No video

"እህቴ የት ነሽ ? ቤተሰቡ ናፍቆሻል" ...ልብ የሚነካ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰዓት//

  Рет қаралды 63,927

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 64
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ወንድም እግዚአብሔር ይርዳክ 🙏ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤🙏 ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z Жыл бұрын
አሚንንንንን
@solofficial7339
@solofficial7339 Жыл бұрын
EBS ትለያላችሁ በእግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ የስንቱን እንባ አበሳችሁ😭 ፍትህ ለእማማ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hanieshkuntetube298
@hanieshkuntetube298 Жыл бұрын
የሽኖዋ ማርያም በሰላም ያገናኛችሁ ወንድማችን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ 🙏🏿😥
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
በሰላም ያገናኛቹ እኛም ተገናኝታቹ አብረን ለመደሰት ያብቃን
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
እንደሌላው እናተንም በሰላም ያገናኛችሁ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 Жыл бұрын
ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር ቸርነቱ አያልቅበትም ከእህት ጋር በቅርቡ ትገናኛላችሁ።
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም የአገነኛላችሁ
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Жыл бұрын
ወድማችን እግዚአብሔር ከእህት ጋር በሰላም ያገናኛችሁ
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይረዳህ ከባድነዉ ቤተሰቡ እያለዉ ሰዉ እዴት ባይተዋረነት ይመረጣል
@hiruthirut671
@hiruthirut671 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ ወንድሜ
@wengelhiwot5301
@wengelhiwot5301 Жыл бұрын
ሳምንት ደስታችሁን የምታዩ ያድርጋችሁ EB's KK አንደኞች በርቱ
@abdulazizmusbha3903
@abdulazizmusbha3903 Жыл бұрын
ለእናንተ:ምስጋና:ለማቅረብ:ቃላት:አይገኝላችሁም:በአጠቃላይ:የፈጠረን:አላህ:ለሠራችሁት:በጎ:ነገር:ሁሉ:ለዘር:ዘራችሁ:የሚተርፍ:በጎውን:ሁሉ:ይግጠማችሁ:አሚን።
@welansatube5148
@welansatube5148 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@fatmamalasat7388
@fatmamalasat7388 Жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ ወድም 🥰🥰🥰🥰
@zerfualemeentertement4886
@zerfualemeentertement4886 Жыл бұрын
Wendime yasadegech enatachin ye sheno mariamam tirdakina ye zare samnti destan endihonilachu emagnalew 🙏🙏🙏
@negestyosefakakoo1625
@negestyosefakakoo1625 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳክ ወንድሜ
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z Жыл бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ወድም
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
አላህ የገናኛቹው ወድሜ
@leulamare6365
@leulamare6365 Жыл бұрын
ወንድሜ የሸኖዋ ማርያም ቀዳዳችን ሁሉ ትሙላ የጎልባ ቅዱስ ሚካኤል የቃፈሮዉ ሰማአት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአምላክ ፊት ፀሎታችንን ያቅርቡል ሸኖን ማርያምን ደጋግመህ ብትጠራት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ሽኖ የአዛዉንቶቹ ሀገር ሽኖ የደጋጎቹ ሀገር የቅቤ ሀገር የቆሎ የገብስ ሀገር ሸኖ ሀገር ማርያም ሰላምሽ ይብዛ
@user-bn2ev2bv8f
@user-bn2ev2bv8f Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳክ
@betyascnkimamo3682
@betyascnkimamo3682 Жыл бұрын
ያሳደጋት የቃፈሮው ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰላም ያገናኛችሁ
@nsournsour8475
@nsournsour8475 Жыл бұрын
Allah basalam yaganangachu
@amdewerkbirhanu2937
@amdewerkbirhanu2937 Жыл бұрын
አሜንን
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 2 ай бұрын
አላህ እንድትገነኙ የብቀቹ
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev Жыл бұрын
አብሺር ወንዲም ትገኛለች
