ባንድ ቤት ሁለት ሙሽራ አመጣ || በጣም የጠላሁትን ባሌን እስካግባሁ ቸኩዬ ነበር~~በወንድ የተነሳ እራሴን በተባይ ማጥፉያ መርዝ

  Рет қаралды 35,985

ክህሎት

ክህሎት

Жыл бұрын

ባንድ ቤት ሁለት ሙሽራ አመጣ || በጣም የጠላሁትን ባሌን እስካግባሁ ቸኩዬ ነበር~~በወንድ የተነሳ እራሴን በተባይ ማጥፉያ መርዝ
#eyohamedia #kehelot #ክህሎት #donkey #ethioinfo #donkey

Пікірлер: 132
@user-nn8fh1yi2r
@user-nn8fh1yi2r Жыл бұрын
አረ ይችልጅ ባለፈው በኦሀ ማዲያ ቀርባ ነበር ግን ቀያይራ ነው ያቀረበችው
@mominamomi2726
@mominamomi2726 Жыл бұрын
እኮ
@ilfneshsolomon
@ilfneshsolomon Жыл бұрын
ena kerebalow bilalechii men alechii tada
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h Жыл бұрын
ሥራ ሲፈቱ ምን ያድርጉ ሚድያ ላይ እኝኝኝ😂😂
@admenadmen4725
@admenadmen4725 Жыл бұрын
እናቷ ያለምክንያት አይደለም የተቀየሟት
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 Жыл бұрын
😂
@sameraheb4449
@sameraheb4449 Жыл бұрын
የደብተራ መንፈስ ነው ስሚ እህቴ የመምህር ተስፊየ ገጠመኝ አዳምጭ የወሬ. የለው ፍሬ😂
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Жыл бұрын
😮😮😮😮
@yehilenaenattube3463
@yehilenaenattube3463 Жыл бұрын
ስሚ የኔ እህት ሲጀመር ሰውየው እንድትወጅው የደረገው በመስተፋቅር ነው ሲቀጥል አሁንም ያሁኑ ፍቅረኛሽን ካንቺ ለማራቅ መንፈስ ተልኮበት ነው የሚሠቃየው።አየሽ ፍቅረኛሽ እቤት ሲመጣ ሚታመመው እና ፀበል ሲሔድ ሚሻለው መንፈሱ እርሱ ካንቺ ጋር እንዳይሆን ስለተላከ ነው።መምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ ን አዳምጪ ታሪክሽን እዛ ታገኚዋለሽ እስከ መፍትሔው ድረስ።እግዚአብሔር ይርዳሽ ፍቅረኛሽን ለማዳን አንቺም ካለብሽ ጭንቀት ለመዳን ።
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 Жыл бұрын
እዴ በቀደም በሌላ ሚድያላይ ቀርበሽ ቤተሰብ ነው የዳረኝ ሳላቀው አላልሽም ነበር ውይ መዘባረቅ
@TTTT-bn6zg
@TTTT-bn6zg Жыл бұрын
እቺልጅ ጤነኛናት ግን ሚዲያላ ሁለት አይት ምታወራ
@TTTT-bn6zg
@TTTT-bn6zg Жыл бұрын
ምናይነት ዉሸታምናት ትንሸ አታፈረም የህፃናት ተረተረት ምትነግረ መሰላት እዴ
@user-ky2cy7iq3u
@user-ky2cy7iq3u 11 ай бұрын
አቤት የሴት ልጅ ስቃይ ፈጣሪ ክፋ ወንዶች ልቦና ይስጣቸዉ🙏
@saidfanta-hl7lu
@saidfanta-hl7lu Жыл бұрын
አቺቆጅየ ወጣትነሺ በያይሺላይ ያገባሰው እደት አትረሺውም ሲቀጥል እኔእኳ ሙስሊም ስለሆንኩ ባላምንም እናተ ስለምታምኑበት ጠበል ብጠጪ ብቶታጠቢ ይሻልሺ ይሆናል እኔ እዳቺ አሟልቶ የፈጠራት ሚስት ባገኚ እግሯንአጥቤ ገላዋን አጥቤ ነበር የምይዛት
