No video

ጉድ ተመልከቱ የሰው አውሬ በሀገራችን ተጠንቀቁ በዚ ጫካውስጥ ባል በሚስቱ ላይ የፈፀመው ለማመን የሚከብድ ጉድ |Fiker Media

  Рет қаралды 617,552

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Күн бұрын

🔴 This program is one of the programs of Fiker Media This program name is ( Crime ወንጀል) it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
- In this video watching - ጉድ ተመልከቱ የሰው አውሬ በሀገራችን ተጠንቀቁ በዚ ጫካውስጥ ባል በሚስቱ ላይ የፈፀመው ለማመን የሚከብድ ጉድ
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
KZfaq - / abenatubeet. .
Tiktok - / fikermedia
SUBSCRIBE NOW
**************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Пікірлер: 660
@ashuyohannse9298
@ashuyohannse9298 Жыл бұрын
አይ ኢቶጵያ ጨካኞች በዙብሽ እኔስ የምፈራው ለልጆቻችን ምን አይነት ዘመን መጣብን ፈጣሪ እባክህን ይቅር በለን ለሞቱት ነብስ ይማር
@user-nx7rx5ml8y
@user-nx7rx5ml8y 7 ай бұрын
ጀግኖች ፖሊሶች እደእናተ አይነቱን ያብዛልን
@saeedasaeeda9139
@saeedasaeeda9139 5 ай бұрын
አሚን😢😢😢😢😢
@sofanitmohammed355
@sofanitmohammed355 5 ай бұрын
Gghv
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ወይ እናት😭😭😭 ምጡ ብቻ ይበቃሽ ነበር😭😭😭
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢ለካ
@sofanitmohammed355
@sofanitmohammed355 5 ай бұрын
Kaghfhvhbjgec
@Makia-pz3hy
@Makia-pz3hy Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ከዚህ ሙዚባ ወድነቱን ታገኘዉ ወዶቹ አሉበትህዶ አይዋጋም
@hdhj3531
@hdhj3531 Жыл бұрын
😭😭😭😭 የኔ እናት አላህ የጀነት ይበልሽ
@Jsx7re
@Jsx7re Жыл бұрын
አላህ የጀነት ያርጋት የረቢ የሰው አገሩ ጭካኔ ስንል በሀገራችንም ላይ የሃበሻ ኖሮ እንደው ምን ሊመጣብን ይሁን ያረብ እዝነትህን ያማል
@achamyalish9593
@achamyalish9593 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን አቤት ጭካኔ ነፍሰ ይማር እናቴ
@user-md7tq2li5l
@user-md7tq2li5l 8 ай бұрын
❤❤
@dillo8602
@dillo8602 Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው የኢት ህግ የሞተ ነው ሟች ሞቶ ይቀራል ገዳይ እንደ ልቡ በነፃ ተለቆ የሚኖርባት ደካማ ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ነች ከዘመን ዘመን ህግ የሌላት ቀሺም ሀገር
@user-cu1nb5tk1k
@user-cu1nb5tk1k Жыл бұрын
የኔ ከርታታ አላህ ይዘንላት ወይ ሀገሬ እሳት አለመዝነቡም የአላህ ትግስቱ አጅብ ነው
@amenatedres3308
@amenatedres3308 Жыл бұрын
ገዳይይገደልፍትህለሞቱትሁሉ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
መፅናናትን ለመላው ቤተሰቦቿ በስመአብ የምን ጉድ ጊዜ ላይ ደረስን
@susuchanal9540
@susuchanal9540 8 ай бұрын
አላህ ሆይ ከክፉ ነገር ጠብቀን ያረብ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
የፖሊሶቹ ጥንካሬ በጣም ይገርማል በሁሉም ቦታ እዲህ ቢሰሩ ጥሩ ነበር
@user-bu7hh8bw7p
@user-bu7hh8bw7p Жыл бұрын
ያ😢
@HiatHiat-cg3ru
@HiatHiat-cg3ru 8 ай бұрын
ያረብአተ ከዚህ አይነትጭካኔጠብቀን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@bintabiy
@bintabiy Жыл бұрын
አሏህ የዘንሽ ጀነት የወፍቅሽ ከርታታዬ በዱንያ አናፉየሽ አሏህ በአኼራ ያትፈይሽ መቸም አንረሳኔች ይና ውድ ኸቦዬ እህህህ የንብረት ባረም በናናሽ ሰብ ኤነወ መደር ወሰደም ጨካኝ አረመኔ አሏህ ይጌባኸዪ ያብከ
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
አቤቱ ሆይ ማረኝ የኔ ጌታ ከእግዚአብሔር ቀን ይልቅ የሸጥያን ቀን እየበዛ ነው ለልጆቼ እናት አኑረኝ
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
እግዚሆ ማህርነት ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ደረሰን ባል ያልታመነ ማን ይታመናል ነብስሽን ይማረው
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Жыл бұрын
ወገኖቼ በእግ መላላት እና ወንጀለኞችን ለሕዝብ ያላማሳየት ወንጀሉን አበዛ ጭራሽ ወንጀለኛው መንከባከብ እና ፌት መሽፈን
@mizanamanmidiya8284
@mizanamanmidiya8284 Жыл бұрын
ትክክል
@Zamzam-jb4ti
@Zamzam-jb4ti Жыл бұрын
ሳህወላ ሲያበሺቁ ሌላሴት እዴዚሁ ሊጎዳይቺላል ፊቱ ቢታይ ግን ማንም ሴት አትቀርበዉ ሚስቱን እዴጎዳ እድሜልኩን የጁን ያገኚነበር ግን ካሜራ የሚያቀርቡት የሞቱናቼዉ በጣም ዎሬብቻ በተግባር ዜሮ ኤጪ እነዚህ ከማዬት ከመስማት ቢቀር የቦለቲካ ብዛት😒😒😒😒😒😒
@MASTEWAL_TSEGAYE
@MASTEWAL_TSEGAYE Жыл бұрын
0pk0KKKP
@taybatube194
@taybatube194 Жыл бұрын
ትክክል✅
@fasilbaytkus8583
@fasilbaytkus8583 8 ай бұрын
አቤት ይቅር ይበለን እግዚአብሔር አምላክ ማርን አቤት ጪካኔየ😢😢😢😢
@husenHasen-v6w
@husenHasen-v6w 8 күн бұрын
ኧረ ፍትህ ጠፋ
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Жыл бұрын
የሰው ደም መቼ በከንቱ ይቀራል 😭😭😭
@user-wx2ht8px8g
@user-wx2ht8px8g 7 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን
@user-hu6ij5iz5x
@user-hu6ij5iz5x Жыл бұрын
ኢነሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጂኡን አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃት ያአላህ ያማል
@user-ue3tz2ks7t
@user-ue3tz2ks7t Жыл бұрын
ኢነሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጂኡን አላህ ይረሀማት አላህ ሶብሩን ለሞላው ቤተሰቦቿ
@user-er8nb4tt2f
@user-er8nb4tt2f 7 ай бұрын
ነብሱ ይማር😢😢😢😢ለሴት እንደዚ ጭካኔ የሰዉ ክብር የለውም የገበነኛ ግደልት
@jrrhurir5966
@jrrhurir5966 Жыл бұрын
ይህ ሰዉ ይበላል ይጠጣል እስር ቤት ሆኖ ለምን የሞት ፊርድ አይፈረድቤትም?አፈር አባቱ ይብላ እና ቆመ መቅረቱን እመርጣለዉ የሱ ወድነት አንጠልጥሎ በመሄዱ ብቻ ነዉ ወንድነቱ
@sagabeAB
@sagabeAB Жыл бұрын
ነፍስ ይማር በጣም ያሳዝናል በጣም ያማል አፍፍ 😭😭😭ማርያምን አሁን አሁንስ የሀገር ህዝብ እያስፍራ መታል እሽ ማንን እንመነ ወይኔ ፍጣረዬ ለመላዉ ቤትስብ መፅናናት እመኛለዉ መርማርዉች ጎበዞች እንደዝ በርቱልኝ እኔ የመዳም ቅመም ክአርብ አገር ለእህታችን ነፍስ ይማር 😭😭🙏
@etabisgetan9854
@etabisgetan9854 Жыл бұрын
ነፍስሸንይማረው እህቴ
@demekchwendemui5338
@demekchwendemui5338 Жыл бұрын
እውነት እውነቱን አገኝታችሁ ምን ውጋ አልሁ ጥብቅ ያል ቅጣት ካልቅጣችሁት ቤቅር ይሻላል ምንም ሆን ምንም ይገድል ይግደል ይገድል ይግድድል እንዴ አይነት ህግ ለኢትዮጵያ ያስፍልጋታል
@seh5056
@seh5056 Жыл бұрын
ወላሂ የሞት ፍርድ ይፈረድበት እኛስ ከባላችን እዴት አመነን እንኑር
@user-ws2lu1rm4w
@user-ws2lu1rm4w 7 ай бұрын
ዉነትተናገርሽ
@YbeltalAynalme
@YbeltalAynalme 6 ай бұрын
​@@user-ws2lu1rm4w.😅.😅
@Hxjg-qv2qh
@Hxjg-qv2qh 6 ай бұрын
ቁመሽ ቅሪያ ታዳ የመዳምን እንት እጠቢ 😂
@user-pv8ny8uu1z
@user-pv8ny8uu1z 5 ай бұрын
😅😅
@user-vo8zp8qh3k
@user-vo8zp8qh3k 5 ай бұрын
❤❤❤
@zinetseid3300
@zinetseid3300 Жыл бұрын
አላሕይድፍሕ ታገኘዋለሕኢንሻአላሕ
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Жыл бұрын
እድሜ ልክ ይበላል ይጠጣል ይኖራል ይህ ነው ፍርድ እራሳችሁ አስቃቂ መሆኑን በወንጀለኛ እያያችሁ እድሜ ልክ በቂም አይደለም
@sadahussen620
@sadahussen620 7 ай бұрын
ሀቂቃ በአሁን ሰአን ሰውን አምኖ መቅርብ ከባድ ነው አላህን ፍሩ ሴትን አትበድሉ እኛ የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አደራ ነን
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez 3 ай бұрын
ሳህ😢😢
@user-rn6ne8dl2y
@user-rn6ne8dl2y 2 ай бұрын
ትክክል የኔ ዉዲ እህት
@Madina-lt9mx
@Madina-lt9mx 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@hawulet-rv9tf
@hawulet-rv9tf 2 ай бұрын
ሳህ ❤
@Seya-b9h
@Seya-b9h Ай бұрын
አላህ ይጠብቃቹ
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 Жыл бұрын
መርማሪዎች ጀግና ናቹ እህታችን አላህ ይርኸማት😭😭😭😭😭😭😭😭
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
እግዚኦ ጆሮ የማይሰማው የለ እደው ምናይነት ጨካኝ ነው በመብረሐን
@nsreenzain847
@nsreenzain847 Жыл бұрын
ያአላህ ምን አይነት ዘመን ላይ ሆንን ?😭😭 አቤት ጭካኔ 😭😭 አላህ የጀነት ያድርግሽ ለቤትሰቦችሽም ሰብር ይስጣቸው 😭😭 የሃገራችን ህግ መላላት ከቀን ወደቀን ወንጀል እንዲስፋፋ እያደረገ ነው😭😭😭
@kassanshemelarega241
@kassanshemelarega241 Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው የምት ፍርድ እማይፈፀምባት ሀገር
@yfuyi3048
@yfuyi3048 Жыл бұрын
የሞት ፍርድ ነበር የሚገባው
@moazezeyd1549
@moazezeyd1549 6 ай бұрын
እረ ይገደል ታዲያ እንዴት እናግባ እኔማ ቆሜ መቅረቴ ነው ኦፍፍፍፍ
@zheinambazheinamba1345
@zheinambazheinamba1345 Жыл бұрын
በአደባባይ መሰቀል አለበት የገደለ መገደል አለበት።
@ta-sy6up
@ta-sy6up Жыл бұрын
እንዴት ያለ ባል ነው እስከዚ ጭካኔ ፈጣሪ እድሜህን ያሳጥረው በኢትዮጵያ መግደል ኖርማል ሆነ from Eritrea
@yanaedsanaat282
@yanaedsanaat282 Жыл бұрын
ለሀቅ የሚሰሩ አቅን የሚመረምሩ እውነተኞች የህዝብ ጋሾች ባይኖሩ ውሸት እውነት መስሎ ቤት ይሰራ ነበር
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Жыл бұрын
ምናለ በምት ቤቀጣ. ተባባሪዋ የተባሪዋም እሠራት አሦል
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Жыл бұрын
ነፍሰ ይማር 😭😭😭
@user-ll9gp2qs6j
@user-ll9gp2qs6j Жыл бұрын
አቤት ጭካኔ አቤት መጨረሻው ዘበን መልካም ዜና መስማት ቀረ የአላህ😢😢😢😥😢
@user-md7tq2li5l
@user-md7tq2li5l 8 ай бұрын
😂❤❤❤😊
@mdmohammed2584
@mdmohammed2584 Ай бұрын
ያረህማን ምን አይነት ጊዜ ነው አላህ ይሁነን ያረቢ
@hayatmohammed2622
@hayatmohammed2622 Жыл бұрын
ኑሮ ንሮ ንሮ ጌታየ ሆይ ምን አይነት የጭካኔ ፅግ ላይ ደረስን ነሷን ይማር ቤተሰቦቿም ያፅናቸዉ ሌላ ምን ይባላል
@DinkudinkuBekele
@DinkudinkuBekele 4 ай бұрын
የእኛ አገር የወንጀለኛ መቅጫ ሀግ የተናቀው ና ወንጀለኞች በእህቶቻችንላ ይ የሚፈጸመው ህጉን ያወጡት አካላት ከፍተኛ ወንጀለኞች ስለነበሩ ነዉ ።😢😢😢እህቴነፍስሽን በገነት ያኑርልኝ ሌላማ ምንእላለሁ 😢😢😢
@rihanarihana96
@rihanarihana96 Жыл бұрын
ያአላህ አተው ጠብቀኝ ከጨካኝ አሟሟቴን አሳምርልኝ 🤲🤲
@Jaktah
@Jaktah 7 ай бұрын
Dege adereg yetabatuwa setena seyxan the same
@ZeynabaAli-kv5rd
@ZeynabaAli-kv5rd 4 ай бұрын
እህቴአላሄየጀነትያርግሽ
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t Жыл бұрын
የገደለ ይገደል የሚል ህግ ቢኖረ ማንም እማንም ላይ እጁን አያነሳም ነው ሠው ገሎ 3 ወረ 5ወረ ተቀልቦ ይፍታል ደም የቀመስ ደግሞ ይገላል እናት እና አባት በምን ቃል ይጽናናሉ የሞተ አንድየ ሙቷል
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 Жыл бұрын
እግዚኦ ማረነክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@user-we4ei7bn1p
@user-we4ei7bn1p 2 ай бұрын
የአላህ ምንመጣብን አረምንይሻለን አረአገራችንተበላሸ ያረብምረትህን
@asnakechbeyene8026
@asnakechbeyene8026 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ለቤተሰብ ብርታት መፅናናትን ይስጣቸው አውሬውን ወንጀለኛ ተከታትለው ለፍርድ ላቐረቡት የፖሊሶች ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል ይጭካኔ ጥግ በጣም በዛ ፍርዱ ትክክል አይደለም ማስተማሪያ የሚሆን ይሞት ፍርድ ይገባቸዋል መንግሰት ወንጀለኛን አስሮ እየቀለበ ወንጀለኝ በዛ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ! ከእዚህ ግፍ በኋላ አንድ ሌሊት በህይወት ሊኖር ባልተፈቀደለት ነበር! አብራዉ የቋመጠችዉ ሴትም መቀጣጫ ትሆን ዘንድ ፍርዱ ሊጠነክርባት ይገባ ነበር! ሌባም፣ ከሌባም የገዛ ሁለቱም በሕግ ተጠያቂዎች ናቸዉ! በእድሜ ልክ እስራትና ስምት ወር እስራት መካከል ያለዉ እርቀት ፍትህ ነዉ ለማለት አሳማኝ አይደለም!
@mnvcvhsfggff8722
@mnvcvhsfggff8722 Жыл бұрын
እሱም በህዝብ ፈት በአደባባይ ተወገሮ ይገደል 👮‍♀️👮‍♀️👮‍♀️👮‍♀️አደራ ነገም በሌላ ሊደገም ይችላል
@reshadmohammed1432
@reshadmohammed1432 Жыл бұрын
ይህም ሲያንስበት ኘው፡፡ ምንም ብደረግ የፈፀመውን ወንጀል አያክልም፡፡
@alfnishlaban6984
@alfnishlaban6984 Жыл бұрын
እግዚኦ የሰው አውሬ ጨካኝ
@user-pk4ko8xq1i
@user-pk4ko8xq1i 7 ай бұрын
ነብስ. ይማር
@umuabdurahman-1845
@umuabdurahman-1845 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ከይሺጣን ተንኩል ፑሊስ ምን ያደርጋል ሰው ከሞተ በኅላ ነው የሚደርሰው
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤት ጭካኔ አቤት የክፋት ጥግ ነፍስ ይማር መጨረሻው ዘመን አቤቱ ጌታ ሆይ ታደገን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Nefs Yemar 🙏🙏🙏❤❤❤
@user-zy9cz7ql4h
@user-zy9cz7ql4h 8 ай бұрын
ያረቢ ያአላህ ማአቱ ይውረድበት ጨካኝ
@user-mi9vr5xl2h
@user-mi9vr5xl2h 7 ай бұрын
አላህ ከእደዚህ አይነት በላእ ሙሲባ አላህ ይጠብቀን በሉ 😢😢😢
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl 8 ай бұрын
ያአላህ ምጉዲነው አሄሩዘመን ስውተበላሼ ሀገራችንኮ ህግና መግስት ስሌለለ ምንእናጥፋነውየሚሉት
@Habibs399
@Habibs399 Ай бұрын
ሰዉ ሁላ ምነዉ አዉሬ ሆነሳ እደት ጨክኖ ሰዉ ይገላል ምን አይነት ዘመንደረስን😢😢😢😢😢
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
የደብዳቤው ነገር ይገርማል ከመቼ ወደህ ነው የሞት ሰው ደብዳቤው ምን ይገርማል
@hhkk4666
@hhkk4666 Жыл бұрын
😭
@user-yr3ml6mm5p
@user-yr3ml6mm5p Жыл бұрын
Betam ygermal
@user-vd4mg9el3p
@user-vd4mg9el3p 7 ай бұрын
አቤቱ እግዚኦ መሀረነ ክርሰቶሰ
@user-rd8ut5uc8o
@user-rd8ut5uc8o 5 ай бұрын
ጃግናዎች ባሪቱልን ።
@zxc786-qg2eg
@zxc786-qg2eg 7 ай бұрын
ኧረ ይድ ፈዉ ምን አይነት በለጌ ነዉ ❤❤
@alhamdulillahrebilalemin419
@alhamdulillahrebilalemin419 Жыл бұрын
እናትን አይህ ጅገና የፓሊሰ ጅግና ብረቱ ሀቅ ሀቅ ነው
@Medidesalegn-ki1kc
@Medidesalegn-ki1kc 7 ай бұрын
ኡፍ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢 የሞት ፍርድ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 Жыл бұрын
የገደለ ይገደል የሚል የሳኡዲ ህግ በሃገራችን ያስፈልገናል ስንል ለዚህ ነው
@user-vc2xj2wq5n
@user-vc2xj2wq5n 8 ай бұрын
አላህ የጀነት ያርግሽ
@solomonassefa7241
@solomonassefa7241 Жыл бұрын
በሻሸመኔ ከተደረገው ጭፍጨፋ ጋር አመዛዝነው ከእርጉዝ ሴት አገዳደል ጋር አመዛዝነው ብቻ የሰው ነፍስ ከዶሮ ነፍስ ያነሰበት አገር ላይ ነን ወንጀለኞች ነፃ የሚሆኑበት ንፁሃን የሚታሰሩበት አገር ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይህን ደሃ ሕዝብ ያስብ ይታደግ
@YasaHamir
@YasaHamir Ай бұрын
እውነት ነው አላህ ጀነተል ፍዶስ ይወፍቃት
@user-pt4cr4lq8g
@user-pt4cr4lq8g Жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን አላህ ይርሀማት ለቤተሰቦቻ ሰብር ይስጣቸው
@mhertgezahegen9606
@mhertgezahegen9606 Жыл бұрын
ኧረ ፍትህ ውሳኔው ግን ምንም አጥጋቢ አይደለም የገደለ ያለውም በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለ ሰው ቁጭ አድርጎ መቀለብ ምን ማለት ነው ውሳኔው ሞት መሆን አለበት
@umuabdurahman-1845
@umuabdurahman-1845 Жыл бұрын
እኒኩ የምለው ለምን የገደለ አይገደልም እረባካቹ እጋቹን ቀይሮት ሰው አለቀ
@user-nk5ko3vk8l
@user-nk5ko3vk8l 7 ай бұрын
ፖሊሶች ጀግናናችሁእግዚሐብሔርይርዳችው
@bashirsalh4817
@bashirsalh4817 Жыл бұрын
ፍርዱ አስተማሪ አይደለም በጭካኔው ልክ በአደባባይ መሰቀል ወይም መረሸን ነበረበት ግን አልሆነም ያሳዝናል
@etho4784
@etho4784 Жыл бұрын
የልባቸውን ሰርተው እስር ቤት ስጋ እየበሉ ይኖራሉ ምን አለባቸው ህግ የለማ ወንጀል ከሰራው ይልቅ ንጹሁ ነው እየተበላ ያለው ! የገደለ ይገደል መባል አለበት
@tsionarsma06
@tsionarsma06 7 ай бұрын
ያማል በጣም ነፍስ ይማር😭😭😭😭
@taybatube194
@taybatube194 Жыл бұрын
ያረብ መጫረሸችንን አሰምርልን የአላህ ሰዉ መመን ይከብዳል
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Abste Abafte chekana betam lebe yesebral yezegenenal
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
እዬ ሰገጤ አውሬ እኔ ሞቻለሁ የሚል ደብዳቤው የሞተ ሰው ደብዳቤ መፃፍ ጀመረ
@fantayenegash4997
@fantayenegash4997 Жыл бұрын
የሞተ ስው ደብዳቤ ይጽፋል እንዴ? እኔ ስለታመምኩ ልሞት እችላለሁ እንኳን ቢሆን ይሻላል
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
የታመመሁሉ አይሞትም እማ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
እግዚዎ መሀረነ የጪካኔጥግ ነፍሳንበገነት ያኑራት ምንጉድነው
@YmegnusanWorku
@YmegnusanWorku 6 ай бұрын
ነፍስይማር🤲🤲🤲🤲
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Жыл бұрын
አይ የሰው ልጅ ክፋቱ በጣሞ ያሳዝናል 😭😭😭
@HaooHaoo-zz2hq
@HaooHaoo-zz2hq 3 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወነሊላሂ ራእጁን አላህ ይራህማት ጀግና የኢትዮ ፑሌሶች የምተ ተነስቶ ስጦታ መተተን ሱበሀን አላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭አላህ የስራህን ይስጥህ
@SEKOSEKO-i1e
@SEKOSEKO-i1e Жыл бұрын
ማግባቱ ይቅረብኝ ምነው በነፃነት መኖር ይሻላል አግብቶ መገደል ከሆነ ፈትህ የሌለባት አገር
@sebletube6489
@sebletube6489 8 ай бұрын
አቤት ሆይ ይቅር በለን እባክህ ጌታ ሆይ ያሀገሬ ሰላም ናፈቀኝ
@abeyesalat
@abeyesalat Жыл бұрын
Ebakachu ehitochi ersachin etebiki biteliy besdet senimlies fetenau kibaetsew yjimiral biteliy ageb biliu egam edemiyachin eyasebin maninituin anwekim bir mayadergeu yelim lij selaliweldechi lalagawe misetuin limanoer bitam yaseferal
@Hay-bv4dp
@Hay-bv4dp Ай бұрын
ኢናሊላሂወኢነአሊላሂ ናጁን አላህ ይሪህማት ሶብር ለቤተሠቦቿ እመኛለሁ 💔💔💔💔💔💔💔
@abumohamed7324
@abumohamed7324 Жыл бұрын
የኢትዮዽያ ህግ የሚወግነው ለገዳይ እና ለበዳይ ነው ህጉን እራሱ ያረቀቁትም ያፀደቁትም እራሳቸው ገዳይእና በዳይ ስለነበሩ እራሳቸውን ከሞት ለማዳን እድሜ ልክ እስራት ብለው አመቻችተውታል እስቲ እያንዳዱን ሰው ልጅህን የገደለውን አባትህን እናትህን ሚስትህን ወንድምህን እህትህን ወዘተ በሉና ጠይቁት ያልተማረውም የተማረውም ሴቱም ወንዱም በአንድ ቃል ይገደል በሚል መልሰነው የሚደመድሙት
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 Жыл бұрын
አረብ ሀገር ሽንት ቤት አጥባ ያልፍልኛል ብላ የእኔ ከርታታ አይ ወንድ ጨካኝ
@user-fs3kb9wm6m
@user-fs3kb9wm6m 7 ай бұрын
Subhaanallah Yaarabbi najaa nubaasi
@KaremaHosen-jo3gy
@KaremaHosen-jo3gy Күн бұрын
ወይ ሀቢባ የሁሉም እናትም እህትም ነበርሽ እኮ ግን የሰዉ አዉሬ በላሽ ምን ይደረግ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😨😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@safaricom4274
@safaricom4274 Жыл бұрын
ለሟች ነብስ ይማር ይሄ ሁሉ የህግ መላላት ፍትህ አለመኖር ነው ወንጀሎች እየበረከተ የመጣው
@martameja7888
@martameja7888 Жыл бұрын
ነፍሰ ይማር
@TghFhdf-iu2us
@TghFhdf-iu2us 8 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጀኡን አላህ ይጠብቀን ከደዚህ ያለውባል
@askask9433
@askask9433 7 ай бұрын
እደት በዝህ መልኩ ነፍስን ላጠፋ ሰዉ የድመልክ እስራት ይፈረዳል?ደሞ የዛሬ አመት በመግስት ተቀልቦ ተለቀቀ ይባላል ቢንስ የቦሊሶቹ ልፋት ልፋት ታሳቢ አይሆንም የኛገር ፍርድ እሚገርም ነዉ የጀል የሰራ እደፈለገ ይፈነጫል ግን በግፍ እድሜ ልክ አስራት የታሰሩ በዙወች አሉ አደዉ መች ነዉ የገደለ ይገደል የሚባለዉ? አላህ ከጅን ሰይጣን ከሰዉም ሰጥጣን አላህ ይጠብቀን
@user-ij8lo4ty9l
@user-ij8lo4ty9l Жыл бұрын
አይ የኢቶጵያ መንግስት ይሄ ሰውየ መሰቀል ነበረበት ምን ዋጋ አለው
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 17 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 10 МЛН
አባቴ ወድቆ አይደለም የሞተው ገለውት ነው!!
57:33
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 24 М.
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 17 МЛН