አልፉ ሶላት | አል-ቡርዳ የሐድራ ጀማዓ | Alfu solat @AL Faruq Tube

  Рет қаралды 1,466,445

AL Faruq Tube

AL Faruq Tube

4 жыл бұрын

አልፉ ሶላት | አል-ቡርዳ የሐድራ ጀማዓ | Alfu solat @AL Faruq Tube
Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ
የKZfaq ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ ||
/ alfaruqtube
የፌስቡክ ገፅ ||
/ falfaruuq
ቴሌግራም ||
t.me/alfaruqtube
#Ethiomewlid #AlFaruqTube

Пікірлер: 447
@ethiomewlid3286
@ethiomewlid3286 4 жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ መንዙማ ሁሌም ደጋግሞ ይሄን መንዙማ የሚሰማ Like👍 ያድርግ
@raha3300
@raha3300 4 жыл бұрын
Ethio Mewlid - For me it is the best of best from all the Menzuma’s released in this year 👏👏👏.Mashallah! በጣም የተለፉበት እንደሆነ ስራው ይናገራል .... ከዕድሜያቸው በላይ ይሆንብኛል specially የግጥሙ ይዘት ... 👌ከእንዱ ስንኝ ወደሚቀጥለው ሲሄድ የበለጠ ኢሽቅ የሚጨምር ... ልቤ እንደተንጠለጠለ ያልቃል የድቤው እርጋታ 👍. ....በጣም ሊበረታቱ እና ድጋፍ ሊደረግላቸው ይገባል Mashallah ! የየት አካባቢ ነው ግን ሚኖሩት ?
@judiyashemsu3460
@judiyashemsu3460 4 жыл бұрын
@@raha3300 የአዲስ አበባ ልጆች ናቸው
@raha3300
@raha3300 4 жыл бұрын
Judiya Shemsu Are you sure ? Wow 😮 ይገርማል አማርኛቸው በጣም ጥልቅ ነው I am getting more curious to know about them 😀
@mubeferdi6401
@mubeferdi6401 4 жыл бұрын
@@raha3300i think you like it so much this manzuma
@raha3300
@raha3300 4 жыл бұрын
Yeah Mashallah . I love it. Mashallah! . السلام قبل الكلام @
@user-cn5bk5ld6g
@user-cn5bk5ld6g 3 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ምወደው መንዙማ ነዉ መልካም ፆም ለ ሙስሊም አና ለ ኦርቶዶክስ ለመላው አለም 13/07/2016
@ekramseid9919
@ekramseid9919 4 жыл бұрын
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
@user-ru2jf2ro8j
@user-ru2jf2ro8j 4 жыл бұрын
ማነው እስኪ እደኔ የሚወዳቸውውውውውው
@aboodvipp6378
@aboodvipp6378 4 жыл бұрын
እኔምምም
@HayatSeid-jf2ye
@HayatSeid-jf2ye 3 ай бұрын
እኔም ውድድድድ
@Akislamic7
@Akislamic7 3 ай бұрын
Alehulehe wenedem yayen nuru nafekot
@user-rk1md8zp8k
@user-rk1md8zp8k 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭እሥከመጨረሻው እያዳመጥኩ እደጉድ እያለቀሥኩ የሠማሁት የአሏህ አተልይ ፉአድየ ትለያለህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ru2jf2ro8j
@user-ru2jf2ro8j 4 жыл бұрын
ሁሌም ብሰማው አይሰለቸኝምምምምም
@user-hc8sg3re7m
@user-hc8sg3re7m 3 жыл бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢይ ወ ኡሚይ ወነፍሴ ያ ሰይዲ ያረሱሉሏህ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@enatehiwote3140
@enatehiwote3140 2 жыл бұрын
እስከመቸውም በልባችም የሚኖሩ ድንቅ ነብይ። በጣም ይነሽጣል። አላህ በጀነትም ከእሳቸው ጋር ያድርገን። አላህ አንድ ያድርገን።
@hayatabdula4601
@hayatabdula4601 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና እንዴት ደሰ ይላል አላህ ይጨምረላችሁ ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋው
@ghhsbdhdh2798
@ghhsbdhdh2798 4 жыл бұрын
ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም ሶለሏህአለይወሠለም
@MsefinKebede
@MsefinKebede 28 күн бұрын
ፉአድዬ በርታ
@mzienya6720
@mzienya6720 4 жыл бұрын
ማሽኣላህ ስነሳ ሰሰራ ስተኛ ይህ መንዙማ ብሰማ ኣልጠገብ ኣለኝ ኣላህ ይሕፈዘክ
@user-ur6yx4xx9j
@user-ur6yx4xx9j 4 жыл бұрын
አሏሁ መሶሊ ወሰሊም አላሠይዲና ሙሀመድ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@meriamayalew6045
@meriamayalew6045 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም የምወደው ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም
@rezikahussein8549
@rezikahussein8549 3 жыл бұрын
Sallallahu Alleyhi wosalam hayee nabi nabi nabii nabiiii 😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@mohamedjo2424
@mohamedjo2424 4 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው ማይሰለቸኝ መንዙማ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ መነዙማ ወነደሚ ከአገር ውጪ ነኘ ገና ሰሰማው 😭😭 ልቤ አገር ይናፈቀኛል ሙስሊም ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃቸው
@kedirdelala
@kedirdelala 10 ай бұрын
❤🎉❤💞✍️🥰🌹👈🪂⭐💛♥️🇪🇹👋💖🌷👉👆👇🤳🗣️❣️💝💕💯🌟💜👍💙✅🙏👏💗🖐️💋💚⌚🎉💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓 kedir delala
@HayatSeid-jf2ye
@HayatSeid-jf2ye 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲💘💘💘💘💘💘💘
@user-hc8sg3re7m
@user-hc8sg3re7m 3 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ የሀበሻ እንቁዎች ስወዳችሁ ሊሏህ ብዬ ነው የነቢይ ሙሂቦች ረሱሉ አሚይን ይውደዷችሁ
@mohammedadem6663
@mohammedadem6663 4 жыл бұрын
ألف صلاة سيدي يا رسول الله 😍
@mohammedendris6440
@mohammedendris6440 4 жыл бұрын
Mashallah al burda jemaa!!!
@nebilkahsay3292
@nebilkahsay3292 4 жыл бұрын
Ya selam yabede menzuma wellahi
@user-qw6gl2nk1w
@user-qw6gl2nk1w 4 жыл бұрын
ማሻአላህማሻአላህበጣምደሰይላል አላህይጠብቃችሁአላህይጨምርላችሁምርጦቸ በርቱልንየኛጀግኖችኑሩልን❤️❤️👍👍❤❤👋👋👋👋❤️❤️❤️❤️❤️❤
@Mame-Sultan
@Mame-Sultan 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ... አላህ ያስደስታችሁ... አላህ ይጠብቃችሁ ... ልዩ ነው
@ahmednuriye9416
@ahmednuriye9416 3 жыл бұрын
ገለታ ይድርሰው ... የርህመቱ መርጊያ የርህመት መፍለቂያው ... ዘይኖ አሳምሮ መርጦ አስመርጠው ... ስለ ሀቢቢና ተከትቦ አያልቅም ነቢ .. ነቢ .. ብዙ እንጠብቃለን ለዛሬ ምርጥ ነው
@Amal-or5us
@Amal-or5us 3 жыл бұрын
Masha Allah
@workneshmohammed5003
@workneshmohammed5003 2 жыл бұрын
I can’t stop listening 🤩🤩❤️❤️❤️
@meriamayalew6045
@meriamayalew6045 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ይህን መንዙማ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም አሏህ ኸይርጀዛህን ይክፈልህ ወንድማችን
@abdmahyo9722
@abdmahyo9722 Жыл бұрын
Allah wede tikikilegnaw Ena bemiwedew menged yimran. Antem Allah yichemrilik 😍😍😍😍😍
@user-ju2zx3xe8d
@user-ju2zx3xe8d 3 жыл бұрын
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ياسلام ياسلام 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😭😭😭😭 انت بي ابي وأمي يارسول الله بارك الله بك حفظك الله سيدي
@najatdawood9739
@najatdawood9739 4 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ሶለሏህ አለይወሰለም 👏👏👏💚💚💚💚💚
@abebegelaw4017
@abebegelaw4017 4 жыл бұрын
سيدي يا رسول الله........عليه افضل صلوات وسلام
@umerhayathayat2206
@umerhayathayat2206 3 жыл бұрын
Masha allah aleyk habibi
@databyte1
@databyte1 2 жыл бұрын
ልብ ውስጥ የሚገባ ነገር
@hudatade30
@hudatade30 3 жыл бұрын
Betam des yemil menzuma masha Allah fuade ALLAH ychemrlacuh alburdawoch
@aishusalih651
@aishusalih651 3 жыл бұрын
Demtseh mashallah betam des yelal betam betam❤❤❤❤❤❤👌
@ahmedadem5383
@ahmedadem5383 4 жыл бұрын
ወላሂ እናንተን ለማደንነቅ ቃል ያጥረኛል ባረከላሁ ለኩማ ሰ.ዐ.ወ
@wezirkasim2136
@wezirkasim2136 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-ev5sw9gf3z
@user-ev5sw9gf3z 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ የኛ ጀግኖች አሏህ ያበርታችሁ
@aboodvipp6378
@aboodvipp6378 4 жыл бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሠለም
@brukdaghew3269
@brukdaghew3269 3 жыл бұрын
እኔ ከርስቲያን ነኝ ግን በጣም ልብ ውስጥ የሚገባ መንዝማ ነው.......በርቱ
@user-bm1fs9dy4i
@user-bm1fs9dy4i 2 жыл бұрын
አላህ ወደተፈጠርሽበትይመልስሽ ውዴ ነይወደሀቁመገድ እህቴ
@enatehiwote3140
@enatehiwote3140 2 жыл бұрын
@@user-bm1fs9dy4i ብዙዎቸሰ ሀቁን እያወቁት እየመጡ ነው።
@Tlope11
@Tlope11 Жыл бұрын
Like litsebesibi
@awelnur444
@awelnur444 Жыл бұрын
@@Tlope11 ??nnmmml p⁹
@seiddemis3746
@seiddemis3746 Жыл бұрын
@@user-bm1fs9dy4i የጰሸ
@arafatomer5686
@arafatomer5686 4 жыл бұрын
Masha Allah so move by the madih❤️
@fatimaaman4105
@fatimaaman4105 4 жыл бұрын
Mashaa allah allah yitebekacew 👏👏
@rxgfrcgg2453
@rxgfrcgg2453 3 жыл бұрын
صلى الله عليه وسلم صلى الله على محمد♥️🤲🤲🤲♥️
@zebulongoertzel5162
@zebulongoertzel5162 2 жыл бұрын
Jazakullah Khayr
@marifamarifa521
@marifamarifa521 4 жыл бұрын
ማሻአሏሕ ማሻአሏሕ ማሻአሏሕ አሏሕ ይጠብቃችሑ ጀሊሉ ያበርታችሑ ጠንክሩልን በጣም ነው የምወዳችሑ በርቱልን ታዳጊወቻችን አልፉ ሶላቱ ነቢ" ነቢ" ነቢ ሠይዲይ ያ ረሡለሏሑ ሶለሏሑ አለይሒ ወሠለም
@hayatali5511
@hayatali5511 4 жыл бұрын
allah ysachwn muhaba ywefkn enatnm allah ytbkachu tnkerachu mktlut yargachu 💚💚💚💚
@ekramseid9919
@ekramseid9919 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ በርቱልን ታዳጊዎቹ ምርጥ ስራ ነዉ አል ቡርዳዎች ስራችሁ እድሜችሁን በልጧል ቢስሚላህ ማሻ አሏህ ወሏህ በጣም እዎዳችኋለሁ 😍 ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@hayatmahamed9867
@hayatmahamed9867 4 жыл бұрын
Hooo Mashallah Mashallah
@kalidabebe4564
@kalidabebe4564 4 жыл бұрын
Aww dasymil neshda new Masha allhe ,!
@sabahn2749
@sabahn2749 3 ай бұрын
This is still the best Menzume for me...
@aweyewnebiaweyewnebi9706
@aweyewnebiaweyewnebi9706 3 жыл бұрын
الله الله الله الله الله الله الله 💔😢
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 4 жыл бұрын
ሃዬ💚💚💚💚💚💚
@bossin6271
@bossin6271 3 жыл бұрын
Andegna m.allah
@yemaye9016
@yemaye9016 3 жыл бұрын
Eraaa 😭😭 era anta lij letasabedagn nw yanta mehonune alakewm nbr Gn 24/7 days nbr mesemaw fetari yetebekehe beziw yazelikehe luv luv u
@fafimar3075
@fafimar3075 3 ай бұрын
የኔ ነቢ፡ ጉበቱ ሁሉ ሳስቶ አልፉ ሶላት እንደ ወረቀት፤ የኔ ጌታ ሲቆም ደህን መሳይ አልፉ ሶላት ልብስ ሸፍኖት፤ የኔ ጌታ ነው‘ንጂ እስከቀኑ የኔ ጌታ ነው‘ንጂ እስከቀኑ አልፉ ሶላት አይተርፍም ተ‘ሞት፤ ‹ወለላዬ› አድርጉልኝ እዝነት አልፉ ሶላት፡ የብርሃን እልፍኝ፤ የኔ ጌታ፡ አኳኋኔን ሁላ የኔ ጌታ፡ እንድትነግርልኝ፤ ‹አልፉ ሶላት› አካላቴ አለቀ አልፉ ሶላት፡ ጉልበቴም ከዳኝ፤ የኔ ጌታ፡ አጥንቴም አለቀ የኔ ጌታ፡ ደሜ አቃጠለኝ፤
@mejidredi7945
@mejidredi7945 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምርጥ መንዙማ
@bettyaliyu3503
@bettyaliyu3503 Жыл бұрын
Mash Allah.. Wonderful work
@user-ds9um8pv9g
@user-ds9um8pv9g 5 ай бұрын
Welahi btam bahun sat ksmahuachw perfect nw allah ytbkh endi nw xeda yale sera msrat 👏👏
@tsehayseid7969
@tsehayseid7969 3 жыл бұрын
Mashallah
@malakkedir6569
@malakkedir6569 3 жыл бұрын
Mashalhe🥰Masamawe mesamwe altagbe alku
@ebroraga3762
@ebroraga3762 4 жыл бұрын
Betam mirt menzuma new ye ametu 1gna
@sofyabushra364
@sofyabushra364 3 жыл бұрын
Dimtsih transparent new wollahi MashAllah ❤️ my crash!
@arsheyashemsu8589
@arsheyashemsu8589 4 жыл бұрын
Tedemeto mayetegeb mert sera wenedemya 🌹🌹🌹
@juweriamohamed6113
@juweriamohamed6113 3 жыл бұрын
Masha Allah (S.A.W)
@keruseid8509
@keruseid8509 4 жыл бұрын
mashallah betam mrt sraa nww yeserachhut allah ytebkachuh barekelahu fikumm👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘
@hanunmohammed1247
@hanunmohammed1247 Жыл бұрын
Mashalheeee lebe west nw megabau alhee yechmrlake
@emanebrhaimemu3729
@emanebrhaimemu3729 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ማናቸው ነቢ እንዳይሆን
@EkramSeid-fv9ds
@EkramSeid-fv9ds 3 ай бұрын
አወ ምነዉ😮
@user-mb9de3fj2w
@user-mb9de3fj2w 4 жыл бұрын
Yaselam yaselam engdiyasa abo allah ytebkachihu yegna mrtochi shikshik yale mehaba yrezkachihu
@seadahussien4849
@seadahussien4849 3 жыл бұрын
Yeruh qelebe Seder masreshaye mechem altegbewm ❤️❤️❤️❤️
@Temu-mw5xd
@Temu-mw5xd 3 жыл бұрын
Mashallhe
@abdu3562
@abdu3562 2 жыл бұрын
kbad nshida nw love it
@evaphone7330
@evaphone7330 4 жыл бұрын
it's vary nice menzuma l like this menzuma
@kayipeter1483
@kayipeter1483 3 жыл бұрын
I never bored at this menzuma its broken my heart
@nebihayassin8858
@nebihayassin8858 3 жыл бұрын
You watch ertugrul your name is Kayi it is a tribe name from the serios
@kalidabuafnan5707
@kalidabuafnan5707 10 ай бұрын
englizgnaw...........
@RehimaAdem121
@RehimaAdem121 Ай бұрын
ሁሌም ቢሰማ የማይሰለች ነሽዳ 😍😍😍😍😍
@zemzemmustofa354
@zemzemmustofa354 4 жыл бұрын
Mashallah. Allah ytebkachihu yabertachihu
@user-kw1nz8zn9l
@user-kw1nz8zn9l 3 жыл бұрын
ውስጤ ነው ይሄ መዙማ
@ahmedfuad2083
@ahmedfuad2083 11 ай бұрын
Thank you for your ❤❤❤❤❤❤❤
@user-xj1mz8ys3k
@user-xj1mz8ys3k 7 сағат бұрын
ያረሡለላህ ነፍሴ ፊዳ ያሀቢበሏህ❤❤❤
@kedirseid6513
@kedirseid6513 4 жыл бұрын
Masha allah bertu des ymil new.....
@rihannamahammada20s29
@rihannamahammada20s29 3 жыл бұрын
Masha Allah bertullen
@frojazmin8487
@frojazmin8487 Жыл бұрын
Bismilah menzumaw Betam mert nw afuuu belugn gn yne geta milew bota gn betam nw miyastelaw getaye wyem getachu and allah becha nw
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 4 жыл бұрын
ይሄ ልጅ አሳብዶ ለቀቀኝ ከአስር ጊዜ በላይ አይቼዋለው
@balager5422
@balager5422 3 жыл бұрын
Bcha? 😉 yene aykoterm
@mustefahassen1817
@mustefahassen1817 4 жыл бұрын
Mashallah hayattttt hayattttt
@user-jg4pv6xz7l
@user-jg4pv6xz7l 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ የኛ ምርጦች አሏህ ይጨምርላችሁ ወላሂ ነሽዳችሁ ይለያል 😍😍😍😍 መልክ ቢሉ ፀባይ ለአጃዒብ ኸልቋቸው ኻተም አርጎ ልኮ ከአወል አላቃቸው በመላኢካ ዐዛን ዝሑር አሰገዳቸው በሐያት እያሉ ከአርሹ ላይ አውጥቶ ጀነት ጀሐነምን አሳዮት ለይቶ ዓለይሂ ሶላቱ ወሰላም 💚
@SssSss-xb7bg
@SssSss-xb7bg 10 ай бұрын
ያሳላሚሚ 😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ሶሏላሁዐለይህ ወሰለም
@mahammadhusen6721
@mahammadhusen6721 4 жыл бұрын
Masha Allah s.a.w
@mesudhabib3834
@mesudhabib3834 4 жыл бұрын
Ale bureda abo hayatttttttt yemulalachu betam migerm new 👌👌👌
@ebrahimbargicho8801
@ebrahimbargicho8801 2 жыл бұрын
I like thise, Menzuma
@deguabdu6332
@deguabdu6332 3 жыл бұрын
we thankyou great nice menzuma , kbeero and your voice is clear nice ,, jezakeallah ..
@kediosman5897
@kediosman5897 2 жыл бұрын
አላህ የሁላችንም ሀያት ያርዝመው
@munirdot7551
@munirdot7551 3 жыл бұрын
Ejig gerami nw gitimu meliekitu dimtsu abo mashallah..egna wetatochin meyaz michil lij nw bertalin
@arsheyashemsu8589
@arsheyashemsu8589 4 жыл бұрын
Masha allah masha allah andegna new 20tetetetete
@fatumaseid1032
@fatumaseid1032 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭صلى الله عليه وسلم
@aishaabdulmalik6830
@aishaabdulmalik6830 3 жыл бұрын
Masha allah
@user-fi8td8lx2c
@user-fi8td8lx2c Жыл бұрын
ማሻኣላህህ
@nebilali3498
@nebilali3498 4 жыл бұрын
mashallah allah yikebelachu kezi yebelete allah tiru sira yiwefkachu le allah sel wedachuhalew wendemoche
@rahimaa355
@rahimaa355 4 жыл бұрын
ማሻአለህ
@Mahammed_
@Mahammed_ 2 жыл бұрын
Aja'iba akkamiti tolaa Barakallah ❤❤❤
@ziinatahmed8412
@ziinatahmed8412 4 жыл бұрын
Mashallaha
@husseinmudesir2138
@husseinmudesir2138 4 жыл бұрын
Hussein alahe yetbek betame yemigerm yegtemsengn new kemenchu yetekeda yemslale Kelebe yetekeda wedeleb yfesale
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️🙏
@MhamedAmin-sd5uz
@MhamedAmin-sd5uz 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ lb yitelfal welahi masha alah
@husnisultan
@husnisultan 3 жыл бұрын
Masha allah denq sera
@mehbobah1mehbobah125
@mehbobah1mehbobah125 4 жыл бұрын
ሶለሏሁ ወአለይሂ ወሠለም
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 120 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 95 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 107 МЛН
ሶለላህ_ዓላ_ሙሀመድ ||ፉዐድ ሸምሱ(አል ቡርዳ)
14:59
Al Faruk Multimedia Production
Рет қаралды 569 М.
አርሂቡ ነቢዬ || አንዋር (አልቡርዳ) || Arhibu Nebi [ Anwar Alburda] @iNayaRecords
15:30
iNaya Records ኢናያ ሪከርድስ 1
Рет қаралды 1,5 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 217 М.
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 1,2 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 856 М.