No video

ህውሃት ሊከፋፈል የሚችልበት እስር 10 ምክንያቶች!

  Рет қаралды 8,395

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

ህውሃት ሊከፋፈል የሚችልበት እስር( 10 ) ምክንያቶች!
Join this channel to get access to perks:
/ @addiscompassmedia

Пікірлер: 123
@tedlaambaye3009
@tedlaambaye3009 Ай бұрын
በሂወትህ ጥሩ ነገር ሳታወራ አረጀህ። መሰንጠቅ፡ መሰንጠቅ ስትል አንተ ራስህ ከሁለት ተሰንጠቀህ እንዳታርፍ
@Haylemaryam-br4yp
@Haylemaryam-br4yp Ай бұрын
፦ እርምያስ ፅዳትክን ሰርተ ለምን አትበላም።ስለህውሓት ምናገባይ ይሰንጠቅ ይተርተር ምንአገባህ። እነሱ ካንተ በላይ እውቀት አላቸው።
@LegesTesfahunegn-zk3rh
@LegesTesfahunegn-zk3rh Ай бұрын
ህልመኛ ነህ ህወሀት አሁን ባለበት ሁኔታ ብከፋፈል ነው የሚገርመኝ ለኔ ወርቅ በሳት ይፈተናል የሚለው በህወሀት ይታያል።
@KirosAberra
@KirosAberra Ай бұрын
አንደኛው ነጥብ ላይ ያነሳኸው አንተን ነው የሚመለከተው ለምን ይሙት የጥፋ ያለከውን ህይወት እየዘራ መሄዱን ሰማይ ጠቀስ ጥላቻህን ያገረሸብህ አንተ በዋናነት ላኪዎችህ በከፊል ስለሆነ!! አንተ ብሎ ተንታኝ:: ችግር አዋላጅ ቢሉህ ይገልፀሃል!!
@arayashamaye1241
@arayashamaye1241 Ай бұрын
አንተ ስለ ህወሓት ምን አገባህ ምንድነው እንደዚህ ያንገበገበህ ይሰንጠቅ ይተርተር የትግራይ ህዝብ ጉዳይ ነው አንተ ስለፈለግክ ምታኖሮውና ምታጠፋው አይደለም ህወሓት ለማጥፋት ማነኛውም መንገድ ተጠቅመን ማጥፋት አለብን ህግ አያስፈልግም ያልከውና ሌሎች ንግግርህ የትግራይ ህዝብ አይረሳውም ግመል ይጓዛል ውሻው እየጮሀና እያላዘነ ይኖራል
@LijiAmhara
@LijiAmhara Ай бұрын
Bamara ena btigray siftfit yimwule sw, min ayinet zinjero nw yagatmin.
@abdulkadermussa8831
@abdulkadermussa8831 Ай бұрын
ወንድሜ እሰከመቸም አይሰነጠቅም ጠላቶችን ግን ይሰነጠቃሉ እንጂ ነገርግን የተሸነፈ ይወጣል
@solomonfafi4743
@solomonfafi4743 Ай бұрын
አናትህ ወ ናላህ ይሰንጠቅ..!! ለማኝ
@bayessaysehak3071
@bayessaysehak3071 Ай бұрын
የትግራይ ህዝብ ላይ የጥላቻ ቅርሻትህን ካቆምክበት ማቀርሸት ቀጠልክ ኣይደል... ኣቋም የለሽ ፌስታል ነገር ነህ
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Ай бұрын
ትክክ ጥላቻውን እኮ በደንብ አርጎ አሳይቶናል የትግራይ ፋብሪካ ሁሉ እንዲወድም እጁ አለበት የትግራይ ሚሊተሪ ሁሉ እስር ቤት እንዲገባ እጁ አለበት የትግራይ ሕዝብ እንደ ሳንዱች በኤርትራ እና በ ኢትዮጵያ ተከቦ እንዲጨፍጨፍ ያደርገው እሱ ኤርሚ ያስ አንድም ቀን የትግራይን ሕዝብ ወዶ አይያውቅም 360 ላይ የተናገርውን በሙሉ እዩት ኤርምያስ እባብ ነው 👹🤑👎
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Ай бұрын
ትክክ ጥላቻውን እኮ በደንብ አርጎ አሳይቶናል የትግራይ ፋብሪካ ሁሉ እንዲወድም እጁ አለበት የትግራይ ሚሊተሪ ሁሉ እስር ቤት እንዲገባ እጁ አለበት የትግራይ ሕዝብ እንደ ሳንዱች በኤርትራ እና በ ኢትዮጵያ ተከቦ እንዲጨፍጨፍ ያደርገው እሱ ኤርሚ ያስ አንድም ቀን የትግራይን ሕዝብ ወዶ አይያውቅም 360 ላይ የተናገርውን በሙሉ እዩት ኤርምያስ እባብ ነው 👹🤑👎
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 Ай бұрын
ርዕሱ እንዲህ ቢሆን: ወያኔ / ህወሀት ከ1980 እስከ 2016
@yitbarekabreha8449
@yitbarekabreha8449 Ай бұрын
ምኞት ነው አይደል ብትመኙትም እይሆንም ወንድም ሕወሓት የሚሰነጠቅ የለም
@luluaual1873
@luluaual1873 Ай бұрын
We are Tigarue, All Ethiopian of wish !!!
@teddygirma5135
@teddygirma5135 Ай бұрын
" በኢትዬጲያ ፖለቲካ ዉስጥ ሚዛን አስጠባቂ የቅድሚያ ቅድሚያ ህወሃት ነዉ ። ለሃገሪቱም ጥሩ አማራጭ ይሆናል መኖሩን በግሌ እፈልጋለሁኝ " ይህ ሰዎች በምን መልኩ እንደተረዱት አልገባኝም ለምን መስደብ እንደተፈለገ አይገባኝም ። ይልቅ በግሌ ቢጠቀሙበት መልካም እይታ ነዉ ። ኤርሚያስን የሚቃወሙ ሰዎች አብዛኛዎቹ እሱ በቤሄር ጥላ ስር ስላልሆነ ነዉ
@hagostafere3369
@hagostafere3369 Ай бұрын
ሞኞትህ ኣይሳካም ኢርሚያስ ጥላቻህ ከህወሓት ሳይሆን ከትግራይ ህዝብ ነው ።
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 Ай бұрын
Eirmiyas ❤ tplf mecheme ayeqefafelum ❤tegaru be leyunetachew abrew yeseralu❤
@User15809
@User15809 Ай бұрын
ህወሓት ሰንጥቆ ሰንጥቆ ለየብቻ እንድታወሩ አደረጋችሁ:: አንተ እንደገና ትሰነጠቃለህ:: ሌላ ወሬ አጣህ
@dawitegirma
@dawitegirma Ай бұрын
ህውሓት ከ2o12 በፊት ከህዝብ ተነጥሎ ነበር ከጭቅጭቁና በጦርነቱ ግንህዝብ ሲበደል ከህዝብ ጐን ስለቆመ አንድ ሆነ መነጠል አይቻልም እስከ መስዋዕትነት ሄደልና
@LovelyEarth-zw8nf
@LovelyEarth-zw8nf Ай бұрын
ከወረስ ከዝመት ከክት ይጥፋ ከማለት ወደመሰነጣጠቅ ወደመተርተር ወደሞበጨቅ መጣሀ
@reflection9636
@reflection9636 Ай бұрын
Any party has to be a dynamic body that is able to meet changes.
@user-xg9cq3fg4x
@user-xg9cq3fg4x Ай бұрын
They say once you go black, you never comeback.......,,,, ያልኩት ለብዙዎቻችሁ ይበገባቹሃል ብዬ አስባለሁ.
@tesfayberhane6716
@tesfayberhane6716 Ай бұрын
ምና ኣገባህ
@ameyeabrham-s1z
@ameyeabrham-s1z Ай бұрын
Why you are concerned about TPLF ? DON'T FORGET WHEN YOU WERE IN 360 ...
@woldefantu75
@woldefantu75 Ай бұрын
ለየትኛው ምርጫ ነው ቅስቀሳው ለህወሓት ወይስ ለጊዜያዊ አስተዳደር አልገባንም ?
@lidyawubishet4136
@lidyawubishet4136 Ай бұрын
መተካካት
@abdulmelikaman5846
@abdulmelikaman5846 Ай бұрын
Tell them boldly If they listen!!!
@Zenebech-tr3jz
@Zenebech-tr3jz Ай бұрын
Ermias you are the best in analysing Ethiopian politics. Keep it up!!!!!!!!!
@EsraelTesfaye-iv9vt
@EsraelTesfaye-iv9vt Ай бұрын
@@Zenebech-tr3jz expected from zenebech
@Zenebech-tr3jz
@Zenebech-tr3jz Ай бұрын
@@EsraelTesfaye-iv9vt shd I change my name to helina, Hermon etc so that you can argue. Poor you!
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Ай бұрын
🤑🤑🤑🤑❌❌❌
@seblemeskel9702
@seblemeskel9702 Ай бұрын
ደብረጺዬን የተናገረው የፒክቶሪያው ስምምነት የሰጠውን መብት ነው
@kahsuatsbha1927
@kahsuatsbha1927 Ай бұрын
ግምት ወይስ ህወሓት አሸንፎ የሚወጣው?
@tsegawbelay4569
@tsegawbelay4569 Ай бұрын
Who are you to procrastinate about TPLF, one of Abiy’s Angels?
@letina_gualT
@letina_gualT Ай бұрын
Why would you care about hewehat 😂
@woldefantu75
@woldefantu75 Ай бұрын
ድሮም ማይኖሪት ነው ህወሃት በጉልበት ልግዛ አለ እንጂ፣ለዛም ነው መቀሌን መሸሸጊያ ያደረገው።ኦሮሞ ቋንቋው በፈለገው መንገድ ለማስኬድ የህገመንግስቱ መሻሻል ወሳኝ ነው።
@leulamen5048
@leulamen5048 Ай бұрын
የምስትህ ጥፊ ደጋግሞ ይሰንጥቅህ
@luluaual1873
@luluaual1873 Ай бұрын
That you wish!!!!!
@assebetesfaye6973
@assebetesfaye6973 Ай бұрын
እኛ ስለ ህወሃት መሠንጠቅ መሸልቀቅ ምን ያደርግልናል አንተዉ ሂደህ አብረህ ብትፈልግ ተሰንጠቅ ወይም ቅተሸልቀቅ
@AratAyena-v4j
@AratAyena-v4j Ай бұрын
ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ የሚባለውን ባለጌ የኢሳትን ቴቪ ተጠቅሞ የትግራይን ጄኖሳይድ ሲቀሰቅስ እንደነበረ ልብ ይሏል። መቼውም ቢሆን ኣንረሳውም!! ከኮንደም ያመለጠ የምናምንቴ ልጅ ኣደለም ያለህ? ያ የሃረርጌው አጎትህ!
@gebrehawaryameresa2610
@gebrehawaryameresa2610 Ай бұрын
ምን አገባህ እርምያስ?
@ermiastekle1468
@ermiastekle1468 Ай бұрын
Do you consider pp party as party
@danielayele8254
@danielayele8254 Ай бұрын
ጆንያ ዶንቆሮ አንተ ብሎ ተንታኝ!? ከርሣም!!!
@kebedetilahun7940
@kebedetilahun7940 Ай бұрын
አሁን እኳ ሌቦቹን መታሰር ጀምሯል ይሄ ይቀጥላል
@HTT6892
@HTT6892 Ай бұрын
''ዘመኑን የዋጀ'' ምን ማለት ነው????
@delledergu2304
@delledergu2304 Ай бұрын
ህወሃት የመሰንጠቅ አደጋ ብለህ 10 ምክንያቶች ያቀረብከው በጣም ስህተት ነው መቶ እንኳን ቢሆን ጠንካራ ድርጅት ስለሆነ እንዳልከው ይጠናከራል ብዬ ነው የማስበው ።
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Ай бұрын
አንዳች ይከፋፍልህ 🤑🤑🤑ምኞትህን ነው የምትነግርን
@arfainegemeskel7145
@arfainegemeskel7145 Ай бұрын
ናላህ ይሰንጠቅ
@woldefantu75
@woldefantu75 Ай бұрын
ስለ ኤርትራ እና የአማራ ሀይሎች በሰሞኑ የፕሪቶሪያ ስምምነት አፈፃፃም ላይ ምን ነበር የተያዘው ውጤት።ለምን እኔም መጠየቅ አለብኝ አይልም በተፈጠረው ጦርነት ደብረጽዮን በአብይና በኢሳያስ ላይ ጣት ከሚቀስር።ማይክ ሐመር እኮ ኢትዮጵያ በትክክለኛው መንገድ ላይ ነች አለ ከግምገማው በኋላ።የህወሓት መሠነጣጠቅም መፍረስ ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ነው።
@meridtafesse2867
@meridtafesse2867 Ай бұрын
Tenkara Hewatt means a guaranteed war!
