🇪🇹ሀገሩን የሚወድ ሁሉ ሼር በማድረግ❌ የኢሊሚናቲ መንፈስ ይዋጋ 💀እባካችሁ ወጣቶቸ ይህን አይታችሁ ተማሩ

  Рет қаралды 163,478

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE

5 жыл бұрын

አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. Many Blessings!
Note:-Reuploading our Videos and Audios without permission restrictedly prohibited.
#PresenceTv #SuraphelDemissie

Пікірлер: 450
@menbereabebe6383
@menbereabebe6383 5 жыл бұрын
እንኮን ደስ ያለሽ እህቴ ወንድምሽ ተፈታልሽ እንኮን ደስ ያለክ ወንድሜ ከእስራት ተፈታህ እንኮን ደስ ያለብ ነብይ ሱራፊል ምርኮ ለአምላክህ በዘበዝክ እንኮን ደስ ያለን ሁላችን ለእግዝሀብሄር እርስት አበዛን ዋው እልልልልልልልእልልልልልእልልልእየሱስ ይባረክ አሜን አሜን አሜን
@user-un7ly8gc8t
@user-un7ly8gc8t 5 жыл бұрын
*ላንተም የደረሰ ለኔም ለቤተሰቦቼ ይድረስልን ለኔም ጸልዩልኝ ጌታ እንዴወርሰኝ😭😭👏😭👏😭👏😭👏😭👏😭*
@abigayl23jesus31
@abigayl23jesus31 5 жыл бұрын
A
@abigayl23jesus31
@abigayl23jesus31 5 жыл бұрын
Amen
@hanitultulaneng8533
@hanitultulaneng8533 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የነገርኩህን አደራ gata yerdashal yena qonjo
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 5 жыл бұрын
ጌታ ቀን አለው አይዞሽ (ህ)ብቻ ልብሽን (ህን)ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ክፍት አድርግው (ገው)ተበራክ ጌታ መልካም ነው
@susansusan1329
@susansusan1329 5 жыл бұрын
Anemone💗🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 5 жыл бұрын
ኢንኳን አደረሰን ኢየሱስ ስም ከሞትም ያድናል ከደብሎሰ እሰረት ይፈተል ክብር ለተረዶ ለኢየሱስ ይሁን ነብዩ ሱረፌል ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ❤
@ethiolove7219
@ethiolove7219 5 жыл бұрын
*ጌታ ሆይ ለእዚህ ቀን አበቃኝ ሱራፌል ጌታ ፍቃድ ከሆነ መጣለሁ በጌታ ስም ዘመናችሁ ይባርካችሁ ተባረክልኝ*
@amanashamanash1948
@amanashamanash1948 5 жыл бұрын
እስራትን በጣጥሶ ነፃ የምያወጣ እግ/ር ይመሰገን ሱርዬ ተባረክ በብዙ
@asterhailu4188
@asterhailu4188 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ውይይይይይይ ጌታ ሆይ እኔ ሰው ከ ጠላት እስራት ሲያመልጥ በጣም ደስ ይለኛል እኔም ጌታ ስላስመለጠኝ አባ ስምህ ይባረክ ነብይ ሱራፌል ጌታ ዘመንህ ይባርክ እንወድሀለን እውነተኛ የእግዚአብሔር ባርያ
@lamlibekele6021
@lamlibekele6021 5 жыл бұрын
አቤት ጌታ እንዴት ድንቅ ነዉ በስዉር የታሰረዉን በአደባባይ የሚፈታ ክብር ሁሉ ለሱ ብቻ ይሁን ወንድማችን ሱርዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ እግዚአቤሔር በአንተ ላይ ባስቀመጠዉ ፀጋ እተማመናለሁ፡፡ ተባረክ!!
@yeshisolomon4091
@yeshisolomon4091 5 жыл бұрын
ሱሬ ስወደህ እኮ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@t.ajesus9613
@t.ajesus9613 5 жыл бұрын
አቤቱ ለኔም ለቤተሰቦቼም ድረስልን እበክህን ጌታ ሆይ ወደ ቤታችን ግብ !!!!
@user-or3fm9vn2x
@user-or3fm9vn2x 5 жыл бұрын
አባ የኔየሱስ ምን ይሳንሀል ክብር ላንተ ይሁን ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይነህ እንኳን ደስአላችሁ እኔም ደስ ብሎኛል አምላኬ ኢየሱስ እንኳንም ያንተ ሆንኩ
@user-ie5jn1vz3b
@user-ie5jn1vz3b 5 жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ ዘመንህ በጌታቤት ይለቅ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሱራፌል እግዚአብሔር ለዚህ ምድር አስነስቶአል ቀሪ ዘመንህ በሰይጣን የታሰሩትን የምትፈታበት ስልጣን ይጨመርልህ 👏👏👏👏👏👏👏👏
@kalkidanhailu3867
@kalkidanhailu3867 5 жыл бұрын
በቃ እውነትም መፍትሄ ያለው የናንተ ጌታ ጋር ነው ለኔም ቀን አለው
@wuletawtarekegn7385
@wuletawtarekegn7385 5 жыл бұрын
@@goshuhamere9936my bro sry Ahun new❝በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።❞ -2ኛ ቆሮ 6: 2
@jaleabata1355
@jaleabata1355 5 жыл бұрын
አዎ መፍትሄ ያለዉ እየሱሴ ጋር ብቻ ነዉ ክብሩ ሁሉ ለጌታዬ ተባረኩ .....
@wendesendesta681
@wendesendesta681 5 жыл бұрын
100% geta gaa mefte alee ihitee
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 5 жыл бұрын
እየሱስ(ነብይ ኢሳ) ነብይ እንጂ ጌታ አይደለም::
@batytamre63
@batytamre63 4 жыл бұрын
እየሱስ ጌታነዉ ለኔም ቀን አለ
@Moon-er8du
@Moon-er8du 5 жыл бұрын
ቃል አጣሁለት ይሄን ድንቅ ጌታ😭😭😭 ወንድማችን አንኳን ጌታ እረዳህ በቤቱ ያፅናህ 🙌🙌 ሱርዬ ዘመንህ ይባረክ ስወድህ❤
@fevenmebrahtu4321
@fevenmebrahtu4321 5 жыл бұрын
Lol nnl0m...llll)mmml)0p9(jhhfh Gggvbkklpppiteebnjitx jkk jump . AZ Q y
@honeyaranda9225
@honeyaranda9225 5 жыл бұрын
እንደ ፍቃድህ ልኑር። አሜን አሜን
@user-yn7ym6sk9t
@user-yn7ym6sk9t 5 жыл бұрын
አቤት የእግዚያብሔር ድንቅ ስራ ያደረኩት የለም ስለመዳኔ እንዲሁ በነፃ በሱ ቸርነት ነው ከዘፈን አለም ውስጥ ያወጣኝ ጌታ ይባረክ አሜንንንንንንንን
@Chantelle564
@Chantelle564 5 жыл бұрын
Thank you Jesus for his deliverance
@jesussaves1474
@jesussaves1474 5 жыл бұрын
ከሞት የተነሳው የትንሳኤው ጌታ ኢየሱስ ወጋው።!!!! ነብይ ሱራፌል ዘመንህ ይባረክ። አብዝቶ ይቀባህ!!!!
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ቀምበር ተሰበረ እኝያም አመለጥን ዳቢሎስ ደረቀ እኝያም ለመለምን አሜን አሜን የዲያብሎስ ሥራ ይፍረስ
@genethabesha3473
@genethabesha3473 5 жыл бұрын
እንዲሁም በስደት ያለን እህቴ ወንድሞቼ የተለያዩ ችግር ላይ ያለችሁ ያለኑ ጌታ እየሱስ ይድረስልን ነፃ ያውጣን 🙏🙏🙏አሜን የምትሉት በኢየሱስም ይሁንላችሁ አሜን በጌታ ስም አሜን
@wassimbadr3799
@wassimbadr3799 5 жыл бұрын
Genet,ayele
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 5 жыл бұрын
አሜን ለምየምኑት ሁሉ ይቻላል
@SarahSarah-co1zd
@SarahSarah-co1zd 5 жыл бұрын
Amennnn
@desmondmatime1500
@desmondmatime1500 5 жыл бұрын
ወይኔ ሰይጣን ጉዱ ፈላ ተቀባ እኮ ልጁ ሱሬ አንተን ስመለከትህ የሆነ የተለየ ስሜት ነው የሚሰማኝ መድሃኒአለምን
@meserethurisa911
@meserethurisa911 5 жыл бұрын
Amen
@selamnkulu2023
@selamnkulu2023 4 жыл бұрын
Ayzoh yante qenm ale geta ywedhal.
@WorldPhone-ip2ub
@WorldPhone-ip2ub 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልል አቤቱ አምላኬ ሆይ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን አሜን የእኔንም ቤተሰብ ጌታ ያስወርሰኛል በቃ ጠላት ተስፋህን ቁረጥ
@samsonkebede4889
@samsonkebede4889 5 жыл бұрын
Oh my God what a great Miracle! Man of God suraphel I just wanna say God bless you! I was so imotion,Glory to God!!!
@privateprivate4167
@privateprivate4167 5 жыл бұрын
ሀሌሉያ እግዚአብሔር ይባረክ ጌታ እኮ ነው የፍቅር አምላክ
@yisakabrhamabrham1110
@yisakabrhamabrham1110 5 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንንን አሜንንን እያሱስ ጌታናው
@amesalechneda8945
@amesalechneda8945 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልል ሀሌሉያ አሜንንንንንንን ኢየሱስ ጌታ ነው ጌታ ፀጋሕን ያስፋው ነብይ ሱራፌል
@chudinato8224
@chudinato8224 5 жыл бұрын
I claim and take possession of this deliverance to my two boys from the spirit of illumonate in Jesus name.
@ooyiruumedia4133
@ooyiruumedia4133 5 жыл бұрын
I don't have any words only I can say thank you God for everything.
@ibrahimkahrman9512
@ibrahimkahrman9512 5 жыл бұрын
ሱሬ ንሰሀ ሳልገባ እንዳልሞት ፀልይልኝ
@jerytedy600
@jerytedy600 5 жыл бұрын
ibrahim kahrıman ንስሀ እኮ ቀላል ነው አሁን እጅህን አንሳና ወደ አምላክህ ወደ አባትህ ንስሀ ግባ
@ibrahimkahrman9512
@ibrahimkahrman9512 5 жыл бұрын
@@jerytedy600 በነገሮች ዙሪያ ተጠምጄ ነው ያለሁት ወደፊት ስራመድ ወደ ኋላ ይመልሰኛል
@jerytedy600
@jerytedy600 5 жыл бұрын
ወንድሜ በጌታ ከሆንክ ቀላል መንገድ አለ ቸርች ትሄዳለክ
@zenawitesfay5304
@zenawitesfay5304 5 жыл бұрын
ክብር ለእግዛብሄር ይሁን ለእናንተ የደረሰ ጌታ ለእኛ ቤተሰቦችም ይድረስልን
@saradanielle2101
@saradanielle2101 5 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን በጌታ ስም ክፉ ማንፋስ ዉዳቅ 🙌🙌🙌🙌🙌
@sarajoseph3908
@sarajoseph3908 5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Geta simu yibarek
@surratolasa5919
@surratolasa5919 5 жыл бұрын
I am amazed by the work of Jesus ....I glorify god by the name of jesus
@sikofikru3421
@sikofikru3421 5 жыл бұрын
the name of jesus is power full we love you lord
@saradanielle2101
@saradanielle2101 5 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር በጊዜው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሜንንን አሜንንን አምናላው ኢየሱስ ማዳን ሆናልኝ ሃሌሉያ
@fantutadesa2650
@fantutadesa2650 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አይችልም በኔ ላይ ልሰረ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ታወልጃለሁ
@helenbekele7613
@helenbekele7613 5 жыл бұрын
ሔሌን በቀሌ ቅዱስ እግዝሔብሄር ስሙ ይባረክ የእግዝሔብሄር ሰው ነብይ ሱራፈል ሕያው እግዝሔብሄር ዘመንህ ይባርከው ፀጋውንም ያብዛልክ ተባረክ
@elisaelisa1154
@elisaelisa1154 5 жыл бұрын
Lapin Kumm
@tsegamahary1469
@tsegamahary1469 5 жыл бұрын
Thank you God God is good all the time (Tebarek nebey surafal) we love you !
@meskilove4227
@meskilove4227 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen wendeme Tesefaye Enediden Efeligalehu Enem Ededen Efeligalehu Egeziabhar Hoyi dereselin Amen From USA.
@genetiyob7893
@genetiyob7893 5 жыл бұрын
amen amen amen yesew yemayichal ye Egziabher Yichalal Ameeeeeeeeeeeennnnn Kifbelilgn Yene Geta Enkuan Aderesachu Kidusan Hulu Tebarekuuuuuu
@konjitbafe26
@konjitbafe26 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ ጸጋ ይጨምር ነፍስ አደን አድረገ የእግዚአብሔር ልጅ ይኢሱስ ሰሜናዊ ይተባረክ ነውና
@user-bu5sl2fx5u
@user-bu5sl2fx5u 4 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ክብር ለኢየሱስ ይሆን ሱሬዬ ለእኔም ወንድም ፀልይልኝ እባክህ ጌታ እዲያስበው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እህቴ እግዚአብሔር እንኻን ወንድምሽ አስመለጠልሽ
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ እኮ ጌታ ነዉ ዋው ምነኛ መታደል ነዉ የየሱስ መሆን ነብዩ ተባረክ
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 5 жыл бұрын
ዘፈን ይጥፋ ከሀገሬ ላይ
@elsa5872
@elsa5872 5 жыл бұрын
Sharing it because I love Ethiopia 🇪🇹
@arbicaarbica9860
@arbicaarbica9860 4 жыл бұрын
Iyesusi geta newuo haleluya haleluya iiiissssaaayyyiiiillll AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN IGIZIHABIHERI YIBAREKI ameni haleluya tebareku hulachumu geta YIMESIGEN haleluya
@salamsalam6769
@salamsalam6769 5 жыл бұрын
ከስም ሁሉ በላይ ስም አለው ለእርሱ ማይገዛ እስኪ ማነው? ሁሉን በፍቃዱ ያደረገው አምላኬ አምላኬ አምላኬ የጌቶቹ ሁሉ ጌታታታታታታታታታ ነው ሃሌሉያ ያድናል ይታደጋል
@alemneshgebisa3735
@alemneshgebisa3735 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen inem tekafayi nenyi geta iyesus yibekachu!!!
@worbituwordofa4541
@worbituwordofa4541 5 жыл бұрын
Eyesuse geta new eysuse yadenal Halelueya kebere legzabher yhuen yegzabher sewe nebey surafale geta zemenhen yebareke geta eysuse yebarekh
@ok4757
@ok4757 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ኢየሱስ ለኔ ሲል ተነስቷል🙏🙌🙏🙌🙏🙌🇪🇹🙏🇪🇹🙌🙏😢😘💚🌹💚🌹😘💚🌹💚🌹💕🌹💕
@user-uf1xn8ic1y
@user-uf1xn8ic1y 5 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
@user-uf1xn8ic1y
@user-uf1xn8ic1y 5 жыл бұрын
@user-qo6py1ol6t
@user-qo6py1ol6t 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደራሰቹ መልከም በአል። ይሁንለችሁ ታበራኩ
@seniyegeta1229
@seniyegeta1229 5 жыл бұрын
ጌታ ይክበር ሱሬ ዘመንህ ይባረክ እንድሜ እንኳን ጌታ ነፃህ አወጣህ
@wondwosenhailgorgis8468
@wondwosenhailgorgis8468 5 жыл бұрын
Amen betam amsgnalew geta yebarkshe
@user-fl7hy4jj7u
@user-fl7hy4jj7u 5 жыл бұрын
AMEEN AMEEEN AMEEEENN AMEEEN AMEEEENN AMEEEN AMEEEENN AMEEEN GETA EYESUS yibareki 🙌 🙌🙌 🙌❤️❤️❤️🍇💯 📖❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙍🙇🙍🙋🤦😍😘
@lemlem599
@lemlem599 5 жыл бұрын
ለሰዉ የማይቻል ለኢየሱስ ቀላል ነዉ:: ሱሬ ህይወት ዘመንህ ይባረክ እወድሃለሁ
@senytiyegtalijiysusibichay8158
@senytiyegtalijiysusibichay8158 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ግታ አግዚአብሔር ይብርክችሁ ስትግይው ይብዝልቹ 👊👊👊👊🙏🙏😭😭😭😭😭😭📖📖📖📖
@ethiopiaethiopia2721
@ethiopiaethiopia2721 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ነቢይ ሱሬ ጌታ ይባረክ ዉድሃላሁ በጌታ ፍቅር ልዩ ነገር ነው ምሰማኝ ሰይህ
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 5 жыл бұрын
ወይ ይሄጌታ ስንቶቻችን ከእስራት ፈታን ስምህ ይባረክ እንኳን ጌታ ረዳህ ነብይ ሱራፌል ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@abrehamfayisa2992
@abrehamfayisa2992 5 жыл бұрын
ዎዉዉወ ፈስከችን ክርስቶስ ተርዶል ።ዉድ የእግ/ር ሰዉ ነብይ ሱሬ በጠም የምዎድ ትልክ የእግ/ር ሰዉ ተባረክ ፡ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን
@asteryehosanalije9315
@asteryehosanalije9315 5 жыл бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 😭😭😭😭😭😭🙆🙆🙆la sewo yemachele le egzabeheri yechalele Amen Geta yenarekachuuuu
@user-sr5hx2lh7t
@user-sr5hx2lh7t 5 жыл бұрын
አሜንንንንን እልልልል አበቴ ሆይ እኔንም ፈውሰኝ የአንተ ቅበት እፋልገለሁ ጌትዬ አሁን ድረስልኝ
@yenenashtedasa7559
@yenenashtedasa7559 5 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu 😭😭😭😭😭Eyesuss Eyesussss Ooooooooooohhhhhhhhhhhhhh Haleluyaa Haleluyaa Haleluyaa kibir la geta la Eyesussss yihuni Woooooooooooooooooooooow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@simegndibaba717
@simegndibaba717 5 жыл бұрын
He is God!!!!!! Nothing is impossible to him
@elsabetgetachwo4079
@elsabetgetachwo4079 5 жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ሱራፌል
@kineshaweno3045
@kineshaweno3045 5 жыл бұрын
Amen amen keber lenezratu geta eyesus yehun Teberk bebizu yaegzabiher sew
@amarachalaho1235
@amarachalaho1235 5 жыл бұрын
ክብረ ለጌታ ይሁን እሳይ፡ግራይግባው፡ለሠጣን።ተሜታ፡በትንሣኤው።ሀይል።እሳይይይይ፡ተባረክሱሬ
@AyaAya-tk7mq
@AyaAya-tk7mq 5 жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳን ዳሠሌሽ እህቴ አሜን እግዚአብሔር መልከምነው
@ismailtmakismail6004
@ismailtmakismail6004 5 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Elelelele Elelelele G0D BLESS YOU PROPHET SURAPHEL ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pk2fb7yl5p
@user-pk2fb7yl5p 4 жыл бұрын
Amen geta yebareki
@zebenaytilahun8128
@zebenaytilahun8128 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kibiri hulu legeta yihuni medan silehunelet wenidim wenidim suraferim tebareki
@hjfhanalhff9128
@hjfhanalhff9128 5 жыл бұрын
አሜን ክብር ለእየሱስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሱሬ ተባረክ
@betibeti1462
@betibeti1462 4 жыл бұрын
ሲራፌል እኔ ውጪ ነው ያለሁት ፀሎት አድርግልኝ በጌታ በየሱስ
@samsonkebede4889
@samsonkebede4889 5 жыл бұрын
Oh I'm sorry Happy ethiopians Easter! He is risen! Amen!!!
@yemisrachyegetalji7874
@yemisrachyegetalji7874 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@yemisrachz7911
@yemisrachz7911 5 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም ለዘላለምም ህያውነው! ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል! ኢየሱስ ጌታ ነው!
@sinokorea2023
@sinokorea2023 5 жыл бұрын
Oh !nice
@hawehawei9502
@hawehawei9502 5 жыл бұрын
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen Tebareku 🙇🙇🙇🙇🙌🙌🙌😭😭😭📖❤❤❤
@almasdinagde2981
@almasdinagde2981 5 жыл бұрын
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen hallelujah
@almibafatarilebetsanaalmib244
@almibafatarilebetsanaalmib244 5 жыл бұрын
አሜንንን ፃግህ yebzali. ናብይ ሱርፍር
@ganitomasiphone2406
@ganitomasiphone2406 5 жыл бұрын
አሜን አሜን. አሜን. አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል
@fetsumeadamu3455
@fetsumeadamu3455 4 жыл бұрын
ጌታኢየስይበርክ
@sara.jesusalajmi2111
@sara.jesusalajmi2111 5 жыл бұрын
አሜንንንንን ክብር ለሰራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ መልካም ነው
@memimalase7244
@memimalase7244 5 жыл бұрын
Thank.you Gesus.name I.love.gesus.name Thank.you.amne.amen thank.you Lord
@orocell7014
@orocell7014 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@user-ow1rg4dm1p
@user-ow1rg4dm1p 5 жыл бұрын
amen amen iyesusi geta newu unkanhi adarasachu la kirisitosi tiniseye bali
@hanagchor3410
@hanagchor3410 5 жыл бұрын
Amennnnnnnnnn Shalom kidusan Amennnnnnnnnn Amennnnnnnnnn 🤚🤚🙌🙌🙌🙌🇪🇹🇪🇹💒💒💒🍒🍒
@bettyayele2945
@bettyayele2945 5 жыл бұрын
Amennn amennnn enikuwan abiron aderesen enanitenim enkuwan aderesachuw tebarekulin 🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🙏👈👈
@meski9844
@meski9844 5 жыл бұрын
ጌታ ዘመንክ ይባረክ
@asterdejene1685
@asterdejene1685 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen tebarekuu
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ፈስከችን ክርስቶስ ተርዶልናል በእርሱ ቁስል፣እኛም ተፈውሰነል ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ለአንድ አምላካችን ይሁን አሜን። ነብይ ሱሬ ዘመንህ ይበራክ
@user-wg2uy5pj7e
@user-wg2uy5pj7e 5 жыл бұрын
Amen amen Tabarekuu
@yonasrahel7897
@yonasrahel7897 5 жыл бұрын
God bless you Apostul Surafel.plses prey for me and may family
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 4 жыл бұрын
አልልልልልልልልልልልልልል አየሱስ ሰሙ ለዘላልም ይባረክ ሱራፌል ዘመንህ ይባረክ ንንን
@makdyetube4751
@makdyetube4751 2 жыл бұрын
Amen amen amen tabarki elllllllllllllye 💒📖🙇‍♀️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yemezemurtube3612
@yemezemurtube3612 5 жыл бұрын
Wowwwww Yene Jagina Abati Kafi Belilygn 😢😢😢😢Tebarekuuuu
@firhywottezazu2307
@firhywottezazu2307 5 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሱራፌልን ፈዉስ ሳይ 2 ስሜት ይሰማኛል 1ኛዉ በ ሰዎች መደን ስደሠት ሌላው ደሞ ሰዉነቴን ዉርር እያደረገ ያስለቅሰኛል በገሬ ብሆን እና ጉባኤውን ብካፈል ደሰ ይለኝ ነበር ሱራፌል እግዚአብሔር ይባርክህ
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 5 жыл бұрын
አንቺም ተበራክ እህቴ እግዚአብሔር ከልብ እንጂ ከሀይማኖት ጋር ጉደይ ዬለም
@fetsumeadamu3455
@fetsumeadamu3455 4 жыл бұрын
ጌታኢየሱሲይባርክ
@tolewekabera6691
@tolewekabera6691 5 жыл бұрын
Ameen yene geta Simi yibarki Sure Tebareki
@genidib908
@genidib908 4 жыл бұрын
eyesuse geta new hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah esssyyyyyyyyy
@ethiopiaethiopia2721
@ethiopiaethiopia2721 5 жыл бұрын
እኔ ይነከ እግዚአብሔርን ነከ ከነቤታሰቦች ገር ጌታ ይጠብቅቹ የጌታ ልጆች
@hanaeh1071
@hanaeh1071 5 жыл бұрын
Enkuan aderesachu yegetachinina yemedanitachin leeyesus kirstos tinsaew beal eyesus geta nw ameeen tebareku
@hibabitar7948
@hibabitar7948 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen God bless you more 🙌🙌🙌💓💓💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abenezerlishans7279
@abenezerlishans7279 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen geta denk new tebareku
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 5 жыл бұрын
አሜን እንከን በሰላም አደረሳችሁ ❤😘
@mimilove2265
@mimilove2265 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ነብይ ሱሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አሜንን አሜንን!!
@matrmdmtarka3077
@matrmdmtarka3077 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@musleetajuuzhzh6195
@musleetajuuzhzh6195 4 жыл бұрын
Ameen Ameen geta yebarki
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 78 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 647 М.
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50