ህልማችንን ሄደን አስፈታን አሜሪካን ልቴዱ ነው ተባልን || እማማ ዝናሽ መለዕክት አስተላለፉ

  Рет қаралды 98,111

ክህሎት

ክህሎት

2 жыл бұрын

ከእማማ ዝናሽ ጋር ያደርግነው ደስታ የሚሰጥ ቆይታ ይመቻችሁ

Пікірлер: 251
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ 1000 አመት ያኑረልን ❤❤🙏🙏❤❤♥️♥️እናንተንም በወጣው ይተካላችሁ ውድ የክርስቲያን እምነት ተከታይ እንኳን ለ ጌታችን ስቅለት በሰላም አደረሳችሁ ♥️♥️❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏❤❤❤
@senu2236
@senu2236 2 жыл бұрын
የክህሎት አዘጋጆች እግዚአብሄር ያክብራችሁ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ረጅም እድሜ መልካም በአል እማማ ዝናሽ አስደሰታችሁ ደስ ይበላችሁ ተባረኩ
@olamalink6017
@olamalink6017 2 жыл бұрын
ለመላው የክረስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሰኤ ባአል በሰላም አደረሳቹህ አደረሰን
@meserabera5775
@meserabera5775 2 жыл бұрын
ዘዘዠቨቨቨ፣፣ቯ፣፣፣፣፣፣፣ቨቨቨቨቨቩቨቨቯ፣ቩ፣፣፣፣፣፣፤ቀበቂቀን፤
@user-xg6bh5yf9y
@user-xg6bh5yf9y 2 жыл бұрын
ዉድ የተወደዳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ክህሎቶች ሱሶቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ እማማ ዝናሺ በእድሜ በጤና ያቆይልን
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@MartiYeadessabebaLije
@MartiYeadessabebaLije 2 жыл бұрын
ስወዳቸው
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሺየ ሺ አመት ኑሩ🌹❤
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
አሜን ይኑሪልኝ ❤️❤️🙏
@marthatadesse4090
@marthatadesse4090 2 жыл бұрын
@@egizbehezfikirnew9179 bbbb b bbbbbbbbbbb hhbhbbbbbbbbbbbb $!!
@SaraSara-zq1mh
@SaraSara-zq1mh 2 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለብርሀነ ትሳኤው በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 🤲🤲እማማ ዝናሽየ አቤት ደስ ሲል በመልካም ወጣቶች ተበሻበሹ ስት ደጋግ ህዝብ አለን 🥰🥰
@abezelove7365
@abezelove7365 2 жыл бұрын
አቤት እማማዝናሽ እቁ ናቸው የኔ እናት ስወድወትኮ ሺ አመት ኑርልን የኔ እናት
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 жыл бұрын
የአቡጊዳ ሚዲያ የሚሰራውን በጣም ነው የወደዱት እምዬ እማዬ እረጅም እድሜ ያድልዎት
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 жыл бұрын
@@tigitube9338 እሺ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@as4829
@as4829 2 жыл бұрын
የኔ እናት ሺአመት ኑሩልኝ🥰🥰🙏
@shwilozatube6780
@shwilozatube6780 2 жыл бұрын
የኔ እናት ናፍቀውኝ ነበረ 😍😍😍
@user-bt3bh4nl2p
@user-bt3bh4nl2p 2 жыл бұрын
የእኔ እናት ሺ አመት ኑሩልኝ ያረብ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 2 жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽ የቆሰለው ሰውነቴ hahahaa ቡልጋ ተወልጄ ነው ያደኩት በ10 አመቴ አባቴ ቄስ ነበሩ ታቦት ተሸካሚ ነበር የማይረሳ አባባላቸው ነው የእማማ ዝናሽ ዘገባ ኪኪኪኪኪ
@woinshetchanyalaw3085
@woinshetchanyalaw3085 2 жыл бұрын
😅😅😅
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ስወዳቸው እኮ ህልም ሲፈቱ አቦ ሰጥ ነው ጉራጌ ሲወዱ
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉው እኝኩዋን አደረሰን አደረሳችሁ እማማዝናሽዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ይችን ኮሜንት የምታነቡው ሁሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ወደቻኛሌ ጎራ በሉው አበረታቱኝ🙏
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-tq3de6ey9j
@user-tq3de6ey9j 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሆ ❤❤❤
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እናት ቴድዬን ወደውታል ❤❤❤❤
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@elhamelham4917
@elhamelham4917 2 жыл бұрын
አወ
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
❤️ደግ እናታችን አግዚአብሔር ይስጣችሁ እናታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ጠጋልበሱ ❤️❤️🙏
@sablasabla260