@user-rl7pp6ij2i
@user-rl7pp6ij2i Ай бұрын
ኤርሜያስ ከዚ በፌት ህወሐት ይጠፋል ብለህ ነበር ከዛ አልተማርክም ህወሐት አይሰነጠቅም አይጠፋም ።
@Omer-uv4hv
@Omer-uv4hv Ай бұрын
አንተን ከላይ እስከታች ይሰንጥቅህ! ስማ ሕወሓት ለኢትዮጵውያኖችና ለኢትዮጵያ ያስፈልገናል መቼም አይሰነጣጠቅም። ትግራዋይ እንዳልመስልህ I am ፋኖ
@abebetesfaye3485
@abebetesfaye3485 Ай бұрын
ህውሃት ሰውን እያስበላ ቆይቷል አሁን ግን እራሱን በራሱ የሚበላበት ምዕራፍ ላይ ይገኛል ምክንያቱም አዲስ ነገር ማሰብም ሆነ አዲስ ነገር ማምጣት የማይችል ግትር ድርጅት ነው።
@ኣኹሱማዊ
@ኣኹሱማዊ Ай бұрын
😂😂 ህወሓት ኣባቶችህ ማርኮ 27 ኣመት ሙሉ ሲልካቸውና ስያላልካቸው ነበር ኣዲሱ የትግራይ ትውልድ ደግሞ ወንድሞች ማርኮ በባዶ እግራቸው ሲነዳቸው ከረመ እና የሚፈርስ ህወሓት የለም ገና የትግራይን ጠላቶች እናፈራርሳቸዋለን
@woldefantu75
@woldefantu75 Ай бұрын
ኤርሚያስ የህወሓት የጡት አባት፣አሁንም አላመንክም የህወሓት መበስበስ ???
@AbebeAbay-zk2nm
@AbebeAbay-zk2nm Ай бұрын
መስንጠቁ ልባዊ ምኞትህ እንደሆነ ይገባኛል ለምን እንተም በዘር ፍጅቱ ክማንም በላይ ተጠያቂ ስለምትሆን ህወሓት ከጠፍ ተጠያቂነት አይኖርም ብለህ ስለምታስብ ነው ይህ ግን አይሆንም አንተ ግን ክሁሉም ስትባረር እያየን ነው ያለነው ።
@KK-iv9gt
@KK-iv9gt Ай бұрын
13:40 አንታ ተገላባጭ ሰው ህወሓት ይከፋፍላል የሚል ህልምህ መርዶ ልንገርህ ህወሓት አይከፋፍልም የህወሓት ውሳኔ ካድሬ እየው ከ1030 ተሳታፊ 1023 ድጋፍ 4 ተቃውሞ 3 ድምፅ ትአቅቦ ነው ያውም በአለም ታይቶ የማያውቅ አንድ ፖርቲ ሁነህ ተቃውሞ ሰለዚህ አትድከም አይከፋፈልም።
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 Ай бұрын
ይስንጥቅህ
@dahlakdahlak8740
@dahlakdahlak8740 Ай бұрын
ሻዕብያ አደራጃቸው /ፈጠራቻው ከሻዕብያ መጣላታቸው እና ከአብይ መዳፈራቸው መጥፍያቸው ሆነ። ድሮም አብዛኛው የመፈጠራቸው እና የመደራጀታቸው ምክንያት አንድ ምክንያት ነበር እሱም ኢትዮጵያ ከ1950+-1991 በኤርትራ ጉዳይ በሌሎች ሓያላን አገሮች መገፋትዋ /መጣልዋ ነበር ። አሁን ግን ከ2018+--በ2024+ ህ ወ ሓ ት ? እንደ ስኳር በሻይ እንደ ጨው በምግብ ተጨምሮ አጣፍጦ ተበልቶ ያለቀ በፖለቲካም ተነቅቶበት እያበቃ ነው። በአስር ትርምሶች ሳይሆን 1 : 0 = 1 የኢትዮጵያ ህዝብ ሆ ብሎ ለህ ወ ሓ ት ነበር አደረጋቸው። ነበር ተብሎ መጽሓፍ ይጻፍላየዋል ገና በእነ ገብሩ ተሞክሮ ካልሆነ ። Zero sum game. Game over ! Finita la partita!
