አነጋጋሪው የሩሲያ ጦር ድል፣ የምዕራባዊያን የተቀዛቀዘ የጦር መሣሪያ ድጋፍ ለዩክሬን - ፋና ዳሰሳ (በሳሙኤል እንዳለ)

  Рет қаралды 267,617

Fana Television

Fana Television

3 ай бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 131
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 3 ай бұрын
የምገርም ሰፋ ያለ ትንታኔ ያለዉ አቀራረብ በርታ፡፡
@eshetulegesse455
@eshetulegesse455 3 ай бұрын
Best program Thank you ሳሙሄል ዝግችትህን ከልቤ እወደዋለሁ በጣም ጥልቅ እና ቁልጭ ያለ መረጃም ነው
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 2 ай бұрын
በዚህ ድምፅህ ስላ ኢትዮጵያ ዘጋባ ቢታቃርብ እንደት ድንቅ ነዉ🎉🎉🎉
@asheberamare5900
@asheberamare5900 3 ай бұрын
አሸብር አማረ ከዩኤስኤ እጅግ የረካሁበትና ብዥታየን ፣ ያፀዳልኝ የዜና አቀራረብ ችሎታህ ፣ ስላሰደነቀኝ የበዛና የከበረ ምስጋናየ የድረስህ ፣ ሁልጊዜ ባደምጥህ ደስ ታዬ ነው ።
@gebrealuvitalee4531
@gebrealuvitalee4531 3 ай бұрын
ግሩም ነው።
@MeazaWolday-mz8ct
@MeazaWolday-mz8ct 3 ай бұрын
ምርጥ ትንታኔ ምርጥ አቀራረብ ምርጥ ድምፅ እናመሰግናለን በርታ
@andinetlema4422
@andinetlema4422 3 ай бұрын
ድል ለምርጧ ሩሲያናፑቲን
@letabedasso1195
@letabedasso1195 3 ай бұрын
The best world 🌎 peace analyst. Good job Samuel.
@mussieafeworki2726
@mussieafeworki2726 3 ай бұрын
Amazing explanation well done 👍🏿 keep it up.
@birushiferaw4054
@birushiferaw4054 3 ай бұрын
So intetesting
@user-px7hr7zo1t
@user-px7hr7zo1t 2 ай бұрын
ድል ለምርጡ ሩሰያ❤❤❤
@workubirhane1945
@workubirhane1945 3 ай бұрын
Wow fana journalist tnx 💙🙏
@mallaasaytube
@mallaasaytube 3 ай бұрын
ምርጥ ትንታኔና አቀራረብ 👌
@user-cn1uv5re9v
@user-cn1uv5re9v 3 ай бұрын
ገራሚና ጥልቀት ያለው ትንተና በመሆኑ ከልብ ነው የሰማሁት፡፡ እናመሰግናለን፡፡
@islamicrecitations207
@islamicrecitations207 2 ай бұрын
Ow ow absolutly correct reporter bravo man !!
@michaelg.9791
@michaelg.9791 3 ай бұрын
Amazing presentation 🤟🤟💪
@Kingdomofheaven942
@Kingdomofheaven942 3 ай бұрын
Thank you for the detailed and uptodate Russia VS Uktaine/NATO war!
@negasifsehaye-mf6bs
@negasifsehaye-mf6bs Ай бұрын
ምርጥ ኣቀራረብ ቀጥሉበት
@Badma_tube
@Badma_tube 3 ай бұрын
እጅግ ማራኪ የዜና አቀራረብ!
@user-eg8wh6cz8x
@user-eg8wh6cz8x 3 ай бұрын
❤እዳዝ ነጋር ለኩልን ምርጥነው❤
@tegabudemese
@tegabudemese 3 ай бұрын
ዋው አገላለፅ በዛላይ እውነቱን ነው ያወራከው ይመችህ
@letabedasso1195
@letabedasso1195 3 ай бұрын
Good job Samuel Endale.
@josephderese4103
@josephderese4103 3 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ፑቲንን የመሰለ መሪ እግዚአብሔር እንዲሰጠን እፀልያለሁ
@user-sx4sj3wn8r
@user-sx4sj3wn8r 3 ай бұрын
ዶክተር አብይስ
@kokikoki8862
@kokikoki8862 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂​@@user-sx4sj3wn8r
@hfteh3659
@hfteh3659 Ай бұрын
ድልለፋኖ
@yohannesghebreindrias5301
@yohannesghebreindrias5301 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊
@derejenegatu151
@derejenegatu151 3 ай бұрын
አሪፍ አቀራረብ
@HapteAraya
@HapteAraya Ай бұрын
14:28
@obsaarumaa
@obsaarumaa 3 ай бұрын
በጣም ምርጥ አቀራርብ
@AminAbdala-rv4te
@AminAbdala-rv4te Ай бұрын
ድል ለሩሲያ
@user-ok9fk8cs8b
@user-ok9fk8cs8b 2 ай бұрын
ዋው የሚገርም ትንታኔ ድል ለታላቋ ራሻ
@user-qt3hm9fw7u
@user-qt3hm9fw7u 3 ай бұрын
Nice
@user-jc9yz1dg7u
@user-jc9yz1dg7u 3 ай бұрын
Genuineness Reporter thank you
@eliasteshome2311
@eliasteshome2311 3 ай бұрын
Excellent report do the same way always
@getacwuabebe8180
@getacwuabebe8180 3 ай бұрын
🎉
@AmanualAlex-gx9vw
@AmanualAlex-gx9vw 3 ай бұрын
አንድቀን ፋና በዚልክ የፋኖን ዉጊ ይተነትናታል
@haymanotlemma6
@haymanotlemma6 3 ай бұрын
Doro bitalim tirewan.....
@abdulhafizlulseged3889
@abdulhafizlulseged3889 3 ай бұрын
​@@haymanotlemma68
@user-gl1vv7zu1f
@user-gl1vv7zu1f 3 ай бұрын
የግዜ ጉዳይ እንጂ መጨረሻው ድሉ የሩስያ ነው ሓቅ ያሸንፋል
@francoabel2514
@francoabel2514 3 ай бұрын
ሩሲያ ጀግና
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
ሳሚ ምርጥ የፋና ጋዜጠኛ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏
@TG-44
@TG-44 3 ай бұрын
Victory Russian 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺❤❤❤❤❤❤
@Rufael_Mulugeta
@Rufael_Mulugeta 3 ай бұрын
ለሚቀጥለው አመት ነው መሰለኝ የተዘገበው ካልሆነ 2ኛ አመት በሚለው ይስተካከል
@tameratr3874
@tameratr3874 3 ай бұрын
Insightful
@SamiSs-uo5og
@SamiSs-uo5og Ай бұрын
ድል ለሩሰያ እና ፋኖ ❤❤
@belayfekadu2268
@belayfekadu2268 3 ай бұрын
@user-bm6jp2pl9i1
@user-bm6jp2pl9i1 3 ай бұрын
Wonderful,,,
@Haben_Gebre4
@Haben_Gebre4 3 ай бұрын
ጥሩ መሰላለፍ ዜናታቶች ታርግያሉሽ በርታታ ጨምርሉ ❤🎉
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 3 ай бұрын
ሺህ ዘመን ተጉዤ ሺህ ዘመን ደርሼ በሄድኩበት መንገድ መጣሁ ተመልሼ (ከበደ ሚካኤል)
@Story-_Blocks
@Story-_Blocks 3 ай бұрын
ሳሚ ትለያለህ እኮ
@user-px7hr7zo1t
@user-px7hr7zo1t 3 ай бұрын
አሏሁአከበር ፑቲን አሏህ ይጠብቅህ
@user-uc2gt4hc1t
@user-uc2gt4hc1t 3 ай бұрын
መጀመሪያ ስለራስህ እወቅ ከዩክሬን በላይ የአማራ ህዝብ እየተጨፈጨፈ ነው በአብይ አህመድ እና በኦህዴድ
@wmg6574
@wmg6574 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ አንድ ሚሊዮን ዜጎቿን ጭፍጭፋ አይደለም እንዴ? ትዝብት ሲበዛ ውድቀት እንደዋዛ😢😢😢።
@MiliyonTadesse
@MiliyonTadesse 3 ай бұрын
31 በ 1 መሸነፍ ያሳፍራል ድል ለሩስያ
@user-yc8kn6fs7m
@user-yc8kn6fs7m 3 ай бұрын
Laike, now❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiaethiopia8160
@ethiopiaethiopia8160 3 ай бұрын
ጦርነቱ ገና 2 አመቱ ነውና 3 አመት የተባለው ይስተካከል
@yebeltalewenet2151
@yebeltalewenet2151 2 ай бұрын
የራሷ
@ShemsuBushura
@ShemsuBushura 3 ай бұрын
ketiliku redio programachu asito Fana Tv programachu ahunawina tikikilegna mereja ketechebachi masireja awazitach yimechalachu,bertu kedami mirchachin nachu.
@user-hk3ji7xg5u
@user-hk3ji7xg5u 3 ай бұрын
በኢትዮጵያ ስንት ሰው አለቀ 350 ሺህ ይበልጣል ወየ 1 ሚልዮን ያለቀበት ኢት ለምን አትጠቀሰወም
@anondes1099
@anondes1099 Ай бұрын
?በተወደደ ስንዴ ስተምን የዩክሬን ስንዴ ብቻውን ርካሽ ሆነ??
@ZeburaLove
@ZeburaLove Ай бұрын
Waam.koohay
@yonasabebe7202
@yonasabebe7202 3 ай бұрын
ብቃት ያለው ጋዜጠኛ ማለት ይሄ ነው
@terefefeyssa877
@terefefeyssa877 2 ай бұрын
FANA Television: " Anegagariw ye Rusia tor dile"? Sele Russia yemtawkut mene yahel New? Seletornetu Menesha yemetawkut mene yahel new? Enante dedeboch. Satawku endmtaku mehonachehun enkuan atawkum. Hodam keteregnoch. Yehezeb aemro lemebekel nuroachehun tegefalachehu. Tebayoch!
@tesfa20052
@tesfa20052 3 ай бұрын
ግን ወራሪ ለወራሪ ነው የሚደግፈው።
@tesemamelketo5959
@tesemamelketo5959 Ай бұрын
ስለ ሀገርህ ህዝብና ንብረት መውደም ተናገሩ እንጂ:የራስዋ እያረረ የሌላዋን ታማስላለች እንዲሉ ነው ነገሩ
@abiabenzertemsgen3105
@abiabenzertemsgen3105 3 ай бұрын
የፋና ዳሰሳ ምርጥ ተወዳጅ ጥንቅር❤
@545menel
@545menel 3 ай бұрын
Trump 100% right
@sultannmani4176
@sultannmani4176 3 ай бұрын
2 አመት ነዉ ተሳስተሀል
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 3 ай бұрын
ጎራ ይዞ መዋጋት የክፉ ሥራ ነው። ዓለም ለጊዜው በሁለት ጎራ ተከፍላ የተለያዩ ጦርነት ያደርጋሉ። ስለሆነም ሩስያ USSR በመባል የምታወቅ ቢሆንም
@abdulnaserabdulah5465
@abdulnaserabdulah5465 3 ай бұрын
ደስ የሚል ትንታኔ
@Bekeletadesse-mm2wb
@Bekeletadesse-mm2wb 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ ትንታኔ
@user-em3jw6sk5e
@user-em3jw6sk5e 3 ай бұрын
እንደ ፅንፈኛ ፋኖ ለአማራ እታገላለሁ ብሎ ነገር ግን የአማራን ሕዝብ የገደለ ፣ያሰቃየ ፣ልጆቹ እንዳይማሩ፣ነጋዴው እንዳይነግድ፣ ገበሬው እንዳያርስና ያመረተውን ቀለብ አምጡ ብሎ የሚያስገድድ፣ መምህራኖች እንዳያስተምሩ ኧረ ብዙ ብዙ በተለይ ወለየዎች ላይ እና ሙስሊሞች ላይ እያደረሰ ያለው ግፍ ማቆሚያ ያለው አይመስልም።
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co 3 ай бұрын
እስኪ የወሎ ሙስሊሞችን ጥይቂያቸው ይነግሩሻል እነ ብልፅግና
@ketemawelde7793
@ketemawelde7793 3 ай бұрын
አይ፡ ካድሬ
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 3 ай бұрын