@sablasabla260 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሺ እንካን አደረሶት እማማን ዝናሺ ጥያቄ ስትጠይቆ ከህድሜያቸው ጋር የሜመጥን ቢሆን ይመርጣል እርጅና ሰላለ ዘካርያስ መንግስት የቀጠርው ሳይሆን ፈጣሪ የሰጣቸው ልጅ ነው አአርጂና ስላለ ለሳቸዉ የሚመጥን ጠይቁ እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@lamlamfekri44
@lamlamfekri44 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድማችን
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ይስጦት እማማ ዝናሽዬ በእውነት እግዚአቤሔር ያቆይልን ዘኪ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥህ ወድሜ አተ ነህ ተመስጋኙ ሠላምህ ይብዛልኝ
@user-wv7go6jm1x
@user-wv7go6jm1x 2 жыл бұрын
የኔ እናት መጨራሻዉን ያሳምርልዎት እግዛብሄር
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 2 жыл бұрын
ክህሎት እባክህ እፃን ባለ ትዳሮችን አታቅርብልን ለአሰፃናት ጠቅ ናቸው ምንም የሚያስተምር ነገር የላቸውም እባክህ ቢያንስ በትዳር የቆዩትን በድሜ የበሰሉትን እንዴት ትዳራቸውን ማቆየት እደሚችሉ እንማራለን ከነሱ ግን ከ 18 ዓመት ልጆች ምን እንማር እቃቃ ጨወታ ነው ካጠፋው ይቅርታ
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 2 жыл бұрын
ትክክል ሀሳብ ነዉ ለማሻሻል የሚሰጥ አሰተያየት ያሰፈልጋል
@sabamengesha6463
@sabamengesha6463 2 жыл бұрын
Long Life Mom zinsh.God bless ❤️❤️❤️ blessing 🙏🙏🙏 .
@selamnekulu1731
@selamnekulu1731 2 жыл бұрын
ወይኔ እማማ ዝናሽየ እንዴት አመለጠኝ💞💕
@mkdesaendteiga5040
@mkdesaendteiga5040 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀወት ሀይማኖታቸዉን ይወዳሉ
@eisabethaddisu7765
@eisabethaddisu7765 2 жыл бұрын
አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ለማማ ዝናሽ!!
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽየ ኑሩልን በጤና
@fanatube196
@fanatube196 2 жыл бұрын
ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለቱ አደረሳችሁ አደረሰን ለተሳኤው በሰላም ያድርሰን
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
እረጂም እዲሜና ጤና የኔእናት🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@user-zz8dm8db8f
@user-zz8dm8db8f 2 жыл бұрын
😂😂😂ወይ እማማ ዝናሽ የኔ አዝናኝ ስወዳቸው እኮ❤❤❤❤😘😘😘
@kiyaghorayeb9354
@kiyaghorayeb9354 2 жыл бұрын
ማሚ እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ ወድማችን መልካም ሰው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜና ጤና እማማ ዝናሸየ
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 жыл бұрын
እማየ እድሜና ጤና ይስጠዎት
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h 2 жыл бұрын
ወንድ እማማ ዝናሽ 😂ጠይቃት የትዳር ጓድ ላረግሽ እፈልጋለሁ በላት ጠይቃት😂ወንድ ጋር አንድ ላይ ሀገር ላይ ይኖራል ብለዋል እግዚአብሔር ያቆዮት እማማ ❤️ ልክህን ነው የነገሩህ በል አምልጥ 😂ቆይ እኛ ሴቶች ከባላችን ዉጭ ወንድ ጋር እንዳንገናኝ ትፈልጋላችሁ አታስቡት
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ
@hannaderas1395
@hannaderas1395 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አማማ ዝናሺ
@rahelmedia1965
@rahelmedia1965 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Bawanat Amamazinashi badameee baxen yinuralan anem ka sadat malasa ayichuhalawa 👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧‍👦👨‍👩‍👧‍👦🌹🌹🌹
@yerdanos1180
@yerdanos1180 2 жыл бұрын
Mama znashye mkrti 😍😘🐣🐣💐🌹🌺🐣😘😘😘Happy Easter 🐣 mamaye
@hayamhomad44
@hayamhomad44 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሺዬ እድሜና ጤና ይሰጠዎት 💞💞
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እንኳን አደረሶት የኔ እናት አይጠገቡምእኮ
@gfg4073
@gfg4073 2 жыл бұрын
እማማየ ፀባይ ገዝተዋል ተመስገን እረጂም እድሜ እማማየዝናሽ
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 2 жыл бұрын
Zaikenawe eyasake yameyanadedachawe
@tirsettshay4074
@tirsettshay4074 2 жыл бұрын
Tebareku
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጠዎት
@user-fd4pm9se1p
@user-fd4pm9se1p 2 жыл бұрын
የኔ እና ትእንካ ን አድርሶት በጣም ነው ይምውዶት ❤️❤️❤️❤️
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 жыл бұрын
Ayyi Emama Zenashiye negegrot ayixegebem 😍😍😍 edme ke xeena gar abzeto yisxachu 🙏
@tube2834
@tube2834 2 жыл бұрын
እያንዳንዱ መልካም ተግባር ሰደቃ ነው ብለዋል (ነብዩ صلى الله عليه وسلم) በሂወታችን መልካም ሰርተን ለማለፍ እንሞክር ያጀመአ ኑ ዲናችንን እንማር ግዜችንን ካንጠየቅበት በፊት እንጠቀምበት ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ በቤቴ ኢስላማውይ ጥያቄና መልስ እና አጫጭር የሱና ኡዝታዞች ደርስ ታገኛላችሁ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@semiccell6821
@semiccell6821 2 жыл бұрын
እናቴን እድሜ ጤና ይስጥልን
@geez2115
@geez2115 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ኈበዝ ነህ ትህትናህ ትእግስት ስርአትህ በርታ ግን እባክህ ብቁ ያልሆኑ ልጆችን የፍቅር ተሞክሮ ብለህ አታምጣ እምታቀርባቸው ልጆች ተሞክሮ የሚያስፈልጋቸው እንጂ ለማካፈል አልበቁም.👍
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 жыл бұрын
This is just for fun
@hannaderas1395
@hannaderas1395 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ❤😍👏🙏
@hewanaklog5878
@hewanaklog5878 Жыл бұрын
You are right right now all animals living Ethiopia .there no human being I am glad I lift very young eag thank you god.
@user-ct4ou6qn8b
@user-ct4ou6qn8b Жыл бұрын
ኢማ ዘናሸ ጠፈትዉነበር ኢንኳን ደናመጣቹ።😅😅
@user-tt6pb4ti2m
@user-tt6pb4ti2m 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽየ 100000000000---ኑሪልኝ
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 2 жыл бұрын
የኔ ቅምጥል እናት ማማ ዝንዬ 🥰🥰🥰
@powerr2112
@powerr2112 2 жыл бұрын
ሰው ማደግ ሲለው ከእናታችን ከምንወዳት ጋር ይመጣል
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@memett564
@memett564 2 жыл бұрын
መልካም ስው የተዋዷዶ ልጅች እንኳን አድረስቸሁ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@kalokalo3960
@kalokalo3960 2 жыл бұрын
ግንምንያህልመልካምስራቢኖረወትነው ፉቅርእኮነቸውአየእማዝነሽ
@christiantesfaye6706
@christiantesfaye6706 Жыл бұрын
Yene konjoooo emama zenash yene konjooooo ayaten yastawesygnal yene enat edmie ketena gar yestot
@anteneh41
@anteneh41 2 жыл бұрын
ከማንም ሀሁ ኢኮነሚስት እማማ ዝናሽ የኢኮነሚ ትንተና እጅግ የላቀ ነው የንር ውድነት የህዝብ ብዛት ስለጨመረ ነው ሰው ሁሉ ወደ ከተማ መጣ አሉ
@sebletube3972
@sebletube3972 2 жыл бұрын
Emma zenash egzeber yanueewet 🙏🙏🙏
@meinliebe3454
@meinliebe3454 2 жыл бұрын
አዳምጥ የራሴን ላዉራ አይ እማማ ዝናሽ❤❤
@siadaali3357
@siadaali3357 2 жыл бұрын
እርጀም እድሚየ እማማ ዝናሸ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ሰብስክራይብ ያድርጉ 🌿🌿🌿🌿🌿
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 2 жыл бұрын
S. A.W
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@trezanegasi3047
@trezanegasi3047 2 жыл бұрын
Wow wow love ❤️ thanks
@sebletsedal668
@sebletsedal668 2 жыл бұрын
እውነታቸውን ነው የዘንድሮ ፍቅር ፖለቲካ ነው ክክክ አይ እማ ማ ዝናብ ፖለቲካ አልወድም ክክክ
@sebleyoutube2825
@sebleyoutube2825 2 жыл бұрын
የኔ እናት ደስ ስትሉ በጌታ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ሰብሊ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@yordi9587
@yordi9587 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶች😍😍
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@rahelabebe7026
@rahelabebe7026 2 жыл бұрын
ከዘኪ ውጪ ሰው አይፈልጉም ነበር እንዴት ቀረባቸው ኧይ እማማ ዝናሽ
@ghenettekie6597
@ghenettekie6597 2 жыл бұрын
mama zenashey erswo betam smart brian new zelken edmen teenae yemnyleken
@atsedetegegne2122
@atsedetegegne2122 2 жыл бұрын
ውይስወድሺ
@nigitsgetye1026
@nigitsgetye1026 2 жыл бұрын
ደስ ስሉ
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 2 жыл бұрын
Woooow mum she likes you .
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አይ እማማ ዝናሽሽ እርሶን አይቶ አለመሳቅ አይቻልምም
@tommyarsenal2303
@tommyarsenal2303 2 жыл бұрын
ewnet new emama znash yeahnu shito ende dro ayshetm btam yaskal rejim edmi ena tina ystachu
@hannaderas1395
@hannaderas1395 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሺ ❤❤😍👏🙏🙏
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 2 жыл бұрын
አክባሪ..አትጡ..እግዛቤር..ይስጣችሁ
@atsedetegegne2122
@atsedetegegne2122 2 жыл бұрын
እማማዝናሽእድሜጤናይስጥሺ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 жыл бұрын
ተዎድሮስን አይረሱትም ልባቸው ወዶታል
@brtukanabera8222
@brtukanabera8222 2 жыл бұрын
እናቴ ኑሩልኝ
@kechemagara5433
@kechemagara5433 2 жыл бұрын
እይ የግዜር ስራ።በመጨረሻው ሰአት እማማን አይቶአቸው እፎይ ብለው እንዲኖሩ አደረጋቸው።ምን ይሳነዋል።
@beletetube_
@beletetube_ 2 жыл бұрын
ሠላም ዉድ የሐገሬ ልጅች ፈጣሪ በያላችሁበት ከክፉ ይጠበቃችሁ አንኳን አደረሳችሁ🛑🛑🛑🔥🔥🔥🔥
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምረኝ
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን🙏
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትአለምየ
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆለተ ሀሙስ አደረሳችሁ ቅኖች #ሰብስክራይብ እያርጋችሁ ቤተስቤ ሁኑ
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@mekdibest215
@mekdibest215 2 жыл бұрын
ወይ ጩህት እማማዬዬ
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 2 жыл бұрын
ዛሬ እማማ ዝናሽ ምንም አልተቻሉም የሚናገሩት ነገር በሙሉ right to the point
@belayneshhabte2217
@belayneshhabte2217 2 жыл бұрын
Yenea geta turlej new
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ 😘💋😘💋😘💚💛❤️
@lidacall5379
@lidacall5379 2 жыл бұрын
እመማ ዝናሽ ኑሩሉን ግን ምነው ከሡብኝ የኔ እናት
@makiromana3838
@makiromana3838 2 жыл бұрын
እየፆሙ ነው ሲቀጠል ጅስ ብቻ ነው እሚጠጡት አሉ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 жыл бұрын
አቤት እምነታቸው
@zawdezz3681
@zawdezz3681 2 жыл бұрын
ቴዲ ተወደካል ታድለክ ለናተም ተባረኩ
@user-tl8lg9tm8z
@user-tl8lg9tm8z 2 жыл бұрын
ቅመም እማማ ዝናሺየ💓👌 ሰዎዳት😁😁😁
@hitanyabetenagurage1669
@hitanyabetenagurage1669 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሺዬ
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 2 жыл бұрын
Emama zinashye❤❤❤❤😘😘😘👏🏼
@baletbasket9356
@baletbasket9356 2 жыл бұрын
ሀይሠላምጤናይጥልን
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽየ
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 2 жыл бұрын
አትሟዘዙባቸው እማማ ዝናሽዬ ላይ ያልሆነ ነገር አትጠይቋቸው እሳቸው ብዙ ነገር የሚያውቁ ናቸው።
@feyorina_9970
@feyorina_9970 2 жыл бұрын
Mamatiye 🤣🤣 yemacheshi be like Ene woda fiti bale sagaba emaa zinashi gari new yemihedoew🤣❤️
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Enkon aderesachu Emama zenashe edmi ena tena yistelen edersowo mechreshachenn yasamrelen
@makiromana3838
@makiromana3838 2 жыл бұрын
ቴዎድሮስን አልረስቱም ደስ ይላል እኔም በጉጉት እየጠበኩት ነው
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 2 жыл бұрын
😂😂😂😂መጀመሪያ ነው ❤❤
@Nicolas27821
@Nicolas27821 2 жыл бұрын
ፖለቲካ ቢናገሩ ምን ይሆናሉ በላቸው እስቲ ደሞ 50 ይበቃቸዋል በደንብ አልፈቱም
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽዬ ምክር
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 жыл бұрын
እማማዝናሺ ባል ሊያሳጡንነዉ ድግሪ የሌለንን
@tigitube9338
@tigitube9338 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@tegesttefera270
@tegesttefera270 2 жыл бұрын
ክክክክክክ እኮ
@user-vq3xx5ok1p
@user-vq3xx5ok1p 2 жыл бұрын
😀😀😀😀
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c 2 жыл бұрын
ምነው ጠቆሩ 🥺. እማማ ዝናሽ
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 6 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 112 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 10 МЛН
Aguadu - Qnat - ቅናት - Best Eritrean Film 2024  - Part 18 - 18 ክፋል
31:48
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН