🥰🥰ተለቀቀ🟢👉[ለመዳን የሚፈልግ]🟢🟢👉በቀን አንዴ ይደመጥ

  Рет қаралды 430,672

ጊዜ ሚዲያ gize media

ጊዜ ሚዲያ gize media

11 ай бұрын

#gizemedia #ጊዜሚዲያ
ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
#gize_media
#gize facebook / gizemedia-%e1%8c%8d%e1...
#gize tiktok www.tiktok.com/analytics?lang...

Пікірлер: 583
@user-qd3dy5li5o
@user-qd3dy5li5o 3 ай бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ጥዑም ትምህርት ❤❤❤
@user-ik3fn2iq7g
@user-ik3fn2iq7g 11 ай бұрын
ድቅ ትምህርት ነዉ ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
@KasechGarma
@KasechGarma 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤
@jdcell63
@jdcell63 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌሉን ቃል ለመስማት የነቃን የተዘጋጀን አድርገን በሰማነው ቅዱስ ቃልም 30/60/100 እንድናፈራ እርዳን አሜን ለመምህራችን እዮብ ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይልን አሜን
@ermiyashailu4041
@ermiyashailu4041 8 ай бұрын
@ZenasMamo-lu7fd
@ZenasMamo-lu7fd 4 ай бұрын
@tewodrosambaye3241
@tewodrosambaye3241 3 ай бұрын
J😮in die 😮den 😮so 9 pi oder Hi.n jo ukh😮die 😅j🎉
@LamrotMehamed
@LamrotMehamed 3 ай бұрын
Amen amen 🙏 👏 ❤️🙏 🙏
@Meskikuki-xc8dc
@Meskikuki-xc8dc 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እውነት ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው❤❤❤❤❤❤
@hananhp4217
@hananhp4217 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እኛንም የሰማነዉን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን
@salishsalish6398
@salishsalish6398 8 ай бұрын
ይህን መምህር ሥሠማ ሠላም ይሠማኛል😢
@hdlidet
@hdlidet Ай бұрын
እኔም 😢
@LubabaLl
@LubabaLl 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብልህ❤❤❤
@Hirhh
@Hirhh 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በናታችሁ በድግል ስልካቸውን ስጡኝ😢😢😢😢 በእየየሡሥ ክርስቶስ😢😢😢😢😢
@zed8332
@zed8332 7 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛናም ልንሳሃ ሞቶ ያብቃን🙏🙏🙏❤❤
@user-tj5ip6cg8q
@user-tj5ip6cg8q 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን አሜን በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@user-wu3xt7dy5x
@user-wu3xt7dy5x 5 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤
@hanahani8692
@hanahani8692 8 ай бұрын
እኛንም ለንሰሐ ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 8 ай бұрын
አሜንንንን
@user-uz9ej6pc8k
@user-uz9ej6pc8k 27 күн бұрын
አሜን
@gengeni7872
@gengeni7872 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏
@helanmokonin2508
@helanmokonin2508 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@samriatube1683
@samriatube1683 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ከቅዱሳን አባቶች እረዴት በረከት ይክፈለን አሜን ፫ 🤲
@publiccell-yt9ii
@publiccell-yt9ii 7 ай бұрын
እኔ የዚ እምነት ተከታይ አደለዉም ግን በሰብከቱ በጣም ዉሰጤ ይነካል እግዚሐብሔር ልጆቾ አለት ሰሚ ጆሮ አሰተዋይ ልብ ይሰጠን
@belayineshiweriku
@belayineshiweriku 2 ай бұрын
ምን መናፍቃን ነሽ እሺ በድንብ አዳምጪ
@Addishailu-gz8hr
@Addishailu-gz8hr 2 ай бұрын
እግዚሀብሄር እውነተኛውን መንገድ ያሳይሽ
@habtamukebede9989
@habtamukebede9989 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xd4wx2jl5c
@user-xd4wx2jl5c 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እኛም ሰምተን 30,60,100 የተግባር ሰው ያድርገን
@kalikedan7532
@kalikedan7532 8 ай бұрын
ውይ ብሰማህም ብሰማውም አይሰለቸኝም የኔ ምርጥ አባት ቀሪ ዘመንህ በሰላም በደስታ ይለምልምልህ ስወድህ ክበርልን
@Amenabishu-oq3jf
@Amenabishu-oq3jf 8 ай бұрын
Awo abatacben eregem edema yestln
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 10 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህንእግዝአብሔር ያርዝምልህ
@yeshamabirhan6591
@yeshamabirhan6591 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-rs4xx1mv3y
@user-rs4xx1mv3y 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ።
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 11 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ሂወት የሰማል መምህር እድሜ ይስጥልን የገልግሎት ዘመን ይበርክ እግዚአቤሔር❤❤❤🎉🎉
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባታችን አሜን " እግዚአብሔር ይመስገን ጌታይ ተመስገን አመላኬ 🌹🌹🌹🤲🤲🤲📚📚📚🤲👏🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🅰️🙏
@fggh6526
@fggh6526 12 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤️🤲🤲🙏🙏🙏👏
@ZenebuShiemels
@ZenebuShiemels 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ብርታት ትሰጣለክ ለደከሙ ተባረክልን😊😊😊😊
@Alem163
@Alem163 8 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፅጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ትሁት ትጉ መምህራችን 🙏🙏🙏
@bizunashiteshome6535
@bizunashiteshome6535 9 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚያብሔር ይመስገንነና ክፍ ከፍ ያለ ይሁን ለመምህራችንም ቃለ ሔይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትንም ያዉርስልን
@fikertegetnet3971
@fikertegetnet3971 9 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ። በእውነት አጥንት የሚያለመልም ድንቅ ትምህርት። እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ፡ ቃሉን ሰምተን እንድንለወጥ ዘንድ የእሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜንአሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ። በእውነት አጥንት የሚያለመልም ድንቅ ትምህርት። እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ፡ ቃሉን ሰምተን እንድንለወጥ ዘንድ የእሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን
@asdfgHjkl-lp4xe
@asdfgHjkl-lp4xe 8 ай бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን❤❤፡ቃለ፡ሂወት፡ያሠማልን፡አባታችን❤❤❤❤❤
@SurprisedLion-qo9qk
@SurprisedLion-qo9qk 3 ай бұрын
❤❤❤
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለቅዱስ አማኑኤል በሃል ከክፉ ነገር ይጠብቀን መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እመብታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውሪን የኔንም ፀሎት ጠብቂልኝ 💚💛❤
@jfffg-qd5oe
@jfffg-qd5oe 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማናልን መምህራችን እስከመጨረሻው ንፅህት ድንግል ማርያም ታፅናልን በኬድክበት ሁሉ ጥበቀዋ አይለይህ አሜን አሜን አሜን
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@user-xn6do8pc4i
@user-xn6do8pc4i 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በድሜ በፀጋ ያኑርወት🙏🙏🙏
@yeshitila5299
@yeshitila5299 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥
@atakltihidru2568
@atakltihidru2568 10 ай бұрын
በመምህራችን ላይ ፀጋውን አብዝቶ የመከረን ያስተማረን ፈጣራችን እግዝአብሔር ስሙ የተመሰገነ ክብሩም ከፍ ከፍ ይሁን። ለመምህራችን ዕድሜና ጤናን ሰጥቶ የሕይወትን ቃል ያሰማልን ።🙏🙏🙏
@sancho931
@sancho931 Ай бұрын
@alemneshgibo565
@alemneshgibo565 11 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
@alemdesta454
@alemdesta454 11 ай бұрын
ያሥምዕለነ ቃለ ሕይወት መምኅርነ ያብዝሕ ለከ ጸጋ🙏💙
@solomenyalew7114
@solomenyalew7114 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት የሠማልን መምር ፀጋውን ያብዛልን
@tizitabehrnu9709
@tizitabehrnu9709 4 ай бұрын
*አቤቱ ጌታ ሆይ የውንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አደርገን አሜን ፫* ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን በእደሜ በጤና ይጠብቅልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መምህራችን🌹🌹🌹🌹እዉነት ነው እኔም እንድዛ ነው ሳቅ አቁም አልው እንጀ አልቀጥልም..
@Ahgig
@Ahgig 2 ай бұрын
ቸሩ መድሀኒያለም ስሙ ካፅናፍ እስከ አፅናፍ. የተመሰገነ. ይሁን አሜን አሜን አሜን መምህራችንን. ቃለ ህይወት ያሰማልን የእድሜ ዘመናቸውን. ያርዝምልን አሜን
@selamtahon9761
@selamtahon9761 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@user-mm7lb1od8e
@user-mm7lb1od8e Ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን።
@shjb2067
@shjb2067 17 күн бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alemito2021
@Alemito2021 8 ай бұрын
አሜን አም ምን አሜን አሜን💒♥♥♥♥💒❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢
@user-fj2of7tc3u
@user-fj2of7tc3u 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስማልን ብቃል ቅድሳን ❤❤⛪⛪⛪⛪👏👏👏🙏🙏💕💕
@user-xt2pq5rd1k
@user-xt2pq5rd1k 8 ай бұрын
ቃለህይውት የአስማልን መምህርየአገልግላት ዘመንህን ይባርከይሁንልን
@roziawoke1301
@roziawoke1301 11 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህርራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😢😢😢
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🙏
@JfHkhi
@JfHkhi 2 ай бұрын
አሜን አሜንን አሜንን❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤
@user-pn4hv5qq6l
@user-pn4hv5qq6l 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነት ነዉ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የኔ መልካም አባት ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ልብ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-np8wm7he5x
@user-np8wm7he5x 10 күн бұрын
እኔ የዚህን መምህር ስብከት ስሠማ ሠላም ይሰማኛል ቃለህይወት ያሰማልን
@hannaathuniya9335
@hannaathuniya9335 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@edelwitedelwit711
@edelwitedelwit711 11 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ። በእውነት አጥንት የሚያለመልም ድንቅ ትምህርት። እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ፡ ቃሉን ሰምተን እንድንለወጥ ዘንድ የእሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራቺን ቃለሂወትን ያሰማልን ❤❤❤❤
@fhhtdfgy
@fhhtdfgy Ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት አሜን እኛም የሰማነዉ በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን❤❤❤❤
@user-lp7cb5ww7c
@user-lp7cb5ww7c 11 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@alamtefera3194
@alamtefera3194 8 ай бұрын
በእውነት ቃል ይህወት ያሰማልን መምህአራችን ልዩ ተመርት ነው
@raweyaalmagshali7894
@raweyaalmagshali7894 6 ай бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤቴ ይክብር ይመስገን እሜን መምህራችን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህራችን
@etajeetaje1745
@etajeetaje1745 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልንመምህራችን❤❤❤❤❤❤❤
@Magdes-po7ei
@Magdes-po7ei 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@NigstGidey-ti9lw
@NigstGidey-ti9lw 8 ай бұрын
አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን
@MrMe-dn3jb
@MrMe-dn3jb 5 ай бұрын
ቃለህይ ወት ያሠማልን መምህራችን በእውነት የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሠማልን ዕድሜ ካፀጋጋ ርአብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@NaN-th4tk
@NaN-th4tk 7 ай бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር አመላክ ፀጋእ ዪብዚላችም መምህርቃል ህይወት ያሰመልን ❤❤❤❤
@user-kp1jj9ot8i
@user-kp1jj9ot8i 9 ай бұрын
እድሜ ከጤና ያድልልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን❤🙏
@customerc8442
@customerc8442 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን የሚመክሩን መምህሮቻችን ይጠብቅልን የ ፀጋ ካባ ያልብስልን መምህር ♥
@birukbelihu3240
@birukbelihu3240 8 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን!!!
@Debresinamedia
@Debresinamedia 11 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ መምህራችን ትሑት ትጉ መምህር ዝቅ ብሎ የሚያገለግል በእውነት እግዚአብሔር ኣምላክ እንደዚህ መምህራን ኣያጣን።
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 10 ай бұрын
አሜን አያሳጣን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን።
@Shbahahagsgagagaga
@Shbahahagsgagagaga 5 ай бұрын
Hii
@Shbahahagsgagagaga
@Shbahahagsgagagaga 5 ай бұрын
Hi
@user-jz6oq9gs4j
@user-jz6oq9gs4j 6 ай бұрын
እመብርሃን ትጠብቅህ እድሜና ጤናውን ይስጥህ❤❤❤❤❤❤
@user-es2hl5og4k
@user-es2hl5og4k 5 ай бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤🎉🎉
@emabedsamsung1432
@emabedsamsung1432 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅአልውት ይስማልን ቢንት ማምርችን 🙏🙏🙏
@ChsFjd
@ChsFjd 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlmazMeqre
@AlmazMeqre 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃ ለ የህውት አሰማን ♥️❤️❤️🙏🙏🙏
@Nina44482
@Nina44482 7 ай бұрын
ውይ እንኳን በዚህ ጊዜ እንዳንተ አይነት መምህር ሰጠን ተባረክልን ፍሬ አፍርተንበታል ቃለ ህይወት ያሰማህ
@amwolde2619
@amwolde2619 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-vl8uj6eo9b
@user-vl8uj6eo9b 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዜአብሔር ይባርክሎት ፈጣሪ መጨረሻዎትን ያሣምረው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ik7vx5hb1w
@user-ik7vx5hb1w 6 ай бұрын
ቃል ህይወት የስመዐና ፀጋ በረከቱ የብዘሐልኩም መምህር❤❤❤❤⛪👏👏👏👏
@merimeri5901
@merimeri5901 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@asres2602
@asres2602 11 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን❤❤❤😢😢😢😢
@Tkt-ue5jd
@Tkt-ue5jd 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማን
@user-ye8rp2vb7m
@user-ye8rp2vb7m 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤🙏
@user-sg9vn4ss4s
@user-sg9vn4ss4s 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን.❤❤❤ ቃልህወት ያሰማን
@seenaaguutaa597
@seenaaguutaa597 10 ай бұрын
Sagalee jirenyaa isin haa dhaagesissu barsissaa keenya bayyee namaatii tola barnoonni keessan ❤🙏
@user-uz1nd3kp1g
@user-uz1nd3kp1g 9 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን፫ እኛንም ልቦናችንን ይመልስልን አይናችንን ያብራልን ወደቤቱ እንድንመለከት ያርገን 😢😢😢
@zubaidaimammohamed4641
@zubaidaimammohamed4641 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-ug9mx2ib3y
@user-ug9mx2ib3y 7 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ቃለ በርከትን ያሰማልን ፀጋውን ያድልል በድሜ በጤና ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤❤
@galshambel9571
@galshambel9571 4 ай бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasmaln lemmherachen tsegawun ybzlh egzabhier amlak🙏🙏🙏💒
@TekaHmariam
@TekaHmariam 2 ай бұрын
መ ምህር ያቆዮት እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን
@taiba8635
@taiba8635 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤
@astergetachew4217
@astergetachew4217 7 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ እግዚያብሄር የነብስ ዋጋ ያድርግልህ
@BurtukanSime
@BurtukanSime 5 ай бұрын
AMEEEEEN AMEEEEEN AMEEEEEN god bless whith the voice of life our teacher is very nice your teacher
@aregashgebere
@aregashgebere 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@erbikanfalta
@erbikanfalta 8 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምራችን 😊
@chuchulema3382
@chuchulema3382 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔንም የሰማሁትን ለመተግበር ያብቃኝ እንደእኔ ደካማ ስለሌለ በፀሎታችሁ አስቡኝ .
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-my9jz8on6s
@user-my9jz8on6s 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@user-yu9ho1jn4z
@user-yu9ho1jn4z 2 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 🙌 👏 ❤️ KALUATE YASEMALEN
@monaseyd5020
@monaseyd5020 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@yosfyosf1325
@yosfyosf1325 9 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@kiyyaa2129
@kiyyaa2129 8 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 6 ай бұрын
አቤት ድንቅ ትምህርት በሥላሴ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤
@Saronaman-uk7wl
@Saronaman-uk7wl 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ልቦና ይጥልን አባታችን አግዚአብሔር ይባርክልን ቃለ አግዚአብሔር ቃለ ሕዎት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
🛑ድል ነሽዎች 📍መ/ር ኢዮብይመኑ (ከጅንካ ቅዱስ ገብርኤል) 📍
1:09:53
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 211 М.
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 19 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 12 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 18 МЛН
መምህር ኢዮብ ይመኑ አትጨነቁ ማቴ 6 ፥ 26
51:09
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 872 М.
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
እነሆ የጌታ ባሪያ  ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ @21media27 2021
1:00:32
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 548 М.
ስትጸልዩ እንደ ግብዞች አትሁኑ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2022
1:41:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,3 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 19 МЛН