ህሊና ድራማ ክፍል 8 - Helina Drama Part 8

  Рет қаралды 612,591

Salkan Tube

Salkan Tube

Ай бұрын

ህሊና ድራማ ክፍል 8 - Helina Drama Part 8
#HelinaDrama
#SalkanTube
#ethiopiandrama
contact us
on Instagram
yoseph__kas...
TikTok
www.tiktok.com/@salkantube?_t...
Facebook
/ 1221filmsproduction

Пікірлер: 903
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 Ай бұрын
እረኛዬ ድራማ ራሱ እደናተ አላካበዱም በሳምት ሶስቴ እያሳዩ እናተ በሳምት አዴም ደቂቃ ይሁን ሰከድ አይታወቅም የተመልካችን አስታይት ስሙ
@user-tu3it7mc7x
@user-tu3it7mc7x Ай бұрын
እኮ😮😮😮😮😢😢😢
@Zado-uf8kx3ok6q
@Zado-uf8kx3ok6q Ай бұрын
እኮ😅😅😅
@sauditaif-gw2ud
@sauditaif-gw2ud Ай бұрын
እኮ😅😅
@kibrumengistu
@kibrumengistu Ай бұрын
Exactly
@almazsime4584
@almazsime4584 Ай бұрын
ኡፍ የእረኛዬን ድራማማ አታንሳው!
@user-tu3it7mc7x
@user-tu3it7mc7x Ай бұрын
ሰዓት ይጨማርልን ዬምትሉት እስት በለይክ 👍👈👈አሰዬኝ 1000ለይክ 😢❤👍👍👍👍👍👍
@MohmsAhmad-sg3tw
@MohmsAhmad-sg3tw Ай бұрын
ላስጠባሽ🎉
@user-py9nn4vx6r
@user-py9nn4vx6r Ай бұрын
Benilm ayusemum😂
@AnaniaSultan
@AnaniaSultan 20 күн бұрын
Enkuan yante comment kerto filmu alagegnem
@Sariy177
@Sariy177 Ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ያሰባችሁት ተሳክቶ በሰላም ለእናት ሀገራችን ያብቃችሁ
@mysam2672
@mysam2672 Ай бұрын
አሚን❤❤❤❤
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y Ай бұрын
አሜንንን ❤️🙏🙏
@user-kd1hx8mc4i
@user-kd1hx8mc4i Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@khawla1214
@khawla1214 Ай бұрын
Amin❤
@MinaluBekele-vi8gd
@MinaluBekele-vi8gd Ай бұрын
Ante iyekorejk yera nicha
@Emebet-xe4fb
@Emebet-xe4fb Ай бұрын
ጭንቅ ብሎኛል ውዶቸ በፆሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Ай бұрын
እመ አምላክ ታስብሽ እህቴ
@Ayehut
@Ayehut Ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ❤
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i Ай бұрын
አላህ ከጭቅ ይገላግልሺ ዉደ❤❤
@salhetmohammed
@salhetmohammed Ай бұрын
ጨቀትሽን አላህ ያቅልልሽ
@kassahungetachew2802
@kassahungetachew2802 Ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ይላክልን የሚትሉ አላችዉ!
@SleepyDimSum-wi1ce
@SleepyDimSum-wi1ce Ай бұрын
Yes
@HanaFaneta
@HanaFaneta Ай бұрын
Ayesamume joro yelachawem🙄
@user-xr4ml4fv7d
@user-xr4ml4fv7d Ай бұрын
ምን ኮሜንት ያነቡና እዉርናቸዉ መሰለኝ😂😂😂😂
@kassahungetachew2802
@kassahungetachew2802 Ай бұрын
@@SleepyDimSum-wi1ce ok
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 Ай бұрын
በሳምንት ሁለቴአርጉልን ስትረሱአትምጡ 🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍
@MohmsAhmad-sg3tw
@MohmsAhmad-sg3tw Ай бұрын
ቂጥሽን ልብዳሽ
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA Ай бұрын
ስርአት ይኑርህ ደደብ ምን አሳደበህ 😢አይ ሰው ​@@MohmsAhmad-sg3tw
@samiranuredin8311
@samiranuredin8311 Ай бұрын
እሺ ሙሃመድ ጥንባትህ ባክህ ​@@MohmsAhmad-sg3tw
@GhffvVhgvh
@GhffvVhgvh Ай бұрын
​@@MohmsAhmad-sg3twአፈር ያስበላህ አውሬ
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 Ай бұрын
@@MohmsAhmad-sg3tw ሱበሀን አላህ አላህ ልቧናይስጥህ 😤😤😤🤑🤑🤑👎👎👎👎
@sauditaif-gw2ud
@sauditaif-gw2ud Ай бұрын
የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ❤❤❤🎉🎉
@Rukya274
@Rukya274 Ай бұрын
አሚን ያረብ
@BetyAyele-tz3rr
@BetyAyele-tz3rr 15 күн бұрын
amennn❤
@user-rw7yw4xf3r
@user-rw7yw4xf3r Ай бұрын
የሳምንት ጓደኞቼ በተለይ የመዳም ቅመሞች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ 🙏
@user-sh6ny3zl8t
@user-sh6ny3zl8t Ай бұрын
አሚን ወዴ
@HanaMareyam
@HanaMareyam Ай бұрын
አሜን የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤
@user-yr3zm7lg9h
@user-yr3zm7lg9h Ай бұрын
አሜን❤❤❤
@user-lr2oj1zo5r
@user-lr2oj1zo5r Ай бұрын
Amen Amen Amen
@Ababa-ls5xj
@Ababa-ls5xj Ай бұрын
አሜን
@NetsanetSabiseba-xg3nm
@NetsanetSabiseba-xg3nm Ай бұрын
እረኛዬን የመሰለ ድንቅ ታሪክ ትወና የሀገርን ትላንት ዛሬ እና ነገ በሚገርም የትወና ብቃት ያየንበት ድራማ እንኳን በ ሳምንት 3 ጊዜ አሳይተዋል ፡፡ እራሳችሁን ተመልከቱ አስተያየት ተቀበሉ ፡፡
@salkantube
@salkantube Ай бұрын
yikirta Wendim Bemiketilew mieraf Ke 16 Gna Kifil Behala Lemadireg Enimokiralen Esun Eyeseran New Enameseginalen
@mahiaba1287
@mahiaba1287 Ай бұрын
ፈልም ሰፊ ዝግጅት እንደሚያስፈልገው መረዳት አለብት ይሄ ከብዙ ወራት በፊት የተዘጋጀ ነገር ነው ዛሬ ተሰርቶ ነገ አይቀርብም ትንሽ ጊዜ እንስጣቸው
@yigarmuyigarmu3726
@yigarmuyigarmu3726 Ай бұрын
እናቱን የምውድ ለኪ 👍👍👍
@yigarmuyigarmu3726
@yigarmuyigarmu3726 Ай бұрын
ግን ለምድነው Subscribers የመታዳራጉት🙏🙏
@funnyEthiopia2023
@funnyEthiopia2023 Ай бұрын
I'm going to stop watching it I don't want to wait for a week for 20 minute😂😂😂
@salkantube
@salkantube Ай бұрын
Ebakih Tages Bemiketilew Mieraf Lemastekakel Enimokiralen
@user-rh7nj3cj1z
@user-rh7nj3cj1z Ай бұрын
ምን ታስተካክላላችሁ አሁንማ ከዚያችውም አቅም ደቂቃም መቀነስ ጀመራችሁ​@@salkantube
@seadaendris-fc5wv
@seadaendris-fc5wv Ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ እዉነተኛ አምላክና የዘላለም ሂወት ነዉ❤
@MohmsAhmad-sg3tw
@MohmsAhmad-sg3tw Ай бұрын
ልብዳሽ
@user-vy7yk3bl2g
@user-vy7yk3bl2g Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@rozimuslimgirl1237
@rozimuslimgirl1237 Ай бұрын
ይሄን ስም ይዘህ ምን ያሰድብሃል የሆንክ ልቅ ​@@MohmsAhmad-sg3tw
@Firoye921
@Firoye921 Ай бұрын
@𝐌𝐨𝐡𝐦𝐬𝐀𝐡𝐦𝐚𝐝 𝐌𝐚𝐭𝐢𝐫𝐞𝐛𝐚 👎❌😢😢😢
@ElyasElyas-cu2kg
@ElyasElyas-cu2kg Ай бұрын
ቦታ እንምረጥ
@sameiraf2450
@sameiraf2450 Ай бұрын
በስደት ያለን ወቶከመቅርት ይሰውረን በሰላም ይመልሰን
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y Ай бұрын
እጭ እያስለቻቹን ነው ዛሬስ 😇😇
@amaretarekegn
@amaretarekegn Ай бұрын
Mnew😁😁😁
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y Ай бұрын
@@amaretarekegn መጠበቁ 😰🤣
@hbhnhbng2282
@hbhnhbng2282 Ай бұрын
ኢየሱስ ያድነል ደግሞም ከና በደለችን ይወደናል❤❤
@gfd3790
@gfd3790 Ай бұрын
ኢየሱስ ሰዉ ነዉ ለራሱም አልደነም
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i Ай бұрын
ለራሱ መቸ ዳነ ዉደ 😅😅😅😅😅
@ermitube4048
@ermitube4048 Ай бұрын
​@@user-kd6jd9yo1ijil
@user-ec21
@user-ec21 Ай бұрын
ድንጋይ ሁላ ድንጋይ እያመለካቹህ አምላክ አለን ትላላቹህ እናተም
@user-km9zv1lm2v
@user-km9zv1lm2v Ай бұрын
Eyesus enata tesekele endemtlut kehone erasun enkuan kesklatna ke grfat madan erasu alchalem gn ena degmom isa aleyiselam altesekelem 😢
@AbhabeshawitAb
@AbhabeshawitAb Ай бұрын
የምር ኢሄን የሚያክሉ አባት አንቺ መባል የለበትም ሲቀጥል አሪፍ ነው በጉጉት ነው የምንጠብቀው የሳምንት ሰው ይበለን አሜን
@user-ip8vr4xw9e
@user-ip8vr4xw9e Ай бұрын
ርካሽ መሆኑማ በሴቶች ገላ እየነገደ አይኖርም ነበር ስለዚህ ወደታች ነውየሚያስበው
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Ай бұрын
ትልቅ ሰው የሚሰደብበት ፊልም ቀፈፈኝ😢😢😢😢
@semirabehru
@semirabehru Ай бұрын
Eko😢😢😢
@WondyeAmen
@WondyeAmen Ай бұрын
ምን እሱብቻ ብልግናውስ ምን እያስተማሩን ነው
@user-ht3fw9hw3k
@user-ht3fw9hw3k Ай бұрын
በጣም ነው የደበርኝ
@Fano-sw1ed
@Fano-sw1ed Ай бұрын
አይ ሀበሻ እንከን ማውጣት ስትወድ
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Ай бұрын
@@Fano-sw1ed እሰይ አሽቃባጭ።
@nanayeee27
@nanayeee27 Ай бұрын
ድራማ ቢሆንም በዚ ልክ ትልቅ ሰዉ ያዉም አባት ሲሰደብ ማየት ይከብዳል😢😢
@user-bi6cr2iy4g
@user-bi6cr2iy4g Ай бұрын
ያለቅጥ አጋነኑት ይደብራል
@mitiktube7214
@mitiktube7214 Ай бұрын
በጣም 😢
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Ай бұрын
Betam yasazinal ke bahlachin weta yale
@bizachame7475
@bizachame7475 Ай бұрын
lik neshe tewelidun bilgena eyasetemaru nw
@user-yg9or6bq4u
@user-yg9or6bq4u Ай бұрын
ቴዳ ኧረ ባክክ ትችላለክ king nake ...❤❤❤ በአጠቃላይ የሚገርም ስራ ,ስብስብ,ቀረፃ,ከሚገርም ታሪክ ጋር ዋዉ❤ዋዉ❤!! ይህን የምታነቡ ሰላም ለናንተ ይሁን❤!!one❤ love !!
@maramawitmolla6535
@maramawitmolla6535 Ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በሳምንት ሁለቴ ❤❤🥰😘😘😘
@MohmsAhmad-sg3tw
@MohmsAhmad-sg3tw Ай бұрын
አስፈድጀ ልብዳሽ
@sayedahmada1847
@sayedahmada1847 Ай бұрын
​@@MohmsAhmad-sg3twእኔምልህ ነገርዮዉ የለህም እንዴ ለሁሉም እንደዛነዉ የምትላቸዉ ሆ አደብ ማረግ ጥሩ ነዉ እሺ
@MohmsAhmad-sg3tw
@MohmsAhmad-sg3tw Ай бұрын
@@sayedahmada1847 ቂጥሽን ልብዳሽ እናትሽ እምሷን
@MohmsAhmad-sg3tw
@MohmsAhmad-sg3tw Ай бұрын
@@sayedahmada1847 እያስጠባሁ ቂጥሽን ልብዳሽ አች ትላም
@martalombamo9681
@martalombamo9681 Ай бұрын
Mache. New yamilkaqu
@nesrujemal2675
@nesrujemal2675 Ай бұрын
ሲጀመር በማይገባ ትእይንት ሰዐቱን የሚያረዝሙበት መንገድ የድራማውን አቅም ያዝገዋል ተመልካች ካሁን ቀደም ሌላ ፊልሞች ያላየ በሚመስል ንቀት ዳይሬክቲንጉ ይስተካከል አሰልቺ ትእይንቶችን አስወግዱ ሁሉን ካላሳየን አይባልም ባለፉትም ክፍሎች በዚህም ክፍል የተንዛዛ አቀራረብ ይታያል አየር ለመሙላት ታስቦ ከሆነ ከድራማው ታሪክ ላይ ሳይሆን በሌላ ትእይንት ቢሆን ይመረጣል
@sebatube909
@sebatube909 Ай бұрын
🙏🙏🙏👌
@tube6676
@tube6676 Ай бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ በስደት ላይ ህመም ሀዘን ብዙ ስቃይ አሳልፌ ዛሬ ግን የተሰደድኩበት ተሳካልኝ ጤናየም አልሀምዱሊህ ቁሜ መስገድ አልችልም ነበር አሁን ላይ ስኬቴም ጤናየም በአንድ ጋ እስኪ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ
@EstubAlene
@EstubAlene Ай бұрын
Enkone diss alesh
@tube6676
@tube6676 Ай бұрын
@@EstubAlene Amesegnalhu wude
@ttyt5206
@ttyt5206 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ 🥰
@user-qm8dp3vk8p
@user-qm8dp3vk8p Ай бұрын
ያሰቡት ሲሳካ ከጤና ጋር እጅግ በጣም ደስ ይላን እና እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር አክሎ ጤናሽን ይስጥሽ
@tube6676
@tube6676 Ай бұрын
@@ttyt5206 አመሰግናለሁ ማማየ
@EeXx-bw5er
@EeXx-bw5er Ай бұрын
የ14አመት ልጂ ሀኘ የተጀመረ ስደት ምርር ብሎኛን ዉሰዱኝና እናንተጋ አሰሩኝ የልጂነት ህልሜ ነበር ያባቴ ህመም ስደተኛ ባያደርገኝ😌😔😒😒
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 Ай бұрын
ምነው ጥለሽ አትገቤም እድሜን መጨረስ ነው ሀገራችን ከለፊን እንገኛለን ሁሉ ጊዜ ሰራተኛ እስከመቸ
@fisseha7763
@fisseha7763 Ай бұрын
የኔጀግና ምንያህል ጎበዝና ጠንካራ እንደሆንሽ ለራስሽ ንገሪው እኔግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@Aziz_mustefa
@Aziz_mustefa Ай бұрын
አይዞሽ በጣም ጀግና ነሽ ያሰብሺውን ሁሉ አላህ ያሳካልሽ ውዴ 🤲🏽
@tibebyiheyes
@tibebyiheyes Ай бұрын
​@@amenamenselasa9298መፍረድ ቀላል ነው አይደል?
