ህይወት ተፈራ (ኅሠሣ) "ጠንቅቄ የማውቀው ነገር ቢኖር ከሕይወት የተማርኩትን ነው" ክፍል 1

  Рет қаралды 24,795

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

2 жыл бұрын

‪@waliapublisher7940‬
#ethiopiaentertainment
#ethiopian_entertainment
#ethiopia
#book
#zagol_book_bank #endalegeta_kebede

Пікірлер: 24
@LoveandPeace1111
@LoveandPeace1111 2 жыл бұрын
መቼስ ሕይወት ተፈራ ድንቅ ሰው ነች፣ዐለት ነች አቤት አማርኛ አጻጻፏ ፣ቃላት አመራረጧ እኮ ጉድ ነው መቼም ፡፡ እጅግ አመለሸጋ እና የምንወድህ ወንድማችን እንደተለመደው በሚወደደው አቀራረብህ፣በሚገርም ለዛ ሕይወትን ስለጠየክልን እናመሰግንሃለን
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 2 жыл бұрын
Amazing ፀሀፊ ህይወት ስላየሁሽ ተደሰትኩ የሚገርም ታሪክ ያለሽ ሰው። ማማ በሰማይን አንብቤ ያን ትውልድ አስደመምሽኝ አደነቅኩሽ አከበርኩሽ እነዛ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች በገነት ያኑርልን! በሆነው በተፈፀመው ዕልቂት ጌታ ይቅር ይበለን!
@Poem_AI
@Poem_AI Жыл бұрын
"ብርቅየ"??????? Really ?!!!??? ኸረ አታስቀኝ !
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
Remarkable woman
@yegetaage4810
@yegetaage4810 2 жыл бұрын
በርቱ መልካም ስራ እየሰራችሁ ነው
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 2 жыл бұрын
በርቱልን እናመሰግናለን ሁሌም የም መኝው ነበር
@maedotzorthodox5839
@maedotzorthodox5839 2 жыл бұрын
አቤት የህይወት ጉዞ። ሐሠሣ ዘህይወት
@marthayalew3260
@marthayalew3260 Жыл бұрын
Hiwot betam gegena sate selmethfochshe amsegenalew
@alulayohanes1918
@alulayohanes1918 2 жыл бұрын
Excellent
@mralinaji226
@mralinaji226 4 ай бұрын
Heywt Do you know that I was your class mate in LG MEKONEN School. l also became a whiter and mentioned you a lot You are great you also work spinning around sociology and anthropology Go on and on
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Ай бұрын
Hiywot mnor Degu mnm Eprp betleyaye gor tselfen Anga granja tebable ymyhon waga kfeleln ywetatent z mene beberhana Besrbet alfe zmen endeh alf lmangawum Hiywot enkuan bheywot noershlgn
@workabebaketema173
@workabebaketema173 2 жыл бұрын
ህይወት ጨዋ ምሁር
@abelatube7394
@abelatube7394 2 жыл бұрын
አጅግ በጣም እናመሠግናለን እስኪ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ በድጋሚ ተጋብዘው እንደዛ ጣፋጭ ቆይታ እንዲኖረን የምንፈልግ በlike እንጠይቅ
@marthawaldemariam9395
@marthawaldemariam9395 2 жыл бұрын
How can I cotact Dr.Endale Geta Kebede P.o.Box or Tel No.?
@tamiratsolomon4655
@tamiratsolomon4655 2 жыл бұрын
please the link for the second part?
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/i6ybZLZ6lt7HfGw.html
@mintesnotwodaj4064
@mintesnotwodaj4064 2 жыл бұрын
እነንተ ጋር መታደም ፈልጌ ነበር ይቻላል?
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 2 жыл бұрын
ዘወትር ቅዳሜ ከ 4:00-6:00 አራት ኪሎ ከቱሪት ሆቴል ጀርባ ኢክላስ ህንጻ ስር በመምጣት መታደም ይችላሉ።
@eteneshezk9098
@eteneshezk9098 7 ай бұрын
አክባሪሽ ነኝ መፅሃፉን ሳላነብ ምንም ባልል ማልካም ነው ሃይማኖታዊ ጉዳዮች እንዳልሽው በሃይማኖት ዙሪያ ስፔሻላይዝድ ያደረጉ ስውችን ይፈልጋል መንፈሳዊም ስለሆነ በቀረብሽ ቁጥር ይረቃል ዮሴፍን አብራርተሽ ግን ትንሽ ዝም ማስባል ትችይ ነበር ዝጋው ከኔጋር ለማለት ደግሞ ፀሃፊዋ እኮ አንቺነሽ ማማ በሰማይ ላይም እንደው ም በግልፅ ባትይውም አላናኝ ናት እስከማለት የሚያደርስ የሆነ ብልጭታ ሚመስል ነገር ፅፈሻል እዚህ ደግሞ በቅዱስ ያሬድ ዜማ ተመስጦ እስከማንባት ደርሰሻል ብቻ ምንም ይሁን ምን እደንቅሻለው ልጁ እንዳለው ከግብፃውያን ኦርቶዶክስ ጋር ኦርትራ ሶርያ ህንድ አርሜን ኢትዮፅያ ስድስቱ እህትማማች ቸርች ነው ምን ባለው በትዋህዶ ተመሳሳይ ዶግማ ስላለን ማለት ነው
@amanuelgetachew8207
@amanuelgetachew8207 11 ай бұрын
ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስ በጥልቀት ማወቅ ለሚፈልግ ዶር መስከረም ለምን አንደተወገዙ፣ አስተምሮአቸው ምን ያክል ስህተት እንደሆነ፣ አላማቸው ምን እንደነበረ በደንብ አብራርታ አስቀምጣዋለች kzfaq.info/get/bejne/ldqbdq5128m3hZ8.html&pp=ygUd4Yuw4YmC4YmAIOGKpeGIteGMouGNi-GKluGItSA%3D
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 16 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 76 МЛН
ዶ/ር ምህረት ደበበ "ልጅነት የደስታ ገንቦ ነው" ክፍል 1
1:00:03
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 65 М.
"ሕጻናት ላይ የማትሰራ ሐገር ትጠፋለች" ታገል ሰይፉ ክፍል ሁለት
40:55
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 22 М.
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 23 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 8 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор#cat  #топ
0:24
Лайки Like
Рет қаралды 1 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 12 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 5 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 23 МЛН