ሌላኛው ባለብሩህ አዕምሮ ተማሪ አብርሃም ይልቃል! ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የትምህርት ተሞክሮ

  Рет қаралды 22,028

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

4 жыл бұрын

ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የትምህርት ተሞክሮ

Пікірлер: 44
@mesisheferaw6028
@mesisheferaw6028 4 жыл бұрын
የአማራ ክልል ልጆች ስወዳችሁ በርቱልኝ
@xxhxcbnnjxjxhxh9294
@xxhxcbnnjxjxhxh9294 4 жыл бұрын
የአማራ ልጆች ብሩህ አእምሮ አላቸው ማሻአላህ
@gbesvk.
@gbesvk. 4 жыл бұрын
አምላክ የመረቀዉ ቦታ ነዉ አማራ ክልል ሊቆችን ይወልዳል ክፉዎቹ ዝቅ እያደረጉ ቢያዋርዱትም ህዝቡን አማራ ነዉ የአማረ የሰመረ ተስፋ አለኝ የተሻ ዘመን ይመጣል።
@Tube-uc9yi
@Tube-uc9yi 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የነገ አገር ተርካቢ!!!!
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 11 ай бұрын
ጡሩ ዝግጅት😢 በጣም በጊዜ ጥረት
@Sketamatemari
@Sketamatemari Жыл бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክህ!
@user-wb8il1og1o
@user-wb8il1og1o 2 ай бұрын
Gobez berta❤❤
@user-zh9hg1ie9z
@user-zh9hg1ie9z 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻሕን ያሳምርልሕ
@duduyeful
@duduyeful 4 жыл бұрын
የአዴትና አካባቢው (ጎንጅ) አማራ ታታሪ፣ ጎበዝና ደግ መሆኑን ኑሬ አይቸዋለሁ!
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 4 жыл бұрын
አደራ ጠንክሩ ሀገራችንን በተለይ አማራን አማራን አማራን ዘንድሮ በሀዘን ከርመን ነበር ግን በናንተ እንበየን አብሻለሁ ማለት ደሥብሎኛል
@ayeldamete1059
@ayeldamete1059 4 ай бұрын
ደስ ሲል
@sarademeke3087
@sarademeke3087 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ፍፃሜህን ያሳምርልህ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 4 жыл бұрын
እሠይይ ጎበዝ ጠንክር እማምላክ ከትልቅ ቦታ ታድርሥህ መጨረሻህን ያሣምርልህ እመኛለሁ
@rabiarabia5646
@rabiarabia5646 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጠክሩ እኳን የኔው ሆናችሁልኝ እከመጨረሻችሁ ይመርላችሁ በርቱ ጎበዞች ።
@betselotmuche1556
@betselotmuche1556 4 жыл бұрын
gobez.yene.anbesa
@amharabofed1748
@amharabofed1748 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ::
@user-sq6lt5ve1h
@user-sq6lt5ve1h 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏💙💙💙💙💙ጠንክር ብዙ እንጠብቃለን ካንተ
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn Жыл бұрын
ጎበዝ
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 4 жыл бұрын
በርታ የሀገሬ ልጅ
@meyou7552
@meyou7552 Жыл бұрын
Mashallah
@enenegn3484
@enenegn3484 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን።
@semira1209
@semira1209 4 жыл бұрын
በርታ ኩራት ለማራወድማችን ፈጣሪይጠብቅህ
@ayalmganeth2679
@ayalmganeth2679 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ፍፃሚህን ያሳምርልን
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 4 жыл бұрын
Yne weboch bzu tbazulen mdrenm mulwat!!❤❤❤
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 4 жыл бұрын
እውነት ደሥሥነው ያለኝ ሌላው ጀገራውን ይገትት መጨረሻውን እናያለን የኔ ጣፋጮች ሞቸ ምቀኛተቃጠይ ምንም ማድረግ አትችይም
@bereketkabalo8145
@bereketkabalo8145 2 жыл бұрын
Well done!
@wultageste538
@wultageste538 4 жыл бұрын
Gobez💚💛❤️👏👏👏👍
@Hana-uk6kk
@Hana-uk6kk Жыл бұрын
Inem amara negn indante amnalew.
@user-jl4rk7hn6m
@user-jl4rk7hn6m 4 жыл бұрын
Yewodkuten yemtansa amlake kebre mesgana yegbahe Zente Alme Amhara
@hailumengesha7845
@hailumengesha7845 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ !!!
@yibeltalworkie6027
@yibeltalworkie6027 4 жыл бұрын
i have one word "hero"
@ayalmganeth2679
@ayalmganeth2679 3 жыл бұрын
yefanozer Jegna Bertaln
@ayalmganeth2679
@ayalmganeth2679 3 жыл бұрын
wowowowowowowowowowow
@mrwho6276
@mrwho6276 4 жыл бұрын
መሻላህ አማራ ክልልልል ነቀነቃቹህት የኔ አበሶች
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 4 жыл бұрын
Abirahemi jegina ya Amara liji berta💚💚💚💗💗💗👍👍💪💪💪❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@user-zf6nj3gn5n
@user-zf6nj3gn5n 4 жыл бұрын
የአገሬ ልጆች አኮራችሁኝ በሚቀጥለውም ያው አማራ ነው አማራ የኢትዮጵያ መሠረት ነው የአዲስ አበባ ልጆችማ ከፌስብክ ተጥደው ትምህርት እረስተዋል አማራ ለቁም ነገር በሁሉም አማራ አንደኛ 😍😍😍😍
@mihretgeremew2546
@mihretgeremew2546 4 жыл бұрын
አዴት አዴት አዱገነት
@birukdamte344
@birukdamte344 4 жыл бұрын
ኣዴት ኣዴት ኣዴት የተወለድሁብሽ የእትብቴ መቃብር ሁሌ እምናፍቅሽ የሀብታሞች ሀገር ኣዴት እንዴትነሽ የትም የትም ኖሪ እኔ የትም ልሙት በተወለድሁበት ቅበሩኝ ኣዴት
ፍኖተ እውቀት: - የአጠናን ዘዴ
28:15
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 3,1 М.
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 85 МЛН
የአርሶ አደር ልማት አይናለም part 1
14:30
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 608
የማገልገል ኃያልነት || The Power of Serving - part 1
38:36
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН