#ህያው_ምስክር_ክፍል_2_አባቴ

  Рет қаралды 14,162

GMM TV Ethiopia

GMM TV Ethiopia

Жыл бұрын

GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
Check us out on...
Web Site : www.gmmtv.org
Facebook: / gmmtvinternational
Twitter: / gmmtvinternational
Instagram: / gmmtvinternational

Пікірлер: 37
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
ሁሉም ሰዉ ለካስ ከላይ የለበሰ ልብሱ ስወልቅ ግሩም የሆነ ታርክ አለዉ;ከምንም በላይ ግርም ድንቅ የሚለኝ ተስፋ የቆረጠዉን የተጣለዉን ሰዉ የሚፈልግ ከትብያ ከአመድ የሚያነሳ ጌታ ኢየሱስ ነዉ::
@tsehayaychiluhm9653
@tsehayaychiluhm9653 Жыл бұрын
ጌታ ያወቅበታል መሸላለም እና ለቁም ነገር ማብቃት ምስጉን ነው እግዚአብሔር አባቱ የሆነ ሰው ! Thank you Jesus ❤
@selamawitsolomon2492
@selamawitsolomon2492 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው የዚህ ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ከዚህ ሁሉ የፈታህ የለየህ አባት ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 Жыл бұрын
I can't wait part 3..it's so amazing, life story, father you're so awesome God..pastor Esubalw in Christ my brother God bless you more and more.. we should pray to northern part of Ethiopian people especially Amhara and Tigray people 🙏 Glory to the living God!
@yibeltalyideg
@yibeltalyideg Жыл бұрын
pastor brother esubalew I love u may God bless ur ministry and family.u did great job for me . u are loyal for your calling and God is doing great miracles in ur hand
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 Жыл бұрын
የጌታ ስራ ይደቀኝኛል ጌታ አይሳሳትም ሁልግዜ ትክክል ሰይጣን ስጋን እንደፈለገ ቢያደርግም ነፍን ግን አያገኛትም ነፍሳችን ባለቤት አላት በእዮብ ላይም አንበናል ወንድሜ ብዙዎቻችን እድንድን ጌታ ሞቷል ያንተም ምስክርነት የብዙዎች መነካትና መዳን እንደሚሆን አምናለው ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ የሚቀጥለውን ለመስማት እጎጎለው ይህንን ያቀረብክልን ወንድሜን ጌት ኢየሱስ ይባርክህ
@jesuslove8714
@jesuslove8714 Жыл бұрын
Amlak ymesgen
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፈልጎ የሚያገኛው ስው እንዴት የታደለ ነው ወንድሜ ጌታ ስለደረስልህ ክብርና ምስጋና ለዘላለም ለእሱ ይሁን አሜን አሜን ትልቅ ትምህርት በሰይጣን መንፈስ ለተያዙት ሁሉ። ግሩም ምስክርነት ጌታ ይባርካችሁ !!!
@gloriouspower5962
@gloriouspower5962 Жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን ጌታ የዘለአለም አምባ ነው።
@bethelihemreta3465
@bethelihemreta3465 Жыл бұрын
ጌታ ግን አመፀኛ አስቸጋሪን ለምድን ነው የሚወደው ሁሌ ይገርመኛል
@adanchdegu8424
@adanchdegu8424 Жыл бұрын
ከዚህ ሁሉ ውርደት አውጥቶ ብቻንውን የፈለገህ የረዳህ በህይወት ያቆየህ ጌታ ብቻውን ይባረክ፡፡ ሰይጣን ሊገልህ ለያርድህ ነበር ኢየሱስ ብቻውን እረዳህ ስሙ ይባረክ ›› አሜን
@kidistyeab7639
@kidistyeab7639 Жыл бұрын
My Blessed Brother Pastor Esubalew. May God Bless You More And Expanded You For His Glory Alone. I Am Truly Blessed that God Lead Me To Meet You And Your Beloved Wife. You Are Blessed Beyond Measure! I Pray The Love Of God Humlity And Fear Of God Carrying You In All Area Of Your Life. In Christ Kidist!
@eyerusalemnaizghi7791
@eyerusalemnaizghi7791 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ቀጣዪን ለማየት ያጓጓል ተባረኩ... ኢየሱስ ያድናል
@getnetgebre4024
@getnetgebre4024 Жыл бұрын
የሚገርም ምስክር። ክፍል 3 በመጠበቅ ላይ
@liasol8518
@liasol8518 Жыл бұрын
Egziabher talk nw, Enkuan lezih abekah Geta.
@tigistadane9092
@tigistadane9092 Жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
ደጉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@emebetbetre2350
@emebetbetre2350 Жыл бұрын
ጊታ ድንቅ ነው ሰይጣን ሲያዋርድ ጊታ ግን ያከብራል ፓስተር አቅራቢውም ተባረኩ ክብሩ ለጊታ
@esubalewgetachewofficial9924
@esubalewgetachewofficial9924 Жыл бұрын
ክብሩን ጌታ ጠቅልሎ ይውስድ እግዚአብሔር በብዙ የረዳው የምህረት ልጁ እኔ ነኝ ተባረኩ ።
@asmerettesfay753
@asmerettesfay753 Жыл бұрын
ብሩክ ነህ ኣንተ፡ የቀረውን እድሜክ ጌታ ይክበርበት ወንድሜ !
@shifitsum
@shifitsum Ай бұрын
Egeziabher simu yetebareke yehun
@samsonloha7537
@samsonloha7537 Жыл бұрын
ጊታ ድንቅ ነው!!!!!!!
@alshaswelt4263
@alshaswelt4263 Жыл бұрын
Wow. God. Is. Grat. G b. Both. Good. Job
@abrahamofficials3563
@abrahamofficials3563 4 ай бұрын
ምስክርነቶን ልናገኛው ይቸግርናል ኣርዕስቱ የተለያየነው ስማቸውን ብትጽፎት ቆንጆ ነበረ ኣሁንክፍል1 ሳልሰማው ክፍል 2እየሰማው ነው
@GMMTVEthiopia
@GMMTVEthiopia 4 ай бұрын
kzfaq.info/sun/PLgMFmTkqKzGwxDkjRtje-TrgKugF0QmUl
@astersolomon4814
@astersolomon4814 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተባረክ
@redmiblue4227
@redmiblue4227 Жыл бұрын
እንታብቃለን
@daemoymesfen1107
@daemoymesfen1107 Жыл бұрын
Migerm miskrinet part 3 pls
@genet1009
@genet1009 Жыл бұрын
ገና ሳምንት ?
@yanmercy8195
@yanmercy8195 Жыл бұрын
ክፍል 3 የታለ ኧረ እግዚአብሔር እኮ ነው!
@GMMTVEthiopia
@GMMTVEthiopia Жыл бұрын
መጪው እሁድ ላይ ይጠብቁ፣ አመሰግናለሁ!
@mesretberhan2338
@mesretberhan2338 Жыл бұрын
Egezyabher lfelgwot yegeal wedemeye keberwon yegeltebyeh
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Жыл бұрын
gmmፕሮግራም አዘጋጅ ወንድሜ እንዴት ነው የምናገኛችሁ እኔም ለቅዱሱ አምላክ ክብሩ እንዲወራ እፈልጋለሁ ልመሰክር እፈልጋለሁ
@gelilamillion193
@gelilamillion193 Жыл бұрын
ወንድም ተስፋዬ ቀጣዩም ክፍል የለም? እረፍት ሦስት
@GMMTVEthiopia
@GMMTVEthiopia Жыл бұрын
መጪው እሁድ ላይ ይጠብቁ፣ አመሰግናለሁ!
@user-fw4qv5nl1j
@user-fw4qv5nl1j 5 ай бұрын
አዎ 97 ዠዋይ ተገናኝተናል
@powerofgod2357
@powerofgod2357 Жыл бұрын
ጌታ እንዴት መልካም ነው ?ይህንን ያደረገውን ክርስቶስ እየሱስን አብዝቼ እባርከዋለሁ
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 114 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 90 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
የተባረከ ትዳር  Blessed Marriage By Dr Pastor Hanfere Aligaz
28:51
የውቃቢ ቤት የካዳሚነት ምስክርነት ክፍል አንድ
38:15
Heavenly Knowledge ሰማያዊ እውቀት
Рет қаралды 1,6 М.
አቤት ምህረት የበዛለት || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye
22:11
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 812 М.
Слепой перехитрил свою жену😳
1:00
Kino_sh
Рет қаралды 9 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 54 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 24 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 10 МЛН