" ትዳር ዘው ተብሎ አይገባም ትኩስ እፉ ነው " ፓስተር ቸሬ @Dawit Dreams

  Рет қаралды 656,636

Dawit Dreams

Dawit Dreams

2 жыл бұрын

Пікірлер: 532
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፖስተር ቸሬ በጣም እወደዋለሁ ብዙ ህይወትን ያየ ስለሆነ ብዙ ትምህሩቱ ስለእኔ እሚያወራ ነው የሚመስለኝ
@marlina2549
@marlina2549 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እንዳተ አይነት እስማርት ጴጤ አይቼ አላውቅም ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 Жыл бұрын
@marlina Chere didn't preach the gospel: this is not God's will that only soul and flesh must be satisfied with earthly life style teaching ..
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 2 жыл бұрын
ድንቅ አስተማሪ ፕሮግራም ስለዚህ ትምህርት ጠብታ እውቀት ቢኖረኝ የዛሬ ሀያ አመት ትዳሬም አይበተንም ነበር! ጆሮ ያለህ ታዴጊ ትውልድ ልብ ብለህ ስማና አድምጥ እዉነት እላችሁዋለሁ ከወላጅ አባቴ እንኩዋን የተማርኩት ትምህርት የቸሬን ያህል አይሆንም! ሰው መሆን ከፍለጋችሁ ይህንን ያስተማራቸውን የህይወታችሁ ደርጃና መወጣጫ አድርጉት! ዘርህ ይብዛ አንበሳው!
@dohadoha6492
@dohadoha6492 Жыл бұрын
💯👍😭
@etagegnetiruneh241
@etagegnetiruneh241 Жыл бұрын
ዳዊት በእውነት የተባረከ የተቀደሰ ሥራህ ለሁችንም ተምህርት መፀናኘ የሚሆኑ ያሉበትን ሳይሆን ያሳለፉትን በማውሳት እኛም ሕይወታችንን መለወጥ አንደምንችል ለሚያሰተምሩን በጣም አመሰግነዋለሁ
@sosishulegeb7180
@sosishulegeb7180 2 жыл бұрын
በጣም ፡ ጥሩ ፡ ትምህርት ፡ ነው ፡ እንደዚህ ፡ነው ፡ ሌላው ፡ ስለማርየም ፡ ሰለገብርኤል ፡ ማንቆሸ ሽ ፡ ስለ ፡ ዘር ፡ እንዳንተ ፡ አይነት ፡ ይብዛ ፡ ተባረክ ፡ እኔ ፡ ግን ፡ ኦርቶዶክስ ፡ ነኝ ፡ ፡
@rahelalemu3298
@rahelalemu3298 2 жыл бұрын
ቸርዬ ሁሌም ቆሜ ኑሮየን እንድፈትሽ እምታደርገኝ ባላለቀ ብዬ የማደምጠህ ውድ ቀልብ የምትገዛ ተናጋሪ አስተማሪ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ 💯
@hanitad1992
@hanitad1992 2 жыл бұрын
እኔ በጣም የማደንቅህ የምትገርም ሰው ነህ ። በማንኛውም ሀይማኖት ውስጥ ያለ ሰው ያንተን ትምህርት መማር ይችላል። ለሀገሩ ለትውልዱ ሰው ካሰበ እንዳንተ እንደዳዊት አሉ በጣም ብዙ ምርጥ ሙሉ ሰው የሆኑ እናንተን ያብዛልን🙏 ተባረኩ እግዚአብሔር በእናንተ ይክበር🙏🙏🙏 እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@meseretasrat1039
@meseretasrat1039 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ የሆነ አስተማሪ ነበር በጣም አከበርኩህ አቶ ቸሬ።
@Elsa-op4my
@Elsa-op4my 2 жыл бұрын
አንተ ያለማችን ምርጡ አንደኛ ነው እወድሃለሁ ፀጋ የበዛልህ ቼሬ
@tadynaty2926
@tadynaty2926 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እጅግ ድንቅ ለትውልድም ለሃገርም የሚጠቅም እውቀት ነው ያስጨበጥክን:: በእምነት ባልመስልህም ለምጡቅ ሃሳቦችህ ከእትላንቲክ ባሻገር ቆሜ አክብሮቴን አቀርባለሁ:: ቤትህ ትዳርህ ልጆችህ ይባርኩ::
@hanuneahmed807
@hanuneahmed807 2 жыл бұрын
I am a Muslim but I like this man . He is comic for real ,I was laughing while I got the lessons .
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 2 жыл бұрын
Same here I am orthodox got a helpful lessons
@tizitatesfaye9092
@tizitatesfaye9092 Жыл бұрын
Me too😂
@yoditshura7571
@yoditshura7571 2 жыл бұрын
ፓስተር ቼሬ እጅግ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እሚገርም መምህር ነው እያዝናና ብዙ ቁምነገርን ያስጨብጣል እምወደው ውድ ሰው ነው ክበርልን እዚ ተጋብዘህ እሚገርም ትምህርቶችን ሰለሰጠህ እጅጉን አድርገን እናመሰግናለን ለምልም መምህር።
@SDATACENTER
@SDATACENTER 2 жыл бұрын
የምንወድህ የምናከብርህ ወንድማችን ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sebletakele7445
@sebletakele7445 2 жыл бұрын
ይገርማል ትምህርቶችህ ሁሉ ያንፃሉ በጥበብ ትናገራለህ ጌታ ይባርክህ 😍😍
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ቸሬ እንዲት እንደምወድህ 🥰 የሀይማኖት ግድግዳ የሚንዱ የህይወት የትዳር ትምህርቶችህ በጣም ጠቃሚ ናቸው ክበርልኝ
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 2 жыл бұрын
ኦ የሚገርም ትምህርት ነዉ ወላሂ ቸሬ ስወድህ እኮ እያሣሣክ አያዝናነህ የምታሥተምርዉ በጣም ልዬ ነዉ ክበርልን🙏
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
ዳዊት እናመሰግናለን ቸሬ መቼም ሳቅና ቁምነገር ተክነካል ተባረክ እውነት ነው ህብረተሰብ የማይበለፅግበት ብልፅግና ምን ይሰራል የቀድሞ ፍቅራችንን ይመልስልን
@user-gh1zn1zc8c
@user-gh1zn1zc8c 2 жыл бұрын
ዋው ድንቅ ትምርት ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን አሜንንንንን
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m 2 жыл бұрын
ማርያምን እዉነት ነዉ።💯💯💯💯👈👌👌👍
@asnakechhayile9366
@asnakechhayile9366 2 жыл бұрын
ፋስተር ቸሬ እግዚያብሔር ብርክርክ ያርግህ ተባረክ 🥰🥰🥰
@nebiattekie7345
@nebiattekie7345 2 жыл бұрын
እየሱስ ምን ይሳነዋል ዘመናቹ ይባረክ
@haymanotbelay7169
@haymanotbelay7169 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይባርክህ!!!!! እግዚአብሔር ለምድራችን ፈውስ ብዙ ሰዎች እያስነሣ ነው አንዱ አንተ ነህ እወድሃለው ተባረክልኝ!!!!!
@tsigeredaghiwot9597
@tsigeredaghiwot9597 2 жыл бұрын
ለ5ኛ ጊዜ እያየሁት ነው እንደ አዲስ ደስ እያለኝ ነው ማየው
@adanemullualem8676
@adanemullualem8676 2 жыл бұрын
በጣም ደስ አለኝ፤ ጥሩ ትምህርት ፤ ጥሩ የሕይዎት ልምድ ነበር፤ ያሰንብትህ
@tigistassefa8428
@tigistassefa8428 2 жыл бұрын
አይ ቸርዬ የተባረክ ሰዉ
@sisaygashaw5030
@sisaygashaw5030 2 жыл бұрын
ልኡል እግዚሀብሔር ካንተ ይሁን ገብርኤል በ ቤትህ አይጥፋ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
የምንወድህ የምናከብርህ ወንድማችን ፓስተር ቸሬ🥰 እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ ተምራለዉ ከአንተ አመሰግናለሁ ዳዊት ድሪም አንተም ተባረክልኝ🥰🙏
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
Thank you Tizita kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@getahunalemu248
@getahunalemu248 2 жыл бұрын
[[
@genetmelese1496
@genetmelese1496 2 жыл бұрын
Mn ayenet setan nachu gin chinkilatik betikikil yeseral?????????
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
@@genetmelese1496 ምነዉ??
@natinalzeriun8435
@natinalzeriun8435 2 жыл бұрын
Ii667
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d Жыл бұрын
ስወድህ ዘመንህ የተድላ ዘመን ይሁን ተባረክ የሚገርም ትምህርት ነው .
@mt.g4041
@mt.g4041 2 жыл бұрын
ሰማንያዎቹ ማለት አንተ ነህ የገባህ 👌👌👌አድናቂህ ነኝ love you
@r.t.a4340
@r.t.a4340 2 жыл бұрын
Pastor Chere ambesa geta yibarikih
@motherethiopia3038
@motherethiopia3038 2 жыл бұрын
o pastor for the first time I can see very truthful pastor , I think you are role model for other pastors
@degafebeyene3807
@degafebeyene3807 2 жыл бұрын
ቸሬ ስለእውነት እንደዚህ አይነት ትምህርት ሁል ግዜ ቢሰጥ የሰው ልጅ በሁሉም መስክ ስኬታማ ይሆን ነበር ። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
@hbhd3236
@hbhd3236 2 жыл бұрын
ፓስተር የአንተ ትምህርቶችኮ ጣፋጮች ናቸው ተባረክ
@bereketbere4443
@bereketbere4443 Жыл бұрын
ለአራተኛ ጊዜ ስሰማው ይገርማ ድንቅ ትምህርት እያሳቀ ቸሬ ምንም አልልም ብቻ ተባረክ
@lishu9362
@lishu9362 2 жыл бұрын
Thank you pastor 🙏 it is wonderful to know God's purpose and calling in life
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 2 жыл бұрын
ማርያምን ይህስው በጣም ያሽቀኛል ይሠቺክ
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደዚህ በፀጋላይ ፀጋ ይጨምርልህ።
@lidmek2127
@lidmek2127 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ልዩ ነህ እንወድሃለን
@bem5477
@bem5477 2 жыл бұрын
It is not an exaggeration to say that this is one of the best lessons I have seen on KZfaq. Pastor Chare is an exceptionally gifted individual and orator who is meant to pass his wisdom to the mass. May God bless you. Thanks Dawit Dreams for inviting such an inspiring guest.
@Nuf-lotet
@Nuf-lotet 2 жыл бұрын
Check out myles munroe he will change your life forever
@abdulhassen3245
@abdulhassen3245 Жыл бұрын
I seco
@yemaneberhe9638
@yemaneberhe9638 Жыл бұрын
😮😮😮😮😅😮😮😅😅😢😮😅😢
@yemaneberhe9638
@yemaneberhe9638 Жыл бұрын
😮
@yemaneberhe9638
@yemaneberhe9638 Жыл бұрын
😮
@berhanuasres3032
@berhanuasres3032 2 жыл бұрын
በጣም መልካም ትምህርት በርታ ፓስተር ቸሬ ለሁሉም እምነት የሚሆን ትምህርት ሰውኛ
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
ቸርዬ ቀኑን ሙሉ ብታስተምር አትሰለችም !! በቃ ጸጋህ ነው !! እንዲህ በቦታው ሰው ሲሆን ትርፋማ ነው አሁንም እድሜና ጸጋ ያድልልን ብርክ በልልን አይወሰድብህ ጌታ ኢየሱስ አንተና ያንተ የሆነውን ነገር ሁሉ ይጠብቅ ያለምልም : የጁሱና የማንጎው ምሳሌ, የስትሮኩ ምሳሌ የትም የትም ሰምቼው የማላውቀው ድንቅ ምሳሌ የህይወት ዘመን ስንቅ ነው ዘመንህ ይባረክ : ባል ና ሚስት አንድ እንጂ አንድ ለመሆን አትሩጡ የሚለው ሌላው ገራሚ መገለጥ
@debrituteka3136
@debrituteka3136 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት አስተማሪ ስለሰጠን ሁሉም ሰው ሊያደምጠው ሚገባ በእውነት እራሳችንን ቤታችንን የምንፈትሽበት ትምህርት ነው
@hannaamare5791
@hannaamare5791 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ያክርልን ፓስተር ቸሬ ምርጥ ትምህርት ነዉ ሁሌም እከታተላለሁ ሀሉም አስተማሪ ነዉ እግዚያብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ከመላዉ ቤተሰብህ የአራዲ ልጅ Thank you brother 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-wo3fn3sn3z
@user-wo3fn3sn3z Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ፓስተር ችሬ በጣም ብሰማው ብሰማው የማይሰለችኝ ሰው እንወድሀለን ❤
@ethiomo2033
@ethiomo2033 2 жыл бұрын
I tried to judge him as a religious but he is all rounded and mind changing.The 1st time to watch his episode,He is GOAT!!!!
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Жыл бұрын
ዘመንህ. በብዙ ይባረክ ተባረክ እንደ ዛሬ ሰቄ አላቅም
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 2 жыл бұрын
Dave እናመሰግናለን ምርጥ ምርጥ ሰዎች እያቀርብክልን ነው ሰምተን ተጠቃሚ ያድርገን
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 жыл бұрын
ትምህርቱን ከወደድከው ለምን በራሱ በፓስተር ቸሬ ገፅ ላይ ሄደህ አታየውም? ዳዊት የሰው ስብከት ሙሉውን አውርዶ የሚነግድ ነጋዴ ነው::: መቼም የቢዝነስ ሰው እንዴት ንግድ እንደሚሰራ ማስላት ብቻ ነው የሚያውቀው:::
@rutht9104
@rutht9104 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቸሬ አንተን መስማት ለነብስም ለስገጋም ሸላይ ነው 😁 በዚህ አጋጣሚ ከዳዊት ጋር ስላስተዋወከኝ አመሰግናለው ተባረኩልኝ 🙏❤
@samueldemissi1
@samueldemissi1 Жыл бұрын
This is what our Ethiopian needs Love peace and hard work
@msrajm6899
@msrajm6899 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን ፓስተር
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 жыл бұрын
ዋው የምርም ሀገሬ ድንቅ ህዝቦችን እየወለደች ነው ደስ የሚል ለዘመኑ የሚያስፈልግ ምክር tank you ቸሬ or ዴቫችን አባቶቻችን ተባረኩልን ኑሩልን ቀጥሉበት በጣም ገራሚ ትምህርት ነው ወቅታዊ
@elenimasresha695
@elenimasresha695 2 жыл бұрын
You are the exact representation of “ enante yealem birhan nachiw “ tebarek pastor
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 2 жыл бұрын
ድንቅ አስተማሪ ፕሮግራም ፓስተር ቼሬ እጅግ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!
@girumtedfayeabreham1955
@girumtedfayeabreham1955 2 жыл бұрын
ፓ/ር ቸሬ የእግዚአብሄር ድንቅ ሰዉ ህይወት ለሌሎች እንድትሆን አድርጎ የሰራህ እንዴት እኮ 100ግዜ ከሆነ ልወድቅ ካልኩበት፣ልጥለዉ ካልኩት ከአምላክ የተሰጠኝን አቅም በርትቼ የቆምኩት በአንተ ትምህርቶች ነዉ ብርክክ በል ለሚሊየን ትረፍ
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 жыл бұрын
በራሱ የዩቲዩብ ገፅ ላይ ባርከው ዳዊት የሰው ስብከት ሙሉውን አውርዶ በራሱ ዩቲዩብ ገፅ ላይ ለጥፎ የሚነግድ ነጋዴ ነው
@dagnachewseifu1724
@dagnachewseifu1724 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬን በጣም አዳምጠዋለዉ የሌላውን እምነት ሳይነካ የሚያስተምር በመሆኑ ምክንያቱም እኔ ኦርቶዶክስ በመሆኔ እንደዚህ ያሉትን እግዚር ያብዛልን . , የኔን ብቻ አዳምጡ የኔ እምነት ይበልጣል የማይል :: ሕዝብን እርስ በርስ የማያፋጅ ::
@tizitalemma2863
@tizitalemma2863 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የህይወት ስንቅ ነው። ቸሬ እና ዴቭ ከልቤ በጣም አመሰግናለሁ። ተባረኩ
@mulugetayilmachew2866
@mulugetayilmachew2866 2 жыл бұрын
Nege fetena alebign, gn endet arige ehenin presentation akuariche latna!!? Bravo Pastor Chare!💪💪💪
@debrituteka3136
@debrituteka3136 2 жыл бұрын
ኸረ ተመቸኸኝ ሳቅ በሳቅ ቤተሰብህ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን እስራኤልን በምድረ በዳ አርባ ዘመን የመገበ ጌታ አሁንም ለኢትዮጵ ይድረስ በስደት ላይ ያሉትን ሁሉ ያስብ አሜን !! አሜን!! አሜን!
@temesgenfikire7377
@temesgenfikire7377 2 жыл бұрын
አስተመረከኛል ወንድም ቸሬ💔❤🙏
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe Жыл бұрын
አቦ ይመችክ እኔ 11ክፍል አፅድቼ ጨረስኩ የሱን ትምህርት እየሰማዉ ምንም ሳይመስለኝ ተባረክ ፈጣሪ አደበት ሞገስ መገድ ሂወት ይሁንክ
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እንደሌሎች ከዌብሳይት አጥንተው ተርጉመው እንደሚያስተምሩን ሳይሆን ትክክለኛ ከህይወትህ የተማርከውን ሀገርኛ ችግርና መፍትሄ የምታመጣልን የተባረክህ የዘመናችን መምህር ነህ. ተባረክልን
@demisdesalegn9656
@demisdesalegn9656 Жыл бұрын
የሰው ሃይማኖትን የምታከብር ፓስተር ቼሬ ዘመንህ ይባረክ ኦሮቶዶክስ ብሆንም ትምህርቶችህን አዳምጣለሁ
@michaeldamtew8627
@michaeldamtew8627 2 жыл бұрын
Thanks Dave for inviting this Brilliant teacher.He is a real teacher.
@adenmedhana9338
@adenmedhana9338 2 жыл бұрын
It’s amazing presentation!!
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
I love this guy. He is a wise person...... sounds funny but full of knowledge and experience. Thank you!
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 2 жыл бұрын
እኔ ተቁዋሜ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ነው ነገር ግን የ እግዚአብሔር ስም የሚጠራ ተቁዋም በሙሉ የልቤን ብር ይከፍተዋል እግዚአብሔር ስሙ ይባርክ🙏🙏🙏
@fasikaasfaw3872
@fasikaasfaw3872 2 жыл бұрын
Keep the amazing job thanks pastor &dave🙌
@user-zl6nv2ug2j
@user-zl6nv2ug2j 11 ай бұрын
አደበትኸ ይባረክ አስተማሪ የሆነ ትምኸርት እድሜና ጤና ይስጥኸ
@abebatanga7958
@abebatanga7958 2 жыл бұрын
God bless. This generation is blessed for getting information and knowledge like this be wise children of Ethiopia please.
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 2 жыл бұрын
እንደምን ከረማችሁ Amazing ከጎን ፈጣሪ የመስገን ቢኖረው አብሮም ቢሆን ከ Amazing ጋር እላለሁ
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 Жыл бұрын
በሳቅ እየፈረስኩ ቆንጆ ትምህርት ተማርኩ አላህ ዘምንህን ያሳምረው
@samrawitbereke6896
@samrawitbereke6896 2 жыл бұрын
God bless you pastor. Very honest and direct message 👏👏👏
@selamyona8444
@selamyona8444 2 жыл бұрын
Glory to God still teaching as to be in the right way God gave as open mind and heart to lessen and take action God bless you i am Lessing you ever day I learned a lot I thank God for this day he gave as you bless you and your family
@mamebedada4032
@mamebedada4032 2 жыл бұрын
What a wonderful pastor 👍👍👍. Bless you more 🙏🙏🙏👍👍👍
@dagmawitesfaw4125
@dagmawitesfaw4125 2 жыл бұрын
Very authenticated presentation !!! Thank you Pastor,,, I got your "examples" so amazing and powerful!!!
@user-jh9nq9pr7s
@user-jh9nq9pr7s 7 күн бұрын
ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ነኝ የጠፋሁት ወይስ ምንድነው የተፈጠረው የሚገርም ህይወት እኮ የምታካፍለው ደስ የሚል ህይወት ነው የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@babeema
@babeema 2 жыл бұрын
Yet another amazing speech by Pastro Chere. Not only his funny but has got some substance in him. I’m impressed and it’s impressive. Damn. He hit some nerves and made me shiver. He made me cry. Thank you, Dave, for bringing him. I’m so speechless. This dude is very smart and very eloquent!!!! Ufffffffff!!!
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 2 жыл бұрын
General knowledge with amazing sense of humour. I wish you all the very best in life!!
@mehalekzeleke5459
@mehalekzeleke5459 2 жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ነው!!ይኸ ስልጠና ወይም ትምህርት በቋሚነት ለሁሉም ሰው ሊሰጥ ይገባዋል ፡፡
@derejeabera461
@derejeabera461 Жыл бұрын
ይሄ ትውልድ ግን ግርም ይለኛል። ማንም እየተነሳ ሙድ ሲይዝበት ሁሉ ነገር ብርቅ ይሆንበታል። ጎበዝ ለውጥ ተነስ፣ እምቢ በል ወዘተ በማለት አይመጣም። ስራ፣ ተማር ዝም ብለህ ተአምር አትጠብቅ።
@yotor6221
@yotor6221 2 жыл бұрын
አዕምሮ ያለው ከልቡ ይስማ! ይኼ ሁሉ ትምህርት ቀልድ ሳይሆን የዘመናችን አንገብጋቢ ጉዳይ ነው። ሁላችንም ንሰሀ ገብተን አዲስ ሰው እንሁን !
@romangina5121
@romangina5121 2 жыл бұрын
የምር የሜገርም ትምርት ተባረክ
@eyobalem27
@eyobalem27 Жыл бұрын
አንተነህ በአደገኛ አጥር መጠበቅ ያለበህ ጀግናው እንኳን የኛ ሆንክ እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆንክ❤ ማርያምን ካንተ ብዙ እያተረፍኩ ነው
@hiwi7095
@hiwi7095 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ፣ ከሕይወትህ ቆርሰህ ስላስተማርከኝ በታላቅ ትህትና አመሰግናለሁ።
@abelbelete8003
@abelbelete8003 2 жыл бұрын
አስተማሪ ንግግር እናመስግናለን ፓስተር ቸሬ።
@emutube6183
@emutube6183 2 жыл бұрын
ያራዳ ልጅ ማርያምን በጣም ነው ምትመቸኝ በሳቅ ጨረስኩት 😂😂😂😂
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
Emu, he is funny indeed kzfaq.info/get/bejne/gqiee8qL37acnGQ.html
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 2 жыл бұрын
እኛ በእትብት ነው የተወለድነው በብርጵቆ አይደለም ምራቅ ክለ ዘርህ የሚመረመረው በምራቅህ ነው ከመራራቅ በምራቅ መዋቀር ገና ግን ይመታል በገና ግንበኛ የናቀው ድንጋይ እሱ የመዓዘን እራስ ይሆናል ውሸት ካለ ሌላ ውሽት ስላለ ስዕሰሩ ይላፈራቹህ ስትናገሩ አትፈሩ ቸርኬ በርታ እኔ ውል በብርጭቆ ነው እይ ቸሬ የመጋቢት ውልድ ነሽ?
@edosatemesgen3890
@edosatemesgen3890 2 жыл бұрын
Amazing preaching !!
@adenmedhana9338
@adenmedhana9338 2 жыл бұрын
ይኔ: ነው ትውልዱ : ኢትዮጵያውያን : የሚያስፍልገን : የሁሉንም : ሀይማኖት : አክብሮ : ትውልዱ : ትክክለኛውን : መንገድ: እንዲያገንኝ: ማስተማር : በዚ : አይነት : ትምህርት : ነው : ራስን : ማግኘት : የሚቻለው: እግዚአብሔር: ይስጥህ :
@genetmelese1496
@genetmelese1496 2 жыл бұрын
Abat enatu
@genetmelese1496
@genetmelese1496 2 жыл бұрын
Weshetam asemesay befetari sim yawem adebabay lay endatendezi ayenet negeger tenageralehi
@genetmelese1496
@genetmelese1496 2 жыл бұрын
Anete silalek ayedelem tidar yemisetew fitarie mehonun yemetaweki ayemesilegnem asafari simu mengejja adergachutal
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 жыл бұрын
@@genetmelese1496 eyasetemaresh new zew belesh eyegebashbet le wedefit yemetweljiwen lej tasekayalsh so ega Ethiopianoch bemenm antawekemn bedhnet ok dehnetu yametaw degmo kalmesmat eni ebelt eni ebelt ayesh wederasesh temelsh zelsh yemaymetenshn sew atezelfi siketel singel mam gede kalone besteker zemenawenet aydelmn
@4everfqr246
@4everfqr246 2 жыл бұрын
@@genetmelese1496 mskin geta yrdash!!!obviously you have some insecurities in your life!!!
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 2 жыл бұрын
እውነት ነው አንድ ጀበና ቡና 9 ጎረቤት ውስጤን ነካኚ ተባረክ 🙏❤️❤️❤️
@deboratube9945
@deboratube9945 2 жыл бұрын
Really i'm appreciated you postar Chare I have no words to express about you! just thanks for testimony about your life.
@merhawitsegay5929
@merhawitsegay5929 Жыл бұрын
Paster Chere Antn ow tebeqa yemiyasfelghs tiwld Endtastemr Ye ewnet cherneh.
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 2 жыл бұрын
የፈራ የእናቱ ልጅ ልሥነወርቅ ማሙዬ
@abishalast7846
@abishalast7846 2 жыл бұрын
Hule mikr noro balefew sew des ylal sle chat metfonet kekes ylk erasu susegnaw binager des ylal yasamnal chere tnx
@yourfun9949
@yourfun9949 2 жыл бұрын
Thank you so much Amen bless you paster chery
@tewodroszeleke1346
@tewodroszeleke1346 Жыл бұрын
Thank you Pastor እንወድሀለን።
@adsdj3859
@adsdj3859 Жыл бұрын
ያራዳ ልጅ እንደዚህ ነው ትምህርት bekeld awazto ጥፍጥ ብሎ የሚገባ አቦ እድሜና ጤና ሰጦ ያኑርልን እኛም ኦርቶዶክሳው ያን በጣም እንወድሃለን
@user-tt8cj3fx9i
@user-tt8cj3fx9i 2 жыл бұрын
አይ ቸርዬ ያሀገር ሀብት ነክ ተባረክ
@sadatmesayabraham3670
@sadatmesayabraham3670 2 жыл бұрын
thank for the good teaching long life with your family God blessed you
@yetmamtate3160
@yetmamtate3160 Жыл бұрын
yemegerm temebert
@meremerhmet8345
@meremerhmet8345 2 жыл бұрын
ድንቅስው ደስስትል በትምህርት ወስድኩኝ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ዋው ቸርዬ ትምህርትህ አይጠገብም
ለምን አንፋታም? በፓስተር ቸሬ By Pastor Chere Why don't we divorce?
1:09:20
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН
ጠላቴን አወኩት! @dawitdreams @manyazewaleshetu
1:32:50
Dawit Dreams
Рет қаралды 481 М.
Помыла и машину, и водителя
0:18
Новостной Гусь
Рет қаралды 1,4 МЛН
Когда накопил и купил мотоцикл😂 #shorts
0:44
bezumnyy_batya
Рет қаралды 1,9 МЛН
Skyfall mit dem Auto 💨💥 #crash #pov
0:26
tomhansenmedia
Рет қаралды 15 МЛН
Oyuncak Direksiyon İle Motosiklet Yönetmek #shorts
0:27
Osman Kabadayı
Рет қаралды 5 МЛН
Brake so hard#Short #Officer Rabbit #angel
0:28
兔子警官
Рет қаралды 5 МЛН
Девочка кричит, глядя на дорогу...
0:33