@Say-2424
@Say-2424 Ай бұрын
እግዚአብሔር የእጅህን ይስጥህ !!!ያንተ መጨረሻ ያሳየን አንተ ባለጌ
@user-oc9ct7ss7h
@user-oc9ct7ss7h Ай бұрын
ኤርሚያስ የትግራይን ህዝብ አስጨፍጭፈህ አይበቃህም እንዴ አሁን ደግሞ ሕውሐት እያልክ ይህ ምስኪን ህዝብ እርስበርሱ መጨፋጨፍን የቀን በቀን ህልምህ አደረከው።
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 Ай бұрын
Aselchi .
@amanuelgirmay1489
@amanuelgirmay1489 Ай бұрын
ኤርሚያስ!!! ኣንተ የትግራይ ህዝብና በ ህወሓት ጥላቻ ጭንቅላትህ የበሰበሰ ኣጋስስ በፍጹም የትግራይ ህዝብ ተቆርቋሪ ልትሆን ኣይቻልህም። የ ትግራይ ህዝብ ኣንተን እጅግ ኣድርጎ እንደሚጠየፍህና ኣንድ ቀን በ Genocide ወንጀል እንደምንጠይቅህ ማወቅ ይገባሃል።
@EyobSelassie
@EyobSelassie Ай бұрын
ANATH YEKEFEL
@user-cd8yd8lh3w
@user-cd8yd8lh3w Ай бұрын
አይ ኤርሚያስ ኦህዴዱ ቀበሮ በሬ ይወድቃል ብላ ስትከተል ዋለች ! ምኞት አይከለከልም ካድሬው
@MebrahtuHailu-sm1or
@MebrahtuHailu-sm1or Ай бұрын
Senxk ambro
@adonisyirgalem4765
@adonisyirgalem4765 Ай бұрын
ጭንቅላትህ ህወሓት ይሰንጥቅህ እንጂ መቸም ቢሆን አይሰነጠቅም ።
@bfbhd9616
@bfbhd9616 Ай бұрын
TPlF is Dead ☠️ don’t waste your energy!!
@Tigraweyti976
@Tigraweyti976 Ай бұрын
አይ አንተ ታጥቦ ጭቃ ወደ ቆሸሸው ማንነትህ ተመለስክ አደል ታሳዝናለህ ልጆችህ ያሳዝናሉ እንዲ አይነት ወራዳ ለሆዱ ሚገዛ አባት ስላላቸው
@JibrilbadiMussa
@JibrilbadiMussa Ай бұрын
ኤርሚያስ ለኔ ጥሩ እና ምክንያታዊ የሆነ ጋዜጠኛ ነው ምትተቹሰዎች የምያነሳዉን ምክንያት በ ምክንያት ወይም በ አመክኖ ተቹት ዝም ብላቹ ተራ የሆነ ትችት ያስጠላል ምን አገባህ ምትሉ ደሞ ጋዜጠኛ መሆኑን ረሳቹትንዴ
@EsraelTesfaye-iv9vt
@EsraelTesfaye-iv9vt Ай бұрын
እኔ እንዳንተ አቁዋም የሌለው ወይንም በቀላሉ እውነትን ፈላጊ በመምሰል የግል ጥቅም ፈላጊና በተጨማሪም የአንተን አቁዋም ሰዎች የሚቀይሩት ልክ ከሀብታሙ ጋር ስትጋጭ ወደ ሕውሃት ከዛ ደግሞ ከቴዎድሮስ ገር ሲሆን ደግሞ ወደ ብልፃግና
@wediabagemorahdesta7205
@wediabagemorahdesta7205 Ай бұрын
Enateh tebeda.Shermutaw ERMIAS. Leave TPLF alone.
@seblemeskel9702
@seblemeskel9702 Ай бұрын
የፖርቲ ዲሲፕሊን አይገባህም። ቆራጥነት ያስፈልጋል ለህዝብ የማይሰራ ከሆነ ቢፈርስ ይመርጣል። ይሄ ሊገባህ አይችልም ምክኒያቱም አላደግህበትም።
@berheteklehaimanot9489
@berheteklehaimanot9489 Ай бұрын
እድሜህ ሙሉ ስለ ሕወሓት መሰነጣጠቅና፤ የትግራይ ህዝብና ሕወሓት ማለያየት ስታሴር ኣረጀህ።
@sabagiday5961
@sabagiday5961 Ай бұрын
አይከፋፈልም ተስፋ ቁረጡ
@teklayadhanombaraki5773
@teklayadhanombaraki5773 Ай бұрын
ኤርሚያስ ያንተን የፍላጎት ምርጫህ የትኛው ነው ?
@sisaygebremedhn3183
@sisaygebremedhn3183 Ай бұрын
ምን አገባህ ወንድሜ
@AbadiKidanemariam
@AbadiKidanemariam Ай бұрын
ante pp
@AlemAbraham-wq5et
@AlemAbraham-wq5et Ай бұрын
What a paradox! Separation and/ or becoming a strong party. Brother just tell us the facts not your emotions! Sometimes you make as a prophet rather than a journalist.
@solomonh3074
@solomonh3074 Ай бұрын
Why you care about amhara and eritreans and tigrayns. You are oromo and be oromo.
@leulatsbeha3704
@leulatsbeha3704 Ай бұрын
ኣንተ ግን ማነህ እና ነው 10 ስልህዋሓት እምትናገረው 360 እያለህ ያልከው ረስተህው ነው
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 Ай бұрын
የተበተነዉ ዱቄት አንባሻ ሲሆን አንተ ደሞ ተሰነጠቀ ተቀረደደ ትላለህ አደል 😂 አይ የርሚያስ😂😂 የሰጠሀዉ ምሳሌህ ደሞ ኢሳት ላይ የነበረህን ጊዜ🙄
@seblemeskel9702
@seblemeskel9702 Ай бұрын
እድገትህ መመንዘር ሰለሆነ
@consultingengineersplc827
@consultingengineersplc827 Ай бұрын
You pls. Stop!!! to say a word about TPLF. It is none of your business. Stop earning fund by presenting erroneous news about TPLF
@mehari1315
@mehari1315 Ай бұрын
ሕወሓት ቁሞ ቀር ነዉ ከፈለገ ዓድዋ ይዞ ይገጠል ራያ ግን ኢ/ያ
@user-ll1lz8bi9h
@user-ll1lz8bi9h Ай бұрын
አይ አንተ በቃ ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ህወሃት ቅመም ነች ማለት ነው በቃ ተዋቸው ከዚ ቀደም በኢሳት ውስጥ በነበርክበት ወቅት ስለህወሓት ያወራኸውን እረሳኸው እንዴ እረ ተው የማይመስል ድራማ አታውራ!!!
@AbadiKidanemariam
@AbadiKidanemariam Ай бұрын
Berko
@ghidaydesta5870
@ghidaydesta5870 Ай бұрын
Mind your own business don’t start again you have enough damage for Tigray in the past
@bereketkiflu8825
@bereketkiflu8825 Ай бұрын
አትዋሽ
@Tigraweyti976
@Tigraweyti976 Ай бұрын
አንተኮ ለአመታት የጄኖሳይድ ቅስቀሳ ያካሄድክ ጨካኝ አረመኔ እኮነህ ካንተ ምን ይጠበቃል
@ermiasaraya9939
@ermiasaraya9939 Ай бұрын
Why you such worry about. Is it your business. Ermias
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 Ай бұрын
ኦቦ አብይ የላከህን ነዉ የምታቀረሽብን ? ከምር ኤርሚያስ ምንም አልገባህ ብለሀኛል ?ወይም ወይም በግፁ አራት ኪሎ ሄደህ ተጠመቅ
@selamasfaw5665
@selamasfaw5665 Ай бұрын
በክት ነህ የትግራይ ህዝብ እንደሆነ አንተ ትንታኝ ነኝ ብለህ ከምታስበው በላይ ነው ድሮም ከርሳም ነህ አሁንም ከርሳም ነህ የትግራይ ህዝብ ከሕውሃት በላይ ነው ህውሓት ያመጣው እሱ ካልፈለገው ወይም ከፈለገው ደግሞ ራሱ አልፈልግም ለማለት የትግራይ ህዝብ ያንተ ምክር አይደለም የሌላም ማንም አካል ምክር አያስፈልገውም
@HaftusurafelGebretekle
@HaftusurafelGebretekle Ай бұрын
ለሁለት አንተን ይሰንጥቅ
@mulugetawoldu1679
@mulugetawoldu1679 Ай бұрын
Ermias you are an enemy of Tigrai. I didn't know you are PP. You need to have a firm stand. Try to be a fair politician.
