ጎዳና ላይ ከእብዶች ጋር ማደር ጀመርኩ ዘማሪ ፀጋ ጌታቸው

  Рет қаралды 27,494

BERHAN TUBE

BERHAN TUBE

28 күн бұрын

አዘጋጅ : #ዮሴፍ መኳንንት
" ጎዳና ላይ ከእብዶች ጋር ማደር ጀመርኩ " እነሆ ተጋበዙልኝ ። 🙏
• የእግዚአብሔር ፀጋን ለመካፈል ተዘጋጅታችኋል?
ውድ የብርሃን ቲዩብ ቤተሰቦቻችን PARADIGM SHIFT ፕሮግራማችንን በድጋሜ እነሆ!!! የዛሬ ፕሮግራም እንግዳችን ዘማሪ ፀጋ ጌታቸው በቤተክርስቲያን ውስጥ ባለው አገልግሎት እና እጅን በአፍ የሚያስጭን የእግዚአብሔር ፀጋ የተገለጠበት ክፍል : በዚህ ቪዲዮ ላይ ቀረበ :: PARADIGM SHIF
በዚህ ቪዲዮ ላይ እጅግ አስደናቂ የሆኑ የእግዚአብሔር ፀጋን ታገኙበታላችሁ ። ተባረኩ ::
ቻናላችሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
ብርሃን ቲዩብ ፕሮግራምን ማገዝ ምትፈልጉ ፦Ethiopia:- CBE 1000341228011
contact : +251 946 745 905
በብርሃን ቲዩብ የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ Share, Like, Subscriber በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል።
#awetaru kebede #berekettesfaye #testimony #christiantube #testimony #paradigmshift ##yidenekachewteka #ደም አስተፋኝ #ሞት የፈተነዉ ፍቅር #የቆሸሸዉ ደሜን ሰጠሁት #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ኢየሱስ #berhan #encounter #new_song, #babi_and_grace #Lawedelehhagerun #protestant_mezmur #ምስጋና #ሞት #berhantube #ethiopia #habesha #newprotestantmezmur #oromo #amhara #manyazewaleshetu #gmmtv #councillor
For more information Ethiopian
Telegram +251 946 745 905
Whats Up +251 946 745 905
call us +251 946 745 905
#lowofattraction #gmmtvethiopia #paradigmshift #testimony #ebs #ethiopia #berekettesfaye #habesha #councillor #marriage #love #paradigmshift52 #encounter
Links
berhantube12...
www.tiktok.com/@berhantube?_t...

Пікірлер: 229
@SebleMohammed-o6l
@SebleMohammed-o6l 20 күн бұрын
አንተ ልጅ አንተ ለመኖር ብቻ የምትዘምር ሰው አይደለህም በቅርብ አይቼሀለሁ የእግዚአብሔር ቃል ሙላትም አለህ የምር አውነተኛ አገልጋይ ነህ ታብሌት ብርቅ በሆነበት ሰአት በታማኝነት መልሰህልኛል እግዚአብሔር ይበልጥ ይባርክህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ
@Berhantube52
@Berhantube52 20 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@RutaGebru
@RutaGebru 20 күн бұрын
wwwaawwwww yemigrm meskrnet tebarkkk ewdhalew❤❤
@BereketMichael-km4fm
@BereketMichael-km4fm 9 күн бұрын
😊😊😊😊😊
@tegenemegersa
@tegenemegersa 26 күн бұрын
ብዙ አስተማሪ የሆነ የሕይወት ውጣውረድ ነው ፤ በዚህ ሁሉ ውስጥ ግን የጌታን መልካምነት እንዳይ ረድቶኛል ፤ ጸግሽ ተባረክ።
@Berhantube52
@Berhantube52 26 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@sinidumelese7376
@sinidumelese7376 15 күн бұрын
የወደቁትን የሚያነሳ ፣ የሚራራ ፣ የማይጥል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ። ሰው አይረሳም ጌታ ፣ ብለህ ዘምር የአባቴ ልጅ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ድንቅ ምስክርነት።
@Berhantube52
@Berhantube52 14 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@Netsanet-ez6nk
@Netsanet-ez6nk 24 күн бұрын
🙇🏻‍♀️እየሱስ ሆይ ለኔም ልቤን ክፈትልኝ አንተን ልከትል 😢🙇🏻‍♀️😰😭
@Berhantube52
@Berhantube52 23 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@mesk_erem
@mesk_erem 21 күн бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦኦ ጌታ ኢየሱስ እንዴት ግሩም አምላክ ነህ ❤❤❤❤ ወንድሜ ስላንተ አምላኬን በእንባ ባረኩት ❤ ቀሪ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ❤
@abatemengistu9153
@abatemengistu9153 24 күн бұрын
እህት ነብይ ዮዲት በወንድም ፀጋ ጌታቸው ህይወት በጌታ ጸጋ የታየው ፍሬ አክሊልሽ ስለሆነ የጌታ ስም የተባረከ ይሁን። ወንድም ፀጋ መስክርነትህ ለብዙዎች በረከት ስለሚሆን ክብር ለምትወደውጌታ ይሁን። አዘጋጅና አቅራቢዎችም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@Berhantube52
@Berhantube52 24 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@minalutnerkio7146
@minalutnerkio7146 23 күн бұрын
ወንድም ፀጋ መስክርነትህ ለብዙዎች በረከት ስለሚሆን ክብር ለምትወደውጌታ ይሁን።
@Berhantube52
@Berhantube52 23 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@nighistitesfazion3262
@nighistitesfazion3262 16 күн бұрын
I am speechless. You are God’s work. You have given hope to many adult men that are going through similar challenges.😢😢😢 praying 🙏 for you and your loved ones.
@selamawit8579
@selamawit8579 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ነው የቀረልኝ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ❤እግዚአብሔር ይባረክ።
@Berhantube52
@Berhantube52 26 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@AndrewCollins-zk1zc
@AndrewCollins-zk1zc 26 күн бұрын
ፀግሽ ከሞላ ጎደል ያለፍንበት መንገድ ተመሣሣይ ነው።እግዚአብሔር መልካም ነው! ጌታ በምህረቱ ስለጎበኘህ አመሥግነዋለው።
@Berhantube52
@Berhantube52 26 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@wondesendaba7514
@wondesendaba7514 26 күн бұрын
የምሕረት አምላክ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
@Berhantube52
@Berhantube52 26 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-rn8pf8bn9u
@user-rn8pf8bn9u 18 күн бұрын
😭😭😭😭አቤት ኢየሱስ ምን አይነት ቻር ነህ ስለ ወንድሜ አንተን አመሰግናለሁ የኔ ፍቅር ኢየሱስ 😭😭😭ስምህ ለዘላለም ይበራክ እወደዋለሁ ኢየሱስ 🎉❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 18 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@TafesseEmebet-wj7wt
@TafesseEmebet-wj7wt 10 күн бұрын
Oh ! እጅግ አስተማሪ ምሥክርነት ለጌታ መኖር እንድንችል ይርዳን ! ወንድምዬ በብዙ ተባረክ !!
@Berhantube52
@Berhantube52 10 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@AminaDeme-zx4ou
@AminaDeme-zx4ou 16 күн бұрын
Wowowo Iyaasus yene geta❤❤❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 16 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@Habtomtadesse-r5x
@Habtomtadesse-r5x 25 күн бұрын
ፀግሽ ጌታ በዚህ ሁሉ ፈተና ማለፍ የመወደድ መታያ ነው ጌታ ሁሌም መልካም ነው እየወደደ የሚባርክ ተባረክ በጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ በአንተ በሚሆን ሁሉ ይባረክ ክብሩን ይውሰድ
@Berhantube52
@Berhantube52 25 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@kiflufikadu2356
@kiflufikadu2356 20 күн бұрын
ወንድሜ እንኳን ጌታ እረዳህ፣ በጣም የሚደንቅ ነው። ብቻውን የሚረዳ፣ የሚያቆም ጌታ ክብሩን ይውሰድ
@Berhantube52
@Berhantube52 20 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@Philipos-j4g
@Philipos-j4g 7 күн бұрын
ፀግዬ እግዚአብሔር ይመስገን
@Berhantube52
@Berhantube52 7 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 23 күн бұрын
ባንተ ህይወት ስለተገለጠው የእግዚአብሔር ምህረት ድንቅ ነው ክብር ለጌታ ይሁን!
@Berhantube52
@Berhantube52 23 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-co7jl4uq4p
@user-co7jl4uq4p 26 күн бұрын
ፀግሽ በጣም ደስ በሎኛል ጌታ ይመስገን ስላንተ ዛሬን አይቶልሀል ጌታ በኛ ቤተሰብ ጌታ እየሱስን እንድታይ ስለረዳህ ክብሩን ይወሰድ አንተ በረከታችን ነህ እንወድሀለን ኮተቤ ጌታ ሆይ ተመስገን አንተ ሁልጊዜ መልካም ነህ
@Berhantube52
@Berhantube52 26 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 26 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-cg4sd4wr7s
@user-cg4sd4wr7s 21 күн бұрын
ይህ ጌታ ምን ልበለው ቃላት አጣውለት ስሙ ይባረክ
@Berhantube52
@Berhantube52 21 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 24 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም አምላክ ሰሙ ይባረክ።
@Berhantube52
@Berhantube52 24 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@TsionTadesse-ul1hi
@TsionTadesse-ul1hi 24 күн бұрын
ቲክቶክ ላይ ሳይህ ኮተቤ ኤለመንተሪ እያለሁ አብሮኝ የተማረ ፀጋ የሚባል ልጅ አስታወስኩ, ምስክርነትህን በእንባ ነበር ያዳመጥኩት:: አጥብቀው የያዙህ የጌታ እጆች ይባረኩ በምንም ዉስጥ ብናልፍ የኢየሱስ እንደመሆን መታደል የለም::
@Berhantube52
@Berhantube52 24 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@hopetomotivate6523
@hopetomotivate6523 24 күн бұрын
Erasure new kotebe kidanemihret. 7&8 absent temirenal
@Mekonene1-bg3io
@Mekonene1-bg3io 14 күн бұрын
የጌታ መልካምነት ስለበዛልህ ሰዉ አይሆንም የተባለ ሰዉ የሚያደርግ ጌታ አባት ስለሆነም ስሙ ለዘላለም ክብር ይሁንለት ተባረክ ፀግዬ!!
@Berhantube52
@Berhantube52 14 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 25 күн бұрын
የእግዚአብሔር ምህረት ምንግዜም አያልቅም በየማለዳው አዱሰ ነዉ። ጌታ ይባርካችሁ!!!
@zewditudano5897
@zewditudano5897 25 күн бұрын
የረዳህ ያገዘህ ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ ይመስገን ይቀደስ ::
@Berhantube52
@Berhantube52 24 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@selamselam366
@selamselam366 25 күн бұрын
በዚህ ዘመን የሚያዋጣው ኢየሱስን መልበስ ነው 🙌🙌🙌🙌❤🙏ተባረክ ወንድሜ
@Berhantube52
@Berhantube52 25 күн бұрын
አሜን❤🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 25 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-rq2kv6vf3n
@user-rq2kv6vf3n 16 күн бұрын
ሰው አይረሳም እግዚአብሔር ።
@Berhantube52
@Berhantube52 16 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@AbebaBahiru-e3q
@AbebaBahiru-e3q 14 күн бұрын
ጌታኮ መልካም ነው
@Berhantube52
@Berhantube52 14 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 23 күн бұрын
ስላንተ ብዙ የደከሙ ዛሬ ላይ ለመድረስህ ጌታ በእነሱ እያለፈ አንተን የረዱህ ዋጋን የከፈሉ ወገኖችና ቤተሰቦች ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው ከሁሉ በላይ ጌታ ይባረክ! ድንቅ አምላክ የተጣለን የሚያነሳ የታመነ አምላክ ስሙ ይክበር! Thank you for sharing I learned a lot! Gif bless you all
@Berhantube52
@Berhantube52 23 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 20 күн бұрын
ከዚህ ምስክርነት የተረዳሁት የእኛ ነው የምንለውን ለማትረፍ ኢየሱስን ማጣት አለ ኢየሱስን በማጣት ደግሞ ሁሉ ነገር ይታጣል ግን ኢየሱስን ማትረፍ ሁሉን ማትረፍ ነው! ተባረክ ወንድማችን
@Berhantube52
@Berhantube52 20 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 24 күн бұрын
Keber Le Egzabhet Yehun Enkaen Geta Redahe
@Berhantube52
@Berhantube52 24 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@alemituali6406
@alemituali6406 25 күн бұрын
እግዚአብሔር አይጥልም አይረሳም ነብይ ዮዲት ጸልያልኝ በረከቴን ይዣለሁ ጌታ ጸጋውን ያብዛለትከሀዋሳ
@Berhantube52
@Berhantube52 25 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@emebaemuti951
@emebaemuti951 10 күн бұрын
ግሩም ትምህርት ተምሬያለሁ ፡፡ ወንድሜ መዝሙርህ ውስጥን ይነካል ፀጋ ይብዛልህ ! ❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 10 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 26 күн бұрын
እግዚአብሔር አይረሳም ወንድሜ ተባረክ ብዙ ነው የተማርኩት ባንተ ህይወት
@Berhantube52
@Berhantube52 26 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@astermekuria6938
@astermekuria6938 22 күн бұрын
እውነት ነው የኔ ወንድም በሱስ ተይዞ መመለስ አቃተው እኛም በቃ አልን በጌታ ግን እድል አለ እምነት ሆነልኝ መፀለዬን አላቆምም በሩን ማንኳኳቴን እቀጥላለሁ አንድ ቀን ጌታ እኛ ቤት በምህረቱ ይመጣል እግዚያብሔር ምህረቱ ብዙ እንደሆነ ይታወቃል እግዚያብሔርም እንዲህ አደረገላቸው ይባላል። በውነት እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ህመሙን ስለማውቅ እንኳን ጌታ እረዳህ ባንተ ውስጥ ወንድሜን አየሁትና ደስ አለኝ። ብሩክ ሁን ጌታ እናትም አባትም ነውና ደስ ይበልህ🎉🎉🎉🎉
@Berhantube52
@Berhantube52 22 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-no4bj2bh2k
@user-no4bj2bh2k 22 күн бұрын
እኔ አውነት ባተ ምስክርነት ተጠቅማለሁ እግዚአብሔር እኔንም የምቆርጥበትን አቅም ይስጠኝ እኔ ብዙ መተሁ ያለብኝ ነገር አለ ብትችሉ ፀልዩልኝ
@Berhantube52
@Berhantube52 22 күн бұрын
0946745905
@user-hi2xg9tf2t
@user-hi2xg9tf2t 21 күн бұрын
የሚወደን ጌታ አለን ደግነቱ የማያልቅ
@jupiterjupiter8912
@jupiterjupiter8912 26 күн бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ርዳህ እድሜ
@Berhantube52
@Berhantube52 26 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@MahiHeyab
@MahiHeyab 22 күн бұрын
Yen Konjooo
@Berhantube52
@Berhantube52 22 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-or1pd7cx4z
@user-or1pd7cx4z 19 күн бұрын
ወዉዉዉዉዉዉዉ ደንቅ ነዉ የጌታ ስም ብሩክ ይሁን
@Berhantube52
@Berhantube52 19 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@TehtenaMuche
@TehtenaMuche 24 күн бұрын
እግዛብሔር ይመሰገን ከዚህ በሆላም ለዘላለም እያመለክ ኑር ተባረክ
@Berhantube52
@Berhantube52 24 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@meskremketema145
@meskremketema145 22 күн бұрын
በአንተ ዋጋ የከፈሉ ወገኖች በሙሉ እንኳን ዋጋ ከፈሉብህ አልከሰሩብህም እና አንተ አክሊላቸው ነህ! ከማንም በላይ ግን እንደ ያዕቆብ በሄድክበት መንገድ ሁሉ ከአንተ ጋር ሆኖ የጠበቀህ የረዳህ ያዳነህ የጸጋው ባለቤት ጌታ ኢየሱስ ለዘለአለም የመሠገነ ይሁን!!!
@Berhantube52
@Berhantube52 22 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 23 күн бұрын
Amen! ነፍስን የሚታደግ ያለ ኢየሱስ የለም True!
@Berhantube52
@Berhantube52 23 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@atsedetilahun6996
@atsedetilahun6996 24 күн бұрын
ጌታን ያወቀ ቢወድቅም ይነሳል።
@Berhantube52
@Berhantube52 24 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@wollodesie2116
@wollodesie2116 26 күн бұрын
ዶሮ ማነቅያ እንኳን ፈረሰ ወንድማችንም እንኳን ጌታ ረዳህ
@Berhantube52
@Berhantube52 26 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@merongetachew7061
@merongetachew7061 8 күн бұрын
ኦ እየሱስዬዬዬዬዬ 😭😭😭😭
@Berhantube52
@Berhantube52 7 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 7 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 7 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@rb2782
@rb2782 24 күн бұрын
Wow what a testimony, በጣም ብዙ ነገር ነው የገባኝ በጣም አስተማሪ ምስክርነት ነው. የዘመራቸው መዝሙሮች በጣም የተባረኩባቸው በጣም የምወዳቸው መዝሙሮች ናቸው ግን የሱ መሆናቸውን እላውቅም ነበር. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ዘመነህ ይለምልም ተባረክ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@MorkaMorka-r6l
@MorkaMorka-r6l 25 күн бұрын
ፀግሽ ፣ተባረክ ለብዙ ወጣቶች እንደ ገና ወደ እግዛብሔር እንዲመለሱ የሚያረግ ምስክርነት ነው።
@Berhantube52
@Berhantube52 25 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@andienttesfaye
@andienttesfaye 23 күн бұрын
ይችላል እግዚአብሔር 🎉🎉
@Berhantube52
@Berhantube52 23 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 21 күн бұрын
እንዃንጌታእረዳህእንዃንለዚህአበቃህ
@Berhantube52
@Berhantube52 21 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-or1pd7cx4z
@user-or1pd7cx4z 19 күн бұрын
ደንቅ ነዉ
@Berhantube52
@Berhantube52 19 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@loveurself3844
@loveurself3844 25 күн бұрын
ጌታ እኔንም ይቀይረኝ
@Berhantube52
@Berhantube52 24 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-ov4hd3wo6v
@user-ov4hd3wo6v 22 күн бұрын
Abat hoy tweldun tadege yante abatenet khulu yebeltalena derselachew ! Enkuwan Egziabeher rdahe! 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Berhantube52
@Berhantube52 22 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@officialserawitgashaw779
@officialserawitgashaw779 26 күн бұрын
ፀጊሽ ተባረክ ❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 26 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 21 күн бұрын
ወንድሜ እንኳነ ጌታ አገዘህ ❤❤❤ ጌታን ትቶ ወዴት ? የዓለም ጠረን ምቾትን ይነሳል :: ሕይወት ከእግዚአብሔር ጋር በእዉነት መታደል ነዉ ❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 21 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@Anumma572
@Anumma572 25 күн бұрын
የረዱህ ሁሉ ይባረኩ
@Berhantube52
@Berhantube52 25 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@nawmiteka4304
@nawmiteka4304 23 күн бұрын
Amennnn geta eysuse abezeto yebarekh wendema ewente new
@Berhantube52
@Berhantube52 23 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@adameyakobe3964
@adameyakobe3964 24 күн бұрын
እግዛብሔር መልካም ነው እኮ ጌታ ድንቅ ነው
@Berhantube52
@Berhantube52 24 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@MesretBerhane
@MesretBerhane 15 күн бұрын
Tebark kenbetesebh
@Berhantube52
@Berhantube52 14 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@meselechbekele3289
@meselechbekele3289 26 күн бұрын
Amen Amen Enam tesfa algn
@Berhantube52
@Berhantube52 25 күн бұрын
አዎ በጌታ ተስፋ አለ
@jesus-lp8vn
@jesus-lp8vn 11 күн бұрын
ውይይይ ይህ የምህረት አምላክ አንኩዋን ረዳህ.
@Berhantube52
@Berhantube52 11 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@bezualemyegzu4599
@bezualemyegzu4599 23 күн бұрын
ጌታእየሱስ ክብሩን ይውሰድ ባንተየደረሰውሁሉ በልጄላይ ደርሶነበርነገርግንአሁን ነገር ተቀይሯል ጌታ ይባረክ
@Berhantube52
@Berhantube52 23 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@amerechakako8104
@amerechakako8104 26 күн бұрын
Kibir la Egiziabehr yihuni tebareki Geta yibarkih ❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 26 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@abebadesalegn4177
@abebadesalegn4177 22 күн бұрын
Ende Egziyabher yalee manim yelam❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 22 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@Goldenvoiceradio
@Goldenvoiceradio 26 күн бұрын
Geta eyesus ante yene amelak ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 26 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@asterdegu9426
@asterdegu9426 25 күн бұрын
እሰተማሪ ምሰክርነት። ነው ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 25 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@tigistmulugta3651
@tigistmulugta3651 24 күн бұрын
Amen Amen egzabhere yechelale barokene ande kene wede Geta temleso bebeto yagelgelale
@Berhantube52
@Berhantube52 24 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@DawitDev-pr2sh
@DawitDev-pr2sh 26 күн бұрын
ፀጋ የሚገርም ነዉ ከ10 ዓመት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ አረቄ ቤት ውስጥ ጊታር ያስተማረኝ ልጅ
@Berhantube52
@Berhantube52 26 күн бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@girmayateka5642
@girmayateka5642 23 күн бұрын
Eg/R yebarkech Lebe betam yetenekabet, einen be Mestawt wist yayehubt yenen enen ayehu. Du bist einfach genial ❤ es ist mein Geschichte, ich bin Samariter Frau ❤❤❤ Ich danke dir. Ich wünsche dir Gottes Segen.
@Anumma572
@Anumma572 25 күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ የይባርክህ
@Berhantube52
@Berhantube52 25 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@GarageEaterr
@GarageEaterr 22 күн бұрын
Amen! 43:37❤. More blessings!
@Berhantube52
@Berhantube52 22 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-or1pd7cx4z
@user-or1pd7cx4z 19 күн бұрын
eeeeeeeeeeeellllllllll hlleluya❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Berhantube52
@Berhantube52 19 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@andryasabebe9618
@andryasabebe9618 26 күн бұрын
tsegesh u r our blessing😇 my Lord bless u more and more abundantly 🙏
@Berhantube52
@Berhantube52 26 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@jossyvoiceabush1015
@jossyvoiceabush1015 26 күн бұрын
Tsegesh enkuan geta redah.. bereketachen aregeh geta🥰
@Berhantube52
@Berhantube52 26 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@prophetabrahamadaneofficia7655
@prophetabrahamadaneofficia7655 24 күн бұрын
My Blessed Brother Tsgish Happy to see you!
@Berhantube52
@Berhantube52 24 күн бұрын
THANK YOU
@user-zt8zx1dz3e
@user-zt8zx1dz3e 21 күн бұрын
Denqe Amlak
@Berhantube52
@Berhantube52 21 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@hewangirma7684
@hewangirma7684 25 күн бұрын
Abet betam yemeyasazin misikirinet new praise God 🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 25 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 25 күн бұрын
እኮንም ጌታ አረዳሕ❤❤❤ደሞ ስታምር❤
@Berhantube52
@Berhantube52 25 күн бұрын
ክብር ሁሉ ለእርሱ
@aynikedan
@aynikedan 26 күн бұрын
wowwww
@Berhantube52
@Berhantube52 26 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 23 күн бұрын
Geta yibarek Wendmie Xegawin yabizaleh
@Berhantube52
@Berhantube52 23 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@yetemestifanos5489
@yetemestifanos5489 23 күн бұрын
WOW very powerful testimony. Be bless my brother
@Berhantube52
@Berhantube52 23 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@evegebr
@evegebr 13 күн бұрын
Amlake eskefitsame yemiredawin tsega yabzalih
@YetnayetMedhin-nz8ur
@YetnayetMedhin-nz8ur 25 күн бұрын
How i love n respect you ❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 24 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@tsehaytauseef7190
@tsehaytauseef7190 23 күн бұрын
Yanten filagot gelo erasun yasaye get ybarek🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@enghenokteshome1858
@enghenokteshome1858 25 күн бұрын
Am amazing testimony that glorifies our Lord. God bless you
@Berhantube52
@Berhantube52 25 күн бұрын
ነብይ ሄኒዬ Thank you ጌታ ብቻቸውን ገነነ
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 25 күн бұрын
Agelglotachehu yebarek.Astemare new.
