"ፈልግሀለው" singer Girma Belete new live worship

  Рет қаралды 304,768

YONATAN AKLILU OFFICIAL

YONATAN AKLILU OFFICIAL

6 ай бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 269
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 5 ай бұрын
ይህንን ሰው ከሌሎቹ የሚለየው በምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? ይህ ሰው ሊያስ መልክ ሳይሆን እራሱ አራሱ ከህዝቡ ጋር እየዘመረ በመንፈስ ስለሚያመልክ እሱ በማይታወቀው ሁኔታ ምእመኑን አምልኮ ውስጥ ከቶት ቀጥታ ሰማያትን አስከፍቶ ያስደንቃል ።ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ የሚለው ቃል ያንስሀል በዚህ ስጦታህ ሁሌ እኔ እደነቃለሁ
@gesitwondimu3851
@gesitwondimu3851 5 ай бұрын
አሁንም አሁንም ደግሜ ደግሜ ብሰማው የሚያረካ የዝማሬ ቅባት አምላኬ ካፈሰሰባቸው አንዱበመሆንህ ለእኔና እኔን ለመሰሉ የአምላካችን በረከት ነህና ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ። ❤❤❤❤❤❤
@meserettsegaye6343
@meserettsegaye6343 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ወገኔን ባርኮታል ተባረኩ❤❤ብስማው ብስማው በእውነት ፈጣርዬ በእንተ ዘመን ያስነሳቸው ልጆችህ በአንደበታቸው ምስጋናን ዝማሬን ላንተ ይገባሃል❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 4 ай бұрын
በየቀኑ የምሰማዉ መዝመሩ የማይጠገብ መዝሙር ተባረኩ።
@edentamirat4964
@edentamirat4964 6 ай бұрын
እረኛዬ ነህ የነብሴ ጠባቂ ከአንበሳ ና ከድብ ከአውሬው ከነጣቂ ያዳዊት እውነቱን እኮ ነው እረኛዬ ብሎ የዘመረው ከአንበሳ ከድብ ስታተርፈው ያለ አንተ ማን አስታዋሽ አለው🙌❤ ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ ዘመንክ ይለምልም ይሄ መንፈስ መቼም አይወሰድብክ
@etsegenetabegaz5763
@etsegenetabegaz5763 4 ай бұрын
እእእእእእእእእእወወወወወወወወወድድድድድድድሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀለለሀለለለለለለለለለለለሁሁሁሁ,,,,,,,,,,,,,,
@user-ov6gt5ho2e
@user-ov6gt5ho2e 6 ай бұрын
በጣም እፈልግሃለው 😔🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አንተ ለመኖር እኔ አላስፈልግህም እኔ ግን ለመኖር አንተ ታስፈልገኛለህ መንፈስቅዱስ 😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲
@SenaitLemma-oh9wx
@SenaitLemma-oh9wx Ай бұрын
የሙዚቃ ጫጨጫታ የሌለው ዘማሬ አሁን አምልኮ አየተመለሠ ስለሆነ ጌታ ይባርክህ ።
@tsitsi8947
@tsitsi8947 4 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ ❤❤❤❤❤❤❤
@yordanosmamo9132
@yordanosmamo9132 6 ай бұрын
እረኛዬ የነፍሴ ጠባቂ.... .የሚገርም፣ ነፍስን የሚያረሰርስ ፡ እንደ ወፎች ዝማሬ ልብን በሃሴት የሚያለመልም ፡፡ ስክን ያለ ዘማሪ እግዚአብሔር ይባርከው🙏
@user-ng4hd5mh8d
@user-ng4hd5mh8d 6 ай бұрын
ከሚገርመኝ ከሚደንቀኝ ነገር አንዱ እግዛብሄር እኔን መዉደዱ አሜን ተባረክ
@mishamegirma1680
@mishamegirma1680 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ከአምልኮ መንፈስ አይለይህ! ❤
@user-ew6qp6sk6o
@user-ew6qp6sk6o 5 ай бұрын
ተባረክ በዚህ ፀጋ በበዛበት ዘማሪ 2020 & 2021 ስራ ስሄድና ስመጣ መዝሙሮቹን እየሰማው የማይታለፉ የሚመስሉ ብዙ ጨለማ ቀኖችን ተሻግሬበታለው::
