No video

ጉድህን ተመልከት || ሀሰተኛው ባሕታዊ || አባ ሳዊሮስ || ኃይለ ሚካኤል ታደሰ || ሸገር ሀገረ ስብከት

  Рет қаралды 204

Adimas Media - አድማስ ሚዲያ

Adimas Media - አድማስ ሚዲያ

8 ай бұрын

አድማስ ሚዲያ በአዲስ አቀራረብ እና ዝግጅት ሥራውን ጀምሯል!
አድማስ ሚዲያ በዋናነት ትኩረት ያደረገባቸው ትላልቅ ጉዳዮች 2 ሲኾኑ እነዚህመ ሊነጣጠሉ የማይችሉ የአንድ ሳንቲም 2 ገጽታዎች ናቸው፡፡ እነዚህም ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እና ሀገርን ጠብቃ የቆየችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ናቸው፡፡ በእነዚህ ጉዳዮች ላይ በስፋት እና በጥልቀት እውነቱን እንነጋገራለን፡፡
በሀገራችን ጉዳይ ማኅበራዊ፣ ባሕላዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ወቅታዊ ጉዳዮች ወዘተ ይተነተናሉ፤ ይብራራሉ ፤ የሚመለከታቸው አካላትም በቀጥታ ይሳተፋሉ፡፡ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጉዳይም የአብነት ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች፣ የበዓላት አከባበር፣ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን፣ ወቅታዊ ዜናዎች፣ የቤተ ክርስቲያናችን ፈተናዎች ወዘተ ይነገራል፡፡ የሚመለከታቸው አካላትም በቀጥታ ይሳተፉበታል፡፡
ቻናላችንን በሀሳብም፣ በምክርም፣ በጸሎትም፣ በገንዘብም እንድትደግፉን በትሕትና እንጠይቃለን፡፡ እግዚአብሔር ፈቃዱ ከኾነልን እና መሟላት የሚገባቸው ነገሮች ከተሟሉልን ይህ ሚዲያ ዋና ሥራው ይኸው ይኾናል፡፡
እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ!
#Facebook - AdimasMedia
#Telegram - t.me/Adimas_Media
#KZfaq - / adimasmedia
++++++++++++++++++++
--አድማስ ሚዲያ--
“እውነት እንናገር”
Join this channel to get access to perks:
/ @adimasmedia

Пікірлер: 2
@asterabate7743
@asterabate7743 8 ай бұрын
እዉነት ነዉ😢 በርታ ወንድም
@TewodrosY
@TewodrosY 8 ай бұрын
እውነት ነው!
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 51 МЛН
♦️የረቡዕ ውዳሴ ማርያም📍በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ (ዶ/ር)♦️
1:22:16
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
የአባት አደራ
22:50
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 14 М.
የማንቂያ ደወል ቀጥታ ስርጭት/Mahber Media- ማህበር ሚዲያ
1:32:52
Mahber Media- ማህበር ሚዲያ
Рет қаралды 18 М.
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН