ከጥቁሩ የስልጣን ወንበር እስከ ጎማ ማጠብ! የተሜ ታፒሴሪ የሕይወት ጉዞ!

  Рет қаралды 433,339

Dawit Dreams

Dawit Dreams

11 ай бұрын

Watch our most recent videos
/ @dawitdreams
Welcome to the official KZfaq channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our KZfaq channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our KZfaq channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #personaldevelopment #dawitdreams #mother #ethiopia #ወጣቶች #shorts #daggyshow #new #ምስጋና

Пікірлер: 442
@seada9327
@seada9327 11 ай бұрын
ዋዉ ንግግሩ ራሱ ደስ የሚል የማይሰለች ነው በእዉነት ድንቅ ነህ ጀግና በጣም አስተዋይ ፈጣሪ ከዚ በላይ ከፍ ያድርግህ
@eyobfanta3662
@eyobfanta3662 11 ай бұрын
በራሴ ህይወት ብዙ ኪሳራና ውድመት ያጋጠመኝም ቢሆንም የዚ ሰው ፅናትን ባዳራሹ ስሰማ ከልቤ አሰለቀስኩ
@annajon1887
@annajon1887 9 ай бұрын
​@@eyobfanta3662،❤👏👏👏👏👏💪😎
@seada9327
@seada9327 9 ай бұрын
@@eyobfanta3662 👍
@rahimam
@rahimam 8 ай бұрын
በጣም
@GereEnat
@GereEnat 8 ай бұрын
Kjkkkjopgu😅😅a8​mkopllll@@eyobfanta3662ofbv😂j
@rukiyamuhabaw9037
@rukiyamuhabaw9037 11 ай бұрын
የዛሬው ልዩ ነው ይህኔ መድረክ ከተወሠኑ አመታት በሁዋላ እደምመሠክርበት እርግጠኛ ነኝ ኢሻአላህ
@meditube2875
@meditube2875 11 ай бұрын
ኢሻአሏህ አሏህ ይገዝሽ ደምሩኝ በቅንነት ሀገራችንንም ስላም ያድርግልን😢
@user-ne7md6eh7r
@user-ne7md6eh7r 8 ай бұрын
Inshalllh
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 11 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም በቀሪው ዘመንህን ከሐጢያት በስተቀር የተመኘኸውን በሙሉ ታሳካልህ መልካም ስራ❤❤❤
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 11 ай бұрын
Exodus 20:3… ይህን ያንብቡት 💯
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 8 ай бұрын
Amen 🙏
@butterfly2349
@butterfly2349 8 ай бұрын
Amen ! 🙏
@medijemal6807
@medijemal6807 11 ай бұрын
ተሜ እኮ ተንኮልና ምቀኝነት የሌለበት ሰውን አብዝቶ የሚያምን ደሞ ብቻውን ሳይሆን ከሰፈሩ ልጆች ጋር አብሮ ማደግ የሚፈልግ ነው ልዩ ሰው ነው
@user-jj9fj6ru7e
@user-jj9fj6ru7e 11 ай бұрын
P
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 10 ай бұрын
ልክ ነው ።ስው ተኮር ነው።ህልሙን እየኖረ ነው።
@muleabdisa
@muleabdisa 10 ай бұрын
ጀግና ነዉ።አስተማሪነዉ።
@muleabdisa
@muleabdisa 10 ай бұрын
ጀግና ነዉ።አስተማሪነዉ።
@muleabdisa
@muleabdisa 10 ай бұрын
ጀግና ነዉ።አስተማሪነዉ።
@maritufente2982
@maritufente2982 11 ай бұрын
እኔም ምስክር ነኝ ደንበል ጀርባ ካለው ተሜ ታፕሰሪ ልጀ ነግሮኝ የመኪና ወንበር ላሰራ ሄጀ የገኘሁት አገልግሎት የደንበኛ አያያዝ እጅግ ገርሞኝ ተደምሜ ነበር ወንበሩ ለብሶ አራቱም በሮች ተገጥሞ ልጀ መጥቶ በሩ ላይ ያለው ዲዛይኑ ትንንሽ ባይሆን ጥሩ ነበር አለኝ እኔ ብዙም አልከፋኝም ነበር ይለ ይህን እየተነጋገርን ተሜ መጣ አለቀልሽ ወደድሽው ሲለኝ ልጀ ያለኝን ነገርኩት ገንዘብሽን ከፍለሽ ደሰ ሳይልሽ አትወስጅም በአስቸኳይ በሩን ፍቱና በምትፈልገው ዲዛይን ስሩላት መሽቶ ስለነበር ይቅርብኝ አልኩት በፍጹም እየደጋገመ ገንዘብሽን ከፍለሽ ደስ ያለለሽን ይዘሽ አትሄጅም ብሎ በፍጥነት ተሸ ሰርቶልኝ ሄጃለሁ እስካሁንም ከመኪናዬ መስታወት የተሜ ታፒሰሪ ሎጎ እንደተለጠፈ ነው ስራው ግሩም በመሆኑ የበለጠ ደግሞ በዚህ ንግግሩን ማንነቱን አወኩ ብዙም ልምድና ትምህርት አገኘሁበት ሁልጊዜም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@user-ek4kw5hg6n
@user-ek4kw5hg6n 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 11 ай бұрын
ተሜ ወይራ አስተማሪ እያለሁ ፊልም ልንሰራ አናግረንህ የወረዳ ስራ አስፈፃሚ ሆነ ግን ሳትንቀን ፍቃደኛ ሆነህ እንደመጣ ትዝ ይለኛል ዛሬ ከብዙ ዓመት በኋላ ፊልም የመሰለህ ህይወትህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን።
@user-ek4kw5hg6n
@user-ek4kw5hg6n 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@EvaNa-do8lx
@EvaNa-do8lx 11 ай бұрын
ጣፍጭ አንደበት ከአምላኩጋ የሚነጋገር ምርጥ ሰው ቃላት ይለኝም❤
@bereketdigafe
@bereketdigafe 11 ай бұрын
ተሜ እርጋታህ እና አመስጋኝነትህ በጣም አስተምሮኛል ካንተ ብዙ መውረስ የምፈልገው ባህሪ አለ 🙏❤❤❤
@elaybright8884
@elaybright8884 11 ай бұрын
ከጭብጨባም በላይ ነው እኔም ከፈተና ወደፈተና እያገላበጠኝ ነው እና በጣም አጠነከርኸኝ አመሰግናለሁ።
@saratedy9990
@saratedy9990 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ ክርስቲያን አስላም ህዝብ ፈጣሪን ስለሚያመሰግን በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ። ኢትዮጵያ በአምላክ እቅፍ ዉስጥ ያለች አገር ናት ። የኛ አምላክ ከፈቀደ ምን ይሳነዋል። ብሩ ሃብቱ ወርቁ የሱ ነው እኛ በጸሎት መትጋት ነዉ ያለብን
@kemuti7847
@kemuti7847 11 ай бұрын
መኪናቸው ለተቃጠለባቸው ሰዎች ❤❤❤
@selamhealthyfood
@selamhealthyfood 3 ай бұрын
Big respect for them 👏👏👏👏👏👏
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንደተሜ እይነት ትጉ ብሩቱ ሰዎች እብዛል❤ን ❤❤😊
@tsehaytsehay4518
@tsehaytsehay4518 11 ай бұрын
ዋውውውው ከስደት ተመልሼ ያሰብኩት ተሳክቶም እኔ ምስክር እንደምሆን እርግጠኛ ነኝ ከፈጣሪዬ ፍቃድ ጋር ❤❤❤❤
@tarikua2939
@tarikua2939 11 ай бұрын
በርቺ💪🏽እግዚአብሄር ይረዳሻል❤❤
@HAQTECH655
@HAQTECH655 11 ай бұрын
ሩቅ የማየት ህልም ካለክ ማንኛውም ችግር ለስኬት መሰላል ይሆናል በሀገሪቱም ከሀገር ወጪም የምትኖሩ የምትሞቱለትና የምትኖሩለት አላማ ይኑራችሁ ። ለሰው ክብር የለማረጉ የለቀለሙ ያለብሔሩ ስጡ ተስፋ አትቁረጡ ተሜ ወንድሜ ጓደኛዬ ሁሌም እኮራለሁ በእንተ we love u❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@akirtadele796
