Gossaye Tesfaye - Ke Ehud Eske Ehud - ከእሁድ አስከ እሁድ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

  Рет қаралды 4,777,765

Gossaye Tesfaye

Gossaye Tesfaye

5 жыл бұрын

Ethiopian Music : Gossaye Tesfaye | ከእሁድ አስከ እሁድ - Ke Ehud Eske Ehud - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
New Ethiopian music by Gossaye Tesfaye from his new album Siyamesh Yamegnal | ሲያምሽ ያመኛል
Video Clip by 16 Film Production
/ gosayetesfayemusic
#EthiopianMusic #Ethiopia #GossayeTesfaye
© All rights reserved to Gossaye Tesfaye. No part of this publication may be reproduced, distributed or transmitted in any form or by any means without the prior written permission of the publisher.

Пікірлер: 1 800
@dawitlisanework5132
@dawitlisanework5132 5 жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡ ጎስዬ እረ ኡ በቃ ኡ ትችላለህ በቃ ኡ ጀግና ነህ ብሮ እሚገርም ስራ ነው ጎስዬ አንተ እና ቴዲ አፍሮ እምንወዳቹ በዘፈናቹ ብቻ አደለም። ሀገራቹን ስለምትወዱ እና በጥሩ ስብዕናችሁ በመሳሰሉትም ነው እንጂ። ጎስዬ ኑርልን እንወድሀለን ምርጥ ያራዳ ልጅ ኑርልን እስከ ቤተሰብህ። እስከ እሁድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@DANIELWEBRAHIM
@DANIELWEBRAHIM 5 жыл бұрын
ጎስሽ አንተ ራስህ «ኢትዮጵያ» ነህ፡፡ የንግስናን ዘውድ ስራህ ብቻ የጫነልህ የዚህ ዘመን ጥላሁናችን ነህ፡፡ እግዚአብሔር ልሳንህን አብዝቶ ይባርክልህ፡፡ ሃገርህን፣ባህልንና ህዝብህን የበለጠ እንድታገለግል እርሱ ይርዳህ፡፡ ነገም የተሻለ ካንተ እንጠብቃለን፡፡ ሽህ አመት ንገስ፡፡
@bertukanyosef231
@bertukanyosef231 5 жыл бұрын
ጎሳዬ ያለውን የሚያካፈል ደግ ኢትዮጵያዊ ነው ኑር ከነሙሉ ቤተሰብህ አንተ እውነት የዘመኑን ወሬ የጠላህ ይመስለኛል እቤት የምትውለው ብዙሁን ጊዜ ከጓደኞችህ ጋር ብትውል ዘረኛ ትሆን ነበር አንተን አላህ ይወድሀል በዚሁ ቀጥል ለዘረኞች ዱአይ አርግልን በዘርነት ተበላሸን እስኪ እንደአንተ እርፍ ብለን ለተቸገረ በሚያስፈልግበት ቦታ እየተገኘን የምንረዳ ያርገን ጎሳዬ የታደለ ጉራ የማያውቅ ወንድሜ ነህ እኔ ከእንተ ብዙ በትንሹ ለማድረግ ሞክራለው ግን ይቀረኛል ብዙ ሺዎች እድሜ ጤና ተመኘውልህ
@etuyemaryamlij6527
@etuyemaryamlij6527 5 жыл бұрын
ጎስች የገጠር ትዝታችንን ቀሰቀስክብን የኢትዮ ባህል የጠበቀ የአመቱ ምርጥ ክሊፕነው ለኔ
@user-xi4wq2yr3s
@user-xi4wq2yr3s 5 жыл бұрын
ከሁድ፡እስከሁድ ብንሰማው፡እማይጠገብ ሙዚቃ ነው እምትሉ፡እስኪ በላይክ፡እንያችሁ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ
@meronzewdu8204
@meronzewdu8204 5 жыл бұрын
ከእሁድ እስከ እሁድ ብቻ ሳይሆን እንደው እረ አምላኬ ከአመት እስከ አመት ሰላማችንን ስጠን ውይ ስናምር እኮ እንዴት ልዩ በአል ነው ያለን ባካቹ !!! ልዩ ክሊፕ ነው ጎስሽ በርታ !!!
