ህልሜን 100% የማሳካበት መንገድ

  Рет қаралды 4,241

ቅን መድረክ / Genuine Stage

ቅን መድረክ / Genuine Stage

4 ай бұрын

#dawitdreams #inspireethiopia #comedianeshetu
ቅን መድረክ
በዛሬው መድረክ ራሣችንን ሥለማግኘት እናወራለን እንደሚታወቀው አባቶቻችን ብዙ ጦርነቶችን አሸንፈዉ ሀገራችንን ለዚህ አብቅተዋታል። እና እኛስ ዛሬ ምንድን ነዉ ማሸነፍ ያለብን ጦርነት እስኪ ራሳችንን እንጠይቅ።
የምንኖርለት ነገር ህልማችን ምንድን ነዉ ? የመጨረሻ ግባችን ምንድን ነው ? ማሳካት እንደምንችልስ አምነንበት ተቀብለናል ? መልሡን ለራሣችን.....
ግን አንድ እውነት አለ ማንም ሠዉ ህልም ካለዉ 100% ማሣካት ይችላል። ዋናው ጥያቄ ህልማችንን እናውቃለን ወይ የምንኖርለትን አላማ ናፍቀንዋል ወይ እሱ ነው ጥያቄዉ ይሄን መመለስ ከቻልን ያን ህይወት ለማግኘት ምንም መስዋት እንከፍላለን; በቃ ለህልማችን ዋጋ ከፍለን እንኑረዉ እመኑኝ ጥፍጥና የሚኖረዉ የደክምንበት ነገር ነው ስለዚህ ህልማችንን እናሳደው.... ይህ ነው ሰውነት።
በውስጣችን ያለዉ ፣ በልባችን ያስቀመጥነው፣ በሀሳብ መርከብ ላይ ተጉዘን ፈገግ ያልንበትን ነገር እንደምናሥካዉ እርግጠኛ መሆን አለብን ጨዋታዉ እምነት ጋ ነው።
ግን ምንም ነገር ቢያጋጥመን በ ጽናት ማለፍ አለብን ነገ ሌላ ቀን ነው እያንዳንዱ ቀን ለኛ ሌላ እድል ይዞ ነዉ የሚመጣዉ እና ሁሉንም ደረጃ ቀስ በቀስ ከወጣን በእርግጠኝነት ያንን ህልም እንኖረዋለን።
በዚች አለም ላይ እንኳን ህልማችን ተራዉ ቁሥ እንኳን ዋጋ ይፈልጋል ምንም ነገር ሣይከፍሉ ምን ነገር መውሠድ የለም ስለዚህ ቁርጠኝነት ያስፈልጋል።
እዚችምድር ላይ ሥንኖር አቅማችንን መጠቀም አለብን ለጌዜያችን ቦታ መሥጠት አለብን ሰዉ መሀል ላይ ገብቶ እቅዳችንን የሚያስቀይረን አይነት መሆን የለብንም; ስለዚህ ጽናት ወሳኝ ነገር ነው።
እና አይ የኔ ህልም በቀለላሉ አይሣካም ብሎ ማመን ራሥን መግደል ነዉ እንደዚህ የሚባል ታሪክ የለም ከባድ ቀላል ተብሎ የተከፋፈለ ነገር የለም ዋናው ስራ የጭንቅላት ጨዋታ ነው።
👉"ህልም" ቀላል ቃል ይመሥላል ግን አይደለም የናፈቅነዉን ነገር ካልኖርነው መቸም የ እውነት አንስቅም ህይወታችን ትርጉም አይኖረውም በቃ ለመብላት መኖር ብቻ ነዉ የሚሆነው።
ህልማችን የነገውን ማንነታችንን ይወሥነዋል በቃ ህልማችንን አንፍራው በኛ አእምሮ የታሠብውን ነገር እራሥችን ነን ማሣካት የምንችልዉ።
👉"ህልም" የዚህ ትርጉም የገባዉ ሰዉ ለሡ መኖር ብቻ ሣይሆን ሊሞትም ይችላል። እና ህልማችንን ከኖርነዉ በነገው ህይወታችን አይደለም ለራሣችን ለሌችም ተምሳሌት እንሆናለን።
አንድ ሠዉ ጠዋት ተነሥቶ እግሩ ኣንደመራው ነዉ የሚህሄደው ? በፍጹም ስለዚህ ህልም ያለዉ ሠዉ የሚደርሥበትን ቦታ እና ምን ማድርግ እንዳለበት ያውቃል እና ምንም ሊሆንለት ይችላል ምክንያቱም የሚኖረዉ ያን ቦታ ለማየት ስለሆነ ለመደሠት የራሣችንን አለም መፍጠር አለብን።
አርሥቶትል ምን ይላል መሠላችሁ " ሞኝ ሰዉ ተመመሣሣይ ነገር እያደረገ አድስ ነገር ይጠብቃል" ይለናል እና በቃ በራሣችን አለም አድስ ነገር መፍጠር አለብን መርጠን ስንወስን ያኔ ህይውትን እንኖራታለን።
👉 ሳታወላውል አድርገው
#dawitdreams #ethiopianmotivationalspeaker #comedianeshetu #donkeytube #manyazewaleshetu #ebstv #impactseminars #inspireethiopia #personaldevelopment #dagishow #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopia #ethiopianews #ethiopiantiktok #ethiopianmovie #ethiopiancomedy #ethiopianmovie #fana_tv