@akirtadele796 11 ай бұрын
ካለፈው መማርን=ነገን ተስፍ ማድረግን=አካባቢን አይቶ መመርመርን=ራስን ፈትሾ መነሳትን የሚያሳይ ምርጥ መልዕክት አምላክ ይባርክህ ወንድማችን።
@QALAB-rk4lf
@QALAB-rk4lf 11 ай бұрын
ዴቭ አመሰግናለው በዚ ትምርት ተባርክያለው
@SelomeMehamed
@SelomeMehamed 8 ай бұрын
Gobze wndma
@mimiagete2472
@mimiagete2472 11 ай бұрын
ተሜ የተውልህዶ ፍሬ አይ ግርማ ሞገስ እመቤቴ አብዝታ ትባርክህ❤
@user-yg8bd3ek4t
@user-yg8bd3ek4t 11 ай бұрын
ታሜ ጀግና ከላቢያጆ ጀምሮ ደምኛህ ነበርኩ በስራህ አውቀሃለሁ ታፒሴሪም አሰረቼአለሁ በስራህ ትለያለህ
@AddisDasesa
@AddisDasesa 11 ай бұрын
ሁሉንም ነገር ለበጎ የሚያደርግ ጌታ ይመስገን
@RomAbera280
@RomAbera280 11 ай бұрын
ዋው It's Amazing thank you እናመሰግናለን የ 21ኛ ክፍለ ዘመን ጀግና ሰው 😊
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh 4 ай бұрын
እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ቀሪ ዘመንህን ትባርክ ! አስተማሪ እና ተስፋ ሰጪ ታሪክ ነው።❤❤❤
@bek43___
@bek43___ 11 ай бұрын
የእውነት ተሜ ወደፊት መኪና ስገዛ አንተ ጋር ነው ምመጣው። ካንተ በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ጀግና ነህ በጣም።
@user-uv1fk8vw9h
@user-uv1fk8vw9h 4 ай бұрын
ዋው ታሜ በጣም ጀግና በጣም ድንቅ ነክ
@selamisare5466
@selamisare5466 11 ай бұрын
ዋው በእዉነት ድንቅ ነህ ጀግና በጣም አሰተዋይ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ከፍ ያድርግህ🙏🙏🙏
@Defend202
@Defend202 11 ай бұрын
ማሻአላህ ሲኖርህም ስጣጣም ማማመስገን አልሀምዱሊላ ጤናጉልበት ሰቶን መዳምን እያገለገልን ብርእያገኘን ያለን የመዳምቅመሞች አብሽሩ አገራችንን ሰላምያርግልን የርፉትእጀራይስጠን ባገራችን
@fatimah9610
@fatimah9610 9 ай бұрын
Aminnn yarab
@sadahussen620
@sadahussen620 9 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-bv9yy8xg3z
@user-bv9yy8xg3z 9 ай бұрын
amen yarbe mamaye
@halameashani3651
@halameashani3651 3 ай бұрын
አሚን የራብ🤲🤲
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m 11 ай бұрын
ተሜ የኛ ጀግና የጻድቃኔዋ እመቤት ዘወትር በምልጃዋ ትጠብቅህ
@user-xk9er8sf4d
@user-xk9er8sf4d 11 ай бұрын
በጣም ጀግና ነው የስፈሬ ልጂ ነው የወንድሜን መኪና ግድ እይፈታ ይስራ ነበር ጀግና ነው
@Gebeta_kitchen
@Gebeta_kitchen 11 ай бұрын
ተሜ የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ጀግና!
@sadikalmizan8536
@sadikalmizan8536 11 ай бұрын
በእውነት ከመልካም ስነምግባር ድንቅ የህይወት ልምድ ላከፈልከን 21ኞው ክፍለ ዘመን ጀግና!! እንዲሁም ለDream ቤተሰብ እናመሰግናለን የማስልጠኛ የማሰልጠኛ አድራሻ የት ነው????
@zebibaawel2030
@zebibaawel2030 11 ай бұрын
Haya hulet Bata complex hnta 3rd floor
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip 11 ай бұрын
በአምላካችንና በጌታችን በኢየሱስ ስም ተባረክ❤ የሰው ላብና የወንበር ጥማት የማያሸንፍህ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ሰው ስለሆንክ ከልቤ ሳልሰለች አደመጥኩህ❤ አንትን ላሳደጉህ ወላጆች እግዚአብሔር አምላክ ሰላምና ጤና ይስጣቸው❤
@user-po8qk5zv3g
@user-po8qk5zv3g 12 күн бұрын
Beyond Hero hero hero...........................
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 11 ай бұрын
ዋዉዉዉ ማርያምን እንዴህው ስትናገር የሚጋባ ትልቅ ኣቅም ኣለህ ጀግና ነህ ካንተ ብዙ ተምሪ ኣለሁ ማርያምን እግዚአብሔር የልብህን ቅን ኣሳብ ሁሉ ይሙላልህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@solomontadesse5270
@solomontadesse5270 8 ай бұрын
በጣም የወደድኩት የስራ ተነሳሽነትህን ነው።አንተ የስራ ፈጠራ ላይ ራሱ መስራት ትችላለህ። አንደበተ ርዕቱ + ጠንካራ ሠራተኛ......ጎበዝ.....👏👏👏👏
@awassaethiopianbeauty2130
@awassaethiopianbeauty2130 11 ай бұрын
እንዲህ ነው ጀግና ዘመንህን ሙሉ ተባረክ ። በስመአብ አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩህ ደስስስ የሚል የህይወት መንገድ አገላለፅህ እራሱ ሞገስ የተሞላበት ወንድሜ እግዛብሄር ከመጀመሪያውም ፀጋውን አልብሶሀል ታስታውቃለህ ተባረክ 🙏
@eyobfanta3662
@eyobfanta3662 11 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሰው ለብዙዎች ተምሳሌት የሆንክ አፁብ ድንቅ አስተማሪ ታሪክ
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 11 ай бұрын
ትልቅ እምነት ያሀለህ ጠንካራ ሰዉ ለብዙዎች ሥራ ዕድል መፍጠርኽ በጣም ያስመሰግንሃልገና ወጣት ነህ ብዙ ሥራዎችን እንደምትፈጥር ለብዙዎች ሕይወት መቀየር ገና ብዙ ሥራ አለብህ ፈጣሪ አንተን እንደመሳሪያ ተጠቅሞብኽ ትዉልዱን ብዙ ትቀይራለህ በርታ ትቀጥላለህ ሽልማቱ ይቀጥላል በአፍሪካም ትሸለማለህ በIntrnasinal ሽልማት ትሸለማለህ በዚህ አጋጣሚ አባትህ መመስገን አለባቸዉ መልካም አባት መልካም ልጅ ይወልዳል በርታ። ዘመንህ የተባረከ ይሁን በተግባር ያስገኘኽ ጀግና💕🙏💕🌹🌹🌹❤️
@Sapphire_media
@Sapphire_media 11 ай бұрын
What a wonderful life experience
@helinagezahegn3594
@helinagezahegn3594 10 ай бұрын
ግልፅና ተጨባጭ የሆነ አነቃቂ ንግግር ዛሬ ገና ሰማው ተባረክ ወንድሜ
@seidyasin6736
@seidyasin6736 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ክብር የሚገባው ሰው ነው ተሜ። የእውነት ብዙ ቁምነገሮች ተምሬበታለሁ።
@sacaadaisaaq1281
@sacaadaisaaq1281 11 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ በእውነት
@babanon9062
@babanon9062 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ የምር የምትገርም ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ የምትህን ሰው ነህ እድሜህን ያርዝመው
@asterwarga14
@asterwarga14 11 ай бұрын
ዋዉ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ከተናገረው ውስጥ በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር የኝ ሰው ኩረጃ ነው እን ጂ በራሱ መፍሮ አይችልም ስለደረሰብኝ ልናገር የቻልኩት ኢቭን ሰፈሩን እንኮን አይቀየሩም ከጉንህ ነው የሚጀምሩት ነው ይሄ ድንቅ ንግግር ችሎታ ነው ሳላደንቅ አላልፍም አመሰግናለው ዴቪ thanks for sharing ❤
@edenarega5260
@edenarega5260 11 ай бұрын
ተሜ ጀግና ትልቅ ተምህርት ነው
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 8 ай бұрын
ጀግና ማለት ብር መሰብሰብ ሳይሆን ለላሰው የስራ እድል መፍጠርነው እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ እድንቄ አለሁ
@yabhabesha2527
@yabhabesha2527 11 ай бұрын
ተሜ ጀግና ነህ በርታ ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ
@mordecai4675
@mordecai4675 11 ай бұрын
👉 ይሄንን ፕሮግራም / ቻናል እንዴት እንደምወደው 👉 ሀገርና ዜጋን የሚገነባ #1 👌 ግሩም ዝግጅት❗ዋው❗
@halimamuhamed419
@halimamuhamed419 10 ай бұрын
jegna wow
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 9 ай бұрын
ጀግና ብቻ አይገልፅህም❤❤❤
@SofanitWorku
@SofanitWorku Ай бұрын
ቀላል ጀግና ነው በርታ ድንግል ማርያምን የያዘ አያፍርም❤
@abrahaleygebrehiwot9977
@abrahaleygebrehiwot9977 11 ай бұрын
ጀግናዉ ኣጠገበኝ እላችዋለሁ!
@JahAdam
@JahAdam 11 ай бұрын
Thank you so much all of you, Temesegen you are so amazing, thank God for everything
@bemnetgetahun1334
@bemnetgetahun1334 11 ай бұрын
አረጋግርህ ይመስጣል ጀግና ነህ
@hiwotfikre2113
@hiwotfikre2113 11 ай бұрын
ክርስቲያን ተስፋ አይቁርጥም ጀግና
@smegnituruneh7794
@smegnituruneh7794 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ።ድንቅትምህርትነው
@astekastek1000
@astekastek1000 23 күн бұрын
ስታምር ወንዳወንድ የኔ ጀግና እምነትህ ይደቃል እመቤቴ ትጠብቅህ
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 9 ай бұрын
በጣም ትለይለህ ይለህን የደረስክበትን ወደፊት የምታልመውን በማረ እገላለፅ ተሞክሮህን ማጋራትህ ትልቅ አክብሮት ሊስጥህ ይገባል ስንቱን ወጣት ነው የቀየርከው 👏👏👏 አንበሳ ተሜ
@hi-techplan0682
@hi-techplan0682 11 ай бұрын
የሚገርም የህይወት ጉዞ ነው፡፡እናመሰግናለን በጣም ተምሬበታለሁ፡፡አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩት
@allisualih3428
@allisualih3428 11 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከኝ አመሰግናለሁ
@destazekariyas3254
@destazekariyas3254 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉የዳዊት ድሪምስ ህልም ገና ብዙ ታምዕር ያወጣል🤙🏾🤙🏾🤙🏾🤙🏾💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
@edmeachewayal
@edmeachewayal 11 ай бұрын
ፈጣሪ የባረከህ ጀግና
@esd6407
@esd6407 11 ай бұрын
ሁሉም እንዳንተ የኔ ወንበረ የእኔ አይደለም ብሎ ደሪሙን ቢፈልግ አገራችን የት በደረሰች ነበረ ተባረክ ።
@AsdAsd-bk7ex
@AsdAsd-bk7ex 8 ай бұрын
ክበርልን ወንድም ክብር ይገባሀል እንደናንተ ያለ ሰው ያስፈልነናል።
@abdelajemal3366
@abdelajemal3366 9 ай бұрын
ጀግና ነህ አንተ የኢትየዮጵያ ተምሳሌት ነህ
@user-jp7gq7ec8d
@user-jp7gq7ec8d Ай бұрын
እጅግ ድንቅ ሰዉ ድንቅ ንግግር wow Thank you❤
@SarLucky
@SarLucky 3 ай бұрын
Amen 🙏 God is Good All the time 🌟 praise the Lord 🙏🙏🙏🙏
@ezirageresu5005
@ezirageresu5005 11 ай бұрын
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ኢትዮጵያ የሚስፈልጋት እንዳንተ አይነቱን ነው
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 11 ай бұрын
ድንቅ.ሰው .ቤተሰብ እናመሠግናለን ተሜ.ተሞክሮህ.ታአምር ነው❤👍🙏
@user-jp7gq7ec8d
@user-jp7gq7ec8d Ай бұрын
ኢንሻአላህ እዚህ መድረክ ላይ አንድቀን መጥች እኔም ህይወት ያስተማረችኝን ታሪክ እንደምናገር በአላህ ላይ ተስፋ አለኝ
@user-es2sj2tq4u
@user-es2sj2tq4u 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ህይወት ደስ ስትል በእውነት እሩጫዋ ከእናንተ ተማርኩ❤ በርቱልን
@genilove5414
@genilove5414 11 ай бұрын
ቃላት የለኝም ዳዊት እናመሰግናለን አደራ ፈተናወችን ተቋቁመህ ቀጥልበት
@workeworke180
@workeworke180 4 ай бұрын
የእውነት ጀግናዬ ነህ ተምዬ በጣም ብዙ ነገር ነው ያስተማርከኝ አመሰግናለሁ
@tarikua2939
@tarikua2939 11 ай бұрын
You are a hero 💪🏽Thank you for sharing your experience 🙏🏼❤️❤️
@emutube6233
@emutube6233 11 ай бұрын
ዋዉዉዉ ጀግና በጣም ደሥ እሚል አሥተማሪ እሚያጠነክር ሂወት እሚቀይር ነግግር ነዉ
@nanieethioboye217
@nanieethioboye217 4 ай бұрын
አለህ ከለ እኔም አንድ ቃን ማጥቼ ታርኬን አጨውታቹሃለው 21 ክፍለ ዛመን በልሆንም i do have big dreames
@mesertkiya-hn1pf
@mesertkiya-hn1pf 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ በርታ ❤❤
@ABDUREZAK-vs6gc
@ABDUREZAK-vs6gc 11 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ተሜ ፤ በጣም ነው የኮራውብህ
@ABDUREZAK-vs6gc
@ABDUREZAK-vs6gc 11 ай бұрын
ከጎንህ ነን
@user-xu9qo5cl7z
@user-xu9qo5cl7z 11 ай бұрын
ጀግና ጀግና
@christinayared1972
@christinayared1972 11 ай бұрын
እንዳንተ አይነት ሰው በምድራችን ያብዛልን❤❤❤
@user-bp2pb1ew4s
@user-bp2pb1ew4s 11 ай бұрын
እግዚያብሔር የድንግልማርያም ልጅ እሱ ይጠብቅህ እድሜና ጤናውን ያብዛልህ
@user-bu7kb5pb8b
@user-bu7kb5pb8b 11 ай бұрын
ጀግና 👏👏👏👏
@user-waku905
@user-waku905 Ай бұрын
Wow rilly you are prefect, Teme 💪💪💪
@alemmezgebe8105
@alemmezgebe8105 8 ай бұрын
ድንቅ ስልጠና መገብከኝ አመሠግናለሁ
@AbynahLire
@AbynahLire 2 ай бұрын
አንተ ታማስጋን ሳው ናህ ካሳውም ባላይ ናህ እግዚአብሔር ላንታ የሳጣ ልብ ልዩ ናዎ እግዚአብሔር ይማሳጋን አንተንም አማሳግናላው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii
@TiruworkMogesTadesse-vn2ii 7 ай бұрын
የኔ ቻለጅ ከ6አመት ህፃን እያለ ነው የጀመረው በብዙ ከባድ ፈተና የለ አጋዥ እረዳት ስወድቅ አቧራውን እያራገፍኩ ሰነሳ እባባ ጭቅላቱ ተደብድቦ ሞቶ አፈር እየላስኩ ሰነሳ ቻላጁ ሲጥለኝኖእያልኩ ሀገር እስከ ስደትመከራው ቻለነጁ ስበላሸ ስደፍን በረታ እስቲ በቃ ሹፌር ልሁን በዬ መሪ ያዝኩ መሪ ሰይዝ ገን ወደቀኝ ወደግራ አላውቅም ማብራት ማጥፋት አልችልም በዚ ሳለው ዱባይ ሹፌር ሲፈለግ አልችልም ለኔ ሞት ነው ችላለው አልኩ ገባው የእብድ ሀገር ዱባይ መጃ ፍቃድ አለቀ ስራ ተጀመረ ስሰራ አትችይም ስባል ከ10በላይ ቤት ገብቼ እችላለው አቅም አለኝ ብዬ አሁን ጥሩ ሹፌር ሆኛለው ገበዝ አቅም አለን በቅርብ መፃፌን አጽፋለው ግን ምለምናችው ማሣተምያ የምታውቁ እርዱኝ❤❤
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 9 ай бұрын
Dawit Dreams, thank you for this amazing 👏 👏 speaker & dower! Thank you for showing us what's possible right there in our Ethiopia!❤❤❤
@Kingdomofheaven942
@Kingdomofheaven942 11 ай бұрын
I am proud of you Dave! God bless you. God bless those man and woman attending your inspirational conference. We have a hope. Ethiopia has a hope! We will change our country for good!
@Bieki-ed7cx
@Bieki-ed7cx 11 ай бұрын
የሌለነው የመስጥከኝ አቦ ይመችህ አባቴ
@lilidegife6703
@lilidegife6703 11 ай бұрын
What an inspiring story, Teme; I remember well those good times in K/K Woreda 6 when we worked together; I cant imagine you passed through all this and see you as a real hero; I learned a lot from you.
@meditube2875
@meditube2875 11 ай бұрын
እስኪ ይችን ነገር ግዛት አለ 😢😢 ያኢላሂ አልሃምዱሊላህ
@user-wv1pd7pr2k
@user-wv1pd7pr2k 11 ай бұрын
አንደኛ ነህ እመቤቴ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❣️❣️❣️❣️👌👌👌🙏🙏
@mamaye1414
@mamaye1414 2 ай бұрын
ኣንድ ነገር ብል ደስ ይለኛል ቋሚ መምህር ብታደርጉት ራሱ ታተርፍበታላችሁ እኔም ኣንድ ቀን እዚ መድረክ ላይ ወጥቼ እንደ ልምዴን እንደ ማስተምር ዳዊት ራስክ እንደምትጠራኝ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 11 ай бұрын
Yes God is great, May God bless you on your whole life ,thank you
@workeneshalemu4846
@workeneshalemu4846 11 ай бұрын
May the Almighty God bless you more great brother.
@dhfg336
@dhfg336 7 ай бұрын
ድንቅ ነክ እናመሠግናለን ተሞክሮክን ዐስላካፈልከን
@Rayamedia-ep7nc
@Rayamedia-ep7nc 2 ай бұрын
Wow❤❤ተሜ እናመሰግናለን
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 11 ай бұрын
❤የሚደንቅ ጥንካሬ በዚህ ልጅ አየሁ ለኔም እግዚአብሔር ይርዳኝ
@hanabeby1777
@hanabeby1777 11 ай бұрын
Ante fkedlet esuma enderedan new
@astekastek1000
@astekastek1000 23 күн бұрын
ዋዉ ጀግና ይገርማል ጥንካሬህ ትግስት ካለ ማይሆን የለም ትክክል ነዉ
@kedestkebede262
@kedestkebede262 11 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@biniaman6707
@biniaman6707 7 ай бұрын
ምን እንደምልህ አላውቅም የእውነት ተደስቼብሃለሁ ወደ ራሴ እንድመለከት አድርገኸኛል በፍጹም ተስፋ አልቆርጥም በቀሪው ጊዜህም እግዚአብሔር አይለይህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ እወድሃለሁ........
@BH-et6sn
@BH-et6sn 11 ай бұрын
Dave...tank you for arranging this platform and the stages for this incredible experience.... you are the reason for starting to believe in ourselves 🎉😊❤
@jordansweet4305
@jordansweet4305 11 ай бұрын
Amazing !!! Am glad to know u
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ በጣም አስተማሪ ነው
@merykonejo
@merykonejo 10 ай бұрын
ተመስገን ሓውና እግዝኣብሔር ይመስገን መምህረይ❤❤❤❤
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 76 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 67 М.
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 76 МЛН