ሀቢበሏህ ፉአድ ሸምሱ | Fuad_shamsu New Neshida

  Рет қаралды 344,159

FUAD SHEMSU OFFICIAL

FUAD SHEMSU OFFICIAL

2 жыл бұрын

አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱ የተከበራቹ ዉድ የቻናሌ ቤተሰቦች የነብዩ ወዳጆች በያላቹበት የአለም ዳርቻ የአሏህ ሰላምና አዝነት ይስፈንባቹ
ይህ ሀቢበሏህ የተሰኘ ነሺዳ የነብዪ ዐለይሂ ሳላት ወሰላምን ፍቅር በሰው ልጆች ልብ ላይ እንዲሰርፅ እና ለኛ የዋሉትን ዉለታ ለማስታወስ ተከጅሎ በአሏህ ፍቃድ የተሰራ ስራ ነው
አሏህ ኸይር ከሚመነዳቸው ባሮች ያድርገን አሚን

Пікірлер: 215
@Somitubeofficial
@Somitubeofficial 2 жыл бұрын
ፉአድዬ በርታ አላህ ያግዝህ በሥራዎችህ አድናቂዎችህን አስከፍተኸን አታውቅም ❤🙏
@ekuabdellah6177
@ekuabdellah6177 2 жыл бұрын
ፉዓዱ ትችላለህ ወላሂ ከሀያ ግዜ በላይ ይሆናል ደጋግሜ የሰማሁት በሶስት ቀን ውስጥ
@sundustube4903
@sundustube4903 Жыл бұрын
ብቻ እኔ40 ጊዜ
@user-sx5ns5de4t
@user-sx5ns5de4t 2 жыл бұрын
ወንድም ፉዓድ ስራወችህን እወድልሃለሁ፣ ካለ ሙዚቃ መሳሪያ ስትሰራ የበለጠ ቀልብ ይገዛሉ በርታልን
@deentv12
@deentv12 2 жыл бұрын
ወላሂ አንደኛ ነው ማሻ አላህ ፉአዴ
@143tube9
@143tube9 2 жыл бұрын
ያአላህ ፉሀድንም እኛንም መዲና እና መካ ውሰደን..ናፈቁን❤❤❤❤❤
@zafranmohammed8167
@zafranmohammed8167 Жыл бұрын
😍💛💚💖🙏
@akrem6524
@akrem6524 2 жыл бұрын
Welahi ye Ethiopian ye nesheeda ena ye.menzuma dereja ante ena guadegnochih kef eyaderegachihut new , betam new yemwedachuh Allah yichemrlachuh Fuad engurguro lay demo betam gobez neh ketlbet Mashallah♥♥♥
@ammarebrahim2673
@ammarebrahim2673 2 жыл бұрын
Fuad betam adnakik negn yemtserachew sirawoch betam new yemwedachew Allah miskire new menzuma madamet yejemerkut #Alfusolat betesegnew mezumak new sirawochikin meketatel jemerku Allah yichemrilik wendime gin classical mn yakil new bedinachi beye Shekhen teyekut Haram endehone negeregn warida sira lay classical yibezal yetilacha tsihuf adrigek atisebibign yetesemagnin new mezumaw yibelt ante yihedal yibelt degmo engurguro Allah yichemrilick wendime 🙏🙏🙏
@gitmunique2614
@gitmunique2614 2 жыл бұрын
ፉዓዴ ለነሽዳው እና ለመንዙማው ኢንዱስትሪ ክስተት ነህ! ምን ልበል እጅግ ድንቅ ስራ ነው። ምን ያህል በጥንቃቄ እና በጥራት እንደተሰራ ውጤቱን ማየት በቂ ነው። በርታልን ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ኢንሻአላህ።
@hayatkasim8045
@hayatkasim8045 2 жыл бұрын
Waw
@user-tj9et3vg8v
@user-tj9et3vg8v 2 жыл бұрын
@@hayatkasim8045 ik
@hikmaseid3811
@hikmaseid3811 2 жыл бұрын
ብlብ ል8ሊሉልክክንክ00ኢ8
@hikmaseid3811
@hikmaseid3811 2 жыл бұрын
ኤ ሹ
@user-yx7hq7hg1b
@user-yx7hq7hg1b 2 жыл бұрын
ያሀቢቢ ያረሱለሏህ ሩሂ ፊዳክ ውዱ ነብይ ❤ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም💚💚💚💚ያአሏህህህህ ማሻአሏህ ፉአዱ ትለያለህ እኮ አንተ የሀቂቃ ሙሀባቸውን በሁለቱም ሀገር አሏህ ይወፍቅህ
@user-cy5qe5lb5x
@user-cy5qe5lb5x 2 жыл бұрын
Fuad shemsu masha. allah allah yehakika sew ybelen hulachinenm
@abubekrmohammed9371
@abubekrmohammed9371 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ክላሲካሉ በጣም በዛ ግጥሙ ደበቀው ግን አሪፍ ስራ ነው 💚❤💚🇪🇹
@user-xf4qn5iv4s
@user-xf4qn5iv4s 2 жыл бұрын
አላህ አላህ ማሻአላህ 1 ኛ ነክ እኮ ሁሌም ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ❄️اللهم صل على محمد عبدك ونبيك ورسولك النبي الامى
@hayatalawi1467
@hayatalawi1467 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@134tuba7
@134tuba7 2 жыл бұрын
fidake ya habibela
@nejyassin6703
@nejyassin6703 2 жыл бұрын
Selewatul mewela weselamu aleyk ya habibellah, mashaAllah des yelal, Allah ye ewentun muhabachewenem qerbetachewenem yesteh , Allah hayatehen besu ena besachew bereka ena desta yemulaleh wendem alem esu yetebeqeh, muhammdeyen mulu besteralen destachen new
@sitinashifa9560
@sitinashifa9560 2 жыл бұрын
SAW. Maasheallah fuade Allah yitebikih.
@arsheyashemsu8589
@arsheyashemsu8589 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልኝ ሀቢቢ😍❤️
@medinahassen7881
@medinahassen7881 2 жыл бұрын
Masha Allah allah ytebkih yegna enku 🥰🥰
@sebrinyayou4148
@sebrinyayou4148 Жыл бұрын
ለኔው ሲል ነበር መቁሰል መድማቱ😭😭😭😭💔💔💔💔ፊዳከ አህሊ ወማሊ ሩሂ ወደሚ ያነብየላህ صلى الله عليه وسلم 😭😭😭
@abu-hibatube6467
@abu-hibatube6467 2 жыл бұрын
ያለ ሙዚቃ መሳሪያ ሥራው ማሻALAHE YAምራል
@mamaadem4736
@mamaadem4736 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ፉአዴ አላህ ይጨምርልህ🙏
@raziqtube7166
@raziqtube7166 2 жыл бұрын
Masha allah betam des yilal
@abubekermuzemil8006
@abubekermuzemil8006 2 жыл бұрын
Arif neber gen fuada lanetem arif mihonew neshida bihonew debaw nafekonal 🙏🙏🙏
@nijatemahammed8807
@nijatemahammed8807 2 жыл бұрын
Mashaillha wedma aref new berta
@zakariyaahmed6412
@zakariyaahmed6412 2 жыл бұрын
SAW masha Allah bro
@aynelmunatahr8767
@aynelmunatahr8767 2 жыл бұрын
اللَّهُم صَلِّ وسَـلِّم علَى نَبِينَا وحبيبنا םבםב ﷺ‌‌ 💚
@enu_rahass
@enu_rahass 2 жыл бұрын
Fueee mrt sera naw ❤️❤️❤️🤛🤛
@zuzumustafa1685
@zuzumustafa1685 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ 🥰🥰🥰 አላህ እጠብቃህ 🥰🥰🥰 ሰልላሁ አለይህ ወሳላም ♥️
@user-ro6ex6my5f
@user-ro6ex6my5f 2 жыл бұрын
ሀቢቢ ያረሱለሏህ ሶሉ አለ ነብይ ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
@zizaapp
@zizaapp 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሁቢ ❤
@fatumafatuma9773
@fatumafatuma9773 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ፉአደ አሏህ ይጨምርልህ ሦለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@emrx5944
@emrx5944 2 жыл бұрын
አላህ ሀያትክን ያርዝመው
@abdelazizsd2062
@abdelazizsd2062 2 жыл бұрын
Masha alah
@temima_mohammed_aldanya
@temima_mohammed_aldanya 2 жыл бұрын
ሀዬ ያአሏህ ያአሏህ ያንን የመድና ሒላል ያሸቁ ልቦች ሁሉ አሏህ ያገናኝና ይፈርጃቸው
@muntshmunte9408
@muntshmunte9408 2 жыл бұрын
Haye
@juneidahmed7160
@juneidahmed7160 2 жыл бұрын
ወይኔ ፉአዴ ስወድህ ትለያለህ
@khalidmurad3988
@khalidmurad3988 2 жыл бұрын
Getem ena zemaw manew habibi
@user-kv5dz4fu1g
@user-kv5dz4fu1g 4 ай бұрын
ነቢቢቢቢ ውዳታው እሩቅ ነው ያረሱለላህ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም😥😥😥ሀያት ፉአዴ❤
@imuomer1603
@imuomer1603 2 жыл бұрын
Masha Allah وحشتيني يا رسول الله 💞💞💞💞
@soof-umartube
@soof-umartube 2 жыл бұрын
Fuade 🤙👍 MAASHAA ALLAAH Habiballaah.... ❣
@xolik3306
@xolik3306 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ
@enasabdulhamid3223
@enasabdulhamid3223 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥❤❤❤ፊዳካ ያረሱለሏህ
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 2 жыл бұрын
አላህ ስራህን ሁሉ ይውደድልህ ❤
@halidseman285
@halidseman285 2 жыл бұрын
Dmtun Astekaklut Andega new Mashs Alah
@endris8056
@endris8056 2 жыл бұрын
ፉአዴ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ግን ነሺዳ ተውና መንዙማ ስራ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤
@hbeshawit.......9785
@hbeshawit.......9785 2 жыл бұрын
Masha alah dnk New betam welahi fuadye mn lbelh masha alah bcha 🥰🥰
@foziyafetudin266
@foziyafetudin266 2 жыл бұрын
Allah yabertak wendmachn mrt sra new gena kante bzu sra entebqalen tlq aqm new yalek gena yalteneka
@tufutd1991
@tufutd1991 Жыл бұрын
بسم الله صلى الله عليه و سلم
@hikmanasir9851
@hikmanasir9851 2 жыл бұрын
አላህ ከሸሩ ሁሉ ይጠብቅህ
@user-xr5fc6eh6e
@user-xr5fc6eh6e 5 ай бұрын
Melektu yasamal ❤❤ mashalah 🙏
@ahmedkemal5439
@ahmedkemal5439 Жыл бұрын
Masha allah lib yemi neka new allah yichamirilih fuadye🥰🥰
@AbbNnn-wl5qo
@AbbNnn-wl5qo 6 ай бұрын
ماشا الله ماشا الله ماشا الله 𝑨𝒍𝒍𝒂𝒉𝒆 𝒚𝒆𝒙𝒃𝒆𝒒𝒆𝒉𝒆 محمد صللاه اليح وسلام
@sofii3558
@sofii3558 2 жыл бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም😘😘😘
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z Жыл бұрын
جزاك لله خيرن 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@huzanali684
@huzanali684 2 жыл бұрын
betame yaral lebe yeminka new
@user-xd1vw5tc5j
@user-xd1vw5tc5j 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ የኛ ውብ በርታ ስወድህ💗💗💗💗
@al-tefekurtravel3472
@al-tefekurtravel3472 2 жыл бұрын
Ejocham kejo fetum alnkum fidake abi we eumi yaresulelhe
@Zizi-yw7sn
@Zizi-yw7sn 7 ай бұрын
ፈደከ ነበሲ አቤ ወ ኡሚ ያ ቀረተል አይን❤ሰሎላህ አለይሂ ወሰለም ❤ማሸአላህ ለ አላህ ሰል እወደሀለሁ ማሸአላህ ደጋግሜ ሰማችው ማልጠግበው አላህ ይጠበቅህ😍
@berhanuahmedmehamed3140
@berhanuahmedmehamed3140 2 жыл бұрын
ምርጥ ዜማ ምርጥ ግጥም ግን ትንሽ ረዘም ባለ ብዬ ተመኘሁ።
@hadraabdulaziz477
@hadraabdulaziz477 2 жыл бұрын
Mashallah
@zekisultan1596
@zekisultan1596 2 жыл бұрын
Masha alah arif sra👍😍
@feridshemsu1251
@feridshemsu1251 10 ай бұрын
ለኔዉ ሲል ነበር መቁሰል መድማቱ ድንጋይ ማሰሩ ሲራብ አንጀቱ ይብላኝ ለደህኔ ለንደኔ አይነቱ በዱንያ ቅባት ለዋዘዉ ፊቱ 👏👏👏❤❤❤ WOW I LIKE IT
@abdulmejidbubu6649
@abdulmejidbubu6649 2 жыл бұрын
❤❤❤ اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم تسليما كثيرا
@user-br8eg2fh4f
@user-br8eg2fh4f 2 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم 🥰🥰🥰🥰🥰
@nabatube2184
@nabatube2184 2 жыл бұрын
😢❤sallaahu alayhi wasalm
@fantasyhd880
@fantasyhd880 2 жыл бұрын
MashAllah best neshida classical betknesu ❤️
@aflawochu
@aflawochu 2 ай бұрын
Selellahu alehi weselem
@amranabdo3235
@amranabdo3235 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው የወደድኩት ፊዳከ አቢ ወ ኡሚ ያረሱለላህ🥲🥲
@hamzaabe6783
@hamzaabe6783 2 жыл бұрын
Masha Allh❤❤❤❤👍👍👍 S W M
@argawaman4348
@argawaman4348 Жыл бұрын
Mash allah
@ahmedmuhammed8012
@ahmedmuhammed8012 2 жыл бұрын
ወላሂ አይ ክላሲካሉ ቢጠፋ አሪፍ ነበረ አ ሀቢቢ አብሽር እሽ
@hussen6062
@hussen6062 2 жыл бұрын
عليه افضلو الصلات والسلام😢😢😢
@asiyahamid1424
@asiyahamid1424 Жыл бұрын
Mash allah jezak allah kayr
@fakihasass6775
@fakihasass6775 Жыл бұрын
Allah ydarekh 💔💔💔💔💔💔💔💔
@abuahmed1354
@abuahmed1354 2 жыл бұрын
keep it up the good work brother
@yusranesrellah5809
@yusranesrellah5809 2 жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@bronesru173
@bronesru173 2 жыл бұрын
ያምራል ፉኤ አላህ ይዘውጅህ
@Hassyesofu
@Hassyesofu 2 жыл бұрын
Teleyelake eko wendema🥰 allahe yichemerelek
@rhjfjfjfjfjkf6444
@rhjfjfjfjfjkf6444 2 жыл бұрын
mashaalah fuadachen
@ahmi406
@ahmi406 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@SrajeJelal
@SrajeJelal 15 күн бұрын
ሀቢበላህ
@sitrelamohammed7932
@sitrelamohammed7932 Жыл бұрын
Wow mashallah Fuyaa respect
@zebibaendris1131
@zebibaendris1131 Жыл бұрын
Masha allah fuad
@EsmaelSeid-tq4xr
@EsmaelSeid-tq4xr 7 ай бұрын
ማሻ አላህ አሏህ ካንተ ጋ ይሁን
@user-hf1sj2oy6d
@user-hf1sj2oy6d 6 ай бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ይገዝህ
@rehmajemal5789
@rehmajemal5789 Жыл бұрын
Masaallh
@abdulazizmehamed9119
@abdulazizmehamed9119 Жыл бұрын
mashallhe mashallhe
@seadibedru3877
@seadibedru3877 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ የወደድኩት
@amirtube1375
@amirtube1375 2 жыл бұрын
Masha Allah!!! Das yilal
@selammeredagamahibergerba8213
@selammeredagamahibergerba8213 Жыл бұрын
Yezefen Zema Eyewesedk Allahn Atferam haymanothn Menegeja tadergewaleh
@karimam3236
@karimam3236 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😘😘ماشاء الله
@rawdaawol1690
@rawdaawol1690 2 жыл бұрын
Habibi selam fuade mashallah ketlubet🥰🥰🥰🥰🥰
@anufriki5030
@anufriki5030 2 жыл бұрын
በጣም የወደድኩት ስራህ ነው ኡስታዝ ሰዒድ ድንቅ ገጣሚ ነው ነገር ግን አሁን ላይ በተመሳሳይ ሃሳብ የሚፅፋቸው ግጥሞች ስለበዙ ብዙ ነሽዳዎች ላይ ተመሳሳይ ቃላቶች እየበዙ ነው አንተ ለየት ባለ አቀራረብ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል
@karimam3236
@karimam3236 2 жыл бұрын
اللهم صل وسلم وبارك عليه
@umermami8891
@umermami8891 2 жыл бұрын
fuade mashalahe nawe gen aneta laye meyamerawe manezuma nawe welahi
@sudeys3261
@sudeys3261 2 жыл бұрын
Habibi bertalge wendema allahe yagezeh 🙏❤️❤️
@ABDULAZIZMUSEMAOFFICIAL
@ABDULAZIZMUSEMAOFFICIAL 2 жыл бұрын
mnm addis neger yelewm ya ahbabi ye ethiopia scale be neshida meta betam arif sra new wellahi yamral
@abdisaibrahim723
@abdisaibrahim723 2 жыл бұрын
Saw
@user-vw4ix8dw4t
@user-vw4ix8dw4t Жыл бұрын
በጣም ልዩ ምንዙማ ነዉ ማሻ ኣላህ ኣላህ ይጨምርልህ 💘💘💘💘💘
@user-qr6cd3ku1s
@user-qr6cd3ku1s 2 жыл бұрын
ሀቡበሏህ ረሱሉሏህ ያላንቱማ የለኝ መላ😭
@ayishaahmed2521
@ayishaahmed2521 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይ ወሰለም ዘላለም ይኖራል ሙሾዉን ደርድሮ ሲቀመጥ ሲነሳ እንደ ጦጣ ዘሎ እየወዘወዘዉ ልቡ ተሰዉሮ ጠይባን ለመሻገር መች ይመቻል ኑሮ አንድ ጨረቃ አየሁ ከሰማይ ስትወጣ እኔ ወደሱ ሄድኩ እሱ ወደኔ መጣ እንኳን ዛፉ መልኩ ሀገሩ ናፈቀኝ ሄጄም እንዳላየዉ መንገዱ የራቀኝ እንዲሁ እንዳስለመደኝ አንድዜ በሳቀኝ እንዴት ነዉ መዲና ሰፈሩ መንደሩ ግቢዉስ እንዴት ነዉ የብረት አጥሩ እንዴት ነዉ ምንጣፉ ዘፍ ያሉበቱ ምን ብላ ይሁን እርስዎ ስትቀሩ ልክ እንደ ማማዋ አልቅሳ ይሆናል ማንን ትጠይቅ ማን ያዉቃል እንዴት ነዉ ጫማዎ የተጫሙት ልብሶት ምናለ እሚለብሰዉ ሲቀር ምናሉ ሴቶቹ አይሻ ጋር ነዉ ምሆን ብለዉ ያሉለት አንቺስ ምን ተሰማሽ የተመረጥሽ ለት ደስታ ተሰማሽ ተርበተበትሽ ወይስ ደነገጥሽ አይ አይ አንቺ ጀግና ነሽ አባቴ ነዉ ብለሽ ፍጹም ሳታደይ አልቃሻ ነዉ ኡመርን ምረጡ ብለሽ ያልሽ አንቺ ልባም ሱሀባ ነሽ አይሻማ ሶብራ ከአንድ ሺ በላይ ሀዲስ አስተላልፋ ረዲአላሁ አነሀ ያረሱሉላ እኔ ፊዳ ልሁንልዎ ነጌዉና ነጌዉና ነጌዉና ነጌዉና ዉሰዱኝ ነቢ መካ መዲና ሰለላሁ አለይ ወሰለም ወንድሜ ጀባ ብያለሁ በግሩፕ ወንድሜ አስማማዉን ጨምረህ ሚቀነሰዉን ያልተመቻችሁን ቀንሳችሁ ጨምራችሁ እንደተመቻችሁ ነሽዱት ከተመቻችሁ።
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 7 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 30 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 92 МЛН
ያ አህለል ጀና (የጀነት ሰዎች) | #ዋሪዳ_6 |  YA AHLEL JENNAH | አዲስ ነሺዳ
12:35
Warida Islamic Art Group ዋሪዳ ኢስላማዊ የጥበብ ቡድን
Рет қаралды 938 М.
23 July 2024
8:43
Nejat abdulukdir Abdulukadir
Рет қаралды 6 М.
ቀዉጢ መንዙማ- NEW Amharic Menzuma 2021
4:47
ENAT MEDIA
Рет қаралды 3,8 МЛН
ለትውስታ ፉአድ ሸምሱ|Fuad_shemsu new cover menzuma
11:15
FUAD SHEMSU OFFICIAL
Рет қаралды 1 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН