ጉድ ዘመድኩን ዩቲ ናስ ልክ ናት ሙስሊሞች አትናገሯት አለ! | ምን ነካው? | yuti nass | Zemedkun | Seifu on ebs | Minber tv

  Рет қаралды 15,345

Jibril hassen ጅብሪል ሀሰን

Jibril hassen ጅብሪል ሀሰን

Ай бұрын

Пікірлер: 88
@Jibrilhassen-ls5me
@Jibrilhassen-ls5me 28 күн бұрын
እንደተለመደው ቪድዮውን Like👍 Share Subscribe ያድርጉት🙏🥰
@bethelehem4989
@bethelehem4989 21 күн бұрын
ምነው አፍ ለመክፈት ባንሽቀዳደም በኛ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅዱስ መፅሐፍ በቤተክርስቲያናችንም ትእዛዝ ጭፈራ , ዘፈን , ( ድልቂያ ) ሃጥያት ነው በግል ሰዎቹን መናገር እንጂ በጅምላ ክርስቲያን ብሎ መሳደብ ለፈጣሪም ለማህበረሰቡም ያሳዝናል ስለዚህ መከባበሩ ጥሩ ነው ሚድያው ተመቸልኝ ብሎ መፈፍለፉ ፀያፍ ፀያፍ ነገርን ማድረግ እራስንም ማቅለል ማዋረድም ነው::
@edenteshome7065
@edenteshome7065 21 күн бұрын
እኔ ሙስሊም አይደለሁም ግን በሁሉም አምነት ዉስጥ ያሉ ሰዎች ስህተትን ሲደጋግሙ ዝም ማለት ነዉ እንጅ እናንተ ምንም ብትሉ አይሰሙም በቃ እነሱ የአለም ሰዎች ናቸዉ ስለ ፈጣሪ ማሰብ አይፈልጉም ስለዚህ ተዋት በመጨረሻዉ ሰአት ፈጣሪ የሚጠይቃት እሷን ነዉ
@user-di4xb9hl7u
@user-di4xb9hl7u 21 күн бұрын
ዘመድኩም አንተ ተስፋ የቆርጥክ ወንበዴ አንተ የጃነም ሙክት ዩቲናስ እህቴ አላህ ኢድያውን ይስጥሽ በተረፈ እኛ ሙስሊሞች ድዋ እናርግልሻለን አላህ ቀልብ ይስጥሽ ዘመድኩም አላህ ቀልብ ይስጥህ የማይሰጥክ ከሆነ አላህ ከምድር ገፅ ያጥፋህ አሚንንንንንን
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 21 күн бұрын
ሀዩ አርቲስት ናት የአርቲስቶች ደጋፊ ናት ሰው ከመሰሉ ጋር ነው የሚውለው አለቀ ህጻን አይደለችም በየጊዜው ምክር ይደብራል ሞትን ልትፈራ ይገባል ሁሉ ድካም በአንድ ከፈን bay bay ወደ ቀብር
@fatumaHasen-mn2oh
@fatumaHasen-mn2oh 21 күн бұрын
ዮቲን ሁሌም ሳያት ትማከራለች ግን እያበሳበት ማታለች
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 21 күн бұрын
ሀዩቲ እየተራመድሽ ያለሽው አላህ በሰጠሽ እግር ነው አላህ የሌሎች ሰዎች መማሪያ እንዳያደርግሽ ፍሪው
@user-bo2hb6rc8g
@user-bo2hb6rc8g 21 күн бұрын
ዘመድ ኩን ማለት የዝንብ ወተት እዛም ጥልቅ እዛም ጥልቅ
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 21 күн бұрын
ሀዩትዬ አይበጅም ይሄመገድ ተመለሺ እኔም ካንቺተሽዬሳይሆን ግንአይበጅም ውዴ አተኛው ሰውዮደሞ ዘመድኩን የተባልከው ወዴት ወዴት እኛ ለሀገራችን ክብር አለን እንወዳታለን ሀገራችንን እና ያልተነበበ አታንብብ ፖለቲካህን እዛጣለው አይመለከተንም እህቴግን ተመለሺ
@WOLLOWECALETUBE
@WOLLOWECALETUBE 21 күн бұрын
ስንት እሚያሳስብ ነገር አለ እርቃቷን ስፈልግ ትሂድ አንድን ነገር ትነግረዋለህ እቢ ካለ የራሱ ጉዳይ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 21 күн бұрын
ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
@user-by8om3kj4q
@user-by8om3kj4q 21 күн бұрын
ሱብሃን አላሀ
@user-mp5ok6rk1b
@user-mp5ok6rk1b 21 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ነኝይ ገን አለው ማቻራቺን እንዲ ያሳምር ዱአ ያስፋልጋል ዉድ ሀትና ዎንድሞቼ 😭😭😭😭😭❤️❤️❤️
@jimihune9650
@jimihune9650 28 күн бұрын
የአይጥ ምስክር ድምቢጥ አሉ እቺ አይጥ አጨብጫቢ አገኘች.
@ifiyyfhuj1615
@ifiyyfhuj1615 21 күн бұрын
S.A W ❤❤❤❤❤👌💪☝️
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 21 күн бұрын
አላሁምመ ኢሂዲነ ጀሚአን
@LailaMahir-vn3vl
@LailaMahir-vn3vl Күн бұрын
Allha ywafkan insha Allah ❤❤❤❤❤
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 21 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Ekram475
@Ekram475 21 күн бұрын
ዋዓለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረከቱ አህለን 🎉🎉
@fatimah9610
@fatimah9610 21 күн бұрын
Walaykem selam werhmtlhe waberkthe allhe edemena tana yasthehe ostzohahen sallallhi allehi wassllam ❤❤
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,6 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 113 МЛН
KIIS CULUS: MAXKAMADA OO DALAQ DAM KALA FURTAY
1:35:34
Maxkamada Calasow
Рет қаралды 2,3 М.