/በስንቱ/ Besintu S2 EP.21 "አባት እና ልጅ "

  Рет қаралды 753,164

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 ай бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 257
@SADORATUBE
@SADORATUBE 3 ай бұрын
በጣም በጉጉት የምጠብቀው ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነው ። እንደኔ ፈታ የምትሉበት እስኪ በ Like... 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yaredsolomon-bd2ff
@yaredsolomon-bd2ff 3 ай бұрын
ትናንት ወንዶችን ዛሬ ኢትዮጴን የሜዋርድ ድራማ ገደል ይግባ
@user-yt7qw7wb3j
@user-yt7qw7wb3j 3 ай бұрын
❤❤❤
@Baracket
@Baracket 3 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gK6faaaZydLLqY0.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 3 ай бұрын
መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን አፍሪካውያን ሁሉንም ሰላምና ፍቅር
@Afd-no9lv
@Afd-no9lv 3 ай бұрын
አሚን
@Zarah-lg2kv
@Zarah-lg2kv 3 ай бұрын
አሜንንንንን
@Baracket
@Baracket 3 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gK6faaaZydLLqY0.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7
@ToyebbMohmed
@ToyebbMohmed 3 ай бұрын
አሚን
@techsador
@techsador 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን፣ ስላማቹ ይብዛ ክፉውን ያርቅላቹ፣ በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን አበረታቱን ????።
@Funworld-yf8df
@Funworld-yf8df 3 ай бұрын
አሜን
@kimiyafuad8866
@kimiyafuad8866 3 ай бұрын
Amiiiiiiiiiiinnnnnn
@NewWay-du2op
@NewWay-du2op 3 ай бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiinnnnnnnnnnnnnnnnnn
@Baracket
@Baracket 3 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gK6faaaZydLLqY0.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7
@ramizramdan8462
@ramizramdan8462 3 ай бұрын
እህት ወንድሞች በያላችሁበት ሠላማቹ ይብዛልኝ ያሠባችሁት ይሳካ አሜን በሉ ❤❤❤❤
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 3 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f 3 ай бұрын
አሚን ያረበላአለሚን
@AbdiiGuddataGuddataa
@AbdiiGuddataGuddataa 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
@meymunaahmed929
@meymunaahmed929 3 ай бұрын
አሚንን❤❤
@maymunasayid-gx3zp
@maymunasayid-gx3zp 3 ай бұрын
❤አሚንያርብለሁላችንም
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 3 ай бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን ❤🙏🙏🙏
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 3 ай бұрын
አሚን አሚን ❤
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-rr8iz7kg7q
@user-rr8iz7kg7q 3 ай бұрын
አሜን
@user-gx1ek7gb4i
@user-gx1ek7gb4i 3 ай бұрын
አማንንንን❤❤
@user-qw7nr5pz1j
@user-qw7nr5pz1j 3 ай бұрын
Amen
@zebutube99
@zebutube99 3 ай бұрын
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ በአላህ
@user_u68_umu
@user_u68_umu 3 ай бұрын
እንደት ነው መደመር ደሞ በአላሀረ አትበይ መደመር ፈልጎ እማይችል አለ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 3 ай бұрын
እሽ ማማ
@rehima4916
@rehima4916 3 ай бұрын
አዝናኝ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱልን❤
@Baracket
@Baracket 3 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gK6faaaZydLLqY0.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p 3 ай бұрын
ልክ ነህ በስንተ ትልቁ ሀብት ጤና ነው😂😂😂ተመችቶኛል ደስ የሚል ቤተሰብ ናችሁ በርቱ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት የምኖሩ እህቶቸ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@user-fm3sb7dj1l
@user-fm3sb7dj1l 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይወዳችኃል❤❤
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 3 ай бұрын
Ameen
@user-yv2pf4it8s
@user-yv2pf4it8s 3 ай бұрын
እኛም እነወደዋለን ነብይ አይደል ማንም አይጠላውም
@fourplusplus5322
@fourplusplus5322 3 ай бұрын
እኔም በጣም ነዉ ምወደዉ ዉዱ ነብይ ከሚባሉት አንዱ ነዉ
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 3 ай бұрын
እናዉቃለን😂
@user-pb3tw5ph4i
@user-pb3tw5ph4i 3 ай бұрын
ምንድነው የምትሉት እናንተ የመሃመድ አሽከሮቹ​@@fourplusplus5322
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 ай бұрын
ድራማ ነው ይሁን ግን ምናለ አገራችንን ባህላችንን ያማከለ ቢሆን ለማሳቅ ተብሎ አማችን መዝለፍ ተገቢ አይደለም ድራማ ቢሆንም ስራት ባይጥስ መልካም ነው በተረፈ በርቱ
@ayantugetahun6868
@ayantugetahun6868 3 ай бұрын
Ende bahilachin wust amachoch bebizat eko tru bota yelachewum
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 3 ай бұрын
እኔን የናፈቀኝ ሙለቁን እና በስቱ እደሞኝ የሚያስቡት ነገር የሚያበቃበት ግዜ ነው
@burktitube2615
@burktitube2615 3 ай бұрын
በጣም እኮ ነው ዘና እምታደርጉኝ😅😅 አይ በስንቱ😂😂
@Baracket
@Baracket 3 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gK6faaaZydLLqY0.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 3 ай бұрын
የኛን ታሪክ ግን ማነው እየነገራቹ የምትፅፉት ወይ ክፈሉን ሆሆሆሆሆ
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@user-zr6uz1ix1v
@user-zr6uz1ix1v 3 ай бұрын
ያምራል
@feleketolosa
@feleketolosa 3 ай бұрын
እስቲ እንደኔ ሚመቸው❤❤
@Baracket
@Baracket 3 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gK6faaaZydLLqY0.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7
@BeneyimEwunatu-yu2dh
@BeneyimEwunatu-yu2dh 3 ай бұрын
ማነው የተጨነቃች ነፍስ ኢየሱስ ያሰርፍሸል ወደ እርሱ ተጠግ❤❤❤❤❤
@user-ub9qo7zm2e
@user-ub9qo7zm2e 3 ай бұрын
Yane wedi wadem tebarki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ub9qo7zm2e
@user-ub9qo7zm2e 3 ай бұрын
Wedima tebarki🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@AaA-wi1ev
@AaA-wi1ev 3 ай бұрын
አለማየሁ ታደሰን በጣም የመወደው
@menbilome.3221
@menbilome.3221 3 ай бұрын
በማርያም ቢያስ በሳምንት 2 አድርጉት ለማዳም ቅመሞች ስትሉ❤😂😂😂😂 አግዙኝ በላይክ የማዳም ቅመሞች😊
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 3 ай бұрын
ሂሩቴን ትወዳት❤❤❤❤ሁላችሁንም ውድድድ
@wondwossengirma1097
@wondwossengirma1097 3 ай бұрын
ከእኔ በሰተቀር ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያወራው ሰለኳሰ፣ሰለፖለቲካና ሰለኑሮ ውድነት ነው😂😂😂በርቱ
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 3 ай бұрын
እዚህ ድራማ ላይ ያሉ አክተሮች በሙሉ አድናቂያችሁ ነኝ ❤❤❤❤
@Baracket
@Baracket 3 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gK6faaaZydLLqY0.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7
@emushtolaemu5199
@emushtolaemu5199 3 ай бұрын
Besintun betam jilinetu beza aboo tewuwaa agunis bezaa tishhhh
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 3 ай бұрын
የበስንቱ አድናቂዎች
@dawiteguale1388
@dawiteguale1388 3 ай бұрын
የዛሬው ሃሳብ ያለቀባችሁ ይመስላል ልጆች ላይ ሲሆን ጥንቃቄ የተሞላው ቢሆን በስንቱ እንኳን ልጅ ምኑም የጠፋው አይመስልም
@user-bv5il8vp7e
@user-bv5il8vp7e 3 ай бұрын
I am muslim allah is god god can make anything
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 3 ай бұрын
ስወዳችሁ ሀሙስን በጉጉት ነው የምጠብቅው❤❤❤
@Baracket
@Baracket 3 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gK6faaaZydLLqY0.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7
@TsigeBekelle
@TsigeBekelle 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ ድራማ ነዉ ያለቀ ቀን እንዴት እንደምንሆን አላቅም ለምደነዉማ አያስቀሩብን ያዉ ላይክ እንዳይረሳ❤❤🙏🙏🙏
@jagisofilmoch2630
@jagisofilmoch2630 3 ай бұрын
ቤቴን ጎብኙት ቆንጆ ማረፊያ ታገኛላችሁ❤❤
@Mydream1212
@Mydream1212 3 ай бұрын
አይ ሂሩቴ ትዕግስትሽ 😂😂 በስንቱዎች ❤ የበስንቱ ተከታታዮች እንደመር
@shemsuabdu1855
@shemsuabdu1855 3 ай бұрын
የዛሬዉ አይመስጥም
@user-yt4wx9wp5w
@user-yt4wx9wp5w 3 ай бұрын
መልካም እና እማይ ሞጋቾች ላይ ደስ ይሉ ነበር
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 3 ай бұрын
እናትእኮ😢😢😢ሁሌልጆቿን ሁሌህጣን አርጋነውየምታየው
@ermiaserkalo862
@ermiaserkalo862 3 ай бұрын
Well Come❤ basintu
@user-re2nv9vl2s
@user-re2nv9vl2s 3 ай бұрын
ደካማዉ episode ነዉ ከስከዛሬዉ በተለይ ያኩኩሉ ቦታ
@helenyalew2929
@helenyalew2929 3 ай бұрын
Wx
@zewdehabtemariam9602
@zewdehabtemariam9602 3 ай бұрын
ደስ ይላል።
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤ሥወዳቹ አላህ ሀገራችንን ሠላሟን መልሥልን
@MelatHailu-nm8yn
@MelatHailu-nm8yn 3 ай бұрын
ሙዝዝዝ አላችሁ what is the point. I don't get it
@wediweyinking
@wediweyinking 3 ай бұрын
ዝጊ
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 3 ай бұрын
በጣም
@anegach9112
@anegach9112 3 ай бұрын
በጣም ምርጥ ድራማ ነዉ በርቱ👍😂😂😂😂😍😍😍
@Baracket
@Baracket 3 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gK6faaaZydLLqY0.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7
@SofonyasMezemir-ye2mm
@SofonyasMezemir-ye2mm 3 ай бұрын
በስንቱ ቆይ እስከ መቼ ነዉ ሕጻን ሆነህ የምትኖረው አይ ኂሩቴ ፈረደባት እኮ
@user-jl7oo2tj4g
@user-jl7oo2tj4g 3 ай бұрын
አገራችንን ሰላም ያርግልን
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 3 ай бұрын
2ኛው የወንዶች ጉዳይ ብየዋለሁ ።😂😂😂😂
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 3 ай бұрын
I love the show ❤❤❤❤
@Baracket
@Baracket 3 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gK6faaaZydLLqY0.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7
@rbebkaribki9861
@rbebkaribki9861 3 ай бұрын
ምርጥ ናችው ሁሌም
@Yehens
@Yehens 3 ай бұрын
እንደው ግዜ ማሳለፋያ ምኑም አይጥም ወንድ እንድህ ሲጃጃል ያስጠላል
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 3 ай бұрын
ምረጥ ደራም ይመቻችሁ❤❤❤
@dehininettesfaye705
@dehininettesfaye705 3 ай бұрын
Arif nw gin Tinish dirikina bezabet
@NatiAmin-oo8qz
@NatiAmin-oo8qz 6 күн бұрын
Alex betam new miwedik Jegna artist nek nurlign
@NameneHayile-hj5fw
@NameneHayile-hj5fw 3 ай бұрын
ዋው👏👏👏
@Baracket
@Baracket 3 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gK6faaaZydLLqY0.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7
@meherettolera6190
@meherettolera6190 3 ай бұрын
i love the show so much.❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-ek6ro4nt2g
@user-ek6ro4nt2g 3 ай бұрын
Well come wdoche❤❤❤❤
@user-cr2qb8ym8b
@user-cr2qb8ym8b 3 ай бұрын
የዛሬዉ አይመችም 🎉🎉🎉🎉
@stota2136
@stota2136 3 ай бұрын
ደስሰትሉ
@maxmedia12
@maxmedia12 3 ай бұрын
ቤርቱ በጣም ጥሩ ነው
@millionbekele7510
@millionbekele7510 3 ай бұрын
Mula magnawe I like your answer .... 😂
@tsedalwondale6652
@tsedalwondale6652 3 ай бұрын
በስንቱን በጣም አጨማለቃችሁት !!
@samcook9137
@samcook9137 3 ай бұрын
ብዙ ማስታወቂያ ድራማው ድርሰቱ በጣም ደባሪ ነው....