@rorororo7967
@rorororo7967 Жыл бұрын
😂😂ኤረ አታስቁኝ ሙዝቃ ብላ ቁጭ።
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
እዮሀ ላይ ቀርበሽ ነበር አሳዝነሽኝ ነበር ግን ዘፈንሽ በለው ግጥም ብሎ ዝም ነው እንኳን ቤት ሊመታ የሰንጰሌት ቤት አያፈርስም😂
@mekitube1278
@mekitube1278 Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z Жыл бұрын
😂😂😂
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
ሰው እኮ አይኮምንት
@MeskiFiker-jf3vb
@MeskiFiker-jf3vb Жыл бұрын
😂😂😂
@RahelDarje
@RahelDarje Жыл бұрын
ብታምኑም ባታምኑም እዮሀ ሚድያ ላይ ሳያት ምንም አልጣመችኝም ነበር
@danahailu9103
@danahailu9103 Жыл бұрын
Me too dear
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ሪች እኔም እንዳንች ኮሜንቴም ምስክር ነው። እናቱአን ለሰዳቢ ሰጠች ውይይይይይይ
@hiyothiyot-ds5sg
@hiyothiyot-ds5sg Жыл бұрын
እኔም ደስ አለኝም ወሬዋ ሲቀጥል ዘፈኑ እራሱ አመት ያስቃል😂
@user-km2xy3vg8x
@user-km2xy3vg8x Жыл бұрын
እንደ ፀጉሯን ቀይራ ሆዷንም ሸሽጋ መጣች ደግሞ ባሏንም እወደዋለሁ ብላነበረ አሁን አልወደዉም ሆሆ
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 Жыл бұрын
በትክክልል
@ekubetekleab2069
@ekubetekleab2069 Жыл бұрын
አይዞሽ ከዝጋብር ጋራ ፈተና ይታለፋል
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
ምነው በየቦታው የተለያየ ነገር ዘባረቅሽ እዛ ላይ አሳዝነሽኝ ነበር በይ በሰላም ተገላገይ ጉድሽስ ብዙ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ዘፈን ዘፋፈንሽው ዘፈንሽው ዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ😂😂😂😂😂
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 8 ай бұрын
God bless you sis.u will be okay 💕💕
@lifeat2401
@lifeat2401 Жыл бұрын
ቆይ አሁን ከዚህ ታሪክ ምን እንማራለን? ነው ሙዚቃሽን ልታስተዋውቂ ነው የመጣሽው?
@lamlaetopia755
@lamlaetopia755 Жыл бұрын
እናተ እዉነተኛ ታሪክ አቅርቡ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ትላንት አይተንሽ አዘናችን ሳያልቅ😂😂😂እማዬ ወደው አይደለም በሰላም ተገላግለሽ በርበሬ ያጥኑሽ😅
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
😂😂😂😅😅😅😅
@SoSomo-sd9dp
@SoSomo-sd9dp Жыл бұрын
እኔም። ትናት አይቻት በጣም ነበር ያዘኩ😁😁😁😁
@SaraSara-sl2ck
@SaraSara-sl2ck Жыл бұрын
lijitewa gen tanega nate
@SaraSara-sl2ck
@SaraSara-sl2ck Жыл бұрын
Endate new nagaru
@umnathanthan
@umnathanthan Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ 😢😢😢😢😢😢
@yonasgede7258
@yonasgede7258 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው በተለይ ለመምት ባሰብሽበት ጌዜ ሰው በሂወቱ እንዴት በቀላል እንደዚህ ይፈርዳል እግዚአብሔር ደግ ነው ተርፈሻል ካሁን በሀላ እንደዚህ ያለ ውሳኔ እንዳትወስኝ አነቺ ገና ወጣትና ብዙ ነገር የሚጠብቅሽ ነሽ ችግር ደግም አንዴ ወገብ ጠበቅ አድርጎ ካሳለፉት የልፋል ሁል ጊዜ ከጨለማ በኸላ ብርሃን እንዳለ ማሰብ ያስፈልጋል አንቺ በጣም ቆንጆ ነሸ ትንሽ ብቻ ቆም ብሎ ማሰብ ይስፈልግሻል ምክርና አገዛ ከስፈለገ ኮንታክት ዮናስ MCR 🇬🇧
@user-rw4ew1if8x
@user-rw4ew1if8x Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከዘፈኑ በፊት ለአምላክሽ ዘምሪ
@zewditudano5897
@zewditudano5897 Жыл бұрын
እህቴ የሚያሳርፍሽ ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው ንስሐ ገብተሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ተቀበይው እረፍት ሰላም ደስታ ስኬት እርካታ ታገኛለሽ በምድርም ስላም ትኖሪያለሽ በሰማይ የዘላለም ሕይወት ታገኝያለሽ በእርሱ የሚያምኑ ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር እንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶአልና የዮሐንስ 3:16-17
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
ከየት ትቀበለው አዲስ እየሱስ የለም ማህተቡአን ተመልከት በ80 ቀንዋ ልጅነትን ተቀብላለች አዲስ እየሱስ የለም😂
@raheel9498
@raheel9498 Жыл бұрын
እኔምልሽ እዴት ሁለት አይነት ነገር ነው በሌላ ቻናል ሌላ ነበር የሠማነው አሁን ደሞ ሌላ😏😏😏😏
@mekitube1278
@mekitube1278 Жыл бұрын
ምስኪን ነፈር እስኪ በቀጣዬ ደሞ ስትደንሺ ቅረቢ
@seenamedia1897
@seenamedia1897 Жыл бұрын
ክክክክ ግጥሙ ቤት አፋራሳ😂😂😂
@user-mu2ni4ek2x
@user-mu2ni4ek2x Жыл бұрын
ማነሽ ገለቴ ሙዚቃና መዝሙር አንድ ላይ አይሄድም አትቀላምጂ
@zamzammohammed9429
@zamzammohammed9429 Жыл бұрын
ምን ጉድ ማፈሪያ ቀላባጅ ፍጥረት ነሽ😁
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j Жыл бұрын
ግን ዘንድሮ ሰው ሁሉ ሜድያላይ ምን ነካው የመዳብ ቅመሞች ነን አፍቅሪ ለገበሌ ብለተን በየሚድያው ያልዞርነው
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 Жыл бұрын
