ህወሓት ከመቐለ70 እንደርታ ደጀን ቢሮ በህዝባዊ ትግል ይወገዳል?/ህወሓት እዉቅና እንዲመለስለት ጥያቄ አላቀረበም/ህወሓትን የመጫወቻ ካርድ የሚያሳጣው ጉዳይ

  Рет қаралды 9,736

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

18 күн бұрын

Пікірлер: 42
@nagashyihune4118
@nagashyihune4118 16 күн бұрын
ለ50 አመት የኢትዮጵያ ችግር ህወሓት ነው የባህር በር አገራችን ያሰጣን ነው
@meskeremwolde2627
@meskeremwolde2627 16 күн бұрын
ቀይ ባህርንሰጥቶ የፈረጠጠው መንግስቱ ሀ/ማርያም ነው። ሻቢያ አስመራን ሲቆጣጠር ህውሀት አልነበረም።
@addisualene556
@addisualene556 16 күн бұрын
አበበች ካህሳይ በጣም የተለየች ነች። የምታቀርባቸው ፕሮግራሞችና የምትጋብዛቸው እንግዶች የሚደነቁ ናቸው። እድሜና ጤና ለአበበች ካህሳይ እመኝላታለሁ።
@sewmehone1736
@sewmehone1736 16 күн бұрын
ቃል ወደ ተግባር ከተለወጠ መልካም ሀሳብ ነው። አቤ እናመሰግናለን።
@yemisrachyohannes962
@yemisrachyohannes962 16 күн бұрын
ህዝብ ሀይል አለው ስለዚህ ህዝቡ የሚፈልገውን ነገር ማድረግ አለበት!! የትግራይ ህዝብ የሚበጀውን ቆም ብሎ ማስብ አለበት!!ኢትዮጵያን መውጋት የትም አያደርስም:: ስንት ወጣት እካለ ጎደሎ ሆኖ ሞራሉ ተነክቶ እየኖረ እንደገና ወደጦርነት ማስብ ሳይሆን ለህዝቡ ደስታ መስራት አለባቸው!!
@NigusseDabba
@NigusseDabba 16 күн бұрын
ሰለም ሀቅነ ሰቅ
@user-cv8gi3zn4c
@user-cv8gi3zn4c 16 күн бұрын
🎉🎉🎉
@abebeseifu493
@abebeseifu493 11 күн бұрын
አቤ ምርጥ ኢትዮጵያዊት
@workenshtesfay1789
@workenshtesfay1789 16 күн бұрын
🔊🔊🔊🔊
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 16 күн бұрын
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 16 күн бұрын
ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@atd605
@atd605 16 күн бұрын
How do we know that this guy is not another yemane? Remember him?
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 16 күн бұрын
Look, “How we do know, you trying discredit this people who claim Ethiopianism is more than a village thinking?”. In life ( phenomenon) there is no guarantee on future predictions; rather situations, actions, and time decides everything!.
@Markanberihun
@Markanberihun 16 күн бұрын
አበበች ምርጧ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@admasugebeyehu4057
@admasugebeyehu4057 16 күн бұрын
ሰላሞ አቤ፣
@destaergano3121
@destaergano3121 16 күн бұрын
በኢትዮጵያ ምድር ብዙ ወጣቶችን ደም በግፍ የሚጠጣውን አውሬው ህወሓት የተባለውን ነቀርሳ በግልፅ የሚያስረዱ ሰዎችን በማቅረባችሁ ከልብ አመሰግናለሁ።
@user-st4nk3we2v
@user-st4nk3we2v 16 күн бұрын
ድምፅ
@adugnaabera3836
@adugnaabera3836 16 күн бұрын
ሰላም
@AbubekerMohammed-yw2pd
@AbubekerMohammed-yw2pd 16 күн бұрын
Regarding the Creator, correction is required so that it is inclusive for all religions in the Region.
@meskeremwolde2627
@meskeremwolde2627 16 күн бұрын
እንኳን የትግራይ ተወላጅ ምንም የትግራይ ተወላጅ ያልሆንን ትግራይ ካለህውሀት ህይወት የሚኖራት አይመስለንም። ህውሀት መኖር አለባት።
@Markanberihun
@Markanberihun 16 күн бұрын
🎉🎉🎉 አበበች ካህሳይ ጀግና የሴት ወንድ ❤❤❤
@Amen73842
@Amen73842 16 күн бұрын
no sound
@workenshtesfay1789
@workenshtesfay1789 16 күн бұрын
No sound
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 16 күн бұрын
ድምፅ የብለይ
@halemtessema9256
@halemtessema9256 16 күн бұрын
Hi Abe!
@nagashyihune4118
@nagashyihune4118 16 күн бұрын
ህወሓት ማለት ጸር ኢትዬጲያ ነው
@user-rb7bj7xi9x
@user-rb7bj7xi9x 16 күн бұрын
በትክክል 😅
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d 14 күн бұрын
ይህን ሀቅ በመረዳት አንድም ቀን የእነስባአት ነጋ የፖለቲካ ድርጅትሕወሓት እንጅ ወያኔ ብየ ጠርቸው አላውቅም ።
@NegashLegesse
@NegashLegesse 16 күн бұрын
mnew demts
@yidnekachewteka1082
@yidnekachewteka1082 16 күн бұрын
ድምጽ ድምጽ ። አይሰማም።
@atd605
@atd605 16 күн бұрын
We can hear you stop saying dimtsi dimtsi....
@SadikHussain-xj2yi
@SadikHussain-xj2yi 16 күн бұрын
ለድምጹ ዘግተው መልሰው ይክፈቱት
@habtomalem9951
@habtomalem9951 13 күн бұрын
አንቺን የወለደች አብዬ እናት ማፀና ይለምልም ሰው የጠፈለት ሰው የሆንሽ የኢትዮጽያ ጀገና ነሽ እንወድሻለን
@atd605
@atd605 16 күн бұрын
TPLF is supported by the majority of tigrean people..Other wise it would have been gone by now!!
@beletehailegiorgis128
@beletehailegiorgis128 16 күн бұрын
TPLF has no majority support from Tigrean people unless there's a sabotage and manipulating in the name of innocent Tigreans. It's obvious there's no a single freedoms for Tigreans for the last 50 years in its real history. How could people support its oppressive party,which has done nothing for the people except its few clicks? Surely if people will be free ,the truth will be revealed.
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 16 күн бұрын
I agree on this comment!
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 16 күн бұрын
True
@beletehailegiorgis128
@beletehailegiorgis128 16 күн бұрын
ህወሃት ህዝባዊ ወያኔ አርነት ትግራይ ስያሜ እርስ በርሱ ይቃረናል። ( TPLF) Tigray people's liberation front. (የትግራይ ህዝብ ነፃነት ግንባር) ትህነግ፣ ስለዚህ ህወሃት የሚባል ፓርቲ የለም። ያለው ትህነግ-TPLF ነው ማለት ነው።
@Dandyo884
@Dandyo884 16 күн бұрын
አቤ ልፊ ብሎሽ ነው ጥያቄሽና ሃሳብሽን የተረዳው አይመስለኝም ወይ ደግሞ እንጃ ለማንኛው ወያኔ ነክቶት የዳነ ባልሳሳት ኢትዬጵያ ውስጥ አንቺ ብቻ ነሽ አትመኚያቸው
@realtube6031
@realtube6031 14 күн бұрын
አንተ ዝንጀሮ መሳይ ህወሃትን የት አባኽ ታዉቀዋለህ ጨፍጫፊ አረመኔዎች
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 16 күн бұрын
ድምፅ
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 6 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 194 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 48 МЛН
የኛሰው በአሜሪካ ፒያሳ በአትላንታ
52:50
Chebe Media
Рет қаралды 64 М.
መስተካከል የሚገባው ቁልፍ ችግራችን ምንድነው?
Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ
Рет қаралды 296
Love Challenge With Mellstroy And Mrbeast
0:19
BigSchool
Рет қаралды 7 МЛН
Телега - hahalivars
0:55
HAHALIVARS
Рет қаралды 2,5 МЛН
В поисках семьи😢😱
0:56
Следы времени
Рет қаралды 9 МЛН
Love Challenge With Mellstroy And Mrbeast
0:19
BigSchool
Рет қаралды 7 МЛН
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 3,3 МЛН