አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል2 / Agafari Se1 Ep 2

  Рет қаралды 149,261

Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ

Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ

8 ай бұрын

This is the official KZfaq channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
#ethiopiancinema #ethiopiancomedy #ethiopianfilm #Alemayehutaddese #zelalemmitsilal #Agafari #tvseries #tamrinstudio
#besintu
#seifu
#hope
#doneky
#dejaf
#min litazez
#ebc
#etv
#king
#entertainment
#hope
This is the official KZfaq channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ

Пікірлер: 344
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 8 ай бұрын
ሃሳቡ በጣም እሚገርም ነው ከድርሰቱ ጥራት እና የትወና ችሎታ በአጭሩ በዚው ይቀጥል 👏👏👏🙏🙏
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@onelove9191
@onelove9191 8 ай бұрын
አያ ደራሲ ሆይ ምን ስትል አሰብከው ??????🤔🤔🤔🤔🤔🤔አያ ዳይሬክተር ሆይ እንዴት አበጃጀኸው ወቸ ጉድ አለ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ለመቀበል ከተዘጋጀን ሰጪው አያልቅበትም። ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@wer1715
@wer1715 5 ай бұрын
ለመቀበል ከተዘጋጀን ሰጪው አያልቅበትም ! እውነት ነው እናመሠግናለን።
@DHT2721.
@DHT2721. 8 ай бұрын
ድንቅ ፅሁፍ!!!!! ከድንቅ ዝግጅት!!!!! እና ትወና ጋር በርቱ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@tigistteferatefera9267
@tigistteferatefera9267 8 ай бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል አጋፋሪ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እውነት ነው ትህግስት ።ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 8 ай бұрын
ዋው! የሚያስብል ድንቅ ድራማ! !! ተባረኩ።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
አሜን ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 8 ай бұрын
አምሮብሀል ለጤና ያርግልህ የሚል ብዙ ነው ትሞታለህ የሚል ግን የለም ወድጄዋለሁ ሀሳቡን የእውነት በታላቁ መፀሀፍ ቅድስ ላ ትሞታለህ ቤትህን አስተካል አለው (ልቡን )ማለት ነው አሌክስ እንዲህ ሲል የመፅሀፉ ታሪክ ትዝአለኝ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እውነት ብለሻል ራሔል ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 3 ай бұрын
ማርያምን ደራሲው በቃ ትችላለህ በድሜ በጤና ኑርልን ተዋናዮቹም እደዛው ( ግን ምን ተመኘው መሰላችሁ ሁሉም ሰው ከሞተ በዋላ እደዚህ ትንሽ ማውራት ብችል የምር ))🥹😢
@rediat
@rediat 8 ай бұрын
I think this is nice idea and so much fun for us to learn and at the same times laugh 😂 thank you guys
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
Thank you very much for your thoughts and comments. If you like our work, please don't forget to like share and subscribe
@abelasebe5944
@abelasebe5944 8 ай бұрын
በጣም የምወደው ድራማ ነው እባካቹ በርቱ እንዳታቆርጡት
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
አይቋረጥም ።ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@wondimagegntolla8228
@wondimagegntolla8228 8 ай бұрын
adeyderme
@henokalemu9130
@henokalemu9130 8 ай бұрын
በዚህ 34ዓመቴ ውስጥ ዕድሜ ለማየት ከበቃ ጀምሮ አጋፋሪ እና ግራ ቀኝ እጅግ ይለይብኛል። ከራሴ ጋር እስከ መነጋገር እደርሳለው ሳየው።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ሰላም ሔኖክ ስራችንን ስለወድከው ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@amrot12
@amrot12 8 ай бұрын
አሌክስ እኮ ትለያለ ምርጥ ትወና ሁሉ ነገራችሁ ደስ ይላል እናመሠግናለን። ህይዎት ይቀጥላል.....
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ሰላም አምሮት ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ልብን የሚሞላ ድራማ ነው በርቱ እንወዳችኋለን!!!
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ውድ ማክ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@user-sy9wk4dc8m
@user-sy9wk4dc8m 8 ай бұрын
የህወት መራራ እውነት ስለምታሳዩን እናመሰግናለን ቀጥሉበት እዳታቆርጡ 👍👍👍👍👍👍
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስራችንን ወደው ስለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@selamselam3065
@selamselam3065 8 ай бұрын
በስመ አብ።።።። እኔ እኮ እይቼ ስጨርስ ነው ወደ ቦታዬ ይምመለሰው።።።። ከባድ ትምህርትም ነው ያስተላለፋችሁት።። እናመሰግናለን
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስለሰጡን ሀሳብና አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@sorennemire213
@sorennemire213 8 ай бұрын
ዬሄ ቁጥር 3ድርሰት ትክክል ነው በቦታው ላይ ላለ በጣም ቁስሉ አይድንም እግዚአብሔር ያክመን በወጉነቼ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አደራህን አምላኬ ሀገሬን
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@kidusdentist4750
@kidusdentist4750 7 ай бұрын
ሃሳብ ከተውኔት በቃ ምንም ቃል የለኝም የኔትውልድ እንማርበታለን በርቱልን ለደራሲና ለተዋናይ ሁሉ ለተባበሩ ትልቅ ምስጋና አለኝ❤❤❤🎉🎉🎉
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@brahan387
@brahan387 8 ай бұрын
ለ እነ "ብንሄድ ይሻለናል" ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ድራማ እዚህ ስራ ላይ ለተሳተፉ በሙሉ ምስጋናዬን አቀርባለሁ 🙏
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ሰላም ብርሀን ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@habtamukebede9762
@habtamukebede9762 8 ай бұрын
ትንሽ ስህተት የምትመስለዋ ኤክስን እወድሀለው ማለት ህይወት አሳጣት ቤተሰቧንም ለዘልዓለም ሀዘን ዳረገ። ነገራችን ሁሉ በማስተዋል ቢሆን ጥሩ ነበር።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@selamnilu8
@selamnilu8 4 ай бұрын
በጣም ገራሚ እና አስተማሪ ነዉ
@EphremWalelegn-eb5vr
@EphremWalelegn-eb5vr 8 ай бұрын
የሚገርም ድራማ ነው በጣም የምታሳዝን ሙሽራ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ወድ ኤፍሬም ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@fikirashenafe2862
@fikirashenafe2862 8 ай бұрын
ገራሚ ይህ ድራማ ድሮ ነበር መሰራት መተላለፍ የነበረበት በኢትዮጵያ ታሪክ ብዙ ነገርን ይቀይራል።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ሰላም ፍቅር ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 8 ай бұрын
Be ewnet yemiyasferam yemiyasichenik simet yifetiral melekitun gin ejig wedijewalehu Alex mirti sew melaw crew gobezoch nachihu kiberulin🙏🙏❤️❤️❤️
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ሰላም ሜሮን ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@user-gj2rr1jn3r
@user-gj2rr1jn3r 8 ай бұрын
ወቅቱን የጠበቀና አስተማሪ ምርጥ ድራማ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@manaredwan-iu4bp
@manaredwan-iu4bp 7 ай бұрын
ትችላለህ አሌክስ በጣም ትገርማላችሁዋው
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@tsehaygonfa964
@tsehaygonfa964 8 ай бұрын
ለካ ስንኖር ሞትም አለ ለካ የሜያስብል ድራማ ነው እናመሰግናለን ይሄን ኮመንት የሚያነብ ሁሉ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
አሜን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 8 ай бұрын
ጥቅሹ❤❤❤❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@ermiasyohannes3633
@ermiasyohannes3633 8 ай бұрын
የዛሬዉ ለየት ያለነው ❤❤❤❤❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 8 ай бұрын
የሚገርም ትወና ድርሰት የሃሳብ ጭብጡ የሚገርም እና የሚደንቅ ምንም እንከን አላወጣሁበትም ከምር እኔ ብዙ አይመቸኝም የሃገርቅችን ድራማ ግን አሁን ላይ የሚመጡት ደራሲዎች ከምርጥ ተዋናዩች ጋር እየተገናኙ ስለሆነ በእውነት ዝቅ ብዩ ላመሰግን አወዳለሁ ❤❤በዚሁ ቀጥሉ ደራሲው አዘጋጁ ሁሉም በጉጉት የምጠብቀው ሆናል እና በርቱ ከምር ❤❤❤❤የሚገርም እግዚአብሄት ይባርካችሁ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ውድ ሜላት ስለሰጠሽን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@eyob86
@eyob86 8 ай бұрын
እንኳን መጣቹልን ይሄን የመሰለ ስራ dstv ላይ ተወሽቆ ተደራሽነቱ አንሶነበር ዘግይታቹም ቢሆንም ጥሩነው እንዳታቋርጡብን አልፎ አልፎ አንዳንድ ክፍሎች አይቻለሁ በጣም ጥሩ ስራ🙏
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@Abiye723
@Abiye723 8 ай бұрын
ምርጥ የጥበብ ስራ❤❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ሰላም አብይ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@samsungcare4627
@samsungcare4627 6 ай бұрын
ገራሚ ነው አስተማሪ እና አሳዛኝ አስቂኝ ነው በርቱልን ዳሬክተሩ ዋው ነው ተዋንያኖችም ምርጥ ናችሁ ቀጥሉበት
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ samsungcare ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
@HenokKebede-zi5fu
@HenokKebede-zi5fu 6 ай бұрын
1:09 1:09
@HenokKebede-zi5fu
@HenokKebede-zi5fu 6 ай бұрын
1:09 1:09
@HenokKebede-zi5fu
@HenokKebede-zi5fu 6 ай бұрын
1:09 1:09
@user-sj9sy1dm2q
@user-sj9sy1dm2q 8 ай бұрын
Thank you Guys for letting us watch this creative scene and good luck.
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
Thank you very much for liking our work. If you like our work, please don't forget to like share and subscribe
@bamyezi7485
@bamyezi7485 6 ай бұрын
ሁሉም ነገር ህይወት አለው ደስ ይላል ይዋሀዳል
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ bamyezi ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@yohanns6310
@yohanns6310 Ай бұрын
I wanted to see this TV show while it was running at abol tv I couldn't, I tried to find it on KZfaq, telegram but couldn't I was fascinated by the idea. And today while scrolling through TikTok I saw a clip from this show and today I find it with one search. so thank you The show is really amazing awesome and very interesting the dialogue are beyond imagination so for the author and the rest of the team thank you very much ❤❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio Ай бұрын
Dear family, thank you very much for your thoughts and comments
@BrightTube1
@BrightTube1 8 ай бұрын
ምርጥ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት።ሀሳቡ ለየት ያለ ነው ከብዙ ፊልሞች ወጣ ያለ አስተማሪ ብየዋለሁ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ውድ ብራይት ቲዮብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@aze77
@aze77 7 ай бұрын
It’s incredible how they’re able to make a sad drama about death and still make it funny at the same time. This one was my favorite episode 🥺🙏🏾
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
Dear Azi, Thank you very much for your thoughts and good comments. Like, share and subscribe so that our work reaches people. Thank you.
@hilinagirma8740
@hilinagirma8740 6 ай бұрын
ምን ሆኜ ነው እስካሁን ያላየሁት ????በጣም ገራሚ የሆነ ድራማ ይመስላል ግን እውነታን የሚያሳይ እያዝናና ትልቅ የሰው ልጅ ሊረሳው የማይገባውን ነገር ነው የያዘው በጣም እናመሰግናለን ።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ህሊና ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@yohamusic9588
@yohamusic9588 8 ай бұрын
ክበሩልን😍😍🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@mera-2121
@mera-2121 8 ай бұрын
ከ10 episode በኋላ ይቋረጥና ወየዉላችሁ።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ውድ ማርታ አታስቢ አይቋረጥም ።ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@Yemareyame21
@Yemareyame21 8 ай бұрын
እጅግበጣም ቆጆ ስራ ነው በርቱልን
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 8 ай бұрын
Selam le Ethiopian 💚💛❤️
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
አሜን ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@benseattle1767
@benseattle1767 8 ай бұрын
አሌክስም ምፅላልም ትችላላችሁ ምርጥ ትወና። እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
አሜን ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
አሜን ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@user-xv4xr6yt3s
@user-xv4xr6yt3s 6 ай бұрын
የሚገርም ድርሰት ከሚገር ተዋንያን እና አቅራቢዎች ጋር ጥቅሾ ግን በሳቅ ሊገለኝ ነው በየማህሉ በርቱልን😂🎉❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
@ysaksisay124
@ysaksisay124 8 ай бұрын
አንደኛ 👏👏👏👏👏👏👏👏
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@zemamedia7786
@zemamedia7786 4 ай бұрын
this episode is different 👏👏👏
@bunakuma874
@bunakuma874 8 ай бұрын
ድንቅ ነው አጋፋሪ ድራማ ቁጭ እራሱን
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@YHC123
@YHC123 8 ай бұрын
እጅግ ገራሚ ና ድንቅ 👌
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 8 ай бұрын
በርቱ ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ ጥቅሹ ሱዳን😂😂 ተሰቃየህ😅
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 8 ай бұрын
በርቱ ጥሩ አቀራረብ ነው ጊዜ አንፀባራቂ ነው
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@Teddyyiz
@Teddyyiz 8 ай бұрын
የትወና ጥግ በሁሉም!!!
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@zagolentertainment9260
@zagolentertainment9260 8 ай бұрын
ሀሳቡ በጣም ሰፊ ነዉ በርቱ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@natnaelkebede2135
@natnaelkebede2135 8 ай бұрын
ጥንቅሹዬ ውድድድድ ምርጥ ትወና ተባረክ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
አሜን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@ezraabeselom2445
@ezraabeselom2445 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ እዝራ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@user-jo8rl4qm1c
@user-jo8rl4qm1c 8 ай бұрын
በሞትና በህይወት መካከል ያለውን ክፍተት ለማሳየት ይሄ ትልቅ ማሳያ ነው። ማንም ያለውን ሳይሆን ይሁን ያለውን ያያል።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እውነት ነው። ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን ።እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እውነት ነው ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@user-ro1wx8nd2e
@user-ro1wx8nd2e 6 ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ❤❤❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ እናመሰግናለን ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ። እናመሰግናለን
@ASHU_SEATTLE
@ASHU_SEATTLE 8 ай бұрын
Freya and Alex Your acting was fantastic; you guys nailed it 👏👏👏👏
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
thank you
@danielabtedaniel1271
@danielabtedaniel1271 8 ай бұрын
ምርጥ ድራማ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@mickyonline8797
@mickyonline8797 8 ай бұрын
ህይወት ያለው ምርጥ ድራማ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@abelsemahu
@abelsemahu 8 ай бұрын
አሪፍ ነው ደሞ በዚ ጊዜ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@abelteame1221
@abelteame1221 5 ай бұрын
ማርያምን ትችላላችሁ ❤❤😂
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 8 ай бұрын
በጣም ወድጄዋለሁ ምርጥ ሀሳብ ትልቅ ስራ ነው
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@altubeti7567
@altubeti7567 8 ай бұрын
😁😁ጥንቅሹ ለሰሞኑ ወጣቶች ጥሩ መልእክት ነው 🥺
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@woldeyyettiassefa8976
@woldeyyettiassefa8976 8 ай бұрын
This is a deep movie using different character to describe people’s life, personality etc .
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
Thank you very much for liking our work. Please don't forget to like, share and subscribe
@hanydereje3343
@hanydereje3343 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ሀኒ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 5 ай бұрын
አስተማሪ ድራማ ነዉ ❤🙌
@tamrinstudio
@tamrinstudio 5 ай бұрын
ውድ አበባ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 5 ай бұрын
@@tamrinstudio, በሚገባ በድጋሚ አምሰግናለሁ, 🙏 በርቱልኝ ♥️
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 8 ай бұрын
አሌክስ ትችላለህ ❤❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@selam65030
@selam65030 8 ай бұрын
💚💚💚💛💛❤❤❤አማራ ፋኖ ያሸንፋል አዲስ አበቤም ነፃ ይወጣል❤❤❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@shudiya1658
@shudiya1658 5 ай бұрын
ከብት😂😂😂😂
@aberekebede6972
@aberekebede6972 8 ай бұрын
ምርጥ ሀሳብ!!
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@danos_17
@danos_17 8 ай бұрын
የcamera shake ትንሽ ለማየት ይከብዳል take a crane or gimbal(turn on stablizer) ሌላው 👌
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ለሀሳብና አስተያየትዎ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@tilahunmengiste5562
@tilahunmengiste5562 5 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ሞትን አስብና እናቴስ ሁሌም .......................ይሆንብኛል
@adanechyirga272
@adanechyirga272 8 ай бұрын
ትልቅ እውነት በተለይ ራስን በማጥፋት መሰናበት ለሚሉና ከሰው ሁሉ የተለየ መከራ እየደረሰባቸው ያለ ለሚመስላቸው ልወለድ ብላችሁ ያልተወለደችሁ ልሙት ብላችሁ መሞት የለባችሁም፤ ፈጣሪን ተስፋ አድርጉ!!!
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እውነት ብለዋል ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@MenaseMekonnen-oy5bm
@MenaseMekonnen-oy5bm 8 ай бұрын
ለዘመኑ ተሸናፊ ሟቾች ጥሩ ትምህርት ነው
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@amanawityedengellij3060
@amanawityedengellij3060 8 ай бұрын
Betam des imil sira new bertu indat akuritu❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
አማኒ ሰላም ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@djdagiflam3ethiopia578
@djdagiflam3ethiopia578 8 ай бұрын
Betam Astemari ena Frea hasat yalew drama mew betam arif bezihu krtilu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ውድ ዳግም ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@mishu372
@mishu372 8 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ገና ካሁኑ መናፈቅ ጀመርኩ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@DubaiDubai.
@DubaiDubai. 8 ай бұрын
ኮመት ለመጀመርያ ግዜ በናታችሁ በርቱ ጀግና ናቸው ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@DubaiDubai.
@DubaiDubai. 8 ай бұрын
ጥሩ ነገር ምንግዜም ይበረታታል በርቱ👏👏❤️❤️
@abedelamehamed8980
@abedelamehamed8980 8 ай бұрын
Wow best
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ሰላም አብድ አሚድ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@NatnaelBekele-cb8jn
@NatnaelBekele-cb8jn 8 ай бұрын
Best 👏👏👏👏
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
thank you
@fitsumyirga67
@fitsumyirga67 8 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት በትወና እባካችሁ ወገን ተስፋ አንቁረጥ ከ ዛሬ ነገ ይሻላል(ይስተካከላል)🙏 ራስን ማጥፋት መፍትሄ ሆኖ አያቅም😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እውነት ነው ። ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@metikyeenatua
@metikyeenatua 4 ай бұрын
Endena degagimo mayew gen ali betam asetimare yehoni derama new enamseginalin🙏🙏🙏
@bereketbaku8625
@bereketbaku8625 3 ай бұрын
Sentoch yhonu yasebutn hasab sayasaku yalfuu
@AtoMedia
@AtoMedia 8 ай бұрын
ጎበዝ 😂
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ጎበዝ ...ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@lidetkifle450
@lidetkifle450 8 ай бұрын
ohhh alex is on another level. the amazing crew more over the script is breath taking
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
Thank you very much for liking our work. Please don't forget to like, share and subscribe
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 8 ай бұрын
Wow 😳 lala MN yebalal
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@biniamyeheyes6197
@biniamyeheyes6197 4 ай бұрын
The most underated movie series. I'm in love with this series..p😂ls keep this incredible series
@fertunapictures406
@fertunapictures406 8 ай бұрын
yne mkarwoche thanks
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@merrytafese6671
@merrytafese6671 2 күн бұрын
ሰው መጨረሻው ሞት እንደሆነ ዘወትር ቢያስብ ይሄ ሁሉ ክፋት በዓለም ላየ ባልኖረ
@alexs5384
@alexs5384 8 ай бұрын
ይለቀቅ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ሰላም አሌክስ ዘውትር እሁድ 8:00 ሰዓት የለቀቃል።ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@yenehabesha9585
@yenehabesha9585 8 ай бұрын
Amazing, it shows what’s happening now
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
Thank you very much for liking our work. Please don't forget to like, share and subscribe
@Moonmoon-bs4gl
@Moonmoon-bs4gl 8 ай бұрын
Wow alex besintu sil agafare honek demo asidememikegn tichilale 🙏
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@mubeshirmohammed4847
@mubeshirmohammed4847 8 ай бұрын
Just wow! liked and subscribed! 🤗🤓
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 7 ай бұрын
ስወዳችሁ የኔ ውዶቼ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ሀና ክበሪልን
@user-li1zj4pi8p
@user-li1zj4pi8p 8 ай бұрын
ሙሽራዋን መጀመሪያ ይዘዋት ሲመጡ ሳላስበው እንባየ ዝርግፍ አለ😢 ጥንቅሹ ግን አላህ ይድረስልህ😂
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እውነት ነው በጣም ታሳዝናለች ።ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@meskeremanteneh8303
@meskeremanteneh8303 5 ай бұрын
It's an amazing idea, and tiwena
@KukuBubu20
@KukuBubu20 8 ай бұрын
It’s a reminder for everyone of us
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@nebilmusema6344
@nebilmusema6344 8 ай бұрын
am in lv wiz this drama hay wat on point 👌👌👌👌👌
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
Thank you
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ አባይነሽ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 8 ай бұрын
ምርጥ አዲስ እይታ በርቱ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ሰላም ገዜ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
ሰላም ገዜ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ገዜ ። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 8 ай бұрын
Very nice 😂😂😮
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
Thank you
@waltenigussbiazen7740
@waltenigussbiazen7740 8 ай бұрын
የሚገርም ስራ ነው።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 3 / Agafari Se1 Ep 3
29:10
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 67 М.
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 5/ Agafari Se1 Ep 5
29:50
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 84 М.
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 7/ Agafari Se1 Ep 7
26:32
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 76 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.23 "ወንጀል እና ቅጣት"
32:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 741 М.
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,5 МЛН
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 16 / Agafari Se1 Ep 16
25:27
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 53 М.
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 9 МЛН
♥️♥️♥️
0:20
Татьяна Дука
Рет қаралды 5 МЛН
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35