ህይወት ያለ መስዋዕትነት ትርጉምም ጣዕምም የለውም፡፡ | ናብሊስ | ክፍል 2 | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 2,707

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

Жыл бұрын

አሁን አሁን እየተበራከተ የመጣው ነጠላ ወላጅነት ምክንያቱ ምንድን ነው? ልጆች ከአባት እና ከእናት ጋር የማደግ መብታቸውስ እየተገፈፈ አይደለም ወይ? ነጠላ ወላጅነት እንዳይፈጠር ምን መደረግ አለበት? ብችኝነት መስዋዕትነትን ከመሸሽ የመጣ ነው፡፡
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerietv.com

Пікірлер: 16
@freeethiopia211
@freeethiopia211 Жыл бұрын
ትውልድን ለማዳን እንደነዚህ መምህራኖች አይነት ያብዛልን አንድን ነገር ለማስረዳት ብዙ ነገር የሚያስተምሩ ይጠብቅልን
@tiruworkasnake3614
@tiruworkasnake3614 Жыл бұрын
መስዋዕትነት !!!
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 Жыл бұрын
"ተፈጥሮን ወደ ነበረበት መመለስ"🙏
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
ትክክል ነው
@emuyeadonay123
@emuyeadonay123 Жыл бұрын
You guys are doing an amazing job . Please Keep us enlightened...Big respect and thanks for all your effort. I wish as many people as possible would watch this program.
@tigistumulatu2071
@tigistumulatu2071 2 ай бұрын
ሕይወት ያለ መስዋዕትነት ጣዕም ትርጉምም የለውም ።🙏
@bezasemma3273
@bezasemma3273 Жыл бұрын
ምርጦች
@Gehelenmariam
@Gehelenmariam Жыл бұрын
Wonderful issue are arise...Thanks
@kidusentony
@kidusentony Жыл бұрын
ሮዝ አንቺንና የስራ ባልደረቦችሽን(ሀገሬ ቲቪ) ሳናመሰግን አናልፍም እንዲህ አይነት መርሐግብሮች መበራከት አለባቸው። የተጋበዙልን መምህራኖቻችን ደግሞ ሃሳቦቹን የሚያዩበት ጥልቀት ልዩ ነው(በተለይ "ትህትናና ትዕቢት" ጋር ያቀረቡት) ሃሳቦቻችን ከእናንተ አይለዩም። በርቱልን
@tuhui88okhu4
@tuhui88okhu4 Жыл бұрын
ሓቁን እንናገር ከተባለ ይህ የሲንግል ማዘርነት አላማ በምንግስት ደረጃ በሴቶች እኩለነት ወይም የጥቃት ሰለባ በሚል ሰበብ ሚስቶች ከባሎች በማለያየት ወደሌዝቢያንነት የመውሰጃ ዘዴ ነው። መቼም የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም ባይባልም አብዛኛው ወደነዱት የሚነዳ በድንዛዜ ሁሉን የሚቀበል ሆኖ ታዋቂ አዝማሪ ወይም ድራማ ሰሪ የሆኑ ሴቶች የሴት ግብረሰዶማዊያን አባላት እና በስውር በነጭ ግብረሰዶማዊያን ድጋፍ በሚደረግላቸው ሚድያዎች እየቀረቡ ልጅ እንጂ ባል አልፈልግም የሚል የሴት ለሴት ግብረሰዶማዊነትን የማስፋፋት አላማቸውን ዘርግተው እየሰሩ ነው። በሃገራችን በፖሊሲ ደረጃ የሴቶች እኩልነት እንዲሰራበት ከጀርባ ሆነው የሚያዙት ነጮች ናቸው ፣የሚያሳዝነው በገዛ ሃገራችን ይህንን በህገመንግስት የሚያስ ስ ግብረሰዶማዊነትን የማንችል መሆናቸን ነው። በዚህ ፕሮግራምም ዙሪያ ዙሪያውን ቢናገሩትም ሃቁን አፍርጠው ለህዝብ የመናገር ደፍረት አለመኖሩ ያሳዝናል። ይህንን ያህልም በውይይት ማቅረባቹም የሚያስመሰግና ነው ብዬ አስባለው። ይህንን ጉዳይ ግን የሁሉም እምነቶች ሊሰሩበት የሚገባው ጉዳይ ነው።
@mhl671
@mhl671 Жыл бұрын
Pleas adjust the sound. Too low. Thanks.
@almightygod1023
@almightygod1023 Жыл бұрын
ይሄ ሺዲዮ ፌስቡክ ላይ ቢለቀቅ እላለሁ በተለይ ሰ ማምና ሲ ዳድ የሚለው ግሩፕ ላይ
@bezuneshlemma8825
@bezuneshlemma8825 Жыл бұрын
ሮዝ እንደው ምንድን ነው የምለው እንደናተ እይነትን ሰውን ለማግኝት በጣም አስብ ነበር የተራራ ያህል ከብዶኝ ነበር ተራራውን ሰብረሽ ሜዳ አድርገሽ ስላቀረብሽልን ከልብ አመሰግናለሁ ከልብ ።ሮዝ እንዴት ነው አባል የምሆነው።
@tsion7382
@tsion7382 Жыл бұрын
I can’t find the first part
@hamelemalyemiru443
@hamelemalyemiru443 Жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/mZ6SZ8SLkpOriIU.html
@newethiopian7277
@newethiopian7277 Жыл бұрын
you were being warned who were living USA or uk ,Europe still remain is being single mother Ethiopian women mostly .
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 14 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
MK TV ጽናት | ዘጋቢ ፊልም // Film
58:23
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 95 М.
የግድ መታወቅ ያለባቸዉ!!!
22:01
Maraki English with abi
Рет қаралды 25 М.
EMS Eletawi ሽምግልናው ከአንጀት ወይስ ካንገት Sat 27 July 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 1,7 М.