“ስለ ኢየሱስ …አለማልቀስ አልችልም”ድንቅ የህይወት ምስክርነት!የቀድሞው የኦርቶዶክስ ቤ/ክ ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ Nikodimos Show - Tigist Ejigu

  Рет қаралды 111,657

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

3 ай бұрын

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Пікірлер: 528
@NikodimosShow
@NikodimosShow 3 ай бұрын
ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩን ማግኘት እና አገልግሎቱን መደገፍ ለምትፈልጉ👉 +251 91 187 0580
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 3 ай бұрын
እሺ ትጅዬ ዘመንሽ ይባረክ❤
@user-dp7vz6mq5j
@user-dp7vz6mq5j 3 ай бұрын
😊😊😊
@AlemBpower
@AlemBpower 3 ай бұрын
​@@user-kj8gx3ls1n1:27
@zemarihabtamushibruofficial
@zemarihabtamushibruofficial 3 ай бұрын
በእውነት ስለ ቅንነትሽና ስለ በጎነትሽ እጅግ አመሰግናለሁ የኔ ቅን እህት ክፉ አይንካሽ በብዙ ተባረኪ
@motiiinagaawaqayooqofahaa1926
@motiiinagaawaqayooqofahaa1926 3 ай бұрын
1:01:13 ​@@zemarihabtamushibruofficial
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 3 ай бұрын
እኔ ራሴ ጴንጤ ከምሆን ብሞት ይሻለኛል ብዬ ነበር 😂😂😂 ሞትን ያሸነፈው ጀግናው ኢየሱስ ግን በፍቅሩ አሸነፈኝና ዳግመኛ ከማይጠፋው ዘር እንደገና ወለደኝ ከዘላለም እስከዘላለም ለስሙ ክብር ይሁንልኝ🙏🏾
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 3 ай бұрын
እኔ ደግሞ የፀሎት ስፍራቸዉን ድንጋ እየወርወርኩ አሳዳጅ ነበርኩ😢ጌታ አገኘኝ ድኚ ቀርዉ
@sabellamkf5737
@sabellamkf5737 3 ай бұрын
@elsanegasi8002
@elsanegasi8002 3 ай бұрын
Hallelujah ❤
@sarahaddis7338
@sarahaddis7338 3 ай бұрын
እኔም ማርያምን ከምከዳ ድብን ብዬ ብሞት ይሻለኛል እል ነበት ግን የጌታ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 3 ай бұрын
Betam yemiyasaznewu ahun rasu bekumih motehal ! Minifkina 2 mot newu ! Yihen atakim ! Ye Satnael yekoshasha gendawechi nachihu !
@nehemiah5860
@nehemiah5860 3 ай бұрын
"ሳይገባን እናሳድዳለን ሲገባን እንሰደዳለን" ትክክለኞ አባባል❗❗ ተባረኩ የአባቴ ብርሃን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@tigi886
@tigi886 3 ай бұрын
አሜን እዉነት ነዉ የዉስጤን ነዉ የተናገርከዉ ኢየሱስ የነካዉ ሰዉ እንደ ቀድሞዉ መሆን አይችልም😢😢😢 ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን።
@rawdarawda7500
@rawdarawda7500 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥♥❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@Eyerusalem_wagaye
@Eyerusalem_wagaye 3 ай бұрын
ዘማሪ ሀብታሙ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።ዱባይ ሚካኤል እየመጣችሁ ስታገለግሉ ነው ጌታን ያወኩት።በአገልግሎታችሁ ከተጠቀሙት ውስጥ አንዷ ነኝ።ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ያስፋህ።
@godlovesyouthroughjesus4541
@godlovesyouthroughjesus4541 3 ай бұрын
ከሰሜን የወንጌል አርበኞች ለራሱ ያስነሳ እግዚአብሔር ይባረክ!! ገና ብዙዎች ከከንቱ ድካም የሚያርፉበት ዘመን ይመጣል። ኢየሱስ ለዘላለም አዳኝ ነው። በብዙ ተባረኩ!!!
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 3 ай бұрын
የትህትና ጥግ ጌታ ዘመንህን ይባርክ አገልግሎትህ ለብዙወች ይደረስ የክርስቶን ፍቅር የምትገልፅበት መንገድ ሲይስቀና ዘመንህ ዘር ትውልድህ ይባረክ ቲጂዬ ተባረኪልኝ 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 3 ай бұрын
አንተ በጣም የምትወደድ ወንድም ትህትናህ ከማስተዋል ጋር ለቃሉና ለቤተስብህ ይለህን ትህትና የተሞላበት ፍቅር ኢትዮጵያውያ ዛሬም ተስፋ አላት የሚይስብል ነው ወንድሜ ተባረክልኝ ዘር ትውልድህ ባለቤትህ አገልግሎትህ ሁሉ ይባረክ አሁንም ጌታ እየሱሰ በልዩነት ይውጣህ ይሹምህ ይሸልምህ እንኮን ተወለድክ ብይለው እእእእእእእእእእእእ ተባረክ ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውስድ🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏
@Seni.601
@Seni.601 3 ай бұрын
አንቺም ተባረኪ
@ghenettesfay7283
@ghenettesfay7283 3 ай бұрын
ቲጂዬ አንቺ እኮ ልዩ ነሽ። ጌታ ይባርክሽ ፕሮግራሞችሽ የሚያንጹ ለጌታ መንግስት ጠቃሚ የሆኑ ስለምታቀርቢ በጣም አመሰግንሻለው ክበሪልኝ እህቴ በጣም እወድሻለው። ያንቺን አልበም መዝሙርሽን ፖስት ብታደርጊልን ደሞ ደስታዬን አልችለውም።
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 3 ай бұрын
ማሜ ጋሻዬና መምህር አሰግድ ድንቅ የጌታ ባርያዋች
@Jojooome4485
@Jojooome4485 3 ай бұрын
ቲጂ ባለዜማውን ሀብትሽን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን። ደግሞ ጋሻዬ ማሜን (ዶክተር) ብታቀርቢልን ብዙ ብዙ ብዙ እንጠቀማለን። ያልተነገረለት ብርቱ የጌታ ታማኝ አገልጋይ ነው።
@AdiseGyilma-gx4nx
@AdiseGyilma-gx4nx 3 ай бұрын
እሱ እዚ ላይ አይቀርብም
@lovefourall
@lovefourall 3 ай бұрын
ጋሹ/ማሜ/ተወዳጅ ወንድማችን. ሀገር ውስጥ የለም እንግዲህ አንድ ቀን ሲመለስ ይሆናል ብለን እንጠብቃለን
@afromedia3945
@afromedia3945 3 ай бұрын
​@@AdiseGyilma-gx4nxለምን?
@kelemseratu9457
@kelemseratu9457 3 ай бұрын
አንቺንም ልባርከሽ ቲጂ ጌታ በብዙ በረከት እስከ ፍፃሜ ይባርክሽ።
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 3 ай бұрын
የተወደድክ ጌታ ባርያ ዘመንህ በጌታ ፊት ይለቅ።
@alemayehutadesse7172
@alemayehutadesse7172 3 ай бұрын
ስለ ደሙ ከማብራራት ከመግለጽ በላይ ዕውቀት የለም።የዕውቀት ጥግ ነው።የኢየሱስ ክርስቶስ ደም የሚናገር ደም የሚያነጻ የሚቀድስ ደም ነው። ተባረክ ወንድሜ። አሁንም ደም በደም አርገው አውራለት እባክህ ተናገረው ዘምረው ውድ ደም ነውና ከፍ አርገው ተቀኝለት።ኡፍፍፍፍፍፍ በቃ ዘምረው ግለጠው።
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 3 ай бұрын
ሃብትሽ አሁንም እርግት ያለ ሙዚቃ የሌለው ዝማሬን ካንተ እንጠብቃለን!! በየትኛም የሃይማኖት ስር ያሉ ሰዎች ሰምተው የሚነኩበትን ስርአት ያለው ዝማሬን እንጠብቃለን!!💓💓💓
@wengelawitgirma9182
@wengelawitgirma9182 3 ай бұрын
ቆይ ሙዚቃ መኖሩ የ መዝሙሩን ሃሳብ ይቀንሰዋል!?? 🤦🏽‍♀️
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 2 ай бұрын
የካልቪን ወይንስ የሉተር የየትኛው ኢየሱስ በስሜ ይመጣሉ የተባለላችሁ ዘግይታችሁ የመጣችሁ እናንተ እና በውስጣችሁ ያለው አውሬ እንጅ ተዋህዶማስ የጥንት ናት ክርስቶስ መሰረቷ እና ራሷ የሆነላት ፣ በሐዋርያት መተካካት እስካሁን የዘለቀች ፣ ለዘላለምም የምትኖር " እኔ ከእናንተ ጋር ለዘላለም አብሬአችሁ ነኝ " ያለላት ጌታ ለአፍታም ሳይለያት አብሮን አለ እስኪ የሉተር ወይም የካልቪን ወይም የእዩ ጩፋ ኢየሱስ ተከታዬች የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የት ቆይቶበት ነው ፕሮቴስታንቶች ከ1500 አመት በኋላ የተነሳችሁት ?​
@wengelawitgirma9182
@wengelawitgirma9182 2 ай бұрын
@@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Egna ye luterm Calvin'm aydelenm egna yemetshaf kdusu ye ኢየሱስ nen. Be hawaryat kbblosh yemetawn emenet yabelashachehuts enante! መፅሐፍ ቅዱስ bcha maletachen demo enante batkebelut egziyabahr tekeblonal. Edme bbaskotere aydelem eshi ewnetun beyaze enji! እውነት ደሞ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 2 ай бұрын
@@wengelawitgirma9182 መልካም ለውይይት ዝግጁ ከሆንሽ የት ነው ህብረት የምታደርጊው ?
@wengelawitgirma9182
@wengelawitgirma9182 2 ай бұрын
@@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. የምን ውይይት ነው እስኪ መፅሐፍ ቅዱህን ክፈትና አሁን ካለህበት የእምነት ስርዓትና አስተምህሮ ጋር ሚስማማ ከሆነ You can continue what you were doing.
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 3 ай бұрын
ኢየሱስ ሲገባለህ ኢየሱስን ስታውቅ ስለ ሀይማኖት ሳይሆን ስለ ህይወት (ኢየሱስ) ብቻ ታወራለህ አሴ ዘመንህ ይባረክ ሀብቴ እናመሰግናለን
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 2 ай бұрын
የካልቪን ወይንስ የሉተር የየትኛው ኢየሱስ በስሜ ይመጣሉ የተባለላችሁ ዘግይታችሁ የመጣችሁ እናንተ እና በውስጣችሁ ያለው አውሬ እንጅ ተዋህዶማስ የጥንት ናት ክርስቶስ መሰረቷ እና ራሷ የሆነላት ፣ በሐዋርያት መተካካት እስካሁን የዘለቀች ፣ ለዘላለምም የምትኖር " እኔ ከእናንተ ጋር ለዘላለም አብሬአችሁ ነኝ " ያለላት ጌታ ለአፍታም ሳይለያት አብሮን አለ እስኪ የሉተር ወይም የካልቪን ወይም የእዩ ጩፋ ኢየሱስ ተከታዬች የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የት ቆይቶበት ነው ፕሮቴስታንቶች ከ1500 አመት በኋላ የተነሳችሁት ?​
@senaithaile6250
@senaithaile6250 3 ай бұрын
ጌታእየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ እንኳን የጌታ ሆንክ ቲጂዬ ተባረኪልኝ 🙏🙏
@fikrteyayeh7730
@fikrteyayeh7730 3 ай бұрын
ወይኔ ሀብትሽ በዛኛውም ቤት እያለህ ዝማሬወችህን በጣም እሰማ ነበር ተባረክልን
@zehabesha7778
@zehabesha7778 3 ай бұрын
ወደ ጭፈራ ገባ እንጂ እናንተ ቤት😅
@tizitagetachew5078
@tizitagetachew5078 3 ай бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ በክብር ይመጣል
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 3 ай бұрын
ጌታ ይክበር ሃብትዬ እንወድሃለን ተባረክ፣ ጸጋ ይብዛልህ! የሁሉ ተስፋ ክርስቶስ ኢየሱስ ከዚህም በላይ ይገለጥ!
@lemlemgzgaber5982
@lemlemgzgaber5982 3 ай бұрын
❤❤❤እየሱስ ያየ ሰዉ ለሌላ መሆን አይችልም እኛ ያየነዉን ሰላም፣ፍቅር፣ህይወት፣በጎነት፣ወ ዘ ተ ቅመሱልን እየሱስ ብቻዉን በቂ ነዉ❤❤
@gizachewregassa1067
@gizachewregassa1067 3 ай бұрын
የጠፍትን ለመፈለግ የመጣ ስሙ ይባረክ።።፡ ይክበር
@wubitesayasofficial6097
@wubitesayasofficial6097 3 ай бұрын
ሀብትሽ ጌታ ያብዛልህ ተባረክ እድሜ ዘመንህን ዘምር ለበጉ🎤🎹🎸🎺🎷🎻🥁
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 3 ай бұрын
ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን አሜን!!❤️❤️😇😇😇 በጣም በጣም የምንወደውና የምንናፍቀው ድንቅ ዘማሪና ገጣሚ ሐብታሙ ሁሉን ጥለህ ያከበርከው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ በእጥፍ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ 😇😇😇❤️❤️❤️ ቲጂ ድንቅ ሰራ ነው ድንቅና ተወዳጅ ታዋቂም ዘማሪም ገጣሚም ነው የጋበዝሸልን በብዙ ተባረኪ😇😇❤️❤️
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 3 ай бұрын
ወንድማችን ዘማሪ ሐብታሙ እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ አንተና ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክ በርታ
@Seni.601
@Seni.601 3 ай бұрын
ውይ እግዚአብሔር እንዴት መልካም ነው🙏🙏🙏🙏 ጌታ ይባርክህ ለምልም በደሙ ይሸፍንህ ቲጂዬ አንቺም ተባረኪ🙏❤
@rakeb6029
@rakeb6029 3 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።በዙህ ባለቀ ዘመን ለእግዚአብሔር ምፕስክሮና ዘምሮ ማለፍን የመሰለ ምን መታደል አለ ለገባው።ፅጋ ይብዛልህ❤❤❤
@aregaayalew215
@aregaayalew215 3 ай бұрын
ዋው በብዙ የልጂነት ሔወት በብዙ ፈተናና ወከባ የነበረውን አስታወስከኝ አስተማሪ ነው በብዙ የሚያንፅ ነው ሁለታችሁም ድንቅ በረከቶቻችን ናችሁ እንዴት እንደምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@hafman5628
@hafman5628 3 ай бұрын
"ሳይገባን እናሳድድ ነበረ ሲገባን ደግሞ ያሳድዱናል" የሚል ቃል ተመችቶኛል!
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 3 ай бұрын
ወንድም ሀብታሙ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ:ቲጂ አንቺ የተባረክሽ ሴት ነሽ በጣም ድንቅ አቀራረብና የጋዜጠኛ ስነምግባር አለሽ ፀጋ ይብዛልሽ:እንደው ከቻልሽ እስኪ ዘርፌ ከበደን ጋብዣልን👍
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 3 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ኢየሱስ ጌታ ነው ወድሜ አግዚአብሔር ይባርክህ
@genetbirhanu560
@genetbirhanu560 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ ደነባ ከርስቲያኖች አሉ የእናቴ ሀገር ነው በክፉ የአውልያ እስራት ውስጥ ያሉ አክስቶች እዛ አ ሉኝ አንተ ግን ጌታ የረዳህ ሰው ነህ ተባረክ
@lovelovertube507
@lovelovertube507 3 ай бұрын
ቲጂዬ የኛ ውድ ❤ትልትናሽ እርጋታሽ ሁሌም ይገርመኛል አሁንም ከዚህ በላይ ይብዛልሽ ❤ወንድማችን ዘማሪ ሀብትሽ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ ግሩም የህይወት ምስክርነት ነው ያካፈልከን❤
@haimanotterefe1201
@haimanotterefe1201 3 ай бұрын
ወንድም ሀብታሙ ዘመንህ ይባረክ!!!!!! የሚገርም ሾው ነው የጌታ ፍቅር የሞላበት፤ በጌታ ፍቅር የተያዘ ሠው
@Asszel-3591
@Asszel-3591 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ትእግስት በጣም ወደ ውስጥ ሰርስሮ የሚገባ ምስክርነት ነው አንተም ወንድሜ ሀብታሙ እግዚአብሔር ይባርክህ ውዷ ባለቤትህና ልጆችህ ይባረኩ በእውነት የክርስቶስ ፍቅር ጠልቆ የገባህ ነህ ስላንተ እግዚአብሔርን እጅግ አመሰግናለሁ::
@user-hx6fq1nv3z
@user-hx6fq1nv3z 3 ай бұрын
አሴ ጌታ ይባርከው።
@kelemseratu9457
@kelemseratu9457 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ እንባህ ነገረኝ እኔን ያስለቀሰኝ አስለቅሶሀልና የኔ ወንድም ህይወትህ አሰከ ፍፃሜ ያብራ ተባረክ።
@teshome7693
@teshome7693 3 ай бұрын
ዋው ዋው ሀሌሉያ ሰማይ ደርሰን ታላቅ ምስጋና እያቀረብን አለን የሚገርም ዝማሬ በጣም ተባርከንበታል የእግዚያቢሄር አጠራር ግሩም ነው ወንድማችን ጌታ ስለረዳችሁ ቲጂ ስለ ሁላችን ዳግም ስለተወለድነው ሁሉ ደስ ብሎኛል ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉
@genetbirhanu560
@genetbirhanu560 3 ай бұрын
የዘንባባዬን ዝንጣፊ ይዤ ቆማለሁኝ በፊቱ የክብር ጌታ የክብር ንጉስ እየመጣነው ወደ ቤቱ ክብርን እንስጠው እንስገድለት እልል በሉለት ለንጉሱ 1 ማለዳ ፊትህ ይዤ እምገባው የምሰዋልህ መስዋእቴ እግርህ ስር ስሆን የማፈሰው ውዱ ስጦታ አልባስጥሮሴ ክብር ምስጋና ውዳሴ ነው የምሰዋለት ለእየሱሴ የልቤ ደስታ የሱ ክብር በሰማይም ቢሆን በምድር
@asterasmamaw08
@asterasmamaw08 3 ай бұрын
The Almighty God's Love is tremendous super. Glory to your name Father.
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 ай бұрын
ቃሌ ሁሉ የኢየሱስ ደም ነው❤❤
@lemaberhanu2119
@lemaberhanu2119 3 ай бұрын
ጌታ ይባረክህ ድንቅ የእግዛብሔር ልጅ መሆንህ ደግም ሌላ ድንቅ
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix 3 ай бұрын
Megehab Begashawu Desaleng Zemar Habetesh Shibiru Yetewedede Wongel Memiher Asegid Saheilu D/r Gashaye Melake(Mame) Megehab/zemar Tizitawu Samuel Memiher Getachewu Yirgalem Memiher Ermi endehum yetewededu wongele sabekian yezemenachen wongel temesaletochachen nachewu❤❤❤❤
@sebletegegne1915
@sebletegegne1915 3 ай бұрын
👍👍👍
@epic2123.
@epic2123. 2 ай бұрын
ersebersachew yemigachu hasaboch yaluachew sewoch mehonachewus ersu eyesus lay?
