Haacaaluu Hundeessaa - Maalan Jira...? - DireTube Music Video 2015

  Рет қаралды 5,137,323

News ET Social

News ET Social

9 жыл бұрын

Haacaaluu Hundeessaa - Maalan Jira...? - DireTube Music Video 2015 - Enjoy Comment!
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 600
@ove6164
@ove6164 4 жыл бұрын
ሞትህን ሰማው በጣም አዝናለው😭😭 ያማል በጣም😭😭 ወንድሜ ነብስህን ይማረው🙏 ትርጉም ባይገባኝም እሄ ሙዚቃ ውስጤ ነው
@ahlamalfedil6647
@ahlamalfedil6647 4 жыл бұрын
Enam betam kefagne
@felegeyohannes4143
@felegeyohannes4143 4 жыл бұрын
Rest in peace 😭😭😭😭
@user-rf5kg2fs3i
@user-rf5kg2fs3i 4 жыл бұрын
እኔ እራሱ አላምንም መሞቱን
@user-bu9nh2rv4g
@user-bu9nh2rv4g 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 4 жыл бұрын
እኔም እንደዛው ነኝ ግን በጣም ያሳዝናል ሰው በሰው ላይ ሲጨክን
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 4 жыл бұрын
ነፌሰህ በአፀደ ገነት ያኑረው 😭😭😭የአማራ ልጅ ነኝ ቋንቋው ትርጉም ሣላውቅ ሙዚቃውን እወደው ነበር እውነት በልጅነትህ የቀጮህ እግዛብሄር ፍርድ ይሰጣቸው ነብሰ ይማር ወንድማችን አፈሩን ገለባ ያርግልህ 😭😭😭😭😭ኢትዪጲያ ህዝብ ያለቀሰልህ ከህጳን እሰከ አዎቂ የሠው ልጆች ከንቱ ነን ወይኔ ምሰኪን ለቤተሠቦችህ ለኢትዪጲያ ህዝን መጵናናት ይሁንልን
@dasashtube6968
@dasashtube6968 2 жыл бұрын
Pleas sebscurab my paje
@mulutiruabws4096
@mulutiruabws4096 Жыл бұрын
አንች 👺👹አሽቃባጭ ደግሰው 😈ልብዳሽ ብሎሻ አንች ኦነግ ሸኔ😛🥵
@mulutiruabws4096
@mulutiruabws4096 Жыл бұрын
አንች 👺👹አሽቃባጭ ደግሰው 😈ልብዳሽ ብሎሻ አንች ኦነግ ሸኔ😛🥵
@abdulqehartassew9824
@abdulqehartassew9824 2 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ልብ የሚነካ ዘፈን, ሃጫሉ ባትኖርም ከልብ እምናከብርህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ነብሥ ይማር,
@halehale7920
@halehale7920 4 жыл бұрын
ሞት ግን ማናችንም አይቀርልንም ግን እንደዚህ አይነት አማማት ባጣም ያሳዝናል ለቤተሰዎቹ መጽናናትን እመኛለው ኢትዮጲያ ሀገራችን አገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን
@miopmiop4226
@miopmiop4226 4 жыл бұрын
በጣም የምወደው ዘፈን ነበረ ፤ ምን ዋጋ አለው በዚሕ ሰአት አጠገባችንም የለሕም ።እጅግ በጣም ነው ውስጤ ያዘነውም የተከፋውትም ። ወንድሜ አጫሉ ነፍስሕን ይማረው ።ለቤተሰቦቹም ቸሩ መድሐኒያለም መፅናናቱን ይስጣቸው
@mtube7888
@mtube7888 4 жыл бұрын
በአጭር የቀጠፉህን ፈጣሪ ይቅጠፋቸው! የእውነት አምላክ ገዳዮችህን ያጋልጥልህ ለወዳጅ ዘመድ መፅናናትን ይስጥልን
@adicho5964
@adicho5964 3 жыл бұрын
Endet Beoromo Yegdele begza Wegnochu i am v sorry . I love u music but i really sorry
@user-wy2mq2rr3f
@user-wy2mq2rr3f 3 жыл бұрын
አሚን አላህ ያጋልጣቸው
@kalisad8697
@kalisad8697 3 жыл бұрын
achco
@busyline3833
@busyline3833 2 жыл бұрын
አጫሉየስወድህ😳😳😳🙄🙄💕💞💞💋💋
@ethiopiawtnegn2050
@ethiopiawtnegn2050 4 жыл бұрын
ነብነህን በገነት ያኑርልን ይሄ ዘፈን ስወደው ግን ትርጉም ባይገኝም ሁሉም እሰማው ነበር 😭😭😭😭
@halfiyajamal342
@halfiyajamal342 2 жыл бұрын
Awry
@zidik313
@zidik313 3 жыл бұрын
ነፍስህን ይማረው ወንድሜ ሁሌም በልቤ❤ነህ ሰምቼም አልጠግበው ሀጫሉየ 😭 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@AbuAbas-hu7im
@AbuAbas-hu7im 4 жыл бұрын
እኔ ከአማርኛ ውጭ ሌላ ቋንቋ አልችልም ግን ጓደኝቸ ሁለቱ ኦሮሞ ስለነበሩ እነሱ ጋር በጣም እንስማው ነበር በጣም ያሳዝናል#ሀገሬ_ከፍቶሻል😭😭💔 ሀገሬ ከፍቶሻል ወገን ተረብሿል ቀን ጨለማ ሆኖ ብርሀን አተሻል። የተባረክሽ ሀገር የሰላም ደመና ሆነሽ የምናውቅሽ የበዛልሽ መና ዛሬ ግን ያ ጠፍቶ ደመና ከፍቶብሽ #የጥይት_እሩምታ በዝቷል በልጆችሽ። እባክህ ጌታዬ ወገኔን ሀገሬን አደራ እንባችን አይውደቅ አይፍሰስ መሬት ለይ።😢😭💔
@genetkebede3471
@genetkebede3471 4 жыл бұрын
You're my best
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 жыл бұрын
እኔ እናቴ ጀማ ናት ቋንቋ ወፍ የለም በሥዴት 9 አመቴ ነዉ አሁን እናት ሀገሬ ልገባ ነዉ የዛሬን አያርገዉና ቡርቴ እምትባል ኦሮሞ በጣም የምወዳት ነበረች ጨፈርን በዚህ ዘፈን ሞተ ሢባል በጣም ነዉ ያዘንኩት ነብሥ ይማር😭😭😭😭
@tarekphone1097
@tarekphone1097 3 жыл бұрын
@@zenebechzenebech2040 mm
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በእጀራ አባቱ ሲሰቃይ እዳደገ መኖር መሮት በጣም ስለሚራብ ወያኔን ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚጭደው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ
@makiyamohammed7546
@makiyamohammed7546 4 жыл бұрын
ያረቢ አልቻልኩም እኔ አላውቀውም ነበር ገና ማየቴነው ያው ሙዚቃ አምሮኝ ሳይሆን ያአላህ እኔ ምን ማለት እንዳለብኝ አላቅም አላህ የስራቸውን ይስጣችሁ ያረቢ ሰው ወንድሙን
@michaelbeyene4361
@michaelbeyene4361 2 жыл бұрын
ሁሉም ዘፈኞችህ እጅግ በጣም ደስ ነው የሚሉት የዚህ ድንቅ ድምፅ ባለቤት ሁነህ ቡዙ መስራት እየቻልክ እንደ ኬኔዲ መንገሻ ሂወትህ በአጭሩ መቀጨቱ ያሳዝናል። RIP
@biswanmyhusband9470
@biswanmyhusband9470 4 жыл бұрын
የኡነት በጣም ነው ያዘኩት ባጭር ቀረህ ወድማችን 😫😫😫 ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን !!! ለቤተሰቦችህ ፅናቱን ይስጣቸው !!!!
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ጀግኖቾን ትበላለች ጀግና ነበርክ ምን ዋጋ አለው ጌታ ነፍስህን በገነት ያኑረው።
@user-hg6cj4dl3f
@user-hg6cj4dl3f 4 жыл бұрын
ፈጣሬ ነብስህን ይማረው አጫሉ ምግዜም በልባችን ትኖራለህ😢🙏 ፈጣሬ ወቶ ከመቅረት ይጠብቅ🙏
@johnjonh5772
@johnjonh5772 4 жыл бұрын
ኢኔ ኢርትራዊ ነኝ ግን በ ሓጫሉ ሞት በጣም ነው ያዘንኩ rest in pace
@arsiitoo7120
@arsiitoo7120 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@anisguermazi9670
@anisguermazi9670 2 жыл бұрын
From tunisia 🇹🇳 salute you you are a legend rest in peace 🙏 🕊
@mitaakele3906
@mitaakele3906 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢 ወይኔ በጣም ነዉ ያዘንኩት ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያማን ነፍስክን ባፀደ ደገትት ያኑራት
@natanimasfaw9067
@natanimasfaw9067 4 жыл бұрын
😰💝
@tensaydinku1777
@tensaydinku1777 7 жыл бұрын
ዘፍንን ባዳምጠው አልጠገብ አልኩ በጣም ደስይላል አሪፍ ነው
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው አፈሩን ያቅልህልህ እነዚህ መጋዎች በሉህ ለቤተሰቦችህ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቸው ትርጉሙ ባይገባኝም ደስ ብሎኝ ሰምቸዋለሁ
@user-tr3lu2rb1u
@user-tr3lu2rb1u 4 жыл бұрын
ከልብ ያሳዝናል 😢😢😢አላህ ይርሓም ወንድሜ ትርጉም ባይገባኝም ሁሉንም ዘፈኖችህ እየሰማሁት ነው 💔 ለቀጠፉህ አላህ ይቅጠፋቸው ከመቐሌ ነኝ እህታቹ
@almasalmas8628
@almasalmas8628 4 жыл бұрын
እማ አሜን እውናቱን ያጋልጥልን እኔስ ቅስሜ ተሰበራ ትርጉሙ የማይገባቸው ዘረኛ ነው ይሉታል እኔስ በዓካል አቀዋለው አሁን በስደት ነኝ ልቤ ተሰበረ አጩዬ ወይኔ ኣልቻንኩም 😭😭😭😭😭😭
@samsnyenenew3113
@samsnyenenew3113 4 жыл бұрын
ማመን እሥኪያቅተኝ የሚሰማኝን ሥሜት እንኳን መለየት እሥኪያቅተኝ ድረሥ አዝኛለሁ። በእውነት ያሳዝናል! ነብስህን ይማርልን ወንድማችን
@user-qv8sy8mp6h
@user-qv8sy8mp6h 4 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍ ሁሌም አደምጥዋለው ትርጉሙ ባይገባኝም አጫሉ ሞትህ ግን ያማል 😭😭😭😭😭ነብስህን በ አፅደ ገነት ትርፈልን ሁሌም ከልባችን ነህ 😭😭😭😭😭😭
@merkebwedeb5533
@merkebwedeb5533 4 жыл бұрын
I don't know why the song makes me can't control my tears. May your soul rest on Angel's arm. Love from Eritrea.
@raliyanabil9637
@raliyanabil9637 3 жыл бұрын
Uuuuutt😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖕
@rukiajirma7006
@rukiajirma7006 3 жыл бұрын
Am shocked 😱😱 rest in peace bro
@muktarosmanafrah8174
@muktarosmanafrah8174 4 жыл бұрын
Rest in peace 😢😭😭 from Somalia
@Dhurvboruah
@Dhurvboruah 3 жыл бұрын
🤬
@user-rs7in7uz2q
@user-rs7in7uz2q 4 жыл бұрын
I don’t understand what he say but I fall in love with the melody. That is why I have an opinion that music is an international language.
@technocenter1372
@technocenter1372 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ወንድማችን ይህ ዘፈን እንድት እንደምወደዉ ግን ቖንቃዉ አልሰማም ብቻ ደስ ይላል እህታቹ ከትግራይ ብሄር ዘር ሳንል እ፣ር ሃገራችን ሰላም ያድሪግልን
@alemugamshu7084
@alemugamshu7084 4 жыл бұрын
ጀግና አይሞትም!! ሀጬ እስከ መጨረሻ በልባችን ነህ!
@user-eu8qz1zz8o
@user-eu8qz1zz8o Жыл бұрын
በጣም የምወደው ጀግና ጎበዝ ዘፋኝ ነበር😭😭 ነብስህን በገነት ውስጥ ያኑራት❤️❤️❤️
@saronyosief9569
@saronyosief9569 2 жыл бұрын
Am eritrean but i live in addis ababa i like your hachalus music all ❤😍❤😍
@ikrams669
@ikrams669 Жыл бұрын
Thank you
@chanell8261
@chanell8261 Жыл бұрын
ኣነ ዉን ከማኪ ፍቅሪ ሒዝኒ ምስዛ ደርፊ
@eyu2448
@eyu2448 7 жыл бұрын
ትርጉሙ ባይገባኝም በጣም ነው ምወደው ዘፈኑን♥♥
@zinashzinash534
@zinashzinash534 4 жыл бұрын
Ayzosh and qan ygbashal
@user-fz5nf4jl8d
@user-fz5nf4jl8d 4 жыл бұрын
አማረኛን ብቻ ሣይሆን ሌላም ቋንቋ ልመጅ
@zdyoutube8424
@zdyoutube8424 4 жыл бұрын
እኔም😭
@assa9614
@assa9614 3 жыл бұрын
ስወደድሽው እነም እወድሻለሁ
@hopeg4312
@hopeg4312 3 жыл бұрын
ተለማማጂ።
@nazrawithnazrawith3358
@nazrawithnazrawith3358 4 жыл бұрын
ለዚች እድሜያችን ስንባላ ፈጣሪን እረሳን ወንድሜ ነፍስህን በገነት ያኑረው ፈጣሪ ለቤተሰቦችህ ፅናቱን ይስጣቸው ነፍስ ይማር
@seidhussain5176
@seidhussain5176 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aminaibrahim4367
@aminaibrahim4367 4 жыл бұрын
Children lost their dad, wife lost her husband and we lost a legend💪💪 Can't control my tears 😭😭😭 rest in peace hacee koo💔😣🙏
@abdiazizali1522
@abdiazizali1522 4 жыл бұрын
Yes
@abdiazizali1522
@abdiazizali1522 4 жыл бұрын
Everyone who has legends one day he lost
@AngelinawwWw
@AngelinawwWw 4 жыл бұрын
@@abdiazizali1522 yee
@mulukenasratie3865
@mulukenasratie3865 3 жыл бұрын
@yeewalagaalijii54
@yeewalagaalijii54 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@robelweldemichael8016
@robelweldemichael8016 Жыл бұрын
Greetings from Eritrea. What a voice, what a music. Can't stop hearing this. GONE TOO SOON.
@beekamamiin1213
@beekamamiin1213 4 жыл бұрын
Who is watching this after his death too send bt R.I.P Ergga haacalun du’e eenyutu dhageefate ? Hacee ko rip nagaan boqadhu !!
@milikoadunyaa2539
@milikoadunyaa2539 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@samiraasen6441
@samiraasen6441 3 жыл бұрын
@almimucaashawaa3472
@almimucaashawaa3472 3 жыл бұрын
Haccee enyuu dagataa
@lemmagobena7269
@lemmagobena7269 3 жыл бұрын
አጭዬ! ፈጣር ነፍስህ በገነት ያኑርልን !!! በጣም ያማል!!! በአንተ ሞት የምንወዳት አገራችን ኢትዮጵያ ሞቷ ተቃርቧል (ተለያይተናል) ገዳዮችህ አንተን ብቻ ሳይሆን የገደሉት አብሮነታችንንም ነው!
@meronmeron574
@meronmeron574 2 жыл бұрын
ሀጨለ
@almazalemu5966
@almazalemu5966 4 жыл бұрын
እኔ ትርጉሙን አላውቀውም ግን ደጋግሜ እየሰማሁ በጣም ነው የማዝነው እመብረሀን።እነሡንም ባጪር።ያሥቀራቸው የምር አባትን ማጣት በጣም ያማል
@zuzubintali1552
@zuzubintali1552 4 жыл бұрын
የኔ ማርርር ነብስህን ይማረው እሄ ሙዚቃህን ብሰማው ብሰማው አልሰለች አለኝ ቃንቋው ባይገባኝምብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቃላት የለኝም ፈጣሪ ሆይ የዚህን ልጅ ደም ተበቀልለት የአቤልን ንጹደም የተበቀልክ አምላክ
@qtrqtr320
@qtrqtr320 Жыл бұрын
አዎ አሚንንንንንን
@mehbubanaser5214
@mehbubanaser5214 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም አዝኛለው ልቤ ነው የተሰበረውን ለቤተሰቦች ለአድናቂዎችህ በፅናናት እመኛው ድምፅህ ሁሌም ውስጤ ነው አጩዬ
@mehreteabtesfamariam3591
@mehreteabtesfamariam3591 4 жыл бұрын
Trgum tawkalehk
@haftshrashford5016
@haftshrashford5016 3 жыл бұрын
iam tigraway ican't understand but iwant listen oromifa music every day oromiyaaaaaaaa loveeeeeeee like like like like me
@Tigraweyti_Queen
@Tigraweyti_Queen 2 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ዘፈን ሲወደው ትርጉም ሳይገባኝ🥰
@lemenarstlbzuwagatkeflaleh1561
@lemenarstlbzuwagatkeflaleh1561 4 жыл бұрын
እኔ ይሄን ሰውዬ የሚዘፈው ብቻ ለመስማት ምናል ለደቂቃ ብችል ኦረሚያ የኔ እናት ፈጣሪ ፍርዱን ያውቃልና በዘር በሀይማኖት እየከፋፈሉ ሞት ለነሱ ነበር💔😢😢😢 ያንተ የስመኘው በቀለ ታምራት ደስታ ኡስታዝ አብዱልመጅድ እና ሸህ እብራሂም ሲራጅ እስካሁን ማመን ያቃተኝ አረ ስንቱ😢😢😢😢💔💔💔በደባ ተገደለ
@user-dq4wh7be1j
@user-dq4wh7be1j 4 жыл бұрын
ዘፋኝን ከኡስታዝ ጋር ታወዳዲሪያለሽ በምን ተገናኝተው 😑
@lemenarstlbzuwagatkeflaleh1561
@lemenarstlbzuwagatkeflaleh1561 4 жыл бұрын
الشيخ خاليد الراشد يفك الله اسرك እናትዬ ሰውዬ ሰው በመሆኑ ብቻ ያሳዝናል ከ ኡስታዞች ጋ ያዋሀድኩበት መንገድ የለም ሰው በሰዉነቱ ብቻ ያሳዝናል የመሰለኝን ደሞ የመፃፍ መብት አለኝ መሰል
@user-dq4wh7be1j
@user-dq4wh7be1j 4 жыл бұрын
@@lemenarstlbzuwagatkeflaleh1561 በኡስታዞቻችን የመቀለድ መብት የለሽም
@lemenarstlbzuwagatkeflaleh1561
@lemenarstlbzuwagatkeflaleh1561 4 жыл бұрын
الشيخ خاليد الراشد يفك الله اسرك ሲጀመር አልቀለድኩም 😊😊😊 ምነው ሴትዮ ቂም በቀል ያለሽ መሰለኝ😄😄😄 ምትቀልጅ ራስ ሽ ነሽ
@user-dq4wh7be1j
@user-dq4wh7be1j 4 жыл бұрын
የት አውቄሽ ቂም በቀል ይኖረኛል 😳
@dinajoseph2642
@dinajoseph2642 6 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ዘፈን እንዴት እንደምወደው ኡፍፍፍፍፍፍ አቦ የገጠር ልጅ ፍቅር ያውቃል ማግባትስ እዛ ነው "ዲገኒ ጋረሰና "ውስጤ ነው ♥♥♥
@mintamrwerede3573
@mintamrwerede3573 4 жыл бұрын
ያለዕድሜህ የቀጩህ ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው ይቺ ዘፈፈን በጣም ደስ ትለኛለች
@tewodrosabgaze7293
@tewodrosabgaze7293 2 жыл бұрын
ሀጫሉ ሁሌ ዘፈኑን ስሰማ የእውነት ያሳዝነኛል ቋንቋውን አልሰማም ነብሱ በገነት ትረፍ
@curlzczringa
@curlzczringa 4 жыл бұрын
We are told he was a revolutionary in his country, we are told he was a voice of a nation, a political force silenced by the bullet of those that were threatened by his music. From Zimbabwe, we mourn you Haacaluu. We will not understnd your music, but we feel the force in it, the dangerous rhythm and enthralling effect of melody and acoustics. Rest in power son of the soil
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 4 жыл бұрын
Egyptian hands. Just know that for us. They wanted to hurt us do bad and create troubles between ethic groups
@ejigayehulangnabilate8944
@ejigayehulangnabilate8944 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@ejigayehulangnabilate8944
@ejigayehulangnabilate8944 4 жыл бұрын
Rip
@edwardkhatiya4561
@edwardkhatiya4561 4 жыл бұрын
Rest in peace young man
@kefyalewyakob7217
@kefyalewyakob7217 4 жыл бұрын
EjiGAyEHu LANGNA Bilate Was bsss
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z 4 жыл бұрын
እምባየ መቆጣጠር አልቻልኩም ቋንቋው ባይገባኝም የምወደው ሙዚቃ
@howfala6753
@howfala6753 4 жыл бұрын
@moylalhome322
@moylalhome322 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-br5jf9wk1d
@user-br5jf9wk1d 4 жыл бұрын
ሀቢቢ በአጭር ያስቀሩህን አላህ በአጭር ያስቀራቸው ቤተሰቦችህን ፅናቱን ይስጣቸውል
@sara5880
@sara5880 3 жыл бұрын
የገደለህ እድሜዉ ያጥሮዉ የመናጢ ልጅ ነዉ በጣም ደስ ከሚለኝ ዘፈንህህ ትሪጉሙ ግን አልቀዉም።
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 4 жыл бұрын
በጣም ያማል ነፍስ ይማር ለቤተሰቦችህ መጽናናት ይስዝጣቸው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tesfayehailu6733
@tesfayehailu6733 2 жыл бұрын
i love him so much ,,he is a legend of Ethiopian music history 👍👍👍❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 .
@faximaaahmed1605
@faximaaahmed1605 4 жыл бұрын
wayyoo haacee koooo garaa nuu gubateeee uuuuuuuuuuuufff😩😩😩😩😩😩
@SAADMOUSSAx
@SAADMOUSSAx 4 жыл бұрын
አጫሉ አፍስ ይማር ቃንቃው ባይገባኝም ሙዚቃዎችን በጣም እወደዋለሁ
@samielhussle2892
@samielhussle2892 3 жыл бұрын
R I P hachalu hundessa 😭 bro Respekt from Eritrea love you Oromo People❤
@okunyujulu8463
@okunyujulu8463 3 жыл бұрын
You shall always be remembered by your entire family, and fans. RIP!
@Wubit234
@Wubit234 4 жыл бұрын
ትርጉም ሳይገባኝ የዘፈኖችህ አድናቂ ነበርኩ ወንድሜ እግዚአብሔር ነብስህ በገነት ያኑረዉ 😭😭😭😭😢😭
@ahmrdahmed7129
@ahmrdahmed7129 4 жыл бұрын
አጫሉ አላህ የጀነት ይበልህ ይህን ሙዚቃ እወደዋለሁ ትርጉሙን ባላቀውም
@kum2011
@kum2011 9 жыл бұрын
Haacaaluu, Dhiiraa Oromoo... I'm proud of you Haacaaluu!!
@sanyihacee7871
@sanyihacee7871 4 жыл бұрын
Uuuuuuu ijaa oromoo nalleessani😭😭😭😭😭😭💔💔
@fetyafetya7010
@fetyafetya7010 3 жыл бұрын
@@sanyihacee7871 💔💔💔💔💔💔
@galtaarabi6096
@galtaarabi6096 3 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuffeeee Hacee koo 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 4 жыл бұрын
ወይኔ እኔስ ጉራጌ ነኝ ዘፈኑ ምንም ትርጉሙ ባላቅም ሁሌም ነው ማደምጠው ነብስህን ይማር
@user-yo1sn9jq8z
@user-yo1sn9jq8z 4 жыл бұрын
እኔ አራሱ ጉራጌ ነኝ የኦሮሞ ልጅ አለች ለማለማመድ አትሞክርም እኔ ግን አማሪኛ ማሻኣላህ ለማለማመድ እሞክራረለሁ ለሷ
@fouzfouz5459
@fouzfouz5459 4 жыл бұрын
ባይገባኝ ትርጉም ግን በጣም ነው የምወደው ነብስህ በገንት ያኑራት 😢
@dagi3298
@dagi3298 4 жыл бұрын
Rip we all love ya I love this song even tho I can't understand a single word😭
@omgitsleshae8854
@omgitsleshae8854 3 жыл бұрын
same
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 жыл бұрын
ነፍስህንበገነት ያኑረው! 🙏
@ZahraZahra-lf3xl
@ZahraZahra-lf3xl 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይለኛል ዘፈኖቹን የሃጫሉ ግን ትርጉም አላቀዉም። ምስኪን ነብስ በኣፀደ ገነት ያኑረዉ
@natanim9709
@natanim9709 3 жыл бұрын
Ameeeeennnnnnn🙏🏾😭
@toybamohammed8060
@toybamohammed8060 3 жыл бұрын
እኔም
@user-ru5qp3jj6t
@user-ru5qp3jj6t 4 жыл бұрын
የእውነት በጣም አዝኛለሁ እሽ የሙዚቃው ትርጉም ባይገባኝ ድምፅህ ሰው ገዳይ ነው ለቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ አንተን ባጭር ያስቀሩም አላህ የስራቸውን የስጣቸው
@hundessadekeba7678
@hundessadekeba7678 Жыл бұрын
Legends never die! you gone from our sight but not from our heart.whenever you are in our heart.hache what shall we do?you are our father,our brother,our hero,you are voice for voiceless.
@star_productionss
@star_productionss 2 жыл бұрын
His voice is like a Angel when he sings RIP you were a legend 🕊🪦
@mussalema1161
@mussalema1161 8 жыл бұрын
Thank you for posting this lovely music. Greeting from USA
@etsremix9249
@etsremix9249 Жыл бұрын
Never forget that smile ❤🥺 R.I.P Legend 😪💔
@user-lu6hy3wl8f
@user-lu6hy3wl8f 3 жыл бұрын
ምን እንደሚል አልሰማውም ሙዚቃም አልወድም ይህን ግን ስንት ጊዜ በእንባ ጭምር ነው የማየው አሁን ድረስ አይወጣልኝም ብቻ እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርልን 💔💔😭😭😭😭
@lovemyselfbeerlipaah2865
@lovemyselfbeerlipaah2865 3 жыл бұрын
RIP the legend From Hawiye Somali 🖤💙💪🏿💪🏿
@yaxyecade8683
@yaxyecade8683 2 жыл бұрын
Hhhhhhh ma fahmaysaa Hawiye somali kuye
@abdiwaliegal7378
@abdiwaliegal7378 Жыл бұрын
Somali ma ku deeqi weyday
@user-hx7fw2mt1w
@user-hx7fw2mt1w 4 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሞትኮ ላንተ አይገባም ነበር😭😭😭😥
@yewalolij3604
@yewalolij3604 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@user-ub1qe8qp1i
@user-ub1qe8qp1i 4 жыл бұрын
Enem alawkewm trgumun gn betam ewedletalehu
@user-gk6td8zj4c
@user-gk6td8zj4c 4 жыл бұрын
እንዴት??
@qamariya.nanya.yewallogaw.6908
@qamariya.nanya.yewallogaw.6908 4 жыл бұрын
H
@user-gk6td8zj4c
@user-gk6td8zj4c 4 жыл бұрын
እንኳንለኛለዉዱነብያችን ሙሀመድሰላምበሳቸዉይሁንሞተዋል።አላህእንዲህይላል ነፍስሁሉሞትንቀማሽናት።የአለማቱጌታ(አላህሲቀር)
@samerasamera2556
@samerasamera2556 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ነብስህ ይማረው የእውነት በጣም ትናፍቀናለህ ክፉ ትዝታ ጣልህብን
@user-go6by7cr8r
@user-go6by7cr8r 3 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ይህን ሙዚቃህን ትርጉሙን አልችለውም ግን እወደለለው ነብስህን በገነት ያኑረው
@lambrotethiopia3495
@lambrotethiopia3495 7 жыл бұрын
ዋው ይሄ ዘፈን ውባ አገሪን ወሊሶን ያስታውሰኛል ውፍፍፍፍፍፍ ስደት
@theultimatenonebelievr9379
@theultimatenonebelievr9379 3 жыл бұрын
የአንቦ ኦሮምኛ እና ወሊሶ ምንም ለዉጥ የለዉም
@user-kt5go2fk9v
@user-kt5go2fk9v 4 жыл бұрын
ጅግና ነበረክ በሉህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፖለቲካ ቆሻሻ ነው ሰራህ ሁሌም ህያው ነው ለልጆችህ እድሜ ይሰጥልህ ግን ለምን 😭
@_mekdestube9964
@_mekdestube9964 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ምንም ትርጉሙንም ባላውቀው እኔ ግን አልቻልኩም ማትህን ማመን አቃተኝ ነፍስን ይማር አይ ሀገሬ ስንት ጅግኖችሽን አጣሽ
@user-tc5qb5jd3g
@user-tc5qb5jd3g 3 жыл бұрын
ትርጉም ዜሮ ነኝ ግን የሆነ ስሜት ያሰማኛል ስሰማዉ ሁሌም ሳልሰለች የምሰማዉ ዘፈን ፈጣሪ ነብስክ ያማርዉ
@alexbeyligm
@alexbeyligm 4 жыл бұрын
ምን እንደ ነካኝ አላቅም ይሄ ዘፈን ሳምንት ምሉ ስሰማው ነበር። ዛሬ ሀጫሉ ተገደለ ሲሰማ ልቤን ተነካ 😭😭😭 በእውነትም ግና ቖምጬዎች የእጃቹ አታጡም። ድህንነት የሌለባት ምን አይነት ሀገር ነች።
@yewalolij3604
@yewalolij3604 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@yewalolij3604
@yewalolij3604 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@bobceell976
@bobceell976 4 жыл бұрын
Awenti nw kenu bikoyim ulum malsun yagjali
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 4 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ለኔ በኦሮሞነቴ ለዘመናት ተሸማቅቄ ለምኖረዉ የእናቴን የአባቴን ቁኣንቁኣን ለማላዉቀዉ ኦሮሞ ሆኖ መፈጠር ክብር መሆኑን አሳይቶኛል!!! ሃጫሉ ሁንዴሳ ምርጥ ጀግናዬ ነህ እኔን ለመሰሉ በማንነታችን ለምናፍር ኦሮሞዎች መኩሪያችን ሆነሃል!!!
@ksa-_-4549
@ksa-_-4549 4 жыл бұрын
ምንእያለነዉ
@kokikokiki5945
@kokikokiki5945 Жыл бұрын
ኦሮሞ፡መሆን፡ያኮራልጂ፡ምንያሳፍራል፡????
@ryoutube891
@ryoutube891 4 жыл бұрын
😢😭😭😭 ትርጉሙ ባይገባኝም ይሄ ሙዚቃ ውስጤ ነው የሀጫሉን ዘፈኖች እወዳቸዋለሁ 😢Rip
@gudt264
@gudt264 Жыл бұрын
አጫሉን በጣምየምወደው የኦሮሞ ወርቅ ትርጉሙባላቅም ሙዚቃወቹ ውስጤነቸው አጫሉኬኛ
@ster-kokisolomon8454
@ster-kokisolomon8454 4 жыл бұрын
I cannot stop watching your music.you are forever and always the hero of our heart Rest In Peace ♥️
@yisebirehane521
@yisebirehane521 4 жыл бұрын
ትርጉሙን ሳላውቀው ውድድድድ የማደርግህ ነፍስህን ይማር
@hayatnuri3203
@hayatnuri3203 2 жыл бұрын
uffffffffffff በሉህ የቀን ጅቦች ወላሂ መቼም ከልቤ አትጠፋም ትርጉሙ ሳላቀው እንባ ማፈሰው ነገርስ ኡኡኡኡኡ ያንተስ ሞት ምንኛ ያቃጥላል አላህ ጀነት ይወፍቅህ ያማል እህህህህህህህ
@semira7662
@semira7662 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭አይ ይች አለም እፉፉፉፉፉ ነብስ ይማር መቼም ከልባችን አትጠፋም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hikmahikma8687
@hikmahikma8687 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭አይ አገሬ ወዴት እያመራሽ እደሆነ ግራ ገብቶኛል አሁንስ በዛ የሰው ደም እደውሀ ከቱ እየፈሰሰ ውሀእኳን በገዘብ ይገኛል
@nevergiveup3251
@nevergiveup3251 4 жыл бұрын
እኔ ግን ስወደው የምን ዘረኝነት ነው የትግራይ ልጅ ነኝ
@newday7469
@newday7469 3 жыл бұрын
እነ መለስ ሀገሪቷን በክልል ከፋፍለው ለራሳቸው ለመግዛት እንዲመቻቸው በማሰብ የዘሩትን ዘረኝነት ነው አሁን ላይ ትግራይን ጨምሮ የኢትዮጵያ ህዝብ እያጨደ ያለው።
@nardoseyabeyala1862
@nardoseyabeyala1862 3 жыл бұрын
@@newday7469 wedi shormuta Ye dikala ye barya zer ejihn ansa Ke meles ke tegaru ye wusha lij Ginbarh malet neber adgi Rsachun chalu ega sirachin eyesran now Hulachum biheroch akmachu eweku Ke tplf atsafetu especially Amharay adgi
@abdrhminin9831
@abdrhminin9831 3 жыл бұрын
ተኸከከልነዉ
@toybamohammed8060
@toybamohammed8060 3 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@user-ts7xi4qt4o
@user-ts7xi4qt4o 2 жыл бұрын
ትክክል ዘረለእህልነዉእንጂለኛአይጠቅምምአንድስንሆነዉየሚያምረብንእኔአማረነኝግንሁሉንምእወዳለሁፈጣሪሠላማችንንይመልስልን
@user-gb7jk1me7w
@user-gb7jk1me7w 4 жыл бұрын
😭😭😭😭Rip ትርጉም ባላውቀው እወደዋለው ዘፈኑ ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭
@marilyneabourizk6284
@marilyneabourizk6284 4 жыл бұрын
ቃንቃው ዋላ የንፍልጦ ከብድካ ይበልዕ ነብስካ አብገነት ትስፈር 😭😭
@tayibabdullah8570
@tayibabdullah8570 4 жыл бұрын
RIP HACHAALU I feel too much pain with out HACHAALU in this earth oromo and Somali are some people we will be oromo forever viva oromo and Somali we are some blood brothers and sisters😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yaredhailu5743
@yaredhailu5743 4 жыл бұрын
በሉህ! ዘረኝነት መጨረሻው ይሄ ነው።ጃዋር የመስዋት በግ አደረገህ። ነፍስ ይማር ወንድሜ
@salamauae7985
@salamauae7985 4 жыл бұрын
Rip
@kibiyyeeyeethioliji5618
@kibiyyeeyeethioliji5618 4 жыл бұрын
👿👿👿
@user-xt8bo3rq8v
@user-xt8bo3rq8v 4 жыл бұрын
ትክክክል ዝም ብሎ ቢዘፈን ይሻለዉ ነበረ😳
@fatimasafi8530
@fatimasafi8530 4 жыл бұрын
@@salamauae7985 0hy7b V I?a?qp
@mothersday3532
@mothersday3532 4 жыл бұрын
Maal haagoonuu waan jennu dhabne akka maaraatu taanee 😭😭😭😭
@sasasadf6051
@sasasadf6051 3 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ትርጉምን አላውቅም አይገባኝም ግን በጣም እወደዎለሁ ሁሌም እሠመዎለሁ ነብስክ ይማረው አሣዘንከኝ
@misghinnamehari6509
@misghinnamehari6509 3 жыл бұрын
Forever hachalu i love him he is the powerful song amazing
@tsigeredameles351
@tsigeredameles351 4 жыл бұрын
ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል ለመላው ቤተሰብ ፅናቱን ይስጣቹ
@alemyeaebe2357
@alemyeaebe2357 4 жыл бұрын
የኔ ሚስኪን ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን በጣም ነው ያዘኩት የገደለህን ፈጣሪ ይድፋው ትርጉሙም ባይገባኝ ስወድለት ይሄን ሙዚቃ እየሰማሁ በጣም ነው ያዘኩት
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 Жыл бұрын
ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ አጫሉዬ ነብስክን በገነት ያኑረው እግዚአብሔር
@mayaethio9046
@mayaethio9046 4 жыл бұрын
💔😭💔😭ነብስህን በገነት ያኖረው ሌላ ምን ይባላል💔😭
@dietrichdietrich7763
@dietrichdietrich7763 4 жыл бұрын
It's All So Real In Life! RIP good man
@melikamaha2543
@melikamaha2543 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ ወደዋለው ኢሄን ዘፈን አጭ አባን ኪያ ነብስህን ፈጣሪ ይማረው አህ የምር ያማል 😭😭😭😭😭😭😭
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 Жыл бұрын
እኔ ኦሮምኛ አላቅም ነገር ግን የሀጫሉን ዘፈኖች ከልቤ እወዳቸዋለሁ በተለይ ማላን ጂራ ልዩ ፍቅር አለኝ ትልቅ አርቲስት ነው በእውነት ያጣነው ግን ምን አድርጏቸው ከዚህሙዚቃውን እፍቃሪ ህዝብ በስይጣን አንጎላቸው ለዩት? ብዙ መስራት የሚችል ብዙ የምንጠበው ልጅ ነበር የስውልጆች ፀር የሀገር ውድቀት ፖለቲካ ለአፍሪካኖች መሞቻ እንጂ ማደጊያቸው ሲሆን አልታየም ሀጫሉንም የገደሉት ለዚህ ለበስበስ የመሀይም ፖለቲካቸው ሲሉ ነው ይህን ዘፈን ስስማ እንባ ያንቀኛል በእውነት ሀጫሉ ነፍስህን ይማርልን ወንድማችን የገዳዮቹንም ስራ ፈጣሪ ከፍሎ ያሳየን
Jirra
8:14
Haacaaluu Hundeessaa - Topic
Рет қаралды 502 М.
HAACAALUU HUNDEESSAA 'MAASAAN GAMAA' OFFICAIL VIDEO 2020
4:48
YOOYYAA TUBE
Рет қаралды 7 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 79 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН
ኤፍሬም ታምሩ አልበም Album Ephrem Tamiru
39:03
PARROT MUSIC
Рет қаралды 314 М.
Haacaaluu Hundeessaa   Sanyii Mootii (Oromo Music)
5:51
Oromp3
Рет қаралды 7 МЛН
Yosan Getahun - 3Obsa - New Ethiopian Oromo Music 2021(Official Video)
5:29
Vision Entertainment
Рет қаралды 30 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00
Роналду совсем другой! 😱
0:45
КиноСклад
Рет қаралды 9 МЛН
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 24 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 11 МЛН