ውሃ ጨረቃ ላይ አለ? ...መኖሩን ለማረጋገጥ የሚያስችል መሳሪያ ከሰራው ኢትዮጵያዊው የNASA ሳይንቲስት ዶ/ር ብርሃኑ ታፈሰ ጋር/Tech Talk/

  Рет қаралды 30,731

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#Tech_Talk

Пікірлер: 65
@yared7810
@yared7810 Жыл бұрын
ኩራታችን ነህ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን::
@radicalv2720
@radicalv2720 Жыл бұрын
I am very proud of you Scientist from Ethiopia
@canijones6575
@canijones6575 Жыл бұрын
Thank you Solomon for the interested interview. Thank you Dr.Brehanu we proud of you. May God bless you.
@derejetekle9901
@derejetekle9901 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ወደ ምድር የመጣበት ምክንያት አለዉ:: ለመኖር ይመገብ እንጂ ሰዉ ለምግብ አይኖርም:: እርግጥ ነው እንደየ የማሰብ አቅማችን በልቶ በማደሩ ብቻ የሚረካ ሰዉ የለም ማለት አይደለም:: ነገር ግን ዛሬ የምንጠቀምዉን ቴክኖሎጂ እና ዘመናዊ ኑሮ የትላንት ምጡቃን አእምሮ ባለቤቶች የትጋት ዉጤት እንደ ሆኑ ሁሉ በዛሬ የለት ተለት ኑሮዋችን እየገጠሙን የሉት ችግሮች የሚፈቱት እና ለቀጣዩ ትዉልድ ትሩፋት የሚሆኑት ዛሬ ባለው የሰው ልጅ አእምሮ ምጥቀት ዉጤት ነው :: Bravo Dr. Berehanu, you are the pride of all Ethiopian! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@radicalv2720
@radicalv2720 Жыл бұрын
Keep up young man from Ethiopia
@laketana7060
@laketana7060 Жыл бұрын
በጣም interesting ነው:: በሚገባን መልኩ ነው ነገሮችን የሚያስዳን: 💚💛❤️ Thank you Solomon 🙏
@Abdu_red
@Abdu_red Жыл бұрын
Sol thank you for inviting an expert like him. I really admire the way he explained these complex and very deep concepts. It was really interesting. Hope you will invite him again!
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ዶር ስኬትህ ያስቀናል!
@user-kl5mu2ln1q
@user-kl5mu2ln1q Жыл бұрын
የሀገር ኩራት የዓለም ተስፋ ነው በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
@user-oy1sv6py5d
@user-oy1sv6py5d Жыл бұрын
Great!!
@dabalebonsa1138
@dabalebonsa1138 Жыл бұрын
Yet young but achieved a lot. Keep it up! The globe needs you. You are our pride .
@infopluson2775
@infopluson2775 Жыл бұрын
Proud
@gamtessatube8116
@gamtessatube8116 Жыл бұрын
I admire you!
@azebnegash1685
@azebnegash1685 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የኢትዮጵያ ጀግናበርታልን
@eyerug7759
@eyerug7759 Жыл бұрын
Thank you it's amazing
@tmengistu1778
@tmengistu1778 Жыл бұрын
Great analysis Dr.!
@berhanuleta5756
@berhanuleta5756 Жыл бұрын
Wish you great achievement and success. .
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
He got a great vision towards changing the universe and his country.God bless you!
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Жыл бұрын
እንካን ደህና መጣህ ኢትዮጵያን ስም በማስጠራትህ አመስግንሀለሁ::
@user-vs2nt4fz6o
@user-vs2nt4fz6o Жыл бұрын
በሂወቴ የምመኘዉ በማንኛውም ነገር መመራመር ነዉ ምንም ትምህርት ባልማርም ግን የማከብረዎ ሞያ ነዎ ❤❤❤❤ምርምር ማለት ለመጭዉ ትዉልድ እና ለአሁኑም ትዉልድ ንሮን ለማቃለል ነዎ ሌላ ምንም ትርጉም የለዉም።
@abusamar7722
@abusamar7722 Жыл бұрын
አሏህ ምድርን ሲዘረጋ ለሰው ልጂ እንድትብቃ እንጂ ባልታሰብ አልፈጠራትም ይሔንን ተወው
@nasirhussen7875
@nasirhussen7875 Жыл бұрын
👌
@maranathawengel2487
@maranathawengel2487 Жыл бұрын
It’s amazing you and your brother used your capacity almost 75 % ….:: thanks used 5%
@alemeshete1467
@alemeshete1467 Жыл бұрын
@ethiopiatikdem3003
@ethiopiatikdem3003 Жыл бұрын
እንደ ቻይንወያን እንደ እራቃወያን ለሀገርቸው ምን እየሰሩ ነው ወየስ ሀገሬ ቅእበሩኝ ሊሉ ነው መቸረሻው
@kemalgeleto1258
@kemalgeleto1258 Жыл бұрын
መቼ ይሁን ለሀገራችን ለሰው ሀገር ብቻ? ዜናው /ወሬ ለእኛ ያለው ፋይዳ Nothing ፡ፋይዳው ለአሜሪካ እና ለአሜሪካዊያን።
@maranathawengel2487
@maranathawengel2487 Жыл бұрын
Congra Biresh this is jerry Jote’s classmate Mekan Eyesus
@girmakatisso5360
@girmakatisso5360 Жыл бұрын
Easy logic. ..If water is available on Moon live must be existed. Because water crucial for presence live. Remember that micro live formed in the water for the first time
@hingidkorats3556
@hingidkorats3556 Жыл бұрын
ለጨረቃ የሚሆን እቃወች ካስፈለገ ለጨረቃ የሚሆን ሰውም ያስፈልጋል ማለት ነው እና ያው ሮቦት ነው። እና ምንድ ነው ትርፉ? ይህችን አለም ቆንጆ አርጎ መያዝ አይሻልም ባዛ ወጪ?
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ያገኙት ሁሌ ስለ ጨረቃ ሳስቡ ነጹ ቡቻ ስለ ጨረቃ የሚያቅ ይመስለኝል ለካ እደዚህ ያለ ወንዱም ለካ አለ ጥቅር ሰዉ አፉራካ proud keep up 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@dkm1666
@dkm1666 Жыл бұрын
any sciense reserch not only white it is a mix of all color and race but they do it in western country
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 Жыл бұрын
አገራችን፣ሰው፣አላት፣፣ግን፣ጠላት፣በዛባት፣፣እናከብርሀለን፣ያንተ፣ስም፣ብቻ፣ሳይሆን፣ያገርህን፣ስምም፣ስለምታስጠራ፣፣🙏🙏🙏🇪🇹
@fhcbcgvfhdhcb1047
@fhcbcgvfhdhcb1047 Жыл бұрын
Betam des yelal bertu inem yeaqeme adergalewu awo hagerachin lemadan begeneration laye insira
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
There Are Two Water The First Water Start From The Sky The Second Water From Inside Earth
@brookben6767
@brookben6767 Жыл бұрын
አዲሳባ ውስጥ ውሀ ከጠፋ 50 አመት ነው ቅርብ ችግር ፈቺ ያርገን ! Western Fantasy science is never for africa !! Solve day today problems here on earth
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Жыл бұрын
* First of All, I Would Like To Say THANK YOU To Solomon Mulugeta Kassa For Hosting this Great Young Scientist, who Hails From ETHIOPIA _ and now , by default, also, Considered to be a GLOBAL Figure/Scientist !!! We all Should Be PROUD Of him On his Scientific Achievement , REALLY!!!!! That said: * I agree with Most of The points he Made about The Human Race's Scientific Endeavors: To Know More about _ what is Out There in The UNIVERSE: And also, May have been The CURIOSITY Shared by Many, if Not By All!! The Trend Will Seem to Continue; I Could Imagine!! * On Other hand, I Would Be Very Skeptical, whether the GOAL For All These Scientific ENDEAVORS Will Turn Out To Be _ Simply, To The Future Benefit Of The Human Race, In General?? If I Could Paraphrase One of the Points mentioned here: The Purpose of the Scientific Research, also takes into Consideration, the Case Of the Possibility of Extinction of The Human race From The Planet EARTH. So, the Science Takes The Point Of Saving The Human Race From The Possible Extinction _ man/woman in a Different Form/Body, in a way he/she Could Be Able To Survive on ANOTHER PLANET??? Would It Be a CREEPY Great Idea, Or WHAT??? * With All My Due Respect; I Could Only Wonder, Whether The Human Race Could Be Able To Save Itself From "The Possibility Of Extinction _ by Playing EGZIABEHARE!!! The Track Record Doesn't Show That!!! Or, Just, ANOTHER HUMAN FOLLY??? Any way, Time Only Will Tell!! * GREAT SHOW All in All,!!!!?
@berhanuhika4335
@berhanuhika4335 Жыл бұрын
እንደቀደመው ወንድማችን ጭዳ እንዳያደርጉት ፈረሁ። Shalom
@semmuse9171
@semmuse9171 Жыл бұрын
እስኪለሐገርስሩስለናሳምናገባንሐገርያስተማረቻቸውለራሷእንጅለናሳነውዴየኛጀግናችንዶክተርእሮዳስነውለትውልድየሚየስብ
@ethiopianwedding
@ethiopianwedding Жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ... ደስ ለሚሉ የሰርግ ቪዲዮዎች ሰብስክራየብ ያድርጉን! www.youtube.com/@ethiopianwedding?sub_confirmation=1
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 Жыл бұрын
Min aba ageban. Werenja hula.
@maranathawengel2487
@maranathawengel2487 Жыл бұрын
Sorry we used it only 5%
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
Water Is Not gas gas And Water Is Different
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
ህፃናት ተማሪዎችን ወደ NASA መውሰድ ጥሩ እውቀታቸው ለማዳበር ያግዛቸዋል ።
@user-no6dm8fw1d
@user-no6dm8fw1d Жыл бұрын
እረ እረ ትወን ተውን በእናታቹ ጨረቃ ላይ ዶሮ አገኘው እንዳትልን ድግሞ
@ethiopiatikdem3003
@ethiopiatikdem3003 Жыл бұрын
ለሀገሩ ምን ሰራ ነው መቸረሻው
@atkiltabebe8914
@atkiltabebe8914 Жыл бұрын
እኔ ምን ሰራሁ ነው ሚባለው 😂እሱማ ከሀገሩ ተርፎ ለአለም ሁሉ ነው ሚያገለግለው። ሀገሬ ከተማዬ ሰፈሬ እያል ክልል አያጥርም እንደሱ አይነት ነገር የመንደርተኞች ነው።
@ethiopiatikdem3003
@ethiopiatikdem3003 Жыл бұрын
@@atkiltabebe8914 ለሀገሩ ምን መስራቱን ምን ሰማሽ እስኪ ንገርኝ ከሱ በላይ የነበሩ እነ kitaw እጀጉ ምን አረጉ ነው ጥያቄው መቸረሻው ምን አለ በየኝ ሀገሬ ቅእበሮኝ ነው መቸረሻቸው ለፈረንጀ አጎብደደው
@mela79king
@mela79king Жыл бұрын
ከአሜሪካ ቀድመው ያገኙት ቻይናዎች ናቸው ይባላል ራሱ የሰው ልጅ አላረፈም ይላሎ አንዳንድ ሰዎች 🤔🤔🤔
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
Water means H2O
@jaffershurie862
@jaffershurie862 Жыл бұрын
ጨረቃ ላይ ውኃ አለ የሚለውን መላምትና ግምት በ1968 ዓ.ል የሰጡት ራሽያኖች ናቸው:: በጉዳዩ ላይ ብዙ ያልተኬደበትም ምክንያት በጨረቃ ላይ ውኃ አለ ከሚለው መላምት የበለጠ ውኃ የለም የሚለው ሣይንሳዊ አመክንዮ የበለጠ ስለሆነ ነው:: እዚህ በመሬት ላይ አሜሪካን ጨምሮ በአፍሪካና በብዙ የአለም አገራት በፋይናንስና በትኩረት እጥረት ምክንያት የከርሰ ምድር ውኃ እስካሁን ድረስ አገልግሎት ላይ ባለማዋሉ በረሃማነት እየተስፋፋ ይገኛል:: ሰው ሰራሽ አደጋ ካልገጠማት በስተቀረ መሬት ገና ከ1.5 ቢሊየን አመት በላይ የመቆየት ተፈጥሯዊ አቅም አላት:: ዛሬ ላይ ሣይንሳዊ አመክንዮ የሌላቸው ነገር ግን በማንአለብኝነት ጨረቃ ላይ ወይም ማርስ ላይ ህይወት እንዲኖር እናስችላለን እየተባለ የሚወሰዱ እርምጃዎች መሬትን ጨለማ እንዲወርሳት ለመኖር የማይመች የአየርጸባይ እንዲኖራት ወዘተ ሊያስከትሉባት እንደሚችሉ በሣይንስ የተረጋገጠ ነው::
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
NASA ሚዩዚየም ለህፃናቶች ወሳኝ ነው For Knowledge Develope
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Жыл бұрын
ወንድማችን ጠንቀቅ በል የናሳዉ ወንድማችንን ቅጣቸዉ እጅጉን አተናል እዉነት ይሁን ዉሸት በሴራ ነው ይባላል
@user-wp2hm1bt3n
@user-wp2hm1bt3n Жыл бұрын
የመሬቱን ሳንጠቀም ጨረቃላይ ውሃ ካለገኘሁ ሚባል መላላጥ እስኪ መብላት ያልቻለውን ህዝብ አስቡት
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Жыл бұрын
ትምህርት ቤት ሂድ ዘመድ የለህም የጠበበ አእምሮ ነው ያለህ !