@user-ko4qs1qs8w
@user-ko4qs1qs8w 3 ай бұрын
በስዬ ኑሪልን 😂😂😂😂😂😂
@mulu_muleta
@mulu_muleta 3 ай бұрын
መጣችሁልን የኔ ምርጦች
@surafeltesfaw1839
@surafeltesfaw1839 3 ай бұрын
Hanoki ❤❤
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 3 ай бұрын
Selam Ye Besentu Beteseboch &tadamiyan❤
@AynabebaWolde-ig3om
@AynabebaWolde-ig3om 3 ай бұрын
ብዙ ተምረበታለው በርቱ
@Alemitu-xv7xu
@Alemitu-xv7xu Ай бұрын
ስወዳችሁ❤
@belaynesd5868
@belaynesd5868 3 ай бұрын
የሙሌ ነገር ነው የደረስብኝ እርዱኝ እባካችሁ
@selamselam3065
@selamselam3065 3 ай бұрын
ምርጦችዬ
@user-yh1vt3ff6f
@user-yh1vt3ff6f 3 ай бұрын
አልታፈንንምእየተነፈስንአደለ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤🎉
@user-sn9er3in3x
@user-sn9er3in3x 3 ай бұрын
ሙሌ ዛሬ ወድ ባሰው😂ስወዳቹው እኮ❤❤❤❤❤❤በርቱ
@Abel-dg9fb
@Abel-dg9fb 3 ай бұрын
Koyi yebasintu shamis aylikim
@amentezera5259
@amentezera5259 3 ай бұрын
ወይ አባትና ልጅ😂😂😂😂 ጡርንባ በነጋሪት
@user-xh1re7jg7u
@user-xh1re7jg7u 3 ай бұрын
Abresh well come
@sollymimi8503
@sollymimi8503 3 ай бұрын
ላንሸረሽረዉ😂😂
@BamlakuAdebabaye
@BamlakuAdebabaye 3 ай бұрын
ሄሮቴን በጣም ነዉ የምወዳት ትለያለሺ
@Mkids2836
@Mkids2836 3 ай бұрын
በርቱ❤
@michaelgizaw6664
@michaelgizaw6664 3 ай бұрын
ይሄንን ከምትሰሩ የዛሬዉ ምን ልበለዉ ሆድ ይፍጀዉ
@user-kg3gk8pk9s
@user-kg3gk8pk9s 3 ай бұрын
ስወዳችሁ
@HayderDinsefa
@HayderDinsefa 3 ай бұрын
Yameralll
@user-of7kr5pt4c
@user-of7kr5pt4c 3 ай бұрын
"ስወዳችሁ" !!!
@fitsumberhane4947
@fitsumberhane4947 3 ай бұрын
🙏🙏🙏
@edenberaki9140
@edenberaki9140 3 ай бұрын
Amen
@user-vx7rk7ye8s
@user-vx7rk7ye8s 3 ай бұрын
ጥሩ
@BonoSuno
@BonoSuno 3 ай бұрын
የኔን ኮሜንት ማንም ላይክ እንዳያደርግ
@BonoSuno
@BonoSuno 3 ай бұрын
😂ማን ምን አለው ብላችሁ ነው የመጣችሁት?
@wediweyinking
@wediweyinking 3 ай бұрын
እንደ ፍቃድህ ላይክ አናድርግም ይመችህ ግን ላይክ አለመሰብሰብህ ገረመኝ
@BonoSuno
@BonoSuno 3 ай бұрын
@@wediweyinking 😁ሰው ተው የተባለውን ነገርማደረግ ስለሚወድ ብዬ ነው
@wediweyinking
@wediweyinking 3 ай бұрын
@@BonoSuno kkkk
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl Ай бұрын
So what
@meli-birabiro8
@meli-birabiro8 3 ай бұрын
ግን በምን ፈጥነት ነው ኮሜት የምታረጉት ወይ ጉድ ግርም ነው መትሉኝ እኮ እስኪ በአላ በማሪያም ደምሩኝ ስወዳቹ😢🙏
@werkinshshemu9288
@werkinshshemu9288 3 ай бұрын
እሺ የማሪያም🌹🌹 ስም ጠርተሽማ አታፊሪም❤❤
@bizachame7475
@bizachame7475 3 ай бұрын
zare desayilemmmmmmmm
@yemaryam1616
@yemaryam1616 3 ай бұрын
ያኔ ልጅ እያለው አባቴ መጠጥ ቤት ይዞኘ ይሄድ ነበር ወይ አባዬ ይህው ስራህ ፍሬ አፍርቶ አገር ያወቀኝ ጠጪ ሆኛለው 🥺🥺🥺
@aai3499
@aai3499 3 ай бұрын
😢😢😢አይዞህ እግዚአብሔር ያግዝ
@user-rd2tt4nc3e
@user-rd2tt4nc3e 3 ай бұрын
ክክክ
@Saada-uy4gb
@Saada-uy4gb 3 ай бұрын
😂😂😂😂እየቀለድ መሆን አለበት
@rizxol2
@rizxol2 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yabtsega-ge9zk
@Yabtsega-ge9zk 3 ай бұрын
besak memot bihon zare emot neber
@esaiasmehari7409
@esaiasmehari7409 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ghfg9143
@ghfg9143 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ሲትስቁኝ😂😂😂😂
@helinachecole6723
@helinachecole6723 3 ай бұрын
ተጃጃላቹ በጣም ምን አይነት ድርሰት ነው ከ ቀልድ አልፎ መጃጃል ሆነ እኮ በተለይ የ በስንቱ
@Baracket
@Baracket 3 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/gK6faaaZydLLqY0.htmlsi=Mm97QHPIZs0deXK7
@BetilhemMeles
@BetilhemMeles 3 ай бұрын
እረ ሲትኮም እኮ ነው
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Birhane16
@Birhane16 3 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@teddymac3251
@teddymac3251 2 ай бұрын
መስኮ ቆንጆ
@mekdiweldeyohannes114
@mekdiweldeyohannes114 3 ай бұрын
Ara Megagaile albezam
@fantahun1
@fantahun1 3 ай бұрын
ትክክል ነው በትራውማ አልቀናል
@zinazina853
@zinazina853 3 ай бұрын
አራ በስንቱ ያደረ ቂመም አለብክ እንዴ የልጁ ጭንቂላት ቀጠቀጥከዉ 😂😂😂😂😂😂
@aredogetenet4518
@aredogetenet4518 3 ай бұрын
በስንቱ አንድ አንዴ no no no በል ሁሌ እሺ አትበል ቆፍጠን በል
@sofiawalo740
@sofiawalo740 3 ай бұрын
አሚን
@adee4662
@adee4662 3 ай бұрын
😅እደዛሬ አስቀይኝ አታውቅም አይ በሴ😂😂😂😂😂😂😂😂
@adashifera4306
@adashifera4306 3 ай бұрын
Hi how are you
@user-go6dc3ec5j
@user-go6dc3ec5j 3 ай бұрын
ወ.ሮ ዙፋን ድራማ አበዙ😂❤
@mekdesyigezu1349
@mekdesyigezu1349 2 ай бұрын
Mule😂😂😂😂😂😂
@edenmesfin9745
@edenmesfin9745 3 ай бұрын
እቃ ሰብሮ እንዳይሆን እዩልኝ 😂😂😂
@yohannesgmeskel401
@yohannesgmeskel401 3 ай бұрын
👍👍👍
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.23 "ወንጀል እና ቅጣት"
32:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 662 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.37 "ፖድካስት 1"
27:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 445 М.
小路飞姐姐居然让路飞小路飞都消失了#海贼王  #路飞
00:47
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 95 МЛН
100😭🎉 #thankyou
00:28
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 40 МЛН
Be kind🤝
00:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 20 МЛН
#miskinochu  l S1Ep10 lምህራፍ 1 ክፍል 10 l አትንገሪ l
23:44
Addis Drama Studio
Рет қаралды 318 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.24 "ሚስጥር ነው"
35:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 891 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.27 "የታመምኩ ዕለት"
34:44
ebstv worldwide
Рет қаралды 649 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 8 - Helina Drama Part 8
27:38
Salkan Tube
Рет қаралды 145 М.
#miskinochu l S1Ep1 l ክፍል 1    l የአደጋ ጊዜ ተጠሪ l
26:09
Addis Drama Studio
Рет қаралды 331 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.16 "ሼፍ ሒሩት"
39:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 735 М.
የልጄ ት/ቤት ምዝገባ !
6:29
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 219 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.6 "የደሃ አባት! "
29:05
ebstv worldwide
Рет қаралды 892 М.
everything turned out to be not as it seems… 🤭👀
0:12
Viktoria Meyer
Рет қаралды 13 МЛН
Сделали ам ам
0:11
ROFL
Рет қаралды 7 МЛН
Носила Маску 2 Года!
0:20
КОЛЯДОВ
Рет қаралды 1,2 МЛН
1❤️ #thankyou #shorts
0:23
こたせな (KOTATSU&SENA)
Рет қаралды 24 МЛН
everything turned out to be not as it seems… 🤭👀
0:12
Viktoria Meyer
Рет қаралды 13 МЛН