No video

ጋዜጠኛ ተስፋዬ ገ/ማርያም አስተማሪ የሕይወት ታሪክ!

  Рет қаралды 232,130

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና
የዚህ ሳምንት የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግናችን በተሳሳተ መርፌ ለአካል ጉዳት ከመዳረግ ተነስቶ በግል ኤፍ ኤም ታሪክ ለብዙዎች ድምፅ መሆን የቻለ! በአንድ ወቅት በደረት መሳብና ቁጭ ማለት ያልቻለ የነበረ፣ በግራና በቀኝ እግሩ ላይ 3ኪሎ ግራም የሚመዝን ብረት ጫማ ወይም ብሬስ በመጠቀም ደረጃዎችን እየወጣና እየወረደ ስራዉን ከመስራት ያላገደዉ፣ ከጨለምተኝነት ይልቅ አዎንታዊ አስተሳሰቦችን በማራመድ ለአካል ጉዳተኞች ጥንካሬን መፍጠር የቻለ በቀጣይ አመት የራሱን ቴሌቭዥን ለመክፈት በዝግጅት ላይ የሚገኝ! አይቻልም የሚባለዉን ቃል እንደሚቻል በተግባር ማረጋገጥ የቻለ ይህ እንግዳችን የቲዲኤስ መልቲሚድያ ባለቤት እንዲሁም የTTV ETHIOPIA የቲዩብ ቻናል መስራች የአሐዱ ሬድዮ 94.3 ዘወትር አርብ ከ10.00-12.00 ሰአት የአዲስ መንገድ ሬድዮ ፕሮግራም ዋና አዘጋጅ ሲሆን ብዙዎች ዘ አይረን ማን ብለዉ የቅርብ ጓደኞቹ የሚመሰክሩለት ባለ ወርቃማዉ የድምፅ ባለቤት የሆነዉ ጋዜጠኛ ተስፋዬ ገብረማርያም ሲሆን እሁድ በ09: 00 ይጠብቁን!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #personaldevelopment #dawitdreams #mother #ethiopia #family #dawitdreams #love #Family #ዳዊትድሪምስ

Пікірлер: 352
@azebg328
@azebg328 6 ай бұрын
ይኼ ሰዉ ብቻ ነዉ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ያላስገባ ትክክል መልእክቱን አስተላልፏል
@user-bv9yy8xg3z
@user-bv9yy8xg3z 10 ай бұрын
ገራሚ ነው ይህ ቻናል እስኪ እንደ እኔ የተመቻችሁ ላይክ ማሻ አላህ ሀገራችን እንድህ ያሉ ጀግና ልጆች መኖርዋ ያስደስታል ብዙ ትምህርት እንጠብቃለን ከናተ በርቱ👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
ዋው❗እንዲህ ያለ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ 👉 ምርጥ ምርጥ እንግዳ እየጋበዘ ሂወታችንን ለሚያንጽ ለሚገነባ Dawit Dreams ብዙ ክብር ብዙ ምስጋና ይሁን
@rawtrrr9653
@rawtrrr9653 Жыл бұрын
በቃ ሰው ከአንገት በላይ ነው በትክክል❤
@tigistserage6823
@tigistserage6823 11 ай бұрын
ተሰፍዬ በጣም አክባሪህ ጠካራ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kiyyatube2690
@kiyyatube2690 Жыл бұрын
ዛሬ እግዚአብሔር በአንተ በኩል ተናገረኝ ምንም ችግር ሳይኖርብኝ ሰሞኑን በተደጋጋሚ ጌታዬን ሳማርር ነበር ነገር ግን አይምሮዬን እኔው እራሴ እራሴን አስሬው ነበር አልችልም ብዬ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ወደ እራሴ እንድመለስ እራሴን እንዳዳምጥ አደረከኝ አመሰግናለሁ ክበርልኝ ❤🙏
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
👉 በዚህ ዝግጅት እግዚአብሔር ለኔም ድምጹን ያላሰማበት ግዜ አልነበረም I'm so grateful❗
@GiasBs-qh9kz
@GiasBs-qh9kz Жыл бұрын
@@mordecai4675ዠተገየቨኘቨቨ
@AbenzerGuta-xp8yy
@AbenzerGuta-xp8yy 5 ай бұрын
