No video

እያገለገልኩ እያለ ሽጉጤ ወደቀብኝ ነብይ አሸናፊ 13 July 2024

  Рет қаралды 133,894

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Ай бұрын

Пікірлер: 1 200
@Sams-ri7tt
@Sams-ri7tt 24 күн бұрын
ህዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፉ የምለው ቃል ትዝ አለኝ
@samuelyetera5135
@samuelyetera5135 Ай бұрын
የትንቢቱ ቃል ይፈጸም ዘንድ የግድ ስለሆነ ነው። ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@bdbdbxbxbx1856
@bdbdbxbxbx1856 29 күн бұрын
የስስ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 18 күн бұрын
አሚን ጌታ ሆይ ቶሎ ናአ ህዝብክ በሌባና በውንበዴ አለቀ እግዝዬ መሀይም ድሮም ደፍር ነው አይ ነብይ አምባሳደር😄😄😄😄 ብጥርቅ ነክ አንተ ብሎ ነብይ ፍሳም ቀዳዳ በርሚል
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 22 күн бұрын
ሶፎንያስ ነኝ በል ። እንጀራዬ ነው youtube ላይ በማገኘው ገንዘብ እጠቀማለሁ በል እንጂ መጋቢ የሚለውን አትጠቀም መቼም የመፀሐፍ ቅዱስ መጋቢ እንድትሆን ክርስቶስ አንተ አልሾመህም ። እባክህ በዚህ በሙጨረሻው ዘመን የታመሙትን እያመጣህ ለሰው ልጆች ሊያድን ነፍሱን የሰጠውን የጌታ ኢየሱስን አዳኝነት ሰዎች እንዳይቀበሉ ምክንያት አትሁን።አንተም መሰሎችህ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላችሁ።ለብዙዎች መውደቅ ለወንጌል በማያምኑት መሳለቂያ ሆነሀል።ጤና ካለህ ሰርተህ ብላ ወይም ወንጌል ስበክ ።
@SefiuALEMU
@SefiuALEMU 18 күн бұрын
ትከክለኛ ሃሳብ ጌታ ይባረክ
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 17 күн бұрын
አስመሳዮች
@user-pw4kt3fd4u
@user-pw4kt3fd4u 12 күн бұрын
የሌብነት አባሳደር ነው
@halemtessema9256
@halemtessema9256 Ай бұрын
በጣም ነው የሚገርመው፣ ሰዎች ራሳቸውን የሾሙበት ዘመን። እግዚኣብሄር ይህን ትውልድ ይታደግ፣ ይማር። መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያንን ያቅና።
@muradmo
@muradmo 9 күн бұрын
አገር እየመሩ እኮ ነው። ቸርች ብቻ የሚመሩ የሚመስላቸው ብዙ አሉ!! ፈጣሪ ይታረቀንና ይድረስለን።አመስጋኝ ስላልሆንን ነው ይህ የመጣብን!! አላህ ይድረስልን
@mulugetabariso4504
@mulugetabariso4504 Ай бұрын
ድንቁርና ስጋ ሌብሶ አየን ዛሬ፣ በህይወት ካለን ገና ብዙ ነገር እናያለን።
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@betheltamiru9196
@betheltamiru9196 Ай бұрын
He is talking garbage
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Ай бұрын
እኔን የሚገርመኝ የሱ ድንቁርና ሳይሆን እንዲህ አይነት አጭበርባሪ ነብይን የሚከተሉ ጅል ጅላጅል ጅላንፋዎች ነው
@marykuki6319
@marykuki6319 Ай бұрын
በትክክል😢😢😢😢😢😢
@user-gk1oi4od2p
@user-gk1oi4od2p Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 Geta Yitbken
@zo-ma6557
@zo-ma6557 Ай бұрын
ጆሮን ለምን አታድግም ቢሉት፥ይሄን ጉድ እየሰማው እንዴት ልደግ አለ አሉ!
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 27 күн бұрын
በትክክል የመንግሰተ ሰማያት ፓሰፓርት መጣልክ ወገን😅😅 ጉድ በል ጎንደር 😅😅ደንቆሮ የሰማ ለት ያብዳል ጭራሸ የሰማይ ፖሰፓርት 😅😅 ኧር ጌታዬ ሆይ ናአልን😅😅😅😅
@zolafun4587
@zolafun4587 21 күн бұрын
u made ma day........10Q
@addiss5360
@addiss5360 8 күн бұрын
😂😂😂😂
@ethiopiannewsofficial6432
@ethiopiannewsofficial6432 27 күн бұрын
ወገኖቼ እኔ የዛሬ 20 አመት ነወ ወደ ጌታ የመጣሁት: እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ወንድሜ እና እህቴ በጌታ በርትተን እያገለገል እንገኛለን: ይሄ ልጅ ግን ከእስልምና ስለመጡ ወገኖች የተናገረው በጣም አሳዝኖኛል: ይሄ ልጅ የሚናገረውን ነገር እንደ ቀልድ ወስዳቹሁ ስቃቹሁ እንዳታልፍ ; አደገኛ የሆነ የስህተት ትምህርት ነው የሚያስተምረው::
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 22 күн бұрын
በትክክል
@shewayelulu5640
@shewayelulu5640 21 күн бұрын
የስህተት አስተማሪ ስለመሆኑ እኮ ጥያቄ የለውም። ቶሎ በንስሀ ቢመለሥ ይሻለዋል።
@hope8216
@hope8216 29 күн бұрын
"የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን? እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል፥ ክፉም ዛፍ ክፉ ፍሬ ያደርጋል። መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ ማፍራት፥ ወይም ክፉ ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይቻለውም። መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል። ስለዚህም ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ።" (የማቴዎስ ወንጌል 7:16-20)
@yetbarek63
@yetbarek63 Ай бұрын
ወይ ኢየሱስ የማጭበርበሪ ያ መንገድ ሆነ።
@ethiopianoel7454
@ethiopianoel7454 Ай бұрын
ዋናው እኮ አይደለም ሀሰተኛው ነው በስሙ የሚመጣው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 27 күн бұрын
ቆየኮ እየሱሰ ማለት ቢዝነሰ ሆነ 😅 ምድር ገመዳፍ ሁላ እየሱሰ እየሱሰ እያሉ ህዝቡን ያጭበርብራሉ 😅😅
@DagiG-ed1tr
@DagiG-ed1tr Ай бұрын
እኔን ግራ የገባኝ አዲስ የማናቀው ወንጌል አለ እንዴ ምንድን ነው እየመጡ የሚሉን ምንስ አይነት እምነት ነው ፍቃድስ የሚሰጣቸው አካል ጤነኛ ነው?
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 28 күн бұрын
ግራ ነው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 27 күн бұрын
😅😅😅 ሲጀመር ከአማኑኤል እየመርጠ ነው የሚያቀርባቸው😅 በቃ ጴንጤ የእብድና ሌባ ሰካራም እብድ ጥርቅም ሆነ😅😅
@genettesfay8780
@genettesfay8780 22 күн бұрын
If you did not understand why didn’t you go there and learn if you have time
@user-wk2yh8ks8p
@user-wk2yh8ks8p 29 күн бұрын
ሶፊ ብዙ ኘሮግራሞችህን አልወዳቸውም ይህን ሰውዬ ግን ወንበዴነቱን እንዲገልጥ ስላረከው አመሰግንሀለሁ እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ።
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 Ай бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ና 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@assefagebremichael4826
@assefagebremichael4826 25 күн бұрын
ምን ሊያደርግ ነው ጌታን ቶሎ ና የምትለው? ❤ባለበትም የበጠረብጧል።
@kerubeldaalee8695
@kerubeldaalee8695 10 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@sebleabebe7186
@sebleabebe7186 Ай бұрын
በስሙ የምትነግዱ ወዮላችሁ የፍርድ ቀን ጌታ ሲመጣ
@derejewdesta
@derejewdesta 28 күн бұрын
። ።። 😊❤😊❤❤❤😂❤😂😅😅
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of 28 күн бұрын
እንዲነገድት የፈቀደ የቃሉ ሙላት የሌለው ን ይበለው ጌታ እራሱም ማነው በፈቃዱ ራሱን ለእግዚአብሔር የሚቀድስ ይላል
@tamiratmeja5577
@tamiratmeja5577 27 күн бұрын
ይሄ ሲበዛ ማፈሪያ እውር ነው
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 17 күн бұрын
የጴንጤዎች ጉድ አይገርምም
@Faithbemnet
@Faithbemnet Ай бұрын
ሴጣን በሌላ መልኩ መጠበቅ የለብንም ይሄው ደምቆ መጣ ታዲያ ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም አልደረስም እግዚአብሔር በጣም ተዳፈሩ እግዚአብሔር እንድ መንግሥቱ ኃይለማርያም ያለ መንግስት ያምጣልን👍👍👍👍👍
@bdbdbxbxbx1856
@bdbdbxbxbx1856 29 күн бұрын
አሯ ወንድሞቻችን እንድጨሪስ ነው እንዴ ለእነዚህ እኮ ጌታ ይመጣል😢😢
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 28 күн бұрын
ጋዜጠኛዉ ጅልሎችን እየፈለገ ነዉ የሚያመጣዉ
@jemaworktekle4894
@jemaworktekle4894 Ай бұрын
የኛ የሰማይ ዜግነት ስልጣንና መግቢያ የየሱስ ክርስቶስ ደም ነው::
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 Ай бұрын
ስራ የማይወድ ሰው አገልጋይ ይሁን እንደማለት ነው እኮ።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 27 күн бұрын
ከፍት የሰራ ቦታ በአሁን ሰአት ነብይ ፓሰተር መሆን ነው እውቀት የትምህርት ደርጃ አይጠይቅም የሌብነት ማሰትሪት እንሰጣለን😅😅😅😅😅😅
@kerubeldaalee8695
@kerubeldaalee8695 10 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@m.s.f2591
@m.s.f2591 Ай бұрын
እኔ የማዝንው በተክተዮች ነው
@elsatiddy9746
@elsatiddy9746 Ай бұрын
በትክክል
@birukabose1907
@birukabose1907 28 күн бұрын
Bexam
@kenawako7190
@kenawako7190 28 күн бұрын
እረ ምን ጉድ ነህ ? የሚከተሉህ ደሞ በጣም ይገርመኛል
@user-dl4oq4wd5w
@user-dl4oq4wd5w Ай бұрын
ምን አይነት ሰውዬ ነው እሱን ነቢይ ብለው የሚከተሉት ነው የሚገርመው።
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 27 күн бұрын
አረ እ/ግ ይይልክ ይሄ ሞኝ ህዝብ
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ምንም አላረገም እንደውም በርታ💪 እኔ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ጴንጤ ምን ያህል ደንቆሮና ነፈዝ እንደሆነ ነው ማፈሪያዎች
@aschenakimelese8861
@aschenakimelese8861 Ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሌቦች ስለምታጋልጥ ወንድሜ ተባረክ እንደከብት የሚነዱት ብሮቴስታንት ወንድሞቼ ወደ ቀልባቹ ተመለሱ
@habtamualemayehu2436
@habtamualemayehu2436 Ай бұрын
ሶፊ ከበፊቱ ይልቅ እየበሰልክ የመጣህ መስለኝ ትኩረት ለመሳብ ይሁን ወይም ሌላ አላዉቅም ነገር ግን እንግዳ ስታቀርብ አንብበህ ተዘጋጅተህ ቢሆን በእዉቀት ብትሞግት ዛሬ ሰዉዬ ትክክል ባይሆንም በንግግር በልጦሃል በደንብ አልሞገትከዉም ስህተቱን እዉነት መስሎ እንድታይ ረዳሀው
@jimmybesha6467
@jimmybesha6467 Ай бұрын
ሶፈ ደረቅ ፣ተሣዳቢ ፣ርካሽ መርማሪ መስለህ ቀርበሃል……፡በእዉነት በልጦሃል።በጣም ሎጂካል፣አንባቢ፣ ……ነው።አዝረክርኮ በልጦሃል።እምነቱን ባልቀበለውም አዳዲስ የመፅሃፍ ቅዱስ እይታ አሣውቆናል
@s26661
@s26661 29 күн бұрын
​@@jimmybesha6467 እውነቱን ለመናገር የሰውየውን ድንቁርና እና የሃይማኖቱን ገበና ከክርስቶስ ይልቅ ገንዘብን የሚሰብክ እንደሆነ ያየንበትን ነው። አንድ ጥቅስ እንኳን አልጠቀሰን እኮ ስለሚያወራው ማስረጃ አርጎ። ለካ መፅሓፍ ሳያቁ አቃለው ብሎ ማስተማር ይቻላል።
@ephremwondimu3703
@ephremwondimu3703 24 күн бұрын
ሶፈ እኮ ያልበሰለ እኮ ነዉ ፓስተር የሚለዉን ስም ቁጭ አርጎ ቲክቶከር ሶፈ ቢባል እኛንም ባላሳቀቀን እነዚን ሰዉ የሚያሳስቱ ለትዉልዱ መሰናክል የሆኑ ሰዉ ሚሰበስብብን እንኳን ድሮ ጌታን አገኘዉ
@melesemihret6022
@melesemihret6022 Ай бұрын
አለባበሱ ምርጥ አስተሳሰቡ ንፍጥ ሶፊ ግን ምርጥ ነህ ስነስርዓትህ ትመቸኛለህ አንድ ቀን ወደ ምታከብራት ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንደምትመለስ አምናለሁ
@truthprevail2742
@truthprevail2742 Ай бұрын
አውንም ኦርቶ እኮ ነው ማሪያምን አይልም እንጂ🙏
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi Ай бұрын
ቢሆን ምኞቴ ነው
@martagerma1399
@martagerma1399 Ай бұрын
Men wede hula 😂
@s26661
@s26661 29 күн бұрын
​@@martagerma1399 ወደፊት ነው እንጂ ከዚህ በላይ ወደ እኮ ኋላቀርነት እንደሌለ እያየን ነው። ይኸው ማስረጃው እኮ።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 27 күн бұрын
​@@truthprevail2742ኦርቶዶክሰ እንደዚ አይነት እብድ አሰተማሪ የላትም 😅 ከእውቀት ነፃ ነው ደንቆሮ መድርክ ሲያገኝ ያብዳል
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Ай бұрын
ሽጉጥ የምንይዘዉ ስዉ ለመግደል ነዉ! አትግደል ግን ይላል መጽሐፉ
@YohanesGebrehiwot-e2o
@YohanesGebrehiwot-e2o 18 күн бұрын
ሶፊ የመንፈሳዊ አረዳድ ልዩነት በሁለታችሁ መሀል በጣም ልዩነት እንዳለ ያሳያል ልጁ ስለ ፓስፖርት ያነሳው ነገር በጣም ስለ እግዚአብሔር መንግስት ውብ አርጎ ነው የገለፀው እኔ ተመችቶኛል።
@janetbeyna4184
@janetbeyna4184 13 күн бұрын
Me too
@WikiynosYisfalem
@WikiynosYisfalem Ай бұрын
ጌታ ሆይ አሁን ና
@amboabiyot7770
@amboabiyot7770 Ай бұрын
አቶ አሸናፍ ጠነኛ እያለ ነበረ የማውቀው እንደዚህ ሆኖ ማየቴ በጣም አዝናለሁ ፡፡ 😢😢😢
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s 5 күн бұрын
እንዳውም አውን ነው ጤነኛ ስራ ፈጥሮ እራሱን እና ቤተሰቡን. አገሩን የጠቀመው. ይህን በመንግስት ሊበረታታ የሚገባ. ትልቅ ጭስ አልባ ኢንዲሱትሪ ነው. ወጣቶች ስራ ከመጠበቅ. ስራ እንዴት መፍጠር እንደሚቻል ያሳየ ትልቅ ሰው ነው
@user-th1dh4mu2d
@user-th1dh4mu2d 24 күн бұрын
የክርስቶስ ትምህርት እንደዚህ አላስተማረንም ።ወይዘንድሮ እግዚአብሔር መፍራት ጠፋ ድፍረት በዛ ።ምህረትህ ጌታ ሆይ 🤲🤲🤲
@netsanetdaniel7825
@netsanetdaniel7825 Ай бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ አስራት እየሠጠ የሚያለብሳቸው ሠው ነዉ
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 Ай бұрын
ትንቢተ ዳንኤል 12 13: አንተ ግን እስከ ፍጻሜው ድረስ ሂድ፤ አንተም ታርፋለህ፥ በቀኑም መጨረሻ በዕጣ ክፍልህ ትቆማለህ።” እግዚአብሔር ግን በዙፋኑ አለ! ምህረት እና ቸርነቱ አይለየን!
@mame8874
@mame8874 Ай бұрын
ጎበዝ ነህ እውነትህን ነው እንዱን ተሳዳቢ አንዱን ተደባዳቢ እያቀረብክ የምትነግደው እኮ ገንዘብ ለማግኘት ነው ልጁ እውነቱን ነው የነገረህ እሳት ካየው ምን ለየው ነው ሶፍዬ ያው አንድ ናችሁ ስንቱን ሰው ነው እያቀረብክ........
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 22 күн бұрын
እግዚሃብሄርይባርክህአዘጋጅናአቅራቢውተባረክ
@chuchuteshal8363
@chuchuteshal8363 Ай бұрын
መናፍቅነት ከዚህ በላይ ገና ብዙ እናያለን እድሜ ይስጠን እንጅ
@henoktadesse5340
@henoktadesse5340 Ай бұрын
universty ተማሪ እያለው ከ አንድ ጓደኛዬ ጋር ልንጫር ስንል እኔስ ቸርቼን እከፍታለው ሲል እየቀለደ መስሎኝ ነበረ ከዛ ሁለታችንም ተባረርን አሁን እኔ በስደት አለም ጎቲማላ ነው ያለውት ወደ አሜሪካ ለመሰደድ ብዙ ሀገር እያቋረጥኩ አሁን ያ ጎደኛዬ ቸርች ከፍቶ ቤት መኪና እንደገዛ vedio ላከልኝ አሁን ሳስበው መሰደዴ ስህተት ነበረ....😢😢
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
የእሱ ቤትና መኪና ከደኃ በተሰበሰበ ብር ነው የሀጥአት ቁስ ነው😢 አንተ በጉልበት እየሰራ እግዝአብሄር በቡዙ በረከት ይባርካሃል አትፀፀት😢 የሀጥአት እንጄራ ከመብላት በፅድቅ ፆም ማደር ይሻላል😢
@esku100
@esku100 Ай бұрын
Bro go back and open church 😂….but u need a gift from the above.
@henoktadesse5340
@henoktadesse5340 29 күн бұрын
ልክ ነሽ እህቴ​@@RHAMAYGATA
@SeattleU.edu.
@SeattleU.edu. 29 күн бұрын
Open a church in Guatemala because God is everywhere and the gospel is for everyone and if you truly have God’s call, be international. But you must understand that the gospel is not a business. It's a calling from God.
@libanosferew1333
@libanosferew1333 28 күн бұрын
​@@esku100😂😂😂 ፔንጤ ቸርች ከጥልቁ እንጂ ከላይ የለም ንግድ ነው ጥሩ የቢዝነስ ዘርፋ ነው
@andualem8542
@andualem8542 29 күн бұрын
በጣም የምያሳዝነኝ ወንጌልን ጠንቅቀ አውቃለው የምለው ሕዝብ ለነዝህ ሌቦች እንደ ከብት ስነዳለት ሳይ ያናድደኛል።
@germewgimeskel8158
@germewgimeskel8158 16 күн бұрын
እኔ በጣም የምገርመኝ ይህ አጭበርባር እያገለገልኩኝ ሽጉጤ ወደቀ ከዝያ በኋላ አሜንታ ጨመረ ይላል ስለዝህ ይህ ሰው አሜን የምያስብለው በእግዚአብሔር ቃል ሳይሆን በቀለሀ ወይም በሽጉጥ ነው ማለት ነው
@aminunurie8311
@aminunurie8311 27 күн бұрын
ነብይ ነኝ እያለ ሽጉጥ ይታጠቃል ምን ያህል ቀጣፊ እንደሆነ መገመት አያዳግትም
@solomonaynalem9035
@solomonaynalem9035 27 күн бұрын
ሶፎኒያስ እንደነዚህ አይነት ግለሰቦችን ምንነት ገባያ ላይ እያመጣህ ስለምታሰጣልን እናመሰግናለን! ግን የካውንስሉ ጉዳይ እጅግ ግርም ይላል እንደእነዚህ አይነት ማፍያዎችን በጉያው አቅፎ መጓዙ፡፡
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix 21 күн бұрын
Counciluma le sewu hiywot teto le afer eyetekasese nw ke mengist gar
@jjyisak1575
@jjyisak1575 Ай бұрын
በልጅነቱ ...የተቀባ ልጅ አሹ .... ሲያድግ ምነው ... እንዲህ ሆንህ..... !!! እውቀት አለህ ማስተማር ትችላለህ .... ግን የመጣህበት... መንገድ... ትክክል አደለም ... ብትመለከት እራስህን....!!! እንግዲህ ምን እላለሁ ... አምላክ ... ፍፃሜህን ... ያሳምር ... ወንድማችን ...!
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Ай бұрын
በውነት ያሳዝናል 😢አተ የሚ ከተሉ😢
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 Ай бұрын
ሰው ከእውነት እውቀት ጋራ ከተጣላ ስንፍናን ሲናገር እንኳ እንደ ትልቅ እውቀት ይቆጥረዋልና ደፋር ነው።
@abiyalemayehu6049
@abiyalemayehu6049 25 күн бұрын
ሶፊ የእውነት ዛሬ አስደሰትከኝ ይህን ፈላስፋ አዋርደኸዋል ሌባ ነው።
@seifuargaw374
@seifuargaw374 28 күн бұрын
የዚህ የተለየ ነው አሁን ይሄንንም ፀልይልኝ ብሎ ይመጣ ይሆናል
@FritihoneyFrehiwet
@FritihoneyFrehiwet 13 күн бұрын
" እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤"
@user-yu2cs1nc4u
@user-yu2cs1nc4u 17 күн бұрын
እንደዚህ ገለጥለጥ አድርገህ የእምነቱን ምንነትና ማንነት በመግለጥህ ጥሩ ነው ብዙ ሰዎች ቆም ብለው እንዲያስቡ ያደርጋል።
@yetbarek63
@yetbarek63 Ай бұрын
በጣም ያሳመነኝ ሰው የሚመጣው ይህን ብሰጥ ይህን አገኛለሁ ብሎ አስልቶ ነው እኔ ምን አገባኝ ያለው በጣም ትክክል ነው።
@TeagueSahile
@TeagueSahile 28 күн бұрын
ሶፊ እባክህን ስም ቀይር ወይም እንደ ፓሰተር የሚመጥን የእግዚአብሔር ቃል ሙላት ይኑርህ
@libanosferew1333
@libanosferew1333 28 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ያረከኝ አምላክ ተመስገን!!!
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 27 күн бұрын
በጣም መታደል ነው ኦርቶዶክሰ መሆን የማንም ውርጋጥ ከየትም እየመጣ ነብይ ፓሰር እያለ ቢዝነሱን ሲያጣጡፍባቸው 😅😅 እግዝዬ በእየሱሰ የሚነግድ ይሁዳች ኧር አምባሳደር ክፍት የሰራ ቦታ በቃ ነብይና ፓሰተር ያለ ትምህርት😅
@SOLOMON-M...7
@SOLOMON-M...7 19 күн бұрын
ፕሮቴስታንት ሀይማኖትን ሰው አይቶ እንዲጠላ አደረጋቹ እንዴት አዲስ ነፍስ ይዳን። አሁን ነው በጅራፉ መነሳት የነበረበት ጌታ የስራቹን ይስጣቹ
@Cr7areb8596
@Cr7areb8596 Ай бұрын
ይሄ ቦዘኔ።መጀመሪ ራስህ ከሲኦል ውጣ ጀዝባ
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 Ай бұрын
Ere seoleme lezih bota Yale ayemeseligeme
@solomnashagre8680
@solomnashagre8680 27 күн бұрын
አይ ግዜ !! በእውነት ሀገራችን ላይ ከዚህ በላይ በሁሉም ነገር እንደዚህ የወረድንበትና የተዋረድንበት ግዜ መቼም አይመጣም
@lemlems.350
@lemlems.350 25 күн бұрын
ቤተክርስቲያን ባለቤትነቷ የጌታ ስለሆነች ማፅዳቱ አይቀቀርም::
@gezahegnyohanis1525
@gezahegnyohanis1525 21 күн бұрын
በጣም ትግስቱና መቻሉን ያደለው።ችሎሀል ሶፊ
@yetbarek63
@yetbarek63 Ай бұрын
ሰውየው እኮ ምንም ስህተት የለበትም ሰው የበለጠ አገኛለሁ ብሎ ስለሚጃጃል ምናገባኝ ነው የሚለው፣ደጋፊህ ነኝ ወንድም አንተ ጥሩ ዘይደሀል፣እህተማርያም እኮ ተከታይ አላት አይደል።
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
😂😂😂😂
@queensheba2506
@queensheba2506 29 күн бұрын
It's true 😄❤️👌
@Fano203
@Fano203 29 күн бұрын
እውነትህን ነው በአቋራጭ መክበር ስለሚወድ ነው የኛ ሰው እሱጋር ምንም ችግር የለም።
@zemedukefeni6908
@zemedukefeni6908 28 күн бұрын
🎉እናንተ ጸልየችሁ የምትበርኩ ከሆነ ከደሃከሞች ከምትሰበስቡ ለምን ጸልየችሁ እረሰችሁን አትበረኩም።
@MeronMule
@MeronMule 26 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@amelakebede7725
@amelakebede7725 Ай бұрын
እረ ጉድ ጌታሆይ እረ ቶሎ ና እባክህ ምን እየሰማን ነው እባክህ ይቅር በለን በአማኝ ላይ ያለው ጉድ ማረን
@user-fh8pw7gg9i
@user-fh8pw7gg9i 14 күн бұрын
የእሱስን ህይወት አትወክልም ወየው ጌታዬ አመመኝ እነዚህ ሰዎች ሊያሰጨርሱን ነው ቅሞ ነው የሚያገለግለው
@abebameried4033
@abebameried4033 Ай бұрын
ጠያቄውም ተጠያቂውም እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
@ferewinehabtemariam3576
@ferewinehabtemariam3576 29 күн бұрын
ይሄ ጌታን ፈፅሞ የማያዉቅ ወንጌልን የማያዉቅ የብልፅግና ወንጌል ነዉ ሁለት ካለህ አንድ ስጥ ያለዉን የት ጣለዉ ትንሽ አያፍርም እንደዚህ አይነቶችን ጌታ ያስባቸዉ ሌቦች ናቸዉ ይሄ ደግሞ አይን ያወጣ ነዉ የጌታ መምጫዉ ደርሶል ተከታዮቹ በጣም ያሳዝናሉ ፓስተር ሶፊ ዉነት ስለምትናገር ተባረክ ደስ ብሎኟል ማጋለጥህ ይቅርታን የማያዉቅ ነብይ ሊሆን አይችልም ምህረቱን ያዉርድላችሁ መሰሎችንም መስማት ይከብዳል ወዴት አየሂድን ነዉ በጣም ያሳዝናል ጭራሽ ጌታን አያዉቅም ለሌላዉ ግድ የማይለዉ omg
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 Ай бұрын
ለገባው ሰው ሶፊ ስሕተታቸውን እያጋለጠ ነው
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 Ай бұрын
በደንብ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 22 күн бұрын
የማጋለጥ አገልግሎት አለ?
@LiyuBisrat
@LiyuBisrat 22 күн бұрын
ድሃ መንግሥተ ሰማያት አይገባም ብሎ አንድ ነቢይ ነኝ ባይ አፍ ሞልቶ መናገር ያሳዝናል።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 15 күн бұрын
በጣም ፖሰፖርት መጣላቹ የመንግሰተ ሰማያት መግቢያ ወይኔ ሆዴን አመመኝ ባገኝክ ጭንቅላትክን ብፍነክትክ ደሰ ባለኝ አይን አውጣ ይሁዳ ሌባ ነክ ቆሻሻዋች
@Abyismak
@Abyismak 21 күн бұрын
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ab_sis
@ab_sis Ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስጻቹህ። ሌላ ምን ይባላል።
@eleni311
@eleni311 Ай бұрын
የዚህ አለም መኔግሰት አገልጋዮች በዝተዋል በጌታ በኢየሱስ ሰም ሰራቼው ይፍረሰ ከነዚህ አገልጋዮች አንዱ ጠያቂው እራሱ ነው የሚያቀርባቼው በሙሉ እንደሱው መንፈሳቼው በአጋንንት የተሞላ ነው ወገኖቼ ኢየሱስ ያለው ሁሉ አልሚ እንዳይመሰላችሁ በኢየሱስ ሰም ያሉ ሀሰተኛች አሉ እግዚአብሄር ከመንገዳችን ላይ ይጥረግልን ይሄ ሰውዬ አንድ ጤነኛ ሰው ሲጠይቅ ሰምቼው አላውቅም የባሰ ብሎ ደሞ በሸጉጥ ወንጌል እሰብካለሁ የሚል አመጣ እነዚህ ወንጌልን አሰዳቢዎች እግዚአብሄር ያሰዎግዳቼው
@user-kw9tr5ro4q
@user-kw9tr5ro4q 27 күн бұрын
መንግስት ነው ብለሽ ነው ትንቢቱ ይፈፀማል ዘንድ ግድ ነው በመጨረሻም ዘመን በስሜ ይመጣሉ ከተኩላዎች ተጠበቁ እያየን ነው
@emanuelafarina8957
@emanuelafarina8957 28 күн бұрын
አረ ምንድነው ጆሮ የሚሰማው ጌታ ሆይ ቶሎ ና ጌታ እየሱስ ምህረት ያድርግልህ ንስሃ ግባ ጌታ እየሱስ መሃሪ ይቅር ባይ ነው በስሜ አሳቾቺ ይመጣሉ ያለው ቃል የታመነ ነው በአይናቺን አየን በጆሮ ሰማን ወገኔ ተጠንቀቁ በእየሱስ ስም ደፋሪ
@user-pz4gp2cc4d
@user-pz4gp2cc4d 18 күн бұрын
የእግዚአብሔር ስም እንደዚህ በረከሰ ሰው ሲጠራ መስማት እጅግ ያማል።
@danielgod6752
@danielgod6752 29 күн бұрын
ትውልዱ ምን ይማራል ወዴት እየሄድ ን ነው
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 Ай бұрын
አቤት ጴንጤ በነብይ ስም ስንት ዘራፊ ወሮበላ በወንጌል ስም እራሱን እያበለፀገ ምእመናኑን አደኸየ የምትሉ ሳትፈሩ በላይክ ግለፁ ::
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 27 күн бұрын
😅😅😅😅 ፓሰፓርት የመንግሰተ ሰማይ😅😅 ኧር ደንቆሮ ከሰማ ያብዳል ጉድ አይ ነብይ ፍሬንፍር ክፍት ቦታ አለክ እኛም እንብላ ፓሰፓርትየመንግሰተሰማይኧርደንቆሮከሰማያብዳልጉድአይነብይፍሬንፍርክፍትቦታአለክእኛምእንብላ 😅😅
@Alimesjid
@Alimesjid 15 күн бұрын
አልሀምዱሊሏህ የእስልምናን ሀይማኖት ለሰጠኸኝ ጌታ
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u 29 күн бұрын
በወንጌል ማሾፍ ዋጋ ያስከፍላል የሚገርመኝ ጠያቂዉ ነዉ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 15 күн бұрын
የትኛው ወንጌል የብልፅግና ነው የድርጅት ነው ፖሰቶርት የት ነው የሚታደለው መንግሰተ ሰማያት ሃገር ናት አለ ምን ይላታር አገሪታ በብእር እንፍውሳለን😅😅 ደግሞ መሰቀል ይላል እንዴ ውሻ ቆሻሻ ጌታችን መድሃኒታችን የተሰቀለበት ነው እንደሱ በብእርና በፖሰ ይወዳደራር ኧር እፍር ንፍጥ ጭንቅላት ብዬሃለው ኢንባሲ ምን እየሰራ ነው ባንክ ተዘርፍ ደግሞ ፖሰፖርት ብለው መጡ😅😅😅😅😅
@tsegayeyohannes2961
@tsegayeyohannes2961 Ай бұрын
እየቃመ ስለሆነ የሚሰብከው መርቅነው የሚሰብካቸው ስብከቶች ናቸው
@queensheba2506
@queensheba2506 29 күн бұрын
🤔😄😭
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 27 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅
@teshomekassakassa
@teshomekassakassa Ай бұрын
ፓስተር ሶፊ፦ እንዲህ አይነቱን ጮሌ እየደጋገምክ ስለምታቀርብልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@s26661
@s26661 29 күн бұрын
አዘብቱ በእግዚአብሔር ስም ለሚዘብት መየውለት ይላል እግዚአብሔር ያሁኖቹ ነቢያቶች በእግዚአብሔር ስም የሚዘብቱ ናቸው። አቤቱ ልቦናቸውን መልስ። አቤቱ በቸርነትህ ብዛት ማራቸው።
@haimont9075
@haimont9075 Ай бұрын
እኔ እንደገባኝ ሶፊ አጭበርባሪዎችን እያጋለጠ ነው ህዝቡ እንዲማር ነው እነዚህን ነብይ ነን ባዮችን የፕሮቴስታንት አማኞች እንዲያውቁት እያደረገ ነው አስትውሉ ፕሮቴስታንቶች እንድትጠነቀቁ ነው በማስተዋል ኑሩ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን🙏😭😭😭😭😭🗣️
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Ай бұрын
ከፈለገ ህዝቡ ቤታቸዉን ሸጦ አይሰጣቸዉም እኛ ምን አገባን ነብይ አፍቃሪ ህዝብ ነው ሶፊ አዉቆ እኮ ነው በሁዋላ ተቃቅፈህ ሀግ ልትሰጣጥ ሠዎችን ታጃጅላለህ አታስቂኝ አለ ሰዉየዉ
@fitztek8119
@fitztek8119 24 күн бұрын
በኢትዮጵያ ውስጥ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በድህነት ምክንያት አጭበርባሪዎች ናቸው። ይህ ምናልባት ተመሳሳይ ነገር ሊሆን ይችላል.
@samuelassefa8229
@samuelassefa8229 2 күн бұрын
ገላትያ 5 (Galatians) 20፤ መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ 21፤ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Ай бұрын
አረ በኢየሱስም ከምነግዶ ቢቀር ባይበላ ቢቀር ባልታወቅ ይሻላል😢
@fenoteyared5656
@fenoteyared5656 29 күн бұрын
በዚህ ልክ የሚጃጃል ምእመን ካለ ገራሚ ነው ። አምባሳደሩ ልክ ነው ወዶ ፈቅዶ ከተዘረፈ ቢዘርፍ ምን ችግር አለው ። ሶፊ እናመሰግናለን እንዲህ አይነት እምነት አገር ወስጥ ይኖራል ብየ ገምቼ አላዉቅም
@hanatesfaye3479
@hanatesfaye3479 16 күн бұрын
Romans 14 አማ - ሮሜ 17: የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና።
@user-bv7lu5ej9x
@user-bv7lu5ej9x 25 күн бұрын
ሰለ ኢቶዮጵያ ጉዳይ አያገባኝም የሚል ነብይ እግዚአብሔር ይገስፀው
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi Ай бұрын
አይሶፊይ ግን ለቼርቻቹህ የሚጠቅመውን ሰው ማቅረብ አትችልም ያላበደሰው የለም ማለት ነው ያላበደ የማታቀርበው
@user-dv7tc8oc7l
@user-dv7tc8oc7l Ай бұрын
ምን ማለት ነው እንደዚህ አይነት እምነት መኖሩን በኢየሱስ ሰም የሚነግዱ መኖራቸውን ማሳወቅ ችግር የለውም 🙄😊
@libanosferew1333
@libanosferew1333 28 күн бұрын
​@@user-dv7tc8oc7lፔንጤ ኮ ድሮም የታወቀ ነው አሁን ይፋ ሆነ ንቁ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 15 күн бұрын
ሲጀመር ወደ ጴንጤ የሚገቡት እብዶች ናቸው መቼም ጤነኛ ሰው በእንደዚ አይነት ወሮበላና ሌባ ሁላ የእየሱሰ አገልጋይ ነን ሲላቸው የሚያምኑት ካድያ የእብድ ተከታይ እብድ ነው😅😅😅😅😅
@natan7997
@natan7997 29 күн бұрын
ገና ተአምር ነው የምታሳዩን መቼም ይቺ ምስኪን ሀገር አሳዘነችኝ
@mulugetemoch8079
@mulugetemoch8079 25 күн бұрын
አግዞዩ ማህርነ ክርስቶስ 🙏🏽 ደሞ ምን ያለውን አመጣህ አንተ ሰው ... በአውነት የሚያሳዝናኝ አንደዚህ ዓይነቱን ሰዎች የሚከተሉ ስዎች ናቸው😭... የሚያረጉትን አያቁምና ይቅር በሎቸው 😭አግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን 🙏🏽 ከነዚህ አይነቱ gang group ህዝብህን ጠብቅ 🙏🏽
@teshomebekele3479
@teshomebekele3479 25 күн бұрын
ዳዊት ፋሲልን አስታውሰኝ ነቢይ ለመሆን መሃይም መሆን ብቻ በቅ ነዉ ያለዉ ትዝ አለኝ ወይ ጉድ ገና ስንቱን ጉድ እናያለን
@mulatekebede2321
@mulatekebede2321 Ай бұрын
እርሱ እረ ወዲት እደሄድን ነው ጌታ ሆይ እረ ድረስልን አምላክ ሆይ ህልውናህን ግለጥ በኢትዮጵያን በዘመኑ ጴንጤዎች ላይ እረ ተነስ የማይ አምላክ እረ የእስራኤል አምላክ ሆይ ወዴት ነህ ።እረ ሶፎንያስ እያየህ እግዚአብሔርን የሚያከብረውን አቅርብ እባክህ።
@yetbarek63
@yetbarek63 Ай бұрын
ጴንጤ መሆን ፈለግኩ ምክንያቱም እንደፈለኩ እያደረኩ ገንዘብ መሰብሰብ እንድችል።
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 Ай бұрын
😂😂😂
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 Ай бұрын
ኧረ ኦርቶ ጋ ይሻልሀል።እዛ በሽ ነው።
@God-db9vp
@God-db9vp Ай бұрын
​@@abdissamoges8512እንዴት?
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi Ай бұрын
ማርያምን ክጀ ክርስቲያን ነኝ ከምለው ብሰልም ይሻላል
@ashenafinega2001
@ashenafinega2001 Ай бұрын
​@@abdissamoges8512 አደል ኦርቶማ ፆም ፀሎት ተጋድሎ ይበዛል ጋሼ
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc 27 күн бұрын
ቤተክርስቲያን አትበል አዳራሻችን በል ልቦና ይስጥህ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 27 күн бұрын
በትክክል😅 እዚያው አዳራሻቹ ላይ ተበዝበዙ በማንም ውርጋጥ ሌባ አምባሳደር ነብይ😅😅😅😅 ማፍያው ደንቆሮ😅😅
@hanatesfaye3479
@hanatesfaye3479 16 күн бұрын
John 13 አማ - ዮሐንስ 34: እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ፥ እንደ ወደድኋችሁ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ። 35: እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ፥ ደቀ መዛሙርቴ እንደ ሆናችሁ ሰዎች ሁሉ በዚህ ያውቃሉ።”
@temesgenabraham7795
@temesgenabraham7795 Ай бұрын
ፓ/ር ሶፊ interview እያደረክ Tap Tap እያረክ አዬው ልበል😃😃
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 Ай бұрын
😂😅😊
@elludot
@elludot Ай бұрын
Bro understand the business well
@Ryanah0985
@Ryanah0985 10 күн бұрын
ለድሆች ወንጌል እሰብካለሁ ያለው ትክክለኛው መልእክት አልገባውም ሊማር ይገባዋል ድሆች የሚለው በሃብት ሳይሆን ወንጌል ያልደረሰው ነው ድሃ የሚባለው ስለዚህ ቁጭ ብለህ ተማር በልልኝ
@nardosAsgedom
@nardosAsgedom 11 күн бұрын
እግዚአብሔር እዉነት ይፈርዳል ሶፊ ግን በእዉነት ከእዉቀት ነፃ ነህ
@danielayele8254
@danielayele8254 Ай бұрын
የአገሪቷ ህግ መሠል መልቲዎችን የሚቀጣበት ህግ የላትም ወይ??? እነ ፓስተር ፃድቁ ለምን ዝም ይላሉ??? ወይስ ይደግፉታል???
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 27 күн бұрын
ሌባን ሌባ እንዴት ይቃወማል አባት ሌባ ልጅ ቀማኛ😅😅 ማን በተናቸው
@elshadiageta9954
@elshadiageta9954 Ай бұрын
Oh interview yemitaderkibet menged meshashal alebet soyew bizum chigir yelebetim
@yeabsiragarkbo5359
@yeabsiragarkbo5359 28 күн бұрын
የሰዎች ሂሊና ሲደነዝዝ ፌዘኛ ቀልደኛ እግዚአብሔርን አለመፍራት ድፍረት የተሞላበት ንግግር ውስጥ ይገባሉ እንደነዚህ አይነቶች በፍርድ ቀን ያፍራሉ ይፈረድባቸዋል ።
@temesgenkinfe2131
@temesgenkinfe2131 27 күн бұрын
ጎበዝ እነዚህን ሌቦች የሚሾማቸው ፈቃድ የሚሰጣቸው ማነው? ሁሉም ከወንጌል ውጪ ሆነው ይዳረቃሉ።
@geneteden4343
@geneteden4343 29 күн бұрын
እጁ ላይ ባለው ጌጥ መሳይ ማስተፋቅር አሰርተዋል ይህንን ኮሜንት ብያየው ደስ ባለኝ ነበር
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix 21 күн бұрын
Easu bicha aydlem nebiy nen yemelut hulum ke mirab Africa (west Africa)nw eyaseru metenkelut tiru mengist binore niro kerchele yigewu nebere mn yaregale
@suramensur
@suramensur 28 күн бұрын
I was born protestant, and now I am Orthodox. Thank you, GOD
@tsigeredatafessemulugeta4944
@tsigeredatafessemulugeta4944 27 күн бұрын
ውድ ወንድሜ ኦርቶዶክስም ፕሮቴስታንትም መሆን አያድንም። የሚያድነው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ነው።
@bobbylashly6152
@bobbylashly6152 25 күн бұрын
ከሂዎት ወደ ሞት 😢😢😢😢
@rutaas2865
@rutaas2865 24 күн бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ መለሰህ አሁንም ልብህን ይጠብቅ በቤቱ ያፅናህ ባንተ ይክበር እግዚአብሔር
@Workineh427
@Workineh427 24 күн бұрын
ሁለቱም አያድኑም፣መዳን በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ነው።
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 21 күн бұрын
እዚህ አዚያ ሳይሆን ህይወቱን የሰጠህን እየሱስን በልብህ አንግሰህ በቃሉ መኖር ነው ያለብህ
@TwisterBabathafu
@TwisterBabathafu 21 күн бұрын
ማን ያመልጣል ጌታ ስመጠ ከእሰቱ ።ሁሉም ለፊርድ ሰቀርብ የላ ብር ነው የኔ እኩል ወይ ዛሬ!!
@noone-qw9hd
@noone-qw9hd 28 күн бұрын
የፈጣሪ ትግስት ታየ እንኳን ነብይ ነኝብለክ ጴጥሮስ እየካደ በአለባበስ በሁሉም እሡን ነው እሚመስለው ዳቢሎስ እስከመቼ ነው እሚጫወተው ግን ምድራዊነው
13 August 2024
42:38
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 2 М.
#ሴት #ገንዘብ #ዝና ለሰው ያስፈልጋሉ 24 July 2024
57:18
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 45 М.
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 20 МЛН
😳 Все русские уже знают итальянский?🇮🇹
00:15
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 103 М.
ታዋቂው ቲክቶከር ብዙ ሚስጥር አጋለጠ
1:16:18
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 32 М.
ሰዎችን ወደ ሬሳነት የሚቀይረው ነብይ 28 June 2024
1:46:19
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 33 М.
ነብይ ገቢ ገቢ ጉተማ 11 November 2023
57:42
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 702 М.
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН