ምዕራባዊያን እየመረራቸው የዋጡት እውነት በሩሲያ - ፋና ዳሰሳ (በሳሙኤል እንዳለ)

  Рет қаралды 59,508

Fana Television

Fana Television

10 ай бұрын

#ፋና_ዳሰሳ #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 81
@user-pn7nj8vm7b
@user-pn7nj8vm7b 10 ай бұрын
ድል ለሃያላኗ ሩስያ እና ለአጋሮቿ ለመላው አፍሪካ ሀገራት🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪
@user-bw3ns1np2g
@user-bw3ns1np2g 10 ай бұрын
ምርጥ ትንታኔ 👍👍በጣም እናመሰግናለን
@abbabiyya877
@abbabiyya877 10 ай бұрын
ምነው ሁሉም ተንታኞች እንደ አንተ ቢያቀርቡ ።ተባረክ
@nebilbeshir
@nebilbeshir 10 ай бұрын
በዚህ በዳሰሳ ፕሮግራም በምታቀርባቸው ርዕሶች በሙሉ የቃል አጠቃቀምህና አቀራረብህን በጣም ደሰ የሚል ነው በረታልን እድሜ ይሰጥልን።
@nurilgnbirhanu-official4943
@nurilgnbirhanu-official4943 10 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ትንታኔ👌
@sintayehubeyene2742
@sintayehubeyene2742 10 ай бұрын
ፑትን አባታችን 😍😍😍😍
@Adis001
@Adis001 10 ай бұрын
ትልቅ በሳል አስተያየት፣እንዳንተ አይነት ሰው ቢበረከት ከመንደር አስተሳሰብ ወቶ፣thanks man from my hert for you're grate opinion.
@solomonabay7598
@solomonabay7598 10 ай бұрын
Thank you brother ❤
@derejenegatu151
@derejenegatu151 10 ай бұрын
Thanks ሳሙኤል እንዳለ ደስ የሚል ትንታኔ keep up the good work!
@HiskelMeried
@HiskelMeried 4 ай бұрын
ድንቅ new
@mulualemtefera958
@mulualemtefera958 10 ай бұрын
God bless you !
@henockteklemariam933
@henockteklemariam933 10 ай бұрын
African with Asian ❤❤❤
@Dojoo-bi9ky
@Dojoo-bi9ky 9 ай бұрын
ቢባ ፑቲን ❤❤❤
@Negasifsehaye
@Negasifsehaye 10 ай бұрын
እናመስግናለን
@samiabera7894
@samiabera7894 10 ай бұрын
በጣም ደሰ የሚል ትንታኔ
@Adis001
@Adis001 10 ай бұрын
በታም ትሩ በሳል አስተያየት ነውአመሰግናለውይ።
@user-pn7nj8vm7b
@user-pn7nj8vm7b 10 ай бұрын
በጣም ትመቸኛለህ ሳሙኤል እንዳለ በጉጉት የምጠብቅህ እስከምትለቅ ከሳምንት ሳምንት???
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf Ай бұрын
በትክክል27+28+26
@GomadaTube
@GomadaTube 10 ай бұрын
excellent
@mubarekma3443
@mubarekma3443 10 ай бұрын
ድል ለሩሲያ ሞት ለጨቋኞቹና ለሶዶማዊያኑ ምእራባውያን
@yidnekachewasefa7792
@yidnekachewasefa7792 10 ай бұрын
The beast news
@asfawmeseret4607
@asfawmeseret4607 10 ай бұрын
Very impressive tintane
@paulosmulu7994
@paulosmulu7994 10 ай бұрын
አር የነካው እንጨት አረጉት እብዱን ጠቅላይ ሚኒስትር 😛😛😂😂😂😂😂😂
@asfawmeseret4607
@asfawmeseret4607 10 ай бұрын
Is that you?
@MintesnotAmele
@MintesnotAmele 3 ай бұрын
ጦርነት አይበጅም የምበጀን ወደ እግዚአብሔር መመለስ ይበጃል ለእትዮጵያዊያን ንስኋ እንግባ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ
@zewdubayle857
@zewdubayle857 10 ай бұрын
አሚሪካ እኛን በከባድ ሁኔታ በድለዋል በተለይ ወያኔን በማደራጀት ኢርትራን እድት ገነጠል ኢትዮጵያን እድትዳከም ግብፅ እና አሚሪካ ሠርተዋል በሡማሊዉ ጦርነት በጅሚ ካርተን ዘመን ለሡማሊ 22 ዘመናዊ ጀት በመሥጠት ኢትዮጵያን አሥወጋችን አሚሪካ ምኑን ያላደገችን ነገር አለ እግዚአብሔር አሜሪካን ማት ይዉረድባት አሜን
@zegola7325
@zegola7325 10 ай бұрын
ኤርትራ በልጆቿ ትግል ነው የሄደችው :: ታሪክ አንብብና እየመረረህ ዋጠው
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 10 ай бұрын
ፍና የህዝባችንን ሚድያችን
@user-cu7b14
@user-cu7b14 10 ай бұрын
Fana dasesa azegaj yeneberechiwu seada mohamed gin yet tefach
@anteneh41
@anteneh41 10 ай бұрын
ድል ለአባት ሀገር go back your home the yanki
@ainaraffain8995
@ainaraffain8995 10 ай бұрын
0:19
@fuliotesfaye5207
@fuliotesfaye5207 10 ай бұрын
Where is WE?
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 10 ай бұрын
አበይን ገፃቹለይ አታሳዩን ይሄ የሰይጣን ልጅ
@zewdubayle857
@zewdubayle857 10 ай бұрын
ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል የደሀ አገራት ልቅሶ ገና አሚሪካን እግዚአብሔር ዋገዋል ታገኛለች ይፈርዳል
@sisaydemessie6524
@sisaydemessie6524 10 ай бұрын
# 1 Africans friend U.S.A
@fekadusyoum1007
@fekadusyoum1007 10 ай бұрын
በአማራ ክልል በየቀኑ ለሚሞቱት ህፃናትና እናቶች ሽፈን ብሰጡ ምን ነበር
@kesstekesste195
@kesstekesste195 10 ай бұрын
This is rusia media Putin ena ye rusia hisb African wedewin aydelem bangatachew siletaneku new tultula
@selamawittesfay
@selamawittesfay 10 ай бұрын
ኣብይ ምን ሆኖ ነው ስብሰባውን ኣቋርጦ የመጣው?
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 10 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂😂
@birukzewdu1358
@birukzewdu1358 10 ай бұрын
ለኛው ሰውዬ ንገሩልኝ ዝም ብሎ አዛም እዛም አይበል
@SamuelgasheKabato-hf9jh
@SamuelgasheKabato-hf9jh 10 ай бұрын
ጥኡም እና የማይጠገብ አቀራረብ
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 10 ай бұрын
የፒተርስበርጉ ስብሰባ እኑደተጠበቀው አልተገኙም የሩሲያ ውጭ ጉዳይ አላፊ ላቭሮቭ በምዕራባዊያን ምክንያት ነው የቀሩት በማለት ቅሬታቸውን እየገለፁ አንተ RT ን ብቻ አዳምጠህ አትቀደድ ድጋፍ ሌላ ሐቁ ሌላ .መረጃ የምናገኝ አይመስላችሁም
@zegola7325
@zegola7325 10 ай бұрын
የእንግሊዝኛ ችግር አለብህ :: 17 መሪዎች ሲገኙ : የተቀሩት ደግሞ በምክትልና በውጪ ጉዳይ ሚኒስትሮቻቸው ተገኝተዋል :: አዳምጥ : አትቸኩል : ተማር !!
@MulalemNegat
@MulalemNegat 10 ай бұрын
Ending yasitelale sewyew
@hayelomtilahun5699
@hayelomtilahun5699 10 ай бұрын
ለምን ታዲዪ በኢቲቪ አታቅርቡትም😂😂
@embibelayele1729
@embibelayele1729 10 ай бұрын
President Ruto's Speech: kzfaq.info/get/bejne/q7Znft1_z7uvmqM.html
@mohamedhussen1999
@mohamedhussen1999 10 ай бұрын
Ara eyatafah naw wandmachn
@user-jn9nj7sp1q
@user-jn9nj7sp1q 9 ай бұрын
አብቹ ቅር ያለው ይመሠላል ኢትዮድያዎሥጥ ያለው ችግር አሳስቦትነው የሚመሥለኝ
@wmg6574
@wmg6574 10 ай бұрын
The center of crisis is criticizing its fathers LOL
@EagerPetCat-wj7hi
@EagerPetCat-wj7hi Ай бұрын
Putin❤
@embibelayele1729
@embibelayele1729 10 ай бұрын
May you educate yourself a little by listening to his Excellency Mr. President Ruto.
@mohamedhussen1999
@mohamedhussen1999 10 ай бұрын
Viva putin
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 10 ай бұрын
ውሸታም የተገኙት አስራ ሰባት መራሄ መንግስታት ነው የተገኙት ይህንንም የዓለም ሚዲያዎች ዘግበውታሏ ከየት አምጥተህ ነው የምትቀደደው ለምሳሌ የኬንያ የናይጄሪያ የጋና የላይቤሪያ የሞሮኮ የቱኒዚያ ወዘተ ብዙ መሪዎች አልተገኙም
@zegola7325
@zegola7325 10 ай бұрын
የእንግሊዝኛ ችግር አለብህ :: 17 መሪዎች ሲገኙ : የተቀሩት ደግሞ በምክትልና በውጪ ጉዳይ ሚኒስትሮቻቸው ተገኝተዋል :: አዳምጥ : አትቸኩል : ተማር !!
@thomasghebremicael1395
@thomasghebremicael1395 2 ай бұрын
Hi. L hh H H L HhlH LHክ።ግክ ግክዝ ክግክግክግ።ግ ግ። ግክ። ኢግዝ። ምቭምቭምቭምቭምቭምቭምቭምቭ ። ። 👋🏼 😢ስግ
@user-mn5nw3ub8f
@user-mn5nw3ub8f 10 ай бұрын
የዚህን ያህል ቤት የሚፈርሥባቸውንና በድረቅ ለሚሞቱት ህዝብ ብትዘገብ ጤነኛ መሆንህን ታቅ ለበር
@Adis001
@Adis001 10 ай бұрын
ደደብ፣ስልክ ስላለ ብቻ አስተያየት ከመስተት በፊት ሁለቴ አስብ፣ካድሪ።
@TG-44
@TG-44 10 ай бұрын
Russia 🙏🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 10 ай бұрын
The guy is preparing for something grand but you talk "Mirabawian" get out of this obsolete term. Easy -West camp has died and buried in 1989 now things are talking shape out of that mentality. Read the Holy Bible
@abemarkos7777
@abemarkos7777 10 ай бұрын
🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸
@hananabdena4051
@hananabdena4051 10 ай бұрын
👎👎👎👎👎👎
@zegola7325
@zegola7325 10 ай бұрын
ወስፋታም
@abemarkos7777
@abemarkos7777 10 ай бұрын
@@zegola7325 አማራ
@ephremabebe8110
@ephremabebe8110 10 ай бұрын
በግድ ፎቶ ፈልጋቹ አትጃጃሉ..ቲች!!
@solomongezachew
@solomongezachew 10 ай бұрын
የሰማሁት ግን 17 የአፍሪካ ሀገራት ብቻ መገኘታቸውን ነው።
@user-ei4sc3wy3h
@user-ei4sc3wy3h 10 ай бұрын
17 ቱ በጠ/ሚኒስተሮችና ፕሬዝዳንቶች ሲሆን የተቀሩት 32ቱ በምክትሎች ነዉ
@peaceandlove9924
@peaceandlove9924 10 ай бұрын
United state and western countries have been helping African countries and poor countries but you guys don’t appreciate at all so sad
@zegola7325
@zegola7325 10 ай бұрын
ዶንቆሮ አጋሜ
@peaceandlove9924
@peaceandlove9924 10 ай бұрын
@@zegola7325 awaki tonky
@sisaydemessie6524
@sisaydemessie6524 10 ай бұрын
USA USA USA USA USA
@zegola7325
@zegola7325 10 ай бұрын
ደንቆሮ አጋሜ
@peterdavid9636
@peterdavid9636 10 ай бұрын
የኣፍሪቃ መሪዎች ቢሰበሰቡም ባይሰበሰቡም የሚያመጡት ለውጥ የለም የደደቦች ስብሰባ ከመሆኑ ኣልፎ።ከነዚህ ለውጥ የሚጠብቁት ሰዎች ግን ደደቦች ናቸው።
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 18 МЛН
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 52 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 45 МЛН
ተክቢራ በሸሆቹ አንደበት
3:31
ትንሹ ነቢል ሙከረም
Рет қаралды 7
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 18 МЛН