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 5 ай бұрын
Amen Amen ellllllll Amen 🙏❤️
@Christuanslife
@Christuanslife 6 ай бұрын
አቤት እርጋታ አቤት መስከን። ሌሎች ከማሪዎች ከበሀሪም ከአምልኮም ከዚህ ዘማሪ ሊማሩ ይገባል🙏
@assefaamanuel
@assefaamanuel 5 ай бұрын
አሜን እንፈልግሀለን አሜን❤❤❤❤ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ........የመድረኩ ላይት ብዙ ምቾት አይሰጥም ቅዱሳን ትኩረት አድርገው ማምለክ ነው ያለባቸው ለምናደርጋቸው ነገሮች በቂ ምክንያት ቢኖረን
@MondalaSolomon
@MondalaSolomon 5 ай бұрын
Real singer
@sanyiberhanu3793
@sanyiberhanu3793 Ай бұрын
😢😢😢 እረኛዬ የኔ ጠባቂ አባቴ እየሱስ ተባረክ አባብዬ።
@tedi3544
@tedi3544 6 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ዙፋን የሚፈስ የህይወት ውሃ ወንዝ ፍሰት ነው ነፍስ በክብሩ በመገኘቱ የምታረሰርስ ዝማሬና አምልኮ ለወንድማችን ጸጋ ይብዛለት ከሁሉም በላይ ለመለኮታዊው አስመላኪ መንፈስ በቅዱስ ክብር ይሁን።
@hiruthaile8313
@hiruthaile8313 6 ай бұрын
ወንድሜ ይህ የዝማሬ ቅባት በጌታ በኢየሱስ ስም ይጨመርልህ 🙏🙏🙏
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 5 ай бұрын
አቤት እግዚአብሔር እኔን መዉዱ እዉነት ነዉ እግዚአብሔር እኔን ምረጡ አገልጋይ ዬናት በአክብሮት እባክህ ጭሹ መንፈሰ ቅዱሰ አይከብርበትም ይቅር በእንባ የሚመለክ አምልኮ።
@meserettsegaye6343
@meserettsegaye6343 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ወገኖቼ ተባረኩ ሳላውቀው እንባዬ ፊቴን ያጠበው መዝሙር ይህ ነው ዮናታን አክሊሉ ሁልጊዜ በገፆችህ በፕሮግራምህ አስተያየትን መሳተፍን ማዳመጥን መቼ ስልጣን እውነትም ከሚገርመኝ ከሚደንቀኝ አንዱ ስው ሳይሆን እግዚአብሔር እኔን ከእነኃጢያቴ መወደዱ❤ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤😢
@aregaayalew215
@aregaayalew215 4 ай бұрын
የአምልኮ የሚያሰጥም ፀጋ ተባረኩ በብዙ ኑልን አብረናችሁ በአካል ለሌለን መፀናኛችን ናችሁ ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
@user-gr3zv5mp4y
@user-gr3zv5mp4y 4 ай бұрын
ከሚገርመኝ ከሚደንቀኝ አንዱ እግዚአብሔር ሰውን መውደዱ ❤
@eliasbahirdar584
@eliasbahirdar584 5 ай бұрын
አሁንም አሁንም ደግሜ ደግሜ ብሰማው የሚያረካ የዝማሬ ቅባት አምላኬ ካፈሰሰባቸው አንዱበመሆንህ ለእኔና እኔን ለመሰሉ የአምላካችን በረከት ነህና ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ።
@user-mk8hc9om8q
@user-mk8hc9om8q 5 ай бұрын
ተባረክ በቡዙቧጣም የምዉደው መ❤❤❤❤አሜን አ.ሜን אמן אמן. Amn ameeeeeeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@woynshetfeleke8879
@woynshetfeleke8879 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እሁንም ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏ወንድሜ ስትዘምር ዘመንህ ይለቅ እንዴት እርስርስ የሚያደርግ መዝሙር በመቅደስ ሆነህ ሁሌ አስብሀለሁ ደስ የሚያሰኘውን ፊትህን እሻለሁ🙏🙏
@AsterShambo
@AsterShambo 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ ፀጋ ያብዛል ተባረኩኝ ተባረክህ
@AsterShambo
@AsterShambo 5 ай бұрын
እሰይ እሰይ የጌታ እየሱስ አሜን ተባረክ
@meseret5776
@meseret5776 5 ай бұрын
ወንድሜ ዘመንክ ይባረክ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልክ🙏🙏❤️
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 5 ай бұрын
ይህን ዘማሪ ቤቴክርስቲያናት በብዙ ሊጠቀሙበት ይገባል
@tsehaymamo4082
@tsehaymamo4082 5 ай бұрын
❤🎉አሜን አሜን የእኔ ጌታ አንተ እኮ ድንቅ ነህ ሁሌም ተመለክ !!!!!!!❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Robeljoseph
@Robeljoseph 4 ай бұрын
God bless you my brother 🙌😍
@destaergano3121
@destaergano3121 5 ай бұрын
በኢትዮጵያ ምድር ወጣቱ በዚህ ሁኔታ እግዚአብሔርን ስለሚያመልክ ሳይጣን ስለተበሳጨ ነገ ጠባ ግጭት በተላላኪዎቹ አማካይነት በየአካባቢው የሚያሰራጨው!! ወጣቶች ንቁ !!
@user-pb4jq6uw7g
@user-pb4jq6uw7g 5 ай бұрын
አሜን በየሱስ ሰም ተባርክ ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-eu9lx8wm4k
@user-eu9lx8wm4k 5 ай бұрын
Wow Germsh tebarkilgne
@hiruttesgaye3223
@hiruttesgaye3223 5 ай бұрын
ተባርከሃል ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ በእውነትና በመንፈስ የሆነ አምልኮ !!ይህ ነበር የናፈቀን ዘመንህ ይለምልም
@Sophiawoldu
@Sophiawoldu 5 ай бұрын
Geta abzito yibarkih!
@befikaduazekarias4597
@befikaduazekarias4597 4 ай бұрын
Bota yemaygedbew ye egiziabher menfes ehen amiliko sisemaw yinekagni neber, kibr le ersu yihun! Zemariw egiziabher zemenihin endezihihu yitekmibet. Tebareku!
@user-dh2xv9qx2m
@user-dh2xv9qx2m 5 ай бұрын
yebzalhe zemnhe yebarek
@freweyniferreira6981
@freweyniferreira6981 5 ай бұрын
❤❤❤ እወድሃለሁ
@gechomamo5761
@gechomamo5761 4 ай бұрын
this is probably the best habesha in singing today❤❤❤
@titisong2942
@titisong2942 25 күн бұрын
እየደጋገሙ ሚዘምረው ነገር አንድ መዝሙር wow መዝሙሮች ሁሉ በአንድ መድረክ ላይ ካላዘመርን ለሚሉ አስተማሪ ነው
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 6 ай бұрын
ቤሰማ ቤሰማ የማይጠገብ ዝማሬ ይህነ መንፈሰ ቅዱሰ ሰጦታ ነዉ ህይወት ይመሰክር ተባረክ።
@evans4021
@evans4021 5 ай бұрын
powerful worship may the lord who deserves our worship receive the highest praise & worship blessed too Bro
@tsigedinku2372
@tsigedinku2372 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!እውነት ነው ከእሱ ምህረትና መውደዱ የተነሳ ነው እንጂ እንኳን ፊቱ ቆሞ ማምለክ ጭራሽ ልናየውም ሊያስበንም የማይገባን ነበርን አቤት ፍቅሩ አቤት መውደዱ ልዩ ነው ...
@aberashshukure9002
@aberashshukure9002 5 ай бұрын
God bless you
@selamawitmilkias5016
@selamawitmilkias5016 5 ай бұрын
ምን አይነት ሞገስ ነው እላዩላይ የወደቀው ተባረክ በጣም ነው ምወድክ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 6 ай бұрын
የመንግሰተ ሰማይ ዝማሬ ይመሰላል እፍይ እሰይ እየሱሰ ተባረከይህ ፀጋበመንፈሰ ቅዱሰ ይጠበቅልህ።
@desalegnbehailu208
@desalegnbehailu208 5 ай бұрын
አሜን!
@teklayalembrhan1629
@teklayalembrhan1629 3 ай бұрын
እግዝአብሔር ይባርክህ።
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 5 ай бұрын
ግርማይ ጌታ ይባርክ እንዴት ደስ የላል እንደዝህ በ መንፈስ ማዘምር እርኛይ እየሱስ አምሰግናለሁ ጌታ ሆይ 😢
@hiruthaile8313
@hiruthaile8313 6 ай бұрын
የፀና ግብ በሆነው ስሙ ተከለል ወንድሜ🙏🙏🙏
@AsterShambo
@AsterShambo 5 ай бұрын
ምድርሁሉ ይስሙ የጌታዬን የአዳኙን የእየሱስ ክርስቶስ ሀይል በመዝሙር ይስሙ አሜን እግዚአብሔር ይባረክህ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 6 ай бұрын
የማይጠገብ ዝማሬ መንፈሰ ቅዱሰ ያለበት ተባረክ
@tamiratyohannes4989
@tamiratyohannes4989 5 ай бұрын
Geta hoye yehin wondim silesetehen tebareki-grimesh be eyesus sim eyeadeki hedi ateyazi -ye getan yelib hasib endetizemir yesirawi balebeti yeredah, tebareki wondime
@Protestantmezmur93r
@Protestantmezmur93r 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክልኝ ሁሌም በሠማሁት ቁጥር ለመንፈስ ቅዱስ ያለኝን ረሀብ እና ጥማት የሚጨምር መዝሙር ሰምቼ ማልጠግበው❤❤❤❤መንፈስ ቅዱስ❤❤❤
@freweyniferreira6981
@freweyniferreira6981 5 ай бұрын
Haleluya ❤❤❤
@HopeOfficial84
@HopeOfficial84 4 ай бұрын
Bless you more
@etsegenetabegaz5763
@etsegenetabegaz5763 4 ай бұрын
አሜን
@tsikuki9982
@tsikuki9982 6 ай бұрын
Spirit filled worship..... God Bless you Girmish. May the Almighty God keeps on working on you. ስክን ያልክ የተርጋጋህ and yet the uncontrollable presence of His spirit could be sensed..... Amazing
@elizabethnegussie4641
@elizabethnegussie4641 5 ай бұрын
God bless you more 🙏🏾
@emumekonene8922
@emumekonene8922 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv 6 ай бұрын
አሜን መንፈስ ቅዱስ እፈልግሃለው 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@user-fr8yi1zd9f
@user-fr8yi1zd9f 6 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ምን አይነት አምልኮ ነው❤❤
@mulujesus1289
@mulujesus1289 6 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@liaafework3466
@liaafework3466 6 ай бұрын
God bless you, Girmich!🙏🏾 One of my favourite worship leaders!🥰
@user-fd7cp8un7c
@user-fd7cp8un7c 5 ай бұрын
tabereki
@MulugetaTadese-ub6gk
@MulugetaTadese-ub6gk 3 ай бұрын
ተባረክ ❤
@RobelAschalew-zz8hs
@RobelAschalew-zz8hs 4 ай бұрын
Tebarkiyalw tebarkilgni
@amsalemulatu7920
@amsalemulatu7920 4 ай бұрын
Amen Amen........❤❤❤❤
@user-cy9lx2mm5k
@user-cy9lx2mm5k 5 ай бұрын
Amen amen
@jesusislordkifleyohannes5299
@jesusislordkifleyohannes5299 5 ай бұрын
God love‘s all singer, don’t judge pray ❤
@AsafaAshuro-ek1id
@AsafaAshuro-ek1id 6 ай бұрын
ጌታ ዛማንህ ይባረክው ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ🎉 🙏🙏🙏
@user-ce8lw8rq7k
@user-ce8lw8rq7k 6 ай бұрын
Thank you Jesus ❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️ አሜንንንንን አሜንንንንን ❤️❤️❤️
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 2 ай бұрын
Amen Amen 🙏 elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel yabate beruke leberket hune dinke yemelakit zema nw ante setotachen nehe lemelemeleg 🙏 ❤️
@betelehemkassa6054
@betelehemkassa6054 5 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🏿
@bebakalech328
@bebakalech328 5 ай бұрын
Be geta be Eyesus sim be demu teshefen hulen tenah bedemu yishfin Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarekilin
@geteethiopia8269
@geteethiopia8269 5 ай бұрын
Denke zamar zemanik yetaberak yihun tebarakilgnee🎻🎻💓💓
@mihretweldu4377
@mihretweldu4377 4 ай бұрын
Dear brother Stay blessed
@asnakech-zj3ub
@asnakech-zj3ub 5 ай бұрын
ተመስገን
@user-nr9ms4nn9t
@user-nr9ms4nn9t 4 ай бұрын
Amen❤❤❤
@user-nd4zu5ky2g
@user-nd4zu5ky2g 5 ай бұрын
My good belss you
@luaman2008
@luaman2008 6 ай бұрын
Hallelujah 🙌🙌 blessed worshiper
@samuelmengistu8813
@samuelmengistu8813 6 ай бұрын
wow what a worship!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! may God bless you brother
@yosephworku6862
@yosephworku6862 4 ай бұрын
Tebarek
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 6 ай бұрын
Amen amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekhe tebareku
@user-zo3sj2py1u
@user-zo3sj2py1u 4 ай бұрын
Amen
@e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe
@e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe 5 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለጌታ ይሁን ወንድሜ ተባረክ ዘመንህይለምልም🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@abayneshethloplqnangigo1315
@abayneshethloplqnangigo1315 5 күн бұрын
AmenAmen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉AmenAmen 🎉🎉❤❤❤❤❤Aeeeen
@mercym1733
@mercym1733 5 ай бұрын
What a peaceful worship. God bless you
@mulugetayohannes5340
@mulugetayohannes5340 5 ай бұрын
Brother girma geta yebarekeh we love you so much minale leloch zemarewoch keante bimaru this is a real worship geta yemekeberrebut zemeneh hulu yebarek keep it up this kind of worship ❤❤❤❤❤
@workaferahuamene1616
@workaferahuamene1616 4 ай бұрын
me too.......amen......amen....Bota yemaygedbew ye egiziabher menfes ehen amiliko sisemaw yinekagni neber, kibr le ersu yihun! Zemariw egiziabher zemenihin endezihihu yitekmibet. Tebareku
@azebmelaku1723
@azebmelaku1723 5 ай бұрын
"እፈልግሃለሁ"
@tigistasfaw5001
@tigistasfaw5001 Ай бұрын
አሜንንንንን ተባረክ ወንድሜ
@uaeuae8901
@uaeuae8901 4 ай бұрын
EHSII TABARAKII YESYESYES AMEEEEEEEEEEEEEN AMEEEEEEEEEEEEEN YESYESYES WOWOWO 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@hirutmulugeta7180
@hirutmulugeta7180 6 ай бұрын
bless you ante 1neh❤❤❤❤
@esube...
@esube... 5 ай бұрын
We need u more our father 😌
@wondyiradyaekob100
@wondyiradyaekob100 6 ай бұрын
ነፍሴ በአምልኮ ተሞላች ❤❤❤❤እልእልእል🎉🎉❤❤❤❤
@el-saeleelicho4391
@el-saeleelicho4391 5 ай бұрын
Le-ene new lehatategnaw,ledekamaw,yemot eda lekebebew...be-enew mengelatatih alifeh yikirtah kibir lante yihun tebareku besimu yemitigadedu
@teferiwoldeyesus5252
@teferiwoldeyesus5252 5 ай бұрын
ዘመን አገልግሎትካ ብኽርስቶስ የሱስ ዝተባረኸ ይኹን ንስኻ ግርማ ቡሩኽ ኢኻ ዕልልልልል ሰማይ ተከፈተ
@KoreGabayo3343
@KoreGabayo3343 5 ай бұрын
Amen kefi beli abate❤❤❤
ቅጥር ሰርተህ keter sertehe girma belete/ ግርማ በለጠ Live Worship @MARSILTVWORLDWIDE
18:57
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 35 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 104 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 8 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 19 МЛН
Awtaru Kebede Live Worship
20:22
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 3,2 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 104 МЛН