No video

እህታችን እናታችንን ፈትለ አሽኔን ዛሬ አጣናት ሁሉም ተጉለት በሸዋ መዲና በደማቅ ተሸኘች ለቅሷችንም እንዲያምር መልካም እንሁን

  Рет қаралды 11,183

Balehageru Tube  ባለሐገሩ መረጃ

Balehageru Tube ባለሐገሩ መረጃ

Күн бұрын

እህታችን እናታችንን ፈትለ አሽኔን ዛሬ አጣናት ሁሉም ተጉለት በሸዋ መዲና በደማቅ ተሸኘች ለቅሷችንም እንዲያምር መልካም እንሁን #ለቅሶ #Ethiopia

Пікірлер: 67
@mekdjib4829
@mekdjib4829 Жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍሳቸውን በቅዱሳን ዘንድ ያኑረው ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ያድልልን
@ሔዋን
@ሔዋን Ай бұрын
ይሀንቢዶአጥፋ እየተሳደቡነው የሸዋንህዝብ የሚለቀቅና የማይለቀቅ ለይ እጅ
@mekonnenteferi5198
@mekonnenteferi5198 Ай бұрын
እማምዬ ፈጣሪ ነፍስዎን በገነት በሰላም ያሳርፍልን ለቤተሰቡም መፅናናትን ይስጥልን:: አሜን!!!
@user-ko8so4mc3t
@user-ko8so4mc3t 11 ай бұрын
እህህህህህ እናቴ ሁለየ ሳለቅስ ይህን እያየሁው አለሁ ብቻየን በስደት እየተከራትሁ ብቻየን ትተሽኝ ሂደሽ ሂወት ጭለማ ሁኖብኝ ለማን እደምኖር አላቀውም ማነው እስ ኪ ብቸኛ ብቸኛ
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 5 ай бұрын
ሀገር ግቢና የኔውድ ልጆቺ ውለጂ ፈጣሪ ያጥናሽ😢😢😢
@user-eu9nu7yu8k
@user-eu9nu7yu8k Ай бұрын
Ayezhsi❤❤
@user-lu5ej6qw8s
@user-lu5ej6qw8s Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ወላሂ እኔ በሂወቴ እደዚህ ያለ ለቅሶ አይቸ አላቅም ጪፈራ ነወ የመሠለኝ ግን የየት አገር ነወ የምታቁ ንገሩኝ አይቸ ሥለማላቅ ነወ እኔ ወሎየነኝ ግን እዲህ አደለም ሥራት ያለዉ ኘወ
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l Жыл бұрын
ሸዋ ነዉ እህቴ 😢😢
@undermysaviour
@undermysaviour 11 ай бұрын
ይህም እኮ በስርዓት ነው። ጥሩ ስርዓት ነው ለሃዘንተኞቹ በተለይ እንዲወጣላቸው ይረዳል ሳይበዛ። አንዱ ሲያለቅስ ሌላው አፍጦ አይቀርም እንደውም በሆዱ የራሱ ሃዘን ያለበትም አብሮ ያወጣዋል። እኔ እንደዚህ እያየሁ ራሱ አብሬ እያለቀስኩ የራሴው ሃዘን ይወጣልኛል። ግን አምሃራ አይደለሁም ይህንን ባህል ግን አደንቃለሁ ሳይበዛ በተለይ ቤተሰቡ ቀድሞ የተጎዳ ካልሆነ። ከሚያለቅሱ ጋር አልቅሱ ደስ ካላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ ይላል መጽሃፍ ቅዱሱ።
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 5 ай бұрын
ይገርማል ይሄ ሙሾ የሚባለው አላህ በከባድ ነው ያስጠነቀቀው ሙሾ የምታወርድ የምታለቅስና የምታስለቅስ አለ በሃድስ የዚህ አይነት ነው ፊታቸውንም ይቧጥጣሉ ደረታቸውን ይመታሉ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 5 ай бұрын
የሸዋ ኦሮሞ ባህል ነው ወይስ አማራ ናቸው???
@dinkuhabtemariam3648
@dinkuhabtemariam3648 5 ай бұрын
ሸዋ ደብረብርሃን ነው ወሎ ከደብረብርሃን ምን ያክል ይርቃል?
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ለቤተሰብ ለዘመድ እግዚአብሔር ያፅናናልን
@betebirhanu9382
@betebirhanu9382 7 ай бұрын
ከዶርዜ ለቅሶ ቀጥሎ በጣም አስገራሚ የለቅሶ ስነ ስርዓት ነው
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 Жыл бұрын
አጎቴ ሲሞቱ እንዲህ ነበር የተለቀሰው ትዝታው አለኝ ገጠር ተሄዶ ሙሾ ተብሎ እንደገና እንደ አዲስ ይልቀሳል የሃዘን እንጉርጉሮው ከጆሮ ላይ ቶሎ አይጠፋም ነፍስ ይማር
@FanomektYe
@FanomektYe 3 ай бұрын
ነፍስ ይማር የትሀገር ነው ግንአለቃቀሱ ይለያል፡፡
@meseretmoges-uq6xy
@meseretmoges-uq6xy 19 күн бұрын
ሸዋ
@captainayub6482
@captainayub6482 Жыл бұрын
እድለኛ ነች በባንድ ተሸኝች አለገና አለገና ያስተላለፈው መችይቀርና ሆድ ለባሰው ?
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 Жыл бұрын
ለቅሶ ከምታቀርበው ፍኖን ታጥቀህ ተቀላቀል መንግሥት በየጊዜው እያሰረ ከሚፈታክ ታጥቀህ መነሳት ነው ወንድም ለቅሶ በርግጥ ያማል።
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын
ነፍሳቸውን ይማርልን እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@hadiaha3001
@hadiaha3001 Жыл бұрын
ነፍስይማር ግን የሚገርምነዉ በያገሩያለዉ ብአሉ ዘፈንጅለቅሶአይመስልም
@SolomonVA
@SolomonVA Жыл бұрын
ነፍስ ይማር፡ እግዚአብሔር ያጽናችሁ፡
@mamomamo6032
@mamomamo6032 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 5 ай бұрын
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያጥናቺሁ
@undermysaviour
@undermysaviour 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን።
@tsihitsihi8315
@tsihitsihi8315 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መጽናናትን ይስጥልን
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d Жыл бұрын
ይህቢቀርጡሩነውጎጂነው እራስንመጉድዳትነውየሞተአይመሉስም ፈጣሪይቅርእድላትመለመንነው
@inochgesses6835
@inochgesses6835 Жыл бұрын
Culture,Very Strong
@user-du6pt5sb9g
@user-du6pt5sb9g Жыл бұрын
ነፍሳቸውን ይማርልን እግዚአብሄር
@terefeberhane2724
@terefeberhane2724 Жыл бұрын
ነፍስ ፡ ይማር ፡
@yalembeza3163
@yalembeza3163 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር!!! የአማራ ባህል ወወ ይይይይ ባህላችን ::
@Ekram475
@Ekram475 Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
ነፋስ ይማር
@jomomamo9464
@jomomamo9464 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@user-ko8so4mc3t
@user-ko8so4mc3t 11 ай бұрын
ነፍሳቸውን ይማር
@sla.m526
@sla.m526 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር 😢😢😭
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው 👏 ግን ተገቢ ነው ቪዲዬ !? ይገርማል ግን የሀገራችን ባህል የልቅሶ ባህሉ ይገርማል ካሁን በፊት አሳይተኽን ነው ይህን ያወቅሁ። ኢትዮጵያ ባህሉአም ታሪኩአም ሰፊ ነው
@user-ts3fd2nb3s
@user-ts3fd2nb3s 11 ай бұрын
እሜን😢😢😢😢😢😢😢😢
@sara_mandefro
@sara_mandefro Жыл бұрын
ነብስ ይማር😢😢😢😢
@salamar4516
@salamar4516 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭😢😢
@Anshamohammed-xq2yt
@Anshamohammed-xq2yt 10 ай бұрын
ለሞተችው ነብስ ይማር ግን ምንድነው ባህሉ እየጨበጨበ
@meseretmoges-uq6xy
@meseretmoges-uq6xy 19 күн бұрын
ሙሾ በሸዋ በሀል
@amelework8644
@amelework8644 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@samsonmengistu8858
@samsonmengistu8858 7 ай бұрын
Mendi yemare
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ነብስ ይማር😭😭😭😭
@hailumichael164
@hailumichael164 Жыл бұрын
Nefs ymar
@user-cq9zs7ch2i
@user-cq9zs7ch2i 10 ай бұрын
ዋይ ዋይ በላት አፈሩ የመዳምን ልጅ አለማፈሩ
@user-rx1rl4fg3m
@user-rx1rl4fg3m Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ግን የሚገርም ባህል ነው
@mimihaile822
@mimihaile822 Жыл бұрын
እደ ነበር አዲ ሳባ የምንቀብረዉ አልቃሽ አርባ ብር ገብተን ጌታ
@mimihaile822
@mimihaile822 Жыл бұрын
የአሁኑ ትዉልድ መርገጫ ነዉ እሬ ሳላይ ይጨፍራል
@zinetmohammed5764
@zinetmohammed5764 6 ай бұрын
በላት አፈሩ አለማፈሩ
@AMHARA24
@AMHARA24 Жыл бұрын
😂😂😂😂ነፍስ ይማር😂😂
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ማን ትሆን የሞተችው ነፍስ ይማር ይሄ ግን መጥፎ ባህል ነው ጭፈራ አይሉት ሀዘን ለማን ይጠቅማል ? ለማች አይጠቅም ወይ ለሀዘንተኛው ወይ ኢትዮጲያ ስንቱን ጉድ ይዘሻል አባት የለም እንዴ ተዉ የሚል የጉድ ሀገር
@sentalumokonen1053
@sentalumokonen1053 Жыл бұрын
ሙሾ ይባላል ወይም ደረት መተቶሽ
@FrzeFyroz-vc7py
@FrzeFyroz-vc7py 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@bezeshetu
@bezeshetu Жыл бұрын
😢
@hayatteshome573
@hayatteshome573 10 ай бұрын
ሰው ሙቶ እስክስታ???😮😮
@aelma1023
@aelma1023 Жыл бұрын
😢😢😢💔
@znash00
@znash00 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢❤
@user-lh9sz5xb4h
@user-lh9sz5xb4h Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@znash00
@znash00 Жыл бұрын
እሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Жыл бұрын
ኋላ ቀር የሆነ ነገር በአንድ ህዝብ ላይ ተጭኖ ሲኖር እንዴት አንድ የሐይማኖት አባት፣የሀገር ተቆርቋሪ የተማረ ሰው ያጣል? አንተ ደግሞ እንደጥሩ ነገር ታስተላልፋለህ ትደግፋለህ?
@mimihaile822
@mimihaile822 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@user-tw5vo7cw2gk
@user-tw5vo7cw2gk 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-tw5vo7cw2gk
@user-tw5vo7cw2gk Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,7 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 17 МЛН
የህሊና ደሳለኝ ምርጥ ግጥም ዶ.ር አብይን አስገረመ | Ethiopia Dr. Abiy
18:51
Zeneq Africa / ዝንቅ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 141 М.
የለቅሶ ላይ ፉከራዎች
15:43
johnny tube
Рет қаралды 24 М.
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44