እኔ አካል ጉዳተኛ ነኝ አሁን ላይ የ9ክፍል ተማሪ ነኝ አዳማ ከመጣቹ ታቁኛላቹ ይህ ሰው የኔ ታሪክ በማውራት ፈጣሪ አመሠግናለሁ ነገ በ ዳዊት ድሪም ላይ የመናገር እድል ይኖረኛል አምናለሁ እኔ ጤነኛ ነኝ ፈጣሪ ይመስገን ከአለሁበት ቦታ እወድአለሁ ምስጋና ለኪውር ሆስፒታል ቲሻዬር ና አለማችን ይሁን
@saradembel466
@saradembel466 Жыл бұрын
ድመፁ ትዝታ ቀሰቀሰብኝ ። ልዩ ድምፅ። ደግሞ ትጋትህ አስደስቶኛል። ጠንካራነትህ ልዩ ነው ተስፍሽ 1ኛ ነህ።❤❤❤❤
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y Жыл бұрын
ሰዎች ያጡት ነገር ብቻ ሳይሆን ያላቸውን የተሰጣቸው ነገር ብቻ መቁጠር ቢችሉ የዛኔ ድል ማረግ ይችላሉ ምርጥ አባባል
@zelalemebekel5352
@zelalemebekel5352 10 ай бұрын
Hi.tsfese
@zelalemebekel5352
@zelalemebekel5352 10 ай бұрын
Hi.þesfse.dwllge
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi Жыл бұрын
አስተማሪ ነገር ሰራህ የድሜ ንግግርህ ተስፋ የቆረጠ ሰው ያነቃል እራሴን ገመገምኩት❤❤
@romangina5121
@romangina5121 Жыл бұрын
ሰው እዴት በልጅላይ እዴአይነት ነገር ወድሜ ጀግናነህ የምር ይህንእን ሁሉ አልፈህ ዛሪላይ መድረሰህ የኔአባት እግዛቤር ሰውን አያሳፈርም የምር አይሳአሳትም
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
አላህ የፈጠረን በብቸኘነት እንድናመልከው ነው እንጅማ መብላት መጠጣትማ እንስሳዎችም ይበላሉ ይጠጣሉ ለዚያም ነው የሰውን ልጅ አልቆ የፈጠረው አልሃምዱሊላህ
@M2Meriem
@M2Meriem 9 ай бұрын
Alhmdulih
@geteneshshiferaw947
@geteneshshiferaw947 Жыл бұрын
ጀግናነህ ከማንም በላይነህየጎበዝ ጎበዝጥንካሬህ የሚገርም ለማንም ትምህርት ትሆናለህ
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 10 ай бұрын
ዋውው አተን አለማድነቅ አይቻልም የጀግናም ጀግና ብየህ አለሁ የኛ ማህበረሰብ እኳን ብዙ ይቀረዋን ግን አላህ ለሁላቺንም ልቦና ይስጠን❤❤❤❤❤
@neymayousef4841
@neymayousef4841 Жыл бұрын
የሚገርም አእምሮ አለህ ማሻአኣህ እውነትም ሰው ካንገት በላይ ነው ረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድማችን
@aman7077
@aman7077 Жыл бұрын
ጌታ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ! ❤
@genetjemal5086
@genetjemal5086 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እንወድሀለን ተስፍሽ ዘመንህ ይባረክ
@bekelehailu501
@bekelehailu501 11 ай бұрын
በጣም ይገርማል ደስ ብሎኛል ። ቢሾፍቱ አጣቃላይ ት.ቤት በነበርክበት ጊዜ በእረፍት ሰዓት በሚድያ ዜና ስትቀርብ ትዝ ይለኛል ። ይህም አንዱ ልምድ ሳይሆን አይቀርም ። በርታ።
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 11 ай бұрын
የውነት ትለያለክ ትልቅ መልክት ነው ያስተማርከን❤❤❤❤❤❤❤
@yilfashew1621
@yilfashew1621 Жыл бұрын
ሰው ማለት ከወገብ በላይ ነው። እውነት ነው አፌን ከፍቼ ያዳመጥኩት ቆይታ እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d Жыл бұрын
በጣም
@zerefabiru1410
