እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ

  Рет қаралды 901,991

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

Жыл бұрын

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። የ Daggy's Life Class ተማሪ ያላትን አሳዛኝ የሂወት ልምድ አካፍላናለች ፤ ተጋበዙልን።
የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመርያ ዙር ስልጠና ወደ ማጠናቀቁ ደርሰናል። የሁለተኛ ዙር ሰልጣኝ መሆን ከፈለጉ በ0977774422 ወይንም 0977772288 ባሉን ዉስን ቦታዎች መመዝገብ ይቻላል። እንዲሁም ዘወትር ቅዳሜ ለአንድ ቀን ብቻ የሚሰጥ ስልጠናን ለመውሰድ አሁኑኑ ይመዝገቡ።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_lifeclass
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

Пікірлер: 2 800
@asayehegngizachew2284
@asayehegngizachew2284 Жыл бұрын
ህዝቡኮ ደግ ነው ኢትዮጵያኮ ይቺ ናት እንደዚች ልጅ በየጓዳው የሚያስለቅስ ታሪክ ያላቸው ስንቶቹ ናቸው የሷ ሳያንሰኝ ያዳራሹ አስለቀሰኝ😭😭😭
@hiemamaer
@hiemamaer Жыл бұрын
በቴክቶክ አይቶ የመጣ እንደኔ ማነው😢😢😢❤🏃🏃🏃
@melat2475
@melat2475 Жыл бұрын
Woowww kal atawlat ❤❤❤❤
@ribkafikadu6599
@ribkafikadu6599 Жыл бұрын
😂 me
@amrisasaifu4616
@amrisasaifu4616 Жыл бұрын
Me 🥺🥺
@user-np8uq7jb7c
@user-np8uq7jb7c Жыл бұрын
እኔ
@resalasiraj9915
@resalasiraj9915 Жыл бұрын
እኔ
@hiwotasmamaw7663
@hiwotasmamaw7663 Жыл бұрын
😭😭😭ከልጅቷ ይልቅ የሚተባበሯት ሰወች አስገረሙኝ የኔ ኢትዮጵያወች ማርያምን በጣም ነው የምታኮሩት
@fekrtemaryam
@fekrtemaryam Жыл бұрын
ማነው ቀጣዩን ሂወቷን እደኔ ለማየት የጓጓ 😊
@Jamalnuru
@Jamalnuru Жыл бұрын
እኔ
@saronadimasu4903
@saronadimasu4903 8 ай бұрын
Dagiye betam Ewodishalew beziseat kanch gabihon bimari minegna idilegnochinen
@lamrotlamri7008
@lamrotlamri7008 Жыл бұрын
ዳጊ በናትሽ ጠረፍ ገንዘብን ካገኘች በኋላ ያለውን እና አኗኗሯን በሌላ video አሳይን❤
@hanaekhedr
@hanaekhedr Жыл бұрын
❤hi dagi lawaresh felige neber gezekalesh
@mistersintayew5950
@mistersintayew5950 Жыл бұрын
አው በናትሽ
@HiwiHiwiLove
@HiwiHiwiLove Жыл бұрын
😂
@HiwiHiwiLove
@HiwiHiwiLove Жыл бұрын
I'm soryy
@HiwiHiwiLove
@HiwiHiwiLove Жыл бұрын
​@@hanaekhedr waye
@abyssiniangirl861
@abyssiniangirl861 Жыл бұрын
ውበት እንደተመልካቹ ቢሆንም ጠረፍ ግን መልከ ጥፉ አደለሽም እውነት ፈገግታሽ ይበቃል ሌላው ደሞ የዘረዘርሻቸው ስልክ፣ልብስ .....ያልሻቸው ነገሮች ትንሽ ካለሽበት እድሜ ከፍ ብትይ ምንም እንዳልሆኑ ትረጃለሽ ምንም አደል ልጅነት ነው😊😊 እግዚአብሔር ይርዳሽ ወጣቷ ቆንጆ
@ethiopian6561
@ethiopian6561 Жыл бұрын
Betam! She is beautiful!!!
@jghjfh7892
@jghjfh7892 Жыл бұрын
ትክክል
@saruyenatuwa3247
@saruyenatuwa3247 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@elbetelelbetel8759
@elbetelelbetel8759 Жыл бұрын
“ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥13 አይዞሽ
@adaneadane3653
@adaneadane3653 Жыл бұрын
❤ዳጊ ክብር ይስጥልኝ ለካ እስከዛሬ ድረስ እየኖርኩ ነው እል ነበረ ! ከተላለፈው መልእክት እንደ ተረዳውትአንድ ብዬ መኖር ጀመርኩ
@betibeti1455
@betibeti1455 Жыл бұрын
ዛሬ የ Daggy's Life class ን ከሌላው ቀን እጅግ በጣም እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ድረስ ነው ያየሁት እውነትም ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን 🥰🥰🥰
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 Жыл бұрын
በጣም እንጂ የልጅቱን ታሪክ በጣም ልብ ይነካል
@birhanemosisa5883
@birhanemosisa5883 Жыл бұрын
​@Beza Gadisa oiooo😅ooooioiooooiooooooooo😊😊oioiiiiiiioooiio😊oo😊oooooo😊😊i😊o😊iioii😊iiioooooooiii😊ioo😅ioooooooooooii😊😊😊😊😊😊
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Жыл бұрын
ጠረፍ እንኩዋን ደስ ኣለሽ ተባረኩ
@muradiaahimad199
@muradiaahimad199 Жыл бұрын
አንሻአላህ ከጀመረ ተሰፈ አለኝ ካአላህ ተሰፈ አልቆርጥም ወላሂ ዛሬ መዳሜ ብታሰለቅሰኝፈ የነገ ተስፈ አለኝ ወላሂ ከፈቶኛ ዛሬ ግን ለአላህ ነው የነገርኩት
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
በጣም
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 Жыл бұрын
ቆንጆ ነሽ ቤተሰቦች የልጆችን ሞራል አትጉዱ
@hayathmuhammed2254
@hayathmuhammed2254 Жыл бұрын
😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል የብዙወቻችን ታርክነው
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
በጣምነው ሞራል የሚጎት የሌላሀገር ሰዎች ልጆቻችው አናምርም ቢሉኳን ታምሪያለሽ ብለው ያፅናናሉ የኝመግን ሞራላችንን ስብርብር ያደርጉታል
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
በተለይ ስትስቅ ቀልብ ድንግጥ ታደርጋለች። አበሻ ግን ክፉ ነው፣ ዋናው የልብና የጭንቅላት ውበት ነው እንኳንም ሙሉ አካል ኖራት።
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i Жыл бұрын
​@@LoveAndPeace2424 ደሞ እኮ ቆንጆ ናት❤
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 Жыл бұрын
​@@LoveAndPeace2424 Alemawek Besheta new ehete 😊
@nigatuofficaltube
@nigatuofficaltube Жыл бұрын
"ድንገት ስትጠራኝ ግራ እንዳይገባኝ በህይወት ዘመኔ ለንስሃ አብቃኝ"
@lemlemhabtom5031
@lemlemhabtom5031 Жыл бұрын
Amen
@orthomedia1051
@orthomedia1051 Жыл бұрын
ዳጊን እናመሰግናለን...በህይወቴ ሰው በስጋ ሞት ሲለየኝ ሳይሆን እንዲህ አይነት የራሴ የሚመስሉ ታሪኮችን ሳይ ብቻ ነው ማለቅሰውና የዚህች ልድ ታሪክም አንዱ ነው 😢😢 ፈጣሪ እሱ አሁንም ይጎብኛት
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 Жыл бұрын
ከገንዘብ በላይ የሠው ፍቅር ያስፈልገናል እውነት የደስታ እንባ ነው ያነባውት ❤❤❤
@meseretmeseret2102
@meseretmeseret2102 Жыл бұрын
❤❤❤❤ፈጣሪ ይባርክሽ ዳጊዬ
@belaymsgie
@belaymsgie Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ
@tube6227
@tube6227 Жыл бұрын
በትክክል
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df Жыл бұрын
​@@meseretmeseret2102 😢😢😢😢😢😮😮😮እኔምየትይሆንመጨረሺየፈተናየበዛ
@Sketamatemari
@Sketamatemari Жыл бұрын
❤❤❤
@jamilanoguse8215
@jamilanoguse8215 Жыл бұрын
መተባበር እንድ ነው ማርያምን ወጣቶች ሰራ አተው በየጉዳና ከሚወድቁ እንድ ስንተባበር እግዚአብሔር ይወዳል❤🙏🙏❤❤❤ተባረኩ
@haleluyatube19
@haleluyatube19 Жыл бұрын
ካንቺ የባሰ ታሪክ ብዙ ሰው አለ አይዞሽ እህቴ❤ እራሱን ለሚጥል ሰው ትልቅ ምሳሌ ነሽ❤
@thutthut4051
@thutthut4051 Жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ሥራ ይገርማል ስምህ ይባረክ እሱ ታላቅ አምላክ ነዉ እናንተን ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ ዳግዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክሽ
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
ሚገርም ነው ማነው እንደኔ ያለቀሰው በልጅቱ ታሪክ 🙌🙌🙌
@egziyabhierymesgen1980
@egziyabhierymesgen1980 Жыл бұрын
Kemechiewu semashiwu .
@sayedahmada9848
@sayedahmada9848 Жыл бұрын
እኔ ከስ በላይ በጣም እሚሳዘን ታሪክ አለኝ
@betibeti1455
@betibeti1455 Жыл бұрын
@@egziyabhierymesgen1980 Mene malet nw ?
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
@@betibeti1455 ምን ማለት ነው? ትክክል ስንት አይነት ሰው አለ በማርያም
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
@@egziyabhierymesgen1980 ስምህና ስራህ ምናለ አብሮ ቢሄድ በማርያም
@user-cg9bs4pd2t
@user-cg9bs4pd2t Жыл бұрын
ኢትዮጲያዬን አገኘኋት😢ሰው ማለት ይሄ ነው❤️ኦ አምላኬ ሆይ ክብሩን አንተ ውሰድ🙏እማ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ🙏ዳጊዬ respcte❤
@zewdneshbirhanu6632
@zewdneshbirhanu6632 Жыл бұрын
በእውነት እንዴት ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው አይኔ ብቻ ሳይሆን ልቤም ጭምር ነው ያለቀሰው ለረዷት ሁሉ እግዚአብሄር ይስጣቸው።
@gechgemeda9908
@gechgemeda9908 Жыл бұрын
ለአባትሽ መልካም ነገርን እመኝለታለሁ ,,ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይኑረን🤝🤝🤝
@beletebiftu3730
@beletebiftu3730 Жыл бұрын
😢
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር የሰው ልጅ ልፋት እና መገፋት ከሰማይ ሆኖ አይቶ የሚክስ ሀያሉ ጌታ ነው እና ክብር እና ምስጋና ለእርሱ ይሁን 🤲🤲🤲❤
@santagashu6183
@santagashu6183 Жыл бұрын
Amen
@user-if1nl7bs9u
@user-if1nl7bs9u 8 ай бұрын
የድግልማርያም ልጅ. ክብር. ይግባው. እናቴ. የጠርፍን. ሂውት. የቀየርሽ. ማርያም. የንየንም. ሂውት. ቀይሬልኝ
@Yonashabtamu-qt2hx
@Yonashabtamu-qt2hx Жыл бұрын
ሁሌም ችግራችን የዑነት ከሆነና ማንነታችንን ከተቀበልን ሌሎች ፍጡራንም ይቀበሉናል ።
@king_of_king_98
@king_of_king_98 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ እኮ የዋህ ነው ዘር ቋንቋ ብሔር እያሉ ይከፋፍሉናል እንጅ ልባችን አንድ ነው ። ተባረኩ 🙏😍😍
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Жыл бұрын
በጣም ማርያምን😭😭😭
@netsetube3161
@netsetube3161 Жыл бұрын
ነገር ሁሉ ይቀየራል በዚ አምናለው ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር መልካም ነው ጠረፍ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ለመየት ያብቃን ❤
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l Жыл бұрын
❤❤❤
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
አሜን ደምሪኝ ልደምርሽ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
@addisalemberihunmelese2859
@addisalemberihunmelese2859 Жыл бұрын
ማንም የማይወደን ቢሆን ተስፋ የማይቆረጥበት እግዛብሄር አለ
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው ስንረዳዳ ያምርብናል ❤❤❤❤❤
@heme12
@heme12 Жыл бұрын
ይሄ ነው እኮ የኛ ማንነት ኢትዮጵያዊነት ❤❤❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ዳጋ ትልቅ ስጦታ ነሽ 🙏🙏🙏
@user-mv3tv1mu8c
@user-mv3tv1mu8c Жыл бұрын
ዳጊዬ የኔን ሂወት እኮ ባይሽ 21 አመቴ ነው የሂወት ፈተና በ4 አመቴ ነው የጀመረው የሂወት መከራው ገና አላለቀም አድቀን የመከራው ምእራፍ ሲዘጋ አድቀን አወራዋለሁ ሰዎች ባይወዱኝም ጌታ እደሚወደኝ አምናለሁ ከዚህ በላይ መጻፍ አልቻልኩም አድቀን አድቀን አዎ አድቀን የመከራው ምእራፍ ይዘጋል 😢😢😭😭
@kblovers9284
@kblovers9284 Жыл бұрын
የኔ ውድ ኣይዞሽ ካንቺ የባሰው ያለሺበትን የሚመኝ ብዙ ኣለ የህይወትሽ ምእራፍ ይዘጋል እግዚአብሔር ኣይጣልሽ እንጂ 😢
@yabseraayalu7682
@yabseraayalu7682 Жыл бұрын
ለበጎ ነው እግዚአብሔር የተሻለ ሊሰጥሽ ነው
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
የት ነሽ ??
@merondejene1579
@merondejene1579 Жыл бұрын
ጠርፍ ምሳሌ ነች እድል ወድቆባት ነው ❤ ብዙውን የኢትዬጵያ ህይወት እንዲሁ ነው በርቺ
@Liz__liza111
@Liz__liza111 Жыл бұрын
Me too ...stay strong god ale❤❤
@betelhemmahari-em1
@betelhemmahari-em1 Жыл бұрын
በእውነት የኔህወት ታርክ ካንችይብሳል ያለእድሜ ሃፍረት ተሰጥቶኝ ያደግኩት
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
በእውነት የሚገርም ነው የኢትዮጵያዬ ህዝቦች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እኔም ታሪኬ ብዙ ነው ብቻ ተመስገን ነው የምለው ዳጊዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኔም ከሁለት ወር በኋላ ወደ አገሬ እመጣለሁ ዳጊዬ
@almaze214
@almaze214 Жыл бұрын
ይችም ስቃይ ሆነች አድሉን አግቸ የኔን ሂወት እንዲ ለሰዉ ብናገር ስንት ሰዉ ያስተምር ነበር 😢😢 የሰዉ ምላሽ ግን አስለቀሰኝ እንደዚህም አይነት ደግ ህዝብ አለ
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
ሰው እኮ ስለባለታሪኩ ብቻ ብሎ አይደለም የሚያለቅሰው! ሌላውም ሰው በዛ መንገድ ማለፉም ጭምር ነው የሚያስለቅሰው! ያንቺ ህመም የኔም ህመም ነበር:: ስንቶቻችን ነን በእግዚአብሔር እርዳታ ለስኬት የበቃን? ስንቶቻችን ነን ያሰብንው ሳይሆን በ........ የቀረውን? ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልካም ነው❤️🙏🏾ልጄ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ❤ ጀግና ነሽ❤
@emafiker5463
@emafiker5463 Жыл бұрын
Gatako Telk New Beygwadachn Selgobegggn Keberun Yewsadd
@hawakasa6635
@hawakasa6635 Жыл бұрын
❤💚💛
@user-ts9jh3vz6w
@user-ts9jh3vz6w Жыл бұрын
God is blessed you
@KimberlyPablo-iz9qo
@KimberlyPablo-iz9qo Жыл бұрын
ትክክል
@Douglas-vv1nu
@Douglas-vv1nu Жыл бұрын
ዳጊዬ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር አንችና ቤተሰቦችሽን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mamiethiotube3870
@mamiethiotube3870 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ሁሊም ተመስገን እኔም ከዛ ውስብስብ ፈተና ገና በልጅነት ጊዜየ አደንዝዞኝ ከሰው ተርታ አስወጥቶኝ አልቀረ ተመስገን አላህየ ፈጣሪየ መሞት ብቻ ነው መሸነፍ እንጅ ሂወቱ ያለ ሰው መቸም ቢጨልም ከባድ ተራራ እንደምትገፉ እንደምታልፉ ፈጣሪ ትምህርቱን ጭምር ነው ፈጣሪ ወደኛ የሚያመጣው አንድ ቀን ያለፍኩበትን መንገድ ,,,,በመፀሀፍ እንደምጋብዛቹሁ አምናለሁ
@mominashifaw1895
@mominashifaw1895 Жыл бұрын
የናት ምርቃት ይደርሳል የኔናት ይሄን ስሰማ በሽታዋ ሁሉ ይለቃታል የቤተሰብ ህመም ሀሳብነውና በጣምደስስስስስ አለኝ ላች የሠጣችኋት በሙሉ አሏህ ጨምሮ ይስጣችሁ ነገ ትልቅቦታ ደርሰሽ እናይሻለን በርች
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
እኔ ብዙ ግዜ አልቃሻ ነኝ ግን ዛሬ ጠረፍ ስሰማት አላለቀስኩም ምክንያቱም ወጣት ናት በእሷ እድሜ ብዙዎቻችን ያልነበረንን ጥንካሬ ቀድሞ እግዚአብሔር ሰጥቷታል እንደምችል ደግሞ ዳጊ class አሳይቷታል ስለዚህ ቀድማ ተሰርታለች ማንም የሰው ኃይል አያቆማትም የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ🤲🤲🤲አሜን
@Amharicalphabetwezete
@Amharicalphabetwezete Жыл бұрын
Wowww! Thanks to you all for supporting Teref in one way or another. May God bless you all abundantly.
@semutt2022
@semutt2022 Жыл бұрын
በእውነት ዳጊዬ ላንች ቃላት የለኝም 💖💖 የልጅቷ ታሪክ ደግሞ 😭 በእርግጥ የአብዛሀኞቻችን የህይወት ታሪክ አጋጣሚው ተገኝቶ እንደዚህ በሚድያ ቢተረክ በስቃይና በመከራ የታጀበ ነው አጥቶ የሰው ፊት ከማየት አላህ ይጠብቀን 😢
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ ታሪክሽ በጣም ነዉ ውስጤን የነካዉ እና ካንቺ ያየሁት ጥንካሬንና የናትሽ ምርቃት ነዉ ያየሁት የገባኝ እኛ ሰዎች ወላጆቻችን የሚሰጡን ነገር በጣም ያጠነክረናል ይሰብረናልም ይህን አልፈሽ ስለመጣሽ ለኔ ጀግና ነሽ የፊት ከለርሽ በጣም ያምራል ቅጥነትሽ በጣም ያምራል ዲንፕልሽ በጣም ያምራል ሙሉ አካል አለሽ እየተነፈሽ ነዉ ከዚ በላይ ምን አለ እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ስንት ሰዉ አለ አካል ጉዳተኛ በሰዉ እረዳታ ሚንቀሳቀስ እና እነሱን እያየሽ ተፅናኝ አንቺ ግን ሙሉ ነሽ ተመስገን በዉነት አደንቅሻለዉ ተማሪዎችም ባሳዮሽ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ላንቺ ካሁን በኋላ አዲስ ሂወት ነዉ እና መልካም እድል ወደፊት ብቻ በጥንካሬ መጓዝ ነዉ የናትሽ ፍቅር ሚሊዎን ሆኖ ተመለሰልሽ እናትሽ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥልሽ ያኑርልሽ 👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤
@tube6227
@tube6227 Жыл бұрын
ይሄ የኔ ታሪክ ነው በጣም ያማል😢 ይገርማል የማይቻል የለም ሁሉም ይቻላል እግዚአብሔር ይርዳን 🤲 በእንባ ጨረስኩት የደረሰበት ያቀዋል 😭😭
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 Жыл бұрын
አይዞሽ
@tube6227
@tube6227 Жыл бұрын
@@zemzemzed9334 አመሰግናለሁ 🥰
@alemayehunegash2061
@alemayehunegash2061 Жыл бұрын
send me your phone#. Thanks
@raeecell6431
@raeecell6431 Жыл бұрын
አይዞሽ ማጣት ማግኘት ያለ ነው የብዙዎቻችን ታሪክ ነው እኔም ለብዙ አመት ዘይት ያለው ወጥ ይናፍቀኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም አይዞሽ እህቴ
@abdullah12qq73
@abdullah12qq73 Жыл бұрын
Batim❤
@aberatadesse-le1dj
@aberatadesse-le1dj 11 ай бұрын
ዳጊ በወታደር ቤት ደስታም ሆነ ሐዘን አይቻለሁ ግን በዚህ ፕሮግራም እጅግ ያመሰገኩበት ቀን ቢኖር ይህ ፕሮግራም ሲሳይ ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለዳጊ ለዳጊ እውነት ንፅህና ኢትዮጵያ ጀግና ነሽ
@user-ot8ld7jy1z
@user-ot8ld7jy1z 5 ай бұрын
አይ ዱኒያ አታልቅሽ . እኔግን ቤተሰቦቸን በምንም ቃል ላመሠግናቸው አልችልም ቤታችን ተቃጥሎ ባዶ እጃችንን ቀርተን እኛን ልጆቻቸውን ምንም ክፉ ሳያሣዩን ከሠው ዝቅ ብለው ነበር ያሳደጉን . እናቴ እና አባቴ ቤቱ ሱቃጠል ገና በሀያወቹ እድሜ ነበሩ እኔ የ6አመት ታናናሾቸ ደግሞ 4እና 1 አመት ነበሩ ብቻ አለፈ ችግራቸውን እየተጋፈጡ ስላሳደጉን እኔም የእነሱን ጥንካሬ እያየሁ ስላደግኩ በጣም ጠንካራ ወጣትነኝ ከህፃንነቴም ታላቅ እንደመሆኔ ሀላፊነት ነበር የሚሠማኝ አሁን አልፎልናል አላህ እኔን ሰበብ አድርጎኛል አልሃምዱሊላህ .
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
የስንቶቻችን ታሪክ ይሆን የዳሰሽው😢😢አይዞሽ ነገር ይቀየራል
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 Жыл бұрын
😢😢😢
@emumohammedseid5924
@emumohammedseid5924 Жыл бұрын
ግማሹ የእኔ ነው 😭😭😭😭😭😭😭
@betelhmasmamaw
@betelhmasmamaw Жыл бұрын
ያልተፈተነ አያልፍም በሰው ዘንድ ሲያበቃ በእግዚአብሔር ዘንድ ይጀምራል 😍❤❤❤
@yeneMB
@yeneMB 10 ай бұрын
Maryamini yejemerale
@weeere6324
@weeere6324 Жыл бұрын
ሰው መሆን በቂ ነው አላህየ ሰው ወዳድ ሰወች አድርገን ሰጭ አድርገን የምንላቸው የሰጠኸንን ነውና ያለንን የምንሰጥ ቸርር አድርገን ያረብ
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 9 ай бұрын
Amniiiiie yaerebe
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 24 күн бұрын
አንደኛ ስለ ጠረፍ መለወጥ ማንያዘዋል ወደ ዳጊ ክላስ ስላመጣት መመስገን አለበት ዳጊ የሴቶች ተምሳሌት ናት ❤🥰🙏👍👍👍
@tubeyeramaw_lewel_9272
@tubeyeramaw_lewel_9272 Жыл бұрын
ትለያለች❤❤❤❤😂 ጠረፍ የከፈለችውን 6000 መልሱላት 😢 ሁሉም ድጋፍ ያደረጉትን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ድንግል ትደግፋችሁ
@meronmamye1139
@meronmamye1139 Жыл бұрын
ግን ክፍያው በጣምምምምምም በዛ ምናለ በነፃ ቢሆንንንን አይ ሀብታምምምም
@tadiosgashaw9168
@tadiosgashaw9168 Жыл бұрын
ምን አለ እስከ መጨረሻዉ ብታዳምጥ
@meronmamye1139
@meronmamye1139 Жыл бұрын
@@tadiosgashaw9168 አዳምጨዋለው ተመልሶላታል ግን ለሌሎቹም በነፃ ቢሆን ምን አለበት ብዙ የተቸገሩ ስላሉ
@jics297
@jics297 Жыл бұрын
ቃል ሲገቡ የሚፅፍ ሰው መኖር ነበረበት። Emotional ሲኮን፣ ብዙ ሰው ቃል ይገባና ሲወጣ ይረሳል።
@halmihamitube4865
@halmihamitube4865 Жыл бұрын
ይሄው ካሜራ ይዞት የለ
@derejeandarege3741
@derejeandarege3741 Жыл бұрын
እኔም እያሰብኩ ነበር እንደዛ
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
​@@halmihamitube4865 ሳህ😅
@dinatekadina7676
@dinatekadina7676 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@fikierkebede6721
@fikierkebede6721 Жыл бұрын
😂😂😂😂 video
@mmmami3390
@mmmami3390 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል የእውነት ታሪክሽ አሥተማሪ ነው ለሁሉም እግዚአብሔር የጎደለውን ይሙላላቸው
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም የሚያስተምር ምስክርነት ነው ጠረፍ ጎበዝ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያደርስሻል ደግሞ ጠንካራ እናት አለሽ ሰው እንደምትህኚ አውቃ መርቃ ላከቺሽ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ጠረፍየ ደግሞ ቁመናሽ ሳቅሽ ክለርሽ አይንሽ እግዚአብሔር እንዴት ውብ አድርጎ እንደሰራሽ ውብ ነሽ የኔ ቆንጆ የእግዚአብሔር ሞገስ ይብዛልሽ አሁንም ተባረኪ ዳጊየ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ላንቺና ለቤተሰብሽ ይስጥ ኑሪልን
@user-zc2sz3eq9c
@user-zc2sz3eq9c Жыл бұрын
እናትኮ ከልብ እናት ናት 😭😭😭😭😭😭
@mita21166
@mita21166 Жыл бұрын
ሰው መሆነ ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን ማለት ይሄ አይደለ❤❤❤
@NewNew-gm5mo
@NewNew-gm5mo Жыл бұрын
This is a wonderful history, Teraf your mom has blessed you from the bottom of her heart. You a the most blessed creature, you are beautiful, nice heart
@yonastekie8108
@yonastekie8108 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ በጣም ፍቅራቹ ተገሪማለው።ኢትዮጵያውያን ብሩካን ናቹ❤
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h Жыл бұрын
የማከብርሸ ዳጊ ክብር ይገባሻል ይሄ ነው የሚፈለገው ። የተገፉትን እንደዚ ፍለፌት ሰታመጪያቸው 🙏🙏🙏
@D-d415
@D-d415 Жыл бұрын
የዳጊ ተማሪዎች ዛሬ ኮራሁባችሁ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ
@marthatadesse4673
@marthatadesse4673 Жыл бұрын
ወይ ጠረፍ!!! ድንቅ ታሪክ ነው የሚገርመው ከዚህ የበለጠ የሚከፋ የሚዘገንን ታሪክ አለና እጅ እግር አላት ጤነኛ ናት መስራት ትችህላለች ስለረዳቺሁዋት እናመሰግናለን!
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 Жыл бұрын
ያገሬ ህዝብኮ ደግ ነዉ እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት ግን እንባዬን አበሳችሁለት
@hiwotdhabtamu6978
@hiwotdhabtamu6978 Жыл бұрын
ተመስገን የሰጣችሁ ሁሉ እድለኞች ጠረፍ ህልም ይሳካልሽ ዳጊ እድሜ ይስጥሽ
@Tabor810
@Tabor810 Жыл бұрын
Honestly speaking, she is so beautiful. I see her commitment and amazing speaking skill. She told her story properly despite her emotions.
@ZyMa-fh3lb
@ZyMa-fh3lb Жыл бұрын
ደግነታቹ አስለቀሰኝ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ ይባርካቹ ዳጊ
@sase-mz7mi
@sase-mz7mi Жыл бұрын
😢😢😢ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አቤት ፍቅር❤❤❤
@EtalmeKassaye
@EtalmeKassaye 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@betelhemalemu5789
@betelhemalemu5789 Жыл бұрын
ደግሞ ፈገግታዋ ሲያምር😘 የኔ እናት በርቺ 👏እመብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን 😍ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እንደምናይሽ እግጠኛ ነኝ🙏
@king-yq5xj
@king-yq5xj Жыл бұрын
Incredible generosity!!!
@adiprinting9573
@adiprinting9573 Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው የኔ እናት ሁላችንንም እንደው ዝም ብለን ነው እንጂ ያለፍንበት ታሪክ ነው ፈጣሪ ይርዳሽ ትልቅ ሰው ገና ትሆኛለሽ እህቴ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እህቴ
@birukgeleta6336
@birukgeleta6336 Жыл бұрын
ዳጊ የኔናት የኔ መልካም እመብረሀን ትጠብቅሽ ሁሉም ባችነው የሆነው❤🎉
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ ዳግዬ የሁላችንም ሂወት ቢዳሰስ ከጠረፍ ይበልጣል😢😢😢😢
@workhuagold8146
@workhuagold8146 Жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ላንተ ምን ይሳንሀል የ እህቴን እንባ የበስክ ስምህ ለዘለአለም ከፍ ይበል😍😍😍😍😍🙏
@gamingwithtntmns6564
@gamingwithtntmns6564 Жыл бұрын
Wow,what a strength!:May God fulfill your wish! May God bless Daggy and all the kind people
@user-ll2ud3so9n
@user-ll2ud3so9n Жыл бұрын
ኡፍ እውነት ትልቅ ቦታ ካሰብሽው የምትደርሽ ያድርግሽ ለእናትሽም እድሜን እርዝም ጤናን ልብስ ያድርግልሽ እግዚአብሔር
@TGST645
@TGST645 Жыл бұрын
ደግ ህዝብ ነው የእኛ ሰው እኮ😢😢 እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት❤❤
@yashica5085
@yashica5085 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 Жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነው ያየሁት 😭😭😭😭 ሁሉም ያልፋል ዳጊ ተባረኪ🙏🙏❤
@sofiaendris500k
@sofiaendris500k Жыл бұрын
ማሻአላህ ሰው ለሰው መዳኒቱ ነው እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ዳጊየ አላህ ይጠብቅሽ
@Tomgizaw
@Tomgizaw Жыл бұрын
ችግሮቻቸን የሚበዙት የስኬት በሮቻቸንን ሲያንኳኩ ነዉ።❤❤❤
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Жыл бұрын
Tikikl
@WGK4684
@WGK4684 Жыл бұрын
ዋውው ከሷ ችግር ይልቅ የናንተ ያሳያችሁትን ሰውኛ ፍቅርራችሁ የደስታ እንባ አስለቀሰኝ በርች እህቴ ....ዳጊዬ የኔ ጀግና ስወድሽ ❤
@azakmashoiiir3413
@azakmashoiiir3413 Жыл бұрын
ይህ ታሪክ የኔ ነው የወጣ😭😭 ኣይዘሽ እህቴ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሼ አለው አይዞሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሽያለሽ❤❤
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Thank you so much brother and sister ❤love you all people Ethiopian thank you ❤
@banch2948
@banch2948 Жыл бұрын
ስለ መልካም ስብእናችሁ እግዚአብሄር ይባርካችሁ የአኢትዪጲያህዝቦች እኮ ድንቅ ሩህሩህ ልብ አላችሁ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተናቁተን ያከብራል የተቸገሩተን ይረዳል❤❤❤❤🎉🎉
@abay5630
@abay5630 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዳጊዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ጠረፍዬ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ ሰው ያስጎነብሳ እግዚአብሔር ያነሳል በረቺ እንቁ ነሽ💔💔💔🙏
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 Жыл бұрын
የብዙ ኢትዮጵያውያን ህይወት በብዙ ፈተና የሚያልፍ ነው የባሰም አለ በርቺ ቆንጆ የደም ገንቦ ነሽ❤❤❤
@yim416
@yim416 Жыл бұрын
ብዙዎቻችን ያለፍንበት ቢሆንም ፣የልጂቷ ህይወት ያስተምራል፡፡ ተሳታፊዎች ደሞ ውድድድድድድድድድድድድድድድድ ነው ማረጋችሁ Incredible !!!
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ኦው ጠረፍዬ ማርያምን በእንባ ነው ያየሁት 😭 አዎ ያልፋል አዎ ትቺያለሽ::እግዚአብሔር በማያልቀው በረከት ይጎብኝሽ እሱ ታሪክ ቀያሪ አምላክ ታሪክሽ ይቀይርልሽ ካንቺ ጋ ይሁን እህቴ🙏🙏
@unknownb6251
@unknownb6251 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ትልቅ ትምህርት ስላስተማራችሁን
@Amharicalphabetwezete
@Amharicalphabetwezete Жыл бұрын
A very touching story. May God bless the rest of your life, Tetef. 🙏 You are such a sweet, smart brave and strong girl.
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 Жыл бұрын
ይሄ ነው ሰው መሆን እጅግ ታኮራላችሁ በገንዘብ የማይታመን ትውልዱን ተስፋ የሚሰጥ እጅግ መልካም ስራ ተባረኩ ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nafeeaahmed9517
@nafeeaahmed9517 Жыл бұрын
ይህ ህይወት. ያለፍኩበትነው. አሁንም ያለሁበት. 😢😢😢😢 ብቻ አልሀምዱሊላህ. ሞትስ አለ አይደለም. አልሀምዱሊላህ
@keyriyaabdukarim
@keyriyaabdukarim Жыл бұрын
እኔም እንዳንች ነኝ በ 12 አመቴ የሰው ቤት መስራት የጀመርኩት አሁንም ድራስ እያሰረዉ አልሃምዱሊላህ ብቻ 🙏🙏🙏
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Жыл бұрын
እኔም እደናተ ነኝ ከ13 አመትጀምራ የሰውቤት ስደትም እየጠበሰኝ ነው ግን ያልፋል እያልኩ ነው እግዚያብሄር ብቻ ለመልካም ነገር ነው
@minagirl6447
@minagirl6447 Жыл бұрын
@@keyriyaabdukarim እኔም ግን ጠንካራ ሁኑ ተስፋ አትቁረጡ ሁሉም ይቻላል ለህልማችሁ እስከሆነ ድረስ ምንም ስሩ ያልፋል
@nafeeaahmed9517
@nafeeaahmed9517 Жыл бұрын
@@minagirl6447 ኢሸአላህ.
@marthamande
@marthamande Жыл бұрын
Wow Amazing!! A collection of wonderful people Dagi thank you. ❤️ 🇪🇹
@birhanemukaunint
@birhanemukaunint Жыл бұрын
ዳጊየ ይሄ ሁሉ ያንች ውጤት ነውና አምላክ ዘመንሽን ይባርከው ስኬትን አብዝቶ ይጨምርልሽ።
@zion-tsiyonawit
@zion-tsiyonawit Жыл бұрын
Dagiii u r z hero....እንባዬን መግታት አቅቆኝ ነበር፡፡፡ እግዚያብሄር መቼም እንዴት እንደሚሰራ ያውቅበታል የኔ አባት ይችላል ...!ሲሰራ ገደብ የሌለው አሰራሩ ድንቅ የሆነ ከልብ ለተመኙት ፈጥኖ ደራሽ ለዚህ ሁሉ ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ!! ጠረፍ እምነትሽ ታሪክሽን ቀይሮልሻል ካንቺም አልፎ ለእናትሽም ተርፏል ምኞትሽና ቁርጠኝነትሽ ለዚህ አብቅቶሻል እና ጉዞሽ የሰመረ ይሁንልሽ!!!በታሪክሽ ፈጣሪ ምን ማለት መሆኑን ስላሳየሺኝ ፈጣሪ ይባርክሽ ቀሪ ዘመንሽም ይባረክ!! አንድ ቀን አንቺንም እንደ ዳጊ የስኬት መድረክ ላይ ቆመሽ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪም ይረዳሻል በርቺ እህቴ!! ዳጊ አንቺ የዘመናችን ጀግኒት ነሽ ከነመላው ቤተሰብሽ እግዚያብሄር ይባርክሽ!!!!
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 Жыл бұрын
Amazing class ❤ ጠረፍ ጌታ አሁንም ይርዳሽ ፡ውስጥሽን አዳምጪ ፡ መገፋት ፡ የማታውቂው ማማ ላይ ሊሰቅልሽ ነው ፡ሁሉም የሆነው ለበጎ ነው ፡ ቆራጥ ደፋር ፡የአላማ ሴት ደስ ይለኛል ፡በርቺ ፡ዳጊ አንደኛ ክበሪልኝ ፡ በጥቂቱ የራሴን ህይወት ያየሁበት ነው ፡ አላማዬን አሳክቻለሁ ከጌታ ጋር ፡ አንድቀን ጌታ ቢፈቅድ ትምርትሽን በተከታተልኩ ፡ አንድ ቀረኝ የምለው ህልም አለኝ ፡ ❤❤
@user-kk2tn4dg1u
@user-kk2tn4dg1u Жыл бұрын
በጣም ትምህርት ሰጥቶኛልአመሰግናለሁ
@edenibrahim106
@edenibrahim106 Жыл бұрын
እውነት ነው ሰዎችን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው የኔ ጀግና ዳጊዬ እወድሻለሁ ያንቺ መኖር የጠረፍ ህይወት መቀየር ምክንያት ሆኗል አንድ ቀን እኔም መጥቼ አወራሽ ይሆናል ሁላችሁም ተባረኩ
@halediriba1075
@halediriba1075 Жыл бұрын
ሁሉም ሲተባበር እንዴት ደስ ይላል። እግዚአብሔር ታሪክ ለዋጭ ነው።
@iugggiuytf2049
@iugggiuytf2049 Жыл бұрын
እንደዛሬ አልቅሸና ተደስቸ አላውቅም ዳጊየ የሴት ወይዘሮ። ጠረፍየ የኔ ጠንካራ ከማንም አታንሽም ሁሉም ነገር አለሽ
@beyenechandarge5058
@beyenechandarge5058 Жыл бұрын
Thank you
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g 2 ай бұрын
#የእኔ_እናት_እንዴት_አንጀቴን_እንደ_በላሽ በርች መከራ በአራት አመቴ ነው የጀመረኝና ይሄው ወደ 30 አመት አሁንም በከባድ ፈተና ውስጥ አለው ።❤❤❤
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v Жыл бұрын
አይዞሽ ጠረፍ እህቴ ብናወራው ካንች የበለጠ ሂወት አሳልፈና የሁላቼንም እድገት የበፊቱ መቸገራችንና ማጣታችን ነው ትልቅ ደረጃ ትደረሻለሽ❤❤🙏💙
@emafiker5463
@emafiker5463 Жыл бұрын
Tebarky
@yedneatnafu5965
@yedneatnafu5965 Жыл бұрын
ዳጊ ቆሜ ላመስግንሽ ! አንድ ልጅሽ ከፍ ብሎ በበረከት ተባርኮ ሺ ሆኖ የምታይበት ዕድሜ ይስጥሽ፡፡ ዘመንሽ ይባረክ፡፡
@user-up9yo5xh9m
@user-up9yo5xh9m 7 ай бұрын
Yedgi silk kalahu
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
ፋሲካን በዳጊ ቤት
28:34
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 383 М.
እንዳስደነገጣችሁኝ ያስደንግጣችሁ።ባለ ታሪክ ህይወት ቶሎሳ...
52:26
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 295 М.
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 127 М.
Memeher Girma Wondimu 235. ሞዴሊስት ሆና ባል እንዳታገባ
21:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 606 М.
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
የምስጋና ሃይል
29:56
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 57 М.