@derejeassamnow8010
@derejeassamnow8010 2 ай бұрын
ቲጂዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ።ወንድማችንም እግዚአብሔር ይባርክህ።
@yohannesbirhanu4360
@yohannesbirhanu4360 3 ай бұрын
ሀብትሽ ቃለህይወት ያሰማልን መዝሙሮችህ ክርስቶስን የምናይበትና ደግሞ ጌታን የምንናፍቅበት መዝሙሮች ናቸው ዘመንህ ይለምልም ብሩክ ሁን
@eyerusbirhanu3592
@eyerusbirhanu3592 3 ай бұрын
ዘማሪ ሀብታሙ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ አቅራቢ ቲጂ ፀጋዉን ያብዛላቹ ፣፣ 🙏🙏❤️❤️👍👍
@bettyargaw6120
@bettyargaw6120 3 ай бұрын
የየሱስ ፍቅር ሲገባን በመስቀል ላይ የከፈለልን ዎጋ እንዲህ ያስለቅሳል ተባርከሀል ወንድሜ ይህንን ፍቅር የገለጠልህ አብ ስሙ ይክበር
@bettybreaep
@bettybreaep 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዋዋዋዋዋዋውውውው ተባረኩልን❤❤❤❤❤❤❤😢😢❤❤❤❤
@user-hx6fq1nv3z
@user-hx6fq1nv3z 3 ай бұрын
ሀብትሽ ወንድሜ የምወድሽ ቲጂዬ ጌታ ይባርካችሁ። ሀብትሽ ብዙ ብዙ ዝማሬዎችን አበርክተህልናል እናመሰግናለን በተለይ "በሰማይ ታላቅ ምስጋና ይሰማል"የሚለውን መዝሙርህን ስወደው ቃለ አዋዲ ላይ ስታገለግል ባይህ ደስ ይለኛል።
@ShewaregedGirma
@ShewaregedGirma 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ኢየሱስ ይሁን !!
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg 3 ай бұрын
አመለጠኝ ብቻዬንም ቢሆን ደግሜ አየዋለሁ 🥰
@girmanesibu
@girmanesibu 3 ай бұрын
ቲጂዬ አሰግድን ጋብዢልን
@AdiseGyilma-gx4nx
@AdiseGyilma-gx4nx 3 ай бұрын
አሱ ከእነሱ ጋ ህብረት የለውም
@hiwot4193
@hiwot4193 3 ай бұрын
ማለት??​@@AdiseGyilma-gx4nx
@hiwot4193
@hiwot4193 3 ай бұрын
እባክሽ መምህር አሰግድን ጋብዢልን ቲጅዬ
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 2 ай бұрын
ተሃድሶ ከቃለ ህይወት ጋር ወይም ከመካነ ኢየሱስ ጋር እንዴት ነው ህብረት የሚያደርጉት ? ምክንያቱም ለመዳን ማመን መጠመቅ ግድ ነው በእነዚህ ያላመነ ግን ይፈረድበታል ይላል ቃሉ ከእነዚህ መካከል መጠመቅ ለደኅንነት አያስፈልግም የሚሉም ስላሉ ህብረት አያደርጉም።
@BeMihret5909
@BeMihret5909 2 ай бұрын
IT IS BETTER TO KEEP QUITE BECAUSE THEY HAVENT SAID ANY THING...
@abebademise
@abebademise 3 ай бұрын
ዋው ተባረክ ከዛ ምድር በዚህ መገለጥ ለክርስቶስ መንግስት ልትጋደል የጠላትን መንግስት ልታፈርስ እንኮን እድል ተሰጠህ ተባረክ ያንን ምድርሰለማቀው ስለተወለድኩ በርታ እንወርሳለን።
@fetleworktafesse2980
@fetleworktafesse2980 3 ай бұрын
በመጀመሪያ ስለናንተ ጌታን አብዝቼ እባርካለሁ ትጅዬ አንችን ም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እጅግ የተወደድሽነሽ ወንድሜንም ለጌታ ስላው ፍቅር ይገርማል ጌታን ልገልጠው ከሚመኘው በላይ ይገለጥለት ይብዛለት ተባረኩ
@abelchufamo5522
@abelchufamo5522 3 ай бұрын
እየሱስ የነካው ስው ፈፅም ለሌላ መሆን አይችልም።
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 ай бұрын
ዘማሪ ሀብታሙ እግዚአብሔር በሕይወትህ ስለ አደረግልህ ነገር ሁሉ የተመስገነ ይሁን አሜን። ክርስቶስን ይዞ ማን ከስር ከችግራችን በላይ እሱ የበላይ ነውና ጌታ በዜማና በግጥም የሞላህን አፍስህ ለብዙዎቻችን መገልግያ ሆነሀልና በዚህም ጌታ ይክበር በርታ ጠንክር ውድ ወድማችን እግዚአብሔርም አብዝቶ ይባርክሽ እህታችን ትእግስት ከአንቺ እንግዶች ብዙ ጠቃሚ ትምህርት እያገኘን ነው በርችልን !!!
@rabincall2859
@rabincall2859 3 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ❤❤❤❤❤
@mebrattesfaye6881
@mebrattesfaye6881 3 ай бұрын
በትዝታ ወደ ድሮ መለስከኝ እኔም የሀይማኖት አበው ፍሬ ነኝና በነገርህ ላይ ይህ ማህበር በቅዱስ ፓትራያሪክ አቡነ ቴዎፍሎስ ዘመነ ስልጣን የተቋቋመ ንጉሡ በበላይ ጠባቂነት ይመሩት የነበረ አንጋፋ መንፈሳዊማህበር ነበረ በደርግ ጊዜም የዩንቨርስቲ ክፍል አቃቁሞ ቅዳሜ ከሰአት በቤተክህነት አዳራሽ እንደነ መርጌታ ሰይፈ መምህር ሰለሞን አለቃ አያሌውን የመሳሰሉት አባቶች ያስተምሩን ነበር በጊዜው አጠቃ ላይ ጉባኤ የሚባል ቡድን ተነስቶ በፖያኖ አትዘምሩም ጴንጤ ጴንጤ ትሸታላችሁ ተብለን ተባረርን ብዙ ታሪክ አል በትዝታ ነጎድኩኝ ተባረክ
@beimnetdamene6887
@beimnetdamene6887 3 ай бұрын
Antem geta yibarikh geta beyezmenu sw alewu kibir le simu yihune.