@zerefabiru1410 Жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር እንደት ድንቅ ነው : በዚህ ስው ህይወት ድንቅ አሰራሩን አየሁ :
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ እሚገርም ብርታት ና ጥንካሬ የምር ለኛ በጣም ሲበዛ አንቂና ቀሥቃሺ ታሪክ ነዉ ያካፈልከን አሏህ እዲሜና ጤና ይሥጥህ
@user-cb9jk8yt3u
@user-cb9jk8yt3u 11 ай бұрын
የሚገርም ድንቅ ችሎታ እውነትም ተስፋዬ ነህ wow wow
@SU-ox1sb
@SU-ox1sb 10 ай бұрын
በጣም ድንቅ ሰው
@christinayared1972
@christinayared1972 Жыл бұрын
ሰው ማለት ከጭንቅላት በላይ ነው የሚገርም አባባል ነው ❤❤❤
@tizitayegetaliji5138
@tizitayegetaliji5138 10 ай бұрын
ዋው ልዩ ነው እግዚአብሔር ይማስገን 🙏
@user-ey2ot3xo3i
@user-ey2ot3xo3i 10 ай бұрын
ወለሂ እኔም ረድዮ አደምጥ ነባረ ስለትምህርት በጣም ደሰ ይል ነባረ በጣም ጎቦዝ በጣም በጣም ጠንካራ ሰው ነክ👏👏👏👌👍
@zerihunmamo7312
@zerihunmamo7312 Жыл бұрын
የሚያምር ተክለሰውነት፣ ቁመናና ስብእና ጭምር ታድለሃል!🤗 ከጎንህ ነኝ!🥰
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ዋው ዴቭ እናመሰግናለን ተስፍሽ መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ድንቅ የህይወት ትምህርት ነው አሁንም የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ🙏
@hnegnkeqatar3895
@hnegnkeqatar3895 10 ай бұрын
ሱብሀን አላህ ትልቅ መምህር እውነትም ተስፋየ
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 10 ай бұрын
ጠንካሬህ በጣም ድንቅ ነው በሙሉ አካል የለነው ግን ትንሽ ሲያመን እግዚብሔርን እናመር ራለን ጌታ ከእዚህ የበለጠ በከፍታ ላይ ያስቀምጥህ በርታ። 🙏
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ድንቅ አምላክ ነው.እግዚኣብሔር ሁሌ ካንተጋር ነው.ተባረክ.
@ghideit5931
@ghideit5931 11 ай бұрын
ተመስገን ጌታ እንደነዚህ የመሰሉ ጀግናዎች ስለሰጠሀን❤ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን❤ ሁላችሁም ተባረኩ❤
@babydoll3635
@babydoll3635 Жыл бұрын
ለዚሕ ነው እኛ ሙስሊሞች መሻአላሕ የምንለው የሰው አይን እንኳን ሠውን ድንጋይን ይሠብራል
@yonasalene2077
@yonasalene2077 Жыл бұрын
Lezi new eina kirstyannoch egizihabehare kayin yawetak tu tu tu yeminlew !!! !!! !!!
@user-oi1mo8zb6s
@user-oi1mo8zb6s 10 ай бұрын
ሀቅ ነው አላህ ይጠብቀን
@maymunasayid-gx3zp
@maymunasayid-gx3zp 9 ай бұрын
❤ሰህወላሂ
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 9 ай бұрын
የሰው አይን መጥፎ ሆኖ ሳይሆን አይን ላይ የሚቀመጥ ቡዳ ሰይጣን አለ እሱ ነው ። የሰው አይን መጥፎነው ይላሉ ግን ሰይጣን ቡዳ ነው
@user-rr3dv5jf3w
@user-rr3dv5jf3w 7 ай бұрын
😊​@@yonasalene2077
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
ተስፍሽ🥰👏በርታ ብዙ ትሰራለህ
@miteralion44
@miteralion44 9 ай бұрын