ከቢሆንም ቀጥሎ ቦርቧሪዎች በደል የጎላ ይመስላል። ታዲያ ቡርቦራ ያለመቀጠሉ ዋስትና ሊኖር ይችላልን??? ስለሆንም ክፉ ያው ማበጣበጥ ነው ሥራው። Russiaም ብትሆን የቀድሞ ይዞታዋን ቀደም ሲል በፍቅር አቅፋ መያዝ ነበረባት!!! በዱላ መመለሱ በቀላሉ ለመጣበቅ ስለመቻሉ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው። የአሜሪካ ሕዝብ እንደሕዝብ ወርቃማ ለዓለም ሕዝብ መጠለያ ደግም እንሆኑ በበኩሌ የማውቀው ቢሆንም ክፉዎች የሉም ለማለት አይቻልም። አሜሪካን ያህል የዓለም ቁንጮ ሀገር በእጅጉ የተማሩና ጥበበኛ መሪዎች ያስፈልጓታል።
@josephderese4103
@josephderese4103 3 ай бұрын
ጥበበኛ ጋዜጠኛ 😊😊😊😊😊😊😊
@mulugeetafromsa
@mulugeetafromsa Ай бұрын
ዜና አንባቢው / ሣሙኤል እንዳለ:የድሮ ዳራዎስ ሞዲን ይመስላል ዓለም አቀፍ የዜና አቀራረቡ በተለይ የሩስኪ ዩክሬይን ጦርነት ይመቻል
@abdira7950
@abdira7950 3 ай бұрын
2ተኛ አመት ነው
@atnafudegfe5777
@atnafudegfe5777 3 ай бұрын
ትንተናው ተመቸኝ
@user-ti8po7jv6t
@user-ti8po7jv6t 2 ай бұрын
ምርጥ ትንታኔ
@jilalujemal8906
@jilalujemal8906 3 ай бұрын
ሁለተኛ አማቱ ነጌ ነዉ ያምሞለ ሶስተኛ አመት አይደለም
@KadirShmsdin-we4bf
@KadirShmsdin-we4bf 3 ай бұрын
በትክክል ኢዛሃዋል🙏
@alliswell2990
@alliswell2990 3 ай бұрын
ሶሰተኛ አመቱን ያዘ ማለት ሶስት አመት ሞላው ማለት አይደለም 😊
@jilalujemal8906
@jilalujemal8906 3 ай бұрын
@@alliswell2990 ብሆንም ነጌ ነዉ ሁለተኛ አማቱ የምሞለዉ ከነጌ በስያ ነዉ እንደዛ መለት የምችል
@kaamilfaris876
@kaamilfaris876 3 ай бұрын
Kaamil 1:22
@DarmiiWariyo-xz2zg
@DarmiiWariyo-xz2zg 3 ай бұрын
Victory in Russian
@user-lr3ry1ly9z
@user-lr3ry1ly9z 3 ай бұрын
ነብሮ ፑቲን አንድ በ አንድ አዉሮፓን ሰንጥቆ ይዉጣቸዋል
@amanialrezene5706
@amanialrezene5706 3 ай бұрын
Ethiopia weset yalew 3 amet terunet ande ken zegebeh takaleh gazetegna samial endale
@user-mm7pt5hn7x
@user-mm7pt5hn7x 3 ай бұрын
ባለቤቱዋን ያመነች በግ ላቱዋን በደጅ ታሳድራለች
@TG-44
@TG-44 3 ай бұрын
God protect him Putin ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mc1kq6qy5z
@user-mc1kq6qy5z 3 ай бұрын
Putin❤❤❤❤
@hadgutemu
@hadgutemu 3 ай бұрын
ወግወጉን ይዛችሁታል😂😂
@mid19544
@mid19544 3 ай бұрын
ከፋና ሚመቺኝ ደሰሳ ብቻ ነው 🎉
@user-kc4zo3nx8b
@user-kc4zo3nx8b 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሀይል ከራሻ ጋር አለ 30 የአውሮፓ ሀገራት አሜሪካንን ጨምሮ በዘመናዊ መሳርያ ተዋግተው ያልቻሉት
@amirsad4113
@amirsad4113 3 ай бұрын
ፑቲን
@admasualemayehu5626
@admasualemayehu5626 3 ай бұрын
እዝሁ በእኛ አገርስ ቢሆን በየቀኑ ምን እየሆነ ነው???
