No video

ጉዳዩ አነጋጋሪ ሆኗል | ጀዋር ስለ ፋኖ ሲናገር የተሰጠው ምላሽ | Ethiopia | Fano | Jewar

  Рет қаралды 45,328

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 148
@MasaMediya
@MasaMediya 2 жыл бұрын
ፍኖ ሺፍታና ባንዳን እንጅ እንደ ሸኔ ንፁህ አይገድልም ለዘላለም ይኑርልን ፍኖ እኔም ፍኖ ነኝ የአማራ ልጅ በሀገሩ አይደራደርም
@user-nn4js1of8v
@user-nn4js1of8v 2 жыл бұрын
እውነት አማራ ሁሉም ፋኖነው እኔም ፋኖ ነኝ
@mesgenagayim4707
@mesgenagayim4707 2 жыл бұрын
እኝህ አባት መልሳቸው እረቂቅ ንው አማርኛ ማለት ይሄ ነው እድሜ ይስጦት!
@sjueuue3425
@sjueuue3425 2 жыл бұрын
ትክክል ነውይመችህ
@saradestateshome9093
@saradestateshome9093 2 жыл бұрын
Fano fano fano💪💪💪
@ritawandemu2206
@ritawandemu2206 2 жыл бұрын
ፋኖ የነበረ ነው ይኖራል
@abrhamease6175
@abrhamease6175 2 жыл бұрын
We all ethiopins support fano
@urael225
@urael225 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው እምታች ነው ። አላማህ ድፍርስርስ ነው። ተጠያቂው ግን ትክክለኛ ሀገር ወዳድ
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 2 жыл бұрын
አሁን ችግሩ ያለው አገር ማለት ምን እንደሆነ ያልገባቸው እንደ እነመራራ ጎዲና አይነቶች የሴራ እና የዘርኝነት የክፍት ምንገዲ ያራምዳሉ ሁልግዜ መቃዌም አይነት ያካሄዲሉ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
እኔም ፍኖ ናኝ አባቴ በደምና ባጥንቴ ሀገር የምጠብቅ❤❤❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚💚
@saruyoha2590
@saruyoha2590 2 жыл бұрын
FANO 💚💛❤💪💪💪💚💛❤FANO FOREVER 💪💪💪💪💪
@solomonsinke457
@solomonsinke457 2 жыл бұрын
ምጅሙሪያ ኦኔግ ሽኒን ያጥፍ መግስት በቃ
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v 2 жыл бұрын
50 ሚሊዮን ኦሮሞ ኦነግ ሸኔ ነው ወንድሜ እንደዛ አትበለን
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 2 жыл бұрын
@@user-xh3iw5kl4v 50 ከየት መጣ እነተኮ መላው ኦሮሞ አራጅ ደም ጠጭ ነው እያልክ ነው
@lillykeith9571
@lillykeith9571 2 жыл бұрын
ቴዲዬ ይሄ ሰው የሚያወራው ሁሉ ምንም አያምረኝም።
@solomonsinke457
@solomonsinke457 2 жыл бұрын
ፍኖ ድሮም አለ አሁንም ይኖራል ፍኖ ኢትዬፒያን ያዳነ ነው ኢ መደበኛ የሚባል ፍኖ አይደለም ፍኖ ኢትዬፒያን ያዳነ ጀግና ነው ፍኖ ውድድድድድ👍👍👍👍💚💛❤
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew 2 жыл бұрын
እኚህ ሰውዬ የሆዳም አማራ ጥሩ ምሳሌ ናቸው በእንደነዚህ አይነት አማራ ነው አማራ ቁልቁል የሚሄደው
@geremew8763
@geremew8763 2 жыл бұрын
ጌታ ጤናና እድሜ ይስጦት
@hopenot7916
@hopenot7916 2 жыл бұрын
ስለዚህ ሁሉም የክልል ወጣት ሀይል መታጠቅ አለበት!
@zm5638
@zm5638 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ኦነግ ሸኔን ያስፈታ ፋኖ አይፈታም
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 жыл бұрын
Thanks Yegna Tv.
@user-ig4fk4wv7h
@user-ig4fk4wv7h 2 жыл бұрын
እውነት ነው 💚💚💚💛💛💛❤❤❤👍👍👍👍👍❤❤👍
@user-or8vu4tt7v
@user-or8vu4tt7v 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወለጋ አማራወች
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 жыл бұрын
Justice Justice Justice for Amhara
@emusemer5573
@emusemer5573 2 жыл бұрын
በቃ ምን አገባችሁ ከክልላቸው አልወጡ ፋኖ ሆኑ ፈ ሆኑ ለ ሆኑ የአማራ ህዝባዊ ሀይል ነው። ስርአት ሌላ ወሬ የለም 😡😡😡
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 жыл бұрын
Yes Fano living own region to protect innocent Amhara people
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 2 жыл бұрын
ትክክል ቢቻል አማራ በሙሉ መታጠቅ አለበት።ለምን ገና ብዙ ፈተና ይጠብቀዋል ፣እንዳሉት ጠላቱ ብዙ ነው።
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 жыл бұрын
አቤት እናት ጨለምተኞች ፈጣሪ ከፈተና ይጠብቃን እናት ክብሪቶች
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 2 жыл бұрын
@@nourasultan5619 ok እኛ ጨለምተኞች ነን!!!ያለ ምስክር በአይናችንን እያየን ስለሆነ እንደአንተ ተስፋ አይታየንም።
@solomonsinke457
@solomonsinke457 2 жыл бұрын
ፍኖ ፍኖ❤❤❤❤❤❤
@agerreta659
@agerreta659 2 жыл бұрын
Father Betweded Adane Mekonen
@tsegayejalideti8342
@tsegayejalideti8342 2 жыл бұрын
በጀዋር ንግግር context ፋኖ ማለት ወጣት እንጂ የታጠቀ ሥርዓት አልበኛ ቡድን ማለቱ አልነበረም።
@amaremekonnen697
@amaremekonnen697 2 жыл бұрын
GOD bless you !!!!!
@thagezhannan5178
@thagezhannan5178 2 жыл бұрын
ወለጋን እረሳቹህ ።ቴድሮስ የወለጋአማራ ፍትህ ይፈልጋል ።ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ትትትትትህህህህህህህ ለወለጋ አማራወች
@abebayosief440
@abebayosief440 2 жыл бұрын
ጃዋር እጠላክ ነበር ግን ለፋኖ በሰጠኽው አስተያየት ወድጄሀለሁ
@user-qh1xg8nl5w
@user-qh1xg8nl5w 2 жыл бұрын
የአያቴን እድሜ ነው ያለዎት እንደ በሀል እና እስተዳደጌ ጉልበት ስሜ መመረቅ ነበረብኝ እርሰዎ ግን በdigital ዘመን Nokia አስተሳሰበዎን ይዘው ወደ ገዳም ቢገቡ መልካም ነው ከአክብሮት ጋር ሌላ ልናገረዎት አልፈልግም ጀኔራ ጠቅላያችን ታስሬ ተፈትቸ ምንጥሴ ቅብጥርሴ ምንድነው ዛሬ አማራው የህልውና እና ስነልቦና ተጠቂ በሆነበት ሰአት በቀዘቀዘ ደምዎት እና አንደበትዎት የሚደሰኩሮት የደጅ መጥኛ ዲስኩር ወጣቱን generation አይመጥንም ! ፋኖ አማራ ነው አማራ ማለት ፋኖ ነው ግፍ የወለደው ትውልድ ነው።
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 жыл бұрын
ወጣቱን የሚመጥነው አንቺ መስማት የፈለግሽውን ስላልተናገሩ በጣም ትገርማላችሁ እንዲህ እንዲህ እያላችሁ ወጣቱን አስጨርሱት መቼ ይሆን ሰላምየሚናፍቃችሁ ጭርሲል አልወድምዎች
@user-qh1xg8nl5w
@user-qh1xg8nl5w 2 жыл бұрын
@@nourasultan5619 አንተ ቤት ስላልደረሰ ወይም አስመስለህ ተለጥፈህ መሮር ስለለመድክ ይሄናል እንዲህ የምትለው ካልሆነም አማራ ከሆንክ ዘገምተኛ ነህ ማለት ነው አማራ ካልሆንክ ሀሳብህ ትክክል ነው ለምን ገዳይም ልትሆን ትችላለህ አንተ እራስህን ዝም በል ወደዛ ቱ
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew 2 жыл бұрын
እደዚህ አይነት አድር ባይ ማቅረብ ህዝብን ያደናግራል በሚዲያ መቅረብ የለባቸውም
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 жыл бұрын
Before Amhara region free no way to disarmed Fano.