@BariyaGabirBari-cs9oq
@BariyaGabirBari-cs9oq Ай бұрын
ኤርምያስ፦ዕድመ ልክህ እንደ እስስት እየተቀያየርክ ሆድህ ለመሙላት ብቻ ስብዕናህን የሸጥክ ወራዳ ሰው ነህና ትላንት በብዙ ዓይነት ስትወርፈው የነበረ አብይ አሁን ትንሽ ፍርፋሪ ጣለልህ መሰል ለሱ ሥልጣን ማራዘምያ ብለህ በማያገባህ የሕወሀት ጉዳይ ገብተህ ስትዘባርቅ ትንሽ የህሊና ወቀሳ ስሜት አይሰማህም??ለነገሩ አንተ ለፍልፍ እንጂ ያንተ መቀደድ ለሕወሀትም ሆነ ለተጋሩ በሙሉ ወደ አንድ ያመጣናልና ቀጥል ቀዳዳነትህ ይጠቅመናል።
@Berihe
@Berihe Ай бұрын
አትድከም
@kidistweldeselassie5080
@kidistweldeselassie5080 Ай бұрын
Rasih tesentek ye kakjura lji, gonecider, none of your business about tigray
@girmaywoldu2203
@girmaywoldu2203 Ай бұрын
Substitution
@mekidana315
@mekidana315 Ай бұрын
ኤርሚያስ ህወሓት እንዲሰነጠቅ ከፈለክ ፆሎት አድርግ።
@teamegenreyesus2735
@teamegenreyesus2735 Ай бұрын
ሙኞትህ ነዉ የምትገልፀዉ ኣንተ ኣኒማል
@user-ff6mo9cs6g
@user-ff6mo9cs6g Ай бұрын
Gmail
@AlemAbraham-wq5et
@AlemAbraham-wq5et Ай бұрын
I mean you consider your self as a prophet
@peaceforall7959
@peaceforall7959 Ай бұрын
አንተ ቁራ ማንም ከቁም ነገር አይወስድህም ። ከዝምብ ቆሻሻ እንጂ ማር አይጠበቅም ።
@EbroMoha
@EbroMoha Ай бұрын
ወገብህ ይሰንጠቅ ኣንተ ኣጨብጫቢ😂😊
@user-no6ze7ir5d
@user-no6ze7ir5d Ай бұрын
አንተ ነህ እየተሰነጠቅ ያስቸገርከን
@abdiali1159
@abdiali1159 Ай бұрын
አርሚያስ አንተን ብሎ ህውሐትን ገምጋሚ ሞላጫ ሳሙና ቡሽቲ ነህ።
@bereketkiflu8825
@bereketkiflu8825 Ай бұрын
ሰዉ እንዴት እንደጠላህ ብታቅ ቆሻሻ
የፋኖ አመራሮች እና ሚዲያዎቻቸው ምን ነካቸው?
27:03
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 11 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 11 МЛН
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
“ድሮም ብለን ነበር!”፣ “የሩዋንዳው ሬዲዮ!”፣ “እርምጃ እንወስዳለን!”
2:16:26
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.
How did Turkey change Somalia's fate?
23:42
TVNET X
Рет қаралды 191 М.
🔴 የሰው ተከታይ አትሁኑ || አንደበቱ ተከፈተ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Grma New
1:04:54
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ለምን ካደ?...ጌታቸው ረዳ ላይ ብቻ ለምን?
52:47
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 11 МЛН