@AlemtshayWgorgis-kc9eb
@AlemtshayWgorgis-kc9eb 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ በነብያቱ የተናገረው ነው እየሆነ ያለው ከኦርቶዶክስ ቸርች ብዙዎች ገና ይመጣሉ። እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
We love you may God richly bless you !
@tesfugobena2344
@tesfugobena2344 3 ай бұрын
Amen Amen bless you all ❤
@glorytube5977
@glorytube5977 3 ай бұрын
Thank you for inviting this amazing person again tigiye you are blessed
@user-nz6qm8ws4h
@user-nz6qm8ws4h 3 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ዘመንህ ይባርክህ ተባረከ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@BeziBe
@BeziBe 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ትእግስት እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ ደሞ ይሄው 15 ቀን ሊሆነኝ ነው ገና መስማቴ ነው።ይህን ዝማሬ ብርቅ ሆኖብኛል ስንት ጊዜ እንደሰማሁት ። እንዴት ትንትን አርገው እንደዘመሩት እደነቃለሁ በውነት ሰው እግዚአብሔር ካልነካው ይህ ዝማሬ አይገኝም
@Messi_goat1014
@Messi_goat1014 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እንደ መስታወት እራሳችንን እንድናይ ሆኖልናል። ቲጂዬ ❤️ ከዚህ በላይ ፀጋና ሃይል ይብዛልሽ የኔ ቆንጆ
@MacM-wd7lv
@MacM-wd7lv 3 ай бұрын
Tgye anch eko wud.......wuddddd nesh egzabher abzto ybarksh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YewalashetAbera
@YewalashetAbera 2 ай бұрын
ሀብትሽ ተባረክ ተቆጣጥሮሃል መንፈሱ ደስ ይላል
@user-bq4jx8ht2w
@user-bq4jx8ht2w 2 ай бұрын
Amen amen ❤❤❤❤
@fre6233
@fre6233 3 ай бұрын
እመቤቴን የምታክል ድንቅ እናት እየሱስ ክርስቶስን የሚያክል ድንቅ አባት ያስካደህ ዳዲያብሎስ እግዚአብሔር ይገስጸው ያው ደሞ እግዚአብሔር ምህረት ካደረገልህ ትመለስ ይሆናል።
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 3 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ፍሬ አልባ ንግግር የትም አያደርስሽም እህቴ ልብሽን ክፈቺ ለእውነት። የሰው አባባል አይጠቅምሽም የእግዚአብሔር ቃል ነው ህይወትም እውነትም።
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 2 ай бұрын
የካልቪን ወይንስ የሉተር የየትኛው ኢየሱስ በስሜ ይመጣሉ የተባለላችሁ ዘግይታችሁ የመጣችሁ እናንተ እና በውስጣችሁ ያለው አውሬ እንጅ ተዋህዶማስ የጥንት ናት መሰረቷ እና ራሷ የሆነላት ፣ በሐዋርያት መተካካት እስካሁን የዘለቀች ፣ ለዘላለምም የምትኖር " እኔ ከእናንተ ጋር ለዘላለም አብሬአችሁ ነኝ " ያለላት ጌታ ለአፍታም ሳይለያት አብሮን አለ እስኪ የሉተር ወይም የካልቪን ወይም የእዩ ጩፋ ኢየሱስ ተከታዬች የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የት ቆይቶበት ነው ፕሮቴስታንቶች ከ1500 አመት በኋላ የተነሳችሁት ?​@@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 2 ай бұрын
@@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. አንብብ ተማር ወንድሜ ጥላቻ ከእውቀት አሽቀንጥሮ ጥሎሃል የእግዚአብሔርን ቃል ለትምህርት አንብበው ለስድብህ አትጠቀሙው። ከእውነት በጣም ርቀሃል። ታሪክንም ቃሉንም እንደማታውቅ ንግግርህ ገልጦሃል።
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 2 ай бұрын
@@Sebli_mossie11 እየመከሩ መሳደብ አንቺ አሳየሽኝ ፣ በተረፈ የማነበው ለእውቀት ብቻ አይደለም ክርስቶስን የቤቴ ራስ የልቤ ንጉስ ለማድረግ ነው በአጠቃላይ የመዳኔን መንገድ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለሆነ ነው የማነበው እንጅ ፣ በሀዋርያት ቅብብሎሽ ያገኘኋትን ህብረት ፣ ጥዬ እንደ እነ ጌታ ተገለጠልኝ ብለው እኩርፈው አዳራሽ እንደሚከፍቱት አይነት የግል እውቀትን ብቻ ይዤ የምሮጥ አይደለሁም ፣ ለምሳሌ " ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ እያነበበ በግሉ በተረዳው ብቻ ከህብረት ተነጥሎ እንዳይኖር መንፈስ ቅዱስ ፍሊጶስን ልኮ አስተምሮታል " ስለዚህ በግል መገለጥ ብቻ ከህብረት እየወጡ አንዴ መካነ ኢየሱስ ፣ ሌላ ጊዜ ፣ ሙሉ ወንጌል ፣ ደግሞ ሌላም ቃለ ህይወት ፣ ደግሞ ሌላ የየሱስ አርሚ እያልኩ ነፍሴን ሳንከራትታት አልኖርም ፣ በአንዲቷ ሐዋሪያዊት በሆነችው ክርስቶስ ራስዋ በሆነላት ኩላዊት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ህብረት ውስጥ ነው የምኖረው። አንቺስ የት ነው ህብረት የምታደርጊው ? በትህትና ከንቀትና እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ ከሚል ዕሳቤ ውጪ እንወያይ ።
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 2 ай бұрын
@@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. እኔ ምኑንም ስለማላውቀው ሰው ምንም ማለት አልችልም አላልኩም ግን ንግግርህ ነው የገለጠህ ወንድሜ እኔ ነኝ ትክክል የሚል ኮሜንት አልፃፍኩም ከየት አምጥተከው ነው? ለማንኛውም ለሌላ ጊዜህ ከጥላቻ እና ስድብ ፅዳ ምንም ነገር ስትጀምር ከስድብ አትጀምር። ይሄ አይጠቅምህም የሚጎዳህ አንተኑ ነው።
@rosinatube9937
@rosinatube9937 3 ай бұрын
ዘመናቹ ይለምልም ተባረኩ ተጂዬ ዘማረ ሀታሙና ትጂዬ ❤❤❤❤
@eskindirbekure4168
@eskindirbekure4168 3 ай бұрын
ዋው ድንቅ ነው ሀብትሽ ስለ አንተ ስለ ቤቲሻ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር አመሠግናለሁ በነበረው ቆይታ ተባርኬአለሁ በርቱ
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 2 ай бұрын
እንዲህ ነው መነካት። መወራት ካለበት ስለኢየሱስ ይወራ! ኧረ ተባረኩ! ያስፋችሁ! በየዘመናቱ እግዚአብሔር ሰው አለው እንኳንም ተገኛችሁ።
@atmike123
@atmike123 3 ай бұрын
ውድ ወንድማችን ቅንነትህን ወድጄዋለሁ!! ቲጂዬ you are blessed.
@waltayenhe
@waltayenhe 2 ай бұрын
ይችላል ኢየሱስ እንዴት ያለ መነካት ነው ኦኦኦኦ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ! ተባረኩልኝ እወዳችኋለሁ ...
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም። ዋጋህ በታማኑ ጌታ በእግዚአብሄር እጅ ነው።ተባረኩ።❤🙏
@yemithomas9892
@yemithomas9892 3 ай бұрын
Yes keep singing about the blood of the Lamb! Praise be to God!🙏🏾
@user-mi6qh2rw6k
@user-mi6qh2rw6k 3 ай бұрын
God bless your and your family, keep following Jesus like now forever he has a grace and sprit, at the end you get the reward from the almighty God
@astergirma8239
@astergirma8239 3 ай бұрын
What a powerful interview. The discussion is with heavy Annoitment and with Glory. Be blessed both of you.
@hiwot4193
@hiwot4193 3 ай бұрын
እባክሽ መምህር አሰግድን ጋብዢልን እባክሽ እባክሽ
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 2 ай бұрын
መካነ ኢየሱስ ከቃለ ህይወት ፣ እና ከተሃድሶ ለጌታ ከሚሉት ጋር የጋራ ህብረት የለም ።
@widasegloballogisticsllc7432
@widasegloballogisticsllc7432 3 ай бұрын
ዋው! እግዚአብሔር የራሱ የሆኑትን ያውቃል! ሀብትሽ አንተ በረከታችን ነህ! ጌታን ካንተ ጋር ነው! ይቀጥል!
@wossenwoldekidan8078
@wossenwoldekidan8078 3 ай бұрын
Hallelujah! Amen!
@martaabebe5843
@martaabebe5843 3 ай бұрын
ጌታኮ አቤት እንዴት ድንቅ ነክ ክብር ሁሉ ላንት ይሁን የሰራዊት ጌታ እግዝአብሔር 🙏🙏🙏
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 3 ай бұрын
ሀብታሙ ወደ ቀድሞ ቤትህ ወደ እዉነቱ እንዲመልስህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ያስብህ
@rekikgetachew8058
@rekikgetachew8058 Ай бұрын
እየሱስን እናትና ወንድሞችህ እየፈለጉህ ነዉ ሲሉት እናቴና ወንድሞቼ እነማን ናቸዉ የእግዚአብሔርን ቃል የሚሰሙት እነርሱ እናቴም ወንድሜም አህቶቼም ናቸዉ አለ እየሱስ እርሱ ከድንግል ማርያም በስጋ የተወለደ የእግዚአብሔር ልጅ ነዉ ክብር ለአባትና ለልጁ
@user-sy8xw9vb2i
@user-sy8xw9vb2i 2 ай бұрын
አንቺም በጣም የተወደድሽ የረጋሽ የእግዚአብ ሔ ሴት ነሽ የምታቀርቢያቸው የተመረጡ ከህ ወታቸው ብዙ የምን ማርባቸው ስለሆኑ ተባረኪ ትዳርሽ አገልግሎትሽ ዘመንሽ ይባረ ክ
@NikodimosShow
@NikodimosShow 2 ай бұрын
Amen 🙏
@babellemma4746
@babellemma4746 3 ай бұрын
በጣም የተወደድክ ነህ ጌታ ለዘላለም የተባረክ ነህ
@yemithomas9892
@yemithomas9892 3 ай бұрын
Oh my goodness I love these songs!! I am definitely going to subscribe to the KZfaq channel. What a blessing. Thank you Lord for raising up your sons and daughters to serve You & you ppl.🙏🏾
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 3 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER HABTAMU SHIBIRU.
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ ስምህ እባረክ እዲህ በፍቅርህ የሰከሩ ልጆች ወደራስህ እያስጠጋህ ስለሆነ ዘመንሽ ይባረክ ትጅዬ ዝማሬው በጣም ነው ያጋጋን ዘመንህ ይባረክ ሀብትሼ በጣም ነው የምንወድህ ትጅዬ እዳለችው አንተን ጌታ በእናትህ ማህፀን ሳይሰራህም ለምን አላማ እደሚፈጥርህ ያውቅ ነበር ትጅዬ እዳልሽው እባን አልሰፍርም የሚለው ዛሬም በእባ ነው ምሰማው በጣም ነው የምወደው የጌታ መንፈስ ያለባቸው ዝማሬዎች ነው ሳይመጣም ያበረከተልን እንወዳችሁአለን
@salameskyes7240
@salameskyes7240 3 ай бұрын
በጣም የተባረክ ነህ ደስ ሲል ክብር ለኢየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fedilamohammed595
@fedilamohammed595 2 ай бұрын
May Allah guide all of you the straight path ISLAM, Allhamdulilah Muslim aderego selefeteregn muslim aderego yehechene kenetu medere yemesenabet yaderegegne..................Nu yelebona selam wedemignebet Islam
@user-xs1gv8qo3z
@user-xs1gv8qo3z 3 ай бұрын
የተባረክ ነህ እንኮንም አገኝህ ጌታ።ዝማሬህን ጌታዬን አመስግንበታለው።ለምልም።ቲጂዬ ብርክቲ❤
@tigisttakle6112
@tigisttakle6112 3 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ ትጂዬ በጣም ታበርኬያለሁ ሚገርም ምስክርነት ነው ደግሞም እወድሻለሁ የተባረክሽ ድንቅ ሴት🙏😍
@DawitAyele-pj2hp
@DawitAyele-pj2hp 3 ай бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን ።
@user-ff7oy7qd4w
@user-ff7oy7qd4w 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ
@jamalmelhem3951
@jamalmelhem3951 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢አሜንንንንንንንንንን ስለ ዝማሬ አሜንንንንንንን አሜንንንን ወልካም ውድማችን እንኳን በድና ምጣ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 ай бұрын
አይ እግዚአብሔር ልብን ይምልስልህ 😢😢😢. ከድንግል ማርያም ውጭ ሌላ አዲስ አማላክ የላም.. ጴንጤ ከመሆን ሞት ይሻላል 😮 .❤
@jhongiza2122
@jhongiza2122 3 ай бұрын
ጎበዝ የሚሰማውን ድምጽ ሁሉ መመርመር ይገባል፤እንዴት ሰው ቅዳሴ እየሄደ ከማይሄደው ሰው በተለየ ጥፋት የጠለፋል፡፡መርምሩ መርምሩ……
@user-un7rd9bp6y
@user-un7rd9bp6y 3 ай бұрын
wowowowoየእግዚአብሔር ልጅነት ኢየሱስን በመቀበል ነው
@ribkatariku2005
@ribkatariku2005 3 ай бұрын
ሲገባህ እየሱ እኮ የሚወራ ሌላ የለም❤❤❤
@user-mr2uj9ze5k
@user-mr2uj9ze5k 2 ай бұрын
የቀደመው ክብርህን ትተሀልና የምነቅፍብህ ነገር አለኝ::ይላል ጌታ በዮሃንስ ራእይ!!!
@ayiguwagu
@ayiguwagu 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ!! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!!! ቲጅ ተባረኪ
@solomejoseph7869
@solomejoseph7869 3 ай бұрын
Let the Almighty God be glorified . Be blessed, my brother
@tigistkifle2935
@tigistkifle2935 3 ай бұрын
አሜን ተባረኩ❤
@selamtewolde8044
@selamtewolde8044 3 ай бұрын
Amennnnn Amennnnn Yerasu Dem new yzo yegeba ye Beg adelem....Yesus simh ybarek ❤❤❤❤
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 9 МЛН
ሰሚራ ከእስልምና ወድ ክርስትና ለምን መጣች? ምስክርነት
1:18:24
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 38 М.
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 9 МЛН