"ሃብታሞችን ማጥመድ ነበር ስራዬ" አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUGUST 28,2018 © MARSIL TV

  Рет қаралды 652,697

MAR_SIL TV

MAR_SIL TV

5 жыл бұрын

Пікірлер: 708
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ። ግን ዕውነት እላችኋለሁ እንዲህ አይነት ሕይወት የሚመሩ ኢትዮጵያዊያን በሱስ ግራ የተጋቡ የሐገሬ ልጆች አፈር ልብላላችቸውና ወደዚህ ሃይማኖት በመምጣት የሚድኑ እና ለሐገር እና ለወገን በተለይም ለቤተሰብ የሚተርፉ ግሩም ዜጎች ከሆኑ ሁሉም ወደዚያው ቢሄዱ ምንም አይከፋኝም። ወይ ተአምረ ነገሥት እንዴት ያሳዝናል እባካሁ። ስንቱስ ገና ጉዱ ያልወጣ ልቡ የተሰበረ ቤተሰብ ይኖር ይሆን።
@temesgengetaye8767
@temesgengetaye8767 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ሰይጣን ዘላቂ ያልሆነ ነገር ብልጭልጭ አያሳየ ወጣቱን ገደል መክተት ነው አላማው በአየሱስ ክርስቶስ ስም አይሳካለትም
@yoni4926
@yoni4926 5 жыл бұрын
እኔ የሀይማኖቱ ተከታይ አይደለሁም #yoni ግን ምትደነቅ ምትመሰገን ታላቅ ሰው ነህ እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@dawitmekonnen5092
@dawitmekonnen5092 5 жыл бұрын
HAREG . EYESUS HIWOT NEW HAYMANOT AYIDELM
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ወርኛ
@RahelTeka45
@RahelTeka45 5 жыл бұрын
@@dawitmekonnen5092 ሃይማኖት የሌለው ሰይጣን ብቻ ነው
@befexummemotyelebatimbend1529
@befexummemotyelebatimbend1529 5 жыл бұрын
Ere konjo yehonsh fesam
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
@@RahelTeka45 😂😂😂😂👏👏👏👍👍👌✌
@solykonjo6661
@solykonjo6661 5 жыл бұрын
ለመናገር የሚከብድ አገልግሎት ምንም ማለት አልችል ከአቅሚ በላይ ነው ተባረክ ዮንዬ አብዝቶ ይባርክ
@jesusislord5457
@jesusislord5457 5 жыл бұрын
ዮኒ አንተን በዚ ዘመን ያስነሳህ ጌታ ይባረክ ።ወንጌልን ለአለም ልታደርስ የተጠራችው ቤተክርስትያን ስራዋን ዘንግታ ባለችበት እርስዋ በርስ በምትሻኮትበት እርስ በርስ ውድድር ውስጥ በገባችበት አንዱ አንዱን ወንድሙን ለመጣል ለማዋረድ የጌታ ጥሪ ያለባቸውን ሰዎች በወሬ ዱላ እየቀጠቀጥን ትውልዱን ችላ ብለን ለትውልድ መጥፋት አንድ ቀን በጌታ ፊት መጠየቅ አይቀርም በሶሻል ሚድያዎች ወንጌልን መናገር ማድረስ ተትተን ወሬን አሉባልታት እያወራን ላለን ወዮልን ንስሀ ባንገባ ወደመኖራችን አላማ ባንመለስ.......
@asasasass9458
@asasasass9458 5 жыл бұрын
Eysuse yadenle amnii
@fggf5138
@fggf5138 5 жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን ጌታ ረዳሽ ፣ ድሬ ደዋ ዉስጥ ትልቅ የአጋንንት ሲራ አለ ።።። ፀሎት ያስፈልጋታል
@alhamdulilah7921
@alhamdulilah7921 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ድሬ ለናንተ ትጸልያለች ድሬ ምንም የለም ሀሺሽ አስባችዋት ነው ምትለፈልፈው
@salamcus6963
@salamcus6963 5 жыл бұрын
ወሬ ድሬ ምን አለ
@alemasfawkassaye9006
@alemasfawkassaye9006 4 жыл бұрын
Menafeke erasu yeaganente menfese new
@seblehsebleh3320
@seblehsebleh3320 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዮኒ ትምህርትክ ደስ ይለኛል ስደት ላይ ሆኜ እንጂ ሀገሬ ስገባ ባካል እንድማር እግዛብሔር ይርዳኝ
@yematateshome713
@yematateshome713 2 жыл бұрын
bless you dear
@sarajesus7576
@sarajesus7576 5 жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል ወንጌል ያሸንፋል
@twcl7365
@twcl7365 5 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ይርዳህ ሰለራስህ ፀልይ ቤትህ እንዳይረክስ ምክንያቱ "እብድ ይሻለዋል እንጂ አይድንም " በስምህ ተጠልለው የጌታን በረከት እንዳያሳጡሁ አጥብቀህ ፀልይ!!!!!
@user-vu1lm1ol4r
@user-vu1lm1ol4r 5 жыл бұрын
በትክክል
@user-rd9bp8ny4q
@user-rd9bp8ny4q 5 жыл бұрын
ጀግና የወንጌል ሰው ሆነሽ ትነሻለሽ ብዙዎችን ጌታ አሳልፎ ይሰጥሻል ጠላትን ትበቅያለሽ
@godislove7572
@godislove7572 5 жыл бұрын
Aderashawen felga neber yet lagejew
@natiman1000
@natiman1000 5 жыл бұрын
ጠላትነን ሚበቀለው እየሱስ ብቻ ነው
@comceil5329
@comceil5329 5 жыл бұрын
የሚገርመው የመላአክቶችን ስእል መለጠፍ አይደለም ክርስትና መሄድ አይደለም ክርስትና ቃሉን ማንበብ እንደቃሉ መኖር ነው በመለወጥሽ ደስ ብሎኛል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@technocenter1277
@technocenter1277 5 жыл бұрын
ኦ ጌታዬ ድንቅ ነህ ለመስማት ይከብዳል ከሰይጣን መንጋጋ ፈልቅቆ ያወጣሽ ኢየሱስ ይመስገን እስከመጨረሻ በቤቱ ያፅናሽ
@hjfhanalhff9128
@hjfhanalhff9128 5 жыл бұрын
እንኮዋን እግዛብሔር ከሰይጣን መንጋጋ አወጣሽ የኔ ቆንጆ
@hilinagirma2244
@hilinagirma2244 5 жыл бұрын
ጉድኮነው ስንት ጉድ ነው ያለው ጌታሆይ አንተ ግን ትልቅ ነህ እግዚአብሄር
@alemneda5709
@alemneda5709 5 жыл бұрын
የኔ እህት በውነት አንጀቴ ነው የበላሽው በጌታ እንኳንም ዳንሽ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ሀሌሉያ አባ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረክልኝ ዮኒሻ ውድድድድድድድድድድድድድ ዘንድሮ ሰይጣን ጉዱ ሲፈላበት የኛ ደስታ ደሞ አልተቻለም ይገርማል ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እንደው ምን ልሁንለት ለዚ ጌታ ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያ
@lizakassaya1772
