#ጌታን

  Рет қаралды 56,162

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

2 жыл бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @tizitawsamuel
ይህንን አገልግሎት በገንዘብ ለመደገፍ ከስር ያሉትን ሊንኮች(ዘዴዎች) ይጠቀሙ
cash.app/$Tizitaw1
www.venmo.com/u...
paypal.me/tizi...
/ kesistizitaw
/ tizitaw.samuel
/ werashu-weresen

Пікірлер: 411
@tinakurabachew6113
@tinakurabachew6113 2 жыл бұрын
ስመሰክር አይኔን እንዳበራ ከለከሉኝ ስሙን እንዳልጠራ ሙሉ ሰው ነኝ መቼም ዝም አልልም ያለኝ አየሱስ ነው ለዘላለም
@tekalignfetensa9674
@tekalignfetensa9674 2 жыл бұрын
አባ የኔም የድግግሞሽ ህይወት ይለወጥ ዘንድ ለትዝታው ያሳየከውን ምህረት ለኔም አሳየኝ በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን፡፡
@savedbygrace3014
@savedbygrace3014 2 жыл бұрын
በእጁ ላይ ያለውን የችንካሩ ምልክት ስትል እምባዬን መቆጣጠረ አቃተኝ! አሜን ለእኔ ነው፡፡
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
በእዉነት እኔም እንባዬ መጣብኝ የኔ ጌታ ለኛ ብሎ እኮ ነዉ
@tamirat2392
@tamirat2392 Жыл бұрын
❤🙏
@liyaabohay9176
@liyaabohay9176 Жыл бұрын
ይገርማል የተሰጠህ ትልቅ ፀጋ ነው። ኡፍፍፍ እኔም ፍላጎቴና ጉጉቴ ኢየሱስን ማየት ነው። እውነት ህይወትና መንገድ ወደ ሆነው ብቻ መመልከት ለእኔም ፀልዩልኝ🙏😘
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 Жыл бұрын
ኢየሱስ ብቻ ያሳርፋል! መፅሀፍ ቅዱስን ብቻ መመሪያ አድርጊ።
@senaytk69
@senaytk69 Жыл бұрын
ጌታ እጁን የጫነበት ሰዉ እንደድሮ መሆን አይችልም እሰይ እንኳንም ተቀየርክ ❤❤
@user-ol1nm7wy6n
@user-ol1nm7wy6n Жыл бұрын
ስወድህ ብሩኽ ነህ
@user-qy3km2su4q
@user-qy3km2su4q 2 күн бұрын
የረዳህ የፀጋ ሁሉ ምንጭ እግዚአብሄር በክርስቶስ ኢየሱስ ይባረክ
@user-kd5ov4sf8g
@user-kd5ov4sf8g 2 жыл бұрын
እኔ ድሮ ልጅ ሆኜ እራሴን የሚጎዳ እግዚአብሔርንም የሚያሳዝን ሱስ ውስጥ ነበርኩ አሁን ጌታን ከተቀበልኩ በኋላ አረፍኩኝ ክብር ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን በእርሱ ሆኖ የማይለወጥ የለም
@rosemesele5312
@rosemesele5312 2 жыл бұрын
Amen yehun
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 Жыл бұрын
Aaaaaameeeennn 💖💖💖💖💖🙏🙏
@kaladamsu9843
@kaladamsu9843 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Tabarak wadama Zamanak yabarak pasatar Tiza
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የልቤን አይን ክፈትልኝ መገለጥን አሳየኝ በመንፈስ ቅዱስህ ሙላኝ 🙏 ድንቅ ምስክርነት ነው ተባረክ
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 2 жыл бұрын
Tenem stelot nw😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ft2km5ln5z
@user-ft2km5ln5z 10 ай бұрын
Amen.Amen.jesus is lord
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 Жыл бұрын
Egzeabeher abezeto ahunem yebarkeh
@newcreation669
@newcreation669 Жыл бұрын
የጠራህ እሱ የታመነ ነው ፀጋወን ያብዛልህ
@mimitaye6872
@mimitaye6872 2 жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት በድንቅ አጠራሩ የጠራህ የራሱ ያደረገህ ጌታ ክብሩን ሁሉ ይውስድ አገልግሎትህን ቤተስብህን ይባርክ የእግዚአብሔር ስም ከዘላለም እስክ ዘላለም የተባረከ ይሁን
@selebogale329
@selebogale329 2 жыл бұрын
