No video

አነጋጋሪው የአሲያ ቪዲዮ ሊሸውዳት የሞከረው ኡስታዝ ግን ማን ነው ? | Ethiopia | harun media | minber tv የኔ መንገድ yene menged

  Рет қаралды 31,200

Abeki React 1

Abeki React 1

Күн бұрын

Пікірлер: 226
@Yfdbkg
@Yfdbkg Ай бұрын
አሳፋሪ ቤተሰብ ወላሂ እኔ ወድሜ ሚስቱን አረብ ሀገር ሸኝቶ በትልክለት ገዘብ ሲያጠፋ አይቼ እራሴ ብር እዳትልኪ ብዬ አስቁሚያት ወደ አባቴ መላክ ጀምራ እዛው ዱባይ እያለች ቤት አሰርተን ነው የጠበቅናት አልሀምዱሊላህ ኢሄ ቤተሰብ ግን የተረገመ ቤተሰብ መሆን አለበት አደኛ የቲም ነች ሲቀጥል ሴት ልጅ ነች ሁለቱን ሰዎች የረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አደራ ናቸው የቲሞችና ሴት ልጅ አላህ ሀቋን ያውጣላት ኢንሻ አላህ
@HayatSeid-kj3lt
@HayatSeid-kj3lt Ай бұрын
Masha Allah Allah yetbkachehu edezih ayentun yabezalne
@ሡበሀንክአሏሕ
@ሡበሀንክአሏሕ Ай бұрын
ማሻአሏህ🎉🎉🎉
@user-uw7rq7zd2y
@user-uw7rq7zd2y Ай бұрын
Mashaallah❤❤❤
@user-wx6hv5bm5d
@user-wx6hv5bm5d Ай бұрын
ማሻአላህአላህይጨምራልሽእኔምየባሌእህትተይአለችኝከዛአሁንእንዳለቸውካደኝእኔምአልሀምዱሊላአባቴቤቶንሰራልኝ
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 Ай бұрын
ግንኮ ኡሥታዙላይ አትፍረዱ ወንድሙ ካልሰማውሥ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
የልጅትዋ እንባ የትም አይወድቅም አላህ አሰቸኳይ ምላሸ ይሰጣታል ኢንሸአላህ
@AbduRaya-ue3yp
@AbduRaya-ue3yp Ай бұрын
የዱኒያ ፍቅር ነው አሏህ ይጠብቀን
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i Ай бұрын
ላሃዉላ ወላቁወተ ኢላቢላህ አማና ሲጠፋ ቂያማን ተጠባበቅ ረሱላችን ሠለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም 😢 እዉነት ቀባሪባን ትቀብራለች አላህ ይጠብቀን ኢናሊላሂወኢና ኢለይሂ ሯጅዑን እኔ ግን የምለዉ ዋናዉባሎ ካልፈታት ለምን ዝምታን መረጠ አላህ ይቁምላት ኡስታዝ ወንድም ቢኖርም ልባችንን አላህ ካላገራዉ ላይሰማዉ ይችላል አጋጥመን መስማቱ የተሻለ ነዉ
@Salsibel
@Salsibel Ай бұрын
ያአላህ ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው አላህ ሀቅሽ ያውጣልሽ እህቴ ወላሂ በጣምነው ያሳዘነችኝ በነገራችላይ ታሪኩ ይለይ እጂ እሄ የብዙ ስደተኛ እህትች ታሪክነው ብዙዎች መልካመ በዋሉበት በለፉበት መጨረሻ እዲህ እደረጋሉ ብቻ አላህ ይጠብቃቹ ውድ እህቶቼ ከአላህጋ እራሳቹ ጠብቁ ብልጥ ሁኑ ሰው አትመኑ
@YegeterlijTube
@YegeterlijTube Ай бұрын
ኡስታዙ መጀመሪያ እሱ አላህን የሚፈራ ከሆነ ንብረቷን ያስመልስላት አለበለዚያየሱስም ገደል ይግባ የኢትዮዽያህዝ ቤተሰብ ይሆናታል ከአላህ በታች ቀስበን አናቸውን ይተፏታል::
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
ሱብሃነአላህ ሲገርም አይ ዱንያ የዚህች ልጅ ሃቅ የለፋችበት አላህ ይጠይቀዉ