@amanialrezene5706
@amanialrezene5706 3 ай бұрын
Aye fana yerasachu ager atezegebum
@Adot340
@Adot340 3 ай бұрын
ዩክሬን ይበላት ሲያንሳት ነው
@segededemissie3505
@segededemissie3505 Ай бұрын
ዘለንስኪ ! ማለት የእለማችን 666 ነው::
@Le.Tes3964
@Le.Tes3964 3 ай бұрын
ጥፋቱና ውድመት ከትግራይ ቢያንስ ነው እንጂ አይበልጥም።
@mallaasaytube
@mallaasaytube 3 ай бұрын
ትግራይ ለወያኔ ምክንያት ተጎዳች
@dadatadesse
@dadatadesse 3 ай бұрын
ቁቅም ተፈስ ተቆጠረች!
@Tbebu2815
@Tbebu2815 3 ай бұрын
ከሰውበላው ኣብይ በላይ ሰው የገደለ የለም። ፋኖ ያሸምፋል
@MiliyonTadesse
@MiliyonTadesse 3 ай бұрын
በዚ ድምፅ በዚ አቀራረብ ስለ ፋኖ ቢዘገብ ፏ ነበር
@adonijah9923
@adonijah9923 3 ай бұрын
ከቀዝቃዛው ጦርነት በኋላ ነው የተገነጠለችው። ሰው አታሳስቱ
@MarkemanMakvel-kn3wv
@MarkemanMakvel-kn3wv 3 ай бұрын
GREATLY KING PUTIN
@user-cn6dh7xg9h
@user-cn6dh7xg9h 3 ай бұрын
ሩሲያ የተዋጋችው አሜሪካ ከሚመራው ነቶ ነው
@amaretareke1875
@amaretareke1875 3 ай бұрын
ደነዞች የራሳችን አገር እየደቀቀች ትንፋሽ አላላችሁም
@milkeangelo1707
@milkeangelo1707 3 ай бұрын
Fano will Win at END.Abiy's Soldiers will disintegrate.
@dadatadesse
@dadatadesse 3 ай бұрын
ወዴት ወዴት?ሱሰኛ!!!
@user-tv8gp5pn5t
@user-tv8gp5pn5t 3 ай бұрын
ሁለት አመት ነዉ ሦስት አመት አይደለም
@simatube66
@simatube66 3 ай бұрын
የራስዋ አሮሮባት የሌላውን ታማስላለች ነውና ፣ በኢትዮጵያ ብቻ ከአንድ ሚሊዮን ተኩል በላይ ህዝብ በእራሱ መንግሥት የደረሰውን ፍጅት እስቲ ዘግባችሁ አሳዩን ።
ВЫКИНУЛА МОЙ АЙФОН?? #shorts
00:33
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,3 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,6 МЛН
Oduu 06/15/2024
22:15
Simbirtu Media
Рет қаралды 2,4 М.
How Russia Far North Nomads live in -60°? Russia nowadays life.
48:23
The Ulengovs
Рет қаралды 1,6 МЛН