መምሕር ማዕበል ፈጠነ "ሀሸማል" ከመቶ አመት አንድ ጊዜ አንድ በጣም በጥባጭ ባለቅኔ፣በጥባጭ መሪም ያስፈልጋል" ክፍል 2

  Рет қаралды 54,424

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

2 жыл бұрын

#ethiopiaentertainment
#ethiopian_entertainment
#ethiopia
#book
#zagol_book_bank #endalegeta_kebede
@Walia Bookstore ዋልያ መጻሕፍት ቤት

Пікірлер: 60
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
መምህር ማዕበል ፈጠነ ደስ የሚል ትህትና ያለህ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን እወድሃለሁ ደራሲ እንዳለ ጌታ እግዚአብሔር ያክብርልን🇪🇹👏😂
@christianeshale6621
@christianeshale6621 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ድንቅ ዝግጅት ነው እባካችሁ በእዚህ ዝግጅታችሁላይ እድሜያችው አንስተኛ የሆኑ ተማሪዎችን ከተለያየ ት/ቤት ተጋብዘው ይህንን የእውቀት ገበታን ቢካፈሉ ትልቅ የማንበብ የስነጽሁፍ ፍቅር እንዲኖራችው ይረዳል ከ5ተኛ ክፍል ተማሪዎችጀምሮ ቢጋበዙ እላለሁ:: ዝግጅታችሁ ላይ አይታዩም በርቱ እኔ አመስግናችሁዋለሁ ✍️
@user-bc3hx7kg3g
@user-bc3hx7kg3g 2 жыл бұрын
ጋሼ የጃንደርባው ፀሀፊ ዲ/ንሄኖክ ሀይሌን አቅርቡልን🙏
@21MarYam
@21MarYam 2 жыл бұрын
መምህር እስከምንረዳበት ድረስ ነግሮናል እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥህ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ብትጋብዝልን በተረፈ በርታ ደስ ይላል ፀጋውን ያብዛልህ
@sige7116
@sige7116 2 жыл бұрын
መምህር ማዕብል እናመስግናለን ሳዳምጠው ብውል አይሰለቸኝም ነበር እንዳለ ጌታ እናመሰግናለን
@temesgenwoldeyesus7740
@temesgenwoldeyesus7740 2 жыл бұрын
ተወዳጅ ዶክተር እንዳለ ጌታ። የስጋ እህቴ በኮሮና ዘመን ከዋለችልኝ ውለታ ሁሉ ትልቁ አንተን ለእኔ ማስተዋወቋ ነው። የሚገርመኝ ፀሀይ በምትወጣበት አገር ሳለሁ አሁን ፡ በአገር ናፍቆት ስብከነከን ባልዳስሰው እነኳ የማሸተው መልካም መአዛ ማግኘቴ ለኔ ማለፍያ ነው። እድሜ ለመጠበብ በምትሀተ መስኮቱ ውስጥ የምትለቃቸውን የሀሳብ ብፌዋች ያለ ዋጋ እንዲያው በብላሽ ተቋዳሽ ሆኜልሀለሁ። ድካምህን ባይመጥንም የቁም ሰንደቅ ትምህርትህ በመደመጥ ይለቅ ስል ምስጋናዬን አቀርባለሁ። ተመስገን ተሰፋዬ የሊድያ ተስፋዬ ወንድም። ብሩክ ሁን።
@yohanneslemma1323
@yohanneslemma1323 2 жыл бұрын
ቅን አሳቢን እና ቅንነትን እግዚአብሔር ያብዛልን ።
@seyifeferede7065
@seyifeferede7065 2 жыл бұрын
እንቁ ነህ ይግርማል በጣም!!! መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@leulsegedbekele2873
@leulsegedbekele2873 2 жыл бұрын
ዶ/ር አለመማየሁ ዋሴን ጋብዙልን
@tilahungetachew8950
@tilahungetachew8950 2 жыл бұрын
ደራሲና መምህር ሮዳስ ታደስን ብታጋብዝልን
@yaredzetewahdo3965
@yaredzetewahdo3965 2 ай бұрын
የኔታ ማዕበል! በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን🙏
@beye2519
@beye2519 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን. ቅኔን ፍታልኝ አይባልም ቅኔ ለሚያውቅ ብቻ ነው የሚነገረው. በዛ ላይ አይደለም ቅኔ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቦ የሚስት(የሚሳሳት) ጀሌ መሃል ቅኔ ቀኝልኝ ማለት ዘበት ነው by the way አለፍ አለፍ የሚለውም መልስ ላይ ለዛ ይመስለኛል. ወስጥ ወስጡን ለቄስ "Great power comes with great responsibility" is a spot on quote!