@tedrosmenelik6753
@tedrosmenelik6753 Жыл бұрын
ልክ ነህ ክክክክክክክክክ።
@jamboandu3402
@jamboandu3402 Жыл бұрын
ይሄ ትንሽ ከአይምሮህ በላይ የሆነ ጉዳይ ስለሆነ ፤ ቲክቶክ ላይ ሄደህ ኢንጆይ አድርግ ። እዚህ አይመጥንህም ። ይሄንን የጨረቃ ላይ የውሀ ጥናት የሚያስደርገው ፤ የበሻሻው ጋሪ ነጂ አራጁ አብይ አህመድ አይደለም ። በአሜሪካ ናሳ ውስጥ ነው ።
@charontube5059
@charontube5059 Жыл бұрын
ሳይንስ እኮ አገር የለዉም ወንድም ሰዉየዉ የግድ የቀበሌ አስተዳደር መሆን የለበትም በተሰማራበት ዘርፍ ውጤታማ ነዉ የስራዉ ዉጤት አለምን ነዉ የሚቀይረዉ
@radicalv2720
@radicalv2720 Жыл бұрын
@@hassetdino7413 Exactly
@ahmedhussen5580
@ahmedhussen5580 Жыл бұрын
ኢትዮጵያን አድስ የሀይማኖት እና የ ባህል አብዪት ያስፈልገናል ይህ አብዪት መሆን ያለበትም ሰብአዊነትን :አንድንነትን:ሰላምን :ለሰው ልጆች ልእልና እና ስልጣኔን ማምጣት የሚችል ሀይማኖት ያስፈልጋል ካልሆነ ግን እንደ ህዝብ መቀጠል አንችልም አድስ የ ስልጣኔ ሀይማኖት በኢትዪጰያ ያስፈልጋል !!! the new emerging religion will be" HUMANIZEM " !! For The advancement of Nature and human bings !!
@agelgilmedia7687
@agelgilmedia7687 Жыл бұрын
ዋው ድንቅ አህምሮ ነው! agelge media እባላለው ቻናሌ ላይ የተፈጥሮን አስደናቂነት የሚያሳይ ቪድዮ አለ ገብታችሁ ተመልከቱ 🙏🙏🙏🙏
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
እኛ፡ ምን፡ ይጠቅመናል፡ ውሃ፡ ጨረቃ፡ ላይ፡ አለ፡ ወይ፡ የለም፡ ለምን፡ ገጠሪቱ፡ ኢትዬጵያ፡ ውስጥ፡ ውሃ፡ አለ፡ የለም፡ የሚለውን፡ የሚመልስ፡ መስርያ፡ ውይም፡ ውሃ፡ መቆፈርያ፡ ማሽን፡ የሚስሩ፡ ልጆች፡ አሉ፡ ለምን፡ በሶላር፡ ሀይል፡ ሞተሩን፡ ቀይረው፡ በየትኛውም፡ ቦታ፡ የጉድጎድ፡ ውሃ፡ መቀፈርያ፡ የሚስሩ፡ ልጆች፡ አሉና፡ እነሱን፡ ርዳቸው። appropriate technology ምን፡ እንደሆነ፡ ይግባቹህ፡ ካንተ፡ ይህ፡ ልጅ፡ ይበልጥብኛል። kzfaq.info/get/bejne/eKiPdKidm7nZo30.html። ሁለታቹሁም፡ እሱን፡ አይታቹህ፡ ተማሩ
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 13 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
አስገራሚው የተፈጥሮ ህግ ! @DawitDreams
1:03:44
Dawit Dreams
Рет қаралды 129 М.
Не поймаю говоришь? ;)
0:55
BORODA TV
Рет қаралды 6 МЛН
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 43 МЛН
i respect girl #respectshorts #respect
0:32
Movie Copy
Рет қаралды 25 МЛН