ሃጫሉ የተገደለ ቀን በካቴና ታስሬ ማእከላዊ ነበርኩ - ሲሳይ ሁንዴሳ | ክፍል 2 | The Betty show

  Рет қаралды 197,958

The Betty Show

The Betty Show

2 жыл бұрын

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Пікірлер: 333
@BettyShow
@BettyShow 2 жыл бұрын
ክፍል 1 : kzfaq.info/get/bejne/d6uceJp8leC7dqc.html ክፍል 3 : kzfaq.info/get/bejne/i7OKl7VhvK-8nnk.html
@maltubeka8066
@maltubeka8066 2 жыл бұрын
Beti I like for you chanale & Big respect for you guys🙏
@hermonregassa6434
@hermonregassa6434 Жыл бұрын
Bettye I like your questions, you are asking double questions but I think people are not that wise to cross the questions and answer. But you are my number 1 endanchi smart yelem.
@Ak7abubakirSoccer
@Ak7abubakirSoccer 6 ай бұрын
@@maltubeka8066😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n 6 ай бұрын
❌❌ማነው ሃጫሉ ያ ቅዘናም ሰገራ ጋላላ እናቱን ልብዳለት .. ጀዋር እና ቤቲ አስተባብረው የደፉት ... ጠግቦ መሄጃ አጥቶ ነበር ሽጉጥ ሽጉጥ ሲል ጭንቅላቱን በረቀሱለት
@alexzerihun8791
@alexzerihun8791 Күн бұрын
​@@maltubeka806600000😊00
@petpet2948
@petpet2948 2 жыл бұрын
ሀጫሉን ማጣት በጣም ያሳዝናል፣ እንዲህ ዓይነት ጎበዝ ወንድም ስላለውም በጣም ደስ ይላል፣ ሲሳይ ትሁትና ሀሳቡን በአግባቡ የሚገልፅ ልጅ ነው፣ ስለ ሀጫሉ ከቅርቡ ሰው/ከወንድሙ/ መስማቴ በጣም ደስተኛ ነኝ
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናችሁ ዘንድ ፀሎቴ ነው። ሀጫሉ መልካም ልብ ያለው ልጅ ነበረ። ሲሳይ አንተም ቅን ልብ እንዳለህ አያለሁ። አይዞአችሁ። እግዚአብሔር ይደግፋችሁ።
@robelgetu2012
@robelgetu2012 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍ የእናት አባቱ አምላክ ደሙን ያውጣለት 😭😭😭 በጣም ያማል 💔💔💔 መፅናናቱን ይስጣቹ አይይይ ፈጣሪ አንተ ፍረድ 😭😭😭
@user-ws9po7oj7f
@user-ws9po7oj7f 2 жыл бұрын
ያሰገደሉት እሷ እና ጀዋር ናቸው ግን በግፍ የተጨፈጨፉት የአማራ ንፁሀኖች ያሳዝናሉ እሱም ልጆችን እዳያሳድግ ለፖለቲካ መጠቀሚያ አደረጉት ካለ አባት ማደግ በጣም ከባድ ነው ሰለማውቀው ነው
@user-up7cq6xu3o
@user-up7cq6xu3o 12 күн бұрын
በጣም የዋህ የሚያሳዝን ልጅ በሳል ልጅ መላው ቤተሰቡ ድንቅ ናቸው
@jasmine2439
@jasmine2439 2 жыл бұрын
ወይኔ ታሞ ቢሞት እንደዚህ አይቆጭም በሰው እጅ መሆን ግን ያሳዝናል የህዝብ ነበርክ ምን ዋጋ አለው ፈጣሪ ነብስህን ይማር ጌታ በሞገሱ እቅፍ ድግፍ አርጎ ጥላ ከለላ ሆኖ ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ ባለቤትህን ወንድሞችህን አባት እናት እህት ጎደኞቸችህን አድናቂዎችህን ፈጣሪ ያፅናናልን ሁሉም ሟች ነው ቋሚ የለም በህይወት ስንኖር ጥሩ ነገር እንስራ።
@rft5675
@rft5675 2 жыл бұрын
በጣም እረጋ ያለ የዉስጡን ቁጭት እንኳን እምቆ የያዘ መልካም ወንድም ፈጣሪ ያፀናችሁ ከባድ ነዉ ያሳለፈችሁት አንድ ቀን ፈጣሪ ሀቁን ያወጣል
@nijatyna7012
@nijatyna7012 2 жыл бұрын
Amen Amen
@tsasecuritymeadowlark825
@tsasecuritymeadowlark825 2 жыл бұрын
I LEARN from this person how Hachallu HUndessa was humble heart, Sisay may GOD give you the courage to forget this heart breaking moments and keep this humble heart be strong my brother
@metikuabebe5259
@metikuabebe5259 2 жыл бұрын
Calm and wise young men! Sorry for your lost! Achalu always remembered by all Ethiopian!
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 2 жыл бұрын
አጫሉንም ሆነ በሱ ምክኒያት የረዳቸው ጉዳት ያደረሱ ሰዎች ፈጣሪ የላይኛው ጌታ ከላይ ከታች እሳት በውስጣቸው ያዝንብባቸው። ከስር እንደ እረመጥ እሳት ይለብልባቸው እድሜ ልክ ከሀዘን ከሰቀቀን አያውጣቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nijatyna7012
@nijatyna7012 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen yarbe amen
@yeabsiradesta1043
@yeabsiradesta1043 2 жыл бұрын
ጌታ እውነቱን አንድ ቀን በአደባባይ ይፈርዳል ለሀጬ
@lovegod8859
@lovegod8859 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ የፈጣሪ ፍርድ ቅርብ ነው የሁላችም ቤት ያንኮንኮ ነው የሱን ሞት የምታውቀው ያቺ ሴት ልብ ውስጥ ነው ቁልፉ. ህሌና ካላት አንድ ቀን ትናገራለች ሰኔ 22 ለብዞቻችን አይረሳም
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 2 жыл бұрын
Bethy, thanks for welltimed presentation 🙏
@ethiomo2033
@ethiomo2033 2 жыл бұрын
He looks wise and thinkable,May God give u strength bro,RIP Hacchu!!I wish I could speak z language!!
@robelgetu2012
@robelgetu2012 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍ የእናት አባቱ አምላክ ደሙን ያውጣለት 😭😭😭 በጣም ያማል 💔💔💔 መፅናናቱን ይስጣቹ
@user-eq4gr2jp8p
@user-eq4gr2jp8p 2 жыл бұрын
የሀጫሉ ሞት ሲታወስ እኛም ትዝ የሚለን በግፍ የተጨፈጨፉት ወገኖቻችንን ሬሳቸው በየመንገዱ የተጎተተውን ደሞቻችንን ነው ፍትህ በግፍ ጥግ ለተገደሉት ወገኖቻችን መቼስ ፍትህ የምንጠይቀው ከሰማዩ ባለቤት ከእግዚአብሄር ነው
@henosejigu8498
@henosejigu8498 2 жыл бұрын
ጥሩ ቤተሰብ አሳድገዋችኋል ይመስገኑ! ሃጨ ቢኖር ኖሮ ይሄኔ በወለጋ ለሞቱት ሰወች በደንብ ድምጽ እንደሚሆን አልጠራጠርም፤ አንች ከርሳም ግን!
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 2 жыл бұрын
በወለጋ ሞት ዛሬ እልተጀመረም ብልፆግና የሚሉት የወንበዲ ስብስብ እና ፋኖ የእማራ ልዩ ሀይል ተብዬው ደም ጠጪ ይሁዳ የኦሮሞን ህዝብ የትግራይን ህዝብ የጋምቤላን ህዝብ ወዘተ......ሲጨፈጨፍ ሲዘርፍ 4እመት ሆኖታል 🖤🖤🖤
@ZainZain-hp4fc
@ZainZain-hp4fc 10 ай бұрын
ደቆሮ የታባሽ አይተሽ
@samrialem1917
@samrialem1917 6 ай бұрын
Aheya demo fano welga gedele letelu new deme metach zemdochesh nachew yematrebu botyam​@@user-rq3rm9in5z
@maltubeka8066
@maltubeka8066 2 жыл бұрын
It's wonderful time with Sisay Hundesa,Hace unforgettable Oromian Leader Artist Legends is never die. Rest in peace HACE 😭🙏 thank you Beti🙏
@walte3994
@walte3994 8 ай бұрын
Amazing Expression ...መረጋጋት ሀሣብ አገላለጽ
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 2 жыл бұрын
በጣም ጠካራ ልበ ደንዳና ነህ የወንድምህን ሞት እያወኩ አደለም የመኪና መሪ ጨብጠህ ነድተህ ቤት ደርሰህ ባለቤቱን ይዘህ መመለስህ ሚገርም ነው ስልክ በእጂ መጨበጥ በራሱ በጣም ይከብዳል አደለም የመኪና መሪ እና ብርታትህ ገርሞኛል እሄ ግርምት የኔ ብቻ አይመስለኝም ፣ አጫሉ ነፍስህን ይማረው😥😥
@user-cz1et8yw4u
@user-cz1et8yw4u 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው እመብርሃን ታፅናናችሁ ግፈኞች እግዚአብሔር ይያችሁ አንድ ቀን ወደ ፈጣሪ ትሄዳላችሁ ምን ይሆን መልሳችሁ
@ethiopiakonjo9534
@ethiopiakonjo9534 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ላይ እውነት የለም እንኳን አጫሉ ለህዝቡ ለአገሩ የሚጮኽ ሰው ቀርቶ ሌላውም ቢሞት እውነት ትሰወራለች አገሪቷዋ የሀሰት የሞትት የጭካኔ የዘረኝነት መንፈስ የነገሰበት ነው ጌታ ኢየሱስ ይገፅሰው ቤተሰቡን ወዳጆቹን ልብያፅናና ጌታ ሌላ ዝም ነው🤐🤐🤐😭😭
@baba2191
@baba2191 2 жыл бұрын
ጀግናችን ሃጬ ፈጣሪ እርሱ ነብስህን በአፀደ ገነት ያስቀምጥልን
@hermonregassa6434
@hermonregassa6434 Жыл бұрын
Bettye you are my role model you must be investigator I like your questions … exposing somethings but probably people won’t understand
@mk20155
@mk20155 2 жыл бұрын
It is so sad. My condolences! This who did this will get their hand no matter when.
@misrakroyer234
@misrakroyer234 2 жыл бұрын
Ayzoh yene wendem, Egziabher yefrdal !!!
@wondesenhabthabte6700
@wondesenhabthabte6700 2 жыл бұрын
ቢያንስ በዛን ግዜ በግፍ ስለተገደሉት መናገርህ ትልቅነት ነው ። ቤቲ ግን አሁነም ሁኔታውን ሁሉ ዘርዝራ ስለታሰሩት ሳይቀር አውርታ በግፍ ስለተገደሉት ለመናገር ያንቃታል ። በጣም ያሳዝናል
@motivationpivot7914
@motivationpivot7914 2 жыл бұрын
She is a journalist and her role is to ask the interviwer, not to answer
@wondesenhabthabte6700
@wondesenhabthabte6700 2 жыл бұрын
@@motivationpivot7914 if she's just a journalist why she mentioned about political prisoners and other things
@motivationpivot7914
@motivationpivot7914 2 жыл бұрын
@@wondesenhabthabte6700 are you saying Journalist won't ask about prisoners?
@mikot4439
@mikot4439 2 жыл бұрын
Good point
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 2 жыл бұрын
እውነት ይገርማል የታረድት በግፍ ፈጣሪ በአራጆች ላይ እሳት ይዝነብባቸው ፈጣሪ የላይኛው ጌታ ዝናቡን የሰውን ደም ወደ ዝናብ ቀይሮ ደም ያልብሳቸው
@user-wn8ri5xo9p
@user-wn8ri5xo9p 2 жыл бұрын
ቤተሰቦቹ በጣምያሳዝናሉ ሁሌምጥቁርለብሰዉሳይ ግንከባድነዉ ከፈጣሪዉጭማንምአያዉቅም
@aregsanhamze7776
@aregsanhamze7776 2 жыл бұрын
Thank you so much for this beautiful😔
@amarecheshetie8760
@amarecheshetie8760 2 жыл бұрын
I cried when I heard about hachallu. My hearts still hurts it's painful. Thank you Betty
@leulkifle8519
@leulkifle8519 6 ай бұрын
me too,i was crying that night and the pain is still there.but one thing i came to be convinced is who is responsible for his death.that's after i saw his interview and his opinions about the situation going on in the county at that time.time eill tell the truth.
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 2 жыл бұрын
አሳዳጊህ..ይባረክ..ስነሰራአት..ያለህ..ኡፍ..ፈጣሪ..ያጽናህ
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
በሀጫሉ ምክንያት የሞቱት ማንም አስታውሶቸው አያቅም በተለይ ሻሸመኔ የ8 ነፍሰጡር ሆዷ በቢላዋ ቀደው የገደሏት መቸም አረሳትም ግን የሀጫሉ ሚስትና ወድሙ ሁሌ እደተከዙ ናቸው ውስጤ ይላወሳል በግፍ ለተገደሉት ሁሉ ነፍስ ይማር
@MeseretKebede-vc3ex
@MeseretKebede-vc3ex Ай бұрын
men maletwnew alegebegh
@Tewe5957
@Tewe5957 2 жыл бұрын
እንዴት ያማል? ኡፍ እግዚያብሄር ይፍረድ !
@selamgirma2828
@selamgirma2828 2 жыл бұрын
Betam gobez begegrh dess yelale bertu egezabehr yebarkehu
@selenahenery1512
@selenahenery1512 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጭብጥ ብለህ መቀመጥህ በራሱ ስሜትህ ምን ያህል እንደተጎዳህያሥታውቃል ከመጀመሪያው ጀምሬ እስከ፡ጨረሻው ሣዳምጥ በጣም እራሴን እስከሚያመኝ እያለቀስኩ ነውየጨረስኩት ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ
@peacelove976
@peacelove976 2 жыл бұрын
Egziabiher le hulum ferdun yesetal bizegeyem yeferedal ☝🏼 Ayzoh wendeme le melaw betesebu Egziabiher metsnanaten yestachu 🙏🏻😭
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 2 жыл бұрын
አይዞክ ፋጣሪ ያፅናክ በጣም ያሰዝናል የን ቃን በለስታዉሰዉ
@freeman3611
@freeman3611 2 жыл бұрын
A wise man with brave heart. ''sisay_Hundessa'', betisho besal gazetegna. Sanyiin gootaa gootuma!!
@whatislove7252
@whatislove7252 2 жыл бұрын
Thank you for sharing 🙏
@alamihordofa812
@alamihordofa812 2 жыл бұрын
Jabaadhu haadhookoo, waa'ee Haacaaluu onnee hunduma keenyaatu gubata Ammas akkuma jette biiftuun ganama baatu yeroo hundumaa dhugaa Haacaaluu qabattee guyyaa tokko akka baatu abdii hunda keenyaati. Mana hidhaa nabulchani gaafa inni ajjeefame,,,,kan jette garuu caalaa nadhukkubse. Gooftaan isin haajabeessu dhugaasaas nuuf haabasu.
@robayohannes5331
@robayohannes5331 2 жыл бұрын
Not only in Ethiopia brother - I heard it in Canada at the same time. I think it is fair to say the news travelled all over the world at the same time.
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 2 жыл бұрын
ከሁሉ የሚያንገበግበኝ ገዳዮቹ እንኩአን ሳይታውቁ እስከዛሬ እንደዋዛ መቅረቱ ነው
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ውስጥ ገዳይ አይታወቅም አይያዝም የኢንጅነር ስመኘው ገዳይ መች ተያዘ
@user-og1bv3cn8e
@user-og1bv3cn8e 2 жыл бұрын
አንድ ቀን እውነቱ ይወጣል የጠፋው የሰው ነብስ እና የወደመው የንፁሃን ንብረት በጣም ያማል እግዚአብሔር ይፈርዳል ።
@sinatesfaye9434
@sinatesfaye9434 2 жыл бұрын
ow he is so wise my God ......yasazenal
@berhetsegay393
@berhetsegay393 2 жыл бұрын
ሲሳይ በጣም ጎበዝና የተረጋጋ ሰዉ ነዉ🙏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ወንድሙ አንደበት ርቱእ ነው ሀጫሉን አስገድለው የፈረደበትን አማራ ለመጨፍጨፍ መግቢያ አገኙ እርጉዝ ሴት ሳትቀር ሞታለች የሱ የጦስ ዶሮ እንደሚባለው መሆን ንጹሀን እንዲያልቁ ሆኗል ወገኖቻችን ነብሳቸው በገነት ትረፍ
@amiramouhamad6226
@amiramouhamad6226 2 жыл бұрын
ትክክል፣እውነቱ፣ይሄ፣ነው።
@weyzendero
@weyzendero 2 жыл бұрын
Besal anegager 👌👌👌👌 respect 4u n for haccalu💚💛❤
@abiyotlemma7789
@abiyotlemma7789 2 жыл бұрын
I see that Sisay is mature man
@Tewe5957
@Tewe5957 2 жыл бұрын
የሃጫሉ መሞ ሁሉንም ያሳምማል ከሁሉ በላይ የእሱን መሞት ተከትሎ ኦሮሚያ ውስጥ በንፁሃን ላይ የተፈፀመው ግፍ እና የቀብር ስርዓቱ በሚፈፅምበት ጊዜ የተፈጠረው ሁሉ ለቅሶው እንክዋን እንዳያምር የተደረገበት ሴራ የሚወጣበት ጊዜ ይናፍቀኛል:: ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት!
@GGU900
@GGU900 2 жыл бұрын
ስስ ምን እነራገለን ልሰብሩን አይነችንን ነጠቁን መልቀስ ከጀማርን 2 ዓመት አለፈ ፍትህ ከመን እንጠይቅ?? ለምሮት የምትበለውን አውሬ አግንቸት ገድያት ብሞት ደስታዬ ነው ግን የት ለግኛት🤔🤔🤔
@tsedale2014
@tsedale2014 2 жыл бұрын
የሀጫሉ ሞት ሁሉም አዝኗል ነፍሱን ይማርው ለቤተሰቦቹም ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቸው ።አንቺ እባብ ግን ጋዜጠኛ መሆንሽ እራሱ ይደንቃል የለበደላቸው በግፍ የተጨፈጨፉና ግን ተሳስተሽም ቢሆን አላውራሽም አንቺ ሞትን እንደተሸከምሽ እወቂ
@tesfayesegni2617
@tesfayesegni2617 2 жыл бұрын
Tkikil. Ibab nat.
@husnihusni8757
@husnihusni8757 2 жыл бұрын
My heart still hurts It’s painful
@tsegi9563
@tsegi9563 4 күн бұрын
በሀጫሉ ላይ የደረሰው በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ሀቁን አይጣል የፈረዳቺሁበት ይፈረድባቺሁ
@mvab3252
@mvab3252 2 жыл бұрын
የሀገራችን ህግ አስከባሪውች ግን #ግራ ናቸው 😡 ወንድም ሞቶ ወንድምን እስር ቤት ክማሳደር የበለጠ ምንም በደል የለም #unbelievable 🤦‍♂️💔
@soffiiali9115
@soffiiali9115 2 жыл бұрын
Yaa Allah betam yamal wallaahii uuuuuuufffff ya rabbi sabrii nuuf kenni
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c 2 жыл бұрын
እረ ልጄ ምን ጉድ ነው ምንድነው የምንሰማው የባሰነው ያዘንኩት ዝም በል ልጄ ፍርድ የለም ፍርድ ከአምላክ ነው ።በርታ
@samrawitnegusse5272
@samrawitnegusse5272 2 жыл бұрын
His so humble and professional
@frehiwotmihretut2926
@frehiwotmihretut2926 2 жыл бұрын
የተፍፅመው ሁሉ ግፍ ያማል አወ በተለይ ለቤተስብ ቁስል ነው ፍጣሪ ያፅናችሁ !! ነገር ግን አንተ ስሜቱን ለመግለፅ እንኳ የከበደህ ሀዘን ሌሎችም ከ180 ሰወች በላይምንም በማያውቁት ጉዳይ በቤታቸው ተገለዋል ስለነሱስ ??? እናት አባት ልጅ እህት ወዘተርፈ ??? አንድም ሳትተነፍስ አለፍከው ቤቲም አለፍችው ስለታስሩት አውርታ?! የወንድሜ ዋጋ ውድ ነው?? ምን ማለት ይሆን?? በፍጣሪስ ፊት የአንዱ ሂወት ክሌላው ይበልጥ ይሆን???? በወንድምህ ብዙ ፓለቲካ ድራማወች ተሰርተዋል አንዱም ንፁሀንን መግደል እና ማፍናቀል ነው አብርህ እነሱንም ብታንሳ መልካም ነበር ምን ዋጋ ለው ፍጣሪም እንዳይስማችሁ አበላሻችሁት !! የንፁሀንም ደም ይጮሀል በታሪክም ተመዝግብል!!!
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 жыл бұрын
He is not killed that people ask the people who killed them.
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 2 жыл бұрын
የማችኋል እንዴ እሱን በዚህ ጉዳይ መውቀስም መተቸትም አትቼሉም አረ ተውው ተውው ጭካኔ ልክ ይኑረውደ ስለምትጠሉት ለወንድሙ ማዘን አትችሉም እያላችሁ ነው? የተጸጠረውን የፈጠሩትን መጠየቅ ነው?
@edengenet9118
@edengenet9118 2 жыл бұрын
Ergataw aweraru des yemil lij egziabher yetbekachu
@user-cf8kq9kg2w
@user-cf8kq9kg2w 4 күн бұрын
አይዞ የኔ ጌታ ሰታሳዝን አቦ አሳዘከኝ ወድሜ እዲም ተደርጓል😂😂😂😂
@hilinakinfegebregiorgis1521
@hilinakinfegebregiorgis1521 2 жыл бұрын
እሚወዱትን የቤተሰብ አባል ማጣት ስሜቱ እዴት ነው ሊባል አይችልም!ስሜቱን የትኛውም ቃል አይገልጸውም!በተለይ ለእናት ፥የደረሰ ልጆን የሚጦራት ልጆን ስታጣ የሚሰማት ስሜት የደረሰበት ያቀዋል!እኮን በግፍ ተገሎ በተፈጥሮ ቢሞት እኮን ያማል!
@tersite858
@tersite858 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ! ዛሬም ፊትህ ላይ የውስጥህን መቃጠል ያሳያል። ቀን ያወጣዋል እውነት ተደብቃ አትቀርም
@shabboboru585
@shabboboru585 2 жыл бұрын
Painfukl,painful story. never mind ,time will cure everything
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 4 күн бұрын
የራሱን ስልጣን ለማስቀጠል ብሎ ያንን የመሰለ እንቁ አርቲስት ሰዎው😢😢😢😢 😂
@ydue5437
@ydue5437 17 сағат бұрын
ሃገራችን ላይ ዛፉ ሲገጭ ሲክሪውቲ አለ የሰው ነብስ ሲጠፍ ግን ሲክሪውቲ ኤለም የአልውሬ አገር ሃጬ ነብስ ይማር 💔😢
@astermakkonin5331
@astermakkonin5331 2 жыл бұрын
Hacee mada sin madoofne enyuun hin fayyinu lubbun kee motumma waqayyoo kessati haa qananitu😭😭😭😭
@tamiratdechasa8225
@tamiratdechasa8225 2 жыл бұрын
no matter how...ግዜ እዉነቱን ያወጣል😭
@azmeratesfazgi1159
@azmeratesfazgi1159 2 жыл бұрын
Wustu endarere yastawukal ezgabiher wusthn yfewus yetsnak lena leritrawuyan yederese and band be ethopia yehone new betam yasaznal
@metirobi6424
@metirobi6424 2 жыл бұрын
ያጫሉ ወድም እንደታሰረ ሰምቻለሁ በነጋታው።
@etalemadeto4892
@etalemadeto4892 2 жыл бұрын
ኡፍ ተቃጠልን እኮ ሁሌም ያሀጫሉን አገዳደል መስማት ያማል ያማል ያማል እግዚአብሔር ሆይ ስለ ንጹህ ደም ዝም አትበል
@betelhemhailu6794
@betelhemhailu6794 2 жыл бұрын
ሀቁን እግዚአብሔር ያውጣለት ነብሱ በገነት ትኑር
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 2 жыл бұрын
Ayzohe Egzabehar yebaqalelachew. Ande qen ewnatu yewatal.
@fantayeregasa9136
@fantayeregasa9136 2 жыл бұрын
dhugaa isaati isaan foon isaa mitii, adaduman du'a Haacee yaadhadheen miira hi jijjiiramnetu natti dhagahama. kan kana hin jedhamne bara baraan hunda keenya faana kan jiraatu miira dhukkuba hin fayyinee. jabina isiniif haa kennu!
@user-fo3sk7ht8m
@user-fo3sk7ht8m 2 жыл бұрын
ምን ይሉታል የሟችን ወንድም ''ተፈላጊውን መኪና በቁጥጥር ስር አውለነዋል" ማለት?ወንድምየውን ጠርጥረው ባልሆነ? ግድያው ተጠንቶ የተፈፀመ ነው አያጠራጥርም ግን ማን ፈፀመውን ጊዜ ያወጣዋል መልካም ቤተሰቦች ናችሁ ፈጣሪ እውነቱን ያውጣላችሁ
@seadialitube8295
@seadialitube8295 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ አንተን ማሰር ለምን ተፈለገ አይይ ሀገሬ በጣም አዘንኩልሽ ፍትህ በመጥፋቱ
@tinaguta4332
@tinaguta4332 2 жыл бұрын
betam new yemyasazinew hace memot yelelebet neber
@adisgetu831
@adisgetu831 2 жыл бұрын
Yesmaye amlake yefredbachu ewnte yegdlachut uffff😭
@madinataju7355
@madinataju7355 2 жыл бұрын
Ahaaaaaa naa dhukubaa wa,ee keef hacuukoo rabbii dhugaa kee nuuf haa ibsuukaa😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rahelkassa5537
@rahelkassa5537 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያጽናህ በጣም የተረጋጋህ የኔናት ተጽናና ጌታ የጽናናህሲያዩህ እራሱ ጥሩነትህ ያሰታውቃል ሰርአትህ በውነት ጌታ ያጽናናህ ይባርክህ አንቺ ሰጎን ግን ይሄን የመሰለ ልጅ ለአንቺ ኢንተርቢ አይገባም አንቺ በዘረኝነት የሰከርሸ እንደው ጌታን አገኘሁ ትያለሸ እየሱሰ እንደአንቺ ያለ የዘረኝነት አጋንንት የተለከፈ አያገኝም አንቺን እየሱሰ ሳይሆን ያገኘሸ አውሬው ሴጣኑነው እሱ በዛ ጊዜ ሰለአለቁት ሰወች ሲናገር አንቺ ነብሳቸው ኖሮ ታሰረው ሰለተፈቱት ታወሪያለሸ አንቺ ማለት የሴጣኑ ቁራጭ ነሸ አንቺ ቁአንጣ አንቺ አልሸ አላልሸ አትመልሻቸው ይሄ የሚያሳየው የአንቺን ዝቃጭ ሰው መሆንሸን የሀጫሉ ወንድም አንተ ሰርአት ያለህ ወንድምህን ብቻ ሳይሆን በዛ ወቅት ለተጎድ በመናገርህ እሱ ፈጣሪ ይቀድሰህ ይባርክህ ተባረክ;;
@tesfayesegni2617
@tesfayesegni2617 2 жыл бұрын
She is hiding facts.
@haniyethopian2597
@haniyethopian2597 2 жыл бұрын
ምን አይንት አትይይቅ ነው ወንደም ሞቶ feca book ከፍቶ ላይ ነው ወይስ ?
@tigestengda3963
@tigestengda3963 2 жыл бұрын
Men Ayenet geued new Wedemu tgedlo Edegna batsben menglataet men yemluet new egzaber yeferd
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 2 жыл бұрын
ቤተሰቡ በሙሉ እግዚአብሔር ያፀናቻሁ
@sarahj4895
@sarahj4895 2 жыл бұрын
Betisha I knw your Oromo but can you speak oromo?
@mikuedme4165
@mikuedme4165 2 жыл бұрын
አንች እርኩስ መንፈስ እነዛ 325 ንፁሃን ተጨፍጫፊዋች በተለይም ሻሸመኔ እንደ ፃድቁ ዮሐንስ አንገቱ የተቆረጠው አባተም የክርስቶስ ፍጥረት ነበር። ለሀጫሉ ግድያ የአማራዋች ግድያ መቼም አንረሳውም !!!
@tazabiwsew5123
@tazabiwsew5123 2 жыл бұрын
እርኩስ መንፈስ አፍህ/ሽ ውስጥ ነው ያለው።
@hanaasefa5015
@hanaasefa5015 2 жыл бұрын
Dabilos nachihu
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 2 жыл бұрын
እና የሀጫሉ ቤተሰቦች ምን ያድርጉ። የሞተው ልጃቸው በሱሞት ሀገር የመሱ ፖለቲከኞች ነው እነሱ ገዳይ ተብለው መጠየቅ አለባቸው
@user-xi1uu4yh5h
@user-xi1uu4yh5h 15 күн бұрын
Achalw memot yasaznal wendmyawe demo betam yemyasazn leje new sensreatw anegagerw betam chewa new amelak yetbkeh yeblagn lenatwna labatw
@buunnoobiyyaafirrisaa4683
@buunnoobiyyaafirrisaa4683 2 жыл бұрын
Jabaadhuu atii nama beeti
@user-ti8iu7pr8x
@user-ti8iu7pr8x 2 жыл бұрын
እስከመቸ ልቃጠል ወድሙ ሙቶ እደት ያስሩታል እረግጠኛ ነኝ ያሰሯችሁ ፈርተው ነው እነሡ ናቸው ገዳዬቹ
@muntehamohamed1425
@muntehamohamed1425 2 жыл бұрын
😭😭😭😭haccee I’m very sad 😢
@hellengemechu5048
@hellengemechu5048 2 жыл бұрын
Wendme hazenachn kelibachn aytefam mechem 💔💔💔 bcha egzer yatsnachu hulachunm
@user-ir3lc9lk2s
@user-ir3lc9lk2s 2 жыл бұрын
Haccee 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@nehalyusuf9849
@nehalyusuf9849 2 жыл бұрын
Way azuna weed bitami yazinazana 💔💔💔💔💔😥😥😥😥😭😭
@youtubechanel2896
@youtubechanel2896 2 жыл бұрын
Misken wendmi antenm endeygelu Allah ytebkh
@wasbezaworku2330
@wasbezaworku2330 2 жыл бұрын
Ehe beteseb mnyahl yasaznal gn egzibher and ken yferdal ሀዘናችሁ yrjam hazen new
@user-sr5md2nn4u
@user-sr5md2nn4u 6 ай бұрын
አቤትትትትትት የልጁ በሳልነት እርጋታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@udrhz2021
@udrhz2021 2 жыл бұрын
Woggaa 2 gune imimaaa isaa naraa dhabanee
@abduu6669
@abduu6669 2 жыл бұрын
Rabbi dhiiga qulqulluu hacee kan jigee amma gahee nuuf ha baasu
@abeemokonen733
@abeemokonen733 2 жыл бұрын
waqayyoo sin haa jabessuu dhiigaa isa nuf haa barbaduu haccee ati hin dune hardhaas ni jirtaa kan du'e warraa lubbuu kee fi foon kee gargar base sana
@helangirmew5286
@helangirmew5286 2 жыл бұрын
በግፍ ለተገደሉ ንፁአን ነፍስ ይማር
@edengenet9118
@edengenet9118 2 жыл бұрын
Ufff yn geta hachekoo
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 131 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 10 МЛН
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
እያገለገልኩ እያለ ሽጉጤ ወደቀብኝ ነብይ አሸናፊ 13 July 2024
55:15
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 101 М.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 131 МЛН