@Berhantube52
@Berhantube52 25 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@abeluyene857
@abeluyene857 9 күн бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም ምስክርነትህ እጅግ ልቤን ነው የነካኝ። ግን የጌታ ፍቅር ጥጉ የት ነው??? እንኳንም ኢየሱስ አገኘን።
@Berhantube52
@Berhantube52 Күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 21 күн бұрын
ባለቤቴየ3ልጆቼአባትእናቱበ86ሞተችአባቱወድያውአገባከቤት89አመተምህረትከቤትአጎቱቤትለ2አመትአደገከ92ጀምሮየተለያየእሮስትራትንእየተቀጠረሲሰራጌታንትቶወደአለምገባእኔምጌታንብዃየርሳገለግልቆይቼአባቴእኩያላልሆነሰውሊድረኝሲልዘመድቤትሃዋሳባህልአዳራሽሰፈርልማርአጎቴቤትሄድኩኝእዛተከራይቶሮስትራንትሲሰራባለቤቴንተዋወቅኩትልጅነኝእሱ20አመቱእኔ18አመቴነበርተዋውቀንይጠጣአይጠጣአላቅምእኔኮየርሳገለግልነበርቤተሰቤጋአጎቴቤትስመጣቸርችየመግባትእድልአላገኘሁምነበር21አመታችንነውልጃችንየ20አመትልጅነው2001612ተኛተፈታኝነውጌታንስነፅሁፍናድራማናታኒምአገልግሎትያገለግላልልጄሴቷልጄም15አመቷነው8ተኛተፈታኝነች20016እናየ3አመትልጅአለችኝግንአባታቸውእኸውተዋደንነውየተጋባነውያለቤተሰእናእስከዛሬድረስበቢራየጀመረውመጠጥአረቄሁሉነውእሚጠጣውተቸግረንከነልጆቼየቤትኪራይውስጥለብዙዘመንቆየንእኔበውበትሳሎንልጆቼንእያስተማርኩአብረንወልደንእየኖርንምምንምእዚግባሚባልአይደለምገቢውከሮስትራንትወጥቶበኮንክትራክሽንስራገብቶንስሃገብቶቸርችገባንብዬደስሲለኝአሁንምእዛመጠጥቤትነውእሚገኘውአሁንምእየጠጣ21አመታችንነውጭራሽወደአረቄብሶበትነውያለውእናልጆቼንማሳደግሲያቅተኝአሁ20016መስከረም24አረብአገርዃታርስራእየሰራውነውይሄንእምከታተለውሁለቱልጆቼወንዱ20አመቱሴቷ15አመቷህፅኗሚያዝያ1ሁለትሺ163አመቷነውእኔጥያትመጣሁይኸውበነሱመሃልአረቄጠጥቶነውእሚመጣውልጆቼይማራሉያገለግላሉእርስብእርሳቸውእራሳቸውንናህፃኗንይንከባከቧታልእኔሰርቼልካለሁየቤትኪራይእናቀለባቸውንእያስቀመጥኩየተረፈችውንቤትእንዃንብችልብገዛብዬእየሰራሁእገኛለሁጌታካለልጄንመስመርአስይዘዋለሁእናልጆቼንበልጅነቴመውለዴዛሬጌታካለእርስበራሳቸውእያደጉጌታሲረዳኝበጣምያገለግላሉእንደየእድሚያቸውህፃኗንእየተንከባከቧትግንአባታቸውግራነውየገባኝአሁንእየሰራሁእልካለሁምንድነውተስፋሚያስቆርጥህእለዋለሁበስልክበጣምነውእየሰከረሚመጣውአልተለወጥምብቻከባድነውግራገባኝበፅሎትእርዱኝብቻዬንነውእምታገለውልጄበ20አመቱአሁን2001612ተኛተፈታኝነውስራልጆቼንእሚያስተዳድረውእሱነውአባታቸውአደገኛሱሰኛነውብቻብፅልይምበቤተክርስቲያንሽማግሎዎችባስመክርምንስሃገብቶወድያውመጠጥቤትነውበፅሎትእርዱኝእርዱኝእርዱኝኮመንትአበዛሁይቅርታ
@redietsertso527
@redietsertso527 25 күн бұрын
አይ ጌታ የያዘው አይጠፋ
@Berhantube52
@Berhantube52 25 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@tizitagirma4451
@tizitagirma4451 25 күн бұрын
Sile ante Geta yibarek mama sitasmelek betam silemiwed yehone ken abado ayichek azenku kenekar lalew sewu salnager azigne Geran lemon alkugn gebiche tseleku yihe Lene beguada yetselekut tselote melsinew Silante Geran ebarikalew.tebarek zemen yibarek.
