ኢትዮጰያዊ ሁሉ ሊሰማው የሚገባ ምስክርነት መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 @MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 2,368,755

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 2 800
@natanimmediayoutube
@natanimmediayoutube Жыл бұрын
Wow! እጅግ በጣም የምትገርም ሴት ናት! ተባረክ ዮኒዬ!😍
@SamA-ic6pv
@SamA-ic6pv Жыл бұрын
Yoniye,tabbaraki
@SamA-ic6pv
@SamA-ic6pv Жыл бұрын
Unkanimifaxariradashi
@SamA-ic6pv
@SamA-ic6pv Жыл бұрын
💓💞💞💕💖💖💗💓💕💖
@habtamugetie2326
@habtamugetie2326 Жыл бұрын
atem tebarek geltuuu
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉👉ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 Жыл бұрын
በጣም በጣም ድንቅ ሴት ነሽ ባላለቀ እያልኩኝ ነው የሰማውሽ ስለ እውነት ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክሽ ዘርሽ ይለምልም።❤❤👏
@sinafikishwolde8747
@sinafikishwolde8747 Жыл бұрын
Uuuuuu betam yemegerm misikirinet
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል🙏🙏ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@user-cq3cw1pq7v
@user-cq3cw1pq7v Жыл бұрын
እምነትሽ ለብዙዎች በር ይከፍታል እህቴ ከአንደበትሽ የሚወጣው ቃል ህይወትን ዘርቶብኛል እናም ለወደቁት ስንቅ ሆነሽ ሰለመጣሽ በእውነት ተባረኪልን ሌላ የምለው ቃላትም የለኝም ስለሁሉም ነገር እ/ር ይባረክ
@yagetalij121
@yagetalij121 Жыл бұрын
ስወድሺ ደግሜ. ደግሜ ብስማሺ ማንነትሺ በብዙ ኢትዮጵያዊ ያን ህይወት ነሽ እድል ስላላገኙ ነው እንጂ በርቺ አሁን ካሸነፍሺው በላይ ታሸንፊአለሺ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው የኔቆንጆ ጌታ ይባርክሽ በአንች ብዙ ተምሪያለሁ እየሱስ ጌታ ነው ዩኒየ ተባረክ
@habtshjimme3913
@habtshjimme3913 Жыл бұрын
ጀግናው እየሱስ ጀግና አደረጋት ዋው ገና የሚበልጥ ክብር አለ
@bennymatty
@bennymatty Жыл бұрын
ለመውደቅ ካለን ብዙ ምክንያት ይልቅ ለመነሳት ያለን ኢየሱስ ይበልጣል። ...ዓዕምሮዬን ነጻ ስላደረግሽው እግ/ር ይባርክሽ እህቴ።
@prayer3590
@prayer3590 Жыл бұрын
በዝህ ምስክርነት እንደት እንደተጽናናው .........ለወደፍቱ ትንብትም ነው ተባረክ የኔ እህት
@tigisttilahun5413
@tigisttilahun5413 Жыл бұрын
wow እጅግ በጣም ገራሚ ልጅ ናት ጠንካራ አስተዋይ ሴት ። ለእኔ ትልቅ ትምህርት ነው. የስጠሽኝ ተፅናናሁ ተባረኪ ።
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ በሳቅም በለቅሶም በመገረም የሰማኋት የ2014ዓ.ም ምርጥ ምስክርነት👍 አሰተዋይ ጠንካራ ሴት ለብዙዎች ምሳሌ ነች አንደኛ ነች!
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉👉ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@menalegessehaile6307
@menalegessehaile6307 Жыл бұрын
Yen wud can you canta minfbbinvox my name yemar Gemal pleac you are my best
@butgtg3658
@butgtg3658 Жыл бұрын
ደገግሜ ሰመው ይጠፍጠል የስለቅሰል ይጋርማል ጥንከሬዋም ጋረም ነው ዘመንሽ የለመቆረጥ ይለምልም
@AdisuTesema-nj7ue
@AdisuTesema-nj7ue 3 күн бұрын
ለብዙዎቻችን አስተማርም በጣምም መማር የበለጠ ያሳየናል ተባረክ
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 Жыл бұрын
ዮኒዬ የዚች እህታችንን ሰርጓን እንደገና በዚዉ ፕሮግራም ላይ ብትደግምላት እንዴት ደስ ይለኝ ነበረ ባለፈው የተከፋችበትን ብትደግምላት❤❤
@jilnm6609
@jilnm6609 Жыл бұрын
Yedegem
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 Жыл бұрын
@@jilnm6609 አዎ ይደገም
@meskeremgmariamofficial3471
@meskeremgmariamofficial3471 Жыл бұрын
Yes please
@dikadagim987
@dikadagim987 Жыл бұрын
ዮኒዬ አስደስታት🙏 በሰርጎ ቀን በጣም ተጎድታለች እና ቤተሰቦን ሰብስበክ አስደስትልን❤❤
@genneyt7866
@genneyt7866 Жыл бұрын
Yes absolutely right.
