#GMM

  Рет қаралды 57,788

GMM TV Ethiopia

GMM TV Ethiopia

3 жыл бұрын

GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Пікірлер: 49
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 3 жыл бұрын
ተባረኩ እባክህ ፋይሎችህን አስተካክላቸው ፓርቶቹን 1፣2 እያልክ በእያንዳንዱ ምሥክር ሥር ግራ ያጋባል
@lovegrace1303
@lovegrace1303 3 жыл бұрын
ትክክል
@sebletakele9466
@sebletakele9466 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@zenylema8717
@zenylema8717 3 жыл бұрын
ጥሩ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ይባርኮት
@Lily-yg4dl
@Lily-yg4dl 3 жыл бұрын
What a great journalist....keep it up. Such a great testimony. God bless you both.
@yeselamsewnegn3318
@yeselamsewnegn3318 3 жыл бұрын
እጅግ የሚገርም ምስክርነት
@kirubelmusse7260
@kirubelmusse7260 11 ай бұрын
Almighty God bless you all
@tadelechlemma4554
@tadelechlemma4554 3 жыл бұрын
ድሮውንስ ሴይጣን የብርሃን መልአክ መስሎ ያስታል አይደል፡፡ ሰው ሆይ ላለመታለል ከጌታ ጋር መጣበቅ ይሻላል፡፡ ኃይል የእግዚአብሔር ነው፡፡
@zinawtessema5323
@zinawtessema5323 2 жыл бұрын
በጣም ገረመኝ፤ ፈረቀሳ ጭልጥ ያለች ገጠር ሆና፤ በቀኛዝማች ታየ መሸሻ እና በስዊድን መንግስት ዕርዳታ የተሰራች ዝንጥ ያለች አንደኛ ደረጃ ት/ቤት አላት፡፡ እኔና የዚያ አካባቢ ልጆች የ1ኛ ደረጃ ትምህርታችንን የተማርነው እዚያች ትምህርት ቤት ነው፡፡ ሁሌም ጥያቄ የሚሆንብኝ፤ የፈረቀሳ ፀበሎች ናቸው፡፡ የአቦ፣የገብርኤል፣የኪዳነምህረት እና ሌሎችም ፀበሎች አሉ፤ ፈሳሽ ፀበሎቹ በጣም ፍልውሃ ሳይሆኑ፤ለብ ያሉ ናቸው፡፡ ከሩቅ የሚመጡ ዠማዎች (የቤቱ ምዕመናን) ከተለያዩ ህመሞች የሚፈወሱባቸው ሲሆኑ፤ ለኛ ግን በቤታችን እና በውቢቱ ት/ቤታችን መካከል በምናደርገው ጉዞ ከሚገጥመን ድካም ለመላቀቂያ የምንጠቀምባቸው ሻወሮቻችን ነበሩ፡፡ ምዕመኑ ፀበሎቹን ለሻወርነት ስንጠቀምባቸው፤ ልክ እንዳልሆንን ይገስጹን ነበር፡፡ እነዚህ ፀበሎች የኦርቶዶክስ ክርስትና መላዕክት ስሞችንና ተግባሮችን የተላበሱ ሲሆን፤ ከነዚህኛዎቹ ፀበሎች ነጠል እና ራቅ ብላ አንዲት ፀበል አለች፤ ዘምዘም የምትባል የእስላሞች ፀበል፡፡ የማልረሳው እኛ ክርስቲያኖች ስለሆንን፤ለመጠመቅም ሆነ ለመታጠብ ወደ ዘምዘም ሄደን አናውቅም፡፡ እስላሞች ግን ዘምዘም የመፈወስ ደረጃዋ አላረካ ሲላቸው ይመስለኛል፤ ወደ ክርስቲያኖቹ የአቦ እና የገብረኤል ፀበሎች መጥተው ሲጠመቁ አስታውሳለሁ፡፡ በፈረቀሳ የድሬ ሞሚና ማዕከል የሚንፀባረቀው እምነት እና ስርዓት የአርሲ አካባቢ የተላበሰ ሳይሆን ከዚያ ከ600ኪ.ሜ በላይ ርቃ የምትገኘው የወሎ ነው፡፡ እያዩ ማንያዘዋል በዚያ ተስረቅራቂ ድምጹ ፈረቀሳን/ድሬ ሞሚናን ደጋግሞ ያነሳና ወሎን፣ሐረርጌን ወዘተ...ይጠቃቅስና ሳዑዲ አረቢያ/ጅዛን ያደርሰዋል፡፡ ዘምዘም ፀበልም ፈረቀሳ ላይ ብቻ ሳይሆን ጅዛንም መኖሯን፤ከእያዩ መንዙማ መረዳት ይቻላል፡፡ እኚህ ሰው(አብርሃም አድማሱ) የዘረዘሩትን ነገር እዚያው በምማርበት ጊዜ የመመራመር አቅሜ ትንሽ ሆና እረዳው ያልነበረ ቢሆንም፤ ወደሁዋላ ተመልሼ ሳስበው አስደናቂ ነው፡፡ እንደማንኛውም የገጠር ልጅ ህይወትን የጀመርኩት ከከብት እረኝነት ነበር፡፡ ድሬ ሞሚና ፈረቀሳ እና ሆምባ በሚባሉ ሁለት የአዋሽ ወንዝ ገባር ከሆኑ ወንዞች መካከል ይገኛል፡፡ የኔ የትውልድ ሰፈር ከፈረቀሳ በስተምዕራብ ከሚገኘው የሆምባ ወንዝ ምዕራባዊ አፋፍ ላይ የሚገኝ ነው፡፡ ከቤታችን ወደፈረቀሳ ት/ቤት ስናመራ፤ የሆንባን ወንዝ ምዕራባዊ ጎን ቁልቁል እንወርድና፤ ሆንባን በመሻገር፤እንደግርግዳ የቆመውን አቀበት ወጥተን ነው፡፡ በድሬ ሞሚና እና በኛ ሰፈር መካከል ያለውን ርቀት ሳስበው፤ የአንድ ሰዓት አካባቢ ያክል ቢሆንም፤ በኛ ሰፈርና በድሬ ሞሚና መካከል በድምጽ መጠራራት ይቻላል፡፡ አንዳንዴ በክረምት ወቅት ዝናብ ዘንቦ ውሃ ሲሞላ፤ለቤተሰባችን የምናስታውቀው ማዶ ለማዶ ተጠራርተን ነበር፡፡ ታድያ ዛሬም የማልረሳው፤ ማታማታ በቤታችን ቁጭ ብለን ድቤው እየተመታ፤ ዝየራው ሲቀልጥ፤ ውቃቢ ተነስቶባቸው ሲያጎሩ፤ ፍርድ ሲሰጥ እንሰማለን፡፡ ለጅብ የሚደረግ ዓመታዊ ግብር ጥሪ ሲተላለፍ እንሰማለን፡፡ የጅብ ግብርም የአካባቢው ማህበረሰብ የሚያስገባው ስለነበረ፤ ግብሩን የማይከፍሉ ነዋሪዎች(የኔን ወላጆች ጨምሮ)የቤት እንስሳት ውጪ ከተገኙ በጅብ ይበሉ ነበር፡፡ ከቀዳሚዎቹም ሆነ ከአዳዲስ የሀገራችን ሀብታሞች፤የአርት ሰዎች፤ ባለስልጣናት ፈረቀሳን በየዓመቱ የሚሳለሙት ብዙ ናቸው፡፡ እንደተባለው ሞሚናት የሐረር ገዢ ከነበሩት ራስ መኮንን ጋር ግንኙነት ነበራቸው፡፡ ዐፄ ኃ/ስላሴ እንደነገሱ ግን መጥፎ ትንቢት ተናገሩ ተብሎ(የመጨረሻው ንጉስ እንደሚሆኑ፤ በጣልያን ከስልጣናቸው እንደሚገፉ እና በመጨረሻም በወታደሮቻቸው እንደሚገደሉ) ወታደር ከአአ ተልኮ ወደ አአ እንዲያመጧቸው ተሞክሮ ነበር ይባላል(ፓርለሳክ የተባለ ዩጎዝላቪያዊ ጽፎት፤ ተጫነ ጆብሬ? "የሐበሻ ጀብዱ" ላይ እንደጠቀሰው)፡፡ ወታደሮቹ ግማሹ ካዳሚ(ፕሮቶኮል?) እና ግማሹም በአውሬ ተበልቶ እንደወጣ ቀረ ይባላል፡፡ ጃንሆይም ከእንግሊዝ መልስ፤ሞሚና በወቅቱ በሕይወት ያልነበሩ ቢሆንም፤ ወደ አርሲ ደጋማ አካባቢዎች ተጉዘው፤ ፈረቀሳን ሳይሳለሙ እንደማይቀር የሚያሳዩ ፋናዎችን ጥለው አልፈዋል፡፡ ለምሳሌ፦ ከፈረቀሳ ከ6 እና 7 ኪ.