Amen Amen Zemenhli ybareki diki miskrnet Eyesusi geta new🙏🙏🙏🍇🍇🍇👏👏
@godisgood2672
@godisgood2672 4 ай бұрын
እንኳን ጌታ ደረሰልህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
@amanenoro1567
@amanenoro1567 2 жыл бұрын
Wow amazing testimony tebarkehal anten yterah geta yanenm guadegnoch ytralegn wde kibru esu hulun chay nw
@malimali1337
@malimali1337 2 жыл бұрын
Esey Geta yibarek Yeteran Geta yetamene new
@user-di7mz9pb9b
@user-di7mz9pb9b Ай бұрын
ጌታን የተቀበልኩት ባንተ በኩል ነው ተባረክ አንተ ውስጥ ጌታ አየሁት ኦርቶዶክስ ሳለው ምን ነክቶት ነው ትዝታው እል ነበር ጌታ ይባረክ
@bemnikal9132
@bemnikal9132 5 ай бұрын
ሃሌሉያ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሄር ይሁን
@dawitnegash6819
@dawitnegash6819 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ''እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁት ሰውነቴም ድና ቀረች'' እንደሚለው ነው። ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ እየሱስ ይባርክህ።
@aklilA
@aklilA 2 жыл бұрын
Aynhn yabera yagegnek ez/r lezelalem simu yetebareke yihun. Edmehn bemulu yesu mesariya adrgo yitekembh, kibrunm bante yiglet. Hiwotk lebizuwoch medan mikniyat yemihon new. Kesibketbm belay yante testimony astemari new. Tebareki, zemenh bemulu yibarek betesbk hulu tebarko yikr.
@wongeltamire7391
@wongeltamire7391 Жыл бұрын
Enem like endantew geta teglitolignal ewenet new silemeliact zimare enem smiche neber gin melishe mezemer yalichalicut neber tebarec zemari wengel tamire negn tebarek
@KOREA938
@KOREA938 Жыл бұрын
Enkuanim geta agegnhe teze silante betam desbelognal
@makiyooabenezer7975
@makiyooabenezer7975 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ትልቅ ሀያል ነው ምንንም አይንቅም!!
@burutujesas5336
@burutujesas5336 Жыл бұрын
Halaluyaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa kibir lsimu yhun tabarak wadime😍😍😍🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@messaysahile8073
@messaysahile8073 Жыл бұрын
ድንቅ ነዉ ።ወንድሜ ።
@user-hl8rr6st7v
@user-hl8rr6st7v Жыл бұрын
ኡፍፍ ፓስተር ትዜ እውነት እየረዳህ እግዚአብሄር ከፍፍፍ ይበል ጌታ እኮ ቸር ነው በእንባ ነው የሰማሁት እንዴት መታደል ነው ዘመንህ በእቤቱ ይለቅ ለብዙዎች መፍተሄ ያድርግህ ተባረክልን ዘርህ ይባረክ🙌እንወድሀለን😍😍😍😍😍🙏
@yordanosmichael2827
@yordanosmichael2827 2 жыл бұрын
እስይይይ ኣሜንንንን ድንቅ ምስክርነት ነው ዘመንህ ይባረክ ይለምልም ትዝታ ወንድሜ
@yaredmakabate1150
@yaredmakabate1150 2 жыл бұрын
Tiziyee Tselyilinn Getaa Legnamm Dingett endimetaa be hiwetachinnn areee yiheee alemmm yastelal Getaaa Yidresilinnn.
@eyasujoffe6505
@eyasujoffe6505 2 жыл бұрын
ሳይድኑ ከመኖር ድነዉ መሞት ይሻላል።ዘመንህ ይባረክ ....የሚገርም ምስክርነት
@emebetshibru2630
@emebetshibru2630 11 ай бұрын
Amen halleluya enem layewu efeligalew.
@elsanegese2411
@elsanegese2411 Жыл бұрын
weyine begeta ewnet be emba new yesemahut betam edlegna neh wendme getan mayet malet lwne tilku gibe new 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 beka ante tesaktolihal betam new modih tebareklign
@jerusalemtesfaye
@jerusalemtesfaye Жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ታድለ ወይኔ አምላኬ ሆይ ጌታን ከማየት በላይ ምን ታምር አለ ቀናውር ወንድሜ
@kassechshemils9886
@kassechshemils9886 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንክ ይለምልም❤❤❤
@yemisrachmulatu3677
@yemisrachmulatu3677 2 жыл бұрын
Tadlehal you saw Jesus..... tsegaw, menfesu yibzalih
@rozaroza5108
@rozaroza5108 Жыл бұрын
Eyesus lenem tegeletilign ebakih. Betam nafikehegnal.
@tigistregassa280
@tigistregassa280 2 жыл бұрын
Tadleh enkuan geta eredah uuuuu bewnet eyesus gebtohal
@hodanamen7083
@hodanamen7083 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ጌታን ማየት መታደል ነው!! ላንተ የተገለጠ ጌታ ለኔ ለትቢያዋ ይገለጥ ዘንድ ምኞቴ ነው:: ባይገለጥም ለዘላለም አመልከዋለሁ🙌🏽
@sabagedhu3026
@sabagedhu3026 2 жыл бұрын
Zemenhi hulu geta yesus yebark
@heleneshetu2545
@heleneshetu2545 2 жыл бұрын
አንቺ ትቢያ አይደለሺም የእግዚአብሔር ልጂ እጂ እግዚአብሔር ትቢያ ልጂ የለውም
@marimali8395
@marimali8395 2 жыл бұрын
Eeeeeeeeeeeeeeelllllllllll eysus yebarek
@marimali8395
@marimali8395 2 жыл бұрын
Zamaneh yebarek
@marimali8395
@marimali8395 2 жыл бұрын
Geta eqef degef yaregeh
@EsraelAbrhaley-ci6xt
@EsraelAbrhaley-ci6xt 8 ай бұрын
የተባረክህ ነህ የተወደድክ ፀጋና ምህረት የበዛልህ ። ማንንም አትስማ
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 жыл бұрын
Egizabeher melkam new ✝️
@jesussaved5130
@jesussaved5130 2 жыл бұрын
May Jesus revealed to me like you!!! Amen.
@zeritutemesgen8647
@zeritutemesgen8647 Жыл бұрын
Tebarek
@tobelchannel2366
@tobelchannel2366 2 жыл бұрын
ተባረክ አንተ ጌታ እውነት ረድቶሀል ፀጋውን ይጨምርልህ
@aeraerfjki4407
@aeraerfjki4407 2 жыл бұрын
uuuuufffff betam matdel new eko getan mayt geta nafkegn
@tigist1222
@tigist1222 2 жыл бұрын
ተባረክ አተ የተወደድክ
@jesussaves1474
@jesussaves1474 2 жыл бұрын
ሐዋርያት 26 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ ንጉሥ አግሪጳ ሆይ፥ ስለዚህ ከሰማይ የታየኝን ራእይ እምቢ አላልሁም። ²⁰ ነገር ግን አስቀድሜ በደማስቆ ላሉት በኢየሩሳሌምም በይሁዳም አገር ሁሉ ለአሕዛብም ንስሐ ይገቡ ዘንድና ለንስሐ የሚገባ ነገር እያደረጉ ወደ እግዚአብሔር ዘወር ይሉ ዘንድ ተናገርሁ። Amazing testimony !!! Pastor Tizitaw. ያገኘህ ጌታ ስሙ ይባረክ። ጌታ አሁንም ለብዙዎች የመዳን ምክኒያት ያድርግህ!!!
@ethioentertainment1720
@ethioentertainment1720 2 жыл бұрын
እሰይ ጌታ ይመስገን
@someonevibing8721
@someonevibing8721 2 жыл бұрын
Tizuye tebarek wudddd ye abate biruk zim bileh sibek
@mizer6967
@mizer6967 11 ай бұрын
I hear you, and God Bless you, my dear!!!!!
@henokmicael216
@henokmicael216 Жыл бұрын
Glory be the name of Jesus. Amazing testimony.
@sonoflove5347
@sonoflove5347 2 жыл бұрын
tebarek tizitaw wendme
@sammybereket173
@sammybereket173 Жыл бұрын
I can't control my self I am crying. Godbless u brother
@kukukuku5502
@kukukuku5502 Жыл бұрын
Enem Raee Ayew 2 Melaktochi siool Ena genet asayuj keza Eyesus Kehuwalaye meta🙏🙏🙏
@azebtesfagiorgis6364
@azebtesfagiorgis6364 2 жыл бұрын
Woww!! Egziabhier amlak yemesgen
@footballhighlights3899
@footballhighlights3899 2 жыл бұрын
Tebarek wedikalew tize
@user-oj8zo4oh9d
@user-oj8zo4oh9d Жыл бұрын
ኢየሱስን አይቶ አለመለወጥ አይቻልም
@rahelsuard758
@rahelsuard758 2 жыл бұрын
Keber lesewo yhwone
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash 2 жыл бұрын
ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ድነህ ቅር
@user-kd5ov4sf8g
@user-kd5ov4sf8g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@zewdineshbirru6365
@zewdineshbirru6365 2 жыл бұрын
Amlake Egziabher yibarkih
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 жыл бұрын
Eysuse yadnal eysuse geta new ❗️
@MisikirAwel
@MisikirAwel 2 жыл бұрын
😭😭😭የኔን ሂወት ይመስላል ተባረክ
@befkadugizaw1038
@befkadugizaw1038 Жыл бұрын
Kenaudh,zmenhe,ybarke,❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fasikdink9995
@fasikdink9995 2 жыл бұрын
Geta kiberune yewesde ....getan magegnet edele new derom mertohale ahunem Kant gar new tebark
@tadeletesema3103
@tadeletesema3103 2 жыл бұрын
Abo anten tebareki
@Miriamkk
@Miriamkk 2 жыл бұрын
Wey gud
@raheltadesse8445
@raheltadesse8445 2 жыл бұрын
Tebarek tiza
@rakeb6029
@rakeb6029 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን የረዳህ ጌታ ስሙ ይባረክ ለዘላለም።thank you for sharing
@zenashmoges9274
@zenashmoges9274 2 жыл бұрын
እውነት ጌታ ይባረክ ትዜ አሜን አሜን አሜን አንተን ያገኘ መንፈስቅዱስ እኔንም ያግኘኝ ፀሎቴነው።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የሚገርም የእግዚአብሔር ማዳን አሁንም ያቺ የነካችህ እጅ እስከ መጨረሻው ትያዝህ ፃጋው ይብዛልህ
@gooddaytoyou9855
@gooddaytoyou9855 2 жыл бұрын
ewnet ewnet, yihe misikirnet semayin endinafik aregegn. betam getan akeberkut. ye tizitaw amlak yenem amlak new.
@judithbekele476
@judithbekele476 2 жыл бұрын
Yegzbher sime ybrke
@nigistsamuel860
@nigistsamuel860 Жыл бұрын
Tebarek ❤❤❤
@burtukangebire1332
@burtukangebire1332 2 жыл бұрын
Berta geta kant gar new tebarek Tsegawn yabzalh
@zewdugashew6409
@zewdugashew6409 Жыл бұрын
አምላክ ይባርክህ ውድ ወንድማችን
@zoynobali804
@zoynobali804 2 жыл бұрын
ተባረክ
@hannahanna826
@hannahanna826 2 жыл бұрын
ተባረክ ትዜ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 Жыл бұрын
ስለ ምስክርነት እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ ይመስገን! በእውነት እግዚአብሔር ነው ለዚህ ዘመን ሳይገባው የክርስቶስ ተቃዋሚው ለሚሆነው ትውልድ መዳን ምክንያት እንድትሆን፣ የጨለማውን ትምህርት ብርሀን በሆነው በወንጌል ቃል እንድትገልጥ ቀብቶሀል። አሁንም የመንፈስ ቅዱስ ፀጋውና ሀይሉ ሙሉ በሙሉ ይቆጣጠርህ፣ ከቅባቱ ውፍረት የተነሳ ቀንበርን የሚሰብር የመንፈስ ቅዱስ መዓዛ በአንተ ላይ ይህንን ብዙዎችን በክርስቶስ ፍቅር እግዚአብሔር እየጠራቸው ነው፣ ዲያቢሎስ በጣም ተቆጥቶብሀል አንተ ግን ቀጥል ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበክ! በክርስቶስ ደም ተሸፈን።
@ayelechnejo9521
@ayelechnejo9521 2 жыл бұрын
Thanks
@hiwotzeneb2442
@hiwotzeneb2442 2 жыл бұрын
Eyesus geta new amen maen amen tebarek
@amengetachew4485
@amengetachew4485 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ውስጤን ሀሴት ሞላው።...እኔ ራሱ ያየሁት ነው የመሰለኝ።እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረክልኝ ትዝታውዬ
@AlemisaArarsa
@AlemisaArarsa Жыл бұрын
God bless you❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tesematesfa9905
@tesematesfa9905 2 жыл бұрын
በእውነት እግዝአብሔር ጠርቶሀል ስሙ ይባርክ
@abenezerseifu1994
@abenezerseifu1994 2 жыл бұрын
zemenhe yebake bruk hun tadelhe
@mekdeszekarias1435
@mekdeszekarias1435 10 ай бұрын
You are blessed
@rosemesele5312
@rosemesele5312 2 жыл бұрын
Yemgerm mesekrente
@tshayabera154
@tshayabera154 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 2 жыл бұрын
Tbarek
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
የእንደገና አምላኬ ክበርልኝ
@jo4801
@jo4801 2 жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት ተባረክ ትዝታ
@natanabinettekelegorgis344
@natanabinettekelegorgis344 Жыл бұрын
Amen!!!!
@heleneshetu2545
@heleneshetu2545 2 жыл бұрын
እሰይ ኢየሱስ ጌታ ነው ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ
@selaamselam5928
@selaamselam5928 Жыл бұрын
አንተ የተባረክ የእግ/ር ሰው ስወድክ ዘመንክ በጌታ ፊት ይለቅ ተባረክ ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤
@haimanotbelete
@haimanotbelete 2 жыл бұрын
የተረጋጋ የእግዚአብሔር አገልጋይ ትዝታው ሳሙኤል አብዝቶ ይባርክህ ጌታ ዋው ድንቅ 📖
@hiwotkassahun8504
@hiwotkassahun8504 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ እይሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ሚገርምህ ሆልታ ኪዳንምህርት ቤተ ክርስቲን መተህ ዘመርህልን ነብር እኔም ሰንበት ተማሪ ነብርኩ እዛ እዳልክው ሰው ጌታን ካላግኝ በቀር ውስጡ ሰላም አያግኝም ዛሬ አንተም እኔም ነፃ ወተናል እይሱስ ጌታ ነው የቀሩት እህት ወንድሞቻችንን ጌታ ይውርሳችው ሃሌሉያ
@user-th6jf5gc1l
@user-th6jf5gc1l 2 жыл бұрын
Tebareki yen wudi wondim igzibihere yibarekiki siwodiki 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰nurlign kifu ayinika 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yonastadeleberga4914
@yonastadeleberga4914 2 жыл бұрын
Tzi tebarek
@aynalemabrham1790
@aynalemabrham1790 Жыл бұрын
Blessed mor brother
@Helenhana201
@Helenhana201 2 жыл бұрын
Egziyabher ykber ymesgen
@burtukangebire1332
@burtukangebire1332 2 жыл бұрын
Kibir kibir kibir kibir hulu ligzabher yhun iysus lzelalem ygetochu hulu getanew haleluya essay yadnal iysus lzelalem enkwan igzabher eredak tiziye yabate jegina
@hosanaseyoum758
@hosanaseyoum758 Жыл бұрын
Glory be to God!
@asnakechabera6939
@asnakechabera6939 2 жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን ውዱን እውነት ህይወት መንገድ የሆነውን ኢየሱስን አገኘኸው ለዘላለም በቤቱ ፀንተህ የመንግስቱ የክብሩ ተካፋይ ያድርግህ!!!❤❤❤
#ከቁርባን_በፊት ቄሶቹ በግእዝ ምንይላሉ? #Tizitaw_Samuel #Eternal_Life
2:14:51
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 33 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 95 МЛН
የዋህነት በአቤል ተፈራ
47:32
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 15 М.
#የግንቦት_ልደታ_ምስጢሩ_ሲፈታ genbot Ledeta #Pastor_Tizitaw_Samuel #ELM
1:16:21
Умный УЧИТЕЛЬ против УЧЕНИКОВ 😱 #shorts
0:59
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 3 МЛН
❗малой пива, захотел а получил..😅 #pov #story
0:47
Перезаливы Skeepoffa
Рет қаралды 11 МЛН