@zinuyekirstos9312
@zinuyekirstos9312 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አባትነህ እኮ ይደንቀኛል....ምን አይነት ድንቅ አባት ነህ አንተ አባዬ😭😭😭 እንባዬን ጨረስኩበት ..ደግሞ ብዙ ትምሕርት አገኘሁበት ....የኔ ጀግና እህት ዘመንሽ ይባረክ ..የልተወሽ አባትሽ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ .....ዮኒዬ ፍቅር በደሙ ተሸፈን ❤❤❤❤❤
@nanigirgo8841
@nanigirgo8841 Жыл бұрын
Amene amene tibareke 😭😭😭
@birhanutekle.m
@birhanutekle.m Жыл бұрын
ድምፄን ወሰድሽብኝ
@sababirhane2533
@sababirhane2533 Жыл бұрын
Zn
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉👉ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@MamadeYakobetakukuxu
@MamadeYakobetakukuxu Ай бұрын
eysusi yadenle
@user-hj9lv8yk8w
@user-hj9lv8yk8w Ай бұрын
በጣም በጣም ድንቅ ሴት ነሽ ባላለቀ እያልኩኝ ነው የሰማውሽ ስለ እውነት ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክሽ ዘርሽ ይለምልም።
@user-se1yl7wm5m
@user-se1yl7wm5m 4 ай бұрын
ያገሬልጅ ነሽ እኔም የመጨረሻ ነኝ ችግር የልፍል ጌታ ይባረክ
@worshipislive5766
@worshipislive5766 Жыл бұрын
" ለአላማዬ የምኖረው አሁን ነው ስደርስ አይደለም የምኖረው❗️" What a wonderful testimony!!!
@sosenakasahun724
@sosenakasahun724 Жыл бұрын
Getan Leben nekashewu tebarekee
@meseleboku4048
@meseleboku4048 Жыл бұрын
አንቺ ልጅ ጥሩ ነገር አይቼብሻለሁ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ የቸርች መሪዎች የገፉሽ ለመል ከም ነው ነገ በቤተክርስቲያን ቦታ ሲሰጥሽ መልካም ሥራ ትሠሪበታለሽ ብዬ አምናለሁ በርቺ ።
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉👉ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@genetanjet4900
@genetanjet4900 Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ayyyyyy egeziabhirn alemawake sew matata kebed Mahonu kegenesh ameleken matata endet ayekebdeshim demo atafrim egeziabhir abat ehoneshalew aleshi dafar derouns be woshat kemeworet kememesker mine takalchuh
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Жыл бұрын
ውዶች እንደማመር
@nehmiahtura3285
@nehmiahtura3285 Жыл бұрын
“እግዚአብሔር ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እዩ፤ እርሱን መጠጊያ የሚያደርግ ምንኛ ቡሩክ ነው!” - መዝሙር 34፥8 በአባታችን በእግዚአብሔር ላይ ያለን ተስፋ ይታደሳል እንጂ አይቆረጥም። በእኛ አቅም ልክ ሳይሆን ራሱን ተማምኖ የሚሰራ እግዚአብሔር ይባረክ። እህት ከአንቺ ብዙ ተምረናል. 1, በእግዚአብሔር ላይ የፀና አቋም 2, በእግዚአብሔር ላይ የፀና እምነት 3, ከእግዚአብሔር ጋር በሁሉ ነገር ትእግስትን እግዚአብሔር አባት ሆኖሻል. ደስ ሲል
@amanielabraha2544
@amanielabraha2544 Жыл бұрын
She is unique
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@selamdaugherty1404
@selamdaugherty1404 Жыл бұрын
Powerful word
@omnajat82
@omnajat82 Жыл бұрын
ططط
@oliyadthegreat8545
@oliyadthegreat8545 Жыл бұрын
Ameeeeeeeen.
@tomtes1
@tomtes1 10 ай бұрын
ዩኒ ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ አማላጂቷ ትባርክህ
@DanielDeboch-ff4pj
@DanielDeboch-ff4pj 11 ай бұрын
እንደዚህ አይነቶች ዛሬም ብሆን አሉና እግዚአብሔር ሆይ አቅም እያለን ስለማንረዳደ ይቅር በለን። በሀሳብ በገንዘብ በአብሮነት እንድንሆን ልቦና አይናችን ይከፈት በኢየሱስ ክርስቶስ ስም።
@meazaabera3872
@meazaabera3872 Жыл бұрын
አንተ ላወቁብህ ክብር ነህ የማእረግ መጎናፅፊያ የሀዘኑ ቀን ማስረሻ ከማይነጥፍ ዘመን መድረሻ ኢየሱስ ጌታ ነው!!!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አሜንንንን
@elizadavid7336
@elizadavid7336 Жыл бұрын
አሜን አሜን አንተ ላወቁብህ ክብር ነህ የማዕረግ መጎናፀፊያ የሀዘኑን ዘመን ማስረሻ ከማይነጥፍ ሰላም መድረሻ።
@biruklema543
@biruklema543 Жыл бұрын
Amen
@henok3966
@henok3966 Жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html kzfaq.info/get/bejne/r91oobdiutKbl30.html
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 Жыл бұрын
እውነት ትልቅ አምሮ ያላት ልጅ ናት እግዚአብሔር እንኩዋን ረዳሺ ክብር ለናዝረቱ ይሁን ዮን እግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉🙏ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 Жыл бұрын
@@efitahtvethiopiaworldwide8909 ተባረክ እሽ ሳብስክራብ አደርጋለሁ ❤️
@emawayshekassahun7346
@emawayshekassahun7346 Жыл бұрын
ዮኒ የተባርክ ብርክ የምንወድህ የኢየሱስ ጀግና ምርጥ በፀሎት ካንተ ጋር ነን ከመቀጠል ሌላ አማራጭ የለም
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 3 күн бұрын
Amazing ❤❤❤ Yes I have my God more than everything and everyone!!! God bless you along all your way.