@Berhantube52
@Berhantube52 25 күн бұрын
በአማርኛ የተፃፈ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ ማማ ስታስመልክ በጣም ስለምወደድ የሆነ ቀን አባዶ አይቼህ አዘንኩ ከኔ ጋር ላለው ሰው ሳልናገር አዝኜ ፡ ጌታን ለምን? አልኩኝ : ገብቼ ፀለይኩ ይሄ ለኔ በጓዳ ገብቼ የፀለይኩት ፀሎቴ መልስ ነው ስላንተ ጌታ እባርካለሁ ተባረክ ዘመነ ይባረክ ለTizita girma አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@TigabuBekele-wf6vj
@TigabuBekele-wf6vj 17 күн бұрын
Eyesus bemin qali yigalastali isu liyu naw
@Berhantube52
@Berhantube52 17 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@johnwelday1283
@johnwelday1283 24 күн бұрын
ምን ይባላል ከመገረም በቀር።እግዚአብሔር ይመስገን።ብፀጋ ስም ሰብስክራይብ ኣርገናል።
@Berhantube52
@Berhantube52 24 күн бұрын
ተባረክ
@amalourcethiopia8679
@amalourcethiopia8679 24 күн бұрын
Amen amen amen amen egezeber melkam new 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Berhantube52
@Berhantube52 23 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-or1pd7cx4z
@user-or1pd7cx4z 19 күн бұрын
መፈተንክ ጎደና ለይ መዉጠትክ ትምህርት ምስክርነትህ ድምፅ ፐስቴር ያሬድን ትማስለሌ
@Berhantube52
@Berhantube52 19 күн бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@tsigeayalew1887
@tsigeayalew1887 24 күн бұрын
geta yclal slante ehzibher ymesgen
@Berhantube52
@Berhantube52 24 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@zeinaabera4961
@zeinaabera4961 25 күн бұрын
Geta yeri miratum yezalam newu tabarkii
@Berhantube52
@Berhantube52 25 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@lissanlema7439
@lissanlema7439 23 күн бұрын
😊
@Berhantube52
@Berhantube52 23 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@JoshuaAlemu-mv7oc
@JoshuaAlemu-mv7oc 25 күн бұрын
እግዚለብሔር ታማኝ ነው
@Berhantube52
@Berhantube52 25 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@officialserawitgashaw779
@officialserawitgashaw779 26 күн бұрын
❤❤❤❤
@Berhantube52
@Berhantube52 26 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@user-ys7pn8zj9l
@user-ys7pn8zj9l 26 күн бұрын
enkuan geta redak zare legnam bertat honk kiber lasu yehun
@Berhantube52
@Berhantube52 26 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
@yordanosteclehaimanot7694
@yordanosteclehaimanot7694 23 күн бұрын
❤❤Amen
@Berhantube52
@Berhantube52 23 күн бұрын
አሜን 🙏 ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግልኝ ❤🔥 ክብር ሁሉ ለጌታችን ላዳነን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤ 🙏 ይህን ኘሮግራም ለሚወዱት ቤተሰብ ሼር ያድርጉ 🙏
በዘማሪ ፀጋ....... ጉባኤ እንባ በእንባ ሆነ!!!!!!
13:07
Pastor Dagnachew Hailu /Reformation Army
Рет қаралды 105 М.
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 35 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 19 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
0:16
Mini Katana
Рет қаралды 17 МЛН
貓咪 小鬼當家🎮🔫🚑 #aicat #shorts #cute
0:41
Cat Cat Cat
Рет қаралды 29 МЛН
Девушка ограбила мажора, но…😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 7 МЛН