እናቱ ሌላ ሚዲያ ላይም አየሁሽ። ሙዚቃው ይቅርብሽ ሌላ ሰራ ሰሪ። ሙዚቀኛ የምሆንን ምክር በዙሪያሽ ያሉ ሰዎች ከሆኑ የመከሩሽ እውነት ለመናገር ትክክለኛ መካሪዎች አይደሉም ሌላው ሚዲያ ላይ ሰትዘፍኚ ነበር መሰል። ደግሞም ወጣት ነሽ ብዙ ተሰፋ ማደረግ የምትችይ ከሆነ ብዙ ተሰፋ የሚጣልባት ጠንካራ ሴት ትሆኛለሽ። ቁምነገሩ ብዙ ትሰፋ እንዳለሽ አውቀሽ ከእናትሽ ጋር እርቅ ወርዶ ለልጅሽ ሰትይ ለራሰሽም ህይወት መቃናት መትጋት ነው ያለብሽ።በተረፈ ፈጣሪ ይርዳሽ።
@admenadmen4725
@admenadmen4725 Жыл бұрын
አጅብ እዩሀ ሚድያ ላይ የማላውቀውን ሰው በቤተሰብ ጫና አግብቸ ልቤ ተሰብሯል ብለሽ ነበር ብቻ ያወራሽው ሁሉ ውሸት ነው መሰል
@SaraSara-sl2ck
@SaraSara-sl2ck Жыл бұрын
lijitewa gen tanega ayedalchem
@SaraSara-sl2ck
@SaraSara-sl2ck Жыл бұрын
Allha tanasehn yemalisi
@KebabushRibo-qq6nf
@KebabushRibo-qq6nf Жыл бұрын
አይዞሽ
@fekretnuguse7283
@fekretnuguse7283 Жыл бұрын
Music titashi eye mazamuri biyoni arfi new tayi music rip new dasi ayili 😂😂😂❤
@fevendemelash2401
@fevendemelash2401 Жыл бұрын
hooooooooooooo😮😮😮 lela midiya ley qerebesh lela tarik a yaweradhew ere sew yeqeyemshal
@elfineshelfinesh3808
@elfineshelfinesh3808 Жыл бұрын
Unti new Lela midiya Layi Lela tarik nabre ye Awercho😮
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
ይሄን ታሪክ እናቶች ወግ ላይ አንብቤው ነበር ልበል እዮሃ ሚዲያ ላይ ቀርበሽ ነበር ሲቀጥል ምንድነው በየሚዲያው አንድ አይነት ሀሳብ ይዞ ሰውን ማዛግ ኧረ ሚዲያዎች ሌላ ቦታ የቀረብ ሰዎች ደግሞችሁ አታቅርብ ሰው ይሰለቸዋል ጥሩ እይታም የሚኖራችሁ አዳዲስ ነገር ስታቀርብ ነው
@marthaethio3211
@marthaethio3211 Жыл бұрын
ታሪክሽ ያሳዝናል አይዞሽ ወደ መዝሙሩ ህጂ
@hananm1530
@hananm1530 Жыл бұрын
በየሚዲያው መለፍለፍ ትርፉ ምንድን ነው
@admenadmen4725
@admenadmen4725 Жыл бұрын
እዩሀ ሚድያ ላይ ሌላ ታሪክ አወራሽ በዚህ በክህሎት ሚድያ ደግሞ ሌላ ታሪክ አወራሽ ሰው እንዳይታዘብሽ ሌላው ሙዚቃው ይቅርብሽ
@fekretnuguse7283
@fekretnuguse7283 Жыл бұрын
Music tita yexafachu mazamure bitadarago arfi new 😂😅
@SaraSara-sl2ck
@SaraSara-sl2ck Жыл бұрын
Eko enam eko Gera gabage
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
መጀመሪያ ስሚው እኔም ልሳደብ ነበር ስሰማው እንደ እዮሀ ሚዲያ ነው ታሪኩ እዛ ላይ አጠር ስላለ ነው ይሄ ከመጀመሪያው ነው የተናገረችው አልዋሸችም ስሚው
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
​@@SaraSara-sl2ck አዳምጪ ምን ዋሸች
@admenadmen4725
@admenadmen4725 Жыл бұрын
@@hanlove412 ሙሉውን አድምጨዋለሁ በሁለቱም ሚድያ ያወራችውን
@FekeralemAdego-yb5kt
@FekeralemAdego-yb5kt Жыл бұрын
WOY ZEDIRO MN GOOD NESH😅😅😅😅😅
@Yabsra21
@Yabsra21 Жыл бұрын
መልሠሽ ፀልሂጂ
@genetgirmaye6219
@genetgirmaye6219 Жыл бұрын
ይህቺ ልጅ ትዋሻለች 🤔🤔🤔🤭🤭🤭
@lula-zz1iy
@lula-zz1iy Жыл бұрын
ምንድነው በየ ሚድያ እየሄዱ መዘባርቅ ኤጭ
@djhc9890
@djhc9890 Жыл бұрын
😢are tanegna adelechm yemr
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 Жыл бұрын
ምነው በየሚዲያው ዘባረቅሽ እዛ ሌላ እዚህ ሌላ በግድ ልታወቅ አልሽ ልጅሽን በሰላም ተገላገይ እናትሽ አይተው ነው ሁኔታሽ ስላላማራቸው ያልተቀበሉሽ ለእናት ይታየዋል😊
@Eyutina19
@Eyutina19 Жыл бұрын
ቀልማዳ ምን ያቀላምድሻል እዮሀ ሚዲያ ላይ ሌላ አሁን ደሞ እዚህ ሌላ በአንድ ራስ ሁለት ምላስ በጥራቃ እናትሽ ቀርባ ባዋረደችሽ
@SaraSara-sl2ck
@SaraSara-sl2ck Жыл бұрын
Awo walahe
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
ሀሀሀ ስሜን መልሱ ባለሚዲያኦች😂
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
ኢዮሀ ላይ ስቀርብ አይምሮየ ትክክል አልነበረም ብላ እየተናገረች ለምን ዘባራቂ ምናምን ትላላችሁ ? አትፍረዱ
@peacetube1099
@peacetube1099 Жыл бұрын
ህይወትሽን እግዚአብሼር ያረጋጋልሽ የተባረከ ትዳር ይስጥሽ ዘፈንና መዝሙር ምረጡ ባልሽው ነገር ግን ልክ አደለሽም በመዝሙር ምስጋና ለማቅረብ በእግዚአብሔር መመረጥ አለብሽ ለዛ ደሞ እራስሽን ወደመንፈሳዊ ህይወት መመለስ አለብሽ እንጂ እንደሙዚቃ መዘመር ስለፈለግን ወይም ድምጽ ስላለን ብቻ መዝሙር ማውጣት አለብን ብዬ አላምንም በግሌ ከመዝሙሩ በፊት ወደመንፈሳዊ ህይወት መቅረብ ራስን ለእግዚአብሔር ማስገዛት መቻል አለብን ብዬ ነው የማምነው ፍላጎትሽ ዘማሪ መሆን ከሆነ ቅድሚያ ይህን ብታደርጊ መልካም ነው ብዬ ነው የምመክርሽ
@Yabsra21
@Yabsra21 Жыл бұрын
በአንድ አፍ 2ምላሥ ጦዘሽ የለዴ
@tsigatsiga7333
@tsigatsiga7333 Жыл бұрын
ምንድነው ይሄ ነገር ትዋሻለች አለም ሰገድጋር ቀርባ አልነበርንዴ ቤተሰብ አገባሁት ምናምን ስትል አልነበርንዴ ቀባጣሪ
@helenokubay5488
@helenokubay5488 Жыл бұрын
Wede tsebel hidi
@rigatteklu7354
@rigatteklu7354 Жыл бұрын
Rasachew yematefu ke mote behala men endale gen yawekalu.
@helenokubay5488
@helenokubay5488 Жыл бұрын
Ye debtera metet new tseb hiji Tsolot adrgi
@hananm1530
@hananm1530 Жыл бұрын
ካሜራችሁ ግን ዋዉ እዚህ ሌላ እዛ ሌላ😂
@user-dg8yj3rd4k
@user-dg8yj3rd4k Жыл бұрын
ኤጭ ከዚህ እና እዮሃ ላይ ያለው ምኑም አይቀራረብም ወደ ራስሽ ተመለሽ
@SaraSara-sl2ck
@SaraSara-sl2ck Жыл бұрын
Allha tanasehn yemalisi
@Mekebafirdosh7627
@Mekebafirdosh7627 Жыл бұрын
Tultula
@hannabarecha8808
@hannabarecha8808 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@alemitusisay5177
@alemitusisay5177 Жыл бұрын
በአንድ ምላስ ሁለት 👅👅👅😂😂😂
@naymasaid1746
@naymasaid1746 Жыл бұрын
በአንድ ጭንቅላት ሁለት ምላስ ነዉ የሚባለዉ ክክክምምም
@aldhan-iv8ut
@aldhan-iv8ut Жыл бұрын
Badafi Huleti Milas
@senaitbekele47
@senaitbekele47 Жыл бұрын
degnet yetu degnet weresh erasu sidebr lelju blesh new yagebashw 😂
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 Жыл бұрын
'LIKE ' befetari sem kemtelemgne hiwotesh endikeyer lemegne. Teru neger kale lemena 'like' yederegal, endih aynetu demo yetalefal
@genetgenet6658
@genetgenet6658 Жыл бұрын
ኤጭ ተንዛዛሽ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ውሸታም እንደ ሆንሽ አይንሽ ያስታውቅብሽ ነበር ባለፈው ።ይብላኝ ለእናትሽ ለፍተው አሳድገው ለሰዳቢ የሰጠሻቸው።ሰው እውነት መስሎት ስንቱ እናትሽን "ጥቅመኛ ፣ክፉ " ብሎ ሰደባቸው።የተሳደባችሁ ሂዳችሁ ኮመንታችሁን እጥፉ። እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ ልቦናሽን ይመልሰው ። ጊዜ ሰጥቼም አልጨርስሽ ........ አዝናለሁ
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 Жыл бұрын
በትክክል,
@seblipomi3684
@seblipomi3684 Жыл бұрын
ምን ጉድ ነሽ እዮሀ ሚዲያ ላይ ሌላ ታሪክ ቀባጥረሽ ነበር አሁን ደሞ ሌላ ወሬ ሶስት ሰባት ፀበል ያስፈልግሻል ይቅር ይበልሽ
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
😂😂😂😂
@fekretnuguse7283
@fekretnuguse7283 Жыл бұрын
Ba marame ye madami kimami eniyati like endirgi 😂😂😂😂
@tibeletshagos6733
@tibeletshagos6733 11 ай бұрын
ይቅናሽ
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 Жыл бұрын
ሂጂ ከዚህ ምኗ አዝጊ ናት ተልካሻ
@takelegonfa2659
@takelegonfa2659 Жыл бұрын
Angolowa zorowal
@djhc9890
@djhc9890 Жыл бұрын
Mngud nesh snt aynet wera new mtaweriw balega balefew yawerashiw lala ahun lala tuuuuu
@user-hj1ho9rj1s
@user-hj1ho9rj1s Жыл бұрын
አይዞሸ ፍቅር ከባድ ነው
@birtukan120
@birtukan120 Жыл бұрын
ኣሃፊቅሪ አይዳለሚ በደባተራ አሲሮሺ ነው ያመምህር ተሰፍይ አበራ ትምህርት አደሚጭ
@hayasana9468
@hayasana9468 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂Anchis melkam set nesh ke hullum kedemesh temochalesh lemanngawem saybesebesh stebel hiji baleyew enateshen setokshi nebere ers bers yemistaren negere new metaweriw😅😅😅 Ahun lememot 1000 ber Anchi belt nesh bewed neger new metmochew😂😂 gen yayet merz Ansosh new weye fetari😅😅😅
@user-zx2hg7vo2s
@user-zx2hg7vo2s Жыл бұрын
መተታም ብላክ ማጂክ ፍቅር አይደለም
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 Жыл бұрын
ለወንድ ብለሽ ራስሽን ለመግደል 1ሺህ ብር ሙሉ ይዘሽ ከምትሔጂ መቼ 5ብር አነሰሽ ብሩን ለተቸገረ ብትሰጪ
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 Жыл бұрын
እንዴ እዚ ላይ ደግሞ ሌላ story...😂😂እየቀለዳችሁ ነው እንዴ???
@SaraSara-sl2ck
@SaraSara-sl2ck Жыл бұрын
Enam gera gabage tenaga Saw atemasilagem
@wasezeru1967
@wasezeru1967 Жыл бұрын
Selk quexershen inbox aderglegn
@yordanosebeyene325
@yordanosebeyene325 Жыл бұрын
Ye ametu mert weshetam setasetela
@user-cs5vw3oq6s
@user-cs5vw3oq6s Жыл бұрын
ኬዙን እናትሸ አውቀውታል ስሐዚህ ጸበል ተጠመቂ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
ቆይ ግን እኔንዴት ነው ዋሸሽ የምትሏት ማን ሁሌም ተመሳሣይ ወሬ ያወራል?? እስኪ እከሌ በሉኝ ዓሁን እኔ ዓንድ ውነት ለማውጣት የመጀመሪያ አስራሁለት ዓመት ስንት ግዜ በ ዓንድ አይነት ዓርእስት እሱም መተት ሳወራ ዝም በይ እያሉ ማስፈራራት ነበር የያዙት ዋሸች ብላ ይሆን?? ድጋሚ በመተት የፈተነችኝ??እንደሷ መኖሪያ ወረቀት ስይዝ ግን ለፓስፖርት ሁለት ዓመት ከምናምን ሲቀረኝ አሁንም ውሸታም ስላደረጉኝ ከዚህ በሁዋላ ሊገሉኝ ስለሚችሉ ብዬ በተጠርጣሪነት አስመዝግብኩዓት አሁን ላይ ዓገሩን ለቃ ካናዳ ትኖራለች የገረመኝ ወርቅ ዓድርገሽ ተራቀሻል ብላኝ ብትኖሪ ኖሮ ትሰድቢልኝ ነበር ያለቻት በ dv አሜሪካ ገብታ ስትሞት ፕሮፋይሉዋ ላይ የለጠፈቻት ልብስ የቀነሰ ስታገኝ ገዝታ ታዘንጠኝዓለች ያለቻትን ግን ከአራት ወር በፊት ስትሞት በኔ ተከራክራት ይሆን?? አልኩኝ እንኩአን ፕሮፋይሏ ላይ ልትለጥፋት ነፍስ ይማር እንኩአን አላለቻትም እኔን ብሎክ አድርጋኝዓለች mulumebet altaye toronto በሚል fb ላይ ዓለች!
@lamlaetopia755
@lamlaetopia755 Жыл бұрын
እብዲ አታቅርቡ እናተ ሜዳዋች እምታቀርቡት ዉሸት ነዉ
@nimamuhammed963
@nimamuhammed963 Жыл бұрын
ቀልማዳ
@hgfg3434
@hgfg3434 Жыл бұрын
አረ ምን ነካሽ እዛ ሌላ እዚህ ሌላ አትዘባርቂ ኢጭ ውሸት እንዴት እንደሚያስጠላኝ ሲጀመር እዛም እዚህም መለፍለፍ ምን ዋጋ ያመጣል
@melkamgerma2973
@melkamgerma2973 Жыл бұрын
ውሽታም ሌባ እዮሃ ሚዲያ ላይ ያወራሺው ሌላ እዚ ሌላ 😤😤😤😤😤😤😤
@kedijakedir9177
@kedijakedir9177 Жыл бұрын
አንተ ውሽት እዮሀ ሚዲያ ላይ ሌላ ታሪክ ነው ያወራሽው እዛም እንዳዘፍኚ ብዬሽ ነበር. ቀጥታዊ ወደ አማኑኤል ልጅቱ ቅዥታም ናት
@SaraSara-sl2ck
@SaraSara-sl2ck Жыл бұрын
Awo tenaga Saw atemasilagem
@deemadeema8962
@deemadeema8962 Жыл бұрын
ወሸታም ነሽ ።
@sakhhasa8412
@sakhhasa8412 Жыл бұрын
ንፍጣም😅😅
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 114 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 44 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 13 МЛН
ዬኒ ወንድ ሁን፣ ሰው ሁን፣ አፍህን ግራ!!
39:17
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 48 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 114 МЛН