Giordana's kitchen show how to make Lamb ariosto

  Рет қаралды 160,466

ebstv worldwide

ebstv worldwide

8 жыл бұрын

Пікірлер: 227
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 3 жыл бұрын
ጆርዳንዬ እረጅሜ እድሜና ጤናን እግዚአብሔር ያድልሽ ።በጣም አሪፍ ነው WOW ! እጅሽ ይባረክ
@betelhemamare5014
@betelhemamare5014 6 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ስወድሽ ካንቺ ብዙ የምግብ አሰራር ተምሬለሁ
@fadellahussen7292
@fadellahussen7292 6 жыл бұрын
ሰዋች የሚሉትን አትስሚ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ በርቺ የሀገራልጅ።
@ayalbirhanu6750
@ayalbirhanu6750 4 жыл бұрын
Anbesa I like it betam Konjo gen videoshn tinsh asateruew
@edenmoshea3755
@edenmoshea3755 7 жыл бұрын
Gordey betam des yilal berchea egi yibarek
@keyameya5678
@keyameya5678 6 жыл бұрын
ውይ ግን ንጹህና የለሽም እቃቤት ውስጥ ውሀ ያለ አይመስለኝም ግን ሞያሽ በደብ ጎበዝ ነሽ ማር ቀጥይበት
@gigi7040
@gigi7040 5 жыл бұрын
Wey habesha kinat ena mikegninet tetabkobachu kere!!! Endefelegech tisra , endewum ene betam timechegnalech gobez berchi le mikegna ejj endatsechi, endewum sertesh stikemshina stadenkiw hapitayten tikefchiwalesh serto kasayu ayker endi new berchilen ye hagerachinen faroch aynachewun yemtigelchi anchi nesh gobez gobez gobez!!!👍👍👍
@user-zk7ur9wb8o
@user-zk7ur9wb8o 6 жыл бұрын
አረ የገሬ ልጆች ምን ነከቹ ፊደል ተመቸኝ ብለቹ አትቸክችኩ እንጂ
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 6 жыл бұрын
በስመአብ ግን እምናቹ፡ደረሰች፡እምትሰድቡዋት፡በቃ፡ሀበሻ፡መገለጫው፡ስድብና፡አቃቂር፡ማውጣት፡ሆነ፡ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 6 жыл бұрын
zuzu marr A Tadiya satemar letastemir kemetach akakir gid yelal... if you wants to teach, you have to be well educated about what you are teaching. Sayaweku mastemar ale ende????!!!
@yesuefu8297
@yesuefu8297 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ በጣም ባለሙያ ሴት ነሽ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከሁ ይገርማል እኛ ሀበሾች ግን ምን አይነት ችግር ነው ያለብን የሚሰራ ሰው አናሰራ ወይ አንሰራ ሁሌም መንቀፍ ማዋረድ እግዚአብሔር ልብ የሰጣቸው ሲጀመር በጣም ብዙ እውቀት ያለት በጣም ጎበዝ ሴት ናት ልናበርታታት ነው የሚገባው
@ikhlasmohammed5481
@ikhlasmohammed5481 4 жыл бұрын
Yesu Efu ظ
@aminaalisa4408
@aminaalisa4408 6 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ዮርዲ
@alembanchikasahun6872
@alembanchikasahun6872 7 жыл бұрын
ኮመንት ሰጪዎች ስድብ እንጂ ምንም አታውቁም ባለጌዎች ... ከወደዳችሁት ተመልከቱ ካልፈለጋቹ ማንም እዩ ብሎ አላስገደዳችሁም .. ትምህርት ነው ብታውቁ ማመስገን አለባቹ የማታውቁትን ስላስተማረቻቹ።
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 6 жыл бұрын
Alembanchi Kasahun Eraseshen sedebedhi balegae yemil erasu balegae newe..... if you liked her that is fine, don't push anybody to like her!!! Everyone has its own criteria to like her cooking or not!!! Got it??? To be honest I don't like the way she cook..., tebukakalech, tachemalekalech....,,
@jamalhamdan8302
@jamalhamdan8302 6 жыл бұрын
Alembanchi Kasahun اإثتءمقفعخ
@sally-de7xt
@sally-de7xt 7 жыл бұрын
ጆዳነዩ ዋው ስውድሽ
@user-hq4yl9dg7x
@user-hq4yl9dg7x 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን በተለይ ኢትዮጲያ ውስጥ በኢቢኤስ ቴሌብዝ እቤቴ ውስጥ እመለከትሽ ነበር ስታስተሚሪ በጣም ደስ ብሎኛል እህታችን በርቺልን ምርጥ ያገሬ ልጅ♥♥👏👏👍
@user-hm9fl8je4i
@user-hm9fl8je4i 6 жыл бұрын
እችን ሸፍ አልወዳትም ፅዳት የላትም በምትሰራበት ማንኪያ ባፍዋ ትቀምስ እና መልሳ ደግሞ ድስቱ ውስጥ ትከተው አለች በጣም ብዙ ቪዲዮ። አቻለው ስትሰራ በዛላይ ጓት አትለብስም እዴ ስጋውን ካሮቱን ዝኩኒ እያለች በእጂዋ አቦካችው ወደዛ ባክሽ
@mliyeg7293
@mliyeg7293 5 жыл бұрын
deg adergch kotet heje kezi
@Bandanavlogs143
@Bandanavlogs143 6 жыл бұрын
Really...Smell Matters in Cooking
@sisay7
@sisay7 Жыл бұрын
I am watching on Sep 2022 how I miss this lovely lady in my life?
@sofiagetachew89
@sofiagetachew89 7 жыл бұрын
ግን ምግም በአፍንጫ አይሸተትም አንች ግን በፍጥነት ሁሉንም ነገር ወዴ አፍንጫሽ ትይለሽ NO እንደዚያ መሆን የለበትም በአይን ከታየ በቂነው ከተዘጋጀ በሆላ መብላት አራት ነጥብ በተረፈ ቀጥይበት ሀሪፍነው 😍
@user-ve1sh4du2v
@user-ve1sh4du2v 6 жыл бұрын
ጆርድዬ አለሽ ቆይቼ ነበር ካየሁሽ ኢትዮጵያ እያለሁ
@user-xd1lw8jd3b
@user-xd1lw8jd3b 7 жыл бұрын
Bless you sis
@zainabm8398
@zainabm8398 7 жыл бұрын
እነመሠግነለን በረቺልን ጎበዝነሺ ሟሟሟሟሟሟሟሟሟሟብየሻለሁ የቆንጆ
@user-fj3dk8sc1s
@user-fj3dk8sc1s 6 жыл бұрын
ጆርዲ እስቲ ለድሃ የሚሆን ካለሽ ጀባ በይኝ
@dxb4908
@dxb4908 6 жыл бұрын
ግን አሰራርሽ ፅዳት የለውም ዝርክርክ ነሽ አከታተፍሽ ስኮር ድንቹ በደብ አላጥሹም
@zeneabebe9747
@zeneabebe9747 6 жыл бұрын
ዜድ ፍቅር Dxb
@mliyeg7293
@mliyeg7293 5 жыл бұрын
kezi belay endet Bela tesralshe endew sew menager siwed
@yaniababa9475
@yaniababa9475 4 жыл бұрын
አሪፍ ዝግጅት ሆኖ እያለ ስፒናች ያልሽው ቅጠል ግን ስፒናች ሳይሆን water crest ነው የሚባለው ። በርቺ
@sadas4076
@sadas4076 6 жыл бұрын
wow betam yamerale
@trhasbelay2623
@trhasbelay2623 6 жыл бұрын
ዋው ዋው ጎበዝ ትምህርት ነው
@sarayimer9495
@sarayimer9495 8 жыл бұрын
gobez arif new berch enamesgnaln!!!
@danielfsaha9012
@danielfsaha9012 5 жыл бұрын
I love you more than I can say I am watching in Eritrea astill I am here Sweden
@solomonkumlachewkuma6051
@solomonkumlachewkuma6051 7 жыл бұрын
Ene melew yal sedeb menematawkum.eso at least yalaten moya asayechegn ye enant degmo sedeb yasazenal
@sofiagetachew89
@sofiagetachew89 7 жыл бұрын
betam harife nwe
@fatimaalsaid5511
@fatimaalsaid5511 6 жыл бұрын
ትምህርትሽ ጥዳት ጋር ቢሆን አሪፍ ነዉ ባይ ነኝ
@madammadam4430
@madammadam4430 6 жыл бұрын
tnfashuwanm hasabuwanm iyebelach new yemtaweran ahunma sra akumalech efoooy aln
@madammadam4430
@madammadam4430 6 жыл бұрын
gfawo
@user-se1nd8vz4v
@user-se1nd8vz4v 7 жыл бұрын
ደስስስስስስስስ.ትያለሽ
@naemaale3947
@naemaale3947 6 жыл бұрын
Porogiramishi yimachali hagari beeti honye ikatatalishi naber kaa maxawu gin lamajamriya gizee now yayiwiti dasi bilonyali asitamari now inaa masaginaleni sii wodishi
@belaynishmaalim1219
@belaynishmaalim1219 5 жыл бұрын
Naema Ale ooff.holishimi.sela.matitayeanew.engia.fseamihulia..esetiy.yennita.moye.yetiay.sewwan.kimseadiabe.
@user-wy7nq2vf4t
@user-wy7nq2vf4t 6 жыл бұрын
ሰው ፊትና ካማራ ፊት መስራትሽን አትርሽ ስታቦካኪ በጣም ያስጠላል እኔ ብቻየን ስሰራ እዳች አላጨማልቅም ደግሞ ራስሽ ቀማሽ ቀማሽ አዘጋጅ ሰው በራሱ ስራ መስካሪ አይሆንም
@Betty-fl6bs
@Betty-fl6bs 6 жыл бұрын
Tebareki berci
@kemilademssie4112
@kemilademssie4112 5 жыл бұрын
ቆይ ግን ምግብ ሲሰራ በደንብ መታጠብ የለበትም ?
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 6 жыл бұрын
እናት.በጣም.እናመሰግናለን.ጤናይስጥሽ
@konjitkonjit6040
@konjitkonjit6040 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@hannabraham2820
@hannabraham2820 7 жыл бұрын
ንፅህና ባዶ
@domowezdomowez9078
@domowezdomowez9078 7 жыл бұрын
Hanna Braham h
@user-pu3gi7zl1z
@user-pu3gi7zl1z 6 жыл бұрын
Hanna Braham 👈 ቲ አሽቃባጭ😏😏
@bahrainbah8780
@bahrainbah8780 6 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሸ
@alemkassa4916
@alemkassa4916 6 жыл бұрын
ይመችሽ አቦ እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 6 жыл бұрын
Alem Kassa ክክክ
@mesishowshow9597
@mesishowshow9597 7 жыл бұрын
Wow yorde hunkan hagagnwush ara hager hogne silke ye lelagn gize be ebs ekatatelsh nabet zare gin be silke you tube layi hagagnewush wel come yorde
@user-xd7kw7ns6n
@user-xd7kw7ns6n 7 жыл бұрын
ይቅረታ ግን እኮን ስረች ልበላ እችም ስትስሪ ወደላይ ሊለኝ ደረሠ እረ ሠጋ የቆረጥሺበትን ጣውላ መጅመሪያ እጠቢ ሁሉንም እዛው ላይ ቆራረጥሺው እጅሺን እኮን አልታጠብሺም ምንም አይነፉም ሙያ ተማሪ ከማስተማረ በፊት ለምግብ ስራ ንጸህና ያስፈልጋል
@halimaomar1195
@halimaomar1195 6 жыл бұрын
ሠሙ የወሎ ልጅ ክክክክክክ
@user-ld9lw4zz9u
@user-ld9lw4zz9u 6 жыл бұрын
ሠሙ የወሎ ልጅ አፍሽን ያዥይ ዘረኛ
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 5 жыл бұрын
አሁን በየይንተርኔቱ ባለሞያ ነን የሚሉት ሳይበዙ እሷነበረች በኢቲቨ የምትታወቅ አሰራሩን ቅደም ተከተሉን ካወቃችሁ ሌላው የኛ ስራነው በምናገኛቸው ነገሩች ነው የምትጠቀም ሀገር ቤት ያለውን ታውቃለች
@jjkkk7468
@jjkkk7468 4 жыл бұрын
የአገሬ ልጅ ጎበዝ
@halimaomar1195
@halimaomar1195 6 жыл бұрын
እና አንችጋ ያለውን እቃ ለማስተዋወቅ አትሞክሪ ስለ ምግብ ብቻ ?
@rahmazepro745
@rahmazepro745 5 жыл бұрын
ejeshe yebarake yana kojooo
@gemz3359
@gemz3359 4 жыл бұрын
ጆርዳናየ የኔውድ ሥወድሽ
@merhawittsegay1233
@merhawittsegay1233 6 жыл бұрын
yemir betam newu yemitelash sirash hulu yetezrekereke newu
@sirajalwialewi9221
@sirajalwialewi9221 5 жыл бұрын
ንፅና የለሽም በትክክል እህቶች
@sofiagetachew89
@sofiagetachew89 7 жыл бұрын
aroseto ke sega gar lemgemrai geza ayehu waww😔
@nuhamins6672
@nuhamins6672 6 жыл бұрын
Omg mendenew yeha gude era bentesh atachamalkew
@hannamengesha9847
@hannamengesha9847 5 жыл бұрын
Very lovely lady! I will use your recipe. I think you should not use the same knife and chopping board for the meat and the vegetables.
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 7 ай бұрын
ጆርዲ ጠፋአሽ ናአፈቅሽነኝ የት ነሽ ብቅበይ
@user-vc5rw6xy1v
@user-vc5rw6xy1v 5 жыл бұрын
ዋውጎበዝ
@user-wq5ep8nk1b
@user-wq5ep8nk1b 6 жыл бұрын
የውላችሁ ኮሜት ስጭወች እሷን አታጥብም አላችሁ አይደል እነተ ሙያውን። እዩነ በደንብ እያጠባችሁ። ተጠቀሙ አታካብድ
@meskhrememesn7720
@meskhrememesn7720 6 жыл бұрын
የየት ሃገር አሰራር ነው ? የበግ አሮሰቶ እኔግን ያየሁት የሆነ ተራራ ፉፉ ነገር ነው አረ እውነት ሙያ የለሸም ወንዶቹ ይቦንሱሻል ከፅዳት ጋር አሁን ጠፍተሻል ጥሩነው ካንቺ የተሻለ የናት ጏዳ አለ
@toybafentaw5255
@toybafentaw5255 4 жыл бұрын
ወይነጠጂ ከምደነዉ የሚሰራዉ አላቀዉም
@temernuru4707
@temernuru4707 8 жыл бұрын
shokawu ayineshin edayizekewu zegatame neshi
@user-qj7go3ps6q
@user-qj7go3ps6q 5 жыл бұрын
እና መሰግናለን
@gokalam5497
@gokalam5497 3 жыл бұрын
የዶሮ ጥብስ
@munakonjo3730
@munakonjo3730 6 жыл бұрын
Piyasa yat?
@olioakat3894
@olioakat3894 5 жыл бұрын
Arosto styi? Lombardia (wabishebeli gone) astaweshin...
@user-fb1se5sd2g
@user-fb1se5sd2g 6 жыл бұрын
Thanks honey
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 6 жыл бұрын
Men malet felges nw ?neshena bado algbjem yemaryam lej Jesus melkam angager yests
@destayoutube7626
@destayoutube7626 6 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ግን እጅሽን ታጠቢ ዋናው ንፅህና ነው
@mikeleenkwandenamtahyohann9786
@mikeleenkwandenamtahyohann9786 5 жыл бұрын
Ewnt new tert becha aydlm mlke setegne enge muya ke gorbt yemibalwe
@kalpanakafle555
@kalpanakafle555 8 жыл бұрын
be doro mesrat yechalal
@Bemnte204
@Bemnte204 6 жыл бұрын
መጀመሪ ለእጅሽ ጓንት ልበሽ ከዛ የምትጠቀሚያቸውን ማተሪያሎች እያጠብሽ ብትጠቀሚ እና ፀጉርሽን ሸፍኝ። ምን ጉልት ገበያ ላይ የምትሸጭ በጣሳ ሰፋሪ ይመስል በሁለቱም እጆችሽ ሽንኩሩትን አፈሽው
@user-tm2od4vt3y
@user-tm2od4vt3y 7 жыл бұрын
አይመቸኒም ትምህርትሽ ለምን ብትይ ማቴራሮችሽ እንደ እስኪ ወደ አገራችን መለስ በይ እንደ
@halimaomar1195
@halimaomar1195 6 жыл бұрын
ኮሜንቶች ይሀን ቅጠል ንገሩኝ
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 7 ай бұрын
እቤታቹስሰሩ በጎአንትነው አበጠራአቹ
@haytfikir6417
@haytfikir6417 6 жыл бұрын
semalesh
@mliyeg7293
@mliyeg7293 5 жыл бұрын
endew ega habshoch senba mesadb becha new menakew eski ke lela Hager enmare meder kotet
@knariknari6764
@knariknari6764 6 жыл бұрын
እባክጆርዴአስክሬምአሰራርንገሪኝ
@rahwakibreab267
@rahwakibreab267 4 жыл бұрын
Giordana shikor❤
@user-ot9vk3yc7e
@user-ot9vk3yc7e 7 жыл бұрын
ere migb lay chew btam atabshi
@rosehussen4270
@rosehussen4270 6 жыл бұрын
ጎት ልብሽይ እንደ ምድነው
@mihretsisay1716
@mihretsisay1716 5 жыл бұрын
Love ya sisi
@rikikidane9258
@rikikidane9258 6 жыл бұрын
Thanks yordanow
@maryammaryam854
@maryammaryam854 7 жыл бұрын
bza lay mangawnm megboch setnke gelave mtekem atawkem
@user-fp3dn3px5v
@user-fp3dn3px5v 5 жыл бұрын
ግን ይቅርታ ንፅህናትሽ ብታስተካክይ ሌላው አሪፍ ነው ግን አች እጆችሽን በፎጣው አፅደተሽ መልሰሽ ጨምር እረሸምነው ጀዋቲ ልበሽ እደሌሎች
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 6 жыл бұрын
ውይ.ጆርዳና.በፍት.ኢትዪጵያ.እያለው.አደንቅሽ.ነበር.አሁን.ግን.ብዙ.ባለሚያወች.ሰላየው.ምን.አልተመቸኝም.ንፅህና.ይጉልሻል
@zeharahussenzeharahussen5610
@zeharahussenzeharahussen5610 4 жыл бұрын
ትክክል ዝርክርክነገረናት ሸቃሎች የሚሰሩትምግብባየች ከፅዳጋር
@nununevart9862
@nununevart9862 6 жыл бұрын
what is besobila in english ??
@fehe3149
@fehe3149 6 жыл бұрын
Nunu Nevart ,Basil yibalal
@temernuru4707
@temernuru4707 8 жыл бұрын
chemelaka areseto edalebela argeshighe
@user-qb8jx1zx7y
@user-qb8jx1zx7y 5 жыл бұрын
ረ ኡኡኡኡኡ ከምር ዘጋሽኝ ቱ አይ ሸፍ ቱ ነይ ላሳይሽ እኔ ከንፅህና ጀምሪ ምነዉ እንደ ዶቄት አቦካሽዉ በጅሽ የዉም ጎንት ሳትለብሽ ወይኔ በሳቅ መዳምየ ነይ ሞያ ተማሪ ያ አልተመቸሽኝም እዘዉ ለራስሽ ብይዉ ሲያዩት ያላማር ሲበሉት ያቂራል ነዉ አይደል እሚባለዉ አይ ኢትዮጵያ 😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😆😆😆😆😆😆😂😞😞😞😞😞😞😞😞
@bdbbdbdbbdbddb688
@bdbbdbdbbdbddb688 8 жыл бұрын
kkkkkkkkkk aroseto sertesh moteshal zegi
@nmariam123
@nmariam123 8 жыл бұрын
sedeb men asfelege?
@merontesfaye4013
@merontesfaye4013 6 жыл бұрын
Ende seteyou mine hona mateteba era aniche marr kametiseche gomagn libele tutuututu aniche sitesari mayet sehihugn sitebaye mayet yeshelali
@saraarag4162
@saraarag4162 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkjkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk yefatare yale are tayi gen yamishale ende ene ke Anche balye muya algne gen ma yefaliganale mitargew nagare hulu eji eji new milaw
@saraarag4162
@saraarag4162 6 жыл бұрын
Ur so stupid
@user-eu7ij9yp6f
@user-eu7ij9yp6f 5 жыл бұрын
eir benatish eisu aersto aeyihunmi ሯ aekatayi
@eexx4850
@eexx4850 5 жыл бұрын
ግርም የምትይኝ ከተፍሽ በጅሽ አጨማልቀሽ ለምን አታጥቢውም የኔመዳም ብታይሽ በያሽው ወጥጨት እራሥሽነው የምትልሽ ለማንኛውም ውሥጥሽ ትል እዳይፈጥር እጠቢው ጎመኑን
@aminayimam5516
@aminayimam5516 7 жыл бұрын
Hodo Alshe enda
@memesentayew9249
@memesentayew9249 5 жыл бұрын
ፉፉ የሚሉት የአፍሪካዎች ምግብ ነው እንዴ አረ ይዘጋል አሰራርሸ መች ነው እንደ ሃበሻ ጸዴ ምግብ የምትሰሪው ግን ?
@saadamohammedmohammed6201
@saadamohammedmohammed6201 6 жыл бұрын
ምንም ንፅህና የለሽም ልክ እደኔ መዳም እፍፍፍፍ እደት እደምታቃጥለኝ ኩሽና ስመጣ
@rozaroza4150
@rozaroza4150 6 жыл бұрын
እኔ አስተያየት ለመስጠት ነው ምግቦችሽ አሪፍ ናቸው ነገር ግን ቅር ያለኝ ነገር ስትሰሪ ጋንት ተጠቀሚ 2 ተኛ ፀጉርሽን ሸፍኚ
@b.yemariyamlije9010
@b.yemariyamlije9010 6 жыл бұрын
Enamesgnalen ehet
@helenaabdu4455
@helenaabdu4455 4 жыл бұрын
Spinach has vitamin k
@user-ov3pu9pe9h
@user-ov3pu9pe9h 6 жыл бұрын
እረ ከመስራትሺ በፉት ንፅህና ይጠበቅ
@dershayalemualemu1015
@dershayalemualemu1015 6 жыл бұрын
Aef nwo konjo
የበግ እግር አሩስቶ በኦቨን አሰራር
10:02
Melly spice tv
Рет қаралды 29 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
Giordana's kitchen show , Easy tips  to make cake
21:22
ebstv worldwide
Рет қаралды 34 М.
Giordana Kitchen Show የሩዝ በአሳ አዘገጃጀት
17:30
Fana Television
Рет қаралды 10 М.
እስረኛው አዲስ ኮሜዲ ድራማ || esregnaw new comedy drama
14:10
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 551 М.
Giordana's kitchen show Different ways of cooking fried  Rice
34:27
ebstv worldwide
Рет қаралды 100 М.
How to make Roasted Chicken የዶሮ አሩስቶ
9:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 20 М.
ONE POT CHICKEN & MUSHROOM RICE!
10:14
Chef RV Manabat
Рет қаралды 86 М.
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 23 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 1,9 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 15 МЛН