@user-uq9vv4ig1y
@user-uq9vv4ig1y 2 жыл бұрын
እኛም ጋ እስራኤል ሁሉም ሠው 18 አመት ሲሞለው ሰለጥኖ በተለያ አቋም ተዘጋጅቶ በችግር ጊዜ ሁሉም በአረጃጀቱ ይመደባል የህዝ ደጀን ተዋጊ ሠራዊተ የህክምና ቡድን ወዘተ ዝግጁ በመሆ ነው ሰጥኖ የሚቀመጥ
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 2 жыл бұрын
ትክክል ሁሉም አማራ ፋፋፋፋፋፋኖኖኖ ነው ነን ዲል ለአማራዬዬዬ ፋፋፋፋፋፋኖኖኖ ክክክብብርር ተጦርነት ለተረፉት አማራዎች ና ፋፋፋፋፋፋኖኖኖ 💚💛❤️👍👍👍👍💪💪💪💪✊✊✊👌👌👌
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 2 жыл бұрын
ሰውየው ማናቸው ምንድን ናቸው አማራ ናቸው ወይስ ምንም አነጋገራቸው አይጥምም
@mihretmekonnen766
@mihretmekonnen766 2 жыл бұрын
የጃዋር ንግግር/አሰተያየት በመርዝ የተለወሰ ነው/.. ጀዌ የአማራ ክልልን እንደ ኦሮሚያ ሁለት መንግስት ይኑር ለማለት ተፈልጎ ነው
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌አዳነች አበቤ❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@geremew8763
@geremew8763 2 жыл бұрын
እንደዚህ ነው መወያየት:: እንደእርሶ አይነት ሰው ተጨማሪ ሰው ቢኖር ጥሩ ነበር የዛሬ ሰው መግደል እንጂ መወያየት አይፈልጉም::
@ashdh3269
@ashdh3269 Жыл бұрын
ዋናው በአዴን ነህ ጁታ ይድፋህ
@jamalmuhammad9681
@jamalmuhammad9681 2 жыл бұрын
ወለጋን መንግሥት እያየ ዝም ብሏል ኦነግነው???
@samabey789
@samabey789 2 жыл бұрын
Yeh sew welaway new wellohi sayehon ayekerem.
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 жыл бұрын
All Amhara are Fano.
@user-uq9vv4ig1y
@user-uq9vv4ig1y 2 жыл бұрын
ዘመነን እዲመታ የሚያ ደርገው ብርሀኑ ነጋ በኤርትራ ሣይሞትለት ሥለቀረና የሚጣውን አማራ ለምን አሠለጠና አደረጀ ሚል ነገ ተረኛ ሁኖ አማራን አረገጦ ለመግዛት እቅድ ነው
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝነዉ ኢትዮጵያ ወሬኞች እንደመብዛታቸዉ ላገር የሚሰሩ መመንመን የዉድቀታችን ምልክት ይመስለኛል::
@user-ok9sz8cr9p
@user-ok9sz8cr9p 2 жыл бұрын
ፋኖና መከላከያ አንድ ናቸዉ ልዩነቱና የፋኖ አደረጃጀት ለየት እንዲል ያደረገዉ መከላከያ በመንግስት ትዛዝ የሚንቀሳቀስ ሲሆን ፋኖ ተደራጅቶ በቦታዉ ወገኖቹን መጠበቅ መቻል አለበት ....የፋኖ አለመደራጀት በዚህ ጦርነት የአማራን መዋረድ አይተነዋል ...መንግስት መከላከያዉን አፈግፍግ እያለ አማራን የሂሳብ ማወራረጃ አድርጎታል::
@user-sv1pk4hd1w
@user-sv1pk4hd1w 2 жыл бұрын
ፋኖ መበትን የለበትም እንዴዉም በለጥ መደራጅት አለበት እንጂ መበት የለበትም
@yeahiayeahia5832
@yeahiayeahia5832 2 жыл бұрын
አተ ሺማግሌፈጣሪህአትፈራም ወረህንአሰተካክል
@saifahmed4184
@saifahmed4184 2 жыл бұрын
አማራበደንብመደራጀትአለበትድልለአማራለአፋርህዝብ
@fathifathi9214
@fathifathi9214 2 жыл бұрын
👍👍👍😔😔😔
@gebredemsis
@gebredemsis 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ጋዜጠኛው በምላሹ በጣም ደስተኛ አይደለም ምክንያት እሱ ሊያጋግል ነበር የፈለገው አከሸፉበት እንጂ ፖለቲካው ሜድያ ውስጥ መግባቱን ከጠያቂው ፊት ማየት ይቻላል
@ma1442
@ma1442 2 жыл бұрын
ዘድሮ ምን በከርሱ ያልተያዘ ጋዘጠኛ የለ ግን ቡሀላ ያፍሩበታል አሁንም ብዙወቹ ም አሉ ያፈሩ
@berrez4985
@berrez4985 2 жыл бұрын
Hunlegn Tigabu tell to the person concerned to avoid herds constitution which does not respect citizens right and ethnic federalism.
@berrez4985
@berrez4985 2 жыл бұрын
Hunlegn Tigabu please you don't have the legacy to condemn imperio Hailesellase. He was a great leader who brought modern civilization under a united ETHIOPIA. Imperor Hailesellase.