@lizakassaya1772 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና እየሱስ አሸነፊ ነው ስሙ ይባረክ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ዮኒ አንተ በብዙ ተባረክ
@user-zo6lh1ew9z
@user-zo6lh1ew9z 5 жыл бұрын
ጌታ እንኳንም እረዳሽ ግልፅነትሽ ወድጄልሻለው ብዝዎቻች በወጣትነት እድሜ ላይ ኪስ ማውለቅ ከሹገር ዳዲ ጋር ብር መጋጥ ጋንጃ ማጨስ ልምዳችን ነው ባንቺ ላይ የሰራ ጌታ በመላው ወጣት ላይ ይስራ ጌታ ይባረክ ዮኑ በጣም ነው የምወድክ ምንም የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም ስሰማ ዝማሬ ስብከት ደስ ይለኛ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከዚ ያውጣን
@netsereabmengsteab1832
@netsereabmengsteab1832 5 жыл бұрын
አቤት ጀግናው ኢየሱስ ስንቶቻችንን ማርኮ የዘላለምን ህይወት ሰጠን ዮኒ አንደኛ ከዛም አንደኛ ሁሌም ሳስብህ አንደኛ ለዘላለምም አንደኛ
@sentiaas8177
@sentiaas8177 5 жыл бұрын
አሜንንን እግዚአብሔር ይባረክ ኢየሡሥ ጌታ ነው ተባረኪ ማማዬ ዮኒ ተባረክ ዘመን ይባረክ ተባረኩ የአባቴ ብሩ ካን ተባረኩ ከሡሥ ወደእ የኢሡሥ ተባረኪ
@haimanotkussa1613
@haimanotkussa1613 5 жыл бұрын
God bless you and your minister your doing wonderful job
@ደሴ
@ደሴ 5 жыл бұрын
ጌታ እንከን ደረሰሽ
@user-cu8be6fn7o
@user-cu8be6fn7o 5 жыл бұрын
ጌታ የሆነው እየሱስ እንኮን እረዳሽ ተባረኪ በርቺ ፅኚ ቁንጅናሽን የሰራሽ እሱ እግዚአብሔር ይክበርበት ሁሉም ያልፋልና ብርክርክ በይልኝ
@user-yk9ev1ir8e
@user-yk9ev1ir8e 4 жыл бұрын
ትምርታቺሁ ቢያስተምርም እንኮን እንደዚህ አይነት ሀይማኖት አለ ተቡሎ አይጠበቅም እራሳቺሁን ፍትሹ ይልቅ ክርስቶስ ክርስቶስ ማነው ክክክክክክክክክክክ
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 5 жыл бұрын
ወንጌል ያሸንፋል ወንጌል ይለውጣል ወንጌል ድል ይደርጋል ወንጌል ይለውጣል ጌታ ይባረክ ህይወትሽን የለወጠ እርሱ ለዘለአለም ይባረክ ሌሎችን ሁሉ ነፃ ታወጫለሽ ኢየሱስ ጌታ ነው ይገርማል ግን ገና በልጅነትሽ ይሄን ሁሉ ነገር ውስጥ መግባት ወይ ጉድ እንኳን እጅሽን ይዞ አወጣሽ እንኳንም ደረሰልሽ ይሄ ደጉ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ እርሱ ይውሰድ አሜንንን።
@Moon-er8du
@Moon-er8du 5 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ይሄን መዝሙር ከልቤ ከውስጥ በመነጨ ዘመርኩት አባቴ ዘመርኩት ሰው ሁሉ ንፁህ ሆኖ እኔ ግን ብቆሽሽ በምድር ላይ እኔ ብቻ በሀጢያት ብበላሽ መሞት የሚገባኝ እኔ ብቻ ብሆን ኢየሱስ ለብቻዬ ይመጣልኝ ነበር እንደ ኢየሱስ በምድር ላይ ፈልጌ አጣሁ እሱን መሳይ ስለዚህ እኔ አመልካለሁ ቀሬ ዘመኔ የኢየሱስ ነው እውነት ነው አባ ከመቶ በጎች ውስጥ 99ኙ ቢኖሩ እንኳን አንዷ እኔ ስለጠፋሁ ፍለጋ የምትወጣ የምትፈልገኝ አንተ ብቻ ነህ ኢየሱስ ክበርልኝ ለዘለአለም😢😢🙏🙏🙏🙏
@frehiwotb2001
@frehiwotb2001 5 жыл бұрын
እንደ ፍቃድህ ልኑር። amen 🙏🏽
@sebleabebe1795
@sebleabebe1795 5 жыл бұрын
ዘማሪይው ማነው
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
anko idefash
@saudiksa7174
@saudiksa7174 5 жыл бұрын
እሰይ እንኮን ወድ ቀኝ መለስሽ ፈጣሪ ማሀሪ ነው ይቅር ይላል ግልጽነትሽ !!!