የጋዜጠኝነት ተማሪ ነኝ ልመረቅ የጀመርኩት አመት ብቻ ነው የቀረኝ እስከአሁን ድረስ የምታደንቀው ጋዜጠኛ ስባል እኔ ራሴን ብቻ ነበር የምጠራው ዛሬ ግን ጋዜጠኛ ተስፋዬ ገብረማርያም
@user-gz3sp4zn6v
@user-gz3sp4zn6v Жыл бұрын
ድምጺ፡ንስሪ፡ናይ እግዛብሐር ስራሕ፡ተስፍየ 🇪🇷🇪🇹
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman Жыл бұрын
አላህ ያረቢ ከክፋ ነገር ሁሉ ጀሊሉ ይጠብቀን!!ጎበዝ ና ድንቅ አእምሮ ነው ያለህ ተስፊቾ🙏🙏🙏
@merontaye8723
@merontaye8723 Жыл бұрын
ኦውውውውው እየሱስ ጌታነው እድህም አለ የገሬ የባሌ ጎባልጅ ጀግናነህ ደግሞ ኒይክን ወደኢትዮጵያ አመጣዋለህ ብለሃል ፈጣሪ መከናወን ያድርግልህ የኢትዮህዝብ የአእምሮ አካል ጉድለት ያለውነው ኔይክ ከመጣ ወጌልንም ይመሰክራል እኔእደው ባገኝህ እፍፍፍ ጌታይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c Жыл бұрын
አይጉርምም ድምፁን በሬድዮ አቀዋለሁ ስሙንም ጭምር ግን ጀግና ነክ አባቴ❤
@destazekariyas3254
@destazekariyas3254 11 ай бұрын
❤❤❤ዳዊት ድሪምስ ባንተ ምክንያት🎉🎉🎉🎉🎉ጀግና ጀግናውን ገና ትወልዳለህ
@user-nl9wq1tx7t
@user-nl9wq1tx7t 3 ай бұрын
ጌታ ስለአንተ ይባረክ ይሄንን ዳዊት ድሪምስን ዛሬ ገና ወደድኩት ጨርሼም አየሁት ሠው ማለት ከአንገት በላይ ነው እውነትክን ነው ትለያለክ ❤❤❤❤❤
@Desta101
@Desta101 Жыл бұрын
ተስፋዬ 56፡34 ይገርማል ሳልጠግበው አለቀ፡፡ ሁሌም እንደ አዲስ ታስደምመኛለህ፡፡ ሁሌም ትገርመኛለህ፡፡ መጽሐፍትን ለመድረስ ያለሰነፍኩትን ያህል ስለ አንተ ለመጻፍ ቃላቶች ይሰንፉብኛል፡፡ አመሰግንሃለሁ፡፡
@sarahusen8675
@sarahusen8675 11 ай бұрын
በጥሞና ጨርሼ ያዳመጥኩት የሚገርም እውነትም ተስፋዬ ስም መላእክ ያወጣዋል ❤
@brhangaltigray7221
@brhangaltigray7221 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ እግዛብሄር ብዙ ተምርያለው ኣመሰግናለው❤🎉
@user-hy4wu3cw5s
@user-hy4wu3cw5s Жыл бұрын
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ🙏🙏🙏
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 11 ай бұрын
አልአምዱሊላህ አገራችላይ እዳተብርቅዬ ወድሞች ሥላለን በጣም ኮሬሁብኝ አላህ ይጨምርልኽ 🎉
@eyadethiopia
@eyadethiopia Жыл бұрын
Really Tesefaye , you are an amazing person 🎉🎉🎉🎉🎉
@tilayekebede
@tilayekebede Жыл бұрын
ዋው ጀግና በእውነት ይንባ ተናነቀኝ እግዚአብሔር ያበረታህ ቡዙ አስተማሪ ነክ እግዚአብሔር ድንቅ ነው
@atsedealemayehu1983
@atsedealemayehu1983 Жыл бұрын
Amazing. A lot of disabled kid's related to your story. May God bless you more beautiful mind and voice
@kelemuaamberber3135
@kelemuaamberber3135 11 ай бұрын
አቶ ተስፋዬ ጐበዝ ጀግናና ከዛም በላይ
@Nejat197
@Nejat197 11 ай бұрын
ዋዉ ኢትዮጵያ ሀገሬ ተስፋ እየቆረጥኩብሽ ነበር ለካ እንደ ተስፍሽ ያሉ ድንቅ ሰወችን ይዘሻል ተስፋን የሚሰጡ ❤❤
@damanagonfa2057
@damanagonfa2057 10 ай бұрын
Wow! You are special. No word for you my brother!
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 8 ай бұрын
ሰላም!!ድንቅ ተሞክሮ ነው።ባጋጣሚ እንደ ተስፋዬ ያለ ዮሴፍ የሚባል ጠንካራ የሚዲያ ሰው ነበር።ብርሃኑ ገ/ማርያምንም ለዚህ ደረጃ እንዲደርስ የድርሻዬን ተወጥቼ የሱን ስም በመስማቴ ከልብ ደስተኛ ነኝ።( የቀድሞው የለገዳዲ አዘጋጅና አቅራቢ ክፍሌ አደራ፣ከሲያትል።)
@mohamedanwar9838
@mohamedanwar9838 11 ай бұрын
Alhamdulillah alakulihal 🙏🙏🙏🙏
@sojoog8h702
@sojoog8h702 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤የኔ ወድም ርጀም እድሜ ያስጥህ
@seada3985
@seada3985 10 ай бұрын
በጣም ነው የመወደው
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 Жыл бұрын
Tesfaye Gebremariam you have extraordinary performance, you are super genius ,but forget all the negative things, do not judge forgive all , We love you Sir, thank you Dave for bringing him to the stage
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
በጣም ውብ
@medinaali3925
@medinaali3925 Жыл бұрын
ሡብሀንአላህ በተደጋጋማነያየሁት አልሀምዱሊላየተሠጠነገሪ በጣምቡዙነው አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ ዳውይት ድረምሥ እድሜይሥጥልን
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ውስጥ ያለው ብቃት መታደልህን ያሳያል ።ደሞ ቆንጅዬ ነህ ልክ እንደ ድምፅህ ❤ በርታ የኔ ጀግና ብየሃለሁ ።
@romangina5121
@romangina5121 Жыл бұрын
የኔጌታ ጀግናነህ የምር በርታ
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj Жыл бұрын
You're One of a kind brave, strong, intelligent, amazing, inspiring role model! You're gifted with tremendous joy , health using your brain to help your self and teach others! God loves you so do us!! Great man who make a difference!!! God is ❤️ 😍
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ተስፍሽ የአለም የእውነት ጀግና ነህ ተስፋም ነህ ክፍ አይንካህ ተምሬብሀልሁ።
@SimretuMekonin
@SimretuMekonin Жыл бұрын
Wow
@abdis2811
@abdis2811 Жыл бұрын
በጠም ነው የሚወዲክ ወለሂ በርተ እሽ አብሽር በጠም ጠንከረነክ እሽ❤❤❤❤❤
@FaizaAhmed-vk1qq
@FaizaAhmed-vk1qq 9 ай бұрын
Masalaa❤
@aynalemabrham1790
@aynalemabrham1790 Жыл бұрын
Tesfay webeneh aymeroh keholom blaye new blessed mor ❤
@zena4992
@zena4992 Жыл бұрын
ዋውውው እግዚአብሄር እድሜ ይስጥህ እኛ አለን አይደል ሙሉ አካል ይዘን አምሮ ጉዳተኛ
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 11 ай бұрын
አምሮ ጉዳተኛ
@adeyabebaniguseasfaw8968
@adeyabebaniguseasfaw8968 Жыл бұрын
ባገባው ደስ ይለኛል ቆንጀዬ ልጆች ብንወልድ
@alemteka3149
@alemteka3149 Жыл бұрын
እና ማን ከለከለሽ ። ?? ጠይቂው
@adeyabebaniguseasfaw8968
@adeyabebaniguseasfaw8968 Жыл бұрын
@@alemteka3149 ደስ ብሎኝ ነዋ ያውም ድብልቅልቅ ባለ ሰርግ
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
ተቀድመሻል ባለትዳር ነው ልጅም አለው 😍ሌላ ሞክሪ 🥰ሌላ
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
​@@alemteka3149😀😀ተቀድማለች
@user-cd7fx8bw3y
@user-cd7fx8bw3y Жыл бұрын
የኔ ጀግና አከብርሃለው
@teruyieademe3111
@teruyieademe3111 9 ай бұрын
ዋው ጀግና ነህ ተስፉየ በርታ ገና ብዙ ስራ አለህ
@GenetAlemayehu23
@GenetAlemayehu23 Жыл бұрын
እናመሰግናለን...ክበርልን ተስፍሽ አንተ ልዪነህ🙏🙏🙏
@dawitnigatu1407
@dawitnigatu1407 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይችላል ያስጥልሀል ኢሄን ክራንች ያሰብከው ሁሉ ይሙላልህ
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይሥጠን ጥሩ ተምሬበታለሁ
@shewuieshewuie8514
@shewuieshewuie8514 9 ай бұрын
❤❤❤
@habtubezu4305
@habtubezu4305 Жыл бұрын
You made my day. God bless you abundantly
@user-ts4pi3zp8w
@user-ts4pi3zp8w Жыл бұрын
ያ ሱብሀነሏህ በጣም ገራሚ ታሪክ
@jeginawyared2880
@jeginawyared2880 Жыл бұрын
ዛሬም ተጨማሪ እውቀት አመሰግናለሁ።
@medhanitniggusa9057
@medhanitniggusa9057 Жыл бұрын
❤Thank You Tesfesh
@zebibaawel2030
@zebibaawel2030 Жыл бұрын
Yezarew degmo yleyal Kalat yelegnm tesfaye,dawit dreams team enamesegnalen
@MahiDan-vz4gt
@MahiDan-vz4gt 11 ай бұрын
በጣም የሚገርም ንግግር ብዙ አትርፌለሁ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ የስኬት ማማ ላይ እንዲያስቀምጥህ ምኞቴ ነው እኔም አቅሙ ቢኖረኝ አካል ጉዳተኞችን መርዳት ብችል ደስተኛ ነኝ
@talefetali1208
@talefetali1208 10 ай бұрын
እኔ ቃላት ያንሰኛል ጥበበ እግዚአብሔር እረቶሃል አሁንም ይርዳህ እኔ ልቤን ነካኝ!!!💚💛❤
@suzankebedwldekdan
@suzankebedwldekdan 10 ай бұрын
ጎበዝ በርታ ስንቱን ለዉጠሀል ❤❤❤
@user-of2ks8hz7f
@user-of2ks8hz7f 6 ай бұрын
እ/ር ሰውን በአላማ ይፈጥራል ነገሩ ሰውዬው የተፈጠረበትን ማግኘት ነው ።ተስፋዬ በማግኘቱ ደስ ይበለው ።
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 11 ай бұрын
Oh my God I don't have word inspiring me and gives energy for us we see the gift god tsefsh for invited him thanks Dr Dave ❤
@user-vn1ul6ej7q
@user-vn1ul6ej7q Жыл бұрын
Tsfany Agabanyi. Kal Agabaa hi 😘😘😘😘
@AshagreTeshome1213
@AshagreTeshome1213 10 ай бұрын
ተስፍሽ ግሩም ሰው❤️
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው አስደናቂ ነው
@Mulievisionary
@Mulievisionary Жыл бұрын
Egzabiher kezi belay chemro yetsteh God blessed you Thank you Dvo for inviting him ❤❤❤
@astertegegne5777
@astertegegne5777 Жыл бұрын
እግዝአብሄር አምላክ ምኞትህን እንዲያሳካልህ ምኞቴ ነው
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 10 ай бұрын
ወዮዮዮዮዮ
@mamebedada4032
@mamebedada4032 11 ай бұрын
Wow just wow 😮. What a great speech 🎤. Bless you more 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@HusenHasen-om4hw
@HusenHasen-om4hw Жыл бұрын
Thanks dev
@danmetoya
@danmetoya Жыл бұрын
አብሮ አደጌ እዚህ መድረስህን ስናይ የሚሰማን ኩራት!!!!
@ThomasMoges-lp9qh
@ThomasMoges-lp9qh Жыл бұрын
ጥሩ መመኘትክ ጥሩ አብሮ አደጎች እከሌ በለጠኝ ብለው መጠላለፍ እንጂ ማሞካሸት አልተለመደም
@orittesfamariam3049
@orittesfamariam3049 Жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ ትምህርት አስተማሪ። ነው
@mememalase9018
@mememalase9018 9 ай бұрын
Wow Wow Wow thank you ❤
@atsede3733
@atsede3733 Жыл бұрын
የኔ ጀግና በርታልን
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
ተመስገን. ምን አይነት ጀግና ነህ. ወይ. እኔ ሙሉ ጢና. ይዠ. ፈጣሪየን ሳማር. አቤት. ይቅር በለኝ😢😢😢😢
@filmonbokration766
@filmonbokration766 Жыл бұрын
Wow betam yemgerm tarik nw❤❤❤
@user-xv7bq1lw2l
@user-xv7bq1lw2l Жыл бұрын
ዋውውውውውው ❤❤❤❤❤
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 89 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 163 МЛН
ከሞት ያተረፈችኝ መልካም ሴት
32:00
Dagmawi Assefa
Рет қаралды 12 М.
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 132 М.
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 89 МЛН