@user-xl8kt2we9w
@user-xl8kt2we9w Ай бұрын
የኔ እናት ጠከር በይ ❤❤❤❤
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Ай бұрын
አባቱዋን የምትወዱ ❤
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Ай бұрын
እስኪ በሳምንት 2ጊዜ ይለቀቅልን የምትሉ🤙🥰
@MohmsAhmad-sg3tw
@MohmsAhmad-sg3tw Ай бұрын
ቂጥሽን ልብዳሽ
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Ай бұрын
@@MohmsAhmad-sg3tw እናትህን ብዳ የመላጣልጅ ሹጣም✌️🤣🤣🤣🤣🤣
@SaferryshYar
@SaferryshYar Ай бұрын
በሰላም ነው😂😂😂😂😂​@@MohmsAhmad-sg3tw
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Ай бұрын
@@SaferryshYar ቦርኮ ስለሆነ ነዋ🤣🤣🤣
@user-ht3fw9hw3k
@user-ht3fw9hw3k Ай бұрын
ባለየ ድራማ ነው ያስጠላል
@MartaGetu-in2oi
@MartaGetu-in2oi Ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቁ😅😅❤❤❤❤❤
@user-em6rz4wj1z
@user-em6rz4wj1z Ай бұрын
ፍቅር ስጡኝ እስት ፈልጌው ነው❤
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Ай бұрын
እኒህን አባት ሰወዳቸው እርጋተቸው የኔ አባት ከዚህም በላይ እድሜና ፀጋ ያብዛለወት❤❤❤❤❤❤❤
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 Ай бұрын
ታሪኩ በጣም ያጎጎል ለምን ቶሎ ቶሎ አትለቁልንም ❤
@user-bo5rz5ye1y
@user-bo5rz5ye1y Ай бұрын
አንድ አባት የዝን ያህል ሲሰደቡ .....ከጎናቸው ያለው ወጣት አንድ ቃል አይተነፍስም????
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj Ай бұрын
እኔ በጣም ተመችቶኛል በጣም ወድጀዋለሁ እናመሰግናለን ግን የኮሚታቶች አስተያየት አይረብሻችሁ የኛ ሰው ጥሩ ብሰሩም መጥፎ ቢሆንም መተቸት ብቻ ነው እሚውቁት ዝም ብላችሁ ስራችሁን ስሩ
@Aziz_mustefa
@Aziz_mustefa Ай бұрын
እስኪ ማነው ምርጥ ጓደኛ ሚሆነኝ 😊
@user-rh7nj3cj1z
@user-rh7nj3cj1z Ай бұрын
እኔ
@Aziz_mustefa
@Aziz_mustefa Ай бұрын
@@user-rh7nj3cj1z ደስ ይለኛል 🥰🙏🏽
@ethio-funn7656
@ethio-funn7656 3 күн бұрын
እኔ አለው
@shetaye9352
@shetaye9352 Ай бұрын
ደስ የምል ድራማ ነዉ እስከ የተመቻቹ❤❤
@user-gsareklam
@user-gsareklam Ай бұрын
መጣችው የኔ ምርጦች አፍጥኑት❤❤
@Kidist_Z
@Kidist_Z Ай бұрын
እስቲ በሳምንት ውስጥ 7 ቀን ብቻ ይለቀቅልን የምትሉ !👉❤😄
@NatinaelDamena
@NatinaelDamena Ай бұрын
ቃላት አጠቃቀማቹን ምረጡ ሴት ልጅን ምን ያህል ዝቅ አድርጋቹ ብታዩአት ነው ወንድን አንቺ እያላቹ የምትጠሩት
@WondyeAmen
@WondyeAmen Ай бұрын
ፊልሙም ከይረባም
@user-mw1hv9dl6o
@user-mw1hv9dl6o Ай бұрын
_ቀን ይጨመር ስትሉ ይሄው ደቂቃውንም እየቀነሱት ነው ብዙ ክብር እና አድናቆት አይወድላቸውም ተወት አድርጓቸው ጭራሽ እንዳያቋርጡት እንደ አንባሮች አንባራቸው ይጥፋና_
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v Ай бұрын
ግን እኩ ህዝብን አለ ማክበር ነዉ ወይአለመጀመር ከጀመሩ በስነ ስረአት ማሳየትሌላ ሙቬ ኦኩ እንዴት እንደሜያስደስቱክ አረብኝ ሳምንቱን ሙሉአርባአምስት ደቄቃ ሁሊ እያሳዩ
@WondyeAmen
@WondyeAmen Ай бұрын
ምን አገባን ከፈለጉ ይተውት
@FarisMekuria-rd4gr
@FarisMekuria-rd4gr Ай бұрын
ቢሮ አብራ የምትሰራው የልጁ እናት ነች
@mekdes356
@mekdes356 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤በዚደቂቃ ማስታወቂያ ኦኦኦኦ😢
@TigistTigist-hb2ps
@TigistTigist-hb2ps Ай бұрын
ክፍል፱ ይቀጥል በርቱ የኛ ጀግኖች እወዳችዋለው በርቱ ጠንክሩልን🎉🎉🎉❤❤❤
@ElsaeTafete
@ElsaeTafete Ай бұрын
እኔኮ ጋሼንና ሂሉን ስለምወዳቸው እንጂ ፊልሙስ ያን ያክል አይደለም❤❤❤
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj Ай бұрын
ኧረ እባክሽ ከዚህ በላይ ምን ይስሩ በጣም ማጣጣል ትወዳላችሁ ሀበሻ ሲባል እንደዚህ ነው
@musaratmusarat7204
@musaratmusarat7204 Ай бұрын
ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@burtedaniel9377
@burtedaniel9377 Ай бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አድርጉልኝ 😢
@WondyeAmen
@WondyeAmen Ай бұрын
ምን ጉድ ነው ዘድሮ የማናየው የማሰማው የለም እዴት አያትን የሚያክል ሰው በዚልክ ማዋረድ አወቅሽ አወቅሽ ሲሎት አሉ
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 Ай бұрын
ከሁሉም ጤና ፈጣሪ ለሁላችም ጤናችንን ያድልን
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu Ай бұрын
amen(3)🤲🤲🙏
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q Ай бұрын
ለምን ድርሰቱ ላይ አባቷን በዚህ ልክ ማዋረድ ተፈለገ😢😢😢😢
@millala7327
@millala7327 Ай бұрын
ቴዲዬ አንተ እማይሀድብህ ካራክተር የለም አደል ወሳኘ ሰው እኮ ነክ ይመችህ በርታ
@figyishak1803
@figyishak1803 Ай бұрын
9:20 minutes መሳይ እና ሽማግሌው ሲለያዩ ሽማግለው ወዴት ነው ሚሄዱት ግንብ እኮ ነው ያለው 😂😂😂
@GeniMengsitu
@GeniMengsitu Ай бұрын
25ደቂቃ እሱም በሳምንት አንዴ ምነው የሞት መዳኃኒት ነው እንደ ወይም ደቂቃውን ጨምር አድርጉ ወይስ ታርኩ እንዳያልቅባቹ ነው
@Sara-jc7qc
@Sara-jc7qc Ай бұрын
እግዳ ሰው በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ሰው ነህ ነገር ግን አያት የሚሆኑ ሸማግሌን በዝህ መልኩ ማናረ ካንተ አልጠብቅም ለምን ጥቅረ ብሎ አይቀርም
@habtishtube6178
@habtishtube6178 Ай бұрын
😂😂😂አልነገሩሽም እንጂ ከዛ በሃላ ይቅር ተባብለዋል
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Ай бұрын
ዲራማነው 😂❤
@TsionAbere-yp3hu
@TsionAbere-yp3hu Ай бұрын
አንድ ወር ቆይቼ ስመለስ ሁሉንም በ 1:00 አይቼ ጨረስኩ ኧረእደዉም አልፈጀ 😂😂እዉነት በዛ አካበዳችሁ
@user-ml8vs8sy2m
@user-ml8vs8sy2m Ай бұрын
ልቀቁልን የምር እየቆየብን ነዉ ቶቶሎ አሳዩን😢
@WeyneshetTirfe
@WeyneshetTirfe Ай бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም አላይም ነበር ይህ ግን ተመኝቶኛል ❤❤❤❤
@user-ox8jl3by2y
@user-ox8jl3by2y Ай бұрын
እኔም😂😂
@GaaddisaaBayaantube
@GaaddisaaBayaantube Ай бұрын
በስማንት ሁለቴ ይህን ዬማታሉ 👍 አራጉ
@user-ht3fw9hw3k
@user-ht3fw9hw3k Ай бұрын
ያስጠላል ትልቅ ስው እማይከበርበት ድራማ
@user-qc9ky1cj3g
@user-qc9ky1cj3g Ай бұрын
Yesyume ena yemandefro wendmamachnet betam temechtognal😂❤ Bezihu ketlubet Bezi agatami chernet fkadun betam new yemwedew❤❤❤❤❤
@user-zz5iy6ly4w
@user-zz5iy6ly4w Ай бұрын
የዛሬዉ ደግሞ ጫን ያለ ነዉ 25 ደቂቃ ሆሆይ😂😂😂❤❤
@LamaShefra-vk2cy
@LamaShefra-vk2cy Ай бұрын
ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ እንጂ
@HaileGurum-px7dc
@HaileGurum-px7dc Ай бұрын
ምርጥ ፊልም ለቀቅ ለቀቅ ኣርጉት❤
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Ай бұрын
የኔ ውድ አባት ምን ይመስላል ደግሞ አላለም ተው ❤😂😂 ኧረ ተው እግዳሰው አንተ ባለጌ😂
@zadolove9583
@zadolove9583 Ай бұрын
በጉጉት ነበር የጠበቅኩት❤
@munabh
@munabh Ай бұрын
በሳምት ሁለቴ ይሁንልን ደሞ ደቂቃውን አታሳጥሩት እባካችሁ😂😊
@user-gs2bk9dq8n
@user-gs2bk9dq8n Ай бұрын
ፊልሙን የምታቋርጡበት ቦታ በጣም ያናድዳል
@KdusanZeru-xb7uq
@KdusanZeru-xb7uq 28 күн бұрын
እዚህ ዲራማ ላይ ጨጓራቺሁን የላጠዉ ካራክተር የማነዉ እኔ የማንዲፍሮ ና ወዲሙ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️😬😬😬😬
@MmmKkk-s5j
@MmmKkk-s5j 14 күн бұрын
ቴዲሻ ግን አች ስትል እንዴት እዳሻቀኝ😂😂😂😂 አች😂😂😂
@Abelteshomettttt
@Abelteshomettttt Ай бұрын
በጣም አጭር ነው ሰአቱ አስጠላኝ አውንማ ማየት ላቆም ነው 😡😡😡
@ReduKalReduKal
@ReduKalReduKal Ай бұрын
ተዉ አስተካክሉ የኛ ህዝብ ከጠላጠላ ነዉ ሳንተዋቹህ አስተካክሉ ዋ
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም Ай бұрын
በሳምንት አንድ ጊዜ እየለቀቃችው ደቂቃውን ታሳንሳላችው እንደ 😏😏😏😏😏
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe Ай бұрын
አረ በሳምት ሁለትዬ አርጉልን😊😢
@user-hk8qc1cy2c
@user-hk8qc1cy2c Ай бұрын
ማስተዉቂያ ይቀነስ የምትሉ 👍አርጉ
@user-hk8qc1cy2c
@user-hk8qc1cy2c Ай бұрын
ዳቂቃ ይጨመር የምትሉ 👍 አርጉ
@user-wl2yl4vd8q
@user-wl2yl4vd8q Ай бұрын
በሳምት ሁለት ጊዜ ይለቀቅልን የምትሉ👍
@MihratuDamse
@MihratuDamse Ай бұрын
እንዴዝ አይነት ፍልም time ብትጨምሩ ይመረጣል ❤ please part 9❤
@abrahamlencho8546
@abrahamlencho8546 Ай бұрын
Next gin endazi bayihon...rezeme iko
@user-gf1uu1wk6y
@user-gf1uu1wk6y Ай бұрын
ግን ታሪክ ብቻ ሆነብን
@smerahsun5086
@smerahsun5086 Ай бұрын
በጣምምም
@user-fx4nt7rn1g
@user-fx4nt7rn1g Ай бұрын
ከዝችዉ ብሳ የአዱሬ ምሳ አሉ ምንአስባችሁነዉ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ስሙንጅ በሳምንት አንዴ በዛላይ ደቂቃዉ ኧረ አይነፋም
@user-xv3nw4zj1s
@user-xv3nw4zj1s Ай бұрын
❤ ቆንጆ ነው ትወናው
@user-gf1uu1wk6y
@user-gf1uu1wk6y Ай бұрын
ይለቀቅልን
@LiuleAklilu
@LiuleAklilu Ай бұрын
Mn aynet sus yehone film new
@falmataaleencaamida1693
@falmataaleencaamida1693 Ай бұрын
20 ደኪካ ድራማ ነው ማስታወቂያ ምነው በጣም አሳጠራችሁት ባትለቁት ይሻላል እኮ
@JonJon-he7bn
@JonJon-he7bn Ай бұрын
Dirmaw betammm arif new gn betammmm atre sanjemirew new yemiyalkew ere comment anbibu
@TERY411
@TERY411 Ай бұрын
ሁሉ ነገር እኛ እንዳልነው ብቻ ይሁን እምትሉ ሰዎች ግን ምናችሁን ነው ሚማችው በሳምንት ሁለቴ ይሁን ደቂቃ ይጨመር ሚንጥስዬ ቅብርጥስዬ እነሱ ከፈለጉስ መብታቸው ነው
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
ይ ድራመ ያታማቻው ብቻ ላይክ 😢🎉❤😊
@HawiderejeHawi-og9sn
@HawiderejeHawi-og9sn Ай бұрын
arif dirama nw gin seat❤❤❤
@tsedalaserade
@tsedalaserade Ай бұрын
Sanayew equnew emyalk time kaltechemer mayet lakom new emtesmamu 👍
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Ай бұрын
ቴዶ በጣም መጥፎ ሆነህ ስሰራ አያምርብህም 😍
@abc12452
@abc12452 Ай бұрын
የህሊና ጓደኛ ስታምር
@namewillbe
@namewillbe Ай бұрын
Mayet akum. Hulachu ebakachu tebabern besamnt 3 kalekeku mayet enakum
@surafeltesfaw1839
@surafeltesfaw1839 Ай бұрын
ከማጠሩ ማስታወቂያው እኮ ነው የሚገረመኝ
@saragonderwa
@saragonderwa Ай бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም ግን ሚከታተል ሰው አለ እዴ ምናቸውም አይመቸኝም በሳምንንት አንዴ ለዛውም ግማሽ ሳዓት 😂😂😂😂😂
@LeilaShamil
@LeilaShamil 27 күн бұрын
ጀግና አባት አሳዘኑኝ... ምስኪን ቴዲ እራሱ አፅናኝ ያስፈልገዋል !!
@SaraSara-lb2tx
@SaraSara-lb2tx Ай бұрын
ይኤ ፓርት በጣም ነው የሚያስጠላው እዴት ትልቅ ሰው ይሰደባል በዛላይ አቺ እያለ
@rehima4916
@rehima4916 Ай бұрын
ቴድ እንደት ነው ሚተውነው ባካችሁ😋❤
@Beza__Tefera-zq8sn
@Beza__Tefera-zq8sn Ай бұрын
ወይ አራዝሙልን ወይ ደሞ በሳምንት ሁለት ግዜ ይለቀቅ
@user-zn1td9go1f
@user-zn1td9go1f Ай бұрын
ኤረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አቦ አታናዱን ኢንዴኤኤኤኤኤኤ
@EnateHiwete-hy8io
@EnateHiwete-hy8io Ай бұрын
ምርጥ ድራማ የምር😉
@RakebShimels
@RakebShimels Ай бұрын
ክፍል9 ህሊና 🙏🙏🙏🙏 uuuuuu
@seadiyoutbe4855
@seadiyoutbe4855 Ай бұрын
አይ በተመልካች ተጫወታችሁ ሀራማለይኩም😳😳😳
@Lisha-ofL21
@Lisha-ofL21 Ай бұрын
ቆይ ማጉዋጉዋት ነው ሚባለው ማዛግ 😮
@MartaTilahun-uu7ci
@MartaTilahun-uu7ci Ай бұрын
የ አረብ አገራት ሙቀቱ እንዴት እያረጋቹ ነው ጋይስ
@yohannesmezigebu4125
@yohannesmezigebu4125 Ай бұрын
Please add time duration 26 minutes for a week it's so ement, I had forgotten last episode due to that, Please make it twice or three times per week or or 40 minutes _1hr length for one episode is enough. Unless it's boring.
3.Wueste Newa "ውስጤ ነዋ" - Awtaru Kebede
4:29
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 281 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 31 МЛН
ቀን 6 ለእሁድ - Ethiopian Movie Qen Sidist Lehud 2022 Full Length Ethiopian Film Ken Sidist Lehud 2022
1:43:26
የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ
13:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 144 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.36 "ፍቅር አያረጅም"
40:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 832 М.
貓媽媽🆚爆米花🌽🥷🍿 #aicat #shorts #cute
0:33
Cat Cat Cat
Рет қаралды 44 МЛН
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
0:30
FASH
Рет қаралды 12 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 163 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 10 МЛН