ሜ. በማይበልጥ ርቀት ላይ የምትገኝ፤ ያኔ እሳቸው "ተፈሪ ብርሃን" የምትባልን ከተማ ሰይመው አልፈዋል፤ዛሬ "አንጋዳ" ተብላለች፡፡ ከዚያም ወደ 20 እና 25 ኪ.ሜ. ላይ የምትገኘውን የአውራጃ ከተማ "ትንሳዔ ብርሃን" ብለው ሰይመዋል፡፡ ዛሬ የመርቲ ወረዳ ዋና ከተማ በሆን "አቦምሳ" ተብላለች፡፡ ድሬ ሞሚና/ፈረቀሳ አገላለጽ ላይ የኦሮምኛ ቋንቋ እና የእስልምና ተጽዕኖ ያለበት ቢመስልም፤ አጠቃላይ የባህልም ሆነ የእምነት አውዱ የወሎ ግልባጭ ነው ቢባል አይጋነንም፡፡ ቄሱ ለሊት ሲቀድስ አድሮ በጠዋት አርሂቦ ሲባል ድሬ ሞሚና ቡና ይጠጣል፡፡ ሼሁም በመስኪዳቸው አላህአክበር ብለው አርሂቦ ላይ ተገኝተው የ"ሱቢ" ቡና ይታደማሉ፡፡ ይህ ቦታ እጅግ በጣም የሰፋ የአንትሮፖሎጂ/ሶሲዮሎጂ ተመራማሪዎች በደንብ ቢመራመሩበት መልካም ነው ባይ ነኝ፡፡ ፓስተሩን ከልብ አመሠገንኳቸው!!
@abrahamtesfaw4727
@abrahamtesfaw4727 2 жыл бұрын
@zinaw Tessema የሀበሻ ጀብዱ የሚለውን መጵሀፍ አንብቤዋለሁ። አንተ የጠቀስከውን ግን አላስታውስም። የትኛው ገጽ እንደሆነ ብትነግረኝ። አመስግናለሁ
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs Ай бұрын
Suw ke tinqola,ke esirat endidin nuw paster Abreham yemimesekirut lib yalew lib yibel.
@user-gf5yn9yz9c
@user-gf5yn9yz9c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገስፃቸው ለዚህ ነው ልፍስፍስ ክርስታኖችን የሚጠቆት !! በክርስቶስ የሆነን ስው ስልጣን የለውም !!!! እየሱሱ የዳቢሎስን ስራ ሊፈርስ ተገለጠ!!!!!
@milenyemane4769
@milenyemane4769 3 жыл бұрын
Wooow kiber #LEGZIABHER #AMLAKACHEN YIHUN🙌 Tesfshey tihut Wendemye bereek bel ✋❤ Ye'egnih abat miskrinet mesmat esachew mayet betam eigaga neber❤keza askefi yaganint esrat yawetawot #GETA #EYESUS YIKBER YMESGEN🙌 Betam tiru gerami megelet new sile kehtyat yemeta irgiman meseber alebet Tikikl Tebareku❤
@alemalemu9939
@alemalemu9939 3 жыл бұрын
ጌታ ከምን ነፃ እዳወጣን ስሙ ይባረክ
@daphilo5307
@daphilo5307 3 жыл бұрын
Amen
@surafielbm7214
@surafielbm7214 2 жыл бұрын
Betam dess yemilu sew geta yibarqwo
@truthful9311
@truthful9311 3 жыл бұрын
GMM hiyaw misikiroch ግን በጣም ሰዎች ሁሉ ሊሰሙት ይገባል!እጅግ ተባረኩ ወንድማችን ተስፋዬ በተለይ!
@eyobtekle9782
@eyobtekle9782 3 жыл бұрын
Betam.des.ylal..getaybarkachu
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 3 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ
@mamybobo9793
@mamybobo9793 3 жыл бұрын
Tebarek bbiz
@lmezmur4736
@lmezmur4736 2 жыл бұрын
Tebareku
@tesfugobena2344
@tesfugobena2344 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ጌታ ሆይ አስመልጠን ስት ጉፍ ነው ያለው
@truthful9311
@truthful9311 3 жыл бұрын
አፍንጫችን ስር በሀገራችን ውስጥ ያለ ጉድ ነው ይህ ቦታ።እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ይድረስ,እንዴት ያሳፍራል
@bj4175
@bj4175 3 жыл бұрын
ሊዎራ የተገባ የኢየሱስ ስራ ብቻ ነዉ የምን ይውሰይጣንን ስራ ማጉላት ለምን አስፈለገ ?
@zenbworkbekele4448
@zenbworkbekele4448 3 жыл бұрын
Jesus Christus semu ykeber setan yefer wedtlku wedton esat yewerd dabels be Jesus Christus sem
@yohannesalemayehu881
@yohannesalemayehu881 3 жыл бұрын
አዲስ ፍጥረት የሚለውስ
@chaneberhe7387
@chaneberhe7387 2 жыл бұрын
ታርጌቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስትያንን ለማቆሸሺ የሚጠቀሙባት ዘዴ በአሁኑ ግዜ ደግሞ የጥንቁልናን ስራ ከቤተ-ክርስትያኖ ጋር ማገናኘት ነው የሚገርመዉ ጨለማ ከብርሃን ምንም አይገናኝም።
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 2 жыл бұрын
በትክክል የኦርቶዶክ ቤተክርስቲያን ግን በከንቱ ሰዎች ተረት አይረክስም ተናጋሪው በራሱ ይረክሳል እንጂ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ሰው እርኩስ መንፈስ አለብኝ ካለ ጤነኛነቱ ያጠራጥራል እግዚአብሔር ይገስጸው
@user-lx8ds5ck6e
@user-lx8ds5ck6e 12 күн бұрын
Menaw ortdkx matatgna nati alchu eysus geta naw tolo wad eysus nu eysus adgni naw yasmlitali
@tewodrostefera436
@tewodrostefera436 2 жыл бұрын
part two ማግኝት አልቻልም ወይስ ገና ከልተዘጋጀም
@bj4175
@bj4175 3 жыл бұрын
ማዉራት ሲገባ የስይጣንን ስራ ማዉራት ማጉላት የኛ ስራ አይደለም
@freeethiopia3729
@freeethiopia3729 2 жыл бұрын
"ጌታን አላገኘሁም ነበር" የት ሄዶ ነው ያላጉኙት? እራስን መናቅ እንጂ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በብቃት ክርስትናን ታስተምራለች:: በራስ ጥፋት ጫት እየቃሙ አይምሯቸውን በመሳታቸው ሌላ ሐይማኖት ለመቀበል ማመቻቸት ነው:: የፕሮቴስታንት ሃይማኖት የፈረንጅ እምነት ነው :: "ጠቋር መንግስት አለው ጠቅላይ ሚኒስቴር ሚኒስቴር አለው" ፈረቀሳ... የሚቀፍ ታሪክ ነው.... የተተበተበ ነገር ነው ይሄ ! በእግዚአብሔር እንደማመን በዛር የገዘፈ የጠንቋይ ስራ ማግዘፍ ነው ! ቁልቢ ገብርኤልን እዚህ ውስጥ ማጨመላለቅ ጥሩ አደለም....
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 2 жыл бұрын
ካልሰለቻቸው ይለፍልፉ በእስተእርጅና እንዲህ መቀባጠር ያሳፍራል ኦርቶዶክስ ስንዱ ክብር ያላት ናት
@user-in9vg8sp6x
@user-in9vg8sp6x 3 жыл бұрын
ድምፅ ጨምሩ አይሠማም
@meazatekle5925
@meazatekle5925 3 жыл бұрын
Temar nech
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 3 жыл бұрын
ሰይጣን ምን ይመስላል?
@helenaman7014
@helenaman7014 Жыл бұрын
Sitamelikachew yeneberu sewech andachewim muslim alineberum sile Eslimina endih bedifiret yemitaweraw bedinkurina new! menzuma yemenfes metriya new tilaleh ? Menzuma Allahin fetarin Mawedesha new !!! Allamah aganint yemitilewin ahun keyazikew haimanot mawedader enji yematewikewin Eslimina ke Pentenet lemawedader allimeselegnim !!! Kiźetin keewiket (kereality ) ebakachihu leyulin.
@harun8589
@harun8589 Жыл бұрын
Yawsheta mesekera bamederema basemayeyema teketabetaleha taylha damo
@buchuermi2865
@buchuermi2865 3 жыл бұрын
megerm yeegeziabeher kale megelet enkuwan egezeabeher asemeletek
@alemayele7521
@alemayele7521 2 жыл бұрын
የጠላትህን ጐልበት ስትረዳ በደንብ ትዘጋጃለህ ስለዚ ህ ያስፈልጋል :: ግን መዳሂት አለው እየሱስ የሚባል ጌታ !!! ሰይጣን ሲሸነፍ እንጂ ሲ አሸንፉ አይትን አናውቅም
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 3 жыл бұрын
አሁንም እኮ ለታየ ከራማ ትልቅ ክብር እንዳለህ ነው የሚያሳየው፣አሁንም ታመልካቸዋለህ ማለት ነው።
@beckyj6977
@beckyj6977 3 жыл бұрын
ነጥብ ክብር የለውም አሁን ,,, የበፊቱን የነበረውን የሰውየውን ሁኔታ እውነቱን ግን ተናግሯል።
@blen1468
@blen1468 3 жыл бұрын
Solomon kefyalew አጠርተህ ብትጽፍ ለምን ለተሳሳተ ትችት ተቸኩላለህ።መዝለፍ ከፍ ያደረገው ሕዝብ የለም።በጨዋ አማርኛ የሆነባቸውን የመሰከሩ ድንቅ ሰው ናቸው።ማንን ተደግፈህ ለትችት የተገፋፋሀው ክፉ መንፈስ ስድብን የሚታገስ እንዳይመስልህ።ተጠንቀቅ ።ብዕር ህ አያንፅም።
@freeethiopia3729
@freeethiopia3729 2 жыл бұрын
@@blen1468 ምነው ያልተሳደበውን ተሳደበ ትላለህ ? ትክክል ነው ያለው!
@morkataa1
@morkataa1 2 жыл бұрын
What a con artist!
@lw440
@lw440 2 жыл бұрын
What he is saying true, about Mominat and Taye her great grandson. I don't know about his healing now and his faith. It is cinsistent with what other people are saying abkjt mominat. I also heard right after Taye died his son who was living in America at the time who did not want to be invlved with the family worship fell so badly ill, he litetaly was forced to return to take over his fathers trade. It is also consistent with what other people in other countries have testified.
@solomonamero2362
@solomonamero2362 2 жыл бұрын
ውሸታም ውሸታም ናቸው!!!"
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 2 жыл бұрын
Where was God and you found him
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 7 МЛН
КАРОЧЕ НЕУДОБНАЯ СИТУАЦИЯ😱🔥 #shorts
0:45
ПОПОВИЧИ
Рет қаралды 7 МЛН
Вилка для консервов 🥒
0:51
Сан Тан
Рет қаралды 2,7 МЛН