Пікірлер: 14
@genuinestage
@genuinestage 4 ай бұрын
የቅንመድረክን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረጎ በህይወቶ ላይ ታላቅ ልዩነትን የሚፈጥሩ ስልጠናዎችን ያገኛሉ። ፈጥነው ቤተሰብ ይሁኑ! ሊንክ:- www.youtube.com/@genuinestage
@samrasweetie2099
@samrasweetie2099 3 ай бұрын
ስልጠናዉን እንዴት ማግኘት ይቻላል
@genuinestage
@genuinestage 3 ай бұрын
ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ። 0913566271
@robahailemariamnew7009
@robahailemariamnew7009 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 Wow konjo temert naw Galtooma.👏🎉
@davidyared7857
@davidyared7857 4 ай бұрын
Ameseginalew betam astemari motivation neber❤❤❤❤.
@media542
@media542 4 ай бұрын
Egziabher ybarksh eht ❤❤❤
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤😭😘😘😘👏tabareki
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእኔ ህይወት ላይ ትልቅ ለውጥ እንዲመጣ አድርጋችዋለን እናተን መከታተል ከጀመርኩ በኃላ mind set ላይ እንደሰራ እናም ትልቅ ህልም እንዳለኛ አይቻለው እዛም ለመድረስ ያለኛን አቅም ጉልበት ተጠቅሜ ለራሴም ለሌሌችም እንደምተርፍ አምናለው እግዚአብሔር ቢፈቅድ በonline ሰልጠናውን ለመወሰድ ወሰኛልው
@zerihunlelisa6658
@zerihunlelisa6658 4 ай бұрын
Congra alemtsehay korchebshalew rasish lay lemesirat mewesenish
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 4 ай бұрын
@@zerihunlelisa6658 እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ ማንም ሰው ቢሆን ቅድሚያ እሩሱ ላይ ነው መስራት ያለበት በየ አመናለው አመሰግናለው
@user-zy7zu7kr3g
@user-zy7zu7kr3g Ай бұрын
Ehete online wechim lalen yesexale ende?
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 4 ай бұрын
Wow amazing so thanks for everything ❤❤❤❤
@MaeregSiyoum
@MaeregSiyoum 4 ай бұрын
ሁሉ ነገራችሁ ጥሩ ነው መጀመሪያ ድምፁ ነበር ተስተካክሏል ግን ቀረፃ ላይ በጣም ይቀራል .ሰዎቹን ለምድን ነው ዋይድ አድርጋችሁ የማትቀርፁት ??
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 4 ай бұрын
አሰልጣኟ ኮሜንት ማየት ከቻልሽ ላግኝሽ
የድርሹ ዳና የስኬት መንገድ! @dawitdreams
48:03
Dawit Dreams
Рет қаралды 235 М.
ህልሜን 100% የማሳካበት መንገድ ክፍል ሁለት
28:15
ቅን መድረክ / Genuine Stage
Рет қаралды 1,8 М.
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 30 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 28 МЛН
ታዳሚውን ያስለቀሰው የዳጊ ንግግር
16:10
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 431 М.
አስገራሚው የተፈጥሮ ህግ ! @DawitDreams
1:03:44
Dawit Dreams
Рет қаралды 130 М.
እጅግ አሳዛኙ የዘማሪ ምትኩ አሟሟት ሚስጥር ወጣ
12:26
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 32 М.
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 30 МЛН