ተበልቶ የማይጠገብ ቁርስ / ድንቅ የሆነ ለየት ያለ የምግብ አሰራር

  Рет қаралды 946,684

ምግብ ከገጠር migib kege

ምግብ ከገጠር migib kege

Жыл бұрын

#ethiopian food
#የምግብ አሰራር
#cooking

Пікірлер: 187
@GelilaGizaw
@GelilaGizaw 9 ай бұрын
400,000 view but like 4,000 ???? LIKE ADRGU ena demo anchi pin adrigign😜 Aytachu like adirgu wededachum alwededachum 😁
@Mesobcooking
@Mesobcooking 9 ай бұрын
Ewnetisgin new ehite❤
@GelilaGizaw
@GelilaGizaw 9 ай бұрын
@@Mesobcooking tikikl negn aaa 👍👍
@saratube750
@saratube750 8 ай бұрын
እኔ አለሁ አደል ከከፈተትኩ 6 አመቴ 0 ሰበስክራይብ 0 ላይክ😂😂😂😂
@AmelestTemeleso
@AmelestTemeleso 8 ай бұрын
​@@GelilaGizaw0
@user-ns2cj3yf3o
@user-ns2cj3yf3o 5 ай бұрын
ኮሮት ቶሎ አይበስልም ለዛ መሰለኝ
@addisreview2659
@addisreview2659 10 ай бұрын
ጥሩ ነው በርቺ መጠቀሚያ እቃዎችሸን መጥበሻ ፣የጨው ፣የቅመም ፣የአትክልት ማውጫዎችሽን ባህላዊ ሸክላ ቢሆን ይበልጥ ያምራል በርቺ
@rttgggggg6114
@rttgggggg6114 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው እስክሰራው ቸኩያለሁ❤
@TekesteBerhe-h8o
@TekesteBerhe-h8o Ай бұрын
አሰራርሽ በጣም ተመችቶኛል ጣትን ያስቆረጥማል ብቻ ሳይሆን እግርና እንጀራም ያስቆረጥማል ።
@Mesobcooking
@Mesobcooking Ай бұрын
@@TekesteBerhe-h8o አመሰግናለው
@Sbetengawa
@Sbetengawa 11 ай бұрын
ቆንጆነው ግን የድንቹን ሳይዝ ብቀይሪው በጣም ቆንጆ ይሆናል ላአይን
@user-ps3kk6xs7z
@user-ps3kk6xs7z Жыл бұрын
ምርጥ ጣዕም ያለው አሰራር ነው ።ይበልጥ የጥብስ ቅጠል እና ነጭ ሽንኩርት እንዲሁም ዝንጅብል ቢኖርበት በጣም ጠቃሚ ነው።
@aminajoury
@aminajoury 11 ай бұрын
❤❤
@TinaCreativekitchen
@TinaCreativekitchen 8 ай бұрын
ትክክል ብለሃል ወንድሜ
@fatumaabdu6150
@fatumaabdu6150 2 күн бұрын
ጥሩ አስተያየት 🎉😮😊😊😊❤🎉
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 8 ай бұрын
በጣም አሬፍ ቀለል ያለ ቁርሰ በርቼ እናመሰግናለን
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 11 ай бұрын
ምግብ በራሱ ፈጠራ ይፈልጋል፡ አመሰግናለሁ ፡ በርቺ
@romafesshya2338
@romafesshya2338 Жыл бұрын
በጣም ወድጀዋልው እጅሽ ይባረክ
@27211
@27211 11 ай бұрын
ከምንም በላይ ባህላዊ የምግብ አበሳሰልሽን ነው ምወደው
@AAaBbb-hg1zt
@AAaBbb-hg1zt 5 ай бұрын
ደሥ ይላል ከምግቡ በላይ የወፎቹ ጫጫታና እሣቱ ❤❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 Жыл бұрын
❤❤በጣም ሀሪፍ
@Seluye
@Seluye Жыл бұрын
Mokrewalew ejish ybarek betam Arif new❤
@zelalem6666
@zelalem6666 11 ай бұрын
I immediately SUBSCRIBED to your channel after I hear the soundtrack and the whole minimalist stove you work on. You're a gem to this platform.