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 2 жыл бұрын
እናመስግናለን እንዳለ ጌታ👏 ያልተዘመረለት ምርጥ ደራሲና ጋዜጠኝ ዮናስ አብርምን እንግዶ አርገህ ብጋብዝ አባክን🙏ህ እንግለ ጌታ
@HiruteSlase
@HiruteSlase 2 жыл бұрын
በርቱ ዋሊያወች
@kukulunega
@kukulunega 2 жыл бұрын
በቅጡ ያለመሰማቱ ጉዳይ እንደቀጠለ ነው።የዛሬ ችግር ጥያቄ ጠያቂዎች ላይ ነው።ጎበዝ ከዚህ በፊት የነበራችሁ ዝግጅት የመሰማት ችግር አልነበረባቸውም። ይህና ከዚህ በፊት የነበረ ዝግጅት በተለይ የድምጽ መታነቅ አለባቸው ።በርቱ።
@est2729
@est2729 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ልዩ ነሽኮ ገና ብዙ ድንቅ ልጆችሽ ያስተምሩናል እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ዘመናችሁ በቤቱ ይሁንልን ለመምሕርም ለአቅራቢዎችም🙏💚💛❤🙏
@asfawwube1962
@asfawwube1962 2 жыл бұрын
በእውነትም ቅኖች !
@danielnega5360
@danielnega5360 2 жыл бұрын
በርታልኝ ወንድሜ ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ
@bekaluayalew8815
@bekaluayalew8815 2 жыл бұрын
What a wonderful show. I listened to it for the 3rd time. Bless you.
@user-vl5si7js5g
@user-vl5si7js5g 2 жыл бұрын
መጽሐፉን ከማንበቤ በፊት ነበር የሰማሁት ይሄን ኢንተርቪ መጽሐፉን ዛሬ አንብቤ ስጨርስ ድጋሚ አደመጥኩት እና እንኳን ግእዙ አማርኛው ራሱ ትርጉም ያሻዋል እኛ አካባቢ ከሚነገረው አማርኛ ለየት ያሉ ቃላት አሉት ባጠቃላይ መጽሐፉ በጣም ደስ የሚል ነው። መምህር ግን ትንሽ በደንብ ሀሳብን የመግለጽ ችግር ይታይባቸዋል በአውደ ምህረት ስለለመዱ ይሄ አዲስ ሆነባቸው መሰለኝ ብዕሮት ይለምም መምህር ማዕበል
@amanzelalem6035
@amanzelalem6035 2 жыл бұрын
በርቱ ዋልያዎች..አንዳንድ ጠያቂዎች ግን በሳል ጥያቄ ቢጠይቁ
@tsehaysintayehu6382
@tsehaysintayehu6382 2 жыл бұрын
መምህር በርታ በጣም ደስ ይላል፡፡ ልዩ ነገር እንድናይ አድርገኸናል፡፡
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@HiruteSlase
@HiruteSlase 2 жыл бұрын
በጣም የማከብረው የማደንቀው ደራሲ አምላክ እውቀቱን ይጨምርልህ።
@belayetwale1714
@belayetwale1714 2 жыл бұрын
መምህር ማህበል በጣም ነው ያሳቀኝ
@wondezewdie7951
@wondezewdie7951 8 ай бұрын
ቅኔ ሥጋህን በልቼ / ተኮነን ብትለኝ ደምህን ጠጥቼ / ተኮነን ብትለኝ አብረን እንገባለን / እኔ ምን ቸገረኝ!!!
@tewo7technology181
@tewo7technology181 2 жыл бұрын
💞💞ምርጥ ፕሮግራም ነው የምር ደስ ይላል💞
@raskidus1681
@raskidus1681 Жыл бұрын
Wow Talake Sew !!!🙏🏿Like!!!🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@addisualamirewbiadgie1016
@addisualamirewbiadgie1016 2 жыл бұрын
Revival of ethiopic poetry
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 2 жыл бұрын
ደረሲ እንዳለ ጌታ እናመሠግናለን!!
@solomonwolle3583
@solomonwolle3583 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ግሩም ትምህርት ተማርኩኝ እውቀት ጨመርኩኝ
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 2 жыл бұрын
ማእበል ፈጠነ እዉነትም ማእበል ስምን መላክ ያወጣዋል
@kingsolomonll3521
@kingsolomonll3521 2 жыл бұрын
Endu good to see you great program i want to say about Phoenix bird is metaphoric history there's no such Phoenix bird no one see Phoenix but Phoenix is human talking about human evolution or country evolution like Ethiopia what we are passing through now fire is needed to gold be approve like Phoenix rising from ash coming new like shine gold Strong like diamond
@kidauto2000
@kidauto2000 Жыл бұрын
ፈጣሪ የልብህን መሻት ይስጥህ
@ayalsewalamirew5561
@ayalsewalamirew5561 2 жыл бұрын
egiziabher yimesgen endihe sile geez memarachin
@zelalemineayehu916
@zelalemineayehu916 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@tsehaymeheretu231
@tsehaymeheretu231 2 жыл бұрын
መጽሐፈ ኮቦር
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
ይህ መምህር ዘወትር ቢቀርብ የማይጠገብነው።
@abuhuzeyfa2053
@abuhuzeyfa2053 2 жыл бұрын
Invite mh ali burhan plz
@tizazufikadu6704
@tizazufikadu6704 2 жыл бұрын
dr.endalegeta klebede endezih aynet program lay bemayete tru new ena yaltayu ye hager balewleta wochinm endtakerb efelgalew
@tibebuteshome5333
@tibebuteshome5333 Жыл бұрын
የሊቁን ማዕበል ፈጠነን ስልክ ኢሜል የሚሰጠኝ ቅን ሰው ካለ
@tsehaymeheretu231
@tsehaymeheretu231 2 жыл бұрын
ቀመረ አቡጊዳ የኢትዮጵያ ፊደልና ቀመር ነው
@besaqneber
@besaqneber 2 жыл бұрын
የድምጽ ነገር ኧረ እናስብበት! ማገዝ የምንችለው ነገር ካለ በደስታ ልናግዝ ዝግጁ ነን!!!
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በአዳዲሶቹ ቀረጻዎች ላይ ተስተካክሏል
@besaqneber
@besaqneber 2 жыл бұрын
@@waliapublisher7940 እስክናያቸው ቸኩለናል! በአካል መገኘት የማንችል ወዳጆቻችኹ :)
@efratabelete233
@efratabelete233 2 жыл бұрын
እንዴት ነው መታደም ሚቻለው የት ነው
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 2 жыл бұрын
ዘወትር ቅዳሜ ከ 4 ሰአት እስከ 6 ሰአት 4 ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል ገባ ብሎ ኢክላስ ህንጻ ውስጥ ብትገኙ መታደም ትላላችሁ።
@teshomelegesse9461
@teshomelegesse9461 2 жыл бұрын
አሁን በዩቱብ ኤሁዋችሁ ቀታይ ግን በአካል አገኛለሁ
@jonilion9368
@jonilion9368 2 жыл бұрын
ለምንድነው ሁሉንም ጥያቄ አደበስብሶ የሚያልፈው መፅሀፍ ፅፎ ስለፃፈው ነገር አትይቁኝ ይላል ምኑም ነገር አልገባኝም ።
@user-bc3hx7kg3g
@user-bc3hx7kg3g 2 жыл бұрын
አንዳንዶች የውስጣችንን የመግለፅ አቅም ያጥረናል።እውቀቱ ኖሮህ ልክ መድረክ ላይ ስትወጣ ድንግርግር እናም በዛላይ የከተማውሰው በገጠርሰዎች ላይያለው እይታ እራሱንየቻለ ተፅእኖም አለ።ልብ ብለህካደመጥከው እኔየምናገረው ለእናንተ ሊያስቃችሁ ይችላል...አለ..እንደዚህ አይነትነገሮች አሉ። እናም መመለስከብዶት ሳይሆን በምንመልኩ ማስረዳት እነሱጋመግባባት እንዳለበት ነው ያዳገተው መላምትነው ነገሩስላልገባኝ እኔም..!
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 2 жыл бұрын
ስለ አስተያየትዎ እናመሰግናለን
@tarikuataye4299
@tarikuataye4299 2 жыл бұрын
እንደተረዳሁት ፣ የመምሀሩን ሰነልቦና አልተረዳነውም እስከመጨረሻው ካየሀው ግን ሰውየው ይሀ ሁሉ ሰው በኔ ምክንያት ጊዜአችው ባከነ በሚል የተጨነቀ ይመስላል። እናም ቶሎ እንዲሄዱ ያሰበ ይመስላል። በሌላ መልኩ ደሞ የሂውት መልክ ብዙ ነው እና በተለይ ይሄኛው እውቀት ብዙዎቻችን አናቀውም ምናልባት ቢመለሱልንም ላንረዳ ሁላ እንችላለን ከዛ በፊት ማወቅ ያሉብን ነገሮች ይኖሩ እና ለሱ ትርጉም የለሽ ሊሆንበት ይችላል። ዋናው ግን ቅንነቱ ነው እናም በመልካሙ እየው የበለጠ ብናውቅ ጥሩ ነው እላለሁ ወንድሜ ።
@alexargaw7167
@alexargaw7167 2 жыл бұрын
የቤተክርስትያን እውቀቶች ለሁሉም አይነገርም ምክንያቱም ሚስጢር ስለሆነ ሳይሆን አንድም ሰው አይገባውም ሌላም በስህተት ተርጉመውት ይሰናከሉበታልና ሃላፊነቱ ከባድ ነው እንዲሁ ማይክ ስለተገኘ ብቻ የሚታወቀውን ሁሉ አይነገርም።በቤተክርስትያን ሶስት ደረጃዎች አሉ በጣም ጥቂቶች ናቸው መካከለኛ ደረጃ እንኳን የደረሱት
@21MarYam
@21MarYam 2 жыл бұрын
@@alexargaw7167 እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@yohatafachethiopia7770
@yohatafachethiopia7770 2 жыл бұрын
ሃሳቦችህ ጥሩ ቢሆን ነገር ግን ስለ ቅጠላቅጠል ( እብሾ ) የተናገርከው ልክ አይደለም ቅጠል መሆኑ አይደለም ምን ተደግምበት እንደሚዋረስ በደብ ታውቀዋለህ. ይህ ጥበብን ማዋረስ ሳይሆን ሴጣንን ማዋረስ ነው በምድር እስካለህ ቅኔ ለመዝረፍም ሆነ ሌሎች እውቀትን ይሰጥሃል በንሰሃና በፀበል ካላስወገድከው ይዞህ ወደ ሲኦል ነው በ ቅጠላቅጠል የመጣ እውቀትን ማለቴ ነው ሌላው በተለይ ወጣቶች እስተውሉ ጥበብ ነው የሚላችሁን ነገር ከመምከራችሁ በፊት ትክክለኛ ለ እግዚአብሔር የቀኑ እባቶችን ጠይቁ እነሱ እውነተኛውን መንገድ ያሳያችዋል
@atlabachewtsegaye108
@atlabachewtsegaye108 2 жыл бұрын
grum zgjt
@helinabogale4762
@helinabogale4762 2 жыл бұрын
ይሄ መጽሐፍ በኢዛና ዮቲዮብ እየተተረከ ነው ከባለቤቱ ፈቃድ አግኝቶ ነው ??
@tsehaymeheretu231
@tsehaymeheretu231 2 жыл бұрын
መጽሐፈ ኮቦር
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 81 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
ToRung short film: 🎁special gift❤️
0:49
ToRung
Рет қаралды 17 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 8 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 1,5 МЛН