//የእኛ ኑሮ የእናንተ ኑሮ// "በረሮዎቹ ያስፈራሉ...ይሄኔ እነርሱ እኛ ቤት ተንደላቀዋል.." //ፋሲካን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 439,604

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

የሀብታም እና የደሀ ቤተሰቦች አንዳቸው የሌላቸውን ኑሮ ለማየት ኑሮ መቀያየራቸውና በስተመጨረሻም ቤታቸው ታድሷል
"In this program, rich and poor families swapped lives to experience what each other's lives were like, and in the end, their homes were renovated."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 1 300
@user-profestalosist
@user-profestalosist Ай бұрын
ህጻኑ ልጅ የተመቻቹ..................>>>
@mistre786
@mistre786 27 күн бұрын
ቃል አጣሁልሽ እሮዚ ፈጣሪ ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ልጆችሽ ን ከ ክፉ ይጠብቅልሽ በሆዲሽ ያለውን በሰላም ያሳቅፍሽ ባለቤትሽንም ይጠብቅልሽ አቺ ሰውነሽ በቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biredejen6562
@biredejen6562 26 күн бұрын
እኔ እራሱ❤
@Lala-rd6vl
@Lala-rd6vl 27 күн бұрын
ወንዱ ሴቷ እያላችሁ አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች ከዚ ዉጡና አላማውን እና ቤተሰቡን በሙሉ መባረክ ይሻላል ልጆቹ መታዘዛቸው ብቻ ከበቂ በላይ ነዉ በተለይ ሴቷ ልጅ ካለችበት እድሜ አንጻር የምትደነቅ የተባረከች ልጅ ናት ❤❤❤
@memimamakeup5010
@memimamakeup5010 24 күн бұрын
Tebareki
@user-xe8ee3jx4k
@user-xe8ee3jx4k 23 күн бұрын
በጣም ትክክል እንደውም መደነቅ ነው ያለባቸው
@user-mu6fr2tn6s
@user-mu6fr2tn6s 22 күн бұрын
በትክክል
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 14 күн бұрын
ጥሩ እይታ ላንቺም ለልጆችሽም ጥበብን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😘😘😘
@Ethiopian-ot3ig6il4y
@Ethiopian-ot3ig6il4y Ай бұрын
የእኔ እናት ሐብታሟ ሴት ደርበብ ያለች ደግ ሴት ረጅም ዕድሜ ይስጥሽ በሆድሽ የያዝሽውን እግዚአብሔር አምላክ በክንድሽ በሰላም ያስታቅፍሽ ምን አይነት ደግ ስራ ነው😘🌹😍
@peacejusticeforall6806
@peacejusticeforall6806 27 күн бұрын
I wish to Rosie all the best in life. She is humble and kind❤
@user-tr1ro1bl5i
@user-tr1ro1bl5i Ай бұрын
ሮዛ ማለት በጣም መልካምና ቅን ልብ ያላት ልጅናት በግል አውቃታለው በሆነ ግዜ አብረን እንሰራም ነበር ለትንሽ ወቅት ለፊልም አይደለም ደግነቷ የእውነት ነው ልጆችሽ ትዳርሽ ይባረክልሽ ድሮም ትንሽ ነገር እና መስቆንቆን አትወድም ነበር ፈጣሪ ይመስገን እዚህጋር ስላየሁሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Ай бұрын
ደሰ ይላል ቤተሰብነታቸዉ ቢቀጥል ልጆቻቸዉ ጓደኛ ቢሆኑ አሪፍ ነበር
@user-cx2ly8lw5f
@user-cx2ly8lw5f Ай бұрын
ደግነትከላይ ሲሰጥኮ ደስስይላል አቦ ዘሯ በሙሉ ይባረክ
@sikosolo3276
@sikosolo3276 Ай бұрын
ስትታይ እራሱ መልካም ሰው መሆኗ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይባርክሽ ስነ ሙሉ ቤተሰብሽ በጣም ደስ ይላል ❤❤
@user-ul9cg2fk9i
@user-ul9cg2fk9i Ай бұрын
እወዬ የኔ ማር ወንዱልጅ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው አሏህ ያሣድግክ ሴቷ ግን
@user-tr1ro1bl5i
@user-tr1ro1bl5i Ай бұрын
@@reyuyenu340 አመሰግናለው እኔ USA ነው የምኖረው እሷ አገርቤትናት
@lucihymaryi7483
@lucihymaryi7483 Ай бұрын
የሮዚ ወንዷ ልጅ የተባረከ ነው ድህነት አይኑ ይጥፋ😭
@betelihemtademu5338
@betelihemtademu5338 Ай бұрын
አሜን
@woinshetwoini2485
@woinshetwoini2485 Ай бұрын
ሴቷም የተባረከች ናት ። ምን ታድርግ የማታውቀው እና ያላደገችበት ህይወት ነው
@theprecious4238
@theprecious4238 29 күн бұрын
Setuam teru nech enem behon ketelk bete wetche ezibet aldrem! Yetdrgelachw neger betam des yelal lelochum bezu yektelu
@hirut758
@hirut758 27 күн бұрын
​አዎ ማንም ከዛ ኑሮ እሺ ብሎ አያደርገውም ድንገት የሆነ ነገር​@@woinshetwoini2485
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 22 күн бұрын
Amen
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 Ай бұрын
የባለፀጋዎቹ ወንዱ ልጅ የኔ ውድ ኡፍ ከማንም ጋር መኖር የሚችል ለእናቱ ደግሞ ያለው ፍቅር ደስ ሲል እደግልኝ ፕሮግራሙ ግን ልዩ ነው አብሶ መጨረሻው።
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 29 күн бұрын
ትክክል ነው❤
@elleniafework9926
@elleniafework9926 27 күн бұрын
ስለ ሴቷ እኔ ያለኝን ልበል። ይህች ልጅ ከምትኖረው እና ከለመደችው ቦታ ወደ አይታ የማታውቀው አዲስ ቦታ በድንገት ስትሄድ ምንም ብትል አይፈረድባትም። እኔም ብሆን የሷ አይነት ስሜት ሊኖረኝ ይችላል። ግን መጨረሻ ላይ ደግሞ በጣም ደስተኛ ከሆኑት እናቷና ወንድሟ በላይ እርሷ ላይ ትልቅ እርካታ አይቼባታለሁኝ❤❤❤
@user-xe8ee3jx4k
@user-xe8ee3jx4k 23 күн бұрын
እሱን ፓርት እኔ ብቻ ነኝ እንዴ ያየሁት እያልኩ ነበር በጣም ተደስታ ነበር
@user-friendly7324
@user-friendly7324 25 күн бұрын
በነገራችን ላይ ሴቷ ልጅ የዋህ እንደሆነች ነው ያየሁት ካሜራ አለ ብላ አላስመሰለችም ስሜቷን ነው ያሳየችው ሁለቱም ቤተሰብ ቀና ናቸው በረከት ይዝነብላችሁ ❤❤
@bute5158
@bute5158 Ай бұрын
የቤቱ መታደስ ብቻ በእርግዝና እያለሽ ትልቅ ትምህርት የሰጠሽ የኢትዮጵያ ሀብት ነሽ ዘመንሽ ይለምልም
@yerisi777
@yerisi777 Ай бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
@user-zk2qm1sr7f
@user-zk2qm1sr7f Ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@hymews1043
@hymews1043 Ай бұрын
ይህን ሥራ የስራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ebs ሰራተኞች በሙሉ ተባረኩ
@hayubintmama264
@hayubintmama264 Ай бұрын
እርግት ያለች ሴት ስታምር. አላህ ልጆችሽንብያሳድግልሽ. ወንዱ ልጅ ደግሞ ብርቱ ልጅ ማሻአሏህ ይልመድባችሁ ፕሮግራሙ ይቀጥል እምትሉ
@HK-MD
@HK-MD Ай бұрын
ሴቷ ግንንን
@woinshetwoini2485
@woinshetwoini2485 Ай бұрын
ሴቷ ምን አደረገች? የማታውቀው ህይወት ውስጥ ነው'ኮ ወስደው የከተቷት
@Naanatioro
@Naanatioro 27 күн бұрын
​❤
@sm-vj2rp
@sm-vj2rp Ай бұрын
ድህነት ማለትግን ቆሽሾ መኖር አይደለም ንፅህና ያስፈልጋል ለሁሉም ሰው
@mahima8399
@mahima8399 28 күн бұрын
Lemtsedatem Eko ekw bot botwen seyez new
@Samsunga-vj3kg
@Samsunga-vj3kg 27 күн бұрын
እውነት ነው❤
@senaitfeseha1598
@senaitfeseha1598 27 күн бұрын
ልክ ነሽ ያለሽንም ነገር በፅዳት መያዝ
@abdoshifa8567
@abdoshifa8567 27 күн бұрын
L😊oooooooooo​@@senaitfeseha1598
@AbdellaAbabillo
@AbdellaAbabillo 27 күн бұрын
You are right but dont judge we are human they are struggling to make better life so many people who want live on others just like you always negative comment you can't see their bright and positive things
@TamaraMobile-lq4zg
@TamaraMobile-lq4zg Ай бұрын
የእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው ውንዱልጅ፡ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና ነው❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@user-zk2qm1sr7f
@user-zk2qm1sr7f Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@eyeruskenaw6077
@eyeruskenaw6077 29 күн бұрын
❤❤❤❤
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Ай бұрын
ወላሂ ምርጥ ፕሮግራም ነው ቃላት አጣሁኝ ስንት ሀብታም አለ ዘመዴችን እንኳን ዞር ብሎ ማያይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@woldesenbetmartha484
@woldesenbetmartha484 Ай бұрын
ትክክል
@user-yn1gc3em4m
@user-yn1gc3em4m Ай бұрын
Yes
@TinshwaAcademy
@TinshwaAcademy Ай бұрын
እንደዚም አይነት ምርጥ ሃብታም ባለፀጋ አለ ተመስገን 🙏🏽🥰🥰🥰
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n Ай бұрын
በወጣ ይተካ የሀብታሟ ወድልጅ የትም መኖር ይችላል እድግ በል የኔ ጣፍጭ ለናቱ ያለው ፍቅር
@helennigusse-tb2kq
@helennigusse-tb2kq Ай бұрын
ይህ program ቢቀጥል ብዙ ሰው ህይወት ይሻሻላል ቆንጆ ነው
@hanutube1921
@hanutube1921 29 күн бұрын
ተመሳሳይ ፕሮግራም እንደዚህ አቅም ያላቸው አቅም ለሌላቸው ፈቃደኛ የሚሆኑ ሰወች እያገናኛቹህ በወር አንዴ እንኳን እንደ ፕሮግራም ብትቀጥሉት በጣም ተወዳጂ ይሆናል እና ከወዲሁ ብታስቡበት ለሰጭም ለሚደረግለት ሰዉም ያለው ደስታ እንዴት ደስ ይላል
@solomontashegaga7235
@solomontashegaga7235 Ай бұрын
ሮዚ ዘርሽ ይባረክ ጉድለት አያግኝሽ በመስጠት የሚገኘውን ፍስሃ የሚፈልግና የሚያደርግ ልብ የሰጠሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ኢቢስ ተባርካችኃል መስፍኔ የከፍታን መንገድ እንግዲህ ተጀምሮል የሚያቆምህ አይኑር!!!
@NetsanetWassehun
@NetsanetWassehun 24 күн бұрын
ሰዎች ሁሉ ሁለቱም ቤተሰቦች ያላቸውን ቀናነት ቢኖረን መልካም ነው። ለአባት ግን ይህ ከባድ ነው። ደስታውን እንኳን በቅጡ ማጣጣም አልቻለም። አይዞህ አባቴ በርታ ደግሞ ጠንካራ ሚስት አለችህ።
@HassenSabri
@HassenSabri Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ሀብታሙ ጎንበስ ብሎ ደሀውን ቢመለከት እንድዚህ አይነት ቤቶች ከሀገራችን ይጠፉ ነበር ግን እኛም ደሀዎች ቅራቅንቦ መሰብሰብ እንወዳለን እስቲ የማያስፈልገንን ነገር እናስወግድ ከቤታችን
@kebide2231
@kebide2231 Ай бұрын
ምንም ደሀ ብትሆኑም የምተኖሩበትን ቤትህን በንፅህና መያዝ አለብ። ጥሩ ዝግጅት ነው።
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Ай бұрын
እኔም በጣም ነው ያዘንኩት የቤቱን መቆሸሽ ሳይ
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 Ай бұрын
😮😮😮😮
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r Ай бұрын
እረ ይገርማልኮ የወጣ ጉድ
@MosheaDayan-eq3jk
@MosheaDayan-eq3jk Ай бұрын
Abatyew yalefew gizea yeseseteh timesilaleh lewedefet mebertat neaw bet ayayazachu gin betam yemitech neaw ke chigir gar menor gid lihon yichilal koshashan gin seaw melemamed yelebetim yemibela enkuan baynor bet keseda eko aymro yitadesal endaydegem yebizu ethiopiawe bet yeteshekemew gud kezeh yemiley aydelem
@Samsunga-vj3kg
@Samsunga-vj3kg 27 күн бұрын
በትክክል
@susuwde5712
@susuwde5712 Ай бұрын
የሚገርመኝ ብዙ ግዜ የደሀ ልጆች ቆንጆ ናቸው ማማራቸው😍
@user-oi1co7tg4z
@user-oi1co7tg4z Ай бұрын
Betam ena ersu eyalku neber❤❤
@aberasisay2461
@aberasisay2461 Ай бұрын
Btammm amseginalehu lijochA yegeta setotwocha nachew
@keryaabdella2522
@keryaabdella2522 29 күн бұрын
ena basintu enikatel 😂😂
@user-wz1mz1vq6f
@user-wz1mz1vq6f 27 күн бұрын
በጣም ማርያምን
@abinetbekele6251
@abinetbekele6251 27 күн бұрын
😊😊😊😊😊​@@keryaabdella2522
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 27 күн бұрын
እናት እና ልጅ ድርብብ ያሉ ደርባቦች ❤❤❤❤ግራ ግብት አላት ሴቷ የእኔ እናት አይታ ስለማታውቅ ነው 😢😢😢😢 ጥሩ ትምህርት እስቲ ማካፈል እንልመድ ❤❤❤
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 Ай бұрын
እሰከዛሬ ካየዋቸው ፕሮግራም በይዘቱ በአቀራረቡ ለየት ያለ ፕሮግራም ነው በጣም ደስ የሚል ነው በእውነት ሳየው ያዛዘነኝም ያስለቀሰኝ ፕሮግራም ነው Ebs እና ሮዛ እግዚአብሔር ይስጣቹ በተለይ ሮዛ እመብራሃን ትቅረብሽ ሰላም ተገላገይ የኔ መልካም ሰው Ebs በርቱ ፕሮግራሙ ይቀጥል ባይ ነኝ የኢትዮጵያ ህዝቦች የአኗኗር ሁኔታ የሚያሳይ ትልቅ ሀሳብ የያዘ ጉዳይ ነው ሰው በህልሙ የሚመኘውን በእውኑ እንዲያይ እንዲታዘብ የሚያደርግ ነው👍
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 Ай бұрын
በጣም❤❤
@woinshetwoini2485
@woinshetwoini2485 Ай бұрын
ሮዛ እግዚአብሔር ይባርክሽ ትዳርሽ ይባረክ ልጆችሽም ይባረኩልሽ
@FikirteDerebe
@FikirteDerebe Ай бұрын
ሴቷ ልጅ ላይ ሁላችሁም ተነሳችጂባት በእሷ እድሜ አደለም ትልልቆቹ ማን ከምቾት መስመር መውጣት ይፈልጋል የኔ ልልት ጎበዝ ነሽ መግባትሽም አንቺ ሆነሽ ነው ይሄ አንዱ የህይወት ገጽ ነው ከቤቷ ስትወጣ ላላወቀቻቸው እንግዶች ስጦታ የሰጠች ቸር ልብ ያላት እድግ በሉ❤
@selmejons5098
@selmejons5098 Ай бұрын
ማርያምን ከልብ የሚያሰደሰት ሰራ የሀብታሞቹ ልጅ ወንዱ አንደኛ ኑሮን ቀለል አርጎ ያየ ደሰ የሚል ልጅ እህታችን እርጉዝ ነሸ እመቤቴ ማርያም በሰላም ሁለት ታርግሸ ሹልክ ያለውን ምጥ ትሰጥሸ በጣም ደሰ የሚል ሰራ ነው የሰራችውት
