Gedion Daneal - Altewishim - ጌድዮን ዳንኤል - አልተውሽም - New Ethiopian Music 2020 (Official Music Video)

  Рет қаралды 297,222

Nahom Records Inc

Nahom Records Inc

4 жыл бұрын

‘Altewishim’ is a new song from Gedion Daneal, produced by Nahom records.
ይህን አልተውሽም የተሠኘ ሙዚቃ የጌድደን ዳንኤል አዲስ ሙዚ ናሆም ሪከርድስ ፕሮዲውስ አድርጎላችኋል፡፡
#Nahomrecords #Amharicmusic #Ethiopianmusic
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2019: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

Пікірлер: 395
@kidistdxb306
@kidistdxb306 4 жыл бұрын
ጌዲ የኔ ምርጥ ሁፍፍፍፍፍፍፍ እንደዚ ወደ ድሮ ማንነትክ ተመልሰክ ሳይክ ዓይኔ በእንቧ ይቀላል ልክ የናቴ ልጅ ትመስለኛለክ ጌዲ በርታልኝ
@HilinaT
@HilinaT 4 жыл бұрын
ሁሌ ስኬትህን ሳይ ደስ ይለኛል ያለፈው ሁሉ ለበጉ ነው እብሮ አደጌ!!!!
@user-py6gu5fc7p
@user-py6gu5fc7p 4 жыл бұрын
አቤት ፅናትና ጥንካሬ ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጌዲየ
@onelovelovelove930
@onelovelovelove930 4 жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ንፁህ አፍቃሪ ይስጠን ጌዲዬ ምርጤ የኔ ዘናጭ የ90 ዎቹ
@abukiHD18
@abukiHD18 4 жыл бұрын
አይዞን ወንድማለም ከዛሬ 8ዓመታት በፊት ሳሪስ አቦ ቤተክርስቲያን ፀበልተኞች ጋር ለመፀበል ተረኛ ሆነህ አይቼህ በጣም አዝኜም ደንግጬም ነበር አሁን ግን በዚህ መልኩ ወደምትወደው የሙዚቃ ጥበብ መመለስህ ደስ አሰኝቶኛል።
@binihabesha5096
@binihabesha5096 4 жыл бұрын
ጌዲዬ የ 90 ዎቹ ትዝታችን እንኳንም መጣክልን
@tube-rz3fz
@tube-rz3fz 4 жыл бұрын
ጌዲ Ethiopia እንዳንተ አይነት ዘፋኝ ስላላት እድለኛ ናት
@Yoh21
@Yoh21 4 жыл бұрын
ጌዲ የ90ቹ እንቡጥ! አንተን የመለሰ አምላክ ጥበበንም ይመልሰዋል!
@kanaeth2235
@kanaeth2235 4 жыл бұрын
ጌድዬ ዌል ሁሌም አንደኛ ደሞ በዚህ ላይ ዘናጭ
@cyberreacts7048
@cyberreacts7048 4 жыл бұрын
ጌዲ በተራ እንኳን መጣህልን ያራዳ ልጅ ባንተ ዘፈን ያልፈነዳበት የለም አድናቂህ ነኝ ከለንደን ፈታ በይ ጌድ አዬ
@yishakabrham5002
@yishakabrham5002 4 жыл бұрын
እስኪ ለዚህ የ90 ምርጥ ! ት ዝታ ያለው
@burteyemaryam4816
@burteyemaryam4816 4 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ጌዲ በርታ አንተን ሳይ ታሜን አስታውሳለው ነብሱን ይማረውና
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 4 жыл бұрын
በፈጣሪ ፍቃድ እዚህ ደረስክ እንኳን ለዚህ በቃህ ጌድዬ🙏🙏🙏🙏!!! ፈጣሪ አንተ ሀገሬን ወገኔን በያሉበት ጠብቅልኝ🙏🙏🙏💚💛❤!!!!
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 4 жыл бұрын
ዊ ጌድ ድሮ እኮ በጣም ነበረ የምወድህ
@MayaMaya-kj5gs
@MayaMaya-kj5gs 4 жыл бұрын
እውነት ይህ ቀን ናፍቆኝ ነበር ጌዲ እንደዚህ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል
@jaimyjaimy9807
@jaimyjaimy9807 4 жыл бұрын
Esey temesgen🙏 fetari min yisanewal❤️
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 4 жыл бұрын
ጆሮህ ላይ ያረከው ሉቲ ምን ይሆን መልእክቱ ?????????(
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ተባረክ❤❤❤❤ ምናለ እንደ ሙዚቃ ሁሉ ፍቅረም ቢቀል😍 ዋውውውውው መረዋ ነው ድምፀህ የዛሬ ወንዶች🤨 አንደ ካገኝ አይንሸን ልፈረ ነው የሚሉት 😭😭😭😭 ጥቅም ብቻ እግዚአብሔር ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን
@berekethadish6008
@berekethadish6008 4 жыл бұрын
Des ylal from Eritrea 🇪🇷
@abbarry3104
@abbarry3104 4 жыл бұрын
Gedion Daneal is the best Ethiopian singer long live Gedi
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 37 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Latsnanash
6:06
Gedion Daniel - Topic
Рет қаралды 111 М.
Best Ethiopian Music Mix 2023 | Latest Hits by DJ Slash et
1:03:30
DJ SLASH ET
Рет қаралды 923 М.
Endegena   -  Gedion Daniel | Ethiopian Music
6:15
ሰንጋተራ Sengatera Tube
Рет қаралды 7 М.