@dngezeethio3166
@dngezeethio3166 5 жыл бұрын
ወትሮም ዝቅ ያለ ነው ካጀብ ተነጥሎ ከፈ የሚለው ጎሥሻ በጣም እሚገርም ሥራ ነው ብዙ እደለፋህበት ክሊፑ ያሥታውቃል ገኒ (ባለቤትህ) ካሜራ ትፈራ ነበር ሥላየናት ደሥ ብሎናል ልጆችህም በጣም ደሥ ይላሉ እመቤቴ በጥበብ ሞልታ ታሣድግልህ የለበሣችሁት የሸማ ልብሥ ለሥራው ውበት ሠቶታል የካሜራ ባለሙያዎችም ሊመሠገኑ ይገባቸዋል አሥተዋይ እና ብልሆች ናቸው
@solfigaw2893
@solfigaw2893 5 жыл бұрын
ጎሳዬ ፅድት ልቅም ያለስራነው ምሰራው ሌሎቹ ካንተ ብዙ ሊማሩ ይገባል💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 жыл бұрын
ምርጥ ግጥም ምርጥ ዜማ ምርጥ ክሊፕ ምርጥ ድምፅ😍ደስ የሚል ኢትዮጲያዊነትን የተላበሰ ሙዚቃ ስለሰራህልን እናመሰግናለን ጎስሽ ድምፅህ እኮ ገዳይ ነው😍
@user-pm8mx1uq5d
@user-pm8mx1uq5d 4 жыл бұрын
በጣም ይመቻል ዘፈኑ ብናዳምጠው የማይሰለች ጎሳዬ እወደዋለሁ ድምፅ የሌለ ነው
@leadyaleadya9942
@leadyaleadya9942 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ፍ ኪሊፕ ዋው ነው በቃ የኛ ባህል ይኤነው ምንም አርተፍሻል የሌለበት እራቁት የሌለበት ኑርልን ጎስሽ እስቲ ዛሬላይ ዘፋኝ ነኝ ባዩች በማሩ ቀረፃ አንዴ እርቃን አንዴ ውሃውስጥ መመናቀራቹን እረጋ አርጉት እንግዲ እረፍት ያላቹ የማዳም ሁለተኛ ልጆች ፈታ በሉበት እውድን ዘናበሉ እኛም በአሳብ አለን አብረናቹ😉😉
@melloTech1
@melloTech1 5 жыл бұрын
I’m here to remind y’all something Please stop commenting like “ I’m oromo, amara, tigre... but I love ...... 😭😭
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ
@melloTech1
@melloTech1 5 жыл бұрын
Here u go!
@777MK37
@777MK37 5 жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው። ለምወዳት ታላቅ እህት የተዘፈነ ይመስለኝ። when I saw this video clip ,I was crying b/c it’s remember my sister. She doesn’t sleep very well ,also she is so busy Sunday to Sunday. ምንድ ነው ደግሞ የቴዲ ይመስላል የሚል አስተያየት የማየው። ሁለትም የጎጃም ለዛ ያልው ሙዚቃ ስለሆነ የግድ አንዱ በ አንዱ ይገልፃል። Good job Gossaye.
@user-ps5xc8kv4r
@user-ps5xc8kv4r 5 жыл бұрын
እኔም ምለው እሱን ነው ቢመስልም ያምራል ግን አይመስልም
@user-wk7rm9il1v
@user-wk7rm9il1v 5 жыл бұрын
እር ያንተስ ስራ ቀን ሌሊት ይታያል ፍቅርን ሲዘራ ጎሳዩ 💚💛💓👌
@user-cd1wn8cq9c
@user-cd1wn8cq9c 5 жыл бұрын
ግን ቴዲን እና ጎሳዬ ለምን የገጫሉ ለኔ ወለቱም ምርጥ ዘፋኝ ናቸው በኔ እይታ
@Everythingeverything1
@Everythingeverything1 5 жыл бұрын
He has one of the best vocal curves in Ethiopian music history. Whether you like it or not Gossaye is one of the greatest artists of all time.
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 5 жыл бұрын
ይህ ቦታ የእኛ ስፈር መስለኝ በጣም ያምራል ከእሁድ እስከ እሁድ በደረታችን አታሞ እስክስታ የምንመታበት የክሳድ ቁልፍ የምንሽለምበት አወይ ትዝታ
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 жыл бұрын
Waw የሀገሬ ልጆች ኑ ጎሳየ መጥቷል ዘና እንበል አብረን ሙስሊም ወገኖቻችን እንኳን አደረሳችሁ ለኢድ አልፈጥር ሰላም ለሀገራችን ና ለውብ ህዝቧ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
meklite habshawit ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 жыл бұрын
@@mixlagend እሽ
@senayitasnakew2421
@senayitasnakew2421 5 жыл бұрын
አመስግናለሁ ቀንኔን ነው ያሳመርክል ምርጥ ስራ ነው የኢትዮጵያነት ባህል የሚገልፅ ነው። ከዱቂት እና ከሂዊማን ሄር ያልተነካካ በመሆኑ በትልቁ ላይክ ያስፈልጋል።አንደኛየ
@arsema1225
@arsema1225 5 жыл бұрын
ጎሲዬ ከጥሩ ክሊፕ ጋር እንኳን ደህና መጣህልን።
@freeart-4128
@freeart-4128 5 жыл бұрын
አንተ ራስህኮ' ምርጥ ነህ ጌትሾ!
@user-fy5lc4vo2r
@user-fy5lc4vo2r 5 жыл бұрын
ጌትሽ አንተም ምርጥ ሰው ነህ ስራ ተወዳጅ ያኑርህ
@user-cn6sr4kv5p
@user-cn6sr4kv5p 5 жыл бұрын
አያቴ ግቢ መሰለኝ እናመሰግናለን ጎስሽ
@Madrid2112
@Madrid2112 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው ሁሌም በስራህ እንደተደሰትኩ ነው እወድሀለው ጎስሽ
@user-er5kb5fn8j
@user-er5kb5fn8j 5 жыл бұрын
ዋውውውው ቃል የለኝም ምርጥ ስራነው አጀት አረስ ያዝ እግዲህ እስክስ
@fwsnsf
@fwsnsf 4 жыл бұрын
ከሙዚቃዉ ጀርባ ያሉ ጥሩ ሙዚቃ እንዲሆን ያደረጉት ባለሙያዎች አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ እና አለማየሁ ደመቀ ጎሳዬን ጨምሮ ጥሩ ስራ ነዉ እናመሰግናለን
@samuelgishen7101
@samuelgishen7101 5 жыл бұрын
I'am really really proud to be an ethiopian this actually display our culture and who really we are and my people Please we must show some respect for artists work he dosn't copy from any one !!
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 5 жыл бұрын
አንደኛ ነው እኔ ግንልብአን አልፎ የሚለውን ቢሰራ ደስ ይለኝ ነበር ጎስሽ አሪፍ ነው።
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 5 жыл бұрын
ጎስሽ የተማሪነቴ ትዝታዬ ምርጥ ስራ ነው እባክህ ድምፅህን ተጠቀምበት ብዙ መስራት የምትችል ሰው ነህ ማራኪ ድምፅ አለክ ሁሌ የማይቀየር ምርጥ ተፈጥሮዋዊ ድምፅ አለህ እግዚአብሔር ይጠብቅ
@user-tz7xj6tj5e
@user-tz7xj6tj5e 5 жыл бұрын
ከዘፋኞች በሙሉ እንደ ጎሳዬ እና አብነት አንጀት ውስጥ የሚገባ ዘፋኝ የለም ቴዲንም ቢሆን ይቦንሱታል
@jud2121
@jud2121 5 жыл бұрын
ethiopia lezelalem tinur 🤣🤣🤣🔥❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🤣🤣❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🙉🙈🙊Fikir Yashenefal ❤️🔥🔥🔥
@melatabebe8547
@melatabebe8547 5 жыл бұрын
@@jud2121 አይ የአጋሜ ነገር😂😂😂😂
@chufouchalo9002
@chufouchalo9002 5 жыл бұрын
Agama haha
@jud2121
@jud2121 5 жыл бұрын
Endae Zer menametaw yehe tibeb new
@addis2653
@addis2653 5 жыл бұрын
ድምፃዉና ዘፍኝ ልዩነት አለው ጎሳዬ ድምፃዊነት ከፀጋ ከሽጋ አመል ጋር ምርጥስ ስራ እድሜ ይስጥልኝ አባቱ በብዙ ህሁዶች ጋ
@user-qr1xk2ck2z
@user-qr1xk2ck2z 5 жыл бұрын
ዋውውውው ጎስሽዬ ምርጡ አቤት እንዴት እንደምወድክኮ ከነቤተሰብክ ምርጥዬ ክሊፕ ነው የለቀክብን እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ ይስጥክ የኔ አንደኛ ፈጣሪ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ዘመንክን ይባርከው ሰላምክ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ በጣም በጣም ወድጄዋለው ተመችቶኛል አቦ ይመችክ 😍😍😍
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 5 жыл бұрын
♥♥♥♥♥አንተ ያገር ሰው ሁሌም ለኛ በሚስማማ መልእክ በዚ አስገራሚ ድእምእጽ ለቀሀልእናል እኔ የማይሰለችእ ከአመት እስከአመት ጎስእሽ አንዳዴ የማዳም ኑሮ ሲሰለቸኝ ጭእር ካለው ሜዳ የሚለውእን እንዳው የልእብእስ መተኮስ ስእጀምእር ከሁድ እስከ እሁድ የሚለውን ሙሉ ያንተን ሙዚቃ በማቅንእቀንቀን በመወዛወዝ ሳላስእብ አጋር ሆኖኛል አድናቁክእክ ነኝ ኑርእልእን
@muftuhaturo4266
@muftuhaturo4266 5 жыл бұрын
ልክ እንደኔ
@weyzendiro3173
@weyzendiro3173 5 жыл бұрын
ምርጥ ክሊፕ ነዉ እምትሉ እስቲ የት ናቹ
@muftuhaturo4266
@muftuhaturo4266 5 жыл бұрын
ኮፒ ምትሉ ባህላችን አደል ቴዲ ኬት አመጣው 2 ቱም እኖዳቸዋለን ያገራችንን ባህል ነው ያሳዩን ቴዲም ጎሲሽም አልፈጠሩትም ባህላችንን አንፀባረቁ
@kingking-lr1rx
@kingking-lr1rx 5 жыл бұрын
Wowwww, gossya yarada lij Antena teddy batnoru noro men yeweten neber👐👐👐
@nuhaminjaden7701
@nuhaminjaden7701 5 жыл бұрын
Ke Ethiopia zefagnoch letay letay yemayel demetsun semeto tedaseto yedaseta lakso yalaneba yelam Gosaye batam ewodehalaw lena tlk welata welahelegnal bzu nagar tameryalaw kaneta wedddd ye music king 🤴 of king
@haniharar735
@haniharar735 5 жыл бұрын
ጎስሽ የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥስራ ነው ይመችህ አቦ ባህሉን የጠበቀ ስራ❤️❤️❤️❤️
@robelvalencia8416
@robelvalencia8416 5 жыл бұрын
ጎስሽ ምርጥ ሰው ብጉጉት ስጠብቅክ ነበር ዛሬ ቀኑ ደረሰና ተገናኘን ደስ ይላል
@haronhabesha8905
@haronhabesha8905 5 жыл бұрын
ጎስዬ ! እስከ እሁድ ሰው እንዲ መውደድ (አንደኛ ነው ክሊፑ)
@ephremkassa5249
@ephremkassa5249 5 жыл бұрын
ጎሳዬ ስወድህ አንተ ተፈጥሮ የለገሰችህ ምርጥ ችሎታና አቅም አለህ ጎሳዬ አንተ ዘመን የማይሽርህ ድንቅ አቀንቃኝ ነህ
@helensweet5226
@helensweet5226 5 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው የተፈጥሮ ድሜፅ ጎስሽ አንደኛ 😍😍👌 እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አቦ😘
@muftuhaturo4266
@muftuhaturo4266 5 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋውውውው ስወደው ጎስሺ አንበሳ
@user-oz8sh7rr7r
@user-oz8sh7rr7r 5 жыл бұрын
በመጀመሪያ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1440ኛው ኢዳል ፈጥር በሰላም አደረሳችሁ all Ethiopia wumen's eid mubarek ብያለሁ ሙዚቃውም ያበደነው !!
@ermiasendalamaw4020
@ermiasendalamaw4020 2 жыл бұрын
በ 2014 በዚህ እየተዝናና ያለ እስቲ እንያችሁ
@user-zo1xh7xm7g
@user-zo1xh7xm7g 5 жыл бұрын
ዋዉ ጎስሽ የኔ ምርጥ
@hayathi8156
@hayathi8156 5 жыл бұрын
ያበደ ነው ጎስዬ
@zinashbelay4619
@zinashbelay4619 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና ገራሚ ስራ ነው 😍 ኑርልን የኔ ምርጥ😍😘
@hanigossayeethiopia2372
@hanigossayeethiopia2372 5 жыл бұрын
አየሽ አ አባቴ እንዲ ነው 😜💪💪
@user-jq7ny6xf8e
@user-jq7ny6xf8e 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ጎስዬ ስወድክ እንደኔ የምትወዱት ላይክ ግጩ
@robelfekadu5068
@robelfekadu5068 5 жыл бұрын
wow አሪፋ ክሊፕ ነው ለዛውም ሀገርኛ ባህል ይመችክ በርታልን ጎስሽ
@derejetegaw3855
@derejetegaw3855 4 жыл бұрын
በቃ የኔ ቤት እንዲህ ነው ከሁድ እሰከ ሁድ ሰው አይጠፋም ቤቴ 💕
@lomisheta9077
@lomisheta9077 5 жыл бұрын
ከሁድ እስከ ሁድ እንዲህ እየደገሰች የምታበላ ጉድ አድራሻዋን ስጠኝ
@abrhamznabie2691
@abrhamznabie2691 5 жыл бұрын
Lomi Sheta ምርጥ ነው ደስይላል
@hg6668
@hg6668 5 жыл бұрын
I am eritrean I dont really understand much amharic language but gossaye my all time amharic singer you dont need to understand the language to enjoy his singing voice ( to Eritrean who are not familiar with gossaye google to find his remix abraham afeworki "abela" song.
@ritalove2287
@ritalove2287 5 жыл бұрын
ሰው አይጠፋም ቤትሽ ከእሁድ እስከ ከእሁድ ዳስ ጥለሽበታል ላንድም ቀን ላይወርድ ያላየሽ አይድንም ቀና አይሆንም ቀኑ የሚል አዋጅ አለ እስኪመስል ሙሉ አይነጥፍም አይጎድልም ማጀትሽ ቢጠጡ ቢበሉ እስከ እሁድ ሰው እንዲ መውደድ እንዴት ብሎ ያንን ሁሉ አባብሎ ከአንድ እሁድ እስከ ሌላ እሁድ ግብዣ ተያይዟል ፍቅር ካንቺ አፀድ እስከ እሁድ ሰውን መውደድ ከምን አርጎ ይሆን ልብሽን ያነጸው ለከበበሽ ሁሉ ፍቅር የሚለግሰው አንቺ ልጅ አቀልሽን ልብሽና ቤትሽን የማትደብቂው ፍቅር ካንቺ አፀድ ዳሱን ጥሎ ይኖራል ከእሁዱ እስከ እሁድ አይነጥፍም አይጎድልም ማጀትሽ ቢጠጡ ቢበሉ እስከ እሁድ ሰው እንዲ መውደድ እንዴት ብሎ ያንን ሁሉ አባብሎ ስስት አይነካካሽ እስከ እሁድ ምን እንደሚተካሽ … እስከ እሁድ ዳር ይደርሳል እጇ .. እስከ እሁድ የሁሉም ነው ደጇ .. እስከ እሁድ ከእሁዱ እስከ እሁድ .. እስከ እሁድ እኔ እሷን መውደድ .. እስከ እሁድ ግብዣ ከሷ አፀድ .. እስከ እሁድ ለጉድ ነው ለጉድ .. እስከ እሁድ እስከ እሁድ.. እስከ እሁድ .. እስከ እሁድ ሰው አይጠፋም ቤትሽ ከእሁድ እስከ ከእሁድ ዳስ ጥለሽበታል ላንድም ቀን ላይወርድ ያላየሽ አይድንም ቀና አይሆንም ቀኑ የሚል አዋጅ አለ እስኪመስል ሙሉ አይነጥፍም አይጎድልም ማጀትሽ ቢጠጡ ቢበሉ እስከ እሁድ ሰው እንዲ መውደድ እንዴት ብሎ ያንን ሁሉ አባብሎ ከአንድ እሁድ እስከ ሌላ እሁድ ግብዣ ተያይዟል ፍቅር ካንቺ አፀድ እስከ እሁድ ሰውን መውደድ ታናሽ እና ታላቅ ባይሰፍርም እቤቷ የሷን ትንሽነት ሰማው ካንደበቷ ወትሮም ዝቅ ያለ ነው ከአጀብ ተነጥሎ ከፍ የሚለው እረ ያንቺስ ስራ ቀን ለሊሌ ይተጋል ፍቅርን ሲዘራ ከአንድ እሁድ እስከ ሌላ እሁድ ግብዣ ይዟል ፍቅር ካንቺ አፀድ ስስት አይነካካሽ እስከ እሁድ ምን እንደሚተካሽ .. እስከ እሁድ ዳር ይደርሳል እጇ .. እስከ እሁድ የሁሉም ነው ደጇ .. እስከ እሁድ ከእሁዱ እስከ እሁድ .. እስከ እሁድ እኔ እሷን መውደድ .. እስከ እሁድ ግብዣ ከሷ አጸድ .. እስከ እሁድ ለጉድ ነው ለጉድ .. እስከ እሁድ እስከ እሁድ.. እስከ እሁድ .. እስከ እሁድ 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼
@ritahyla4762
@ritahyla4762 5 жыл бұрын
ልታይ ልታይ ይማትል ምርጥ ሰው♥
@officialseblezz6103
@officialseblezz6103 5 жыл бұрын
ከምርጥ ሰው ምርጥ ነገር እንደሚሰራ ጥርጥር የለዉም good work gosssh😘😘😘💜💜
@dehinnetmelese5868
@dehinnetmelese5868 5 жыл бұрын
አሁንስ ሁሉንም ጥሎ መሄድ አማረኝ ወደ ሀገሬ አደራህን አምላኬ ለሀገሬ አብቃኝ
@AGESarsema
@AGESarsema 5 жыл бұрын
Dehinnet konjo ሰብስክራይብ አድርጊን
@user-fj7yr7yb3z
@user-fj7yr7yb3z 5 жыл бұрын
ጎስሽ ምርጥ ሰው ሙሉ ሰላም እና ጤና ተመኘውልክ ከሙሉ ቤተሰብክ ጋር ምርጥ ሰው ምርጥ ነው ስራው በርታልን
@lijdawitapp3674
@lijdawitapp3674 5 жыл бұрын
ጎስሽ አልበምህ መጀመሪያ ስሰማው በጣም የተመቸኝ ዘፈን ነው ። ክሊፑ ደሞ ገራሚ ነው ደስ ይላል 👏
@princessmahi1802
@princessmahi1802 5 жыл бұрын
ኡፍፍ ጎስሽ ስወድህ 😍ምርጥ ቢሠማ ቢሠማ የማይሠለች ስራ ❤❤ሁሌም አንደኛዬ❤❤
@mistertadele7181
@mistertadele7181 5 жыл бұрын
እባካቹ ብዙ አታውሩ ብዙ የደከመበት ስራ ነው
@user-cv1co9lg2d
@user-cv1co9lg2d 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው ሙሉ አልበም👌👌👌👌በረታ
@temesgenhagos5556
@temesgenhagos5556 5 жыл бұрын
ጎሳየ ብጣዕሚ ደስ ዝብል ስራሕ
@maqdala
@maqdala 5 жыл бұрын
ጎስሽ አንደኛ!! ሁሌ እሁድ ጠዋት ሳይሰለቸኝ የምሰማው ሙዚቃ ነው:: እሄው ሶስት ወር አለፈኝ:: የሙዚቃ ቅንብሩ(video) ግን ትንሽ ለዘፈኑ አይመጥንም!!
@malmal5918
@malmal5918 5 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው በርታ "ወትሮም ዝቅ ያለ ነው ካጀብ ተለይቶ ከፍ የሚለው"
@tgtk7942
@tgtk7942 5 жыл бұрын
ጎስሽዬ አንደኛዬ ምርጥ ስራ ነው የኔ ጀግና!!
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@T G from D C ምርጤ በትክክል ጋብዤሻለሁ
@tgtk7942
@tgtk7942 5 жыл бұрын
ያያ ሚዲያ እና ኢንተርቴይመንት አመሰግናለሁ የኔ ማኛ ተቀብያለሁ😍😙😙😙😙😙♥
@eliasgirma-qv2cp
@eliasgirma-qv2cp 10 ай бұрын
ፍቅር እስከ እሁድ ይቀጠል ኢትዮጵያ ላይ
@user-sw7xo5bx6s
@user-sw7xo5bx6s 5 жыл бұрын
ጎስሽዬ አንደኛ ከምንም በላይ ለባለቤትህ ያለህ ፍቅር😘😘😘😘
@yohannesgebremariam9250
@yohannesgebremariam9250 5 жыл бұрын
Number one ❤️❤️❤️🎊🎊🎊🎉🎉🎉 ለመልካም ሴት እህቶች እናቶች ያለማጋነን የተዘፈነ እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🙏🙏
@mahlitdxb2372
@mahlitdxb2372 5 жыл бұрын
እርጋታ ነክ አንተ ምርጤ ለቴዶና ላንተ ያለኝ ፍቅር ይለያል አቦ ይመችህ
@mistertadele7181
@mistertadele7181 5 жыл бұрын
ጎስሽ ምርጥ ስራ ነው በርታልን በጣም ነው ምወድክ
@lidiyaazerihun1064
@lidiyaazerihun1064 5 жыл бұрын
አምሳ ቢጫጫ ባንድ ሙቀጫ እሱ እደሆን ምርጥ አድርጎ ሰርቶታል አከተመመመመ።።።።።
@habesha3656
@habesha3656 5 жыл бұрын
እዋይ እዛ ዝሕብያ ደርፊ clip ጌሩላ ዲዩ። ደርፊ ጎሳየ የዕቢና ኢዩ ያኽ። ጎሳየ legend ውድድድድድ
@user-mq6qv6bi2g
@user-mq6qv6bi2g 5 жыл бұрын
He is not a legend ! This guy stole the music from Teddy . Teddy id the true legend no one can match him. Long live Teddy !!
@habesha3656
@habesha3656 5 жыл бұрын
@@user-mq6qv6bi2g the clip looks like teddy's ok the song is dope tho
@ekramhabshawet3202
@ekramhabshawet3202 5 жыл бұрын
ሚገርም ብቃት ድንቅ ትወና ተወዣዋዦቹ ብቃት ዋው ሙዚቃ ብሎ ዝም በፆም እኔም አዳመጥኩት እስቲ አልሰለች ያለው ??? ትላንት ጀምሮ ሳደምጠው
@user-wd1bx1nv1s
@user-wd1bx1nv1s 5 жыл бұрын
ጎስሽ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነክ 😍😘
@mitikualemayehu3147
@mitikualemayehu3147 5 жыл бұрын
ጎስሽ በጣም ያምራል!!! ድምፅህ ይገርማል ሁሌም አንድ አይነት; ልጅ ሆኜ የማውቀው ድምፅ ዛሬም ያው ነው አልተለወጠም!!! በርታ እንደኔ ለሌሎች ጀማሪ ዘፋኞች አርአያ ነህ!!
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 5 жыл бұрын
ጎስዬ ኑርልን
@01234567898593
@01234567898593 4 жыл бұрын
💚💛❤ ኢትዮጵያዊ ሰው ማስተናገድ ያቅበታል ጎስሽ ምርጥ ስራ
@user-ej8st8sy5l
@user-ej8st8sy5l 5 жыл бұрын
የኔ አንደኛ ጎስሽ ስወድህ ክሊፒም ዘፈኑም ተዋቶልሀል የሀብታም ቢላ ቤት ማየት ሰልችቶን ነበር
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
ስደተኘዋ ውባለም የነ ውዴ እህት ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ
@Blaine1921
@Blaine1921 3 жыл бұрын
እናቴን ያስታወሰኝ ሙዚቃ ነው ለመጣው ለሄደው ከእሁድ እስከእሁድ መሶቧ ክፍት ነበር የኔ ደግ እናት❤
@hagerelucy5014
@hagerelucy5014 5 жыл бұрын
ዋው ከእሁድ እስከ እሁድ አሪፍ ስራ ነው ጎስዬ ተስፍዬ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@Hagere Lucy ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ
@hagerelucy5014
@hagerelucy5014 5 жыл бұрын
@@mixlagend ሰብስክራይብ ለጎሲ ያልሆነ ለማን ይደረጋል እኔ ብቻ ሳልሆን ሰብስክራይብ ጓደኞቼ እንዲያደርጎ ሸር አደርጋለሁ
@sifansifan4490
@sifansifan4490 5 жыл бұрын
ዎው አርፈ ነው አሲኪ ጎሳዬ የሚተውዱ like ጊጭሁኚ 😍😍
@edenadis6051
@edenadis6051 4 жыл бұрын
ጎሲ ምርጥ ሙዚቃዎችህን በፍቅር ነው ምወዳቸው
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
ጉስሽ ይሄን ምርጥ ዘፈን ክሊፕ መስራትህ ያስደስታል ዘመን የማይሽረው ስራውችህ
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 5 жыл бұрын
ጎስሽ ምርጥ ነው የብዙ እናቶችንም ባህሪ ያንፀባረቀ ነው ረጅም እድሜ ለ ሁሉም እናቶች እማ በምድር ባትኖሪም ትናፍቂኛለሽ 😢 አንዳንድ ሰዎች ትገርማላቹ ይሄ ከቲዲ ጋር ለምን አገናኛቹት🤔😏
@user-pm8mx1uq5d
@user-pm8mx1uq5d 4 жыл бұрын
እስከ እስሁድ ሰው እንዲህ መውደድ እንዴት ብሎ ያንን ሁሉ አባብሎ በጣም ያምራል ሁሉም ነገር 👌👌👍
@mulugetaashenef6186
@mulugetaashenef6186 4 жыл бұрын
ጎስየ ማኛ በጣም ተመችቶኛል ሙዚቃህ በዚ ቀጥልበት ደሞ አንድ ቀን ብሀርዳር ናና አብረን እንቀውጠው
@user-ql4hu6hx1s
@user-ql4hu6hx1s 5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ጎስሽ ኑሪልን♥
@bemnetalemu5990
@bemnetalemu5990 5 жыл бұрын
የኔ ፅዱ ጎሲ ማኛው
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@Bemnet Alemu ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ
@febenpretty8442
@febenpretty8442 5 жыл бұрын
ዋው በጣም እሚገርም ዘፈን👌
@user-kb7ge9cn4b
@user-kb7ge9cn4b 5 жыл бұрын
ኡፉፉፉ ጎስሽ ማር አዋቂ ታወቂ
@selamzewdu3552
@selamzewdu3552 5 жыл бұрын
ጎስሽ ምርጥ ስራ ነው ኢትዮጵያዊያነት በዓሉን ያለቀቀ እናመሰግናለን ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@brti3667
@brti3667 5 жыл бұрын
አንደበተ መልካም ጎሲየ እርዥም እድሜ ና ጤና ከመላ ቤትሰብህ ጋር ተባርክ ምችት ይበልህ
@mixlagend
@mixlagend 5 жыл бұрын
@Brti יל ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ
@hanatadase8932
@hanatadase8932 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን በርታ ጥሩ ሰራ ነው እኔ በጣም ተመችቶኛል እንደኔ የተመቻቹ like አርጉ
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 3 жыл бұрын
I miss home I miss old Ethiopia
@ethiopiawinetyekdem9518
@ethiopiawinetyekdem9518 3 жыл бұрын
Same here ♥️♥️🇪🇹🇪🇹
@user-pj4mv6cm7x
@user-pj4mv6cm7x 5 жыл бұрын
ምንም ክሊብ እማያስፈልገው ምርጥ ስራ ነው ድምፅህ ብቻ ገራሚ ነው
@AGESarsema
@AGESarsema 5 жыл бұрын
Samiye ሰብስክራይብ አድርገናል ከቻልሽ አንቺም አድርጊን
@user-or1rb4ld4b
@user-or1rb4ld4b 5 жыл бұрын
ጎስሽ እድሜ ይስጥ ከነመላው ቤተስብ የኔ ምርጥ ሰው።
@bezagirmabeza3043
@bezagirmabeza3043 5 жыл бұрын
ጎሲ የኔ ምርጥ ስራህ ሁሉ የተጨበጨበለት ነው ዋዉዉዉ ብያለሁ. በናትህ ልቧል አልፎ ሚለውን ክሊፕ ስራለት በቀን ከ 20 ጊዜ በላይ ሰማዋለሁ. የኔን ሂወት ግልፅ አድርጎ ስለሚናገር
@user-fu9sq9ps2u
@user-fu9sq9ps2u 5 жыл бұрын
Gossaye is one of my all time favorites its good to have you back after ten years or so keep going by the way he has one of the best voices ever 👍.
@selamselam7658
@selamselam7658 5 жыл бұрын
ዋው ጎ አረፍ ስራ ነው
@woyinsheteshetu9986
@woyinsheteshetu9986 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሥራ ነው ጎስሽ ትክክለኛ የኢትዮጵያን ባህል የሚያሳይ ሙዚቃ በርታልን የኔ አንደኛ
@dawitbezuneh2468
@dawitbezuneh2468 4 жыл бұрын
የጎሳዬ ተስፋዬ ድምፅ ከላይ የተሰጠው ነው
@elsabetsolomon4689
@elsabetsolomon4689 5 жыл бұрын
This makes me so proud to be Ethiopian. Love our food, music and culture!!! Thank you Gossaye
Teddy Afro - Mar eske Tuwaf (Fikir Eske Meqabir)
9:55
TeddyAfroVEVO
Рет қаралды 9 МЛН
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 17 МЛН
1🥺🎉 #thankyou
00:29
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 81 МЛН
Teddy Afro - Beseba Dereja (በሰባ ደረጃ)
8:11
Teddy Afro
Рет қаралды 6 МЛН
Ephrem Amare - 'Sey (Official Video) | 'ሰይ - Ethiopian Music 2018
5:01
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 789 М.
Adil - Серенада | Official Music Video
2:50
Adil
Рет қаралды 263 М.
ҮЗДІКСІЗ КҮТКЕНІМ
2:58
Sanzhar - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН
Ернар Айдар - Шүкір [official MV]
5:00
Ernar Aidar
Рет қаралды 71 М.
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg music) remix
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 56 М.
Artur - Erekshesyn (mood video)
2:16
Artur Davletyarov
Рет қаралды 432 М.
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 55 М.