@baerhnmtiku
@baerhnmtiku Ай бұрын
የሀብታሞቹ ልጅ ኑሮን ቀለል አርጎ ያየው ወንዱ አብሶ ለእናቱ ያለው ክብር በጌታ ተቀበለው ኑሮውን ሴቶ ግን😢😢
@dannyET
@dannyET Ай бұрын
ሴቷ በጣም ከባድ ናት በደንብ መገራት አለባት በደንብ ወጣ ብላ ማየት አለባት እናትና ልጁ ግን ❤❤❤
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Ай бұрын
ለመተቸት አትሩጡ እስኪ::እድሜ የሚባል ነገር አለ ልጅቷ እድሜዋም ተፅእኖ ያደርግባታል ጉርምስና እድሜ ላይ ናት
@SleepyClipperButterfly-od1cr
@SleepyClipperButterfly-od1cr Ай бұрын
ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ማይመች ነገር አንቺ ትወጃለሽ አታደርጊውም ያረገችውን ደሞ 🙄
@gelilaberhanu8114
@gelilaberhanu8114 Ай бұрын
Esua nebs awkalech tamezaznalech esu gena lij new ya new yehonew Gin yelju leenatu lemetazez yalew leb desss yllaal
@user-wz8kd8yb5m
@user-wz8kd8yb5m Ай бұрын
ተወገኖቼ ታክሲ ውሥጥ እንኳ ቦታ ለመቀየር የሚከብደን ነን እኮ ሆሆሆ።...ምንም ሥህተት የለባትም የኔ ውድ ለልጅ
@blengetachwe6474
@blengetachwe6474 Ай бұрын
በጣም የሚያኮራ ስራ ነው እንደዚህ መተያየት አለመኖሩ ነው የኑሮ ልዮነት የሰማይና የምድር ያህል ልዮነት የተፈጠረው እንደዚህ ዝቅ ብሎ ሰውን ማስደሰት መባረክ ነው ebs & rosi የምትመሰገኑ ናቹ
@user-im3ot5vz9h
@user-im3ot5vz9h Ай бұрын
እፍ አልቅሸ ጨረስኩት ምናለ ድህነት ከኢትዮጲያ ምድር ቢጠፋ ለዚች አጭር እድሜ ሁሉም ተደስቶ ቢኖር
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Ай бұрын
የሀብታም ልጆች ሴቷ እኮ አይፈረድባትም አለ መኖሩም ሳይሆን በረሮዎቹ ያስፈራሉ ትንሽ ንፅሁ ቢሆን አሪፍ ነበር ብቻ ከባድ ነገር ነው ያየሁት ለሁሉም ለሀገሬ ህዝብ የሚያምር ነገር ሁሉ ይስጠው ❤❤❤
@ssaa3540
@ssaa3540 Ай бұрын
ግን ኢቢየሶች ምን አይነት ቃላት ይገልጻችኋል ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ልብ ያለው ልብ ይበል
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ፕሮግራም በአሜሪካን አገር tlc በሚባል ጣቢያ ይተላለፍል ግን እንደዚህ የኑሮ ልዩነት ባይኖረውም
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
ውይ የኔ ጌታ የሀብታሞ ልጆች ከሴቶ ወንድየው ለእናቱ ታዛዥ እናቱን እንዳይከፋት ደስተኛ መስሎ ነው የሚኖረው ውይ የኔ ምስጊን❤❤❤
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v Ай бұрын
ይሄ ፕሮግራም መቀጠል አለበት እግዚሐብሔር ይባርክሽ ከነቤተሰቦችሽ 👏👏👏👏
@agelgayesolomonteshome2783
@agelgayesolomonteshome2783 Ай бұрын
ሀብታሟ እናት ጌታ ይባርክሽ ትልቅ ሴት ❤❤❤❤ ለሁም መሆን የመትችለውን ሀገሬን አንቺ ውስጥ አየናት
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Ай бұрын
ሰው ጠክሯ ከሰራ ትልቅ ቦታ መድርስ ይችላል ።❤❤ደሀ የሞናደረገው የኛአይምሮነው።በጣም የሚያስብ ልጅነው ያለሽ❤❤❤❤እርጉዝዬ በሰላም ውለጁ😢😢ምንደሀብትሆኑ እራ በጣም ያሳፍራል የቤት ንፁህነው ባዶ ነሽ😢😢😢መብላት ብቻ ምን ያደረጋል ፅዳት አስፈላጌነው
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 Ай бұрын
😂😂😂
@kasahuntsegaye1531
@kasahuntsegaye1531 Ай бұрын
ለኢትዮጺያ ሐብታሞች ትልቅ ምሳሌ ነው ለማይለግሱት ሞት ለሌለ ገንዘባቸው እስከመጨረሻው ከነሱ ጋር የሚኖር ለሚመሥላቸው ለሚንገበገቡ ብርን ለሚያመልኩ ሃይማኖት ለሌላቸው ። አንቺ ግን ፈጣሪ ይስጥሽ
@munalemlem9878
@munalemlem9878 Ай бұрын
ምንም እንኳን የደስታ እንባ ቢሆንም የልጆቹ አባት ሲያለቅስ ውስጤን ነካኝ😢 ፕሮግራሙ ግን በጣም የሚደነቅ እና እንዲቀጥል መበረታታ አለበት
@samrawitYayniwaga
@samrawitYayniwaga 27 күн бұрын
ድራማ መስሎኝ ሳላይ አልፌዉ ነበር፡፡በሳምንቱ አየሁት😢😢😢😢😢ወንዱ እደግልን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@toyibatoyiba2856
@toyibatoyiba2856 27 күн бұрын
እኔ እራሱ በሳምቱ ዛሬ አየሁት እያለቀስኩ😢😢😢
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko Ай бұрын
ቤታቸውን አሳመራችሁት በረካሁኑ ድህነትን ማን ይወዳል ግድ ሆኖ እንጅ ደስ የሚል ፕሮግራር😍😍😍😍
@user-hm6rd4kv5k
@user-hm6rd4kv5k Ай бұрын
እንደዚ አይነት ፕሮግራሞች በጣም ጠቃሚ ናቸው ተጠናክሮ ይቀጥል ብዙ መታገዝ መረዳት ያለባቸው ቤተሰቦች አሉና እባካችሁ ቀጥሉበት ebs እና የሮዛ ቤተሠብ ተባረኩ በወጣ ይተካ❤❤❤
@kidistalemu-nr7rj
@kidistalemu-nr7rj 27 күн бұрын
የመልካምነት ክፍያ ከእግዚአብሔር ነው ደጋግ ልቦች በጣም ነው ደስ ያለኝ መረዳዳት ቢኖር መተጋገዝ ቢኖር ሰው ለሰው ቢተጋገዝ የት በደረስን ነበር ተመስገን ተባረኩ
@mayunegethio
@mayunegethio Ай бұрын
የሮዚ ወድ ልጁዋ የኔ ጌታ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ተመሳስሎ መኖር የሚችል ልጅ ነው ለእናቱ የሚያደርገውን ሳይ አስለቀሰኝ😥💞
@ethiozena6503
@ethiozena6503 Ай бұрын
አቦ ድህነት አይኑ ይጥፋ
@tibaremu1357
@tibaremu1357 Ай бұрын
ወ/ሮ ሮዚ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር እና ኢቢኤስ ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tigisttesfaye420
@tigisttesfaye420 Ай бұрын
ድህነት ሲደመር ፅዳት መጉደል ድህነት እንደዚ መዝረክረክ አይደለም ባለው ነገር ፅድት ያለ ህይወት ይመራል
@senaitfeseha1598
@senaitfeseha1598 27 күн бұрын
ልክ ነው
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Ай бұрын
።📣🔊🔔📣🔊🔔📣🔊🔔📣🔊🔔📣🔊🔔📣🔊🔔📣እናታቸቸው ፈጣሪ ከወርቅ አልፎ አልማዝ የሆነ ልጅ ውለጅ የተወለዱትም ይባረኩልሽ።ዘመንሽ በሙሉ በሀሴት ደሥታ ይሞላ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ ፈጣሪ አምላክ። ፊትሽ በራሱ እንደ ጸሀይ ብርሀን ነው።
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 Ай бұрын
ሮዚ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ ልጆችሽ ይባረኩ::ebs ቃል የለኝም❤❤❤❤❤
@Kebron72011
@Kebron72011 Ай бұрын
በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው ይሄንን ፕሮግራም እንደመሰራ ላሰቡትና ለተገበሩት ebs ክሩ በሙሉ አደንቃለሁ። በሀገራችን እንዲህ አይነት ፕሮግራሞችን እንዲበዙና የብዙ ሰው ህይወት እንዲቃናና የህፃናት ልጆች ደስታ ማየት እንፈልጋለን። ለመልካም ስራችሁ ፈጣሪ ይክፈላችሁ። የምር ደስ የሚል ለቅሶ አልቅሻለሁ ።❤❤❤
@halimaali4383
@halimaali4383 Ай бұрын
Exactly
@EnatfantErgoya523
@EnatfantErgoya523 Ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምርህት እና ስጦታ ነው ወንዱ ልጅ በእድሜው ትንሽም ስለ ሆነ ለመቀበል አለከበደወም ትልቋ በእድሜም በአስተሳሰብም ከወንድሞ ትለያለች ነፍስ ስላወቀች በቀላሉ ለመቀበል ከብዷት ነበር
@ErgoyeYassin
@ErgoyeYassin 27 күн бұрын
ሀብታሟ ሴትዮ ድርብብ ያለች ቆጆ ደግ እዳች ያሉትን ያብዛልን❤❤❤❤❤😊
@ethiozena6503
@ethiozena6503 Ай бұрын
ሀብታሟ ደስ ስትል
@tiruwerkerko8479
@tiruwerkerko8479 Ай бұрын
በጣም ነው እምናመሰግነው ኢቢስ ይሄ ጥሩ የመረዳዳት ተሞክሮ ነው እውነት ሁላችንም ልናደርገው ይገባናል ይሄ ጥሩ ምሳሌ ነው::
@tigi9634
@tigi9634 27 күн бұрын
ሮዚ ምን አይነት ልበ ቀን ሴት ነሽ ከስንት አንድ ነው ዝቅ ብሎ የሌላውን ህይወት ለማየት የሚፈቅድ ማየት ቀርቶ ማሰብ የማይፈልጉ አሉ አንቺ ግን ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ ከነቤተሰቦችሽ ተባረኪ መስጠት መቀበል ነው ልብ ካሰበ የማይሆን ነገር የለም ቃላት አይገልፁትም ያረግሽውን የሰው ደስታ ማየት የራሰንም ደስታ መጨመር ነው አለን የምትሉ እባካችሁ የሌለውን አስቡ በረከታችሁ ይጨምራል እግዚያብሔር ይስጣችሁ ከነቤተሰቦችሽ!!!!!!
@ahmedsfg
@ahmedsfg 27 күн бұрын
በጣም የሚደነቅ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ። ሮዚ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ። ወንድ ልጇ እናቱን ሲወድ ደስ ማለቱ ። እንደ ድህነት አስከፊ ለሰው መልካም መሥራትን የመሰለ የሚያስደስት ነገር የለም ።
@bubu-show-bubu
@bubu-show-bubu Ай бұрын
ሜስ ስታለቅስ አለቀስኩኝ 🙏🙏🙏 big respect ይህን ቤተሰብ ጠንቅቄ አዉቀዋለዉ ከዚ በላይ ይገባቸዋለዉ🫶🏼 የሰሩትን የሚያጭዱበት ጊዜ ማየቴ አስደስቶኛል ሜስ እንኳን ደስ አለክ እናመሰግናለን Ebs tv እና ሮዚ ፋሚሊ ❤❤❤
@birtukangebremekhael2041
@birtukangebremekhael2041 25 күн бұрын
የ ውሸት መስሎኝ በደንብ አላየሁትም ነበር በሳምንቱ ሳየው ውይ ብዬ አንደገና አየሁት ሮዝዬ ጌታ አየሱስ ብርክ ያርግሽ ነፍሰ ጡር ሆነሽ ይህን ማድረግሽ ጎበዝ ሴት ነሽ
@MekdiChanyalewu
@MekdiChanyalewu 26 күн бұрын
ሮዚዬ ዘር ዘመንሽ ይባረክ የሚቆረስ ሂወት ነው ያለሽ እግዚአብሔር በብዙ ይጨምርልሽ ምክንያቱም የሚራራ ልብ ነው ያለሽ እንዲህ እንድትሆን የረዳሽን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ!!!!
@menutube7647
@menutube7647 Ай бұрын
ይህ አለም አላፊ ጠፊ ነው በጎ መስራት ግን ለነፍስ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድግፍ አርጋ በሰላም ተገላገይ ልጆችሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 Ай бұрын
የሀብታሙ ወንድ ልጅ ጎበዝ ነዉ
@BaBa-mr8fp
@BaBa-mr8fp Ай бұрын
ወንድ ልጁ ፀሊዮ ሲበላ እንዴት ደስ እንዳለኝ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤
@mekedsalemu940
@mekedsalemu940 Ай бұрын
ንፅህና ግን ሀብታም ደሀ አይልም ምናለበት ቤቷን በንፅህና ብትይዝ
@nejunejuti7233
@nejunejuti7233 Ай бұрын
የመስለኛል አንዲ መህኑን ተፈልጎ ነው ባይሆን ሰው አንደሚመጣ አይወቀች ልብስቹ አንክን ታነሳ ነበር አትፍረዱ ሴት ሰነፍ በቶን አኮነው አንግዳ አንደሚመጣ አያወቀች አንዲ አታረግም
@Aster-yd2hw
@Aster-yd2hw 29 күн бұрын
ከቤቱ ስር የወጣው ቆሻሻ የአንድ ቀን አይደለም የሚመስለው ​@@nejunejuti7233
@user-cy6tu6ti9b
@user-cy6tu6ti9b 26 күн бұрын
ለድሐየሚሰጥ ለእግዚአቤሔር ያበድራል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ብድራታችሁን ከላይ ተቀበሉ ተባረኩ መልካም ስራ ለራስ ነዉ።
@addisw1713
@addisw1713 Ай бұрын
ድህነት አይኑ ይጥፍ ምን አለ ካለን አካፍለን ተቻችለን ብንኖር ፈጣሪ ሆይ ፍቅር ስጠን ፕሮግራሙ ደስ ይላል
@Zaneb-fu7nr
@Zaneb-fu7nr Ай бұрын
ወንዱልጅ እንደት ደስ እንደሚል የሀብታሚቱ ውይ ለናቱ ያለው ክብር
@NeimaNasser-nf3vj
@NeimaNasser-nf3vj 26 күн бұрын
አላህ ይጨምርልሽ ከጤና ጋር
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ፕሮጀክት ነው 1ቤተሰብ ለ1 ቤተሰብ ቢደርስ ድህነት ደህና ሰንብት የደስታ ህይወት እንኖር ነበር
@georgem.s1611
@georgem.s1611 Ай бұрын
ባወጣሽው ሁሉ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ ያድርግልሽ በሰላም እንድትገላገይ እመኝልሻለው እናመሰግናለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ከነ ልጆችሽ መልካም ትንሣኤ ይሁንልን
@firdewsasefa1949
@firdewsasefa1949 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ድገሙን ደጋግሙን የምር ሀብታሟ በጣም ታምራለች ሙሉ ቤተሰቧ ስነ ስርአታቸው ደስ ሲሉ ኡፍ አይኗ ሲያምር ማሻ አላህ ወድጃት ልሞት እርጋታዋስ ብትሉ 😘😘😘
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs Ай бұрын
በጣም❤❤❤
@adubeda4459
@adubeda4459 10 күн бұрын
ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ እውነት ነው ለሰው እንደመስጠት የሚያስደስት የለም እግዚአብሔር እንዳንቺ የሁሉንም ልብ ይቅረብ ክፍት ያድርገው
@adisfikir3502
@adisfikir3502 Ай бұрын
ኡፍ ውስጤ ተላወሰ አዱ ከፍ አዱ ዝቅ ብቻ ሁሉም ለበጎ ነው ተባረኩ የነዚህን በተሰብ ደስታ የሰጣችሁ
@user-cx2ly8lw5f
@user-cx2ly8lw5f Ай бұрын
ወላሂ መታደልኮው አሏህ ሀብቱን ሰቶን መስጠትያረብ አቦ አሏህ ያስደስትሽ ወልደሺ ሳሚ
@meremamewld6781
@meremamewld6781 Ай бұрын
የሰዉ ደስታ ከራሴ ደስታ በላይ ያስደስተኛል ደስታዬ 😭❤ ለዚህ ቤተሰብ ደስታ እጥፍ ላረጋቹ በሙሉ እናመስግናለን እርጉዚዬ አላህ በሰላም ልጅሽን ያሳቅፍሽ👸❤😘
@wondosenalamerew8617
@wondosenalamerew8617 Ай бұрын
እሮዚ እግዚአብሔር ያክብርሽ የዘላለም የሚመስለውን ህይወት ዝቅ ብለሽ ለማየት ስለፈቀድሽ ሁለም ባለጸጋ ልጆቹን በእምነት እና በስነምግባር ልክ እንደ እዚህ ቢያሳድግ ባይ ነን የሮዚ ወንድ ልጅ ግን ለናቱ ያለው ክብር ይለያል
@meseret1856
@meseret1856 24 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሮዛ ተባረክ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ደጋግሜ ነው ያይሁት❤❤❤
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 Ай бұрын
ኦ እግዚአብሔር አምላኬ እንደዚህ አይነት ደጋግ ልብ ያላቸው ሰዎች ምድራችን ላይ ስላሉ ደስስስስስስስ ብሎኛል በእውነት የምርጦች ምርጥ ፕሮግራም ነው ኢቢኤሶች ያዘጋጃችሁት ። ሃምታሟ ሴት ሮዛ በጣም ልባም ሴት ነች ደግ ልብ አላት ተባረኪ ፡ በሴት ልጇ አትፍረዱባት እንኳን እሷ ሃብታም ቤት ተወልዳ ያደገች ይቅርና እኛ እንኳን አረብ አገር ኖረን ስንሄድ ሰፈሩ ቤቱ ሁሉ ለጥቂት ቀንም ቢሆን ይጨንቀናል ፡ ወንዱ ልጅ ግን ጌታን ቅመም ነው እነዚህ ቤተሰቦች ደግሞ ተደስተው ስላየው ደስታዬ ወደር የለውም ኢቢኤሶች እና ይቺ የተባረከች ሴት ተባረኩ ለምልሙልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@UaeAsd-hz3zx
@UaeAsd-hz3zx Ай бұрын
ያሚገርም ነዉ ዋለሂ አልጣበኩም በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ቤቱን ተድሶ ወያዉ የተሰማኝ ስሜት ወለሂ አስለቃሰኝ ብቻ በጠም ደስ የሚል ፕሮግራም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Ай бұрын
ኢትዩ እያደጉ ድሀ እንደሌለ አድርገዉ አሳድገዋት ነዉ እንጂ አገሩ እንዳለ ድሀ ነዉ እንዴት ነዉ እንዲ ሚደነግጡት እኔ ልጆቼን አዉሰትራሊያ እያሳደኩ በአለም ላይ ያሉ የድሀ ልጆችን አሳያቸዋል በዩቲዩብ😢😢😢😢😢😢they have to know the reality of this world you can’t just let them grow like a spoil rat😢😢😢
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 27 күн бұрын
በእውነቱ ለሀገራችን ባለ ሀብቶች ትልቅ ትምህርት ነው እባካችሁን በለ ሀብቶች ለኔ ብጤወች በመርዳት ከሀገራችን ድህነትን እስከመጨረሻው እናስወግድ 😢😢😢😢😢
@umuhuda4401
@umuhuda4401 Ай бұрын
እር ምንድነው ሚስጥሩ ልጆቿን ያሳደገችበት መንገድ በተለይ ወንዱ ማሻአላህ ታድላ አላህ ደብቆ ያሳድግልሽ ምርጥ እናት ከምርጥ ልጆች ጋር መታደል ነው 🥰❤️👏🏻አሪፍ ነገር አሳይታቹናል ebs ይለያል የምንልው በምክንያት ነው
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
በእውነት ጥሩ ነው ያደረጋቹሁት በእውነት ብዙ ሰወች ይማሩበታል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ እኛ የድሀ ልጆች መቅበጥ አናውቅም❤❤❤😢😢😢
@Abebechyimer
@Abebechyimer Ай бұрын
ሮዚ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ልጆችሽንም እግዚሐብሔር በሞገሱ በጥበቡ ያሳድግልሽ ሴትዋም አይፈረድባትም እንደዚ ኑኖ አይታ አታቅም የኔ እናት ወንዱ ግን የትም ቢሄድም ይኖራል ከዚህ በላይ በረከቱን ፀጋውን ጤናውን ሰላሙን ይስጣቹ ጌታ እየሱስ ተባረኩ በወጣው እጥፍ ይጨምራላቹ ኢቢስ እናንተም ጌታ ይባርካቹ
@hirut758
@hirut758 27 күн бұрын
ምነኛ የተባረከች ሴት ናት በፈጣሪ እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ አያጉድልብሽ በሰላም ተገላገይ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏 የጎረቤቶቹ ደስታ በራሱ ያስደስታል ለነሱ የተደረገላቸው ነው የመሰለው ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@amazingstor
@amazingstor 27 күн бұрын
ሀገራችን አውሮፓና አሜሪካ ስታንዳርድ የሚኖሩ ብዙ ሰዎች አሉ። እንደዚህ አንድ ሰው አንድን ቤተሰብ እንኳ ማገዝ ቢችል ሀገራችን እጅግ ትለወጣለች። እስቲ እንተጋገዝ ወገን🤗🤗 ፕላትፎርሙን ያዘጋጃችሁ EBS ወዳጆች እንዲሁም በቅንነት ጥሪውን ተቀብላችሁ የተሳተፋችሁ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Ай бұрын
የሀብታሞቹ ልብ ደስ ይላል እንደዚህ መረዳዳት ቢኖር የት በደረስን ኖሮ
@josephjames7377
@josephjames7377 26 күн бұрын
የእውነት አሥተማሪና ለበጎ ነገር የሚያነሣሣ ኘሮግራም ነው። ebs እና የኔ ቆነጆ ደርባባ ሮዚ ከነቤተሠቦችሽ እናመሠግናለን።
@user-ke6rd4sc6h
@user-ke6rd4sc6h Ай бұрын
የእውነት የኔ መልካም እማምላክ ትቅረብሽ አስለቀሳችሁኝ አምላክ ድህነትን ያጥፋልን ኢቢኤስ በእውነት ምን ላርጋችሁ ❤አምላክ ያብዛችሁ ሉላችሁንም ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይሙላችሁ አሜን ሰው ደስ ሲለው ማየት ምንኛ ያስደስታል እፉፉፉፉ
@Aelhmdulla
@Aelhmdulla Ай бұрын
ደሥ የሚል መልክት ነዉ ያሥተላለፋቹት 👍👍👍
@fuficjfii-zt9wo
@fuficjfii-zt9wo Ай бұрын
አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ የኔናት ተባረኪ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ አላህዬ አገራችንን ሰላም አርግልን ህዝቤ ዛሬም ደግነው 😢😢😢😢
@helenbek1678
@helenbek1678 Ай бұрын
ውይ እንዴት ደስ ይላል የሰውን ደስታ ማየት የኔ እናት ተባረኪ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክ በፀጋ በጥበብ ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ልጅሽን በሰላም ያሳቅፍሽ በኡነት እያለቀስኩ ነው ያየሁት በኖረኝ እና እኔም አንቺ ያረክሽውን እፕይቼ የሰውን ደስታ ባይ ተባረኪ
@jerusalemmedhin161
@jerusalemmedhin161 Ай бұрын
የሀብታሞቹ ቤት ወንዱ ልጅ ከ ቃል በላይ ነዉ እንዴት እንደወደድኩት🥰🥰
@edualex846
@edualex846 Ай бұрын
ወይኔ የሮዛ ወንድ ልጅ ግን ጌታ ይባርከው ደስ ሲል ኡፍ ሲያምር አባቴ ጎበዝ ልጅ ነው በስራ ሁሉ ከሴቷ በላይ ጎበዝ ነው በጣም ያንን ቤቴ እኮ አፅድቶ ፏ አረገው……ግን ሴቷም ቢሆንን አይፈረድባትም ወዳ አይደለም ስላለመደች ነው❤❤❤ብቻ ምርጥ ፕሮግራም😊😊እነዛ የደሀዎቹ ቤተሰብ ህፃናትም ደስ ይላሉ ጌታ ህልማቸውን ያሳካ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ይደርሳሉ ጌታ ይርዳቸው ይጠብቃቸው መጨረሻው ደሞ አንደኛ ነው😊😊
@songofsongs-pr7wy
@songofsongs-pr7wy 26 күн бұрын
ትንንሾቹ ልጆች ሲያማምሩ የድሆቹ ልጆች።😮
@abiyeetenlej8723
@abiyeetenlej8723 29 күн бұрын
የሀብታሟ ልጅ ወንዱ ፍቅር የሆነ ልጅ ነው ኡፍፍ ፈጣሪ ያሳድግህ🙏❤በወጣ ይተካ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ የኔ ደርባባ ❤
@Makiya-balay
@Makiya-balay Ай бұрын
እደዛሬ ቃላት የየሚያሳጣ ደስታ ተሰምቶኝ አያውቅም ኢቢ ኤስ አላህ ጨምሮ ይስጣችሁ ነፍሰጡሯም አላህ በሰላም ወልደሽ ልጀሽን ለማቀፍ ያብቃሽ ተባረኩ
@jemilahussen340
@jemilahussen340 Ай бұрын
ሴትየዋ ግን ድህነት ብቻ ሳይሆን ስንፍናም ቤት ሰርቶባታል
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 Ай бұрын
You don’t know her or what she’s going through so please don’t be quick to judge her.
@HajjIbrahim-lf6gz
@HajjIbrahim-lf6gz Ай бұрын
ባለ ሀብታሙም ጥሩ ልብ ነዉ ያላት ❤
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t 26 күн бұрын
ወንዱ ልጂ ይለያል ማርያምን ለእናቱ ያለዉ ክብር ያለዉ አመለካከት በዚህ እድሜዉ ፈጣሪ ያሣድግህ ❤❤❤❤❤❤
@mulugetaadmasu6022
@mulugetaadmasu6022 Ай бұрын
ኤልሮዕ ጎበዝ ልጅ ነው የሰው ችግር በቀላሉ የሚገባው ልጅ ነው ነገሮችን ወድያው የሚቋቋም ልጅ ነው በርትተህ ተመር ጎበዝ ልጅ
@abigailmarcel7664
@abigailmarcel7664 Ай бұрын
እጅግ በጣም ትሁት ሴት ውዱ ልጅ ሚገርም ነው ።ልጆችሽ ያሳድግልሽ በስላም ሁለት ሁኝ ❤❤❤ዝቅ ብለን ማየት ብንችል የት እንድርስ ነበር ebs good job
Ну Лилит))) прода в онк: завидные котики
00:51
Make me the happiest man on earth... 🎁🥹
00:34
A4
Рет қаралды 8 МЛН
Удачливая дочь сделала из отца миллионера 😳 #фильм #сериал
0:59
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 11 МЛН
Самый ХИТРЫЙ малыш!😂
1:00
Petr Savkin
Рет қаралды 4,7 МЛН
Mr. Krabs's Regret #spongebobexe #shorts
0:11
ANA Craft
Рет қаралды 18 МЛН
Мама оставила меня в машине одну
0:26
Даша Боровик
Рет қаралды 2,4 МЛН