@saragudeta1355
@saragudeta1355 Ай бұрын
እኔምለው በውንድም ወንጀል ወንድም ይጠየቃል እንዴ? በእርግጥ ስሜን አታንሺ ላለው ይወቀሳል እንጂ በውንድሙ በቤተስቦቹ ሌብነት አይወቀስም ደግሞም አሲያ እንዳለችው በጣም ተለማምጦታል ብዙ ነገር አርጎለታል አላህ አዋራጂ ቤተስብ አይስጥ አሁንም ጀሊሉ ሃቅዋን ያውጣለት ታሳዝናለች ግን አይበላው ከነ ተባባሪዎቸ
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 Ай бұрын
እኔ ታሪኩን ተከታትየ በጣም ነው የገረመኝ ልጅ ባለጌ ነው ባለፈበት ይከራከራል አላህን አይፈራም
@fatumamahmud-wk1ku
@fatumamahmud-wk1ku Ай бұрын
እውነት ትዘገያለች ሀቆ አይቀርም ሰው ባይኖራት አላህ አላት አብሽሪ እህቴ
@user-es7uy5mc5n
@user-es7uy5mc5n Ай бұрын
ኢናሊላሂ ስንት አይነት ሰው አለ ሰው ወደየት እየሄደ ነው ያረብ ሀቋን አላህ ያውጣላት ለእህታችን
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Ай бұрын
የሰው ሀቅ እሳት ነው የሚሆንበት አይበላውም እኔ ግን ኡስታዝ እራሱ መስሎኝ ነበር ታዳያ የኡስታዝ ወንድም ስለሆነ ጥሩ ሰው ይሆናል? የእናት ሆድ ዥንጉርጉር ነው እንኳን ወንድም የወለደው ልጅ ቢሆን ይሰማዋል ከባድ ጊዜ ላይ ነው ያለነው 😢
@tube9426
@tube9426 Ай бұрын
ኡስታዞች በስመ ኡስታዞች ስንት አሉ ሙጅሪሞች አይዬ ከባድ ነዉ
@user-hs1bs3oc4g
@user-hs1bs3oc4g Ай бұрын
በሰዉአገር.ለሜቃጠሉ.እሕቶች.አላይጠብቀን.❤❤❤
@asfd5625
@asfd5625 Ай бұрын
የኔም እህት 10 አመት የለፋችበት የገዛችውንቦታና የሰራችውን ቤት የ2 ልጆቾ አባት ከድቷት እሷም አእምሮዋ ተዛብቶ የምታወራውን አታቅም አላህ ጤናዋን ሀቋን እዲመልስላት በዱአ አስቧት ከስደት መልስ ባዶ ሁና ከቤተሰብ ተጠግታ ነው ያለችው
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g Ай бұрын
አላህ ጤነዋን ይመልሰላት
@asfd5625
@asfd5625 Ай бұрын
@@user-zr7yo6wr5g አሚን
@beytelsalah1094
@beytelsalah1094 29 күн бұрын
አላህ ሀቋን ያስመልስላት
@madinaandris775
@madinaandris775 Ай бұрын
ያርብ ምን አይነት ጉድ ነው አላህ ሀቋን አላህ ያውጣላት ስታሳዚን ሁበሀን አላህ አተው እርዳት ያርብ
@medinahusean8947
@medinahusean8947 Ай бұрын
እሰይ ደግ አደረገ በጣም ባለጌ ሴት ነበረች የእጇን ነው አላህ የሰጣት እህቴ አስያ በማታውቂው ነገር አትታገይ እህቴ።
@sumeya4712
@sumeya4712 Ай бұрын
Ere bakish anchi rasish bemataqiw atgbi atsazinishim inde
@Nebihat
@Nebihat 25 күн бұрын
አችነሽመሠል እቃውንየሸጥሽው😮😮😂😂😂😂😂😂😂
@Moh-jd4sn
@Moh-jd4sn 10 сағат бұрын
አኡዙቢላህ😢😢 አሏህ አዛኝና ረሒም በመሆኑ ያኖረናል ይልቁንስ😢😢 ወዴት እየሔድ ነው ግን ያረቢ ለሠወች መከፋት ምክንያት አታድርገኝ ሡብሐን አሏህ😢
@abdellaabdella7187
@abdellaabdella7187 Ай бұрын
እጅግ ያሳዝናል Thank you Abuki my bro
@jamilaj-rs5pe
@jamilaj-rs5pe Ай бұрын
ወላሂ እኔ ወንድሜ ሳዉድ አግብቶ ከተጋባን ጀምሮ የሰራነዉን እካፈላለሁ ሲል አርፈህ ኒካዋን አዉርድ አልበለዚያ ከሷ በኩል ሁኘ አለቅህም ነዉ ያልኩት በርግጥ ኡስታዙም ተቸግሮ ነዉ አላህ ቅዋ እና እዉቀት ሰጥቶት የልጅቷን ሀቅ ለማስመለስ ያብቃዉ ሰዉ ግን ሳይለፋ መክበር ፈልጓል
@mercymercy7859
@mercymercy7859 Ай бұрын
የሰውን እምትበሉ ሰዎች አላህን ፍሩ ኢተቂላ ስደተኛዋ እህቴ አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ ያረብ
@eshamohammed5785
@eshamohammed5785 Ай бұрын
የኔንን ኮሜንት የምታናቡ በሙሉ ስላማቸው ይብዛ ሌላው አንዳንዶ ሴቶቹ እንዲሁም ወንዶቹ ብቻ መስሊም ነን የሚሉ ቆሻጆቹ ሰዎቸ አሉ የሰውን ነወር አላህ የሱን ነወር ይደብቅለታል ምን ማለት ነው የሰውን ነወር አደባባይ ላይ ማውራት አሁን አንቺ አቃለሁኝ ከምትይው ይጠበቃል እስልምና ማለት ለሐሜት አይመቸም ለመዋሽት አይመቸም ለምንም ቆሻሻ ተግባር አይመቸም እስልምና ንፅህና እና ስርአት ይፈልጋል፡ እባላቸው እስልምናን ኣተስደቡ ከዙ እስልምናን ማወቅና ወደ እስልምና መገባት የሚፈልጉ ስወቸ አሉ እንዳታልታቸው ግን ደስ የሚለው ነገር እስልምና በስወ ልጃ አነጋገርና አካሄድ አይመዘንም የራስ ድርአአተ ና እግ አለው ሙስሊም ነን የምትሉ ከሆነ እሚድያ ላይ አትምጡ ሐይማየቱንም ሐይማኖትንም እራሳቸሁንም ከተ ስደቡ ክብራቸሁን አታስረገጡ ለገንዘብ እየላችሁ እናንተ እንደቀልዩ የገናቸሁትን እስልምና ሌላው ለመገባት ዋጋ እየከፈለበት ነው ልቦ ካላቱሁ እባላቸሁ ስርአት ያዙ😂😂😂
@asmadawud9085
@asmadawud9085 28 күн бұрын
ልጅቱ ታድላ አላህ ጋር በጀነት ታግኛለች
@najatalsaqaff8854
@najatalsaqaff8854 22 күн бұрын
Betam yamall Allah hakiwan yimelisilat ye Allah hokim yibelitall yareb
@meymunahabib6113
@meymunahabib6113 29 күн бұрын
Usraa mujiimaa SubhaanAllah Allah yerdaat
@semirahussen574
@semirahussen574 18 күн бұрын
ሱብሀን አላህ የአላህ😭😭😭በትክክል
@AbduMafu
@AbduMafu 25 күн бұрын
As wr wb አሲያ እህቴ እንዴት ነሽልኝ ሁሌም ከእውነት ጎን ቁሚ እኔ ምልሽ ግን እንኳን 1ተራ እንከፍ ኡስታዝ ተብዬን አደለም ሰሀቦችም ረሱል ሰ . አ . ወሰለም ሲሳሳቱ ይመልሷቸው ነበር ስንት አላህን ሚፈሩ ደጋግ ኡስታዞች ባሉበት ሀገር በዚ ኡስታዝ ለምን ስማቸው ይጠፋል ወይም ለኡስታዞች የዚን ሰው ማንነት ተነግሮ እንዲጠይቁት ማረግ ወይም ስሙን ይፋ አውጪው አላሁ አእለም።
@AhmedAbdulhadi-g2w
@AhmedAbdulhadi-g2w Ай бұрын
ነገሩ ቢያሳዝንም ከሁለቱም ወገን መስማቱ ይቀድማል ከመፍረዱ
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 Ай бұрын
Thank you awo
@manager631
@manager631 Ай бұрын
Don’t judge she knows everything both sides
@Manama123-gt5vt
@Manama123-gt5vt 16 күн бұрын
Jaza kumulah wakar❤
@munaahmed5876
@munaahmed5876 Ай бұрын
ሱብሀን አላህ ያአላህ ምን ጉድ ነዉ ምንጉድ ነው
@AbduhakimDelil
@AbduhakimDelil 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@samiramizan2827
@samiramizan2827 Ай бұрын
The lady was not yeteem (Yeteem means under age ( Befor balig) less than 15 or 14 or less🎉
@tube9426
@tube9426 Ай бұрын
እኛም ደርሶብናል የ5አመት ደመወዝ በሳዑዲ 2500እሪያል በወር እየሰራች የሰራችዉን ቤት ክዶ ሳያንሰዉ 8ሺ እሪያል ካላመጣሽ አልፈታም ብሎ ተቀምጧል ሁለት አግብቶ የሷን ኒካ ግን አላወረደም
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
ታዋቂዉ ኡሰታዝ በገንዘብ ይገዛ በጣም ይገርማል አላህ የልጅትዋን ሃቅ አያሰበላቸዉም
@tetr4232
@tetr4232 Ай бұрын
ኡስታዙ ማነው በአላህ
@user-gw6vs4nb6k
@user-gw6vs4nb6k Ай бұрын
ዋልኩም ሠላም እራህመቱላህ ወበረካቱ ልጅታ አሳዘነችኝ የኔሚስክን አላህ ሀቃን ያስመልስላት ያረብ😍😍😍😍😍
@totot2437
@totot2437 Ай бұрын
ያረብ አቁን ያዉጣላት አደራ ሴቶችን ሀቅ አደራ🤲💔💔💔💔😥😥😥😥
@medinahusean8947
@medinahusean8947 Ай бұрын
የለጁ ብለግና እንደለ ሆኖ እሷ ደግሞ እንዴት ባለጌ ሴት እንደሆነች ብነግራችው ደስ ይለኝ ነበር አስየ ሴትዪዎን አታውቃትም የሴተዩዎን ብቻ ሰምታ ነው::
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f Ай бұрын
እረ እያም ሀገር የቀበሌ ሊቀመበር ልጀ ዳኛ ነው ብላ ስደነፍ እናቱን ቀበሌ አሳሰራት 😂
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Ай бұрын
ያ አላህ! ለሁላችንም እዘንልን
@fatimakssa551
@fatimakssa551 Ай бұрын
ሱባሀን አላህ
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 Ай бұрын
سبحان الله حسبنا الله ونعم الو كيل
@user-hn2ni3ck8d
@user-hn2ni3ck8d Ай бұрын
ላኢላሀኢለላህ አያድስብን ያአላህ
@HashamHasham-ir7fz
@HashamHasham-ir7fz Ай бұрын
አሀለን አቡኬ ጠፊታሀል❤❤❤❤ አስቡን አለ ወኒመል ወኬል
@danyakadir5131
@danyakadir5131 Ай бұрын
MashaAllah Allah Akbar
@Hayatkedir-bb6pn
@Hayatkedir-bb6pn 21 күн бұрын
በአላህ ሙሰሊም ወንድም እህት ሁሉ እንረባረብላት ለአላህ ብለን
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Ай бұрын
ጥፋቱ የልጅ እና የቤተሰቡ ችግር እንጅ ኡስታዙ ላይሰሙት ይችላሉ አትፍረዱ
@MmMmm-oi9gm
@MmMmm-oi9gm Ай бұрын
no no ማማስከር አለበት የሚያዉቀዉን እዉነት "በዳይ እናትህ እና አባትህ ቢሆኑ እንኩዋን ከተባዳይ ጎን ቁም" በቁርአንም በሃድስም ተቀምጦልናል ላዝ ይግድ ዋንድሙን አሳልፎ ማስጠት አለበት የግድያ ማስፈራርያ ብደርስበት እንኩዋን ሀቅ ሀቅ ነዉ
@user-hj7pc9ui1p
@user-hj7pc9ui1p Ай бұрын
ቆይ እኔ ምለው ኡስታዝ ኡስታዝ የምትሉት ኡስታዙ ህግ ቤት ሄዶ ቤተሰቡ ላይ ቢመሰክር የሚመጣበትን ችግር ስለሚያውቅ ይሆናል ህግ ቤት ሄዶ ያልተናገረው በግሉ እነሱን ለማስቆም ብዙ ይጥር ይሆናል እምቢ ካሉት ግን እነሱ አመፅ ላይ እና የሃራም ገንዘብ በመብላታቸው አላህ ፊት ተጠያቂ ራሳቸው ናቸው ሄድ መስክር እያላችሁ የምታጋፍጡት ቤተሰቡ ጉዳት ቢያደርሱበት ትደርሱለት ይመስል እሱ ሄዶ መመስከር ጠፍቶት አይደለም የሚመጣበትን ችግር ስለሚያውቅ ነው ዝም ያለው ብየ ነው የማስበው
@SikoSilo-pe1vd
@SikoSilo-pe1vd Ай бұрын
እኔም እደዛ ነው
@merimadem7681
@merimadem7681 Ай бұрын
አሰያየ እድሜ ጤና ይስጥሽ እናቃለን የውጭ እንዴት ተሰርቶ እነደተጠራቀመ በበሮዶ በንፋስ እንደ አገር ቤት ብር አይደለም ህዝቤ እምባዋ ደርቆ ተደስታ እነሱ ግን ዋ ዋ ከባዱ መጣባቹ ተጠንቀቁ ያአላህ
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 Ай бұрын
ወንድምየው እስቶዝ ተብሎ ይህንን ሲሰራ እኛም ማንነቱን ከወቅን ዳአዋውን አናዳምጥም ምክንያቱም ሻወር ከራስ ይጀምራል ዳእዋውን የሰውን ሀቅ አትንካ ብሎ ወንድሙን መምከር ነበረበት አላህ ይግዝሽ ያረብ
@user-ld5ze3ig3c
@user-ld5ze3ig3c Ай бұрын
ትክክክክክክክል😢😢😢😢😢😢
@MohammadHussain-d4u
@MohammadHussain-d4u Ай бұрын
እድኘናቂሽነኝ ወላሂ በርች
@user-pj7iz1ov4z
@user-pj7iz1ov4z 11 сағат бұрын
ኡስታዝ ተብዪው እሱም ወጀለኛ ነው እሱ ሚዲያ ማውጣት ነው የሲም እጅ አለበት
@ahmenaahmena6466
@ahmenaahmena6466 Ай бұрын
ሱብሀን አላህ
@Noemail457
@Noemail457 Ай бұрын
አረብ ሀገር የሚሰሩ ሴቶች. እየሰሩ ባሎቻቸዉን የሚቀበልቡም ብቻ ሳይሆን. ንብረታቸዉም በባሎቻቸዉ ይከዳሉ
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 Ай бұрын
አላህ ይጠብቀን
@user-un8lp8sf9t
@user-un8lp8sf9t Ай бұрын
ሱበሀንአላህ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Ай бұрын
😢😢😢😢ሀስቡንአሏህ ወኒእመልወኪል😢አኼሩ ዘመን😢😢ምንአይነት ጊዜ ደረስን በረህማን😢😢😢
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Ай бұрын
ክፈታችን እኮ ላኢላሀኢለሏህ ሰማዩ ቢወድቅብኝ ብለን ያለ መፍራታችን
@MohammedMubarek-vh2wz
@MohammedMubarek-vh2wz Ай бұрын
ማነዉ በአላህ ኡስታዙ
@user-zz9sx2fv7k
@user-zz9sx2fv7k Ай бұрын
የቲምን የሚነካ አላህ ፍርዱን ያቅርብልን እኔም ቁስለኛ ነኝ
@oumahmed965
@oumahmed965 Ай бұрын
ያ አላህ
@user-sz9pt9bw3h
@user-sz9pt9bw3h Ай бұрын
ሱብሃነላህ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 16 күн бұрын
ያላህህህህ😢 አይይይ ዱኒያ አፈር ይብላ😢
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
Aslam alykum werhmetula. Weberkathu🎉🎉edtnachu..pels.sebe..arguje❤❤
@user-ko4dx3bk1q
@user-ko4dx3bk1q Ай бұрын
አለህ ይጠብቀን ከበዲኖ ዬሴት ሀቅ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Ай бұрын
አላሁምመ ራህመተክ ያረብ እእእ
@SeadaMahmud-op5ee
@SeadaMahmud-op5ee Ай бұрын
የሰው ሀቅ የምትበሉ ሁሉ አላህን ፍሩ እህቴ አላህ ሀቅቪን ያውጣልቪ ወላሂ በጣም ነው የተቃጠልኩ
@Hekmatateeq
@Hekmatateeq Ай бұрын
ያረብ አላሕ አክበር አላሕ አክበር አላሕ አክበር ስንቱ አለ በአላሕ 😢😢😢😢
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Ай бұрын
እኔ የገረመኝ ኡስታዝ ተብዬው ሌባ እንዴት አንድ ሴት ሁሉት ወንድማማች ያገባታል ሀራም አይደለም እንዴ ይሄ ሰውዬውን አጋልጡት አስያ
@Mabbaxmso
@Mabbaxmso Ай бұрын
sham 😢😢
@seniyasemantube
@seniyasemantube 16 күн бұрын
አህለን
@user-ld5ze3ig3c
@user-ld5ze3ig3c Ай бұрын
ሡበሐን አላሕ 😢😢😢😢😢
@GashawMaru-s5u
@GashawMaru-s5u Ай бұрын
ተባበሯት
@jibriljb906
@jibriljb906 Ай бұрын
Wollahi yasazinal Allah haquwan yimalisilat
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d Ай бұрын
አለህ ከተበደይ ጎን ነዉ እሻአለህ አለህ ይክሳተል
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc Ай бұрын
ጀግናእህቴ👍👍👍👍
@user-tx6ql7cd4u
@user-tx6ql7cd4u Ай бұрын
ሱበሀን አለህ😢😢😢
@zaynaba4204
@zaynaba4204 Ай бұрын
لا اله الا انت سبحانك انا كنا من الظالمين انا لله وانا اليه راجعون
@user-ve7bc6jb4w
@user-ve7bc6jb4w Ай бұрын
አሲያአላህይስጥእሺለሀቅስለቆምሺ፡አላህሀቁንያውጣላትየየቲምአምላክ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Ай бұрын
አላህ ለሁላችንም ይዘንልን
@_.fleur._4951
@_.fleur._4951 Ай бұрын
ወገን ማነው ኡስታዙ? እነዚህን ወንድማማቾች እስላሚክ ሚድያ ያቅርባቸው እኔ ግን ምክንያት ያላቸው ይመስለኛል ምናልባት ከሐላል ባሏ ጋ ሕጋዊ ጋብቻ ስለሌላቸው ንብረቱን አብረው አፍርተው አላካፍል ስትል አሄን ዘዴ ተጠቅመው እንዳይሆን አስያ አጣርልን ዝም ብሎ ብቻዋን የሰራችውን ቤት ከካዳት ችላ አንበለው ሚድያ አውቶሚክ ቦንብ ነው ጉዱ ይውጣ ኡስታዝ ነኝ ባዩም ጭምር
@user-of1yo5py9w
@user-of1yo5py9w Ай бұрын
እይ የኛነገር
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Ай бұрын
ዋዉ ሲገርም ምን እየሰማን ነዉ የሰዉ ልጅ በገንዘብ የሚገዛበት ጊዜ መጣ
@umuabedurohman7657
@umuabedurohman7657 Ай бұрын
ላኢላሃኢለላህ አላህይድረስላት
@user-wj6rb7mo6h
@user-wj6rb7mo6h Ай бұрын
የገባችው ከሰይጣን ቤተሰብ እንጅ እኒህ ሰዎች አይመስለኝም ግን እንድህ አይነት ሲፈጠር የምናስተካክልበት አንድ ጠንካራ ግሩብ መፍጠር ያስፈልጋል ጎበዝ እንደ ሞሳድ ያለ ግሩፕ በህግ ካልተፈታ ያው ዘውር ማድረግ ነው ከዛ ማንም ሰው የማንንም ሃቅ አይበላም
@user-zr7fz8nf9y
@user-zr7fz8nf9y Ай бұрын
ያአላህ😢
@user-ei4ns8ld2x
@user-ei4ns8ld2x Ай бұрын
አላህ ዪጠብቀን የረብ ሱብሀን አላህ
@user-ei4ns8ld2x
@user-ei4ns8ld2x Ай бұрын
ስንት አፈንገጭ አለ
@user-ei4ns8ld2x
@user-ei4ns8ld2x Ай бұрын
ከሁሉም የአላህ ሀቅ ዪበልጠል ኡስተዝ ነገር ነዉ ኢንጂ
@user-ei4ns8ld2x
@user-ei4ns8ld2x Ай бұрын
አላህ በቂየ ነዉ ለሆድ አደር ገጥሞት ነዉ
@JemalKemal-uq1eu
@JemalKemal-uq1eu 6 күн бұрын
ኡስታዙ መነው ኒጋሪን
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 Ай бұрын
ያሳዝናል 😢
@SmilingGolf-qg6ts
@SmilingGolf-qg6ts Ай бұрын
አለሁ ሙስተን ኢንዳ ወንድ አፈን ከፈተ ምተወረ ምነይነት ሴት ነት አለህ በመጋረጃ ዉስጥ ያርገሽ
@Eumeradem
@Eumeradem Ай бұрын
ትክክለኛ ባልዋ ካልተካፈለ ትንሽ ወንድሙ የወድሙን ድርሻ ይሰድ ግን ወንድሙ ድርሻ ካለዉ ነዉ
@user-xd7lg1qn2l
@user-xd7lg1qn2l 15 күн бұрын
Menesheno
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz Ай бұрын
እውነተኛ ባል ተብዬውስ የት ሄደ
@Ra7ema1995
@Ra7ema1995 Ай бұрын
ሀስቢአላሁወኒእመልወኪል፣አላሀቋንይመልስላት፣በአላግንወዴትእየሄድንነው፣ያሳፍራል፣አላሂዳያይስጣቸው😢😢😢😢
@ZeryeHasen
@ZeryeHasen Ай бұрын
😢😢😢😢አላህ እስቱር አላህየ ከድሀለዉ ጠብቀኝ የአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-nm6ob4mj6q
@user-nm6ob4mj6q Ай бұрын
Hulachewem yemetesamut regamwachew ensha alah ba qerb qan alah yesawoch mamareya yaderegachew .....
@zulfa6303
@zulfa6303 Ай бұрын
እይ ዱኒያ ኡሰታዙ ግን የራሱ ምክኒያት ይኖረዋል ብዪ አሰባለው
@manager631
@manager631 Ай бұрын
All the same families
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 Ай бұрын
ሱበሀናላህ አላህ ለሷ ነስሩን ያቅረብላት እነሱ ግን ሰው አይደሉም
@SeadaMohammed-vf6gd
@SeadaMohammed-vf6gd Ай бұрын
አላህሀቁንያዉጣላትየማል😢😢😢😢😢😢
@ayshabh595
@ayshabh595 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@dohaqatar-cq6ym
@dohaqatar-cq6ym Ай бұрын
ምስኪን 😢😢😢😢
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 46 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,9 МЛН
白天使选错惹黑天使生气。#天使 #小丑女
00:31
天使夫妇
Рет қаралды 14 МЛН
ያልተነገረለት ከዳይመንድ የተሰራው አስገራሚ መስጊድ
15:21
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 124 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 46 МЛН