@user-um9jy5ib2n
@user-um9jy5ib2n 2 жыл бұрын
👍👍👍💚💛❤🐿🐿🐿🐿💪💪💪
@GD-nc5lp
@GD-nc5lp 2 жыл бұрын
ኢሄ ባንዳ ምንድነው የሚያወራው ውይይት ከማን ጋር ስለፍኖ እንዳታወራ
@yeshikebede4977
@yeshikebede4977 2 жыл бұрын
What about the( oromia )leue hayle ever kelel have to join the defense army, not only Amhara, Fano, I think this guy is a little bit afraid of going back to prison, some points are completely not real at this time,may God bless Ethiopia 🙏 and be merciful to the people of Ethiopia, we only Trust,and go back to God and repent we don't lean on ourselves and strength,
@noahmoges5965
@noahmoges5965 2 жыл бұрын
Yeha be Amhara sim yemiyachberber ye weyane media new.jawar yehane all belo amhara ena oromon lemagachet yemisera ye weyane media new
@teferaw.1399
@teferaw.1399 2 жыл бұрын
👉 ሥጋ ቁጠር ቢሉት፣ ጣፍያ አለ እንደተባለዉ መሆኑ ነዉ። ለፋኖ መደራጀትና መጠናከር ጉዳይ ጀዋርን እንደ እርጎ ዝንብ መዶል ለምን አስፈለገ? 👉ጠያቂዉ፣ እራሱን ወደ ተራ የመንደር ወሬ ለቃቃሚና ሰብቅ አመላላሽነት መቀየሩን የተረዳው አይመስልም።
@solomonwondie6292
@solomonwondie6292 2 жыл бұрын
ስለ ኦንግ እንዳትናገሩ ተደግሞባችኅል ኦነግ ለምን አይነገርም
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v 2 жыл бұрын
ቤተመንግሥቱ ውስጥ ነው ኦነግ ሸኔ ያለው ኦሮሞ ማለት ኦነግ ሸኔ ማለት ነወ
@zm5638
@zm5638 2 жыл бұрын
አብይ ኦነግ ነው እናቱ ጠቋይናት
@fanoforum360
@fanoforum360 2 жыл бұрын
እኒህ ሽማግሌ አይመቹኝም የመንግስትን አቋም ይደግፋሉ
@rchoyona6839
@rchoyona6839 2 жыл бұрын
የጅሃር አንገት መቆረጥ አለበት
@misrakbayou557
@misrakbayou557 2 жыл бұрын
Weyeyetachu wektun yetebeke selalhone degami leweyeyet beykerbu ter new (yegel asteyayete new)::
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 2 жыл бұрын
ፋኖ ያለ የነበረ ወደፊትም የሚኖር ነው ትጥቅ መሰፈታት ኦኔግ አገርአፍራሽ ስለሆነ በየቦታው አማራ በየቦታው የሚገደለው አማራ በመሆኑ ብቻ መንግሰት ማሰቆም ሳይችል ፋኖን የመናገር መብት የለውም ።
@fanoforum360
@fanoforum360 2 жыл бұрын
ሽማግሌው ትክክል አይደሉም
@addisonline3947
@addisonline3947 2 жыл бұрын
ስልጣን ፈላጊ በዚህ አለ። ወቸ ጉድ! 🤔😏👈 ይሄ ሰውዬ ከአጋንንት በሚያስንቅ አድርባይነት ውስጥ ነው ያለው። እራሱን ሱፉን አስተካክሎ ሃሰት እያወራ ስልጣን እንዲሰጠው እኮ ነው የሚንዘፈዘፈው። ምን አይነት አሳፋሪ እርጉም ፍጥረት ነው? 🤔😏🤛 ስለሚጨፈጨፈው ዐማራ ምን ያስባል? እስኪ ጠይቅልኝ? ይሄ እጅግ አደገኛ ማዘናጊያ ነው። የኢመደበኛ ትጥቅ ማውረድ አላለም መንግስት አላለም ብሎ ይላል እንዴ? ምን ነካው ሰውዬው? የዐማራ ሕዝብ ሲጨፈጨፍ ማነው የደረሰለት? ሆደሰፊነት እኮ ሃሰተኝነት አይደለም። ኦሮሚያ ዐማራን የሚያስጨፈጭፍ ማነው ታዲያ? አብይ አህመድ አይደለም? እና አብይ አህመድስ ከጃዋር በተለየ ምን አድርጓል እስኪ ንገረኝ? ምን አይነት እጅግ የጠለቀ አድርባይነት ነው።
@selinatoday1557
@selinatoday1557 2 жыл бұрын
If we say illegal fano is legal we need to accept Olf and Tplf are also legal in the mind of there supporters
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew 2 жыл бұрын
ቀፎ
@maruhailu2019
@maruhailu2019 2 жыл бұрын
Is your guest normal 🤔?
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 жыл бұрын
Where low where is Justice? Justice for criminal. Innocent Amhara people dying everyday in Welega . No justice for Amhara and Afar.
@ritawandemu2206
@ritawandemu2206 2 жыл бұрын
ሽማግሌው የኢ ዜማ ቁዘማ አሽከር ነው በአዴንን ጨምሮ ማለት ነው
@gelget4309
@gelget4309 2 жыл бұрын
Ere mengst yihen chanal and yibelew.
@zibrikrikalebegn8901
@zibrikrikalebegn8901 2 жыл бұрын
ቡከን ሽማግሌ ምን ብላችሁ አቀረባችሁት
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 2 жыл бұрын
አባቴ ሀሳብዎን መጨበጥ አስቸጋሪ ነው።
@aregasha8978
@aregasha8978 2 жыл бұрын
ሰውየው ምን አይነት ደናቁርት ናቸው 😡
@liverpoolanfildrod5097
@liverpoolanfildrod5097 2 жыл бұрын
Abo yihe bekt nw meshot nw
@misssara9750
@misssara9750 2 жыл бұрын
አድር ባይ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 жыл бұрын
አማራዉ ሱሪዉን ካወለቀ ጋዜጠኞች ሳይሆን ትክክለኛ ዜናዋች መስማት ያለበት ሱሪዉን አጥብቆ ካጠለቁ ብቻ ነዉ:: በብዛት ታስረዉ የሚወጡ አእምሯቸዉ በደምብ መታየት ያለበት ይመስለኛል: ለካድሬነት የተላኩ ይመስላሉ::
@kennedyyigzaw7386
@kennedyyigzaw7386 2 жыл бұрын
ጋሸ የግል ቂም ነው ምንድን ነው እውነቱ ልደቱን በተመለከተ እስኪ ግልጽ ያድርጉልንን
@ruterute3445
@ruterute3445 2 жыл бұрын
ውንድሜ አቶ ልደቱ በምላሱ ስንቱን ጉድ ስራው እውነት ነው ምላሱን አምኜ ያሉት ትክክል ።
@ma1442
@ma1442 2 жыл бұрын
የፋኖ ጥላት ወደዳችሁ ጠላችሁ እየመረራችሁ ዋጡ ዘመነ ካሴ ጅግነ ነው ተዋግቱዋን ሁሉም ፋኖ ዘመነ ካሴ ነውዘመነ ካሴ ማለት መላው ፋኖ ነው ህዝቡ ከዘመነ ጎንነው አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ከርሳም ለህሌነህ ታገል ነገ እቤትህ ድረስ በወለጋው የደረሰው መታረድ እቤትህ ሲይመጣ ፋኖ ድረስልኝ ነው እምትለው የአማራ ህዝብ ጥላቱ ሆዳሙ አማራ ነው ይሄን ጀግነ ለማስበላት እደአሳምነው እምትራራጡ ከርሳሞች ወደራሳችሁ ብትመለሱ ነውእሚሻላችሁ አብይ እደሆንበድኑ በአዴንም ይሁን ል0ጊዜው ከርስ መምሊያችሁልይሰጣችሁ ይችላል ግን ቡሀላ አንገታችሁን ያስደፋችሁዋን ህግ ህግ እምትለው ጋዜጣ ባይዉ የትኛ ህግ ሲከበር ነውያየህው በዚህ ጊዜ?? የዚህ ሁሉትርምስመንሴኤው ዋነን አሸባሪ ከእስር እየፈታ ነውህግ ለማስከበር እምትለው?? በወለጋ ቀን በቀን በራሱ በመንግስት ትጥቅ ቀን በቀን እሚያሳርደዉን ነው ህግ ለማስከበር እምትለው በፋኖ ላይ ??ቅድሚያ አድን ቁሻሻ ማፅዳት እምትጀምረውእቤትህ ዉስጥ ነው እያልክ ወደ ግቢ እያልክ ወደዉጭ እምታፀዳው እ0ብይ በራሱ ክልል ያለዉን ቁሻሻ ለምን አላፀዳም??ታዳ ኦን0ግ አለ አሸባሪው ወያኔ አለ አሸባሪይው ቅድሚያ እነሱን ማፅዳት ነው ከፋኖ ላይ እስከአማራ ሆዳሞች ድረስ እጃችሁን ከምትጠቁሙ ወደ ፋኖ አንተ ጋዜጠኛው ለመሪህ ቅድሚያ አንተ አስታጥቀህ ንፁሀን እምታሳርደኡን ክልልህን አፅዳ በለው ፋኖ ሀገሩን ሊያስከብር ነው የታጠቀው ንፁሀን በሌላ ክልል ገብቶ ሊገል ወይንም ሊያርድ አይደለም ስለዚህ ማንኛችሁ ከርሳም አማራ ከርሳም ጋዜጠኞች ከዚህ ድርጊታችሁ ተቆጥባችሁ የህዝባችሁን ችግር በአደባባይ ብታጋልጡ ነው የሚሻላችሁ ነግ ትዋረዳለችሁ ታፍራላችሁ
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 жыл бұрын
You right.Love it your message. Yalukew ewinet neew wededikut.