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያገናኝህ
@amelisamedia
@amelisamedia Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይርዳችሁ💚💛❤🙏
@hawahassen4098
@hawahassen4098 Жыл бұрын
መልካም እድል አላህ ያግዛቹህ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
እኔም አንዷ ነኝ ታናናሾቼ ግን በፊት ገቡ እኔ በሗላ ነው የጀመርኩት ።
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
የማን አባት ልጁን ሰዉ ቤት እንድትስራ ይፈቅዳል!? የጠገበ ገበሬ ልጅ ናትእኮ አዲስአበባ ገረድ ተብላ የተጠራችዉ። የፈትል ልብስ ሳይሆን "የፈረንጂ ቀሚስ" ከሌሎች በማየት ብዙዎች ወደ ከተማ የሚፈልሱ😔 ጠፍተዉ እንጂ አባት ፈቅዶላት የወጣች ባህልም አልነበረም።
@betikonjo7059
@betikonjo7059 Жыл бұрын
እኔም እህቴን ማፈላለግ እፈልግ ነበር የማላውቅሽ እራህመት የት ነሽ በጣም ነው እህት ሚናፍቀኝ ማርያምን ታላቄ ናፍቀሽኛል እስኪ ወሎ ምትኖሩ ልጆች መላ በሉኝ
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
Staszen gtre ymjemereya lej slhonku awukalehu slam ydregsh Ftari.
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
በአለም እንደምትገናኙ ተስፋ አደርጋለሁ እመኛለሁም ቸር ያሰማችሁ
@wubityirdaw3711
@wubityirdaw3711 Жыл бұрын
ተዉ የኔ ዘመድች ፈልጉን እኛ ፈልገን አጣናቹ ማስረሻ ማሞ ስመኝ ማሞ አለን በሉን ከዉሎ
@rayeraye8498
@rayeraye8498 Жыл бұрын
Hulegeza ante because jemerku teyaleshe lemendenew. Akebrot newe weyes tenesh negne male tested newe.
@jdjdjdid3536
@jdjdjdid3536 Жыл бұрын
መርዶነዉ ወይስ ፍለጋ አልገባኝም
@adyd8686
@adyd8686 Жыл бұрын
ምናልባት እራርታ አለሁ እንድትል ነው
@foziyaahmadfoziyaahmad5038
@foziyaahmadfoziyaahmad5038 Жыл бұрын
♥️🥰🥰
@tsehonyirefu8271
@tsehonyirefu8271 Жыл бұрын
E/r yirdah
@rayeraye8498
@rayeraye8498 Жыл бұрын
Ante beteyes mene cheger
@user-uz1bk3tv1t
@user-uz1bk3tv1t Жыл бұрын
🤲🤲🤲☝️☝️💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@lomi2228
@lomi2228 Жыл бұрын
Loomii
@hira6018
@hira6018 Жыл бұрын
😭😱
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 Жыл бұрын
Dmxe yekweum
@sofiosman1619
@sofiosman1619 Жыл бұрын
ድምፅ የለው እኮ
@hiwot3385
@hiwot3385 Жыл бұрын
@@milkilion696 kkkkkkkእረ በሳቅ
@amdewerkbirhanu2937
@amdewerkbirhanu2937 Жыл бұрын
@@milkilion696 1990 ሳይሆን የተባለው1999 ነው
@hiwot3385
@hiwot3385 Жыл бұрын
@@milkilion696 እረ ይሰማል
@sofiosman1619
@sofiosman1619 Жыл бұрын
@@milkilion696 ወላሂ ከስልኬ ነው መሰል አሁን ይሰማል😂
@lomi2228
@lomi2228 Жыл бұрын
Wwwwwww
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
ኧረአንተ ደሞለሞርዶ ቸኮልክ
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 Жыл бұрын
እንዴት አይነት ወሬኛ ነህ ልጄ?ደሞ መርዶ ልትረዳት ነው የመጣኸው
@queenfatoma2554
@queenfatoma2554 Жыл бұрын
ክክክክእንደኔ ገርሞሻል
@asnakegashaw51
@asnakegashaw51 Жыл бұрын
If you can't say something nice, don't say any thing please?
@hadiass2781
@hadiass2781 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@sweetnegashi747
@sweetnegashi747 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳክ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
@betikonjo7059
@betikonjo7059 Жыл бұрын
እኔም እህቴን ማፈላለግ እፈልግ ነበር የማላውቅሽ እራህመት የት ነሽ በጣም ነው እህት ሚናፍቀኝ ማርያምን ታላቄ ናፍቀሽኛል እስኪ ወሎ ምትኖሩ ልጆች መላ በሉኝ
@HFTube-lf4ht
@HFTube-lf4ht Жыл бұрын
ወሎ የት ማማየ
@mamadoupathecamara9663
@mamadoupathecamara9663 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳክ
Harley Quinn's revenge plan!!!#Harley Quinn #joker
00:59
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 26 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 72 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН