አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 7/ Agafari Se1 Ep 7

  Рет қаралды 77,387

Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ

Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ

7 ай бұрын

This is the official KZfaq channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
#ethiopiancinema #ethiopiancomedy #ethiopianfilm #Alemayehutaddese #zelalemmitsilal #Agafari #tvseries #tamrinstudio
#besintu
#seifu
#hope
#doneky
#dejaf
#min litazez
#ebc
#etv
#king
#entertainment
#hope
This is the official KZfaq channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ

Пікірлер: 593
@aziza2714
@aziza2714 7 ай бұрын
የምር የዛሬው በጣም የሚያሣዝን እውነተኛ የሀገራችን ችግር የሚያሣይ ነው 😢የሁልጊዜውም አስተማሪ ነው በጣም የዛሬው ግን ድራማ መሆኑን ረስቸ እያነባሁ ነው ያየሁት😢😢 በመሀል ጥንቅሹ እያሣቀኝ ብቻ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን🤲🥰
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
አሜን ውድ አዚዛ እናመሰግናለን
@abdusalamheyru5095
@abdusalamheyru5095 7 ай бұрын
No comment, besides living with nation having besieged mentality.
@abelasmelash832
@abelasmelash832 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም አስቸማሪ ድንቅ መልእክት
@user-qb1qs5xr4u
@user-qb1qs5xr4u 7 ай бұрын
እውትበጣምይሳዝናል አውንም እየሞትንነው
@TombolaAbebaw
@TombolaAbebaw 7 ай бұрын
ጥበብ የህዝብ ድምፅ ስትሆን እንዴትኮ ደስ እንደሚል! እናመሰግናለን
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ቶም ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@TombolaAbebaw
@TombolaAbebaw 7 ай бұрын
@@tamrinstudio በርቱልን ግዴታችን ነው። እንደምትረዱት ቁም ነገር ቶሎ የማይወደድበት ዘምን ነውና አደራ ብዙ ዕይታ አላገኘንም ብላችሁ እንዳትጨነቁ! አንድም ሰው ቢሆን ተከታያችሁ መስራታችሁን ቀጥሉ....እናመሰግናለን
@tamrinfilmproduction8612
@tamrinfilmproduction8612 7 ай бұрын
ውድ ቶም በድጋሚ እናመሰግናለን
@amenartfamily3413
@amenartfamily3413 7 ай бұрын
የዚህኛው ደሞ ይለያል 😢😢 ልብ ይነካል😢😢 ይሄ ድራማ በሁላችንም ቤት እና ልብ ውስጥ እንደሚገባ እርግጠኛ ነኝ። በርቱልን
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ አማን እናመሰግናለን ።ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@super12star
@super12star 7 ай бұрын
የዛሬው ይለያል😢😢 ይሄ እውነተኛ ታሪክ ነው የዛሬ 4 አመታት የሰፈራችን ልጅ እንዲህ ነው ህይወቱን ያጣው😢 ለእናት እና ለአባቱ አንድ ነበር 😢😢😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ሱፐር ይሄ ችግር ያልገባበት ቤት የለም እግዚሐብሔር በቃቹ ይበለን ።የሞቱትን ነብስ ይማር አሜን
@kidistababubeelay-xw9wi
@kidistababubeelay-xw9wi 7 ай бұрын
😢😢😢😢
@super12star
@super12star 7 ай бұрын
@@tamrinstudio አሚንን
@user-sq9qb5qn4e
@user-sq9qb5qn4e 7 ай бұрын
ልብ የሚሰብር እውነታ ማለቂያ የሌለው የእናት መከራ😢😢😢😢😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@user-xt5dq4vx9w
@user-xt5dq4vx9w 7 ай бұрын
ቦዋልት ፊልም ቢሆን እይታዉ ብዙ ነበር ቁም ነገር የማይወድ ህዝብ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ አይጨነቁ ለሁሉም ጊዜ አለው።ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 4 ай бұрын
Lk beshal yemr yene yehone yetejajale bihon in M neber view
@user-in2bg2pb6n
@user-in2bg2pb6n 7 ай бұрын
በቃ ሀገራችን እያሳለፈችው ያለውን ሁሉንም ነገር በ26 ደቂቃ ቁጭ አረጋችሁት። ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@aproudethiopian.
@aproudethiopian. 7 ай бұрын
በሳምንት ሁለት ይሁንልን የሚል እጁን ያዉጣ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@mesiyenatan9054
@mesiyenatan9054 7 ай бұрын
ውይይይ 😢😢😢 ዛሬም በጣም ያሳዝናል የስንቱ ወጣት አለቀ እግዚአብሔር ሆይ የሀገራችን ሳላም መልስን 😢😢😢😢😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
አሜን ውድ መሲ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@tsehaygonfa964
@tsehaygonfa964 7 ай бұрын
የህዝቡን ህመም በደብ ገልፃችዋል እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ፀሀዬ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@selamshermo3605
@selamshermo3605 7 ай бұрын
አሁን የምንኖርበት ዘመን ልክ እንደዚህ ነው በእውነት ልቤን አመመኝ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ሰላም ሁላችንም ታመናል እግዚሐብሔር ይማረን።
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢የእዉነት ያሳዝናል ኢትዮጵያን ህዝቦቻን እግዚአብሔር በምህረቱ ያስብልን ያትርፍልን ይጠብቅልን መኖር ከባድ😢😢😢😢😢😢💔💔💔💚💛❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ አሜን አሜን አሜን ብለናል
@abdumuhammed8896
@abdumuhammed8896 7 ай бұрын
ልብ የሚሰብር ...ስሜት የሚጎዳ ....እያነባሁ ነዉ የጨረስኩት 💔😭
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ አብድልሙሀመድ አይዞኝ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 7 ай бұрын
Me too 😭😭
@Jemal251
@Jemal251 7 ай бұрын
ጥበብ ለዘለዓለም ትኑር።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ኦልድ ማን አሜን ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@manaredwan-iu4bp
@manaredwan-iu4bp 7 ай бұрын
ይሄው ነው የኛው ትውልድ ለእናት እና ለቤተሰብ መከራ በጣም ልብ ይነካል
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
አይዞኝ ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@MiliyonBefirdu
@MiliyonBefirdu 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭 የእውነት ያማል ያለንበትን ሁኔታ ፍትው ያረገ...
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ሚሊዮን ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@samj8453
@samj8453 7 ай бұрын
ያረቢ በቤሔር ሰውን የሚገሉትን እጆች አንተው ስበራቸው
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ሳምጂ አሜን
@Akielsa
@Akielsa 3 ай бұрын
ብህራችሁ አይንጠፍ ጥበብ እውቀቱን ይጨምርላችሁ 👌 አሌክስ ሁሌ እንዳስደመመኝ ነው👌 ከዚህ ተከታታይ ድራማ የተረዳሁት ፈጣሪ ተዘጋጅተን ወደሱ ቀርበን በንሰዓው ታጥበን እንድንሞት ይርዳን ከድንገተኛ ሞት ያድነን ሁላችንንም😢
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 7 ай бұрын
እንደዚ ድራማ አንጀት ውስጥ ገብቶ ቅጥል እያረገ ከአይንህ እምባ የሚያፈስ ህመም ከቁጭት እና ከእልህ ጋር የሚተናነቅህ የዛሬው ይለያል እግዚአብሔር በደለኞችን ያስታግስልን
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ቤዛዊት አሜን ብለናል ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ። እናመሰግናለን
@danayithabte4733
@danayithabte4733 7 ай бұрын
It reminds me of haromaya university 😢😢😢 lasentu resa genzeb awatan egam akuareten tesededen thank you for all the loss our government policy and stupid racism 😢😢😢😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
so sad
@hosti9847
@hosti9847 7 ай бұрын
አረማያ ,,,,አረር,,,,,ደሬ ....መንገዱ በደም የጨቀየ አረሳውም
@user-wd8rx3sx4n
@user-wd8rx3sx4n 7 ай бұрын
በጣም ግሩም ነው የዛሬ እቺናት እንግዲ ሀገራችን እየሞቱ ዝም በቂ ዝምምምምም እርስበርስእየተገዳደልን ዝምምም ሀገራችን እየጠፋች ዝምምም እናት ልጄ ልጄ እያለች እያለቀሰች ዝምምምም ሰው ሀገር እድሜያችንን እየጨረስን መግባት እያማረን ሰላም የለም እያልን እሰው ሀገር እድሜያችንን እየጨረስንዝምምም መፍቴ ያጣን እርጉም ትውልዶች እራስን መውደድብቻ ምስኪኑ ወጣት መኖር እየፈለገ ሲሞት ዝምም በቃ ዝም ዝም እስከመቼ?????😢😢😢😢
@misrakbizunhe2807
@misrakbizunhe2807 7 ай бұрын
የተናገሩት ሁሉ እውነት ነው በተረትና ምሳሌ 'ዝም አይነቅዝም' ይባላል የእኛ ዝምታ ግን ከመንቀዝም አልፎ ተላ....ይበቃል !!!ዝምታው ይበቃል!!!
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ ለሁሉም ጊዜ ያለው አይመስልዎትም
@Ethiopiahagere7057
@Ethiopiahagere7057 7 ай бұрын
በሳምንት ሁለቴ ታረጉታላችሁ ወይስ ሞቼ ልምጣ እና እንወቃቀስ አጋፋሪ😂??
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ሀሀሀሀ የሀገሬ ልጅ የእውነት ነው ያሳከኝ አመሰግናለው
@belayabegaz7046
@belayabegaz7046 7 ай бұрын
😂😂😂😂 you make my day 🎉🎉
@selamselam2225
@selamselam2225 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@aziza2714
@aziza2714 7 ай бұрын
😂😂😂 እረ ወይኔ ኮሜንት😂😂😂😂😂🥰
@betiabebe8241
@betiabebe8241 7 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ኮመንት ብዬዋለው✌️🤣🤣🤣🤣🤣እንደው ድምፃችን ሁንልን ሄደህ አናግርልንና ተመለስ😂😂😂
@asnbkl
@asnbkl 7 ай бұрын
ዛሬ ምርር ብዬ ማልቀስ አሰኘኝ እረ ወይኔ ሰውነት መች ይሆን 😔 😞 😞
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@AbenezerEriso-by3bl
@AbenezerEriso-by3bl 7 ай бұрын
ከዚህ በላይ ሰቆቃ የለም እግዚአብሔር ሆይ ምን እየሆነ ነው ያለው በሀገራችን አረ ኡኡኡኡኡኡ ህመም ብቻ ስቃይ ብቻ ቁስል ብቻ😢😢😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ አብኔዘር መከራ ሲመጣ ተግታቹ ፀልዩ ተብለናል እንፀልይ።ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@NebilAbdilOmer
@NebilAbdilOmer 2 ай бұрын
በጣም የሚሳዝን ታሪክ አስተማሪነዉ
@samimagaw9696
@samimagaw9696 7 ай бұрын
የምር ሙሉ ደቂቃውን እያለቀስኩ ነው ያየሁት እዴት ቢፃፍ ነው እዴት ቢተወን ነው???ሀገራችንን በቃሽ ይበላት ኢትዮጲያን ፈጣሪ ይጠብቃት!!!!
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ሳሚ አሜን ብለናል ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@mulukenandom9695
@mulukenandom9695 7 ай бұрын
የባለፈውን ሳምንት ዛሬ ካሳችሁን። እንባችን ሀዘናችን ህመማችንን በአካል አሳያችሁን ። እቺ ናት ኢትዮጵያ የነ ብልጥግና ሀገር
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ሙሉቀን ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@eilsabetbelay8363
@eilsabetbelay8363 7 ай бұрын
ሁላችሁንም ዘመናችሁን ይባርከው እግዚአብሔር ልቦናችን ይመልስልን!!!
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
አሜን ውድ አልሳ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@UserFitsum
@UserFitsum 2 ай бұрын
በጣም ነው ሚገርመው ታሪኩን ሀገራዊ አደረገው እንጂ እኔ በግል እንደ ነገ ሊመረቅ በጭካኔ የተገደለ የወላይታ ልጅ አውቃለሁ ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ እናም የግል የሆነን ታሪክ በዚህ መንገድ ማስተማሪ በጣም ድንቅ ነው።
@user-sz1st1mx1g
@user-sz1st1mx1g 4 ай бұрын
በጣም የሚገርም ሥራ ነው እውነት ለመናገር ሁላችሁም ልትመሰገኑ ይገባል ከደራሲ እስከ ተዋናይ ይሄኛው ታሪክ ግን ልብ ይሰብራን በጣም እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ድምፅ ስለሆናችሁ !!!
@thewodroschanyalwe8144
@thewodroschanyalwe8144 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እስከመቼ ይሆን የምናለቅሰው ሁሌም እንደዚህ ነው!!?? የዘቀጠ ስርዓት የብልጽግና የመዘመናችን ውጤት ይህ ነው!!!
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ቴዲ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@yonasmebrat4661
@yonasmebrat4661 7 ай бұрын
ይሔ ከትወና የገዘፈ በየቀኑ እየኖርነዉ ያለዉ መራር ሀቅ ነዉ::
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እውነት ነው ውድ ዮናስ በቃቹ ይበለን።ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@amaneethio6021
@amaneethio6021 7 ай бұрын
ለማመን የሚከብድ እውነት😭 እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ሀገራችንን ማረት ህመሟ በዝቷል😳😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
አሜን ውድ አማን ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@amaneethio6021
@amaneethio6021 7 ай бұрын
@@tamrinstudio አረ እናደርጋለን እናንተ ብቻ በርቱ😍
@tamrinfilmproduction8612
@tamrinfilmproduction8612 7 ай бұрын
አመሰግናለን
@user-qu5ks7fj4e
@user-qu5ks7fj4e 7 ай бұрын
ሰው ለመዝናናትም ፍልም ያይ ነበር ግን የዛሬውስ ለማልቀስ እና አሳዛኝ ጠባሳ በተለያዩት ምክንያቶች ስከሰትና የወላድ እናትን፡ የሀገርን ህልምና ተስፋን የምነጥቁ ስህተቶችን ምሳሌ ነበር የዛረውስ፡፡ የተማርንበት ሳይሆን ያለቀስንበት መሆኑ መካን የሆኑቱ ከወላድት ......
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@bunakuma874
@bunakuma874 7 ай бұрын
ድንቅ ነው !!! የአራጆች ዘመን እንዲያክትም እንረባረብ አሁኑኑ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 7 ай бұрын
በሜዳ ደሙ ፈሶ የቀረው ወንድሜ ትዝ አለኝ 😭😭😭😭😭
@ermiasermias3898
@ermiasermias3898 7 ай бұрын
😢😢sorry
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ውዳሴ የወንድማችንን ነብስ ይማር
@user-dy3uo5cn8i
@user-dy3uo5cn8i 7 ай бұрын
This EP is heartbreaking b/c currently its really happing so I wonder how many ppl are killed an fairly , unjustified yet no any support for the family ...... Thank you so much for rising awareness.
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
Dear family, thank you very much for your comments
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 4 ай бұрын
😭😭😭 እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ምሕረትህን ላከልን አማላኬ ወቶ ከመቅረት ሰወረን 😢🙏
@berktiyehanyalij2177
@berktiyehanyalij2177 2 ай бұрын
በጣም የምያሳዝን ታሪክ ትክክለኛ የወጣት ታሪክ ነዉ መቼ ኡፈይ የምንለዉ 😢😢😢😢
@dJ_NeBa_Ethio
@dJ_NeBa_Ethio 4 ай бұрын
ይሄ ይለያል በጣም ሚያሳዝን እውነታ ነው ግን በጣም ይከብዳል ለ አንዳንድ አካላት ትምህርት ነው 😭😭😭
@bituu126
@bituu126 6 ай бұрын
በእውነት አመመኝ ታመምኩ😭😢😢አሁን ያለንበትን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ 😢😢😢ለምን ትወልዳለች ቆይ ለመሞት ኡፉፉፉፉፉፉ😢😢😭😭 እግዚአብሔር ሃገራችን አስብ ቅጣትም ከሆነ በቃን ስቃዮ አልቻልም ያቆብ ትንሽ ነው አይችልም 😢😢😢ይሄም ትውልድ አይችልም በቃን እራራልን😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
አሜን ብለናል ውድ ቢታንያ
@likukebede8440
@likukebede8440 7 ай бұрын
ኃገራችን አሁን ያለችበትን መከራ የሚያሳይ እውነታ❤እግዚሐብሄር ሠላሙን ያውርድልን❤😅😅😮😮
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
አሜን ውድ liku
@NatanimZewde
@NatanimZewde 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰው የሚበቅልባት ሀገር ያርግልን
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ ናታኒም
@absol1621
@absol1621 7 ай бұрын
ከዛሬ ሶስት አምት በፊት ጎደኛየን ያጣሁት በዚያች በተረገመች ምሽት ነበር እንቀልድ እረ አቃተኝ እኔም ሃገር እያለኝ ሃገር እንደሌለው በሰው ሃገር ባይተዋር ሁኜ ቀረሁ እኔንም ጉደኛየንም ብዙዋቹን ለሃገር የምንጠቅም ስርአት ነጠቀን እኔም በPTSD እየተሰቃየሁ ነው ያለሁት ስንቶች አሉ እንዲህ ያለን እኔም ከናቴ ጋር እንድዘበት ተለያይተን ቀረን
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ አብሶል የወንድማችንን ነብስ በሰላም ትረፍ አንተንም ለእናትህ እቅፍና ለሀገር ያብቃ
@asegedbekele614
@asegedbekele614 7 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚያሳዝን እና እውነተኛ ነገር ነው
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ አሰግድ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@hapakahapa8120
@hapakahapa8120 7 ай бұрын
በጣም ነው የሚያመው ስቅስቅ ብዬ እያለቀስኩ ነው ያየሁት
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ሰላም ብለናል ውድ ቤተሰብ
@user-wd8rx3sx4n
@user-wd8rx3sx4n 7 ай бұрын
በሰላም ኑልን❤❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ በሰላም ቆዮን
@amirkassim7734
@amirkassim7734 7 ай бұрын
በጣም በጣም በጣም ጫን ያለ መልእክት ያዘለ ብዙ ነገሮችን ከግምት እንድናስገባ የሚያደርግ ነው ። በ ጥንቅሹ ፈገግ አስደርጎ በ እናት ሀዘን ኩርምት የሚያደርገ የ ህይወት ሁለት ገፅታ ። ወጥቶ ከ መቅረት አላህ ይጠብቃቹ ። በርቱ!!!
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
አሜን ብለናል አሚር
@selamselam3065
@selamselam3065 7 ай бұрын
ውይይይይይይይይ።። የዛሬው ደሞ ባሰ።።። እንዳላለቅስ አፍንጫዬን ጭምቅ አድርጌ ነው የጨረስኩት።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ሰላም ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@DigitalcellCell-mm4cm
@DigitalcellCell-mm4cm 7 ай бұрын
🎉 well came agafari & tinkeshu
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
Thank you
@Yadaytg
@Yadaytg 3 ай бұрын
አረበማርያም እኔ እራሴን መቋጣጠር እያቃተኝ ነዉ ምናይነት የጥበብ ስራነዉ በሰዎች ልቦና ዉስጥ ሰርጦ የገበዉ የኢትዮጵያ አምላክ ሰላማችንን መልስልን
@daniwalker5465
@daniwalker5465 7 ай бұрын
በእውነት ነው ምላችሁ የዛሬው ደሞ ከጥፍር እስከ ራስ ፀጉሬ እየነዘረኝ ነው ያየሁት**** ዋው እዚህ ላይ የተወኑት ሁሉም በጣም ይችላሉ ።።።። ደራሲና ዳይሬክተሮቹንም በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ነገር ነው ይዛችሁ የመጣችሁልን
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ዳኒ በጣም እናመሰግናለን
@bemnetwoldu7105
@bemnetwoldu7105 7 ай бұрын
It is indeed touchy and lesson giving for those who have human elements in them!!
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
Dear benet it is true
@AbrhamDerese-dv1lp
@AbrhamDerese-dv1lp 3 ай бұрын
አሁናዊ የኢትዩጵያ ገፅታ ፍትህ በየመንገዱ በየቤቱ ለሚሰዋው ህዝቤ!!!
@hiruthailemariam
@hiruthailemariam 7 ай бұрын
ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢 ያማል
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ሒሩት ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@user-fi4kw2fb3c
@user-fi4kw2fb3c 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አንተነህ ሁሉ ምታስተካክል እባክህ በቃቹ በለን 😭
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
አሜን
@seblewongel122
@seblewongel122 7 ай бұрын
የዛሬው ውስጤን ነካኝ እውነት እንባዬ ነው የመጣው😢😢😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም የእጁን ይከፍላል መልካሙን ጊዜ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ያምጣላት🙏🙏🙏
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ሰብለ አሜን ይሁን ይደረግልን ብለናል።
@habtamukebede9762
@habtamukebede9762 7 ай бұрын
ይሄን አይተው ገዳዮች የሚያዝኑ እንዳይመስለን። ይሄ ለእነርሱ የስራቸው ውጤት ነው ደስታቸው ነው።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ሐብታሙ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@KukuBubu20
@KukuBubu20 6 ай бұрын
I have no word for this sitcom the best everything ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maryshara4466
@maryshara4466 7 ай бұрын
ልብን የሚነካ ነው ላስተዋለው ያማል ቅኔው😭😭😭
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ሜሪ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@wegayehuabebe7749
@wegayehuabebe7749 7 ай бұрын
የዛሬው ይለያል እጅግ ልብ ይነካል በጣም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ዋጋዬ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@nebyatekassaye5539
@nebyatekassaye5539 7 ай бұрын
it is true story God bless Ethiopian
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
We said Amen,
@Eyob806
@Eyob806 7 ай бұрын
በረቱልን ❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ እዮብ እናመሰግናለን።
@bellabella-b1d
@bellabella-b1d 7 ай бұрын
አቤቱ ፈጣሪየ ኢትዮጵያን አስባት መከራውም በቃሽ በላት እንዲህ አይነቱን ግፍ ህዝቡ ላይ የምታደርሱትንም ፈጣሪ ማስተዋልን ያድላቹህ።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ቤላ አሜን ብለናል
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 7 ай бұрын
Woyen hagere sentu edezh yaltfatu beljintu tektf geta hoy bakh tarkn😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🥹🥹🥹
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
አሜን ብለናል ውድ ኤልሳ
@hirutandiso4079
@hirutandiso4079 6 ай бұрын
ትክክለኛ ታሪክ ነዉ እውነተኛ 😢😢😢😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ሒሩት ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 7 ай бұрын
ጥበብ የህዝብ ሆነ ማለት እንዲህ ነው።። አሁን ገና የኢትዮጵያ የዚህ ዘመን መልዕክት ያለው ስራ ተሰራ።። በቅርብ ካየነው የግሩም ዘነበ ትወና በኋላ ሌላ እምባ የሚያብስ ስራ ተወለደ።።። ልብ ያለው ይማራል ሀገርም ይለውጥበታል።።።።።።።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ብርሀኑ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@wubemelese3694
@wubemelese3694 7 ай бұрын
እጅግ በጣም ያማአል መቼ ነው እግዚአብሔር ይቅር የሚለን እባክህ አምላካችን ክርስቶስ ሆይ ማረን የወሰድከውን ሰላም መልስልን ተቤዠኝ😢😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
አሜን ብለናል ውድ ውቤ
@shewashon2983
@shewashon2983 7 ай бұрын
አባት ሆይ በቃቹሁ በለን😭😭😭😭😭😭
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
አሜን አሜን ውድድሮች ሸዋ
@natanalekalu4943
@natanalekalu4943 7 ай бұрын
ቃላት የለኝም በእውነት ምን ማለት እዳለብኝ አላቅም መጨረስ አልቻልኩም እናተን ለማመስገን የምር ላይነጋው አይጨልምብን!!! ያልፍና ያስተዛዝበናል በእውነት ሁፍፍፍፍፍፍ ያማል
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ውድ ናታን ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@girmabekele7988
@girmabekele7988 7 ай бұрын
የምር የዛሬው በጣም የሚያሣዝን እውነተኛ የሀገራችን ችግር የሚያሣይ ነው 😢የሁልጊዜውም አስተማሪ ነው በጣም የዛሬው ግን ድራማ መሆኑን ረስቸ እያነባሁ ነው ያየሁት😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ግርማ ድራማ ቢሆንም ከህይወት ነው የሚቀዳው ።ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@yosephubuntu
@yosephubuntu 7 ай бұрын
የዛሬው ከባድ ነው አልቻልኩም ህይወት እንዲህ ከሆነ 😭😭😭😭😭😭 ። 2ኛ ጊዜ በጣም አዘንኩ ። ትምህርቱ ግን ትልቅ ነው ።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ዮሴፍ የተሰማህን ስሜትም ለመረዳት ብሞክርም ባልከውን ሀሳብ ግን በፍፁም አልስማማም ። ም/ም እኛ ይህን ድራማ የሰራነው ሰዎች ተስፋ ቆርጠው በሀዘን እንዲዋጡ ሳይሆን ።ሟች እነደሆንን በማስታዎስ ፈጣሪን በመፍራትና በመታዘዝ ለወገንና ለትውልድ ጠቃሚ ስራን ሰርተን እንለፍ ለማለት ነው
@yosephubuntu
@yosephubuntu 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ እሺ
@tamrinfilmproduction8612
@tamrinfilmproduction8612 7 ай бұрын
ዮሲ እናም እናመሰግናለን
@natebalgunners5522
@natebalgunners5522 5 ай бұрын
እውነት ሁሌም እውነት ናት!!!! ዛሬን ሳይሆን ነገን ለመኖር እንኑር ¿¿
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 7 ай бұрын
የዛሬው ይለያል በርቱ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ እዮ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@Toyba-kg6mz
@Toyba-kg6mz 6 ай бұрын
ነበራዊ ሀቅ ስንት ወጣቶች በዚህ ጉዳይ እናቶች ተሰብረው ወጣቶች ህልማቸው ያጡ😢😢 ኧረ በቃ በለን ያረብ ሀገራችን ሰላም አድርግልን።
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 7 ай бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ነው፤ ወጥተው የቀሩትን ሁሉንም እግዚአብሄር ነፍሳቸውን በሰላም ያሳርፍ። ሀገራችንን መድሃኒዓለም ሰላሟን ይመልስልን፤ እኛ ህዝቦቿንም ወደ ልቦናችን ይመልሰን፣ እረ ፍቅር ፤ መተሳሰብ ወዴትት ነህ?
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
አሜን ይሁን ይደረግልን ብለናል ውድ ትህግስት
@hailugirma6430
@hailugirma6430 3 ай бұрын
ትችላላቹ በጣም በማስተዋልና በችሎታ የተሰራ ነው ትንንሽ ግን ጥልቅ መልዕት ያላቸው ትዕይንቶች አካቷል
@abela1063
@abela1063 7 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
አይዞኝ አቤላ
@sosotete425
@sosotete425 7 ай бұрын
እባካችሁ ይሄን የሚያይ የበላይ አካል ካለ አረ ሰላም አርጉልን ሀገራችንን ልጁቻችንን እናሳድግበት አድገው ባይጡሮንም እነሱም እናትና አባት ለመሁን ይብቁ አብዛኙቻችን የምናሳድገው ተቸግረን ወርደን ሰርተን የተሻለ ህይወት እንኳን ቢባል ተሰደን ተገርደን ምራቅ ተተፍቱብን ነው ሊላ ሀገር የለንም የት እንውሰዳቸው የት እንደብቃቸው እንዋጣቸው መልሰን ልጅ ካላደገ ሽማግሊ ካልተጡረበት ምን ሀገር ናት እውነት የዛሪውን እራሲን መቁጣጠር እያቃተኝ ነው ያየሁት የስራችሁን ይስጣችሁ ሊላ ምን አቅም አለኝ አምላክ ለሁላችን አዲሷን ኢትዮጵያ ያምጣልን 😭😭😭😭
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ sosotete አሜን ብለናል
@user-tf1ir6wt5p
@user-tf1ir6wt5p 7 ай бұрын
እያለቀሱ መሳቅ አይ ጥቅሹ😢😅
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@RakusaMedia
@RakusaMedia 7 ай бұрын
የዛሬ ትወና ደሞ ልዩ ነው እውነታ ስለሆነ ነው መሰለኝ ኣስለቀሳቹኝ😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@yasminali8189
@yasminali8189 6 ай бұрын
የኔ አብሮ ማልቀስ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
አይዞኝ ውድ ያስሚን ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@Monaniz
@Monaniz 5 ай бұрын
ፍጣሪ ወቶ ከመቅርት ይጠብቀን 🙏በጣም ከባድ ነው 😭
@misrakbizunhe2807
@misrakbizunhe2807 7 ай бұрын
😭 😭😭 የሁሉንም ቤት ያንኳኳ የሁሉንም አንጀት በንዴትና በቁጭት ያንገበገበ እውነተኛ ተሪክ ነው እናት እንደዚህ በተስፋ መቁረጥ በቀጩትና በንዴት እንድትንገበገብ ያደረጋችሁ ግለሰቦች፣ መንግስትና የመንግስት አመራሮች በምድራዊም በሲኦልም እሳት ተንገብገቡ ነፍሰ በላዎች እናንተም ዘርማንዘራችሁም የተረገሙ ይሁኑ !!!
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ምስራቅ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 7 ай бұрын
ኦ አገሬ መጨረሻሽ ምን ይሁን 😭😭😭😭😭😭 ወይ ግዜ ወይ ሀገሬ ስቃይሽ በዛ ኦ አምላካችን መልካሙን ግዜ አምጣልን
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
አሜን ብለናል ውድ ሀና
@woldeyyettiassefa8976
@woldeyyettiassefa8976 7 ай бұрын
What a powerful episode. It touches everything we witnessed and so challenged to change. Thanks for a great writing
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
Dear Wolde, thank you very much for your comment
@wondmagegndansa1039
@wondmagegndansa1039 7 ай бұрын
ዋው ዋው ምን አይነት አስተማሪ ክፍል ነው በቃ ጊዜውን የዋጀ ሁላችሁም ክበሩልኝ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ወንድማገኝ እናመሰግናለን
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 7 ай бұрын
በአዋሳ በድሬደዋ በጅማ በነቀምት የተገደሉ ተመራቂ ተማሪዎችን ታሪክ ስለሰራችሁ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ልጆቿን በላች ምድሯ በደም ጨቀየ እግዚአብሔርም ፊቱን መለሰ ያሳዝናል በጣም ሁኔታችን😢😢😢😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
አይዞኝ ሰለም
@TayTad
@TayTad Ай бұрын
በጣም ጎበዞች ናችሁ እወነት ልብ ይነካል
@user-ep7wb5wq2e
@user-ep7wb5wq2e 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢what will be Ethiopia's future?????who will be our redeemer?? Thanks for the truth availed here. Let wisdom pay you.😢😢😢heart breaking
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
I hope our country is at peace. Thank you very much for your opinion
@edentadesse9488
@edentadesse9488 7 ай бұрын
ያማል!
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ኤደን ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@user-nq4zx8em2h
@user-nq4zx8em2h 7 ай бұрын
"እናቴ በስርዓት ምክንያት የሞተው አባቴን ባንተ ምክንያት ተካስኩ ስትል ማስረሻ አለችኝ ያኔም አባቴን ዛሬም እኔን ስርዓት ገደለን...ስንት ዘመን ስርዓት ይገድላል?ስንት ዘመን ፍትህ ማጣት እናትና ልጅ ይለያያል? እስከመቼ ?" ልብ የሚነካና ጥሩ መልዕክት ያዘለ ነበር
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
@ashenafikefene5003
@ashenafikefene5003 7 ай бұрын
ይገርማ ያዩታል ግን የኛን እመም የናቱቻችንንን
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ አሸናፌ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@shalom352
@shalom352 7 ай бұрын
Derasiw ,creativity.....1000 like bichal 3setih nebere
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ሻሎም እናመሰግናለን
@dadesert5446
@dadesert5446 7 ай бұрын
ያማል፡የእዉነት😢😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@Yemareyame21
@Yemareyame21 7 ай бұрын
💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭እእእእህህህህህህ እእእህህህህህህ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ የማርያም እእእእእእእእ
@metikyeenatua
@metikyeenatua 7 ай бұрын
Enamsginalin🙏yezaraw lib💔 yenikal
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ሜሪ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 7 ай бұрын
ኡፍ..ያማል..ያማል
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ እውነት ነው እጅግ በጣም ያማል።
@hosti9847
@hosti9847 7 ай бұрын
ለ ቄሮ አለቃ ለዛ ሰይጣናዊ ሰው ላኩለት እሱ ያመጣው ሰይጣናዊ ልምምድ ነወ እሱ በዘመናችን የመጥፎ ምሳሌ ነው😢😢😢😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ውድ hosti ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን።ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ? እናመሰግናለን
@FasikaShibruu
@FasikaShibruu 6 ай бұрын
ማርያምን አምምኝ 😭😭😭😭😭
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
አይዞኝ ውድ ፋሲካ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 8/ Agafari Se1 Ep 8
25:36
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 76 М.
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 9 / Agafari Se1 Ep 9
32:56
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 88 М.
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 17 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 10 / Agafari Se1 Ep 10
30:29
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 70 М.
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል2 / Agafari Se1 Ep 2
28:01
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 151 М.
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 6/ Agafari Se1 Ep6
24:11
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 76 М.
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 4/ Agafari Se1 Ep 4
31:22
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 100 М.
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 11 / Agafari Se1 Ep 11
31:47
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 80 М.
ጠባቂ ሙሉ ፊልም - Tebaki Full Ethiopian Film
1:28:04
Blata Media
Рет қаралды 17 М.
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 14 / Agafari Se1 Ep 14
27:46
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 74 М.
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 12 / Agafari Se1 Ep 12
26:08
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 60 М.
Проверил, как вам?
1:00
Коннор
Рет қаралды 4,1 МЛН
Теперь нужен новый рюкзак
0:59
Miracle
Рет қаралды 2,7 МЛН
سمكة القرش وحورية البحر 😭😭🦈 #shorts
0:34
7amoda Gaming
Рет қаралды 6 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ ПОШЕЛ В ПОХОД😂#shorts
0:59