ህሊና ድራማ ክፍል 4 - Helina Drama Part 4

  Рет қаралды 685,518

Salkan Tube

Salkan Tube

2 ай бұрын

ህሊና ድራማ ክፍል 4 - Helina Drama Part 4
#HelinaDrama
#SalkanTube
#ethiopiandrama
contact us
on Instagram
yoseph__kas...
TikTok
www.tiktok.com/@salkantube?_t...
Facebook
/ 1221filmsproduction

Пікірлер: 539
@Sariy177
@Sariy177 2 ай бұрын
በሳምንት 2ግዜ ይለቀቅልን የምትሉ 👍
@user-jm1zg3xm6n
@user-jm1zg3xm6n 2 ай бұрын
3😁😁😁😢😢
@user-xl8lu6uy6m
@user-xl8lu6uy6m 2 ай бұрын
Awo hulet gize ylekekilin
@user-br8ip5mr4d
@user-br8ip5mr4d 2 ай бұрын
ሱስ ሆኑብን እኮ በዚች ሶስት ክፍል ❤❤❤
@Rahmetina
@Rahmetina 2 ай бұрын
Misemqn yelem beka ftu😢 ichinm endayakuartubn inji
@user-nr6gt2do6g
@user-nr6gt2do6g 2 ай бұрын
ተያቸው። ህዝቤ ወረተኛ ነው ሌላ ተከታታይ ድራማ መጥቶ ግልብጥ ብሎ እስኪሄድ ይጠብቁ
@najjatnajjat7376
@najjatnajjat7376 2 ай бұрын
ይሄ ድራማ በሳምንት ሁለቴ ነው መታየት ያለበት 🕢
@MesertMesert-od1ml
@MesertMesert-od1ml 2 ай бұрын
አዎ ይደረግ ሁለት ጊዜ
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 2 ай бұрын
ይሄን ሀሳብ እኔም እቀበላለው
@MeronTadele-mi2eq
@MeronTadele-mi2eq 2 ай бұрын
Enem😊
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 ай бұрын
እሁድን ና ማክሰኞኮነውሚታይ እናሁለቴበሳምንት
@hemirya
@hemirya 2 ай бұрын
ar byqnu
@BeneyimEwunatu-yu2dh
@BeneyimEwunatu-yu2dh 2 ай бұрын
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
እውነት ነው
@YehtZewdie-go9fi
@YehtZewdie-go9fi 2 ай бұрын
ewenete newe meneyekefelewale temesegen bechanewe kebere ledengel mareyam lege esu moto hiweten leseten
@natanyilma369
@natanyilma369 2 ай бұрын
ልጁ ስባል ግን ምን መለት ነው
@wongelawitaletahe2247
@wongelawitaletahe2247 2 ай бұрын
Tebarik❤❤❤❤
@wongelawitaletahe2247
@wongelawitaletahe2247 2 ай бұрын
❤❤❤❤Tebarik
@user-kp7pp7bj6y
@user-kp7pp7bj6y 2 ай бұрын
ለክርስትና እመነት ተከታዮች የሆናቹ በሙሉ እንኳን የትሳኤው ፋሲካ በአል በሰላም አደረሳቹ❤❤❤❤
@user-vy7yk3bl2g
@user-vy7yk3bl2g 2 ай бұрын
ከምድረ ገፅ ጥፉ
@seadaendris-fc5wv
@seadaendris-fc5wv 2 ай бұрын
በፈጣሪ ስም ምን ጉድ ናችሁ የመሀመድ ቡችሎች😢ፈጣሪ ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ አቦ ሴጣኖች​@@user-vy7yk3bl2g
@hilinadaniel8055
@hilinadaniel8055 2 ай бұрын
Mn arigoh nw ke mder getsi tifa yalikew
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 2 ай бұрын
​@@user-vy7yk3bl2gእናተ ጥፋ ሴጣን መልክተኛ
@user-cq8bx9vv9g
@user-cq8bx9vv9g 2 ай бұрын
አይናችሁ ይጥፋ ኮተታም ምን ይመስላሉ😊​@@user-vy7yk3bl2g
@ethio4397
@ethio4397 2 ай бұрын
"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚኽ የለም።" (የሉቃስ ወንጌል 24:5) ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል እንኳን አደረሰዎ! ፈጣሪ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ለሕዝባችን ፍቅር አንድነትን ይላክልን።
@MastewalNegash
@MastewalNegash 2 ай бұрын
ameenn
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 2 ай бұрын
በሳምንት 1ጊዜ ብቻ ሆነ የምትለቁልን😢😢😢 በቃ የዛሬን ልይና በየወሩ አጠራቅሜ አየዋለሁ እንጅ በየሳምንቱ ቅምሻ አረጋችሁት እኮ
@hayatemohamade
@hayatemohamade 2 ай бұрын
Yesalale
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk 2 ай бұрын
እኔም 😢😢
@Zado-uf8kx3ok6q
@Zado-uf8kx3ok6q 2 ай бұрын
እኮ እኔም እደዛ ላርገ አሰብያለው
@edh8315
@edh8315 2 ай бұрын
ምርጥ ሀሳብ😂😂😂😂
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 2 ай бұрын
😂😂😂እኮ
@rahelrahel6589
@rahelrahel6589 2 ай бұрын
ድራማውን እየረሳነው ከምናይ በሳምት ቢያስ 2 ቀን አድርጉልን Please 🥺🥺🥺
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኋኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ ባእል አደርሳችሁ አደርስን መልካም ባእል ❤
@YehtZewdie-go9fi
@YehtZewdie-go9fi 2 ай бұрын
enkuwane abro aderesen
@HanaMareyam
@HanaMareyam 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 2 ай бұрын
አሜን
@ashenafitesfaye828
@ashenafitesfaye828 2 ай бұрын
" አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል" ፍቅርና ህይወትን ለመስጠት የተከፈለልን ዋጋ እፁብ ድንቅ ከአይምሮ በላይ ነውና........ ሰላም ፍቅር አንድነት ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያድለን. መልካም ትንሣኤ በዓል ይሁንልን.
@Ermiasadmtew-10
@Ermiasadmtew-10 2 ай бұрын
በሳምንት አነሰ ከተባለ 3 ግዜ ነው መታየት ያለበት 👏👏👏👌
@oneday-mt8pl
@oneday-mt8pl 2 ай бұрын
እስኪ መጀመርያ 2 ያርጉልን
@matibreeze2540
@matibreeze2540 2 ай бұрын
Awo degemek eyew
@kerya649
@kerya649 2 ай бұрын
ክፍል 5 ደግሞ ሳምንት ወይኔ ይቆያል ምናለ በሳምንት ሁለት ብታደርጉልን የምር🙄♥️♥️
@user-to8kd3bb9o
@user-to8kd3bb9o 2 ай бұрын
በመላዉ ዓለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤🙏
@user-lr2oj1zo5r
@user-lr2oj1zo5r 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ekun abro adrsen
@YehtZewdie-go9fi
@YehtZewdie-go9fi 2 ай бұрын
amene enkuwan aderesen melekam beale yehunelachehu
@YehtZewdie-go9fi
@YehtZewdie-go9fi 2 ай бұрын
amen enkuwan abro aderesen melekam bael yehunelen
@yordanosgirma7901
@yordanosgirma7901 2 ай бұрын
ኧረ ቢያንስ በሳምንት ሁለቴ ልቀቁልን 👍👍👍👍 እያረጋቸችው
@AtoMedia
@AtoMedia 2 ай бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ለይኩኝ ❤
@klovemys7062
@klovemys7062 2 ай бұрын
😂😂😂
@user-vx1sf6xc4i
@user-vx1sf6xc4i 2 ай бұрын
😅😅😅😮
@BirukeLiyu-kh3jn
@BirukeLiyu-kh3jn 2 ай бұрын
ለንችማ በገኛሽው ለይክ ልክ you tube ማክፈል አለበት አሰቀየሽን እኮ
@birtukantolla7814
@birtukantolla7814 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@amanuelzeleke9389
@amanuelzeleke9389 2 ай бұрын
Anchi demo hula nw enda miyamersh
@FilimonMeles
@FilimonMeles 2 ай бұрын
ቸርነት እና ፍናን የኡነት ፍቅረኛሞት ብሆኑ ደስ የምላቹ እስከ ከምዚ ከማይ ኣለና በሉ ሰለማቹ ይብዛ ኢትዮጵያውያን ከኤርትራዊ ወንድማቹ
@bezaselemon8808
@bezaselemon8808 2 ай бұрын
ከመቆየቱ የተነሳ እረስቸው ነበር ቢያንስ በሳምንት ሁለቴ አርጉት 😎
@gizieworkberhanu8837
@gizieworkberhanu8837 2 ай бұрын
በዚ ሰከት ስንት ተከታታይ ፊልም በሞላበት እየረሣን ማየት ከባድ ነው።
@birukadisu4009
@birukadisu4009 2 ай бұрын
ነይ ህሊና የሚለው ሙዚቃ ይለቀቅልን የምትሉ ላይክ
@bontualemayehu6491
@bontualemayehu6491 2 ай бұрын
Ende kiya 😅😅😅😅
@user-we8kd3wh6e
@user-we8kd3wh6e 2 ай бұрын
😂😂​@@bontualemayehu6491
@danaitzekarias5650
@danaitzekarias5650 2 ай бұрын
Awe enem endza yalku neber degagime new yemadamtew zefenu❤❤❤
@Kidste78
@Kidste78 2 ай бұрын
ውድ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረስችሁ አደረሰን መልካም በዓል❤🙏
@tehunget3830
@tehunget3830 2 ай бұрын
በዚህ ሁኔታ በሚቀጥለው ሚሊኒየምም አያልቅም ድራማው ኧረ የደቂቃው ነገር ይታሰብበት
@user-ij1tk8vr6s
@user-ij1tk8vr6s 2 ай бұрын
😂😂
@SelamAbirham
@SelamAbirham 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-us5hz5uz9n
@user-us5hz5uz9n 2 ай бұрын
😂😂😂
@Tewedajderama
@Tewedajderama 2 ай бұрын
በየቀኑ ይለቀቅልን የምትሉ 👍
@zerituwedesen
@zerituwedesen 2 ай бұрын
ቱ ሁለትዬ አላደረጉት በየቀኑ ትላላችሁ😂😂😂
@csi1023
@csi1023 2 ай бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኩዋን ለጌታችን ለመዳሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳቹ አደረሰን❤❤❤❤
@user-sk2gn6ng2o
@user-sk2gn6ng2o 2 ай бұрын
ይህን ፊልም በ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል እጅ ብሆን እንደ ዶክመንተሪው እስካሁን ጨርሶልን ነበር🤔 ለዚያውም በ ብዙ ሚድያ አማራጭ 😁 ኣቦ ለቀቅ ለቀቅ ኣርጉታ ዋእ❤
@user-ty1nm1bn4o
@user-ty1nm1bn4o 2 ай бұрын
😂😂😂😂እዋይ ቅኔ
@Eyerus21
@Eyerus21 2 ай бұрын
ያማል ቅኔው😮😂😂😂
@wediweyinking
@wediweyinking 2 ай бұрын
ከምዛ ኮሜንት እዚኣ ዘስሓቀትኒ ኮሜንት ኣይረከብኩን 😂😂😂🤣🤣🤣
@bethlhemyigletu8327
@bethlhemyigletu8327 2 ай бұрын
😂😂😂
@user-vt3go4kv1h
@user-vt3go4kv1h 2 ай бұрын
በሳምንት ሁለት ጊዜ ልቀቁት❤❤❤
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i 2 ай бұрын
በሳምት ሁለትግዜ ልቀቁልን😮😮😮
@welelaagonafir8317
@welelaagonafir8317 2 ай бұрын
እኔን ያስገረመኝ ቸሬ የቴዳ ልጅ መሆኑ ነው 😂
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@mustefaabdeselam1280
@mustefaabdeselam1280 2 ай бұрын
እንደው ለመሆኑ የኢትዮ ፊልም ከሰማይ የታዘዛቹሁ ይመሰል ከ20 ደቂቃ አትለፉ ተብላቹሃል እንዴ ለዛውም በሳምንት አንድ ቀን አይዲያ ከለላቹሁ አትጀምሩ
@bilisumakusechjjj5480
@bilisumakusechjjj5480 2 ай бұрын
😂😂😂
@anwarnuri9233
@anwarnuri9233 2 ай бұрын
ehe 30 deqiqa nw
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 2 ай бұрын
ተው ግን በሳምንት 2ጊዜ አድርጉልን🥰
@user-ht3fw9hw3k
@user-ht3fw9hw3k 2 ай бұрын
ወድ ልጅ ፍልም ላይ ብቻ ነው የውነት እምያፍቅር
@s0lomon150
@s0lomon150 2 ай бұрын
እንደ ውሐ ጥም ግጥም አድርጌ ልጠጣው ስጀምር ቁርጥ ይልና እንደገና ይጠማኛል ደስ አይልም ነገን በተስፋ መጠበቅ❤🙏🙏🙏❤❤🙏❤❤❤
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 2 ай бұрын
ዋውውውውው በጣም ምርጥ ደራማ ነው በረቱ በጣም የምወዳችሁ ተዋነይ ነችሁ 🥰🥰
@user-xq6ux8sm4n
@user-xq6ux8sm4n 2 ай бұрын
Selam lethiopia 🇪🇹 ♥ I love you ethiopian 🇪🇹
@Keshi6353
@Keshi6353 2 ай бұрын
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ መሰላም አደረሳቹ❤
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 2 ай бұрын
ከማጠሩ መንዛዛቱ 😂
@Lilik4680.
@Lilik4680. 2 ай бұрын
ምርጥ ተዋናዮች የተሳተፉበት ምርጥ ድራማ!
@BetiTeklu-vp3bz
@BetiTeklu-vp3bz 2 ай бұрын
በስምንት 2ግዜ
@user-jm1zg3xm6n
@user-jm1zg3xm6n 2 ай бұрын
Besamint 3/2 gize yileqeq yemitlu😢😢😢😢
@user-xz9vo5jn3b
@user-xz9vo5jn3b Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በሳምንት ሁለት ጊዜ ይታይ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊
@Banche577-iq7ez
@Banche577-iq7ez 2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ ባእል ሀገራችንን ሰላም አድርክልን አባት ሆይ❤
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 2 ай бұрын
ዉድ ኦርቶዶክሳዊን እንኳን በሠላም አደርሳችሁ የአመት ሰው ይበለን አሜን ፫❤❤❤❤
@KedirMulat-ir4sz
@KedirMulat-ir4sz 2 ай бұрын
በሳምት 2ጊዜ ይለቀቅ የምትሉ👍
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 2 ай бұрын
ወይ ደቂቃውን ጨምሩበት ወይ በሳምንት ሁለቴ እንኳን አርጉልን
@user-bz6id7xy7j
@user-bz6id7xy7j 2 ай бұрын
ለካ እዳኔ ምጠብቅአለቱ😅😅😅
@DS-ge6dv
@DS-ge6dv 2 ай бұрын
This is like tiktok short 🤔 make it twice a week or a bit longer please
@BayushDawit-zs6kh
@BayushDawit-zs6kh 2 ай бұрын
ቶሎ ተሎ ልቀቁልን በሳምት ሁለቴ ቢታይ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤
@MEKDELAWITDEMESEW
@MEKDELAWITDEMESEW 2 ай бұрын
the drama is great but i think fenan is overacting and it is better to make it real like how engdasew can be chernet 's father ? in what why chernet can be fresh man student ? generally there is some problems in casting and performance. but we can understand thet you guys are doing your best to make it better
@MedanitLema
@MedanitLema 2 ай бұрын
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ ❤
@mrsam-pw3dq
@mrsam-pw3dq 2 ай бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ እስኪ ዱአና ፀሎት እናድርግላት ለምየ ሀገራችን አንዳድ ደቁቃ
@user-kx2cw6el4x
@user-kx2cw6el4x 2 ай бұрын
በሳምንት 7ግዜ ይለቀቅልን የምትሉ 😅❤ በላይክ
@abc12452
@abc12452 2 ай бұрын
🙄ጭራሽ ሁለትም ባረጉልን
@user-un7os4uh1d
@user-un7os4uh1d 2 ай бұрын
ኤረ በሳምንት ሁለተ አርጉልን
@lidyakumlachew6044
@lidyakumlachew6044 2 ай бұрын
በሳምንት 3 ቀን ይሁን የምትሉ😊😊😊😊
@user-et6ts9fs3l
@user-et6ts9fs3l 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ በሳምንት አንዴ ከሆነ ረስተነዉ ሁላ ልንተወዉ ስለምንችል በ ሳምንት 2 ቀን ልቀቁልን እባካቹ
@user-ep4iu2fu3t
@user-ep4iu2fu3t 2 ай бұрын
አድስ ነኝ ላይክ አርጉኝ❤❤❤❤
@user-ep4iu2fu3t
@user-ep4iu2fu3t 2 ай бұрын
እሺ
@Mubetube2
@Mubetube2 2 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር👍
@mazamelkamaza7254
@mazamelkamaza7254 2 ай бұрын
ማስታወቂያው እንዴት እንደሚያምር ❤
@beki4007
@beki4007 2 ай бұрын
Ereeee የተረጋጋ ትክክለኛ ፈልም❤❤😊
@efratatube286
@efratatube286 2 ай бұрын
ከመካከል ያለው ስቅለት 👍👍🎚🌺💗
@SOMSOM-SERUS-77.84
@SOMSOM-SERUS-77.84 Ай бұрын
ቴዲዬ ምስኪን የልጅነት ፍቅሩ አይኑ እያየ በመጤ ሲበላ ስሜቱን የሚያውቅ ያውቀዋል
@AbrehamShawul
@AbrehamShawul 2 ай бұрын
Nice brea. አሪፍ ዳቦ።
@EKRAM357
@EKRAM357 2 ай бұрын
በሳምንት 2 ይደረግልን አስተያየት የለኝም አሪፍ ድራማ ነው ስምንት ቀን እየቆየ ከመሆኑ በቀር❤ እንዳታቋርጥ አደራ
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y 2 ай бұрын
season ምሰሩ በጣም ደስ ይላል ደሴ የምትሉ አክተሮች ተረቶች አላቸው እናንተ ደግሞ በስነ ስርዓት መስራጠችው በነገራችን ላይ እናንተንም እኔ የመጨረሻውን ማወቅ እንደሚችል ለነገራቸዋለሁ
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 2 ай бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በስላም አደረሳችሁ⛪🙏😇🤗❤
@antenehtesfaye9891
@antenehtesfaye9891 2 ай бұрын
አረ በሳምንት ሁለት ቀን እንኳን ልቀቁልን
@user-yc7lw8dw1o
@user-yc7lw8dw1o 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው በርቱ ጀምራችሁ ዝም ብላችሁ እንዳታቁዋርጡት አደራ
@TadeGirma-zz9xt
@TadeGirma-zz9xt 2 ай бұрын
How cool is that! 🤙
@XgHc-om1ii
@XgHc-om1ii Ай бұрын
በሳምት 3ነዉጅ ወገን🎉
@chaltutesfaye8545
@chaltutesfaye8545 2 ай бұрын
ትወናው በጣም ጥሩ ነው አቀራረቡ ይስተካከላልን በጣም አጭር ነው
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e 2 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለትሳኤ በአል አደረሣችሁ አደረሰን
@user-fz2fk2ts1g
@user-fz2fk2ts1g 2 ай бұрын
አሪፍ ነው በርቱ እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤❤❤
@user-fk3sb8jr3c
@user-fk3sb8jr3c 2 ай бұрын
እርጉዝ እየበዛ ነው😂😂😂
@fvv1680
@fvv1680 2 ай бұрын
🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤በጣም ደስ ይሚል ድራማ ነው
@user-oj5dd3tj3x
@user-oj5dd3tj3x 2 ай бұрын
ዋውው ማታወቂወ ተመቸቶኛል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 ай бұрын
❤❤🎉እንኳን አደረሰን የተዋህዶልጆች አሜን በሉ 🎉🎉❤
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 2 ай бұрын
ቢያንስ ደቂቃኳ ጨምሩበት 45ይሁን
@Mastewal.371
@Mastewal.371 2 ай бұрын
እደኔ አጠራቅማችሁ እይዩ😢❤❤
@MediLove-hg8hm
@MediLove-hg8hm 2 ай бұрын
በሳምንት ሁለት ጊዜ ልቀቁት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dagemmetsbiya4102
@dagemmetsbiya4102 2 ай бұрын
በሳምንት አንድ ግዜ እያሳያቹ😊የማስታወቅያ😢ጋጋታ😢
@munakasim4411
@munakasim4411 2 ай бұрын
እባካቹህ በሳምንት 3 ግዜ ልቀቁልን
@kerya649
@kerya649 2 ай бұрын
በሳምት 3 ቀርቶብን 2 ባደረጉልን🤣🤣
@munakasim4411
@munakasim4411 2 ай бұрын
@@kerya649 ክክክክ ለካ 2 አለ
@kerya649
@kerya649 2 ай бұрын
@@munakasim4411 አዎ😁
@user-nf1ow4fi2f
@user-nf1ow4fi2f 2 ай бұрын
የ666 ስራ ነው የተወኑት ሲገርም አሪፍነው
@FrieFrie-bx9sv
@FrieFrie-bx9sv 2 ай бұрын
በሳምንት አንዴ ልክ ከዛሬ አስር አመት በፈት እንደነበረዉ በጉጉት እየጠበቁ ማየቱ ፊር ነዉ ትላላቹ ?😅❤❤❤❤
@muha72
@muha72 2 ай бұрын
ቢያንስ ሁለቴ አድርጉልን😢
@wondwsengirma2699
@wondwsengirma2699 2 ай бұрын
እኔ ደግሞ በየቀኑ መስሎኝ ኸረ በሳምንት 3 ጊዜ ይለቀቅልንንንንን
@user-cc4of5bk7q
@user-cc4of5bk7q 2 ай бұрын
menew endene hilinan yemiwedat sus nw yehonechibegn🥰🥰
@KolliyyanHerrison-bl3uu
@KolliyyanHerrison-bl3uu 2 ай бұрын
ቸርነት እና ፍናን ተጋቡ ሁለታችሁም ቆንጆ ናችሁ❤❤❤❤
@Tadedigaso
@Tadedigaso 2 ай бұрын
ቴዲ ሀብቴ♥️ መሠይ ተፌራ ካሳ 👌 ቸርነት ፍቀዱ 💪 ፍኔን ሕድሩ 🥰 እዎዳችሁዋለሁ 👌🥰
@user-mf5lu3bk6r
@user-mf5lu3bk6r 2 ай бұрын
Mesay tefra demes becha aydlm acting also btam gobz ❤
@ELily_cutei
@ELily_cutei 2 ай бұрын
አረ እየረሳነው ነው በሳምንት ሁለቴ አድርጉልን ውዶች 🙏♥️♥️♥️♥️
@user-hq7pz7zx1p
@user-hq7pz7zx1p 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 ай бұрын
ዋው ምርጥ ድራማ ♥️♥️♥️
@alialdelfi5598
@alialdelfi5598 2 ай бұрын
Its so emprseve🎉❤😮
@Commentator911
@Commentator911 2 ай бұрын
ኧረ ጋይስ እየነፋም ምንሽ ነው አራት ክፍል አንድ አይነት ነገር ምናየው😢😮
@Araraytube_2128
@Araraytube_2128 2 ай бұрын
አንዴ ወደፊት አንዴ ደግሞ ወደ ኋላ በትውስታ እየመለሰ ልብን ስቅል!! የሚደርግ አሪፍ አጀማመር ነው። በርግጠኝነት ከዚህ ድራማ ብዙ ቁም ነገሮችን እና ሕይወትን የሚቀይሩ ትምህርቶች እናገኛለን ብዬ አስባለሁ በሳምንት 2 ቀን ብታደርጉት የሚለው ሀሳብ ያስማማኛል 💚😂💛❤ ከተመቻችሁ ➲like😂
@degumuluneh4807
@degumuluneh4807 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው ።
@TsegayAsefa-st8wy
@TsegayAsefa-st8wy 2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-gsareklam
@user-gsareklam 2 ай бұрын
እዳታቆርጡት እናተኮ መጀመርጅ መጨረስ አታውቁም😂😂
@melakutesfay4509
@melakutesfay4509 2 ай бұрын
Ere tolo tolo liqaqut libachen liwaxa nawu ikoo eree yilaqaq yamtlu like adrgu 👍
@user-ml3wv1sp3v
@user-ml3wv1sp3v 2 ай бұрын
ከዘ ዝምተኛው ልጅ እኔም ፎንቃ ልጠልፈኝ ነው መሰል😅😅😅
@kalkidantamerst7129
@kalkidantamerst7129 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ ቆንጆ የሚመስጥ ነው
@user-vf8hr1ef1j
@user-vf8hr1ef1j 2 ай бұрын
ሲጀመር የአማርኛ ድራማ ይጀመራል እጂ አይጨረስም አጋፋሪ ምርጥ ነበር ግን ተጀመረ መጨረሻው አልታወቀም ኤጭ
@SamiHBiruk
@SamiHBiruk 2 ай бұрын
ምርጥ ነው ግን እጥረቱ ያስተላል
ህሊና ድራማ ክፍል 5 - Helina Drama Part 5
32:43
Salkan Tube
Рет қаралды 505 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
ጥቁር ዐደይ ፊልም ምርቃት
7:33
ሀብ React
Рет қаралды 3,5 М.
ამ მარტივი ქმედებით დაივიწყებ უენერგიობას!
13:17
Kvebisti - კონსულტანტი კვების საკითხებში
Рет қаралды 161 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 10 МЛН
Rabbit doesn't know who hit her#Short #Officer Rabbit #angel
0:46
兔子警官
Рет қаралды 17 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 3,6 МЛН