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 жыл бұрын
JeFano befit Onegin a Weyane Menigist yasiwegidilun.
@fanoforum360
@fanoforum360 2 жыл бұрын
ሽማግሌው ህልመኛ አዘናጊ ናቸው
@user-qh1xg8nl5w
@user-qh1xg8nl5w 2 жыл бұрын
ህልመኛማ ጡሩ ነው በልጆቹ እና በልጅልጆቹ ደም እሱ አሽቃብጦ ሊኖር የሚመኝ ሆዳም ነው እንጅ ከህዝብ እንዳይጣላ ታስሬ ተፈትቸ ፋኖ ለአገሩ እያለ ይደሰኩራል ለገዳይ ለማሽቃበት ሚኒስትራችን ጀነራላችን ብሎ ጫማላሽ አስተሳሰቡን ይደሰኩራል በዚህ እድሜው ምን ቀርቶት ምንስ አምሮት ነው ? ቤተሰብስ የለውም ብቻ ይሄ ቪዲዮ ለታሪክ ይቀመጣል አማራው አማራውን እንዴት እያደረገ ሲያስገድል ሲያስዘርፈው እንደሆነ አንድ ማስረጃ ነው ።
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 2 жыл бұрын
አባታችን የብልፅግና ካድሬ ኖት ለማለት ያስቸግረኛል።የሚሰጡት አስተያየት በጣም የተዛባ ነው። ፋኖ የአማራ ሕዝብ መከላከያ ጦር ነው እንጂ የመከላከያ ሰራዊት አይደለም። ሊሆንም አይችልም። የአማራ ህዝብ ከምንም ግዜ በላይ የህልውና ስጋት ያለበት ግዜ ነው።የአማራ ህዝብ በፓለቲካ፡በኢኮኖሚና በትጥቅ መደራጀት አለበት። ስርዓት አልበኛማ እናንተ እድር ባድጅዮቹ ናችሁ። ጀዋር 100% ልክ ነው።
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 2 жыл бұрын
ጀዋር ፋኖን የደገፈ መሰላችሁ ኣይደል? እሱ በዚህ ሳቢያ በኦሮሚያ መሰል የታጠቀ ሃይል ለማ ደራጀት ፈልጎ ነው።
@Dena.E
@Dena.E 2 жыл бұрын
@semret ጅሀር እንዲህ አለ ብለው ማውራታቸው ሲገርመኝ ልክ ነው ማለትሽ ይገርማል። እሱ ማን ስለሆነ ስለሱ የምታወሩት
@amirabdullahi7019
@amirabdullahi7019 2 жыл бұрын
Fano the killer oromo people must down ln oromiya
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 2 жыл бұрын
ምነው ስውየው ወያኔ ወያኔ እሚሉን እያስገደለንና እየገደለን ያለው እራሱ መንግስት አማራ አማራ በመሆኑ ብቻ በዚህ መንግስት እንድናልቅ ተፈርዶብናል 😭
@samsong.mariam7489
@samsong.mariam7489 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ነገር ግን የአማራውን ሞት ያዩት አይመስልም አማራው ስለሱማሌ ስለቦረና እርሀብ ድርቅ የሚያስበት ግዜ ወይም ቁመና አለው አይኖት ስር ብዙ ችግር አማራው ላይ እንዳለ መረጃ ያሉት አይመስለኝም
@addisababa147
@addisababa147 2 жыл бұрын
እረ ይተው እርሶ ሰውዬ ሥልጣን የፈለጉ ይመስላል እንጂ በጤናዎት እንደዚህ ብለው መናገር የለብዎትም ሥልጣን መፈለግዎ ግን ሕዝብዎን ለማስፈጀት ዝግጅት እያረጉ ምሆኖን ይወቁት ያ ማለት ደግሞ እርስዎም ከገዳይ ተለይተው እንደማይታዩ መረዳት ይኖርብዎት ይመስለኛል:: ለማንኛውም የእርስዎን አርቲ ቡርቲ ባልሰማ ይሻለኛል ሰው መቅለል ሲጀምር . . .
@berrez4985
@berrez4985 2 жыл бұрын
Ato Hunlegn Tigabu from you expiration you are playing a double standred. At your age breath out the truth. Don't swing from one side to another like a pendulum. What to get at your age you try flatter the mass.
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 2 жыл бұрын
Erswo yetenagerut ers berasu yemigach new. Mejemerya lay ene badekubet akbabi hizebu rasu berewenem shetho berasu yetatheke new. Yemithekmewem lehager andenet ena maskeber new alu. Melsewm demo yelem higawi aydelem alu. Endegena mengist yalkadewen erswo alelem belew yemikerakerut agbab aydelem. Beyenotaw bemanenetu selemigedelews amara min meftehe yezewsl?
@maryamsaeed8970
@maryamsaeed8970 2 жыл бұрын
የሽመግሌ አስመሳይ
@emru2030
@emru2030 2 жыл бұрын
አንድ መንግሥት የሚባል ከጃንሆይ ወዲህ በጨራሽ?ደርግ ሲመጣ ብዙ ጣጣ መጣ:- ብዙ የሐሳብ መንግሥታት ብቅ ብለው ነበር አሁ ደግሞ የተግባር መንግሥታት ለምሳሌ የነበረው ወያኔ እስከ ዲቃላው ሼኔ ሌሎች ጥቃቅን ቀበራርትን አክሎ ያለው መንግሥት ሲታሰብ ብዙ መንግሥታት ናቸው ልብ ይሰጠን ሌላ ምን ይባላል።
@user-qe3rm6kn1i
@user-qe3rm6kn1i 2 жыл бұрын
ማንኛዉን መግስትነዉ እምታወሩት ቆይ እኔመግስት የለም ኢትዮጵያ የለም ሁሉም እራሱን መግስት አርጎነዉ እሚጠብቀዉ እግዚአብሔር ጠብቆን ነዉ እስካሁን ያለነዉ ወሬ አታብዙ መግስት የለም በቃ ስሙ መግስት የለም መግስቱ ሲጀመር ዘረኛነዉ ሕዝቡንም ዘረኛ አደረገዉ አበቃ እናንተደሞ እቤት ተቀምጦ ለሚራበዉ ታወራላችሁ ከወለጋ እየተፈናቀለ መቶ ሜዳ የወደቀዉስ የት ይሂድ ወለጋ በሳት እየተቃጠሉ ነዉ ስለነሱ ብታወሩ እልቅ ባጫ ፈርጣጭነዉ ስለባጫ አታዉሩን ስለወለጋ አዉሩ ስለፍኖ አታዉሩ አታለቅልቁ በቃ ፍኖ ለራሱ ያቃል ጭራሽ የድሮታሪክ ይደረድራሉ ወለጋ ሰዉ ከነነፍሱ እየተቃጠለነዉ ከሰማችሁ ስሙ አለዚያ ዝበሉ
@berrez4985
@berrez4985 2 жыл бұрын
Correction, experation. Hunlegn refrain from flattering people. Even you agree the release of the founder and master mind of TPLF Sibehat Nega. Shame on you.
@betiyabebe9266
@betiyabebe9266 2 жыл бұрын
Zemebelek weraken atabeza ye abiy ahemede bewehcela yenehcet sebate ye ethiopai mekelakeya yemebale neger yeleme ye oromo mekelakeya new selezey amara lerase fano fano fano weraken atabeza
@batalgaribi9561
@batalgaribi9561 2 жыл бұрын
ከየት መጣ ይሄ አስመሳይ ሰዉዬ? እደዚህ አይነቱ ነዉ አማራን የሚያስበሉ ፈሪ ሁላ
@gashawbeyene1614
@gashawbeyene1614 2 жыл бұрын
ሰውየው ለአማራ መገደል፣ መደፈር፣መዘረፍ እና እረፍት ኖሮት እንዳይሰራ መደረጉን ጠፍቱዋቸው አይመስለኝም። ትክክለኛ መንግስት ቢኖር ኖሮ ይህ ሁሉ መከራና ፍዳ አይደርስም ነበር።የአማራን ሕዝብ 30 ዓመት ትጥቅ ሲያስፈታ ኖሮ አዘናግቶ መጫወቻና መቀለጃ አደረጉን። እኔ ብሆን ይሄን ሰውዬ የምጠይቀው ለመሆኑ መንግስት አለ ? ብዬ ነበር። ለዚህ ሁሉ ውድመት መንግስት ማፈር ነበረበት። ደግሞ አያፍርም "የጦር ሜዳ ጀብዱ የፈፀሙ ሽልማ....ት" ይላል።
@ritawandemu2206
@ritawandemu2206 2 жыл бұрын
እርሶ አርፈው ይቀመጡ ወደ ቤተክርስትያን ይኢዱ
@solomonwondie6292
@solomonwondie6292 2 жыл бұрын
ኦነግ ሰላማዊ ነው ማለት ነው ምነው ፋኖ ላይ እንድ ቅማል
@teshomeasegid8747
@teshomeasegid8747 2 жыл бұрын
ይሔንን ፡ ሰዉ ፡ የምታመጡት ፡ ለምንድነዉ ፡ የሜታመጡት ፡ የአቢይ ፡ ካድሬ ፡ ነዉ ፡ እናንተም ፡ ጉርሻ ፡ ሳትቀበሉ ፡ አይቀርም ፡ ስማዉ ፡ እራስህ ፡ ይሄ ፡ ባእዴኔ ፡ ነዉ ፡ አማራዉ ፡ ሆዳሙ ፡ ነዉ ፡ አማራዉን ፡ አንገት ፡ የሚያሰብረዉ
@belaybelay4288
@belaybelay4288 2 жыл бұрын
Where is this guy come from Mars ,Jupiter tell him who deceitful lair and criminal Abyi ahemed is
@meserettsega8738
@meserettsega8738 2 жыл бұрын
1. መንግስት ትጥቅ የማስፈታት መብት የለውም ማንኛውም ሰው ያለውን መሳሪያ ካስመዘገበ ማንም ሊወስድበት አይችልም 2. መንግስት የህዝብን ሰላም መጠበቅ ሲኖርበት ይህንን ግዴታውን ሳይወጣ ቀርቶ ይህዝብ እያስፈጀ ስለሆነ ህዝብ ወይም ማንኛውም ግለሰብ እራሱን ከሞት ለማዳን መሳሪያ ገዝቶም ሆነ ከጠላት ነጥቆ ታጥቆ እራሱንና ሌሎችን ለማዳን ነው የታጠቀው እናም ሰላሙን ያላስከበረለት መንግስት መንግስት አይደለም መንግስት ትጥቅ አስፈታለሁ ከማለቱ በፊት የህዝብን ስላም ያስከብር መንግስት እንደመንግስት ግዴታውን ሲወጣ ህዝብም መብቱና የመኖር ዋስትናው ከተከበረለትና ሰላም ካለ መሳሪያ አያስፈልገውም እሁን ግን መንግስት ማፈር አለበት እንዲህ ህዝብ የሚይስጨርስ መንግስት ባይ ነኝ መሳሪያ አስፈታለሁ እያለ መደንፋት መንግስት አለሁ የሚለው ሲፋን ለብሶና ከረባቱን ለብሶ ከተማ ተቀምጦ ሰላማዊዉንና ለወገኑ የሚዋደቀውን ትጥቅ ፍታ ከማለቱ በፊት ሰላማዊውን ህዝብ የሚጨፈጭፈውን ህውሀትን ኦነግንና የጉምዝ ታጣቂዎችን ቢያጠፋና በሃገራትዋ ላይ ሰላም ቢያሰፍን ይሻለዋል መንግስት ነን ባዬቹ ሊያፍሩ ነው የሚገባቸው
@goldminilik7462
@goldminilik7462 2 жыл бұрын
ባንዳ ሰው ለምን ቃለመጠይቅ ታደርጋላችሁ?
@aklilmekuria5251
@aklilmekuria5251 2 жыл бұрын
Please, please, do not try to put the cart before the horse! Before the war yet ended, why the fannnos disarming issue is a burning issue to discuss about ? Big man I heard you saying about the future crimes by,,,,, please!!! do not forcast the possible crimes might be committed by armed Amharas,,,,kind of comment is not timely comment! My question to the big man,is why as an elderly person trying to mobilize more respected & responsible elders & calling upon both parties to sit & negotiate as Amharas? Don't make mistake by wasting more time discussing such issues on media than trying to sort out their own problems& practically to unite against Tigrai, Oromo,KIMANT, AGEW,,GUMUZ & all other extremists before they exterminate , annihilate & finish Amhara race in Ethiopia?
@gelget4309
@gelget4309 2 жыл бұрын
Enante hager lemafres new ende yetenesachut.
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
ተይ እጂ አዳነች አበቤ ዛሬ አልፎልሽ ሻራተን ካልሆነ ቤተክርስቲያን አይመቸኝም ለምን ታድያ ሴፉጋ ቀረብሽ እዳ ነገር
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,6 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 41 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,6 МЛН