@shituesheetu8418
@shituesheetu8418 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባርኪ
@merimerimerimeri8058
@merimerimerimeri8058 5 жыл бұрын
ጌታ ምን ይሳነዋል ሁሉን ይችላል እህቴ ተባረኪልኝ ዘመንሸ በእጥፍ ይባረክ
@hjfhanalhff9128
@hjfhanalhff9128 5 жыл бұрын
ዮኒ ፅጋው ይብዛልህ ተባረክ በብዙ
@hallelujah1383
@hallelujah1383 5 жыл бұрын
አቤት ጌታ ሆይ እንዴት ድንቅ ነህ የታሰረችን ነፍስ ነፃ የምታወጣ ሀያል አምላክ አንተ ብቻ ነህ እየሱስ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን እህቴ እንኳን ደስ ያለሽ ነፃ ያወጣሽ ጌታ ይባረክ::
@mitikedemisie362
@mitikedemisie362 5 жыл бұрын
ይገርማል እግዚአብሔር አስደናቂ ስራ ታይቶም የማይታወቅ ቅባት እና ትምህርት ነው ባንተ ላይያረገው ወንድማችን ዮናታን ያብዛልህ!!
@user-yr9uc6ru4g
@user-yr9uc6ru4g 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለእኛ ለጠፋነዉ ነዉ ልጁን እየሱስ ክረስቶስ ወደ ምድረ የላከዉ እህቴ ደሞ ነገረ ብዙ ወጣቶች የምትለዉጪ እንድትሆኚ እግዚአብሔር ይረዳሽ
@behonest5769
@behonest5769 5 жыл бұрын
Be blessed again and again. You are so beautiful in Jesus.
@SalamSalam-ce6zx
@SalamSalam-ce6zx 5 жыл бұрын
Baewunt geta abzto zamanhin yebarkahu yebzwochi lawut aytanal yoni tebareki babezu ahunm yebzuwochu abat nehi
@wadongalienadenangieysusya5609
@wadongalienadenangieysusya5609 5 жыл бұрын
wayna yen konjo unkani geta kaze hulu nagre geta fawsashi uuuuuuuuuuuuuu yen geta le zelalme kafe kefe balilnge ❤
@user-qb4wm8zq2p
@user-qb4wm8zq2p 5 жыл бұрын
ጌታ ደረሰልሺ እህቴ ጌታ መልካም ነው በጣም ግልፀ ነሺ ተባረኪ
@sabaaddis1242
@sabaaddis1242 5 жыл бұрын
she so sweet bless you my darling much love wish you lovely life keep up
@jembermaru-rijato9920
@jembermaru-rijato9920 5 жыл бұрын
ወንጌል ይሄ ነው
@julyanamassfinjuliyanamass6710
@julyanamassfinjuliyanamass6710 5 жыл бұрын
keber legeta yihun tebareki bebezu yoniy geta abezeto abezeto yebarek
@yehunlavolontededieu322
@yehunlavolontededieu322 5 жыл бұрын
Great to be such an open and upfront person. We ethiopians do every evil what has been done all over the world but we pretend we don't and our hypocrisy kills us. Tell the truth then that relieves you, be a big lesson for others , much more. Westerners are ahead because of this their openness sharing personality. Sharing doesn't mean your money or material or good things only stuff but also ideas updates lessons and life experiences so someone out there might learn from that and your will be able to save so many lives
@getaselamenarefiteamenamen1761
@getaselamenarefiteamenamen1761 5 жыл бұрын
እቴ እንኩዋን ጌታ ነፃ አወጣስ ዮኒዬ ተባረክ ውድ ነህ
@feridagi4677
@feridagi4677 5 жыл бұрын
Er selkchhn safe
@beruktawtlove3361
@beruktawtlove3361 4 жыл бұрын
በእወነት የጠራሽው ለገጣፎ በጣም በእደዚህ አይነት ነገር የታሰሩ ብዙ እህቶች አውቃለሁ 😭😭😭😭😭😭በወንጌል ስርጭት ብታድኖቸው ኢትዮጵያ የምትኖሩ ጌታ ይባርካችሁ
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 5 жыл бұрын
Oh sweet! Father I thank you you're worthy, faithful, I love you father. Please my younger sister is in a bad way people of God pls pray for her, I believe in Jesus he able to change her..thank you God and bless you man of God Yoni
@godsgreatalloftouamendegef6255
@godsgreatalloftouamendegef6255 5 жыл бұрын
wow god is good all the time GOD'S great me to I need you god yoniyeee god bless you more and more
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 19 сағат бұрын
ዋወ በጌታ ብቻ እረፍት አለ 😢😢😢✝️👈🛐🛐✝️👈💯💯🥰🥰
@user-ys4zm4xo5m
@user-ys4zm4xo5m 5 жыл бұрын
Im muslim ግን ልጅቶ ግልፅነቶ ያስተምራል ማማዬ አይዞሽ
@godisgoodallthetime1122
@godisgoodallthetime1122 5 жыл бұрын
ኢየሱስ እኮ ሰው ይወዳል
@alemlamma6397
@alemlamma6397 5 жыл бұрын
ሰውን ብቻ እረ አስተውሉ በታምር አትታለሉ እግዚአብሔር ሰውን ብቻ አይደለም የሚወደው ፍጥረትን ሁሉም ይወዳል
@radarada3165
@radarada3165 5 жыл бұрын
Xoş
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
Esu Rasu Seuko new anchi SEGETEYAM SHERMUTA
@amanuelsama4028
@amanuelsama4028 5 жыл бұрын
አንችን እየረዳ እየሱስ እኔም ይረዳኝ እየሱስ ማለት ሀይማኖት አይደለም ህወት ነወ፣
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 жыл бұрын
#amaluel sama👈 ጌታ ይረዳሀል እደሜ ዘመንህን ይባረክ 🙏
@hirutyedemufire8758
@hirutyedemufire8758 4 жыл бұрын
Geta yichilal iwintnw inem betam yemetet susenga nebrkung geta iyesus zare netsa awtitongl geta yichilal yirdakl ante bicha ijihn awta geta hoo awtng belw iyesus kebrnt netsa awtitong ayichlw geta yirdk
@saraashebir2509
@saraashebir2509 4 жыл бұрын
Yes true Amen Amen Amen Hallelujah
@user-xz1od3up2h
@user-xz1od3up2h 5 жыл бұрын
ግሩሜ ይለኛል በጣም ታሳዝኑኛላችሁ
@bayuman1028
@bayuman1028 4 жыл бұрын
ትክክለኛ ለውጥ ነው concrete testimony ደስ ስትል ዬኔ እህት
@gatisoarfico3443
@gatisoarfico3443 2 жыл бұрын
oh what an interesting idea it is .........God bless you and our country
@ghirmaiyy
@ghirmaiyy 3 жыл бұрын
ወላጆች ልጆቻችሁን በሃላፊነት ኣሳድጉ። ይህች ልጅ ከኣባትና እናት ጋ ኣላደገችም። ለዛ ነው ያልሆነ ነገር የገባችው። የስንት ሰው ህይወትም ኣበላሽታ ይሆናል።
@hayimtubi
@hayimtubi 5 жыл бұрын
Ende egzabiher yale manim yelem👐👐👐yoniye 1ga💓💓
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 5 жыл бұрын
Eyesuuuuuuse geta new wonigali yashinifale 📖📖♥♥♥♥♥♥
@tnsaa1tnsaa118
@tnsaa1tnsaa118 5 жыл бұрын
cheru'adashu mehariw yikr bayu geta egziabher amlakachn kiber lezelealem
@jinashbd5087
@jinashbd5087 5 жыл бұрын
የረዳሽ ጌታ ይባረክ እህቴ
@girmakebe
@girmakebe 3 жыл бұрын
የትም የጥንቆላ ቤት ነምበርዋን የት አካባቢ 100ሽየመወሰድበት የኣክሰዴ በተሰብ ነሽ?
@sinidudegetomellese3232
@sinidudegetomellese3232 5 жыл бұрын
ሻሽመኔ ያሉ እራስታዎች ናቸው ድራጉን በምድራችን ላይ ያስፉፋት የነሱ እርሻ መፈትሽ አለበት የኢትዮጵያ መንግስት ይህንን ጉዳይ ማጥናትና መከታተል አለበት
@Jesus-lover1993
@Jesus-lover1993 5 жыл бұрын
yene eyesus hiwot yemilewut new,,halelujah geta yikber
@dilabhailu7290
@dilabhailu7290 4 жыл бұрын
ቸር እና የምህረት የበጎ አምላክ ነው ከዙሙት ጨለማ ዉስጥ ያድነናል እየሱስ ከሌ ለዘላለም
@kineshaweno3045
@kineshaweno3045 5 жыл бұрын
Enekahn geta kaza safar asmaltash tebarki❤❤
@brendasaad685
@brendasaad685 3 жыл бұрын
ጌታ ገና ትውልድን ያስመልጣል ስሙ ይክበር የእኔ ጌታ
@godislove7572
@godislove7572 5 жыл бұрын
God bless you tebareki marr
@cle2amen617
@cle2amen617 5 жыл бұрын
Kibir le Egizhabher yhun Amen tebarek yony wendime
@liyulove8491
@liyulove8491 5 жыл бұрын
Tebarekuuuu
@mazgebbaley4516
@mazgebbaley4516 5 жыл бұрын
Amen amen amen geta yee barki wandim tabaraku yee abatee buukanoch ishi tabarakii geta Fiqir nawu
@user-et6ke2vn1p
@user-et6ke2vn1p 5 жыл бұрын
አንደኛ ነሽ የኔ ቆንጆ ጌታ ይባርክሽ
@user-vm5lv6ky2h
@user-vm5lv6ky2h 5 жыл бұрын
Enkuhan Geta tadagash Yene Konjo Hulu kentu new kala Eyesus esu new ye zelalem hiwot
@user-nc1ss1kh4g
@user-nc1ss1kh4g 5 жыл бұрын
Amin lezelalem yesebr Yene geta endih ayenetu Simeles eko
@muledelelo5583
@muledelelo5583 5 жыл бұрын
Enkon geta eradash tabarku
@ruthness__
@ruthness__ 5 жыл бұрын
yemegbiwawn mezmur litnegrugn tichlalachu please?
@user-dw1xu8rp7i
@user-dw1xu8rp7i 5 жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለዉ እህቴ ተበራክ እግዚአብሔር ይወዳነል
@califfaidi3095
@califfaidi3095 5 жыл бұрын
wwwwo ጌት ዪቸለአሊ
@chaltumucaakakuuu2642
@chaltumucaakakuuu2642 5 жыл бұрын
God bless you yes thanks God
@getaeyesuslenmelikamnewkot1848
@getaeyesuslenmelikamnewkot1848 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen tebareki geta eyesus abizito yibarekishi ethit Tebareki Amen 3😙😙😙
@hawwiifufaa2680
@hawwiifufaa2680 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Tebarekuu
@netsanetbiruk700
@netsanetbiruk700 5 жыл бұрын
ገታ እንኳን ደርሰልሽ ገታ ይባርክህ ዮን
@user-wg6zd3ju5f
@user-wg6zd3ju5f 5 жыл бұрын
የራዳሽ ጌታ ይባረክ
@sidetwuwuayinuyixifa1310
@sidetwuwuayinuyixifa1310 5 жыл бұрын
Yoni tebareki 👈👆geta yi bareki 😙😙😙
@michaellemma4143
@michaellemma4143 3 жыл бұрын
Betam gobezi liji ewinet malet yhe new
@destagenetgirma4344
@destagenetgirma4344 5 жыл бұрын
Amen End yesuse Bamedr laying yelem God bless you more than l am so happy you teach nice things Generation
@ethiopia7131
@ethiopia7131 5 жыл бұрын
Wowowo Ameeeee. Ameeeee. Ameeeeen. Kibiri Hulu LA geta bicha yhuni ኡንከኃን ጌታ ይረደሽ እህቴ
@alexandergizachew1350
@alexandergizachew1350 5 жыл бұрын
እኔ የሀይማኖቱ ተከታይ አይደለሁም #yoni ግን ምትደነቅ ምትመሰገን ታላቅ ሰው ነህ እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው! በቃ አንተ መስማት ደስ ይለኛል!!
@tibebusamuel8783
@tibebusamuel8783 5 жыл бұрын
GOd bless you yoniye
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር መልካም ነው
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 5 жыл бұрын
ዉይ አንተ እግዚአቢሔር ምን ይሳንሀል
@eh5051
@eh5051 5 жыл бұрын
God bless u yhone
@abeselommulatu4551
@abeselommulatu4551 3 жыл бұрын
Konjo negh weyim boricham negh?
@ainedadi9140
@ainedadi9140 5 жыл бұрын
ቆንጆ ተባርኪ
@weditekel1233
@weditekel1233 5 жыл бұрын
ኣምላክ ይቅረ ይበለልኩም።
@jfjfd7668
@jfjfd7668 5 жыл бұрын
Yane geta simu yibarkiii kasetu wotimade yawotali
@raheladane9232
@raheladane9232 5 жыл бұрын
ጌታ የመጣው ለሀጢአተኛው ነው።የሀጢአቱን ይቅርታ የሚያገኘው ሰው ወደ ክርስቶስ ሲመጣ ሲያምን ነው።
@mahletbyene5411
@mahletbyene5411 4 жыл бұрын
Egzabeher yerdash
@nivinehabach129
@nivinehabach129 5 жыл бұрын
egzabehar enkuwan erdash heheta
@welxwelx8067
@welxwelx8067 5 жыл бұрын
Wishet new betam wishetam nachew simesekeru balege
@genetbreket3951
@genetbreket3951 5 жыл бұрын
ብዙም አትዋሺ ኦርቶዶክስ ቃሙ አትልም
@filimonbelachew8973
@filimonbelachew8973 4 жыл бұрын
Endzi bey tebela eco nw weshetachew ayalkm penete sibal weshet becha mariyamn lela minm ayakm
@balila3571
@balila3571 4 жыл бұрын
@@filimonbelachew8973 kkk eski ezi sew yemilew sma dero ras kzfaq.info/get/bejne/bJ9nhMaV3bWmZYE.html
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 жыл бұрын
ዮኒየ፡ስወድህ፡ተባረኩ
@Gm-ox5oc
@Gm-ox5oc 5 жыл бұрын
እንዳለ እዚህ ፖሮግራም የሚቀርቡት ሌቦችናቸው ሱሰኛ ኤጭ
@siporachankocha2133
@siporachankocha2133 5 жыл бұрын
Eyesus yadenal
@lucylohango3857
@lucylohango3857 5 жыл бұрын
Jesus loves them and you.
@hassetgebretugi6636
@hassetgebretugi6636 5 жыл бұрын
Eyesues Yametaw La Beshtejwech Enje La Tenjwech Ayedelam
@betelgirma2222
@betelgirma2222 5 жыл бұрын
tebareki !
@abenezergenene7779
@abenezergenene7779 5 жыл бұрын
tebareku.
@teklezghigebremicael1938
@teklezghigebremicael1938 5 жыл бұрын
አለሽ ማለት ነው የሀብታምችን ማሳደድ ግን አንድ ነብሰ በላ ያግኘሽ ቀን ሳትናዘዢ መቃብርሽን ለእናትሽ ንገራቸው ።
@ethiopiantube9717
@ethiopiantube9717 4 жыл бұрын
Wey freye anchin ezi lay mayet betam des ylal
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
ይምራል ዮኒ በእምባ ተራጨ//ZAREM YIMIRAL
10:41
መልካም ወጣት
Рет қаралды 11 М.
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 918 М.
"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ
43:39
Epaphras Christ church
Рет қаралды 263 М.
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4 МЛН
Жалко эту собаку 😥
0:34
Awesome Cuts
Рет қаралды 3,9 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10