ጎበዝ ተማሪዎች የማይናገሩት ሚስጥር | አነቃቂ ንግግሮች | አንቂ አንደበቶች | inspire ethiopia | ethiopian motivational speech

  Рет қаралды 1,819

Q & A ጥያቄ እና መልስ

Q & A ጥያቄ እና መልስ

Жыл бұрын

Q & A ጥያቄ እና መልስ,amharic motivational speech,amharic motivational video,inspire ethiopia,ethiopian motivational speech,amharic motivation,dawit dreams,motivational speech,ethiopian motivational video,manyazewal eshetu,ethiopian motivational speaker,ethio motivation,motivational video,amharic motivational,inspirational speech,ethiopia motivational video,ethiopian motivation,best amharic motivational speech,amharic motivational speech for success in life,rebel thoughts, amharic motivation,amharic motivational speech,amharic motivational video,dawit dreams,inspire ethiopia,manyazewal eshetu,ethiopian motivational speech,amharic motivational story,law of attraction,ethiopia motivational video,inspirational speech,motivational speech,ethiopian motivational speaker,zinabu girma,rebel thoughts,ethiopian motivational video,dr. mihret debebe motivation,ethiopian inspirational speech
ethiopian motivational speech,inspire ethiopia,amharic motivational video,amharic motivational speech,motivational video,ድንቅ ልማድ መገንባት አለብህ! | ethiopian motivational speech | inspire ethiopia | manyazewal eshetu,motivational speech,ethiopia,seifu on ebs,manyazewal eshetu,dawit dreams,ebs tv,ethiopian motivational video,ethiopian motivational speaker,abel birhanu,inspire ethiopia new video,inspire ethiopia tiktok,new ethiopian movie,arts tv
ጎበዝ ተማሪ, Impact seminar, Ethiopian motivational speech, dawit dreams, inspire ethiopia, ebs, ebc, abel birhanu, impact seminar, donkey tube, miko mike, manyazewal eshetu, አንቂ አንደበቶች, dagi show, dagis life class, amharic movie, new amharic film, ethiopian, tibebsilas, ethiopian motivational speech, amharic motivational speech, ashenafi taye, abiy ahmed, mesay impact, ሊዲያና ሰለሞን, Manyazewal eshetu, Napoleon
በዚህ ቻናል ህይወት ገንቢና አስተማሪ ስነልቦናዊ ምክሮች የሚቀርቡበት መድረክ ነው፡
የ ግዜ ዋጋ ምን ያህል ነው ፤
ለምን ያጠናነውን እንረሳለን ፤
የ መኖር ትርጉም ፤
ወ.ዘ.ተ.
ብዙ ግዜ በምናጠናበት ወቅት እነዚህ ስሜቶች ይሰሙናል በተለይ ደግሞ ፈተና መምጫው ሲቃረብ ያጠናነውን በጠቅላላ ከአይምሮዐችን ይጠፋል ይሄ አጋጥሞቹ ያውቃል
ተማሪ ከሆናችሁ በፈተና ሰዐት ፤ ጥያቄ ለመመለስ በምትሞክሩበት ወቅት ወይ ደግሞ ያጠናነውን ለማስታወስ ስንሞክር ምንም ነገር ወደ አይምሮዐችን አይመጣም
እንደሚመስለኝ ይሄ የሁላችንም ችግር ነው ፡፡
የ ስነ ልቦና እና ጥንታዊ መጽሃፍቶች እንደሚነግሩን የመርሳታችን ምክንያቶች አምስት ናቸው ፡፡
በተለምዶ አምስቱ መሰናክሎች ወይም የአዐይምሮ ሽፋኖች ይባላሉ ፤ አዕምሮችን
አንድን ነገር በፕላስቲክ ሸፍነን ወሀ ውስጥ ብንከተው በሽፋናችን ውስጥ ያስቀመጥነው እቃ የሚረጥብ ይመስላችሁዋል በፍጹም ምክንያቱም ሽፋናችን ወሀው ወደ ውስጥ እንዳይገባ ያግደዋል በተመሳሳይ አይምሮዐችን በብዙ ተደጋጋሚና እርባና ቢስ ሀሳቦች ይሸፈናል በዚ ግዜ ምንም ነገር ወደ አይምሮዐችን ዘልቆ አይገባም ፡፡
ለዛም ነው ያጠናነውን ነገር ማስታውስ የማንችለው ታድያ እነዚህን ሽፋን ወይም መሰናክል የምንለው የትኞችን ሀሳቦች ነው
#ethiopianmotivationalspeech #amharicmotivationalspeech #አነቃቂንግግሮች #inspireethiopianewvideo #ethiopianmotivationalvideo

Пікірлер: 9
@TizitaTesfaye-et9ge
@TizitaTesfaye-et9ge 5 ай бұрын
Wow💖💖💖👍
@sphonetastic1941
@sphonetastic1941 11 ай бұрын
እዉነት ነ ው ተባረክ ዎንድሜ 🤝❤️❤️💯😭😭
@QA_amharic
@QA_amharic 7 ай бұрын
እኛም ግዜዎትን ስላካፈሉን ከልብ እናመሰግናለን! እንዲመለስሎት የሚፈልጉት ጥያቄ ካለ ሊያጋሩን ይችላሉ መልካም ቀን ።
@DanayitLegese-hi6ee
@DanayitLegese-hi6ee 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
@QA_amharic
@QA_amharic 7 ай бұрын
እኛም ግዜዎትን ስላካፈሉን ከልብ እናመሰግናለን! እንዲመለስሎት የሚፈልጉት ጥያቄ ካለ ሊያጋሩን ይችላሉ መልካም ቀን ።
@fitse9723
@fitse9723 Жыл бұрын
ምርጥ
@QA_amharic
@QA_amharic 7 ай бұрын
እኛም ግዜዎትን ስላካፈሉን ከልብ እናመሰግናለን! እንዲመለስሎት የሚፈልጉት ጥያቄ ካለ ሊያጋሩን ይችላሉ መልካም ቀን ።
@user-jq6tq5ml2h
@user-jq6tq5ml2h 7 ай бұрын
Thanks
@QA_amharic
@QA_amharic 7 ай бұрын
እኛም ግዜዎትን ስላካፈሉን ከልብ እናመሰግናለን! እንዲመለስሎት የሚፈልጉት ጥያቄ ካለ ሊያጋሩን ይችላሉ መልካም ቀን ።
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 7 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 21 МЛН
ተፈላጊ ሰው መሆን! 6 መንገዶች
18:13
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 691 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
0:33
albert_cancook
Рет қаралды 74 МЛН
О, бабушка, дай конфетку! (Кремлина микс)
0:44
А на даче жизнь иначе!
Рет қаралды 6 МЛН
Nika loves to eat chicken #cat #cats
0:17
Princess Nika cat
Рет қаралды 3,9 МЛН
Always wear good shoes outside! ⚠️💀
0:20
scottsreality
Рет қаралды 7 МЛН