"ጓደኝነት አይጣልም"___በፓ/ር ቸሬ......አብረን መኖር ከጀመርን በኃላ ጓደኝነትን መጣል ልክ አይደለም።

  Рет қаралды 39,870

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

3 ай бұрын

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Пікірлер: 71
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 3 ай бұрын
እግዚያብሔር ዘመንህን ይባሪክ እኔ በአናት በቻ ነው ያደኩት አባቴን አላቅም ግን ትዳር ሰይዝ የምወልዳቸወን ልጆች አለ አባት አላሳድግም ብዬ ለእግዚያብሔር ቃል ገባሁ እግዚያብሔርም ቃሌን ሰምቶኝ 20ዓመት በትዳር እግዚያብሔር ይመሰገን በጣም የማከብርህ መ ምህር ነህ እኔ ኦሪቶዶክሰ ነኝ ግን የአንተ ትምህሪት እሰማለሁ ተባረክ🙏🙏🙏🙏❤️
@astekastek1000
@astekastek1000 26 күн бұрын
ዘመንህ ይባረክ ቸሬ ስወድህ እኮ
@esd6407
@esd6407 3 ай бұрын
እየሰፈራሩ ሳየሆን እደ አንተ እያሳስቀ ልክ ልካችንን እየነገረ የሚነፀን ይብዛልን ከ❤ እናመሰግናለን!!!
@BilenGegzabher
@BilenGegzabher 3 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥህ በፖስተር ቸሬ
@hanahana4519
@hanahana4519 3 ай бұрын
አሜንንንንን ሁሉም ያልፋል ኢየሱሰ ጌታ ነውውው
@user-uk9nm1yo5g
@user-uk9nm1yo5g 16 күн бұрын
Pastorye thank you so much! እ/ር ጨምሮ ይባርክህ ! እባክህ ባልና ሚስት በምን ያህል መጠን መተማመን እንደሚገባቸው አስተምረን I think ይህም ሌላ ቁልፍ ነገር ነው ከሁሉም አቅጣጫ ጌታ ይባረክህ ወንድሜ !
@YayaTeka-te6kb
@YayaTeka-te6kb 3 ай бұрын
እዉነትነዉ ፓሰተር ቸሬ እግዛቤሔር እግዛቤሔር ይባርክኸ❤❤❤❤
@user-kb5vu6kr3l
@user-kb5vu6kr3l 3 ай бұрын
ፓስተር ቻሬ ሙስሊም ነኝ የአንተ ትምህርት መስማት ያስደስታል ስልስለች ደስ ብሉኝ ነው እምስማው በዚህ ትምህርት ላይ ስለትዳር አንስተሀል አያይዝህም ስለውሻ እንደናዝን ተናግረሀል ምን ነው ተመኝሁኝ ይህ ቀርቶ ለስው ባዘን እዚህ እንኛ እምኖርበት ሀገር እማማ ኢትዩ የስው ልጅ የውሻ ያህል ክብር አጥቶል ክፍት በዝቶል ተመኝሁኝ ሁሉም ስው ይህንን ትምህርትህን በስማው ብየ ልባቸው አላህ አራርቶት እዝነት ባስገባልን ልባችን ውስጥ አሁን ላይ እዝነት ጠፍቶል ለምንድን ብዩ አልጠይቅም ቤተስብ ሀላፈነቱን እርስቶል
@wengelab-zt6ln
@wengelab-zt6ln 3 ай бұрын
ፀሎትሽ የሁላችንም ፀሎት ነው እህቴ ዘመኑ ግን እየከፋ ነው የሚሄደው የሚሻለን ወደጌታ መሸሽ ነው እየከፋ ሲሄድ ጊዜው መሸሸጊያ ኢየሱስ ነው።
@BilenGegzabher
@BilenGegzabher 3 ай бұрын
ፖስተር ቸሬ እድሜ ከ ጤና ጋ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ አሜን
@user-oe2gk7ov1d
@user-oe2gk7ov1d 3 ай бұрын
From your family you learn everything Manor thank you
@lukej2891
@lukej2891 3 ай бұрын
ቸርዬ እድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁን። እየተሽሎከለከ የነበረ ትውልድን ማዳን ልክ አንደ አንተ ነጭ ነጯን ግልፁን እያስተማሩ ፣ ልበ ገዥ የመፀሀፍ ቅዱስ ትምህርቶችን እያጣቀሱ ነው። ትውልዱ በሂደት ይታነፃል። ኑርልኝ የቸሬ አይነቱን ያብዛልን።
@user-nz4wv3uu6q
@user-nz4wv3uu6q 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ 🥰❤️
@LerameLefebo
@LerameLefebo 3 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤ amen amen🎉🎉🎉🎉
@selamawti531
@selamawti531 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመነ ይባረክ ❤🙌🙏
@zizikitchen7766
@zizikitchen7766 3 ай бұрын
እውነትህን ነው ፖስተር ቸሬ ❤
@melatasefa5991
@melatasefa5991 2 ай бұрын
❤❤ቸርዬ@#1እግዚያብሔር ያክብርልን
@alemtafesse8261
@alemtafesse8261 3 ай бұрын
የሚሰማ በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ስጋት ያርፋል ይላል የጌታ ቃል ብንሰማ ለመዳን የሆናል ወንድሜ አሁንም ጸጋው ይጨመርልህ።
@w.h167
@w.h167 3 ай бұрын
አሜን ተባረክ!
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 3 ай бұрын
ያንተ ትምሀርት በተለያየ የኢትዮጵያ ቋንቋ ተተርጉሞ በተለይ በየገጠሩ ቢሰራጭ ምኞቴ ነው❤
@wengelab-zt6ln
@wengelab-zt6ln 3 ай бұрын
ተባረክ ኧረ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!
@user-sg5in4nk5k
@user-sg5in4nk5k 3 ай бұрын
ቸርዬ፦እግዚአብሔር ይባርክህ፤ በእምነት እና በፍላጎት የምሰማህ ሰባኪ ነህ። ብዙዎቹ በህይወታቸው እራሱ እያሞኙ የሚኖሩ ነው የሚመስለኝ? ለምን ብትለኝ እነሱ የራሳቸውን ህይወት እየኖሩ የሌላውን ለመበጥበጥ ይጥራሉና። ሰው እራሱ ሲፈጠር በህይወቱ መልካሙን እና መጥፎውን እንዲለይ ነው። የእርሱ ስራ አያልቅም ቢጻፍም ዓለም አይበቃም ይለናልና። እነሱ ራሳቸውን እያሳደጉ ሌላው እንዲፈዝ ያደርጋሉና።
@azebg7176
@azebg7176 3 ай бұрын
ቸሪየ እግዛብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ።
@user-zl3jc5sh6i
@user-zl3jc5sh6i 3 ай бұрын
ሁሌም ቁም ነገር እንዳገኘሁ ነው ካንተ የተባረክ ሰው
@abdv688
@abdv688 3 ай бұрын
Amen thank you brother for your prayers and blessings passed on to us
@johnappostel8433
@johnappostel8433 3 ай бұрын
ሰመረ ባርያው የዛሬ ፕሮግራምክ በጣም ያሳዝናል ማልቀስ ሁሉ ፈልጌ ነበር እውነት እንደው እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ እንጃ ግን ተስፋ አንቆርጥም ❤
@selamawitkebede6373
@selamawitkebede6373 3 ай бұрын
Thank you 🙏
@user-uy8jj1ph4c
@user-uy8jj1ph4c 3 ай бұрын
Chere tebareke zemehen yibareke🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@MihiretuTumisdo
@MihiretuTumisdo 3 ай бұрын
Thank you paster for your help!❤
@semret859
@semret859 3 ай бұрын
ይሄ ለኔ ምልክት ነው አልጋ ከለየን ሁለት አመት ሆነን😢😢
@lydiahani4678
@lydiahani4678 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@misraktessema8221
@misraktessema8221 3 ай бұрын
Paster chera you are the gift of old and this generation thank you so much I learn a lot I appreciate you I can’t scape your video God bless you and your family🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 3 ай бұрын
THANK you GOOD bless ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏AMEN AAMEN AMEN
@Teshometabush
@Teshometabush 3 ай бұрын
Pasiter charu tabarak das yemil timihirit ❤ 4l
@liliabera4202
@liliabera4202 3 ай бұрын
Thank you chera Amen we are trying Amen all will pass ❤
@MihiretuTumisdo
@MihiretuTumisdo 3 ай бұрын
God bless you and your family ❤
@ZekariyaseDereje
@ZekariyaseDereje 17 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹❤️❤️❤️💕💕💕💕💕
@yeshihailewolde2772
@yeshihailewolde2772 3 ай бұрын
Amen and amen 🙏
@ChaltuMiesa
@ChaltuMiesa 3 ай бұрын
Ebifamii❤❤❤❤❤
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 3 ай бұрын
Thanks pastor
@hwhw3510
@hwhw3510 3 ай бұрын
Gata yibarkik selamik yibza tsega yobzalik❤❤
@user-qm3wb4dj8s
@user-qm3wb4dj8s 3 ай бұрын
ፓስተር እውነት ነው ያልፋል በብዛት እኔ የማልፍበት መንገድ ከባድ ነው ግን ያልፈፋል ብዬ ራሴን ስለማሳምን ብዙ ነገር እያፈፍኩ እዚህ ደርሻለው
@Amen-qd4xs
@Amen-qd4xs 3 ай бұрын
Thanks ❤
@tsehaymisrak9363
@tsehaymisrak9363 3 ай бұрын
Amen amen
@etsehiwotgebremichael1783
@etsehiwotgebremichael1783 3 ай бұрын
AMEN
@Leona531
@Leona531 3 ай бұрын
Amen
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g 3 ай бұрын
ዘገባ ብቻ ባይሆን ተፀልዮ ብሆን አንዳንዴ መንፈሳዊ ነገር አይደለም ግን ታውቆታል ግን ፓስተር እኔ ትምህርትህን በጣም ከሚከታተሉና ከተለወጠበት መካከል የመጀመሪያው ነኝ ግን ፀልይ ከትልቅ ይቅርታ ጋር የተቀነባበረ ሪፖርት አታስመስል አሁን አሁን በተለይ ድሮ ደህና ነህ ። ❤❤❤❤❤
@addiskassa5165
@addiskassa5165 3 ай бұрын
Do not be negative! He tried to make it sense this generation! If you are not comfortable about marriage intimacy. Read! God blessed!
@LerameLefebo
@LerameLefebo 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DaselchTasfaye
@DaselchTasfaye Ай бұрын
❤❤❤❤ kkk
@melate1677
@melate1677 3 ай бұрын
🙏🙏😇
@LerameLefebo
@LerameLefebo 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mf6bd9zi9i
@user-mf6bd9zi9i 3 ай бұрын
😂😂😂Chereya zemenke yebarke
@merekonjo915
@merekonjo915 3 ай бұрын
❤❤❤
@seblemesfin3645
@seblemesfin3645 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sar3319
@sar3319 3 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@GenetWolde-jp6mm
@GenetWolde-jp6mm 3 ай бұрын
🥰 💕 🙏🏾👏🏾
@kassechwoldeyes9326
@kassechwoldeyes9326 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@aswowas115
@aswowas115 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌
@samuelhordofa8549
@samuelhordofa8549 3 ай бұрын
🥰🥰🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍🥰
@anshasmith6936
@anshasmith6936 3 ай бұрын
Endew minladrgih
@zizikitchen7766
@zizikitchen7766 3 ай бұрын
የት ያለንው አይ ፓስተር አታስቀኝ አቦ
@anshasmith6936
@anshasmith6936 3 ай бұрын
Paster Chere, when I come to Ethiopia, I want to hug and kiss you.❤❤❤❤❤
@addisgirma8211
@addisgirma8211 2 ай бұрын
የልቤን ተናገርክ ባልና ሚስት ደባል ከሚሆን የራሱን መክሊት ይፈልግ
@Marta-cw5nu
@Marta-cw5nu 3 ай бұрын
ቅቅቅ የውሻው ነገር ውጪ ሀገር ውሻ ማንሸራሸር ፣ ማሸናት ስራ ነው ደሞዝ ማግኛ ነው ❤ ታስቀኛለህ እኮ
@NaeemaDubai
@NaeemaDubai 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@LerameLefebo
@LerameLefebo 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@BilenGegzabher
@BilenGegzabher 3 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥህ በፖስተር ቸሬ
@ሚጣ
@ሚጣ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 43 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 36 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
"አለመግባባት__" በፓ/ር ቸሬ
46:36
Epaphras Christ church
Рет қаралды 81 М.
"የተሰወረ ኃጢአት" መምህር ብርሃኑ አድማስ
59:33
ቴኦፋኒ Theophany Tube
Рет қаралды 23 М.
ጌታ ሆይ አድነን የማቴዎስ ወንጌል ም ፰፥፳፭ ክፍል አንድ በመምህር ዘላለም ወንድሙ
47:20
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 43 МЛН