@neima2690
@neima2690 8 ай бұрын
በርች መአረይ
@meremam877
@meremam877 Жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ መሻ አላህ ቀጥሉበት አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን አላህ በያለንበት ይጠብቀን 👆🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሀሪፍ ነው
@yussraamedia3452
@yussraamedia3452 Жыл бұрын
Betasabe hunu ba Allah ❤️
@ekru1965
@ekru1965 Жыл бұрын
አሚንንንን
@fafi2021
@fafi2021 11 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወርህመቱላህ ወበረካትሁ አሚን ያረብ
@fikrtgermewe
@fikrtgermewe Жыл бұрын
በርቺ አሪፍ ነዉ❤❤
@kushina7782
@kushina7782 Жыл бұрын
Wow betam tafach yimeslal iski seraw chekuyalew😮😮
@user-bc3vy2jf3w
@user-bc3vy2jf3w 3 ай бұрын
በጣም ያምራል ግን ድንች እና ካሮቱን አቆራረጡን አንድ ብታደርጊው ይበልጥ በተረፈ በጣም ነው የማይሽ ትመችኛለሽ ፀጥታው ከምግባ ጀርባ በጉጉት የምናየው ወዝ የባህል አጠቃቈየየምሽ ወዘተ ❤❤❤❤
@Mesobcooking
@Mesobcooking 3 ай бұрын
አመሰግናለው❤
@user-im6fw9qo9i
@user-im6fw9qo9i Ай бұрын
በርቺ እት አለም❤❤❤
@merimaendris8385
@merimaendris8385 8 ай бұрын
❤❤ማሻአላህ ያምራል
@hanahayle6309
@hanahayle6309 11 ай бұрын
ያምራል ጾም ሲፈታ ❤
@lidya20667
@lidya20667 11 ай бұрын
ሲታይ ጥሩ ይመስላል ግን አልቀመስኩትም
@user-do7gx2li8f
@user-do7gx2li8f 11 ай бұрын
አሪፍ ነው❤
@user-cd7fv6ju7r
@user-cd7fv6ju7r 9 ай бұрын
እሳቱ ሢያምር ትዝታዬ
@user-oy8ol4lc2n
@user-oy8ol4lc2n 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊ዋዉ አንደኛ ነዉ
@sameiraf2450
@sameiraf2450 11 ай бұрын
ጥሩነው የጀራው ስስነት
@MaryeYismaw
@MaryeYismaw 2 ай бұрын
በርች ጎበዝ
@user-nn6is6go9m
@user-nn6is6go9m 6 ай бұрын
ዋዉ ባጣም ያምረል
@user-sg1zq4zd4d
@user-sg1zq4zd4d 11 ай бұрын
ዋው አደኛ ❤❤❤❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
ጎበዝ ከሁሉም እንደ ሃገር እንደ ቤታችን ባለው የማብሰያ ዘዴ መጠቀምሽ በእንጨት በሶስቱ ጉልቻ እውነተኛ
@Mesobcooking
@Mesobcooking 7 ай бұрын
Ameseginalew
@SLovemLoveSe
@SLovemLoveSe Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@bezateshome7798
@bezateshome7798 Жыл бұрын
ዋዋዋዋሁሁ❤❤❤
@user-hn3oo8hw4i
@user-hn3oo8hw4i 10 ай бұрын
እሳቱየእዮሀ፣ደመራ፣ነዉሚመስለዉ
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል አሰራርሽ በርቺ
@Mesobcooking
@Mesobcooking 5 ай бұрын
አመሰግናለው
@user-iv8up9ed7b
@user-iv8up9ed7b Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-lt2fx6vs5r
@user-lt2fx6vs5r 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@wengelyohannes1378
@wengelyohannes1378 6 ай бұрын
አሪፍ ምግብ ነው ❤❤❤
@AbikiAlemnur
@AbikiAlemnur Ай бұрын
Arif new
@tamiratalemu7011
@tamiratalemu7011 9 ай бұрын
Gobez love it ❤❤
@fassica9853
@fassica9853 Жыл бұрын
Just found and subscribed to your channel because your videos look very realistic in Ethiopia. Keep being authentic.
@Mesobcooking
@Mesobcooking Жыл бұрын
Thanks
@alamdgaeg4045
@alamdgaeg4045 6 ай бұрын
አሪፍነዉ በርች
@hussenali9267
@hussenali9267 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ እህቴ በገጠር አሰራር ስለምትሰሪ በጣም ወድጀዋለሁ
@betlhembegashawbetyy
@betlhembegashawbetyy Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ውዴ
@lamar5988
@lamar5988 11 ай бұрын
በእነት አሪፋነዉ ቃሪያዉ የመያቃጥል ይመስል አደዛ ከሆነዉ ዋዉ ነው ቃሪያ ስለምወድ ተመችቶኛል😘👏👏👏
@farhasaid5114
@farhasaid5114 Жыл бұрын
😘😘😘ልዩ
@tenudeju7814
@tenudeju7814 Жыл бұрын
በርችልኝ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kelemlove4937
@kelemlove4937 9 ай бұрын
የወፎቹ ድምፅ ውይ
@faxumakidr1857
@faxumakidr1857 Жыл бұрын
ማሻአላ❤❤❤
@yussraamedia3452
@yussraamedia3452 Жыл бұрын
Fatima betasabe hunge
@nuriya8577
@nuriya8577 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 ай бұрын
ዋው
@birhanabera4898
@birhanabera4898 9 күн бұрын
ያሚ❤❤❤❤❤❤
@genetworkineh674
@genetworkineh674 Жыл бұрын
enqulalena denech abro bayesra btrfe terunwe
@legessetefera6640
@legessetefera6640 3 ай бұрын
ምረጥ
@safiabintkedr7839
@safiabintkedr7839 10 ай бұрын
አመሠግናለሁ ውዴ
@user-rj1oh6ds8p
@user-rj1oh6ds8p Жыл бұрын
ማገዶ አታብዢ.ሀራፍ ነው
@buribelachew1111
@buribelachew1111 Жыл бұрын
ጀማሪ ነሸ በርቺ፡ እየተሻሻለች ትመጣለች። ወደፊት አሪፍ ምግብ ሰሪ ትሆኛለሸ ኮሜንት ተቀበይ
@user-el7tf4gb3f
@user-el7tf4gb3f 11 ай бұрын
እንቁላሉን ከጨመርሽ በሗላ ባታማስይው እንደ ፒዛ ሆኖ ይወጣልሽ ነበር ደግሞ በዳቦ ነው ሚበላው አጋጣሚ አልፌ ስሄድ ነው ያየሁሽ እግር ጥሎኝ 😂
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 11 ай бұрын
ዳቦ ተወዷል ሆ ዱቄትኮ 6ሺ ነው የኔ ባለውያ
@user-nr9bf1lr9g
@user-nr9bf1lr9g 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-cd1pj6ct3x
@user-cd1pj6ct3x 11 ай бұрын
በርች
@dawitsolomon3739
@dawitsolomon3739 7 ай бұрын
awesome 😍
@astair1568
@astair1568 Жыл бұрын
ጐበዝ ፡ l like it ! You did it❤
@ZewduBisrat
@ZewduBisrat Ай бұрын
Yes
@yesuf_tube0024
@yesuf_tube0024 Жыл бұрын
Wow masha alah
@techtrue8510
@techtrue8510 11 ай бұрын
እንቁላለን ከድንችጋ በልቻለው ሆዴ ትፈጨው እንደው እስቲ ሁለቱንም ባንዴ
@adanechabiderasha992
@adanechabiderasha992 11 ай бұрын
wow❤
@user-up6tb3bl4t
@user-up6tb3bl4t Жыл бұрын
ዘይት ግን በዝቶአል ውዴ😮😊
@hewanwoubishet8182
@hewanwoubishet8182 Жыл бұрын
አሠራርሽ እንዳገራችን እንደድሮው መሆኑ ሁሌም ደሥይለኛል ግን መጥበሻውን በሽቦ ብታጥቢውና ማማሠያሽንም በሌላ ብትጠቀሚ በተረፈ ካሮቱና ድንቹ በዛ ቆንጆ ነው
@emmidegu
@emmidegu Жыл бұрын
ታዲያ ምኑ ነው ቆንጆ?
@sarayoutube5531
@sarayoutube5531 10 ай бұрын
😂
@edengezahegne1661
@edengezahegne1661 Жыл бұрын
Wow
@Beza-q2q
@Beza-q2q 24 күн бұрын
ምግብ
@hry99
@hry99 Жыл бұрын
Everything is original n organic ❤❤
@naodchuly8393
@naodchuly8393 11 ай бұрын
ምግብ
@B_Top_143
@B_Top_143 2 ай бұрын
ተበልቶ የማይጠገብ ቁርስማ ምን ያረጋል ፎ
@bablunazmul5911
@bablunazmul5911 9 ай бұрын
Maasha'alla yeene bela moy yihen migib ke achi ayiche sariche endet Abbatu enda mitem
@rebeccaamdie5090
@rebeccaamdie5090 24 күн бұрын
አትበጥረቂ በጥራቃ
@user-cd1pj6ct3x
@user-cd1pj6ct3x 11 ай бұрын
ላይክ
@classicphone5956
@classicphone5956 8 ай бұрын
Tiru new barchi
@user-wt3ym6gf5g
@user-wt3ym6gf5g 2 ай бұрын
ዋው አሪፍ ነው በርታ ከ መሰጋና
@Mesobcooking
@Mesobcooking 2 ай бұрын
አመሰግናለው
@user-tx5oi9nj2s
@user-tx5oi9nj2s 2 ай бұрын
እሰይ ለወንድሜ አዲስ አሰራር አገኘውለት ሌላም አሳይን እስኪ❤❤❤
@maykalfa7398
@maykalfa7398 Ай бұрын
ጨው ጨምር/ጨምሪ
@user-wp6fu5ig7c
@user-wp6fu5ig7c 11 ай бұрын
ምንሚ አይሆንም ማሻ አላ🎉🎉🎉🎉
@user-yp7gu4pb2k
@user-yp7gu4pb2k 11 ай бұрын
betammmmmm des yilal
@sunnyethio3782
@sunnyethio3782 Жыл бұрын
Nice
@user-jm4gg6ne6n
@user-jm4gg6ne6n Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mezmurtube4264
@mezmurtube4264 Жыл бұрын
Betaam bzu amarach endalen ayn yemikeft mirt video
@user-xd2dw3tj4e
@user-xd2dw3tj4e Жыл бұрын
👍👍👍👍
@HananHanuni-iz3vx
@HananHanuni-iz3vx 11 ай бұрын
Beze nuro tebelto maytegab😅😅😅 mezega negar felgilgn
@EmushaE
@EmushaE Ай бұрын
Wawwww
@azebangosom7994
@azebangosom7994 11 ай бұрын
😮oloomfleeme❤😅❤
@anleyarragaw4179
@anleyarragaw4179 11 ай бұрын
Berichi
@tadiosbelay2307
@tadiosbelay2307 10 ай бұрын
desyilal gin mexenun betsufiyeneger bitaderig yebelete des yil nbr
@user-pi8kd8ey6e
@user-pi8kd8ey6e 10 ай бұрын
ባሕላዊ ምድጃ መጠቀምሽ ጥሩ ነው። ሌላው ድንቹንና ካሮቱን አከታተፉን ተመሳሳይ ብታደርጊው ያምራል።
@user-dk3pc2mg4d
@user-dk3pc2mg4d 9 ай бұрын
❤ konjyyy yemchesh likee
@zionroot4229
@zionroot4229 8 ай бұрын
ለምንድነው ባህላዊ ምድጃ መጠቀሟ ጥሩ የሆነው?
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 8 ай бұрын
​@@zionroot4229😂
@user-fn7ve3du4z
@user-fn7ve3du4z 6 ай бұрын
Ena yeferej yeshalal sew ede betu new menorew😏​@@zionroot4229
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 3 ай бұрын
ይህ ባህላችን አይደለም እንዲህ አይነት ምድጃ መጠቀም ስልጣኔ የሌለበት ማንኛውም ሀገር ምግብ በዚህ አይነት ይበሰላል ይህ ገና ህዋላ ቀርነትን ነው የሚያሳየው እንጨትን ቆርጦ ማብሰያ ማድረግ ቢቀር ጥሩ ነው !!
@ElfSaron
@ElfSaron 8 ай бұрын
👌👌👌🙏
@iloveaddis4620
@iloveaddis4620 7 ай бұрын
አ ነባበሮ
@user-xc7um1fp3s
@user-xc7um1fp3s 4 ай бұрын
@getnetkebede2857
@getnetkebede2857 11 ай бұрын
Eyandandun gebat sechemer be dekika yehun
@relaxingthoughts9725
@relaxingthoughts9725 Жыл бұрын
zeyitu beza wuffffffff
@WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv
@WfhfhfuSgdkhydjdyr-md5kv 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MaziTulii
@MaziTulii 11 ай бұрын
Seferachu mebrat yelm enda esatu albezam lezich beya new enamesegnaln
@user-js3tk5rr9j
@user-js3tk5rr9j 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@Mahderasefa-te8mk
@Mahderasefa-te8mk 8 күн бұрын
ሥሙሥ ምን ተባለ
@user-eo4sx4vt6q
@user-eo4sx4vt6q 11 ай бұрын
😍😍✅✅
@mikamika-nz8ev
@mikamika-nz8ev Жыл бұрын
Wow betam arif sera👍,ye megebu seme meneden new yemibalew?
@Mesobcooking
@Mesobcooking Жыл бұрын
Yaw kelel yale kurs new be enkulal yemisera
@user-is2lx9uy8i
@user-is2lx9uy8i 5 ай бұрын
ይችን ስሀን አውቃታለሁ
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 29 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 90 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
Amazing tools #shorts
0:35
SA VA
Рет қаралды 8 МЛН
Читерская рыбалка!🤯🐟 (@fishinglover790)
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 2,1 МЛН
王子居然在家这样 #艾莎
0:38
落魄的王子
Рет қаралды 25 МЛН
Olha o sorvete 😲
0:13
KaLu Tv
Рет қаралды 2,7 МЛН
Quem vai assustar mais meninos ou meninas?!😱 #shorts #challenge
0:10
Gabrielmiranda_ofc
Рет қаралды 112 МЛН