@filagotwondimu7372
@filagotwondimu7372 Жыл бұрын
የረዳሽ እግዛብሔር ይባረክ የሚገርም ምስክርነት ነው ቆሜ እያጨበጨብኩኝ ነው የሰማሁሽ እዛ ያለው እስኪመስለኝ ድረስ ገና ባንቺ ብዙዎች ይወለዳሉ ጀግና ነሽ አትወሰኚ አትያዢ እግዛብሔር ይባርክሽ
@elisabethrobi8963
@elisabethrobi8963 Жыл бұрын
ምስክርነትሽን ስሰማ ይች ልጅ ምነው ልጄ በሆነች አስባለኝ ክውድቅት ይልቅ የተደርገልሽን እንድትናገሪ እይምሮሽን ምጡቅ ያደረገውን እግዚአብሔርን በጣም በጣም አመሰግነዋለሁ ስሙ ይባረክ!! አንቺም ዛሬ እንኳን የቡዙዎችን ልብ እንደነካሽ እኔን ትልቋን ሴት እንኳን እንዳስተማርሺኝ ልነግርሽ እወዳለሁ አስቢ መፅሐፍ ለመፃፍ ተዘጋጂ አይምሮሽ የሚወልዳቸው ቃላቶች እንኳን በጣም የሚያስገርሙናቸው በጣም በጣም እግዚአብሄር ይባርክሽ ልብዙዎች ትረፊ ተባረኪልኝ !!
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል❤🙏ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@shashitudaba1804
@shashitudaba1804 Жыл бұрын
" ትውልደ ትውልድ ሥራህን ያመሰግናሉ፥ ኃይልህንም ያወራሉ። " (መዝሙረ ዳዊት 145:4)
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል🙏🙏ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ስለ አንች አመሰግናለሁ🙏 💚💛❤ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ በእምላክህ እቅድና ፕላን ይወረስ 💞
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉🙏ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@shimellishunde8163
@shimellishunde8163 10 ай бұрын
የዝች ልጅ ትምህርት፥ ጥንካሬዋ፥ ብስለቷ፥ አረ ምኗ ተነግሮ ምኑ ይቀራል፥ እ/ር አምላክ ስለሷ ስሙ ይባረክ፥ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ዉድ እህት፥ ካወራሻቸዉ ነገሮች አንድ የምጣል ነገር የለም፥ ባንቺ ዉስጥ ያለዉ የወንጌል እሳት ትዉልድን ገና ይቀይራል፥ጀምሬሻልና ቀጥይበት!!!
@DANIELMELESE-vb1ps
@DANIELMELESE-vb1ps 13 күн бұрын
ጌታ ሁሌም ሰው አለ ።ሰለሰጠሀን ሰዎች አንተ ተባረክ
@addisdesta6811
@addisdesta6811 Жыл бұрын
ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ የምትሆኚ ልጅ ነሽ አሁንም ፀጋው ይብዛልሽ።
@ethiosaki4515
@ethiosaki4515 Жыл бұрын
በስመአብ ሳዳምጥሽ በግማሽ የኔን ህይወት ነው የተናገርሽው እኔም ድህነትን ሰው አለመኖርን እናት ማጣትን እምቢ ብዬ ዛሬ የተሳካ ኑሮ እኖራለሁ ።ልክ እዳንቺ ከናቴ ሞት በውሀላ እግዚአብሔር አወራው ነበር ለሰይጣን ደሞ እነግረው ነበር ። ብዙ የሚያጠፉነገሮች ዙርያዬ እያሉ እግዚአብሔር እድፈራው እና ዛሬን እዳይ አርጓኛል ። ሰው ማጣት ከገንዘብ ማጣት በላይ ነው ። እህቴ የሳለፍሽ ታሪክ ሆኖ ስለቀረ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ ❤❤❤
@BereketTadewose
@BereketTadewose 20 күн бұрын
ዮኒዬ በጠመ የሰዚናሊ ተረኮ በጣም በጣም ድንቅ ሴት ነሸ ባላለቀ እያልኩኝ ነወ።
@zaytonazaytona9773
@zaytonazaytona9773 10 ай бұрын
ታባረክ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ በብዙ ፀጋ ይባረክህ ዬኒዮ
@abrahamlakew1221
@abrahamlakew1221 Жыл бұрын
ይህቺ ልጅ በተለያየ ዕውቀት የበሰሉ ልቅ ሰዎች ውስጡዋ ይኖራሉ። ይመራመራሉ ይወያያሉ ይወስናሉ። ለዐላማ የተፈጠርች አስደናቅ ልጅ። ጌታ ይባርክሽ። ገና ብዙ አለ።
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል🙏🙏ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@hanamhedi4487
@hanamhedi4487 Жыл бұрын
ለመዉደቅ ከለን ብዙ ምክንያት ይልቅ ለመነሳት የለን አንድ ኢየሱስ በቄ ነዉ ።ተባርኪ እህቴ ዮኒዬ ተባርካሀል ደግመህ ተባርክ።
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉🙏ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@egfdfg1930
@egfdfg1930 9 ай бұрын
የዝችስ ታአምር ነዉ ዮኒ የኔ ጀግና ልጅትዋ የባለፈ ታሪክዋ እንድትረሳ ዳራት ደስ እንዲላት❤❤❤❤❤❤❤
@mesimesi7507
@mesimesi7507 Жыл бұрын
ዮንኮ ከሱዋ አንዴ ነገር ተምርይላዉ አንተን እግዚአብሔር ፍፁም ይባረክ በጣም ደስ በሎይናል 🙏🥰🥰
@luulissak9902
@luulissak9902 Жыл бұрын
ዋውውው የምትገርሚ ልዩ ነሽ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሽ /ልዩ/
@godisgood1338
@godisgood1338 Жыл бұрын
Wowow Amazing አንድ ስዓት በሆን ብያ ነበር በጣም ጣፋጭ ንግግር ነው ስለ ሁሌም ነገር ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንልት !! በጣም ጅግና ነሽ አሁንም በርቺ በእምነትሽ !!
@hildanarufael4013
@hildanarufael4013 Жыл бұрын
What a wonderful testimony !
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል❤🙏ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@elizadavid7336
@elizadavid7336 Жыл бұрын
ይቺማ ሰበቧን ሁሉ ቁጭ አድርጋ እየሳቀችበት፤ ተስፋዋን ከጠዋቱ ሰንቃ አሻግራ እያየች፤ አምላኳን ተደግፋ ሀጥያትንና ድህነትን ድል ነስታ፤ ሰይጣንን ያዋረደች እግዚአብሔር የከበረባት ሴት ነች። ይቺን ልጅ የሰማ ለየትኛውም ችግሩ ሰበቡ ራሱ ብቻ እንደሆነ አውቆ ልብ ያለው አዳምጧት ይነሳል። ለልጆችሽ ደሞ መፅሐፍ ፃፊላቸው። እንዲኮሩብሽ፤ አምላክሽንም ፀንተው እንዲከተሉ። ክብሩ ሁሉ ተጠቅልሎ ያከበረሽ ይውሰድ። “ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።” - ምሳሌ 31፥10
@lydiahaile7569
@lydiahaile7569 Жыл бұрын
God bless you Eliza
@elizadavid7336
@elizadavid7336 Жыл бұрын
Amen 🙏
@tgmi2169
@tgmi2169 Жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይባረክ
@wendesenhailu2403
@wendesenhailu2403 Жыл бұрын
እንደ ነብዪ ኤርሚያስ ገና በሆድ ሳይሰራሽ ያወቀሽ ፤ ክብሩን ሊገልጥብሽ በጠላቶችሽ ፊት ግንባርሽን እንደ ጠንካራው የከበረ ማዕድን አልማዝ ያጠነከረሽ ፤ ፍቅር ፣ እምነትና ተስፋ የተባሉትን የመንፈስ ፍሬዎች በአንቺ አስቀምጦ እያዞረ ጠላትን ያሸነፈ ልዑል እግዚአብሄር የተባረከ ይሁን! አንቺ የዘመናችን ዲቦራ ነሽ።
@amezanmullatu9671
@amezanmullatu9671 Жыл бұрын
Yegermal agelalet ewnet hu lun yashenefch ene kalat yelegnem
@netsanetzewde9755
@netsanetzewde9755 Жыл бұрын
WOW! What an articulated and life changing testimony. God bless you and remain blessed.
@bayushgubena5574
@bayushgubena5574 Жыл бұрын
ስምህን የሚያውቁ ሁሉ በአንተ ይታመናሉ፥ አቤቱ፥ የሚሹህን አትተዋቸውምና።” - መዝሙር 9፥10
@user-ft8mn7sm3n
@user-ft8mn7sm3n Жыл бұрын
💯👍
@FathimaMimmi-my6yg
@FathimaMimmi-my6yg 10 ай бұрын
Yene jegna ye hagre leg enda ene mesker alesh tesfa setqorchi temresh wuxetish meyet nw yene wude enem enda hanchi neny le temert beye buzu negeri agtomenyalu gene tesfa yemqorx set neny temre sera by zenym by agnenym wym bey seram wuqet agnchlw Sawu mexet bexem yegodel geni le ulew egth hulm negr nw Ene ahun geni sewud arb eye seraw neny
@yefkrbet1632
@yefkrbet1632 Жыл бұрын
ዮንዬ አታልቅስ አንተ ላይ ሳቅ ነዉ ምያምርብክ🙏
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏🙏
@Selam694
@Selam694 Жыл бұрын
የደስታ ዕንባም እኮ አለ የኔ ውድ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
@@Selam694 🙏😍
@Selam694
@Selam694 Жыл бұрын
@@GospelforMuslims ❤️‍🩹😘
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 Жыл бұрын
እውንት ነው መደገፍ በሰው ሳይሆን መደገፍ የለብን እግዚአብሔርን ብቻ ነው ጠንካራ ሴት በእምነትሽም ጽኑ የሆንሽ ጀግና ነሽ ዮኒ በንተ ትምህርት አይኑ የልበራ የለም ተባረክ እንወደዋለን🙏🙏
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል🙏🙏ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 Жыл бұрын
This is a magnate girl, genius, very strong character! We all cried for nothing compared to her misfortune.. We have been denied,ejected from our possession, heritage by the decision of corrupted judges, rooted from one corner of the city to another with a large young children family. We cried more for the shameful defeat. She is iron strong, flexible not breakable, determined, focused,wise, selfless! Incredible!!!! She surely is a good leader! Never Give Up is the lesson!!!
@abezanteneh3592
@abezanteneh3592 10 ай бұрын
ጌታዬ እንዴት ድንቅ ነህ ጌታ ለዘለአለም አይጥልም።
@fekerhaylu5390
@fekerhaylu5390 Жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም የምትከታተሉ የእውነት ሁሉም ንግግሯ ያስተማረናል
@desalegnbalgo7855
@desalegnbalgo7855 Жыл бұрын
በጣም inspire ያደረገኝ እና በእግዚአብሔር ላይ ያለኝ እምነት እንደገና የታነጸበት ምስክርነት ነዉ እህቴ ጌታ ይባርክሽ 🙏
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉👉ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@bizuneshshomoro8112
@bizuneshshomoro8112 Жыл бұрын
ኧረ እንደ አንቺ አይነቶቹ ይብዙ አቦ ተባረክ❤❤❤
@Nazry0799
@Nazry0799 Жыл бұрын
ሰላም ዮኒ እግዝአብሔር ይባርክህ ጌታ ከዚህ በላይ አገልግሎትህን ያስፋው ። ዮኒ ይህንን ፕሮግራም ለሁሉም ወጣቶች ተደራሽ እንዲሆን በእንግሊዝኛ ቋንቋም እንዲተረጎም በአለም ዙሪያ ሁሉ ለሚኖሩ ወጣቶች የብዙዎችን ልቦች እያንኳኳ ይለውጣል ብዬ አስባለው ተባረክ ዮኒ!!!
@tatatube3526
@tatatube3526 Жыл бұрын
ከእግዛብሄርጋ የመፅናት የሚያሳይ ህያዉ ምስክርነት
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል❤🙏ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል❤🙏ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
እንኳ ክርስቲያን ሆንኩኝ የኢየሱስ መሆን መታደል ነው
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏🙏
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f Жыл бұрын
Enem endi nw yalku eyesemaw
@user-iw1ik2ps3f
@user-iw1ik2ps3f Жыл бұрын
Enem endi nw yalku eyesemaw
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል🙏🙏ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@mierafgenemo4125
@mierafgenemo4125 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሁሉ አባት ነው፤ እንዳንቺ አይነቶች ደግሞ አባትነቱን በአግባቡ የሚጠቀሙ ናቸው፡፡ ህይወትሽ የሚጣል የሌለው የእግዚአብሔርን አባትነት እንዴት እንደምናጣጥም የሚያሳይ ስብከት ነው፡፡ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ😇😇😇🥰🥰😍😍🤩🤩😘😘
@lidyamoges8878
@lidyamoges8878 Жыл бұрын
ደስ ስትል ወሬዋም ደስ ሲሊ በደስታ ኑሪ
@kidubab
@kidubab Жыл бұрын
አቤት ጌታ እንዴት ድንቅ ነው በጣም ድንቅ ምስክርነት የሚገርም የህይወት አቋም ግሩም መረዳት እውነተኛ ክርስትና የምትነበቢ መጽሀፍ ነሽ አስተምአሽኛል አስለቅሰሽኛል ደግሞ በቤተክርስቲያን ዙሪያ እልህ አሲዘሽኛል ገብቼ ሰራለሁ ዘመንሽ ይባረክ እህቴ ለምልሚ ዬንዬ ከታናናሾችክ ታላቅ ነገር ማየት የምትችል በነገር ሁሉ ያደክ የትውልድ አባት አንተን እንዲህ ልበልህ ዶኢ መንታ ትውለድልህ ሌዊ ራእይህን ያስቀጥልልህ እግርህን በኢየሱስ ስም ይፈወስ የልብ ላይ ተራራህ ደግሞ የምትወጣው ሌላ ተራራ ደልዳላ ሜዳ ይሁን በኢየሱስ ስም እወዳችሁዋለው ተባረኩ
@muluhundabo5046
@muluhundabo5046 Жыл бұрын
ዋው እንድህ አይነት ተስፋ አስቀጣይም አለ ጌታ ክብሩን ይውሰድ
@hibro3866
@hibro3866 Жыл бұрын
ዮኑዬ ኑሩኝ ዘመን በጌታ ይበረክ የዜች ኢይት ተርክ የኔ ተርክ ነው በእውነት እግዚአብሔር ቀራ ዘመኑአን ይለመለም ዮኑዬ አንቴም ኑራልን
@user-qm4tn1jw2h
@user-qm4tn1jw2h 9 ай бұрын
ሁሌም ፈዋሽና ኣዳሽ. ምስክርነት ነውና. ደስታሽ እስከማታ ይሁን ውድድድድድ
@jonhap29
@jonhap29 Жыл бұрын
This girl is something else. She is completely transformed and spiritually elevated. God is wonderful and this girl has the best understanding of God. Bless you more, and i am definitely going to see you preaching right infront of millions very very soon.
@ruthterefe829
@ruthterefe829 Жыл бұрын
Exactly
@zemedeshamebo5911
@zemedeshamebo5911 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@simethio2517
@simethio2517 Жыл бұрын
Yes, we definitely will see her 😍😍😍Amen Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@haymanot3974
@haymanot3974 Жыл бұрын
Exactly 💯✅💯
@Godisgood11
@Godisgood11 Жыл бұрын
Yes👍👍 የእግዚአብሔር ውብ ነች ተሰርታ የወጣች
@amanuelzekarias4057
@amanuelzekarias4057 Жыл бұрын
አንዳንድ ሰው አለ ከብረት የጠነከረ አንቺ ከነሱ አንዷ ነሽ ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ፣ ጥንካሬ ነሽ 💪❤️❤️❤️
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል❤🙏ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@salem4086
@salem4086 Жыл бұрын
ዩንዬዘመን ይባረክ ብዝት በል ዋጋክ በጌታ ፋት ነዉ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
እግዚአብሄርን ይዛ የኖረች ፅኑ ሴት ለሌሎች አርአያ የምትሆን ጠንካራ እግዚአብሄርም አገዛት ትልቅ ምስክርነት ከአንቺ ብዙ እንማራለን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን።
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል❤🙏ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነው ጠንካራ ነሽ ።አላህ ይርዳሽ ።ጥሩ አስተማሪ ነሽ።
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል🙏🙏ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@menenashebir506
@menenashebir506 Жыл бұрын
ስንት ጊዜ ደጋግሜ እንደሠማኋት አቤት ጌታ ስንት ሠው ታድገሃል፡፡ ስምህ ይባረክ፡፡
@user-lr2qq7is7b
@user-lr2qq7is7b 3 ай бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏
@user-oj2fm2oh3u
@user-oj2fm2oh3u Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የተናገርቹ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አልፎ ይርዳሻል እሐት 🙏🙏🙏
@aziebhagos2635
@aziebhagos2635 Жыл бұрын
ከአንደኛም አንደኛ አንደኛ የምትገርም አሰተማሪ ሁሉንም አለፍሽዉ አሳለፈሽ የተደገፍሽዉ ያመንሽዉ አባት ራሰ እንጂ ጅራት አያደርግም ለታመኑት ለጠሩት እግዚአብሔር ዘመንሽ ሁሉ ይለመልም ብዢ ለባምዋ አሰተዋይ ነሽ ይጨምርልሽ ።
@abebaabeba7888
@abebaabeba7888 9 ай бұрын
❤እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ለቃል ታመን ነውና ።❤የኔ እህት ጀግናው🎉
@selameselame234
@selameselame234 Жыл бұрын
በእውነት እግዝያብሔር ብቻውን የሚሰራ ታላቅ አምላክ ነው :: ጌታችንና መዳኒታችን እየሱስክርሰቶስ በሰው ፊት የመሰከረልኝን በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ ::
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል🙏🙏ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@user-ew5mj5ec6o
@user-ew5mj5ec6o Жыл бұрын
የምትገርም ልጅ ናት ጌታ በብዙ ይባርክሽ 🙏🙏 ላልቅስ ወይስ ልሳቅ ❤
@bereketlemma
@bereketlemma Жыл бұрын
ባልሰማሽ ይቆጨኝ ነበር 😭 ለምልሚ ፣ እግዚአብሔር ዳርቻሽን ያስፋው፡፡
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉👉ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@ASTERyoutube3945
@ASTERyoutube3945 Жыл бұрын
አሜን🙏❤🙏🙏🙏
@amarechtamirat8377
@amarechtamirat8377 Жыл бұрын
አሜን አሜን አንችን መስማት ሒወትን ማደስ ነው በጌታ የፀናሽ ውዶ ድንቅ ልጅ ነሽ ፀጋሽ ይብዛ 🙏🙏
@habibhasen1379
@habibhasen1379 Жыл бұрын
ደግሜ ደጋግሜ ደጋግሜ ብሰማው የማልሰለቸው ምስክርነት ነው ። የእውነት በመንፈስም በነብስም በስጋም የእግዚአብሔር አባትነት የተገለጠበት ምስክርነት ስለሆነ የሚገርም ትምህርት አግንቼበታለሁ ። አንኛ ነሽ ።🙏🙏🙏
@qalkidan5495
@qalkidan5495 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ስለሁሉ ጌታ ይባረክ ። ለገጠመሽ ችግር የምታልፊበትን መንገድ ስለነገርሽው የዛለት ችግረሽን ያለፍሽው ፡ ብልህ ነሽ !!
@dumaarodusha9403
@dumaarodusha9403 Жыл бұрын
“ስምህን የሚያውቁ ሁሉ በአንተ ይታመናሉ፥ አቤቱ፥ የሚሹህን አትተዋቸውምና።” - መዝሙር 9፥10
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉👉ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@slemadoha123
@slemadoha123 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚቤሂር
@emebetkebede5243
@emebetkebede5243 Жыл бұрын
@@efitahtvethiopiaworldwide8909 ውንድሜ እንደማመር
@ElsaGete-zb7sp
@ElsaGete-zb7sp Ай бұрын
ይህ ቃል በየትኛውም እምነት ላለው እንደ ሰው ለሚያስበው ሁሉ የሚጠቅም ነው ማስተዋሉን ያድለን ጥንካሬዋን ሳላደንቅ አላልፍም ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለልዑል እግዚአብሔር አሜን ።
@abitylove2423
@abitylove2423 Жыл бұрын
ከሷ ህይወት ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እህቴ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ዮን አንተም ጌታ አብዝቶ ይባርክ
@nathidavid1202
@nathidavid1202 Жыл бұрын
ዋው በጣም ልብ ሚነካና ለብዙዎች ትምህርት የመሆን ንግግር ነው አሁንም ቢሆን እግዚአብሔር ያሰብሽውን አላማሽን ያሳካልሽ ዮኒዬ አንተም እግዚአብሔር ጨርሶ ይባርክ❤🙏
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል❤🙏ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@amenencabren401
@amenencabren401 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸው ያድሳሉ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ ይሮጣሉ አይታክቱም ይሄዳሉ አይደክሙም 🙏🙏🙏 ጌታ ፀጋውን ከእዚህ በላይ ያብዛልሽ ።
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል❤🙏ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 6 ай бұрын
wooow yoneye Atem Tebarek Lejetam Betam Asetemarechign Aberetachegntebareku!!!❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ze8or7fl8r
@user-ze8or7fl8r Жыл бұрын
beyesus sim betam yewodedkut video betam lebizu sew new yegabezkut egna bet meto yihen video yalaseyhut sew yelem degmom behiwote tikiklegna lewut new yametahut geta zemenshin hulu yibarlilgn getan
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 Жыл бұрын
ድንቅ ድንቅ ድንቅ ልጅ ነሽ፣ ጌታዬ እየሱስ በክብር ላይ ክብር በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርልሽ። ካንቺ ብዙ ብዙ ተምሬአለሁ፣ በእድሜ አባትሽ እሆናለሁ። ገራሚ ልጅ ነሽ። ዘመንሽ ይባረክ።
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q Жыл бұрын
እግዚአብሔር አባት የሆነለት ሰው በእሳት ውስጥ ብያልፍም አይቃጠልም እኔ ምስክ ነኝ😭
@EvanaMuleta
@EvanaMuleta 2 ай бұрын
Enem miskir negi 😊😢
@AsWe-be2oz
@AsWe-be2oz 11 күн бұрын
ክክክሀሀሀ አይ ምስክር ይነክራቹሀል እንዲሂ በቀልድ
@netsanettirusew8220
@netsanettirusew8220 Жыл бұрын
WOW WOW 😀😀 it is life changing testemony thank God 🙏❤️❤️❤️❤️
@tezetawa
@tezetawa Жыл бұрын
Ufffff!!! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥😭😭😭😭😭😭😭 አቤት የእግዚአብሔር ማዳን፣ ቸርነት፣ ደግነት!!!!ኢየሱስ ያድናል!!! What a testimony!!!!! ዘመንሽ ይለምልም እህታችን!!!ዮኒዬ፣ መፍዙዝ ዓይኑ እያየ፣ ጆሮዉ አየሰማ ተሳክቶልሃል! ክብር ለረዳህ ጌታ ይሁንለት!!!
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын
ዮንዬ ብቻ አይደለም እኔም በጣም ነው ያለቀስኩት የእግዚአብሔርን ኃያልነት ነው ያየሁት
@batrileta5214
@batrileta5214 Жыл бұрын
አረ ዘንድሮ እግዚአብሔር በሚሰራው ነገር በአምባ አለቅን!ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን !ዮኒ ለዚህ ሁሉ እግዚአብሔር አንተን ስለተጠቀመ እንኳን ደስ አለህ! አንቺም ልጄ እግዚአብሔር በእውነት በጣም ይወድሻል ትልቅ እምነትና እውቀት በውስጥሽ አለና እንዲሁ ባገኘሽ አጋጣሚ ሁሉ በዚህ ዘመን ብዙ ሰው ተስፋ ቆርጧልና አስተምሪ፣ምከሪ፣መስክሪ፣አበረታቺ፣አፅናኚ! ተባረኪ!
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል🙏🙏ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@YT_SPIDERA45
@YT_SPIDERA45 3 ай бұрын
Wawwwwwu geta egizhabheri yibarkishi betami kanich temiralewu wudi ihite demo yoni zemeni yibare buriki beliliyin wawwwwu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wondwosenbeyene1796
@wondwosenbeyene1796 Жыл бұрын
ዮኒ አንተ እራስህ 1ኛ ነህ ምን አይነት ድንቅ ልጅ ናት ከመልካም ወጣት ፕሮግራም ብዙ ነገሮችን እየተማርንበት ነው። ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ ዮኒዬ እንወድሀለን።
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ምናይነት ድንቅ የሆነች ልጂ ናት ለብዞችው ትምህርት ሆናለች ኢየሱሰ ጌታ ነው
@terefechgebre9031
@terefechgebre9031 Жыл бұрын
Eyesusi idet dink nh inamasginalen kibir la ate😭😭💚💛❤
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል🙏🙏ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@emebatbelaynh9668
@emebatbelaynh9668 Жыл бұрын
ምን አይነት ታምረኛ ልጅ ናት በጌታ እየጣፈጠኝ አለቀ በዙ ተምሬብሻለዉ ልባም ሴት ነሽ ደሞ ጀግና🔥🔥❤❤❤🔥
@Adan-go7ok
@Adan-go7ok 15 күн бұрын
Tebareki enate yihn buruh amro yesteshi yibark eyesusye yewunet kabatim belay newu
@tesfatsionkaleb3839
@tesfatsionkaleb3839 Жыл бұрын
very amizing ieda tanky so match yonatan akililu & your family💯❤
@user-nf3it9lw9o
@user-nf3it9lw9o Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው የእኔ ታሪክ ነው እኔ ባለቤቴ የልጄ አባት ሞቶ ያሉኝ ቤተሰቦች የኔም የእሱም እንኳን ከጎኔ አይደሉም የማይጥል የማይከዳ ኢየሱስ ጌታ ብቻ!!
@hdhdhushshshje4105
@hdhdhushshshje4105 Жыл бұрын
አዞሽ barch
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 Жыл бұрын
ፈጣሪሽ ባልሽ ነው ተብሎ እንደተፃፈ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው!
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉👉ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@godblessethiopia5125
@godblessethiopia5125 Жыл бұрын
ዋው የኔ እህት እምነትሽ እምነቴን ጨመረው :: እግዚአብሔር እምነትሽን ያፅና ይጨምርልሽ ::
@eyerusalemgirma8824
@eyerusalemgirma8824 Жыл бұрын
ዮኒዬ ምርጥ የጌታ ባርያ እንዴት እንደምንወድክ ጌታ ነው ምስክር ቤተሰቤ አጠቃላይ አንተን ለትውልድ የሰጠን ጌታ ይባረክ የህንን ድንቅ ፕሮግራም ባንተ ላይ ያስቀመጠ ጌታ ይባረክ ትውልድን ከጨለማ መናጠቅ ከዚህ በላይ ምን አለ ዮኒዬ አገልግትክ፤ትዳርክ ልጅክ፤ቤተሰብክ የተባረከ ይሁን ዮኒዬ እንዴት እንደምሳሳልክ አታውቅም ጌታ ነው ምስክር ለምልምልኝ ፡፡
@user-fh3vy7yk9k
@user-fh3vy7yk9k Ай бұрын
God bless you all, wonderful yung girl love from U. S. A.
@natnaelabera2925
@natnaelabera2925 Жыл бұрын
በኢየሱስም 😭😭😭😭😭😭 ምን አይነት ምስክርነት ነው አቦ ዘመንሽ እንደ ንስር የከፍታ ብቻ ይሁን
@persistence.3322
@persistence.3322 Жыл бұрын
እኔ መቼም የእግዝያብሄር ቸርነት ይገርመኛል !!!ወጣቱ ውስጥ ያለው አቅም !!ብዙ ምስክርነት እንሰማለን ሁሌ አዲስ ነገር !!የኔ ናት እንካን እግዚኣብሔር ረዳሽ 🙏🙏 ለሚታመኑት ታማኝ ጌታ
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 Жыл бұрын
ስታመሰግኑ ምስጋናችሁን ከፊት ይሁን ድልና በረከታችሁም ይከተላችኋል👉👉ተባረኩበት🙏 👉kzfaq.info/get/bejne/haqkmdiSm5zIgXk.html
@ebisagemechu
@ebisagemechu Жыл бұрын
ስልኳን እንኳን ሰበርሽያት፤ ጥሩ ውሳኔ ነው።
@hanaabe2494
@hanaabe2494 Ай бұрын
ጅግና ነሽ ጌታን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ ❤❤❤❤
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 126 МЛН
UFC 302 : Махачев VS Порье
02:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,3 МЛН
어른의 힘으로만 할 수 있는 버블티 마시는법
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 13 МЛН
#ሰበር ሀሙስ ግንቦት//29/2016#የድል #ሰበር_ዜና#መረጃ
19:03
𝐀𝐛𝐮 𝐦𝐚𝐬𝐮𝐝𝐞 𝐓𝐮𝐛𝐞
Рет қаралды 6 М.
#англия #жумыс #работа
0:58
Forward
Рет қаралды 355 М.
Ай ай ай 🤣🌶️
1:00
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 887 М.
Luck decides who wins 🍀😅#shorts #funny #viral
0:24
Uma NOOB
Рет қаралды 19 МЛН
Прояви гостеприимство🤣#фильм #сериал #кино
1:00